Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

እንዲህ ይባላል ወይ ተመልካቹን በሳቅያፈረሰ አዝናኝ ወግ - በኃይሉ ገ እግዚአብሔር / ጦቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2022
  • Subscribe: / @artstvworld
    Facebook : / artstvworld
    Website : artstv.tv
    Instagram : / artstvworld
    Twitter : / artstvworld
    Telegram : t.me/joinchat/...
    Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
    #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2022 Arts Tv World

КОМЕНТАРІ • 118

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 Рік тому +3

    ጥበብ ባይኖር እንደምን ሓሳባችን ይገለጽ ነበር!!!!??? የሚያምር ትረካ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y Рік тому +20

    ከረጂም ግዜ ባሃላ ደግሞ እኮ ስወድህ ።

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze6402 Рік тому +11

    አቤት የጠፋሰው ሰው ካልሞተ ይገናኛል እንኳን በሰላም ወደጦቢያ መጣክልን ወንድም ገና ሳትናገር ነው የምታስደምመው

  • @tsigehabtamu7511
    @tsigehabtamu7511 Рік тому +27

    በለው የጠፋ ሰው ተናፍቀሃል እንኳን ደህና መጣህ አትጥፋብን …💝💝💝

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Рік тому +12

    እንኳን በሰላም መጣህ ምንው ጠፋህ
    አትጥፋ ወንድሚ ካንተ ብዙ የምንገነዘበው አለን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Рік тому +15

    የጨዋይቱ የእናት ሃገሬ ልጆችኮ እያሳቁም ቅኔ ናቸዉ አቦ ኑሩልኝ ደሞቼ 💚💛💔

    • @mea9296
      @mea9296 Рік тому

      ተረተረት

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 Рік тому

      @@mea9296 KOMAL DIGITAL WOYANE GO BACK TO THE HELL FROM WHERE YOU COME FROM 💚💛❤️

  • @Ethiopia_4me
    @Ethiopia_4me Рік тому +5

    በጣም ናፍቀህኝ ነበር

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w Рік тому +9

    ውይ በሳቅ ሞትኩ

  • @akabeka2352
    @akabeka2352 Рік тому +3

    በኃይለ በጣም ጠፍተሐል እንኳን ደህና መጣህ ።

  • @eliyaszemene5758
    @eliyaszemene5758 Рік тому +2

    Thanks With respect

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +2

    ወይ ልማታዊ ስድብ 😂😂😂😂 ጎበዝ ልጅ ነው ጠፍቶብን ነበር እንኳን ደህና መጣህ❤

  • @hlinagirma178
    @hlinagirma178 Рік тому +2

    አለሳቀኝም : ሀገሬ የሚሰራላት እንጂ የሚያሳስ ቃትና የሚስቅባት መቼ አጣች?

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu4064 Рік тому +2

    በኃይሉ ገ/እግዚአብሔር where has he been the past 2 or 3 years. Please አትጥፋብን
    እንኳን ደህና መጣህ 💚💛💔

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 Рік тому +5

    ምርጥ አቀራረብ የጠፋ ሰው ተናፍቀካል

  • @selamkidane1567
    @selamkidane1567 Рік тому +1

    የጠፋ ሰው እንኳን ደና መጣክ👏👏👏👏

  • @munaethio7113
    @munaethio7113 Рік тому +4

    Great to see you again!!!

  • @babysho1419
    @babysho1419 Рік тому +2

    እኔ በጣም አድናቂው ነኝ

  • @bethelabate3611
    @bethelabate3611 Рік тому +2

    Behailu welcome back!

  • @tehetinatessema4068
    @tehetinatessema4068 Рік тому +1

    Way to go! What a talent! Very good performance funny & realistic! Good job!

  • @user-fh4hj5jx3l
    @user-fh4hj5jx3l 10 місяців тому

    ።ዋው ምርጥ

  • @meseretyigletu9958
    @meseretyigletu9958 Рік тому +3

    I really respect 🙏 and love you bor..

