Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እንደማትፈሪ ያስታውቃል በጣም የሚገርመው ታላቅ እህቴ በእናታችን ላይ እንዲህ ነበርች እባትን ወዶ እናትን መጥላት ዋጋ ያስከፍልል ዛሬ እህቴ ዋጋ እየከፈለች ነው በልጆ
Haleleuya yagejalu yegachewene
ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀሬ ነው
የመጀመሪያ ሴት ልጅ ጣዉንት ናት ለናቷ
@@feruzaouner3923 ትክክል
exactly
ኡኡኡኡ እቺ ሴትየው እንኳን በሚድያ መጣች፡ ይሄዉ ጠባይዋ አጋለጠች፡ በጣም ሃይለኛ፣ ክፉ፣ አደገኛ ትመስላለች፡፡
Satawki atawri enakatalen
ኡኡታው ታዲያ ምንድነው? 😂😂😂
@@አሁንአሁን 🤣🤣🤣eko ደሞ ማደንቆሩ
@@maranatageta6600😂😂😬 የጉድ አገር
No
ፍትህ ፍትህ ለእማማ እናት ክብር ማዕረግ ነች ብታውቂው
በጣም😭💔
❤❤🎉🎉በትክክል በጣም ዉሸት ነዉ የምትነገረዉ
ወሬ
ምነው? እናትየውም ሰው ናቸው እሷም ሰው ናት ስሜት ችኩልነታቸው ዓንድ ስለሆነ ነው እንጂ አባቷን ባልሽ ስለሆነ ነው ከነ እሕቷ ጭምር ሲሉዋት እሷም ታሳዝናለች ደሞ በሰው አገር ተንከራታ የመጣች ሴት ታሳዝናለች እናት, እናት አትበሉ በእናቱ ያላዘነ ሰው ያለ አይመስለኝም ባንወሻሽ ጥሩ ነው!
@@mulubirara7956በትክክል!!!
ምንም አባትሽን ብትወጂም የአባትሽ ልጅ እንጂ ሚስት አትሆኝም እነሱ ከአንቺ በፊት ይተዋወቃሉ አብረውም ኖረዋል አንቺ ነሽ ችግራቸው😢😢😢
በትክክል
Lek beleshal
❤❤❤❤❤
ይሄ ነገር የሚፈጠረው በባልና በሚስቶች ችግር ነው አጎቴ ቤት እንደዚህ ናቸው አልተለያዩም አላህ ወደ ራሱ ወሰደው ተለያዩ አላህ ይራህመው😢 ልጆቹ እሱን አይወዱትም እናታቸውን ነው የሚወዱት ግን ለዚህ ሁሉ ችግር እሱ ነው።
ምንም ታጥፋ ምንም ታድርግ እናት አትደበደብም😢😢😢😢😢😢😢
Betam ❤❤
ትክክል፣እናት፣እደቀላል
❤❤❤
መጥፎ ሴት ናት በአደባባይ እናት እንዲህ የምትል ይቺ ከአጂየቀረበችው ሚድያ ላይ የክፋት ጥግ ከእናትዋን የጣውንት ልጅ ይዛ መምጣትዋ
አረ አንች እፈሪ ወልደሽ የለ የዘራሽውን ታጭጃታለሽ ለልጆችሽ መርገም እያቆየሽ ነው ጥፋትሽን ለመሸፈን ብለሽ አውንም ሌላ ጥፋት አሜሪካ ከሞት አያድንም መፅሐፍቅዱስ መጀመርያ አንብበሽ ንስሀ ግቢ እግራቸው ላይ ዉደቂ ለልጆችሽ ስትይ ስለዚ አትቀባጥሪ እናት እናት ናት ወልደሻል ታይዋለሽ እስቲ ዝምበይ
አንደኛ ተጠያቂ እናት እና አባት ናቸው ልጆች እርስ በእርስ ክፍፍል እንዲኖራቸው አስተዋፅኦ የሚያረጉት አንዱን ልጅ እናት አብልጣ ትወዳለች አንዱን ልጅ አባት : ከዛም ችግር ሲኖርባቸው ልጆቻቸውን መጠቀሚያ ያረጋሉ። አንዱን ልጅ ራሱ ቢሆን ከሌሎች ልጆች አብልጦ ማየት በልጅ መሀል ትልቅ ጥላቻ ውድድር እንዲነሳ ያረጋል። አብዛኛውን ጊዜ ወላጆች favorite የሆኑ ልጆቻቸውን የጠቀሙ ይመስላቸዋል እንጂ ትልቅ ሲሆኑ ሂወት ይከብዳቸዋል በተቃራኒው ደግሞ ተገፍተው የሚያድጉ ልጆች ጠንካራ ይሆናሉ ግን ብዙ የልጅነት trauma ምንም ቢሆን አይታከምም።
አመሰግናለው አንድ ሰው ተገኘ የወላጆች ስህተት ነው እማማም ሃይለኛ ናቸው የልጆች ግፊት አለባቸው እሷም የአባት ግፊት እንደነበረባት ልጅ ሁሉ ልጅ ነው ወላጆች ከዚህ ተማሩ
ተባረኪ ችግሩ የናትና አባት ነው
ከሁሉም ኮሜንት የተሻለ እይታ
Very True!
