ምን አባቴ ልሁን ኮንዶሚኒየም ቤት ደረሰኝ😅 ! | በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር | አዝናኝ ወግ | ጦቢያ |Tobiya poetic jazz

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 жов 2024
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    #tobiyapoeticjazz #poem #theatre #ጦቢያግጥምንበጃዝ #frashadash #tesfahunkebede #ethiopiaentertainment2022 #meznagnavideo #ethiopianpoem #ethiopiantheatre
    #artsentertainment
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 77

  • @menberebekele2374
    @menberebekele2374 Рік тому +6

    ወንድማችን ደስ የሚል ወግ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @Abby-o8n3n
    @Abby-o8n3n Рік тому +7

    በጣም ድንቅ ወግ ሰላምህ ይብዛ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ::

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 Рік тому +14

    በኃይለ እግዚአብሔር ገብረ እግዚአብሔር - ድንቅ ወግ ነው ፤ እናመሰግናለን ! 🥰😁🤩

  • @tadelechgebru4565
    @tadelechgebru4565 Рік тому +6

    በሃይሉ ምርጡ!!!

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Рік тому +22

    ያኑርህ አቦ የማከብርህና የምወድህ በድጋሚ እያዬሁህ ስለሆነ ደስ ብሎኛል እግዜአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Рік тому

    እኔ አበድርህ ነበር ድንቁ ይህ ነው በየተሰጥኦ ማንቃት በግጥም ብቻ አ/አ ላይ ኑ እንታደም

  • @almawood4592
    @almawood4592 Рік тому +1

    Very very good comedian!!! Very creative man !!!

  • @Addisnegeri
    @Addisnegeri Рік тому +1

    እኔም ያላለቀ እና ያልገባሁበትን ኮንዶሚኒየም ቤት ለባንክ ብድር እየከፈልኩበት ነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁሌም የማይተማመኑበት ሌባ ባንክ! ሁለት የቤት ኪራይ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Рік тому