  • @alexargaw7167
    @alexargaw7167 Рік тому +1

    እጅህ ይባረክ

  • @luchia686
    @luchia686 Рік тому +2

    👏👏👏🙏🙏👍👍👍👍Good to see you. Long time no see 💕👍👍💚💛❤️

  • @getahundinku8871
    @getahundinku8871 Рік тому +3

    Enkuan dena metakilen wendimachin baya...kiberlen🔥🔥🔥

  • @ruthbekele8410
    @ruthbekele8410 Рік тому +5

    እያዝናና ቁምነገር የሚያስጨብጥ

  • @wendetekele8942
    @wendetekele8942 Рік тому +2

    በመጀመሪያ እንኳን በደህና መጣህ ፣የሬሐሣ ሻጩ ና መቃብር ቆፋሪው ፣ተረክ ሲገርመን ፣ወቅቱን ጠብቀህ ፣አስከሬን አጃቢ ሆነሕ ፣ላደረስከን ትምህርት አዘል መልእከት ፣ከልብ እያመሰገንኩ ።በዚሁ ቀጥል ግፋበት እላለሁ !!

  • @pharmabbplc8797
    @pharmabbplc8797 Рік тому

    My childhood Friend Behaile(Lebay). Am glad to see here and I appreciate the way you present. I wish to see you here again and again....Dawit M.

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Рік тому +10

    Speaking of Goliath vs David
    The reason why the big 6-foot 9-inches Goliath was defeated by the little David was because Goliath's tool
    ( ወሽላ Genesis 17:11 ) was uncircumcised, but David's device
    ( ቁላ Genesis 17:10-14) was circumcised. Metaphorically speaking,
    If you have a large weapon, your larger weapons are useless unless it accomplishes its mission, but a smaller weapon is more powerful and sufficient to accomplish the task.

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 Рік тому

    የተለያየነው በሀጢአት መሆኑኑ እረስቶት። ቋነቋዬ ይላል።

  • @yelfemare7008
    @yelfemare7008 Рік тому +2

    የመጨረሻው መልክት መታሰቢያነቱ ለአማራ ብልፅግና እና ባለስልጣን ይመስለኛል

    • @genettube277
      @genettube277 Рік тому

      ለሁሉም ብልፅግና ነው

  • @fitsumaberatsehay
    @fitsumaberatsehay Рік тому +2

    It's not something to laugh at, but a great message to learn from, and to get out of the deep darkness we are staggering in. May God help us all to see and understand what we are confued at!

  • @elenmehari8442
    @elenmehari8442 Рік тому +1

    Respect you came with wonderful explanation for what is going on in Ethiopia

  • @sisay7
    @sisay7 Рік тому +1

    After long time welcome Behailu!

  • @belete3dots933
    @belete3dots933 Рік тому +2

    This guy is so unique.

  • @topefa271
    @topefa271 Рік тому

    ኧረ በሀይሉ በስንት ግዜው. !! በየሳምንቱ መቅረብ ያለበት. የማይሰለች ወገኛ!!!!!💖💖💖💖

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 Рік тому

    ❤️ የልብ ታደርሳለህ ❤️

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt4097 Рік тому +2

    የዳዊት ቅኔ የማን ይሆን ???
    እውነት ድንቅ ቅኔ

  • @beenatlaytsehay1180
    @beenatlaytsehay1180 Рік тому +3

    አይ በሀይልሻ አንዴት ነህ አሳመርካት ማምሻ የት ደረሰች

  • @ethiobesttv8490
    @ethiobesttv8490 Рік тому

    Abezakew bro

  • @abebeyenenew5795
    @abebeyenenew5795 Рік тому +10

    በጥበብ ማስረዳት ይሉታል ይሄ ነው።

  • @eliasnasser1483
    @eliasnasser1483 11 місяців тому

    'አልቅሶ መቅበር ብርቅ ነው'...ብዙ እናውቃለን ብንናገር እናልቃለን

  • @ysolnet
    @ysolnet Рік тому +12

    "ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም!!!"