አይይ.!!!! ድምፅሸ. እራሱ ያስታውቃል ጨካኝ ነሽ እማዬ እማዬ እያልሽ አትፎግሪ።
በጣም ሳያት ገና ተጨነኩኝ
አዎ ፎጋሪ ናት አዳነሸ አቤቤን ትመስላለች
@@hassenabagibee371😂😂😂
እግሯ ስር ወድቀሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂያት ብታጠፋም ባታጠፋም እናት ምትክ የላትም በኃላ እንዳይፀፆትሽ እግሯ ስር ተደፊ እህቴ
ይቺ ምትጸጸት አይነት አይደለችም የተረገመች ነች እንኳን ልትፀፀት በህይወቷ እያሉ እያሰቃየቻቸው ነው አላህዬ ይቅር በለኝ እኔ እኔ አየመሰለኝ
Enat Allah yeyelesh..😢😢
እውነቱን የሚያውቀው መድሀኒአለም ነው የሚያውቀው ......እናት ሁሉ አንድ አይደለም
ወይ አለምዬ አንተም ፈራሃት በጣም ሃይለኛ ነሽ አልካት ልቦና ይስጠን የናትን ገበና አውጥቶ ማውራት ሼም ነው።
ምን ያርግ ታስፈራለች እኮ
በጣም ታስፈራለች ሀይለኛና ነገረኛ እንደሆነች ይብላኝ ለጎረቤቶችሽ ስትውረገረጊባቸው እኛስ በእዮሃ ነው የምናይሽ የምንገላገልሽም ሆሆሆ አለማፈሮ እማ ስትል👉🤔😂😂😂😂😂
😂😂aydres lenatuwa yaltemelesechi bayferat new yemigermegi
@@aynadisyeshambel6944 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ኮሜንት ቱ
ይህንን መስማት እራሱ ሐጢያት ነው😢😢😢 አለመታደላችን ነው ለዛውም ኢትዮጵያዊ ሆነን😭
ደምሩኝ ውዶችዪ❤
Tikikil 😭😭
እውነት ብለሻል አለመታደለችን ነው
አንች እኮ ትልቅ ሰው ነሽ ተረጋጊ እህቴ ሰው ክፉ እንዲናገር አትገፋፊ ለነገሩ ልጅ በእናቶ ላይ እናት በልጆ ላይ እንደሚነሱ ይናገራል
😢😢😢😢
🎉🎉❤❤😢እኔ ማን እንደሚያሳዝነኝ ታወቃለችሁ ዘመዶቼ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ነዉ ሁሉም መጥቶ ሲያለቅስ በጣም ያማል እዉነት
Tkkk 😢
Enet sem beha ayedelm
በጣም ጥሩ እየኑሩ ነው የምትይው እናትሽ እንኳን የምትተኛበት አልጋ እንኳን የላትም አየሽ ልጅሽን የጤፍ ሽሮ የሰራች ያሳደገችው ሁለት ምላስ
አይገገርምም የተመታች
በትክክል ቀዳዳ መንደሬ ነች ወይራ ወይራ ትላለች ቅራቅንቦ
እና ምን ታርግ እሷ እኛ አቅም እስኪኖረን የወላጆቻችን ህይወት የራሳቸው ምርጫ ነው ። አረብ ሄዳ ቀየረች አለቀ
ታስታውቂያለሽ ሰይጣን እናትሽ ባልሽን ፈተሽ እደምጣሽ ቆይተሻል መቶ ጊዜ ባለቤቴ ትያለሽ አስመሳይ ጎርቤቶቿን አቅርብልን አለም ሰገድ የማዘርን❤
😂
ማናባሽ ዳኛ አደረገሽ ? አራም።
@@mershaabebayehu3095ባለጌ አንች እራስሽ ነሽ መስለኝ እናትሽ ደብዳብዋ 🙁😏
@@mershaabebayehu3095አንጅቴን አራስከው እኮ ማን አባሽ ፍራጀ አረግሽ ከብት ናት
@@tigisit2534😒😒😒ያንችን ማን አየና ኦድ ይፍጀው 🤮🤮
