Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
0h!you just made my day 🤣🤣🤣🤣
ምን አይነት ሰው ነው ፈጣሪን በተለየ ቋንቋ የሚያመሰግን ሰው፣ አቤቱ እንዲህ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በምድራችን አብዛልን፣ ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ በሉልን፣
ተመስገን ትክክለኛ ነገር ከአፍህ በመገኘቱ አመሰገንኩህ ! እርዳታ የሚያደርግልን የመጨረሻው ቀን ባለቤት ፈጣሪ ነውና ቸር ይግጠመን !!
በእውነት ምርጥ ኮሚድያ ከእነ ልመንህ እና እንግዳወርቅ ያልተናነሰ ጨዋታ ዛሬ ገና ሰማው እረ አትጥፋብን
እንደዚህም አይነት ኢትዮጵያዊ አለ?መንፈሳዊዉንና ምድራዊዉን እውቀት የጠበቀ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ ።ዘርአይጥፋ።
ዋው አቶ በሀይሉ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የእርስወ አይነት መልካሞችን ያብዛልን
እውቀት እና ግንዛቤ የተላበሰ አስተዋይ ሰው። እግዚአብሔር ይባርክህ በሀይሉ።
ዋው በጣም የምወደዉና የማከብረውን ለረጅም ጊዜ በሬዲዮ ብቻ የምስማውነ ሰው በተለይ ከሸገሯ መአዛ ብሩ ጋር የነበረውን የብዙ ሳምንት ጭውውት መቼም የሚረሳኝ አደለም በመልክ ዛሬ ገና አየሁት እረጅም እድሜን እመኝልሀለው
እንባዬ ወረደ በሳቅ።thankvyou
I love the way you speaking . From Asmara eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We Love you to our Eritrean Sister's and Brother's too 🎉
ተመስገን❤
Thank you for your wise expressions🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋሼ ባህሉ ድንቅ ጨዋታ አዋቂ ሰው ነው እድሜ ና ጤናን ያድልልን።
አሜን አሜን አሜን🙏እግዚአብሔር ያክብርልን🙏የአምላክ እናት ክብር ይገባታል🙏
ጥሩ ግብረገብ እያስተማርክ ነው ለአሁን ትውልድ እናመሰግንሀለን በክፋት የተጨማለቅ ህዝብ ነውና ያለው ይሄ የክፋት ጭንቅላት መፅዳት አለበት በንዳንተ ያለ ሰው Thank you አሁንም
በጣም ደስ ይላል አመስጋኝ በመሆንህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈሶ ቅዱስ አሐዱ አምላክበጣም የሚደነቅ ሊሚሰገን የሚገባው ንግግርእግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሙሉ ንስሐ ያብቃህአባቴ ካልተሳሳትኩ ለ50አመታት በአንተ ደረጃ ካሉት ይቅር እና የቀበሌ ጥበቃ እንኳ ????? ስለዚህ በጣም አመሰገንህ ወንድሜ ዕድሜይስጥልን የሰማህ ሁሉ ተማርኩ የሚልና ፖለቲከ-ኛ ሁሉ ካንተ ይማር እባክህ በፈጣርህ ቀጥልበት እናመሰግናለን ገለቶማ የቐንየልና ሹክረን !!! 🌿🌿🌿 ተመስገን ከልደታ🌿🌿🌿 🌱🌱🌱🌱🌱
ቧልት ባንድ በኩል በሌላ ደሞ ዋዛና ቁምነገርምንላቸው ያሳብ መሳለጦች ብለን መቸም ልናስብ እንችላለንግን በነዚህ በኩል ልናስተላልፍ የፈለግነውን ጥበብ ልንለው ነው ማለት ነውግን ጥበብ ምንለው ራሱም ስምምነት እንጂ የፀደቀ ነገር ነው ወይ?አይመስለኝም!የጥላሁን ገሠሠን ኢዩአት ስትናፍቀኝ ዜማ ልጄ የተቸበት መንገድ ኢዩኣ ት ስትና ፍቀኝ ሲል ያለው ርዝመት ምን ያረጋል ዝም ብሎ ኢዩአት ስትናፍቀኝ አይልም?……ስለዚኽ ጥበብ ስምምነት እንጂ ሌላው ቀርቶ ያዘጋጀነው መመዘኛና ቀመር ራሱንኳ ስምምነት ነው እንደማለት😮
Behaylu U make my day Happy Tnx keep it up
አመሰግናለሁ ጋሽ ሀይሉ
በኃይልዬ!እንደምንአለህ!?እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!
በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነው
አቶ በኃይሉ ፈጣሪ እውቀትህን ከዚ በላይ ያብዛልህ ለእኛም ስለምተርፈን ነገር ግን እኔ የገረመኝ የ ኢትዮጸጰያውያን እንባ ከ ሃዘን ተርፎት በሳቅ እንባን አንደ ፀበል መራጨት ልክ እንደ ኘሮፌሰር አብርሃም ሊገለጥልን ይገባል 😊 ነፃ ሐሳብ ነው።
በአንተ አቀራረብና አገላለፅ መማር እንዴት ይመች ይሆን።🎉
I say "THANK YOU" to you for this as well sir.
አዎ እግዚአብሔር ታልቅ ነው!! ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
I loved these man!❤
Wow Behailu! You are so gifted
Meaningful message from his speech not only laughing by he say listen deeply and consciously then get the golden meaning from his speech.
አዝናኝና አስተማሪ ንግግር ነው
Good job 👍👌
ዋው ጋሼ ቀልድሕ ጨዋታዎችሕ አይጠገብም እኮ አብረን ብዙነገሮችን አሳልፈናል ስላየሑ ደስ ብኛል ፕሮግራሙላይ ጋብዘከኝ ስላልመጣን ይቅርታ አድምጡልኝ ተጋበዙልኝ
በሳል ጠቃሚ አነጋገርና ተናጋሪ !!!
Yes always we have to recognize and know to say thanks for their credits 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
thankyou behalu i apriciat you
እናመሰግናለን ።
What a person ❤❤❤❤ wow educated plus he knows how to play make fun wow ❤❤❤❤❤ long life !!!!
ይገርማል....እንዲህ ጨዋታ ሲጣፍጥ ...መታደል ነው። እያወራ ያለው ግን ስለ ነብይ እና ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ(የኔ መምህር እን አማካሪ )...መሆኑን ነቄ ብያለሁ።
Amazing understanding and speech. Thanks!!
ቁምነገር ያለው ጨዋታ።ሥለ ሪሌቲቭ ቲዌሪ አሁን ነው የገባኝ ከ40 ዓመት በኋላ።እናመሠግናለን።
ይገርማል እኮ።ከባድ የነበረው ሁሉ ቀላል ሆኖ ሲገኝ ይገርማል ።
Wow..refill thanks....thanku
ክብር ይስጥዎት ትልቅ አባት ነዎት ብዙ ነገር ያወሩት አልገባኝም ግን የገባኝ በቂ ነው ከዛም በላይ ነው ግን ትልልቅ አባቶች ሚያወሩት ቅኔ ይዘት ያለው ወጋቸው አይገባም እና ለመረዳት ደጋግሜ ነው ምሰመው🙏🙏🙏🙏
Unique man! Long live!
በተለያዮ ጊዝያት ብዙ አይነት ማእድናት እንዳሉን ተገሎጾልናል:: ነገር ግን አምርተን ሸያጫቸው አልተገለጸልንም:: እንድያዉ ድህነታችንን እሽሩሩ እንድንልና በተሰፋ እንድንኖር ታሳቢ የተደረገ ይመሰላል:: በአጠቃላይ ጕራ ዳቦ አይሆንም:: ብልጽግና በተግባር መታየት አለበት:: የሚድል ኢሰት አረብ መንግሰታት በጣም ወሃላ ቀር በነበሩበት ወቅት ነው ነዳጅ ያወጡትና የከበሩት:: እኛ በዘፈን ሀገራችንን በማሞገሰ ነው የታወቅ ነው::
I love your speech and your wisdom brother ,thank you!
I tanks for my home servant it is important for awe life
"የቀንየልና" ለርሶ መጀመሪያእኔም በጣም አመስጋኝ ነኝ ዝም ብለክ ለምን ታመግናለክ እስከ ምባል ድረስ ..ምስጋና ግን በጣም ትርጉምም ክብርም አለው ::በዛላይ ምንም ወጪ የለውም ,እና በጣም አስተማሪ ነው::ሰው ልጅ የተፍጠረውም 1ኛ ምክንያት ጌታን ለማመስገን ነው:: ለሰው ልጅ መልካም ላረገልህ ይሁን ላሰበልህ ብታመሰግነው ምን ችግር አለው :: ኣዲስ ቋንቋ ለመማር ብትፈልግ የመጀመሪያ መማር ያለብህ የምስጋና ቋንቋ መሆን ኣለበትአመሰግናለሁ🙏Thank you 🙏 Danke 🙏 Shukran lak 🙏Geletuma 🙏Grazie 🙏 gracias 🙏 mulțumesc 🙏ከማቃቹው የምስጋና ቃላቶች ናቸው እና እናመስግን አመስግናናለሁኝ ፍቅር ሰላም ሼር ስላረክልን ይሄን ቪዲዮ
Galatays በወላይትኛ
Teşekürderm be turkegna
ዋው ፍቅር ሰላሞች በጣም የሚገርም ኘሮግራም የሚገርም ቀረፃ አጠቃቀም የድምፅ ፅዳት ፐ ዋው ዋው ጋሼን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቀልድ አዋቂ ቁም ነገረኛ መታደልነው ጋሼ እዳንተአይነት ሰው ማግኘት ሰላም ሁንልኝ።
እተዘጋጀልህ መድረክ ላይ መቆም ያልፈለግክበትን ምክንያት በኋላ እናገራለሁ ብለሕ ሳትናገር ወረድክ እናመስግናለን
Thank you!