  • @bezubezu8685
    @bezubezu8685 Рік тому

    Welcome back Brother! With great presentation!

  • @mesfinmenassie6401
    @mesfinmenassie6401 Рік тому +1

    የሰፈራችን እንቁ እንካን መጣህ

  • @endytek4866
    @endytek4866 Рік тому

    vary talented person .

  • @kalkidantariku5971
    @kalkidantariku5971 Рік тому

    senafekew yeneberew getami

  • @tikva_zonetube3527
    @tikva_zonetube3527 Рік тому

    Great!!!!!!!!

  • @Alfa1M
    @Alfa1M Рік тому

    "...ሰማያትንና ምድርንም መፍጠሩ፣ የቋንቋዎቻችሁና የመልኮቻችሁም መለያየት፣ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡
    በዚህ ውስጥ ለዐዋቂዎች ተዓምራቶች አልሉበት፡፡"
    Qur'an (30:22)

  • @danielsolomon52
    @danielsolomon52 Рік тому

    wow wow wow 💚💛❤👏👏👏👏👏👏

  • @kassahunghiwot4903
    @kassahunghiwot4903 Рік тому

    The special!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Рік тому +2

    የተፈጠርክበትን እየኖርክ ያለህ ብሩክ ሰው፡፡

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Рік тому +1

      የትፍጠርው. ሊሳድበ ነው ማልትነው ????

  • @mesfinzewude2992
    @mesfinzewude2992 Рік тому

    YEWEDEM YEWDEM MASHERGED

  • @mastewalassefa5448
    @mastewalassefa5448 Рік тому

    በኃይልሻ ኧረ በ ለ ው !!
    አሪፍ ጨዋታ !

  • @gymhomeworkout5769
    @gymhomeworkout5769 Рік тому

    አረንጓዴ ግጥም(ቀልድ)

  • @jaguar3050
    @jaguar3050 Рік тому +1

    አጨብጫቢ ነኝ አለም ያወቀኝ!!!

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg Рік тому

    The young “Ethiopian” generation who is dying for nothing shall watch this educational show again and again. Young generation shall be better than the generation before him not be a servant or slave to the outdated politician. See where the world is now, computing to stud planets but we are not even good enough to feed our own people. Don’t forget this country 3000 years history and where we could we be if we have focused on previous invention done by generations before us. Wakeup young people, open your mind to do good for humanity not against. Life is short and let us use it for positive results.

  • @loveteshale7775
    @loveteshale7775 Рік тому

    wow wow wow

  • @menberedange1812
    @menberedange1812 Рік тому +5

    ህዝቤ መሳቅና ማጨብጨብ ሱስ ሆኖበታል እንጂ መልእክቱ ግን ቅኔ ነበር!!

  • @blackyweld5696
    @blackyweld5696 Рік тому +2

    መጨረሻ ላይ (ገለቱማ ) ብሎ ቢሰናበት ልዩ አርት ይሆን ነበር😂😂😂😂😂

  • @AaBb-lo5in
    @AaBb-lo5in Рік тому

    👏👏

  • @kingaklilu9665
    @kingaklilu9665 Рік тому +1

    በሀይሉ ገ/መድህን በጣም የማደንቀው ሰው በሰምና ወርቅ ልክ ነጋሪ የት ጠፍተህ ነው በሰላም ነው ? አንተ እና ፉጀራ የሚያወርበው ልጅ የጦቢያ ውበት ናችሁ አትጥፉብን

  • @tenad7309
    @tenad7309 Рік тому +3

    ወይ ቅኔው???????