ቀባጣሪ ነሽ ታስፈርአለሽ አይለኛ ነሽ ግን ማንም ጋር እውነቱ ይኑር አይመለከተኝም ግን እናት እናት ነች ክብር ይኑርሽ ለእናትሽ ለውርስም አትሮሮጭ ዝም ብለሽ ኑር ውጪ አልተባልሽ ለምንድነው ውርስ አሁን ያስፈለገሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቅ በዚህ መልኩ የእናት ሚስጥር በአደባባይ አይወራም ፈጣሪን ፍሪ
አሚጣ የወለደች እናት ለመዉቀስ ለብሳ መጣች በልጅሽ ይከፈልሻል ጠብቅ
በእርግጠኚነት እነዚህ ሰወች ባአድ አምልኮ ኖሮባችሁ እዳይሁን ማለቴ ከድሮ እያቶች አባቶች የመጣ ነገር ይሆናል
BETEKEKL EGZIBHER YRDACHEW
የእናትን ውለታ ልጅ የሰናፍጭ ፍሬ የምታክለውን መክፈል አይችልምና እባክሽ እንዳይቆጭሽ እናትሽ አንችን ያሳደጉበት ድካማቸው ፊታቸው ላይ ይታወቃል እና ላደረግሽው ሁሉ ተንበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂአቸው ደግሞ ለልጆችሽ ምን ልትያቸው ነው ከእናቴ ጋር ተጣልቼ የምህረት አምላክ ምህረቱን እና ልቦናውን ይስጠን
ማን አለሽ እናት ልጅችዋን የፍለግችውን ማድረግ አልባት ተብሎ በ ህግ ቀርብዋል 😒😒ውይስ በ አይማኖት 😒😒
እሷን ብቻ አይደለምኮ ያሳደጉት ደግሞ ልጆቿንም ነው😢
Befetari zend enat yefelegechewen betaderg enat megefat yelebatem yawem 82 ametachew @@ኢትዮጵያየእኝናት
Ye enat ergeman llekkso yedersal be akste derso ayechewalew yekerta teykki
Ewnt nw Allah...lebona. yestat...
አሌክሶ እንደው በፈጠረኽ ይሁንብህ ይህን መሰል ፕሮግራም ምን ያህል ያስተምራል ብለህ ነው ልብ ሰባሪ ዘግናኝ ልጅ እናትን እየወነጀለች 😢 እናትም እንደዛው😢 ይቅር ይበለን።
አሄ ታሪክ አሰተማሪ ነዉ የሚዘገንን ቢሆንም ከዚህ ታሪክ አባትና ልጅ መሃል ልጅ መግባት የለበትም አቺ ከፃንነትዋ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር የኖርች ነች ጭንላትዋላይ አባት ወሬ ሰለሚቀበላት አባቴ ብቻ ይወደኛል አያለች ተቸግራለች አቺ ማ ነገ በልጆችዋ ትከፍላለች 😢
ምንም ይሁን ምን እናት አትመታም። ኡፉ እንኳን አትበሏቸው ብሎናል ፈጣሪያችን አላህ ሱብሀና ወተዓላ !
ትክክል እህቴ ተባረኪ
Enetyew alu engey endemthahew nebereshe
ከነ ችግሯ እናት እናት ነች ክብር ለእናቶች 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
እመዬ አበዬ ትላለች እዴ ባለጌ አሮጌት😂 እናትሺን ደብድበሺ እያሣቃዬሺ እረጉም በልጆችሺ እይው ኢሸአላህ
In sha Allah😔
Echie yetergemeche yegane tagejaleche
ማየትዋ የትይቀራል ውዴ እናቱን የነካ የለውም በርካ ክብርለናቶቻችን
ወሽቷን ነው እያስሠሰለች ለማልቀስ ትሞክራለች የአዞ እንባ
መጀመሪያ አድምጡ እስከመጨረሻው ለፍርድ መቸኮል ጥሩ አይደለም ሚዛናዊ ለመሆን ተከታተሉ መጀመሪያ ከባላቸው ጋር በፍርድ ቤት ተፍተው እንደነበር ነግረውናል ???