Betam Enamesegenalen temehert sechi ena aznagn leneberw koitawo bedegami Enasegenalen ke lebe nw yasakugn 🙏🙏🙏
❤❤❤
i love it
🎉❤🎉 it more important advice 😮 thanks Great 👌 🎉🎉❤❤❤😢😮😅😅😅😅😅
ዕድሜ ይስጥህ አንተ ሰው፡ ሳቅ ርቦናል፡በተሰጦህ ተገርሜያለሁ፡፡
ቀልድ በቁም ነገር መካከል ደስ ይላል ።ቀልድ ብቻ ከሆነ ብሔራዊ ቲያትር መሄድ ይሻላል ።
I am so glad for your advice 🙏 God bless you ❤❤😂❤
I like Behailu
ወንድሜ ጨምሮብል ቀኔን ስላሳመርክልኝ አመሠግናለሁ
ልክ ኖት በሀገራችን ላይ የተለመደ አይደለም እኒ ነጮቹ ያሰቀኑኛል መንገድሰንለቅላቸው ማመሰገነው ብቻ አፋቸው በምሰጋና የተሞላ ነው የኛ ሰው ብትሰው እንኳንእደግዲታ ቆጥሮ እንኳን ሊያመሰግንለተሰጠው ነገር አቃቂር ሲያወጣ ይገኛልሰለዝህ ቤት ውሰጥ ላሉ ልጆች በትንሹእግዚአብሔር ን እዲያመሰግኑ ቤያሰተምሩ መልካም ነው
Sentients are particular of God or Jesus truthful life.
ጀዛክ አላህ የምንለው ምሥጋናን ስንገልፅ ነው ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ማለት ነው
ልቅ ስልፍ እስቲም ምስጋናና አክ ብሮት የጏደለው ቀፎው ባዶ መታመን ይህ ሁሉ የጏደለው ማህበረ ስውፅሎት አድርግለት ወንድሜ
Laba ABYI YIBBALTACHUHA LABA
የአንዳንድ ሰዎች ንግግር አይጠገብም
እናመስግናለን ትልቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አከብረሀለሁኝ
የሚስቅ ሳይሆን የሚአስተምር ነው።
አቶ፡በሃይሉ፡ብዙ፡አላውቅሆትም፡ነገር፡ግን፡በትምሕትዎ፡በጣም፡ተደንቂያለሁ፡እግዚአብሔር፡አብዝቶ፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣እርሶንም፡ቤተሰብሆትን፡ጓደኛዎትን፡በሙሉ፡ይባርክልኝ
My favorite person really I like him
We have not forgotten sentences are controlled bu refined prophet .
ጨዋታህ ናፍቆኝ ነበር።
Thank you so much!!
አቶ በኃይሉ ታዳሚውን በሳቅ አፈረሰው የሚለው ትንሽ ትክክል አይመስለኝም ይህ ሰው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ምስጋና ምን እንደሆነ በደንብ ያወቀ የተረዳ ምስጉን አመስጋኝ ሰው ነው.::
ግን ሲደለት እንዲረሳ ይደረጋል መሰለኝ። When you delete you make it forget.