  • @TilahunTadesse-f7f
    @TilahunTadesse-f7f 21 день тому

    Ok

  • @Lelenasamuel
    @Lelenasamuel Рік тому +1

    🤩

  • @gebremedhintesfawoledgrima4844

    100k

  • @mihretterefe1591
    @mihretterefe1591 Рік тому

    በአዴን አሚባለው አሽቃባጭ ነገርልን ለከት አልባ መስገድ ይወደም

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Рік тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🤣
    ሆዴ እየተቃጠለ ቢሆንም ትንሽ ፍገገ አድርጋችሁኛል. እናመሰግናቸዋለን

  • @TM-jw7bc
    @TM-jw7bc Рік тому +1

    ቁም ነግር ብስታስተላልፍ ምን አለበት በግፍ በታሠሩት ከምትቀልድ ዝም ብሎ ይገለፍጣል ።

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 Рік тому +1

    አርክቲቪስት👍

  • @addiszemen1637
    @addiszemen1637 Рік тому +1

    ለመጣው ለሄደው ማሸርገድ ይውደም!

  • @genetweldemaryam4343
    @genetweldemaryam4343 Рік тому

    😍😍😍😍

  • @abdulfatahibrahim6823
    @abdulfatahibrahim6823 Рік тому +3

    ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም 🙏🙏🙏🙏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 Рік тому

    ለዛያለዉ ወግ

  • @natizemenu9345
    @natizemenu9345 Рік тому

    Like

  • @tenkirreta3293
    @tenkirreta3293 Рік тому +2

    የት ነዉ የጠፋኸዉ
    ኧረ ታስፈልገናለህ

  • @girmakebede3100
    @girmakebede3100 Рік тому

    medrek agnhu belo sew lket atasa abo!!

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 Рік тому +2

    የሞተን መቅበር

  • @zewdusisay4757
    @zewdusisay4757 Рік тому

    But is he Behailu G/egzihabhere?

  • @mimia7202
    @mimia7202 Рік тому

    😂😂😂😂 ልማታዊ ስድብ 👍👍

  • @peacelove5040
    @peacelove5040 Рік тому +2

    አረንጓዴ ልብ ቅሶ ይከናወን ነበር

  • @yadetasabane7731
    @yadetasabane7731 Рік тому +1

    ኣንተ ራስህ ሬሳ ነህ ኣስከሬን ነህ
    ኣሁን ይህም ስነ ፅሁፍ መሆኑ ነዉ
    ጥላቻ በሰዎች ቋንቋቸውን መውደድ ማሽፍ ምን ማለት ነዉ ?

  • @ermias2859
    @ermias2859 Рік тому +1

    Turuba

  • @ayelebaharu7747
    @ayelebaharu7747 Рік тому +1

    አር የጥፋስው

  • @kingyaza8213
    @kingyaza8213 Рік тому

    ''አንተ ፖለቲከኛ'' ከወተቴ ግሮሰሪ😂😂😂 ጠፍተሻል ብሮ ✌️

  • @beselassiesemefetaefeta2539
    @beselassiesemefetaefeta2539 Рік тому +1

    እረ አይባልም😂

  • @gezahegnwoldemichael5805
    @gezahegnwoldemichael5805 Рік тому +1

    ከረዥም ጊዜ በኃላ ቱቦ አፍህን ስለከፈትክ ቅሌታም ቅናታምነትህን ስላሳየኸን
    አብይ አህመድ ይኑርልን

    • @saragirma3927
      @saragirma3927 Рік тому

      የልቡን ሲነግሩት የኮረኮሩትን ያህል ይስቃል

  • @SamA-dc9sh
    @SamA-dc9sh Рік тому

    ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ፀሃፊ እና አዳማጭ አላት መሪ ግን የላትም ግን እግዚአብሔር መሪዋ ነው

    • @davehm1825
      @davehm1825 Рік тому

      ለምን አንተ አትመራም?