እኔ አዉቃታለሁ ወይራ ሰፈር እንኵን ቤተሰቦቻን አገረ አካባቢ ያስመረረቺ ባሌጌ ናት አንቺ አሳድገዉ እንደገና ልጆቺሺ ላሳደገቺ እናት መደብደብ አይገባቸዉም
ልጆችዋ አንኳን ህሊና የላቸዉም ተይ ይባል ነበር አቺ አንደሆነች ምላሰዋ የአባብ ነዉ 😢
ዉርደት
Legcha ybsalue kesa
ታስታውቃለች
Wow
ታስታውቂያለሸ ጨካኝ ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ አሁንም እናተሽ ለይ ወድቀሽ ይቅር ይበሉሽ አታነብንቢ የቤትሽን ጉድ
እናት እናት ነች ብዙ አታውሪ ባህሪሽ ይሆናል ያስጠላቸው እንጂ እናት ልጆን አትጠላም ትዳርሽ የፈረሠው በዚሁ በባህሪሽ ይመስለኛል እናትሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ታረቂ እናት ያዘነበት መቼም መቼም አይቀናሽም እህቴ ሁሉ ነገር ቀሪ ነው እሳቸው እድሜም ሊሆን ይችላል
አሄ ታሪክ ለሁሉም ወጣቶች አሰተማሪ ነዉ በመጀመሪያ ደረጃ አባት አናት መሃል አየገባ ወሬ የሚያቃጥር ልጅ በጣም ክፍ ነዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያመጣዉ በ ቤተሰብ መሃል ወይዘሮ ሎሚ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር አባቴ በተለየ ሁኔታ ይወደኛል በማለት ጭንቅላቱዋ ላይ ክፍ መልክት ታመላልሳለች ከዚህ ታሪክ የሚያሰተምርን በ ባልና ሚሰት መሃል ልጅ መግባት የለበትም በመቀጠል ሎሚ አንገብጋቢ ትመስላለች አሁን አናትሸን ለፍርደበት ገንዘብ ብለሸ ከምታንገበግቢ ለገንዘብ ካልተጨነቅሸ አባቴ ፍትዋታል ምናምን ወሬዉን ትተሸ አቺ ምሰኪን አናትሸን ተያት የዘራሻትን ነዉ የምታጭጂዉ ያንቺም ልጆች ነገ ይደበድብሻል አከተመ ነገርኛ ነሸ በጣም ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ፍትህ ለአማማ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️አሄ አንዲህ የሚያርግሸ የሰይጣን መንፍሰ ሲመለክ የነበርዉ ከባህሪሸ ጋር ተዳምሮ ነዉ ሃል ግን የእግዚያብሄር ብቻ ነዉ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Exactly u are right she is evil
ማንም ጋር እውነት ይኑር አይመለከተኝም እናት እናት ነች ለእናትሸ ክብር ይኑርሽ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ልብና ይሰጥሸ እናትሸን ይቅርታ ጠይቅ
ካልደረሰብሽ አታውቂማ ደነዝ
@@ህይወት-ህመም አፍ ሲከፈት ጨቅላት ይታያል እዚ ጋር ሰድብ ምን አመጣው
ዘላለማዊ ክብር ለእናቶች 🙏አንቺ ግን ጥሩ አይደለሽም
ባለጌ መሆኗን አራሷ መስክራለች 😁😁😁
ምንም በታጠፋ እናት እናት ናት ክባድ ነው ስላም ያወረደላችው የድግል ማሪም ልጂ
እናት እናት ነች ምንም ብታደርግ የድሮ ሰዉ ይጣላል የታረቃል ነገም ባንቺ ሊይ ይደረሳል የናትሽን ገበና አደባባይ ታወጫለሽ ነገያንንቺ ልጅች አደባባይ ያወጡሻል የጅሽነዉ የሚሰጥሽ ፈጣሪ
እናትየው ናቸው እኮ ሚዲያ ላይ የወጡት
ኧር እፍሪ የእናት የአባትሸን ገበና እንደዚ ሰታወሪ አታፍሪም ለንዋይ እግዝዬ ባደባባይ ሰላወራሸ አትሸለሚም በጣም ሰድ ነሸ ያንቺም ልጆች እንዳንቺ ያርጉሻል ግዜ ጠብቂ እግዝዬ