አንድ ሺ ገጹማ አይረሳም። Delet ቢደረግም print out ተደርጓል።
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅
የምር ከልቤ አመሠግንሀለሁ።አስተምረኸኛል
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅 Calculus mathematics 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 8:00 o'clock ❤ love appointment time length and lovely relationship moment 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hy
ዳኒኤል ክብረት እናንተ ጋ መጥቶ ነበር ወግ መማር የነበረበት
Egezeabehre yemsegne egezeabehre talake newo semume kebure newo Amene Amene Amene
ለሚደረግልን ጥቂትም ነገር ቢሆን ዋጋ መስጠት ፣ ማመስገን እንዳለብን የሚመክር ትልቅ ምክር ነው።
ቁምነገር አዋቂ እንዳልለው ቁምነገረኞች አያጫውቱንም ከቀለዱ ነውር ነው ''ይባላል'' ጋሽ በሀይሉ ግን የትራክተር መሪ የጨበጠ ይመስል ከቁምነገሩ ወደ ጨዋታው ከጨዋታው ወደ ጥልቅ እውቀት ከዛ ወደ መንፈሳዊ ያለ ምንም ቾግር ወሳሰደን አዟዟረን አሽከረከረን አቦ ይመችህ ጋሼ
ባሄ ትልቅ የዕውቀት ባለበት ታላቅ አክብሮት አለኝ
Betam astemari sew lezi zemen yemimetin
ይህ ሰዉየ ለሀገር የሚያካፍለዉ የሚጠቅም ብዙ ልምድና እዉቀት አለዉ።ነገር ግን ይህንን ልምድና እዉቀቱን በቀልድና በጨዋታ እያጠፋው ነዉ።ቀልድና ጨዋታ የሚያዝናና ቢሆንም ሀገራችን አሁን ቁም ነገር ነዉ የምትፈልገዉ።ቀልድና ጨዋታ የፈለገ ሰዉ ጠጅ ቤት ሞልቷል ።ኸኸኸጸጸጸጸኸኸኸኸጰጰጰ
Yehun enamesgnalen🙏🏿
Betikekel Egzabhier yemesegen Lezelalem
😂this guy has a good sense of humor
አቶ በሀይሉ ጨዋታህ እያዋዛ ትልቅ ትምህርት ስላለው አዳም ጥሀለሁ። ግን አንድ ጥያቄ አልኝ ስለአንተ ጥያቄየም እኔ ሳውቅ በባህላችንም ባርኔጣ የሚደረገው ከቤት ውጭ እንደሆነነው የማው ቀው። ማለትም ባርኔጣ ወደ ቤት ሲገባ እንደምን ዋላችሁ ወይም አመሻችሁ ይባልና የቤቱ በር ሲከ ፈትላት ባርኔጣውን በማውለቅ ሰላም ለዚህ ቤት እያለ ባርኔጣ ውን አንስቶ ሲገባ ነው የማው ቅው አንተ ግን ወደ መድረክ ላይ ስት ወጣ ለታዳሚዎችሁ ባርኔጣህን ከፍ በማድረግ እጅ ነስተህ ታስቀ መጥና መልስህ ታደርገዋለህ የእኔ ጥያቄ ያለኸው አዳራሽ ውስጥ ሀሳብህን ለታዳሚው እያካፈልክ ነው ታዳሚውን በማክበር ባርኔ ጣው መደረግ የለበትም ብዪ ስለማምን ከላይ እንዳልኩት ወድ ቤት ሲገባ ከተወለቀ አዳራሽ ውስጥ ይፈቀዳል ወይ? ማለቴ ነው? የኦሪት አስተሳሰብ ይዤ ከሆነ እታረማለሁ። በእድሜ የምወዳደርህ ስለሆንኩ መልስህ ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይሁን። አመስግናለሁ።
ለምን ታጣ
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በቀልድ እያዋዛህ የምትናገራቸውን ቁምነገሮች አስተማሪዎች ናቸው።
ትልቅ መልክት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
ምንድነው ????
Funny nek tichilalek😂
yamigarm mirt sew
አይ አንተ ትልቅ አባት የሰው ኦሪጅናል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ በሃይሉ እንዳንተ አይነት ሰው ባለባት ሀገር ሆድ አደርና አድርባይ ፖቲከኛ አሽቃባጭ የእርጎ ዝንብ ሀይማኖተኛ አክቲቪስት ጋዜጠኛ በዚህች ሀገር ይብቀል ወይ ዘመን .......
It is very unprofessional to stream other company's program with out concent.At least give credit from where you brought it.
Where did he mention a company or personal information? Listen it again please.
በሀይሉ ጉዋዴ መክሊትህን አገኘህ: ኢትዮጵያውያን በ statistician/demographerነትህ መሆኑ ቀርቶ በአርት ሆነ:: የድሮ ጏድህ
He is so funny abd tge truth of "Thanking" doesnt exist in our land. Taken as granted☹️
10Q😁😁😁😁
ለካስ ከሰዉም ሰዉ ኣለ
Ethiopia ende ante ayinet mirt zega yasfelgatal kaliningrad beyebotaw yabiza chewa ethiopiyawi.
?
