📌የትዕዛዝ ዳቦ ቆሎ|| ልዩ ሻይ || ስልኬን ፒን አድርጌ አስቀምጫለሁ ውድ አክባሪዎቼ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лип 2023
  • #food #ethiopianfood #bestdrink#dabokolo
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 61

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  Рік тому +6

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች ስለሁሉም እያመሰገንኩ ስልኬን አስቀምጫለሁ 0921562829 አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 Рік тому

    betushaye የኔ ቆንጆ በጣም ደስስስ ብሎኛል ደውላለሁ እሺ በጣም የምወድሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሀኒዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ቤትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኩዋን ደህና መጣሽ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ዳቦ ቆሎ ነዉ በዉነት እጅሽ ይባረክ ሲያምር ሳይበሉት ያጠግባል በርቺልኝ እናመሰግናለን ስላጋራሽን ዉብ ነዉ 👌👍😍❤🙏

  • @hewot4076
    @hewot4076 Рік тому

    እጅሽ ኢባረክ በጣም ነው የሚያምረው እናመስግናለን❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሒወትዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas Рік тому

    ምርጥ ነው የቤትዋዬ እናመሠግናለን።

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      መሲዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 Рік тому

    ሰላም በጣም ጎበዝ በርቺ 🙏🙏🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ለታይዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @elsabethgebrecristos194
    @elsabethgebrecristos194 Рік тому

    ሲያምር

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ኤልስዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Рік тому

    ሞያሽ እኮ ይለያል እሩዝ በደፍን ምስር እጅግ በጣም ነዉ የምወደዉ ሩዙም በጣም ጣዕም ይሰጠአል ከምንም በላይ እናመሰግናለን በርቺልኝ ዉዴ ቆንጆ ነዉ የሰሩ እጆች ይባረኩ 👌😍❤🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የመንዝዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Рік тому

    የኔናት ለበትሽ አድስነኝ አሰራሩን ብታሳይን ከቻልሽ በጣም ያምራልበተረፈ በርች

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Рік тому

    Salme Bettwa betam Gobez neshberchui

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      አስቴርዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @tenagne884
    @tenagne884 Рік тому

    ቤትዪ ሰሪልኝ እህቴ ትልክልኞለች ደደህና ነሸ ወወይይ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው ትደውልልኝ እሺ 🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому

    የኔ ጎበዝ 🎉🎉🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሚሚዬ እጅግ አድርጌ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @user-mc8fv9zc7d
    @user-mc8fv9zc7d Рік тому

    እባክሽ አሰራሩንም ብታሳይን ጥሩ ነው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ማርቲዬ የእኔ ውድ በፊት የሰራሁት ቪዲዮ አለ እባክሽ ተመልከቺልኝ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @asniethiopia9085
    @asniethiopia9085 Рік тому

    Bettwa's berech gobez 🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🌹

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      አስናዬ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Рік тому

    እንዴት ነው የሚያምረው😍የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ኩኪዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fana1451
    @fana1451 Рік тому

    Betye gobez berchi❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ፋናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 Рік тому

    Jegna gobez eko nesh ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሜላትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @sebletesfaye6634
    @sebletesfaye6634 Рік тому

    ቤትሻ አይን ነው የሚበላው ሲያዩት ያምራል ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሰብለዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @yikerta0006
    @yikerta0006 Рік тому

    ቤቲዬ ሰላምሽ ብዝት ይበል ካላስቸገርንሽ ሙሉውን ስራ ብታሳይን ዳቦቆሎው ቅርፅ ወጥቶለታል በምንድነው ? ለማዘዝስ ኪሎ ስንት ነው ?

  • @rahelhailu8755
    @rahelhailu8755 Рік тому

    Wow❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ራሄልዬ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @genetdebele7702
    @genetdebele7702 Рік тому

    ለየት ያለ ነው ቤትዬ ልዮ ነው ሙያ
    እጅ ይባርክ::

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ገንዬ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @simegnkefelegn208
    @simegnkefelegn208 Рік тому

    Aserarun betasayen bettye

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ስመኝዬ በጣም ነው የማመሰግነው ከዚህ በፊት ሰርቻለሁ ተመልከቺው🙏🥰❤

    • @simegnkefelegn208
      @simegnkefelegn208 Рік тому

      Eshi yene Enat

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 Рік тому

    Betty, you are killing me... I hope I can be in Ethiopia in the new future... because I was there in February 🙏🏿🙏🏿

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      ስንዱዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም አመሰግናለሁ እሺ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @bekelefrehiwot
    @bekelefrehiwot Рік тому

    እህቴ በጣም ባለሞያ ነሽ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው። ዳቦ ቆሎውን እንዴት ማዘዝ ይቻላል ስልክ ቁጥሩ የኢትዮጵያ ነው?

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ስልክ አስቀምጫለሁ የመጀመሪያው ኮሜንት ላይ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @heratazmamenzo8326
    @heratazmamenzo8326 Рік тому

    ቤቲዬ አጅሽ ይባረከ እኔ ዳቦ ቆሎ በጣም ነው ምወደው የት ነው ማገኘሽ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሔራትዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ስልክ አስቀምጫለሁ🙏🥰❤

  • @le1785
    @le1785 Рік тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @user-fe1dw6ie8u
    @user-fe1dw6ie8u 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  11 місяців тому

      የእኔ ውድ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤️

  • @user-zp1fn7yw4v
    @user-zp1fn7yw4v 5 місяців тому

    ግን እደኢትዩ ይቆያል ለወር 3 ሳምት 15 ቀን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  5 місяців тому

      የእኔ ውድ ጥያቄው ይቆያል ነው እያልሽኝ ያለሽው ከሆነ አዎ ይቆያል በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @abinetbekele8130
    @abinetbekele8130 Рік тому

    Endet nesh tizaz neber endat enagnsh? Please put your telephone ☎️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      አብነትዬ ስልክ አስቀምጫለሁ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @mimialex2514
    @mimialex2514 Рік тому

    ቤቲዬ በገብስ፣አጃ፣ጤፍ ብቻ የሚዘጋጁ ምግቦችን ስሪልኝ ስካር ህመም ያለባት ልጅ አለችኝ

    • @kokitem7246
      @kokitem7246 Рік тому

      እመቤቴ ትማርልሽ🙏🙏🙏

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Рік тому

      ሚሚዬ የእኔ መልካም እሺ እሰራለሁ ቂንጪውን የሰራሁት አንቺ ካልሽኝ ቦሀላ ነው እነሱም ሲከታተሉ ችግር አለው እየተባለ ነው እግዚአብሔር ይማርልሽ አብሽ የሚነሰነሰውን አጠጫት እስቲ ማታ ነስንሰሽ ጠዋት መትተሽ ስጫት ብዙ ውሀውን አትድፊው ምሬቱ እንዲኖር 🙏🥰❤

    • @mimialex2514
      @mimialex2514 Рік тому

      @@bettwascorner ቤቲዬ አመሰግናለሁ እግዚያብሄር ያክብርልኝ