@@ቤቲነኝ-ጸ2ቀbiwetuse eyedevedebachachewe eyawerdeche abatine gedelshe ketebale mene yehunu enatane metore sinorebate senetu enatune abatune merote sifelege eyatane ESA 80 ametachewe tedebedebalcheyetergemche bega tagejaleche
@@ቤቲነኝ-ጸ2ቀwedew new yewethut. Min mircha neberachew
Ye abatiyew siqayisa ayitayachum
ኃይለኛ አይገልፅሽም ።ድምፅሽ ፊትሽ ባሕርይሽ እንኳን ለእናትሽ ለህዝብ ታሰፈሪያለሽ ። ደግሞ እማዬ እማዬ አትበይ ።እናትሽን ፈጣሪ ይድረስላቸው ።ለአንቺ መረጋጋትን ይስጥሽ።
😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
ወይ ጉድ በማን እንፍረድ እግዚአብሔር ሆይ ፈራጅ እንዳልሆን አንተ እርዳኝ 🙏❤️
ሲጀመር ከልጅነቷ ጀምራ ከእናቷ ወደአባቷ ነገር እያመላለሠች በሁለቱ ክፍተት የፈጠረች እቺ እንዲሉ ነገረኛናት ማስተዋል ሚባል ነገር እማታውቅ ግብዝናት
ትክክል
Yes, you right
ትክክል😢
በትክክል እናትና አባት መሃል የሚገባ ልጅ የመጨርሻ የተርገመ ልጅ ነው እግዝዬ እንደዚ አይነት ልጅ ከመውለድ መሃን መሆን ይሻላል
ክፉ ነገርኛ አውሬ እደሆንሽ ታስታቂአለሽ ምናይነት ጉድ ነውግን እናት እኮ ብዙመሰዋትአይታ ነው የምትወልደው ከርግዝና ጀምሮ ተሰቃይታ ለናትየሚከፈለውውለታ ይህነውእዴ 😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔😭😭😭😭
ዝፍዝፍ ፣ እናት ልጅ የምትወልደዉ ለራሷ ፍላጎት ስትል ነው። ማሳደግም ግዴታዋ እንጂ በጎ አድራጎት አይደለም፣ በዚህ ውስጥ ልጅና ወላጅ ከፍተኛ ፍቅር ይኖራል ።እውነት ነው። ክፉ እናት/ አባትም አለ። ይህም እውነት ነው። ዝም ብላችሁ የደንቆሮ ፍርድ አትፍረዱ።
@@mershaabebayehu3095💯 እውነት ነው
@@mershaabebayehu3095ገለቴ ምነው በየ ቦታው ተንጣጣሽ በየቦታው ሳልፈልግ ወለድኩሽ አላሉም ወልደው አሳድገው ይባስ ከሷ አልወፈው የሷንም ልጅ አሳድገዋል ዞራ ስትመጣ ማረፊያ ሰጠዋል ምን አይነት ከንቱ ትዉልድ ናችሁ ግን የኔ እናት አባት 78 አመታቸው ነው ሁለቱም አስር ልጆች አለን አንድ ልጅም የመብት ጥያቄ አላነሳንም በሌሎች አለመግባባት ሊኖር ይችላል እንጅ የሀብት ክፍፍል ስም አናነሳም ሁላችንም ባለን አቅም እናት አባታችን ነው የምደግፈው 🥹እምዬ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴን ምንም ቢከፋ እንዴት መትቻት ጭራሽ እፍርድ አደባባይ አስወጣለው 😢???? ባልስማማ እራሱ ትቼ ሄጄ ጥሬ ግሬ እበላለው እንጅ
@@mershaabebayehu3095አንቺ ቆርፋዳ የእናትሽ አምላክ ይደፋሻል ዉሸታም አሮጊት። ባሎችሽስ አባረዉሽ ተገላገሉ፣ እሽ እናትሽ ምን ዉስጥ ይግቡ? እንዳይስማሙ ያደረግሻቸዉም አንቺዉ ነሽ የሆንሽ ቆርፋዳ።