0h!you just made my day 🤣🤣🤣🤣
ምን አይነት ሰው ነው ፈጣሪን በተለየ ቋንቋ የሚያመሰግን ሰው፣ አቤቱ እንዲህ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ሰዎች በምድራችን አብዛልን፣ ድንቅ ትምህርት ፈጣሪ ይባርክህ በሉልን፣
ተመስገን ትክክለኛ ነገር ከአፍህ በመገኘቱ አመሰገንኩህ ! እርዳታ የሚያደርግልን የመጨረሻው ቀን ባለቤት ፈጣሪ ነውና ቸር ይግጠመን !!
በእውነት ምርጥ ኮሚድያ ከእነ ልመንህ እና እንግዳወርቅ ያልተናነሰ ጨዋታ ዛሬ ገና ሰማው እረ አትጥፋብን
እንደዚህም አይነት ኢትዮጵያዊ አለ?
መንፈሳዊዉንና ምድራዊዉን እውቀት የጠበቀ
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዎታለሁ ።ዘርአይጥፋ።
ዋው አቶ በሀይሉ መልካም ሰው ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን የእርስወ አይነት መልካሞችን ያብዛልን
እውቀት እና ግንዛቤ የተላበሰ አስተዋይ ሰው። እግዚአብሔር ይባርክህ በሀይሉ።
ዋው በጣም የምወደዉና የማከብረውን ለረጅም ጊዜ በሬዲዮ ብቻ የምስማውነ ሰው በተለይ ከሸገሯ መአዛ ብሩ ጋር የነበረውን የብዙ ሳምንት ጭውውት መቼም የሚረሳኝ አደለም በመልክ ዛሬ ገና አየሁት እረጅም እድሜን እመኝልሀለው
እንባዬ ወረደ በሳቅ።thankvyou
I love the way you speaking . From Asmara eritrean 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We Love you to our Eritrean Sister's and Brother's too 🎉
ተመስገን❤
Thank you for your wise expressions🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ጋሼ ባህሉ ድንቅ ጨዋታ አዋቂ ሰው ነው እድሜ ና ጤናን ያድልልን።
አሜን አሜን አሜን🙏እግዚአብሔር ያክብርልን🙏የአምላክ እናት ክብር ይገባታል🙏
ጥሩ ግብረገብ እያስተማርክ ነው ለአሁን ትውልድ እናመሰግንሀለን በክፋት የተጨማለቅ ህዝብ ነውና ያለው ይሄ የክፋት ጭንቅላት መፅዳት አለበት በንዳንተ ያለ ሰው Thank you አሁንም
በጣም ደስ ይላል አመስጋኝ በመሆንህ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ
በስመአብ ወወልድ ወመንፈሶ ቅዱስ
አሐዱ አምላክ
በጣም የሚደነቅ ሊሚሰገን የሚገባው ንግግር
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለሙሉ ንስሐ ያብቃህ
አባቴ ካልተሳሳትኩ ለ50አመታት በአንተ ደረጃ
ካሉት ይቅር እና የቀበሌ ጥበቃ እንኳ ?????
ስለዚህ በጣም አመሰገንህ ወንድሜ ዕድሜ
ይስጥልን የሰማህ ሁሉ ተማርኩ የሚልና ፖለቲከ-
ኛ ሁሉ ካንተ ይማር እባክህ በፈጣርህ ቀጥልበት
እናመሰግናለን ገለቶማ የቐንየልና ሹክረን !!!
🌿🌿🌿 ተመስገን ከልደታ🌿🌿🌿
🌱🌱🌱🌱🌱
ቧልት ባንድ በኩል በሌላ ደሞ ዋዛና ቁምነገር
ምንላቸው ያሳብ መሳለጦች ብለን መቸም ልናስብ እንችላለን
ግን በነዚህ በኩል ልናስተላልፍ የፈለግነውን ጥበብ ልንለው ነው ማለት ነው
ግን ጥበብ ምንለው ራሱም ስምምነት እንጂ የፀደቀ ነገር ነው ወይ?
አይመስለኝም!
የጥላሁን ገሠሠን ኢዩአት ስትናፍቀኝ ዜማ ልጄ የተቸበት መንገድ
ኢዩኣ ት ስትና ፍቀኝ ሲል ያለው ርዝመት ምን ያረጋል ዝም ብሎ ኢዩአት ስትናፍቀኝ አይልም?
……ስለዚኽ ጥበብ ስምምነት እንጂ ሌላው ቀርቶ ያዘጋጀነው መመዘኛና ቀመር ራሱንኳ ስምምነት ነው እንደማለት😮
Behaylu U make my day Happy Tnx keep it up
አመሰግናለሁ ጋሽ ሀይሉ
በኃይልዬ!እንደምንአለህ!?እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ!!
በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነው
አቶ በኃይሉ ፈጣሪ እውቀትህን ከዚ በላይ ያብዛልህ ለእኛም ስለምተርፈን ነገር ግን እኔ የገረመኝ የ ኢትዮጸጰያውያን እንባ ከ ሃዘን ተርፎት በሳቅ እንባን አንደ ፀበል መራጨት ልክ እንደ ኘሮፌሰር አብርሃም ሊገለጥልን ይገባል 😊 ነፃ ሐሳብ ነው።
በአንተ አቀራረብና አገላለፅ መማር እንዴት ይመች ይሆን።🎉
I say "THANK YOU" to you for this as well sir.
አዎ እግዚአብሔር ታልቅ ነው!! ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
I loved these man!❤
Wow Behailu! You are so gifted
Meaningful message from his speech not only laughing by he say listen deeply and consciously then get the golden meaning from his speech.
አዝናኝና አስተማሪ ንግግር ነው
Good job 👍👌
ዋው ጋሼ ቀልድሕ ጨዋታዎችሕ አይጠገብም እኮ አብረን ብዙነገሮችን አሳልፈናል ስላየሑ ደስ ብኛል ፕሮግራሙላይ ጋብዘከኝ ስላልመጣን ይቅርታ አድምጡልኝ ተጋበዙልኝ
በሳል ጠቃሚ አነጋገርና ተናጋሪ !!!
Yes always we have to recognize and know to say thanks for their credits 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
thankyou behalu i apriciat you
እናመሰግናለን ።
What a person ❤❤❤❤ wow educated plus he knows how to play make fun wow ❤❤❤❤❤ long life !!!!
ይገርማል....እንዲህ ጨዋታ ሲጣፍጥ ...መታደል ነው። እያወራ ያለው ግን ስለ ነብይ እና ዶ/ር ሙሉጌታ በቀለ(የኔ መምህር እን አማካሪ )...መሆኑን ነቄ ብያለሁ።
Amazing understanding and speech. Thanks!!
ቁምነገር ያለው ጨዋታ።ሥለ ሪሌቲቭ ቲዌሪ አሁን ነው የገባኝ ከ40 ዓመት በኋላ።እናመሠግናለን።
ይገርማል እኮ።ከባድ የነበረው ሁሉ ቀላል ሆኖ ሲገኝ ይገርማል ።
Wow..refill thanks....thanku
ክብር ይስጥዎት ትልቅ አባት ነዎት ብዙ ነገር ያወሩት አልገባኝም ግን የገባኝ በቂ ነው ከዛም በላይ ነው
ግን ትልልቅ አባቶች ሚያወሩት ቅኔ ይዘት ያለው ወጋቸው አይገባም እና ለመረዳት ደጋግሜ ነው ምሰመው🙏🙏🙏🙏
Unique man! Long live!
በተለያዮ ጊዝያት ብዙ አይነት ማእድናት እንዳሉን ተገሎጾልናል:: ነገር ግን አምርተን ሸያጫቸው አልተገለጸልንም::
እንድያዉ ድህነታችንን እሽሩሩ እንድንልና በተሰፋ እንድንኖር ታሳቢ የተደረገ ይመሰላል:: በአጠቃላይ ጕራ ዳቦ አይሆንም:: ብልጽግና በተግባር መታየት አለበት:: የሚድል ኢሰት አረብ መንግሰታት በጣም ወሃላ ቀር በነበሩበት ወቅት ነው ነዳጅ ያወጡትና የከበሩት:: እኛ በዘፈን ሀገራችንን በማሞገሰ ነው የታወቅ ነው::
I love your speech and your wisdom brother ,thank you!