    የተዛባ አተረጓጎም ያለው፤ የተሠጠው ዕራሥ በራሥ መወሠን፤ የት (ሐገረ) ቦታ? መቼ? በማ ላይ? በምን መሠረትና ሑኔታ? በምን ምክንያት? አመቺነት፣? በማንሥ ፍላጎት? አቅም ? ማንናቸው ጠያቂዎቹ? ከሑሉም በላይ ለጠላት አመቺነት ፤ ዕንደ ጥቁር ሕዝብ የቱ ያዋጣናል ዕራሥን ለመከላከል?
    የአለም ምሑራን ሐያል የጥቁር ጠበቆችና ተሟጋቾች ሕብረቱን ዕየሠበኩ፤ ከነምክንያቱ ዕያቀረቡ ያውም በአሕጉር ደረጃ አፍሪካ ተዋሕዳ በአንድ የዕዝ ሠንሠለት ሥር ሖና መከላከል ያለባትን ኢኮኖሚዋን፣ ፖለቲካዋን ፤ አኗኗራችንንና የጋራ ሐብታችንን ለራሣችን መጥቀም በሚችል መልክ፤ የተፈጥሮም ይሑን የሠው ፤ የችሎታ ሐይል፣ ሐብት፣ አሕጉሪቷ ራስዋ በከፍተኛ ደረጃ ተጠቃሚ ሖና ለውድድር መብቃት መቻል አለባት ይገባታልም፤ ዕያሉ የኛዎቹ ወርደው በጎሣ ደረጃ ተንጠለጥለው ትክክል ነን ዕንዴት ሊሉ ሞከሩ? አንዱ ይገባኛል የለውን መብትና ዕርሥት ሌላው ጎሣ የሚከለከልበት ወይ ዕንዳይኖረው የተደረገው በምንሥ ዕሣቤ ነው? ፓለቲካ ከሕዝብ ኑሮና አሥተሣሠብ ጋር ተዛማጅና አዛማጅ ሖኖ መተግበር ሢገባው፣ ዕነዕከሌ ዕኮ በዚሕ መልክ ወይ ሌሎች አንዳንድ ሐገራትን መምሠለ አለበት ማን ነው ያለው? ይሕች ኢትዮጵያ ነች ባንረሣ ጥሩ ይመሥለኛል። ሕዝቧም መሐል ፈላሥፎች አሉ የሚጠቅመንን የሚያውቁና የተረዱ። የአንድ አፍሪካዊ ግኝት፣ ሐብት፣ መከራም ደሥታም ተካፋይ መሖናችን ባይረሣም መልካም ነው። ያ የሡ ነው የኔ አደለም ከአፍሪካ ለቃችሑ በሉ። ኬንያ ሦማሌ ሡዳን ጂቡቲና ኤርትራ ካሉ ጋር ተመሣሣይ ሕዝቦች ዕኛም ጋ አሉ። ከኢትዮዮጵያ ተገንጥሎ ወደዛኞቹ መቀላቀሉ በምን አሥፈለገ ? ለምን ከኬንያ ተቆርሦ ወይ ከሌሎቹ ወደ ኢትዮጵያ ወደምትኖሩበት አይቀላቀሉም ከዕነኛ ጋር ? ምን ክፍተትና ቀዳዳ ተገኝቶ ነው ? ወይሥ በባዕድ ዕገዛ ነው ለማወክ? ለምንሥ ቀለላችሑ? የትጋ ነው መሸራሞጡ? ዕድሜ ለደርግ በሉ ለዚሕ ሥለበቃችሑ። አንድም ነፃ አውጪ ድርጅት በአፍሪካ ውሥጥ ሐገር በቀል ሖኖ የወጣ የለም። ሑላችሑም ልትረዱት ልታመሣክሩ የምትችሉት ነው። አፍሪካዊ አልፎም ጥቁር ሕዝብ አፍሪካን ለማዳን መሠለፍ አለብን። ለዚሕም በትምሕርት መረጃ በማሠባሠብ በቅርብም በሩቅም ያሉ ወገኖቻችንን ማንቃት፤ አንጋፋ ልጆቻችንን መንከባከብና በአንድነታችን ላይ ባተኮሩ ጠላቶችም ሖኑ ዕሤቶቻችን ላይ አተኩረን ፅሑፍ ማዘጋጀት ማሣበር በማሕበራት መደራጀት ። ንቁ ዜጎቻችንን በተለያዩ ርዕሦች ላይ ትንታኔና ማጠናከሪያ ሐሣቦች ዕንዲለግሡ ማድረግ ለመጪው ወሣኝ ትግል ማነቃቂያ ይሖናል። ማሥተማር ይቅደም ማለት ወገን ሖኖ በተሣሣተ ጎራ ዕንዳይሠለፍ የጠላትን ቱሻና አቅም ለማመንመን ሢረዳ የሚወገዱት ቁጥርም ይቀንሣል። ጥቁር ሕዝብ ውብና ጠንካራ ሕዝብ ነው።
    ታሪክ መሥክሯል።

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +1

    welcome back to a stage.
    በጣም ድንቅ ወግ 👍

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Рік тому +5

    Wow 😯 it really makes me laugh 😹 Great drama 🎭 love 💕 it

  • @strong1220
    @strong1220 Рік тому +2

    በሳቅ ሞትኩኝ😂😂😂

  • @astuk1925
    @astuk1925 Рік тому +3

    ውይ !!!ወንድሜ የልቤን ነው የተናገርከው

  • @alemayehuguadie2449
    @alemayehuguadie2449 Рік тому

    Great Hailesha

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 Рік тому

    ግጥምጥሞሹ ይገርማል፤ እኔና ባለቤቴ በምንኖርበት አንድ ክልልና የወረዳ ከተማ ባዶ የቤት መስሪያ ቦታ ይደርሳችኋል ተብለን ተደራጀንና በየወሩ ከምናገኛት ሚጢጢዬ ገቢ ላይ ለ3 ዓመት ስንቆጥብ ቆዬን። ከሰሞኑ ቦታው ሊመራ ነው ከሚለው ዜና ጋር የቦታ ግምተት ብለው ከ100 ሽ ብር በላይ ትከፍላላችሁ አሉን።
    ይኸው የመጨረሻው የቦታ ግምት እስኪነገረን ድረስ ምጥ ውስጥ ገብቼ እገኛለሁ።