አጎቴ አባቱንና እናቱን በጣም ይበድል ነበር ወንድሙን እህቱን ሲደበድብ አያቴ ሲገላግል ይመታው ነበር እኔ የልጅልጅ ነኝ ያደኩት በአያት ነበር በዛን ጊዜ የእናቴወድም አጎቴ አባትናእናቱን ሲያሰቃይ ነበር ወንድአያቴ አረፈ የኔ ውድ አባት ሴቷ አያቴ አሁንም አለች ይህ እድህ እያለ አጎቴ 4ወንድልጅ ወለደ አሁን ከቤት አስወጥተውት እደእብድ እያደረገው በቀደም የገዛ ቤቱን አቃጠለው ምንአለፋችሁ በእጥፍ በድርብ ዋጋ እየከፈለነው የእናትናአባት እንባ እመሬት ጠብ አትልም ዋ አንቺም እዲሁነሽ😢😢ምኗ ቀዳዳ ነች በፈጣሪ የእናትና አባቷን ገበና በአደባባይ የምትነዛ ቅድ እና ሳይጣላ የሚኖር ባልናሚስት አለዴ ቀዳዳ ስታስጠላ ወልደሻል በልጅሽ አግኝው እሺ😢😢😢
ያሳዝናል😢😢ፍርዱ ቢዘገይም አይቀርም
tekkle enatachewn debdbew gedelat keza ahun hulum temesekakelebachew
ጥለነዉ ለምንሄደዉ ምድር ምነዉ ባንጨካከን ጌታሆይ ማስተዋልን ስጠን
እናቶች ወደ አባቶች ሲያደሉ ደስ አይላቸውም ። አንዳንድ እራስ ወዳድ እናቶች አሉ በጣም ከባድ ነው ልጅቷ ትክክል ናት ስንት አባቶች አሉ በየቤቱ የሚራቡ። እዚህ የምታሽቃብጡ ቀዝቀዝ በሉ።
እውነት ነው ስንት ክፉ እናቶች አሉ መሰለህ .....ቤት ይቁጠረው
እስከ ልጅሽ አሳድጋ ምን አይነት ባለጌ ነሽ በልጆችሽ አግኝዉ 😢😢😢😢😢 ምን አይነት ጌዜ ላይ ደርስን ያርቢ
በመጨርሻው ዘመን ልጅ በአባት በእናት ላይ ይነሳል😢😢
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ማለት ይሄ ነው ቤተስብ ፍቅር ያጣበት ዘመን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነው በማንም አንፍረድ
Be tikikil
Hezebe behezebe late betsebe be betsebe laye mengesete be mengesete laye yelale tekefafelewe mekerebe gude newe
ይሄ የባእድ አምልኮ ያለበት ቤት ባህሪ ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ በማንም አልፈርድም እዲህም እናት አለች እዳንቺም አይነት ልጅ አለ በፀሎት ችግራችሁን ለመፍታት ብትሞክሩ እላለው
አኔም እንደዛ ነዉ ይሰቡኩት
ትክክል እንዲህ በአደባባይ የሚያዋርድ
እኔም እንደዛ ነው ያስብኩት የቤት ውስጥ ባእድ አምልኮ አለባቸው ምንም ጥያቄ የለውም ቤተስብ የሚበታትን እናትና ልጆችን የሚያባላው ክፍ ስይጣን ብቻ ነው ወደው አይደለም በማንም አትፍረዱ ኑ ወደ ጌታ ያስመልጣችሃል ። የናዝሬቱ ኢየሱስ ይድረስላችሁ ማምለጫ እሱ ብቻ ነው ቤታችሁ አይበጥበጥ።
Betam tikkl
😢😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ እደዚህ ካለ ከምሰማው ከማየሁ ሁሉ ባተ እጠበቃለሁ ያከሪም አደራህ እናትና አባቴን ሀቅ የምጠብቅ ጠካራ ባሪያህ አርገኝ ከነሱም ቀልብ የደስታቸው ምጥጂ የሀዘናቸው ሰበብ እዳታረገኝ ያከሪም ያወዱድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚንንንንንን ያረብ
አሜን
ሐይል የእግዚአብሔር ነዉ። የሰዉ ሐይለኛ የለዉም።እናትሽ ከማለፋቸዉ በፊት ተበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂ አንድ ነገር ከሆኑ ቦሃላ ፀፀት አይጠቅምሽም የናትሽ ሃዘን ለልጆችሽም ይተርፋል ።እናት እናት ነች !!!