I tanks for my home servant it is important for awe life
"የቀንየልና" ለርሶ መጀመሪያ
እኔም በጣም አመስጋኝ ነኝ
ዝም ብለክ ለምን ታመግናለክ እስከ ምባል ድረስ ..ምስጋና ግን በጣም ትርጉምም ክብርም አለው ::በዛላይ ምንም ወጪ የለውም ,እና በጣም አስተማሪ ነው::
ሰው ልጅ የተፍጠረውም 1ኛ ምክንያት ጌታን ለማመስገን ነው:: ለሰው ልጅ መልካም ላረገልህ ይሁን ላሰበልህ ብታመሰግነው ምን ችግር አለው ::
ኣዲስ ቋንቋ ለመማር ብትፈልግ የመጀመሪያ መማር ያለብህ የምስጋና ቋንቋ መሆን ኣለበት
አመሰግናለሁ🙏
Thank you 🙏
Danke 🙏
Shukran lak 🙏
Geletuma 🙏
Grazie 🙏
gracias 🙏
mulțumesc 🙏
ከማቃቹው የምስጋና ቃላቶች ናቸው
እና እናመስግን
አመስግናናለሁኝ ፍቅር ሰላም ሼር ስላረክልን ይሄን ቪዲዮ
Galatays በወላይትኛ
Teşekürderm be turkegna
ዋው ፍቅር ሰላሞች በጣም የሚገርም ኘሮግራም የሚገርም ቀረፃ አጠቃቀም የድምፅ ፅዳት ፐ ዋው ዋው ጋሼን እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቀልድ አዋቂ ቁም ነገረኛ መታደልነው ጋሼ እዳንተአይነት ሰው ማግኘት ሰላም ሁንልኝ።
እተዘጋጀልህ መድረክ ላይ መቆም ያልፈለግክበትን ምክንያት በኋላ እናገራለሁ ብለሕ ሳትናገር ወረድክ
እናመስግናለን
Thank you!
Betam Enamesegenalen temehert sechi ena aznagn leneberw koitawo bedegami Enasegenalen ke lebe nw yasakugn 🙏🙏🙏
❤❤❤
i love it
🎉❤🎉 it more important advice 😮 thanks Great 👌 🎉🎉❤❤❤😢😮😅😅😅😅😅
ዕድሜ ይስጥህ አንተ ሰው፡ ሳቅ ርቦናል፡በተሰጦህ ተገርሜያለሁ፡፡
ቀልድ በቁም ነገር መካከል ደስ ይላል ።ቀልድ ብቻ ከሆነ ብሔራዊ ቲያትር መሄድ ይሻላል ።
I am so glad for your advice 🙏 God bless you ❤❤😂❤
I like Behailu
ወንድሜ ጨምሮብል ቀኔን ስላሳመርክልኝ አመሠግናለሁ
ልክ ኖት በሀገራችን ላይ የተለመደ አይደለም እኒ ነጮቹ ያሰቀኑኛል መንገድ
ሰንለቅላቸው ማመሰገነው ብቻ አፋቸው
በምሰጋና የተሞላ ነው የኛ ሰው ብትሰው እንኳን
እደግዲታ ቆጥሮ እንኳን ሊያመሰግን
ለተሰጠው ነገር አቃቂር ሲያወጣ ይገኛል
ሰለዝህ ቤት ውሰጥ ላሉ ልጆች በትንሹ
እግዚአብሔር ን እዲያመሰግኑ ቤያሰተምሩ መልካም ነው
Sentients are particular of God or Jesus truthful life.
ጀዛክ አላህ የምንለው ምሥጋናን ስንገልፅ ነው ምንዳህን አላህ ይክፈልህ ማለት ነው
ልቅ ስልፍ እስቲም ምስጋናና አክ ብሮት የጏደለው ቀፎው ባዶ መታመን ይህ ሁሉ የጏደለው ማህበረ ስውፅሎት አድርግለት ወንድሜ
Laba ABYI YIBBALTACHUHA LABA
የአንዳንድ ሰዎች ንግግር አይጠገብም
እናመስግናለን ትልቅ ምክር ነው እድሜና ጤና ይስጥህ አከብረሀለሁኝ
የሚስቅ ሳይሆን የሚአስተምር ነው።
አቶ፡በሃይሉ፡ብዙ፡አላውቅሆትም፡ነገር፡ግን፡
በትምሕትዎ፡በጣም፡ተደንቂያለሁ፡እግዚአብ
ሔር፡አብዝቶ፣አብዝቶ፣አብዝቶ፣እርሶንም፡
ቤተሰብሆትን፡ጓደኛዎትን፡በሙሉ፡ይባርክልኝ
My favorite person really I like him
We have not forgotten sentences are controlled bu refined prophet .
ጨዋታህ ናፍቆኝ ነበር።
Thank you so much!!
አቶ በኃይሉ ታዳሚውን በሳቅ አፈረሰው የሚለው ትንሽ ትክክል አይመስለኝም ይህ ሰው ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ምስጋና ምን እንደሆነ በደንብ ያወቀ የተረዳ ምስጉን አመስጋኝ ሰው ነው.::
ግን ሲደለት እንዲረሳ ይደረጋል መሰለኝ። When you delete you make it forget.