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 Рік тому

    ወሬ ብቻ ነገር ብቻ ምንም ጥቅም የለለው በለለ ምንግስት እባክህ እራስህን አደራጂ ነገር መምዘዚ አይጥቅምም ?

  • @cphonetastic6126
    @cphonetastic6126 Рік тому +3

    በሀይለ እግዚአብሔር

  • @ayenewwude3329
    @ayenewwude3329 Рік тому +1

    Betam new des yimil akerareb yakerebhew

  • @tulukuma5708
    @tulukuma5708 Рік тому

    ይህ፡ ታሪክ፡ እውነት፡ መፍትሄ፡ ይፈልጋል፡ መፍትሄውም፡ ከባህላችን፡ እናገኘዋለን፡ እንብለል፡ መቶ፡ ድሆች፡ አንድ፡ ሺህ፡ በወር፡ ማጠራቀም፡ ጀምረው፡ እድለኞች፡ ሆነው፡ በየወሩ፡ አንድ፡ ባለዕድራቸው፡ ኮንድምንየም፡ ያገኛል፡ እንበል። ይህ፡ ማለት፡ ሒሳቡን፡ እንስራው፡ በወር፡ መቶዎቹ 100,000 ብር፡ ይሰበስባሉ፡ እና፡ አንዱ፡ አባላቸው፡ እጣ፡ ከደረሰው፡ 80,000ብሩን፡ ይስጡትና፡ እድሩ፡ ይቀጥላል፡ በሚቀጥለው፡ ወር፡ ደግሞ 100,000ብር እና፡ ተቀማጭ፡ 20,000 ።በድምሩ 120,000 ብር። ለአንድ፡ እድለኛ፡ 100,000ብር፡ ሲሰጡ፡40,000 ብር፡ ተቀማጭ፡ ይህ፡ የሚሆነው፡ እቁብ፡ ገብተው፡ እርስ፡ በርሳቸው፡ ተዋውቀው፡ ሳይሆን፡ ባንክ፡ ቤቱ፡ ይህንን፡ እቁብ፡ አቶማቲካሊ፡ ከድሆች፡ ገንዘብ፡ ቆጣቢ፡ አካውንት፡ ጋራ፡ በማዛመድ፡ አንድ፡ ሚሊዬን፡ ቆጣቢዎች፡ ቢኖሩት፡ ከነዚህ፡ ውስጥ፡10,000 በየወሩ፡ ቢደርሳቸው፡ የሚጠበቅባቸውን፡84,000 ብር፡ ከፍሎ፡ ሚስኪኖችን፡ የቤት፡ ባለቤት፡ ማረግ፡ ይችላል፡ ቤቱን፡ ያገኘው፡ስው፡ መክፈል፡ ቢያቅተውስ፡ እንበል፡ አስር፡ ቤቶች፡ በሚሊዬን፡ የገዛናቸው፡ መክፈል፡ እቅቶዋቸው፡ ብንሽጣቸው። ከአስር፡ አመት፡ በኋላ፡ 17, ሚሊየን፡ ያወጣል፡ ማለት፡ ነው፡ ሰለዚህ፡ የቤት፡ የባንክ፡ እቁብ፡ መግባት፡ ትልቅ፡ ጥቅም፡ አለው፡ ይህ፡ ብቻ፡ አይደለም፡ አንዴ፡ እቁቡን፡ ከተላመድነው፡ በኋላ፡ የሕይወት፡ እንሹራንስ፡ የጤና፡ እንሹራስ፡ ወዘተ፡ እናም፡ ለቅሶና፡ ስርግ፡ እቁብና፡ እድር፡ የሚያረጉትን፡ ነገሮች፡ በሙሉ፡ ይፈፅማል።