ልጅ አፈ ዘራፍ ትመስያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት እናት ናት ሙሉውን ማድመጥም አያስፈልገኝም አይምሮ ማቆሸሽ ነው
ወላሒ እውነትሽን ነው ገና ከንግግሯ ደም ያፈላል በትእግስት ልሠማት አልቻልኩም
በእነኚህ ገለልተኛ የኖሩ ጎረቤቶች እንዲቀርቡ ይደረግ ብዙ እውነትጎረቤቶች ጋር ይኖራል ስትታይ በርግጥ አነጋገሯ ያስፈራል ነገር ግን ከላይ አይቶ መፍረድ ይከብዳል ምንም ቢፈጠር ግን እናት እናት ናት ተደረገ የተባለው ሁላ ያሳፍራል ፍትህ ለማዘር
አለምዬ ትህግስትህ ይገርማል እኛ ለምንሰማዉ ይሰለቻል አንዳንዴ የመጡበትን ጉዳይ ብቻ ለምን እንዲናገሩ አታደርግም ሚዲያ ላይ መወራት የሌለበት ሲወራ ያሰለቻል ላንተም ለእኛም እናቷ ያሉት ትደበድበኛለች ከእዚያም ቤቱ የአባቷን ድርሻ ትዉሰድ ነዉ ያሉት ይኤን ብቻ ማዉራት በቂ ነዉ እሷ የምታወራዉ የእይወት ታሪኳን ነዉ አለምዬ አስብበት አንተም ትደክማለህ እናትሽን ከደበደበሽ ነገ ልጆችች አንቺዉ ላይ ሲዘነዝሩ ታይዋለሽ የዘራሽዉን ስለምታጭጂ እንኳን እናት ልትደበደብ የፈለገ ብታደርግ እናት እናት ናት ክብር ለእናቶች ጎደኛዬ እናቷ ግቢ ዉስጥ ትርፍ መሬት ነበር ቤት ሰራች ልጆቿን ታኖር ነበር በመጨረሻ እናቷ ሞቱ ልጆቻቸዉ ዉርስ መካፈል ፈለጉ ጎደኛዬ እኔ የሰራሁት ቤት ነዉ ብትልም በእግ ቤቱ ተገምቶ የሰራችበት ተሰጣት ለምን መሬቱ የእናቷ እና የአባቷ ነዉ በእይወት ስለሌሉ ቤቱ ተሽጦ ሁሉም ተካፈሉት ይቺም ሎሚ የሰራሽሁን ሁለት ክፍል ቤት በቤተሰቦችሽ መሬት ላይ ነዉ ለእኔ ይገባኛል አባቴ ተናዞልኛል መሰለኝ የምትለዉ ያደለዉ ለእናት አባቱ ቤት ሰርቶ ይሰጣል ሎሚ ከሰማሽኝ ይቅርብሽ እኩል የአባትሽን ድርሻ ዉሰጂ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ሀሰት ዉንጀላሽን አቁሚ ሰላም ፍጠሪ ጊዜዉ እንኳን ለፀብ ለፍቅር አንሷል ንሰሀ ግቢ
በጣም ባለጌ ነሺ በመጁመሪያ እንደ ትልቅ ሁኝ እናት ምንም ብትበድልይሄን ያህል ለናት አይገባትም መጀመሪያም አለ ትዳር ነው የወለድሺው አንቼም ልጆች አለሺ ታገኝዋለሺ በልጆችሺ
ሺ ጊዜ እናት ብታጠፋ እንኳን የትኛውም ምክንያት እናት ጋር መጣላት እና ባደባባይ ሀይለኛ ነኝ እያሉ መፎከር እና እናትን ያክል እንቁ ማዋርድ አያስኬድም በዛ ላይ ልጆሽን ስብስባ አሳድጋ የሄን ውለት እድሜሽን ሙሉ ከፍለሽ አጨርሽውም።የሆነ ሙስሊሞች የሚሉት አባባል ደስ ይለኛል ገነት ያለችው በእናት እግር ስር ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ ክርስቲያን ብሆንም ያሄ አባባል በውስጤ ትልቅ ቦታ አለው
እኮ እኔም እኮ እሱን ነው ምሐው ሃይለኝነት ብልግና አይደለም ሊያጠፉ ሊሳሳቱ ይችሌሊ ግን የወሌጆነትክብር ሳትነሣ ማናገር ስትልኝእነሰባቸው ኦና ሃዘናቸው አይቀናትም
ወይ አንተ መድጏኒአለም እንደው ስንት ጉድ ነው የሚሰማው አቤቱ ጌታሆይ እባክህ በቃ በል 😭😭😭😭😭
ሁሉም እናት እናት አይደለም ስንት መጥፎ እናት አለ።
እናታቹ ደግ የሆነች ሰዎች በርቼ ይድረስባቹ 😢😢😢መጥፎ እናት ለማንም አይግጠም ወላሂ እኔን ትዳሬን ሁሉ አፍርሳለች ሁሉን ሚያውቀው ፈጣሪ ነው😢😢😢ሰው ግን አይረዳም አብዛኛዎቹ እናቶች ደግ ስለሆኑ መጥፎዎቹ በደጋግ እናቶች ስም ተሸፍነዋል😢😢😢😢
ንግግሯ በጣም ይጋጫል መኝታ ለይተው መኖር ጀመሩ ሰላም ሆኑ ትልና ፀቡ ሁሌም አለ ትላለች።የቤት ኪራይ እናትዬዋ የምትቀበል ከሆነ በቤት ኪራይ ምክኒያት እናቴ በሴቶች ጉዳይ ከሰሰች ትላለች።ብቻ ብዙ ወደ ውሸት የሚሄድ ንግግር አለው።አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ግን እናት ልጇን በምንም ምክኒያት አትጠላም።አላህ ቀልብ ይስጥሽ!