አንድ ሺ ገጹማ አይረሳም። Delet ቢደረግም print out ተደርጓል።
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅
የምር ከልቤ አመሠግንሀለሁ።
አስተምረኸኛል
Enee professor betam new yazenkuleh yalkew men below yehon 😂😂😂😂😂 aboooo ene Ke Harar negn asekeh gedelkenn 🎉😅😅😅😅
Calculus mathematics 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
8:00 o'clock ❤ love appointment time length and lovely relationship moment 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hy
ዳኒኤል ክብረት እናንተ ጋ መጥቶ ነበር ወግ መማር የነበረበት
Egezeabehre yemsegne egezeabehre talake newo semume kebure newo Amene Amene Amene
ለሚደረግልን ጥቂትም ነገር ቢሆን ዋጋ መስጠት ፣ ማመስገን እንዳለብን የሚመክር ትልቅ ምክር ነው።
ቁምነገር አዋቂ እንዳልለው ቁምነገረኞች አያጫውቱንም ከቀለዱ ነውር ነው ''ይባላል'' ጋሽ በሀይሉ ግን የትራክተር መሪ የጨበጠ ይመስል ከቁምነገሩ ወደ ጨዋታው ከጨዋታው ወደ ጥልቅ እውቀት ከዛ ወደ መንፈሳዊ ያለ ምንም ቾግር ወሳሰደን አዟዟረን አሽከረከረን አቦ ይመችህ ጋሼ
ባሄ ትልቅ የዕውቀት ባለበት ታላቅ አክብሮት አለኝ
Betam astemari sew lezi zemen yemimetin
ይህ ሰዉየ ለሀገር የሚያካፍለዉ የሚጠቅም ብዙ ልምድና እዉቀት አለዉ።ነገር ግን ይህንን ልምድና እዉቀቱን በቀልድና በጨዋታ እያጠፋው ነዉ።ቀልድና ጨዋታ የሚያዝናና ቢሆንም ሀገራችን አሁን ቁም ነገር ነዉ የምትፈልገዉ።ቀልድና ጨዋታ የፈለገ ሰዉ ጠጅ ቤት ሞልቷል ።ኸኸኸጸጸጸጸኸኸኸኸጰጰጰ
Yehun enamesgnalen🙏🏿
Betikekel Egzabhier yemesegen Lezelalem
😂this guy has a good sense of humor
አቶ በሀይሉ ጨዋታህ እያዋዛ ትልቅ ትምህርት ስላለው አዳም ጥሀለሁ። ግን አንድ ጥያቄ አልኝ ስለአንተ ጥያቄየም እኔ ሳውቅ በባህላችንም ባርኔጣ የሚደረገው ከቤት ውጭ እንደሆነነው የማው ቀው። ማለትም ባርኔጣ ወደ ቤት ሲገባ እንደምን ዋላችሁ ወይም አመሻችሁ ይባልና የቤቱ በር ሲከ ፈትላት ባርኔጣውን በማውለቅ ሰላም ለዚህ ቤት እያለ ባርኔጣ ውን አንስቶ ሲገባ ነው የማው ቅው አንተ ግን ወደ መድረክ ላይ ስት ወጣ ለታዳሚዎችሁ ባርኔጣህን ከፍ በማድረግ እጅ ነስተህ ታስቀ መጥና መልስህ ታደርገዋለህ የእኔ ጥያቄ ያለኸው አዳራሽ ውስጥ ሀሳብህን ለታዳሚው እያካፈልክ ነው ታዳሚውን በማክበር ባርኔ ጣው መደረግ የለበትም ብዪ ስለማምን ከላይ እንዳልኩት ወድ ቤት ሲገባ ከተወለቀ አዳራሽ ውስጥ ይፈቀዳል ወይ? ማለቴ ነው? የኦሪት አስተሳሰብ ይዤ ከሆነ እታረማለሁ። በእድሜ የምወዳደርህ ስለሆንኩ መልስህ ይህንን ታሳቢ በማድረግ ይሁን። አመስግናለሁ።
ለምን ታጣ
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በቀልድ እያዋዛህ የምትናገራቸውን ቁምነገሮች አስተማሪዎች ናቸው።
ትልቅ መልክት ነው እድሜና ጤና ይስጥህ
ምንድነው ????
Funny nek tichilalek😂
yamigarm mirt sew
አይ አንተ ትልቅ አባት የሰው ኦሪጅናል ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ጋሽ በሃይሉ እንዳንተ አይነት ሰው ባለባት ሀገር ሆድ አደርና አድርባይ ፖቲከኛ አሽቃባጭ የእርጎ ዝንብ ሀይማኖተኛ አክቲቪስት ጋዜጠኛ በዚህች ሀገር ይብቀል ወይ ዘመን .......
It is very unprofessional to stream other company's program with out concent.
At least give credit from where you brought it.