  • @anchinalumekonnen767
    @anchinalumekonnen767 Рік тому +2

    በጣም ድንቅ ወግ ሰላምህ ይብዛ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ::

  • @NORTAMRAT
    @NORTAMRAT Рік тому

    ቁጭ ብላችሁ ግጥም አንብቡ ከዛ እየተጋዛችሁ በየገጠሩ ትበተናላችሁ አለዚያም ለማኝ ትደረጋላችሁ..

  • @yonas316
    @yonas316 Рік тому +1

    በጣም ከማደንቃቸው አንዱ ነህ አመሰግናለሁ በርታልኝ

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Рік тому +2

    እሱም ይፈረሳል

  • @abebawadal5552
    @abebawadal5552 9 місяців тому

    እግዚዬ!! ድምፅም: ቦርጭ: አለው: እንዴ? ይመችህ : ወንድማችን!! ምርጥ: ወግ: ነው::

  • @abenitabenit2700
    @abenitabenit2700 Рік тому

    Wow

  • @adamug8602
    @adamug8602 Рік тому +2

    🎩
    😁
    👕👍Great!
    👖

  • @endecherneth2017
    @endecherneth2017 Рік тому +1

    👏👏👏👏

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    ወግ አዋቂ ልጅ ነው እንደ ቀልድ አየነው እንጂ የሀገራችን የኑሮ ውጣ ውረድንና ችግሩን ቁልጭ አርጎ ያሳያል

  • @Jordan_Tube
    @Jordan_Tube Рік тому +2

    ድንቅ ወግ ነው::

  • @1kuraz
    @1kuraz Рік тому +1

    This guy can turn a bitter taste in to a damn good honey sweet..

  • @genatworkugenetworku6227
    @genatworkugenetworku6227 Рік тому +2

    እድሜህ ይርዘም በጣም ደስ ይላል

  • @አቤቱበመንግሥትህአስባኝ

    በጣም አድናቅህ ነኝ።

  • @genetyosseph3806
    @genetyosseph3806 Рік тому

    የደረሰብኝን ታሪክ ነው የተረከው ግዜውን አስታወስከኝ

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 Рік тому +1

    Yes brother am happy to see you ..
    ..i really love you

  • @samydevingo2344
    @samydevingo2344 Рік тому +1

    He was disappeared well come

  • @nyomikebede3869
    @nyomikebede3869 Рік тому

    👏👏👏👏👏

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Рік тому

    ETHIOPIA WESETE SEW BEZERU MEGEDELE MAREDE MAGETE BANKE MEZEREFE YASEKEBERALE EWEKEMAME ASETETO YADERADERALE YESELETANEME EDELE YESETALE YEMENAYEW YEHENEW SELEZIHE MEKEBERE EWEKENA SELATANE YEFELEGE KEZIHE YEMARE...

  • @helenmulugta8852
    @helenmulugta8852 Рік тому +1

    ጠፍተህ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @Shanko12
    @Shanko12 Рік тому

    ዘንድሮ ሀብታምና ባለሰልጣን ያምታታል ....ይሰማል

  • @ኪያኤኪያኤ
    @ኪያኤኪያኤ Рік тому +1

    ክበርልን ብሮ👌👍

  • @gebeyabirhanu3209
    @gebeyabirhanu3209 Рік тому +1

    ደስ ይላል

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Рік тому +1

    ድንቅ ነው

  • @SofaLove-kx1vs
    @SofaLove-kx1vs Рік тому

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 Рік тому

    ወሬ አቁሙና ወደ ስራ ግቡ ፤ወደሗላ ቀርተናል፤ወሬ ቢወቀጥ ወሬ ነው ወደ ሰራ ግቡ።

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 Рік тому

      ምነው ችግር አለዴ ቢያቀርሽህም አዳምጠው

  • @aberabeyene4132
    @aberabeyene4132 Рік тому

    እነ ተንኮሉ
    እንዴት ናችሁ ??