  • @simonchuchu8269
    @simonchuchu8269 Рік тому

    anteni bilo komedi lela sira felgi frend

  • @sarawhibe7009
    @sarawhibe7009 Рік тому

    እንሰመቅ እንጂ

  • @fatyafaty5917
    @fatyafaty5917 Рік тому

    dedeb neh

  • @suzijeshwa1734
    @suzijeshwa1734 Рік тому

    Lemehonu dirshahnn lemewetat andd zaff teklehal? Werrea leEthiopia aybejatmm enquans agerr mistna ljochun memratt eyakatew yetefetawn tddar eyayeh!,Kerbero besew ejj yamral wnetmm bermeal aff nehhhhh

  • @habeshamovies5168
    @habeshamovies5168 Рік тому

    Bermel AFFF.... Anten neber Afkin Afer molto chigign metkel.... 😆

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Рік тому +1

    አረ የጠፍ ሰው አከብርሀለው እባክህ አተጥፍ ወይ በራስህ ዩቱብ እናግኝህ እነምስራቅ እባካችሁ አይጥፋ አጀግኑት ጋሽ ነብይ ጠፍተዋል

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 Рік тому +2

    I don't know what lesson is taken from this speech or reading ? Just saying Goverment is funeral undertaker ? Why do you kill each other then what have you done to stope ? Some times some body like you don't deserve to be buried even after you are dead. Just gocip. What makes me sick is those clapping for you!

    • @binyamtadesse9387
      @binyamtadesse9387 Рік тому +1

      ለከት ያለፈ ማሽቃበጥ አቁምምምምምም

    • @wubalemdebebe7409
      @wubalemdebebe7409 Рік тому +1

      take lesson for writing
      1gocip=gossip
      2stope=stop

    • @wubalemdebebe7409
      @wubalemdebebe7409 Рік тому +1

      take lesson for writing
      1gocip=gossip
      2stope=stop

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Рік тому

      ለከት አልባ ማሽቃበጥ ይውደም•••ከገባህ ላንተ አይነቱ ነውና
      ለነገሩ በሰው ደም የደነዘዝህ ስለሆነ ምን ታደረግ። እናም ይሄንን አዕምሮህን እንደው አጃክስ እጠበው።

    • @fitsumaberatsehay
      @fitsumaberatsehay Рік тому

      Tola! You can't understand this tolo!

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Рік тому +4

    ይህ የአንተ አስተማሪ መልእክት ለገዳይ አፋኝ ዘራፊ ዘረኛ የአብይ ሽመልስ አብዲሳ አሸባሪ ቡድን ይድረስ

    • @davehm1825
      @davehm1825 Рік тому +1

      አንተስ ማነኝ ብለህ ነው? ከእነሱ የተሻልክ መሆንህን በወሬ ልታስመሰክር ነው እዚህ የመጣህው? ዱቄት!

  • @alsekela
    @alsekela 6 місяців тому

    😂😂 እንኳንም : ልማታዊ : ስድብ በሚሰደብበት :ጊዜ :ሰደበህ : በአሁኑ: ጊዜ : ቢሆን : ኖሮ :ከአስክሬን : አጃቢነት : ወደ :ታጃቢነት :ይቀይርህ ነበር::😂😂❤

  • @menbilove2757
    @menbilove2757 Рік тому +1

    ወረኛ

    • @user-yv4te8rf4l
      @user-yv4te8rf4l Рік тому +1

      አስቃባጭ ይውደም !
      ይሄንን ክፍት አፍ ነበር ችግኝ መትከል።

  • @fekerachenafe6438
    @fekerachenafe6438 Рік тому +1

    ደደብ የኢትዬጰያ ድምክራሲ ቅጥ አጣ።

  • @user-fh4hj5jx3l
    @user-fh4hj5jx3l 10 місяців тому

    ።ዋው ምርጥ

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u Рік тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂👍🏾👍🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾🤣
    ሆዴ እየተቃጠለ ቢሆንም ትንሽ ፍገገ አድርጋችሁኛል. እናመሰግናቸዋለን