  • @10እውነታወች
    @10እውነታወች Рік тому +1

    በሀይልዬ የት ጠፍተክ ነው እኔማ እነዚህ ማያፍሩት አስረውክ ነው ብየ ነበር።

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Рік тому

    That was creative and funny

  • @Temesgen-u6r
    @Temesgen-u6r 2 місяці тому

    👍

  • @metagesworku6057
    @metagesworku6057 Рік тому

    So funny

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Рік тому

    አይ አተ በነገር ዋጋ ማድረግ ሲያምርብክ😂😂😂

  • @motherofkokikoki6178
    @motherofkokikoki6178 Рік тому

    😂😂😂 ጎበዝ በርታ ❤

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 Рік тому +1

    👍

  • @fitsumtesgay1827
    @fitsumtesgay1827 Рік тому +3

    ቁምነገር ነው በሳቅ ግን አይታለፍም ከታለፈም በራስህ ጅልነት መጃጃል ነው መንግስትም ይሁን ሕብረተሰቡ ትኩረት ሊሰጡት የሚገባ ዐቢይ ጉዳይ ነው

  • @seblewonge3322
    @seblewonge3322 Рік тому

    እርሱ ይመጥናል ኡፍፍፍፍፍፍ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 Рік тому

    በጣም ጎበዝ

  • @addiszefen7967
    @addiszefen7967 Рік тому

    ይሄው ነው

  • @ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ

    ያማል ቅኔው

  • @The-righteous-will-prevail
    @The-righteous-will-prevail Рік тому

    ምርጥ ነህ

  • @TilahunHailu
    @TilahunHailu Рік тому

    Haha

  • @bekibelay4906
    @bekibelay4906 Рік тому

    ዕርሱ ተመችቶኛል

  • @woubshetakafawork8965
    @woubshetakafawork8965 Рік тому

    እውነት መስሎኝ !

  • @yonasemesfin
    @yonasemesfin Рік тому

    Yameral

  • @haliuwaldaamanuele2448
    @haliuwaldaamanuele2448 Рік тому

    Err ferashe adashe tanafkahale

  • @luly5175
    @luly5175 Рік тому +1

    ወይ ወገኖቼ ምን አይነት ክፋ ግዜ መጣብን።

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 Рік тому

    HILARIOUS!!!!!

  • @eslemanewunetu7563
    @eslemanewunetu7563 Рік тому

    ፍራሺ አዳሺን ባየሁበት አንተን ሳይ በጣም ነው ያዛግከኝ

  • @Preachloveunity1990
    @Preachloveunity1990 Рік тому

    😁😁😁😁

  • @lalemwolde2408
    @lalemwolde2408 Рік тому

    በሀይሉ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣህ
    ኑሮና ፖለቲካ መጽሐፍ ድንቅ ነው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Рік тому

    ❤👌

  • @nonofanta9528
    @nonofanta9528 Рік тому

    እሷንስ አልሳምካትም ዘመድክን ማለቴ ነው?

  • @tabataba8823
    @tabataba8823 Рік тому

    L

  • @ethiofungroup
    @ethiofungroup Рік тому

    ወገኛ!😜😀

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ Рік тому

    ሰውዬውን ሸረደድከው

  • @aberabeyene4132
    @aberabeyene4132 Рік тому

    ሌላኛው የነፍጠኛ የፖለቲካ ክንፍ
    አይ ጦቢያ !!

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 Рік тому

      ሁልግዜ የበታችነት አይደብርም ለመለወጥ መሞከር አንድቀን ይሳካል