በሽተኛናት ምንስ ብታጠፋ እዴት እናትዋላይእጂዋን ታነሳለይ የተርገመች የምታወራውን ማታውቅ እብድናት
አንዳንድ ስው ሀይምሮ የሚፈጥርበት ነገር ነው ብቻ ልቦና ይስጠን ከባድ ነው የእናትና የአባት እቅ
እኔም የማዉቀው አንድ ጎረቤታን ነበር አባቱን የሚደበድብ አባቱ ነብሳቸዉን ይማር እና ልጄ ወልደህ እየው ይሉት ነበር 😢 ዛሬ ላይ ሁለቱም ወንዶች ልጆቹ አድገው እግር እግሩን እያሉ ሺባ አድርገዉታል
አትሳሳቺ አባትና እናት ቤት ዉስጥ ሰላም ከሌለ ልጆች ሳይድ ይይዛሉ ግማሽ ወደ አባት ግማሽ ወደ እናት ብዙ ታሪክ እናቃለን እናት ልጁዋን ልክ እንደ አባታቸው ነው የምታየው ምሳሌ ባልና ሚስት ሲጣሉ ባል ገንዘብ በመከልከል እሱዋን የጎዳ መስሎት ልጆቹን አብሮ ይጎዳል ገንዘብ ከሰጠ እሱዋ ትጠቀማለች በማለት ስለዚህ እናት ሁሉንም ልጅ እኩል አታይም በዛላይ ሀይለኝም ነበርኩ ብላለች ከልጅነትሽ ደሞ አይምሮሽ ላይ እናትሽ እንደምትበድልሽ ካሰብሽ ጥሩ አይደለም እናት እኮ ላያዉቁት ይችላሉ መጥፎ ስድብ ብዙ ነገር አለ እና ልጅ ስታሳድጉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ይቺ ልጅ ከልጅነቱዋ ጀምሮ ጥሩ ስሜት የላትም ቢሆንም ግን መተው አለባት ልጅ እናቶች ድህነት ብስጭቱ ያለመማርም ነው ክፉ የሚያስብላቸው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እና ቢሆንስ አባትዋን ትውደድ እደፈለገች እናትዋን መደብደብ አለባት እዴ የፈለገ ነገር ቢሆንስ ኦኦ
እመኑኝ እናትን የነካ የለውም በረካ.የእኔ እናትም እናቷ ላይ በጥቂቱ ተመሳሳይነት ባለዉ ታሪክ ምክንያት እናቷን ጠምዳ በጥላቻ ነዉ የሚተያዩት በዚህ የተነሳ እናቴ እናቷን ባለማክበሯ ጥላቻ እያደረብኝም ነው😢😢😢😢
ይቅርታ ለናት ይገባል፡በልጆችሽ እንዳትከፈዪ።ምናልባት ቤቱን ለመያዝ ፕላን ስለነበርሽ ይሆናል አቧትሽም የምትከባከቢ።Unconditional love❤ for parent is important
Rihgt
እናቷን ደብድባ ከሆነ ይቅርታ ትጠይቅ አንዳንድ እናቶች ግን ልጆቻቸዉን አመሳሶ የሚያደርጉት ነገር ለተገፉት ልጆች አእምሮ አይጨነቁም እኔ በልጁቱ ምንም አልፈርድም የምትወደዉን እና የሚወዳትን አባቷን በሞት ተነጥቃለች ፍቅር ስጧት 💔🥲
ኤረ የተረገምሽ ነሽ አንቺ በቤተሰብ ደረጃ አውቅሻለሁ የሰፈር ሁሉ ነው ሚያውቅሽ በቁምሽ የሞትሽ አባትሽን አታለሽ ለማስፈረም የታከትሽ ያዞ እምባ የባልና ሚስት ጥል ለጥጠሽ ታወሪያለሽ😢አእምሮሽ ይሰራል ግን በሄድሽበት ሁሉ የሰፈር ሰው እንደሚጦቃቀምብሽ 😢
እቺ ታስታውቃለች
ግዜና ዘመንሽ የመሰለሽና ጉልበተኛ ባለግዜ ስትሆኚ ለነዚህ ሁሉ ከፋይ የእናት ሀቅ መላሽ ምድር ሰማዩን የዘረጋው ፈጣሪ ነውና እናት በተአምር ውለታዋን ከፍለሽ የማትጨርሺላት እናትን መደብደብ በራሱ ትልቅ ዋጋ ያስከፍልሻል ልጆችሽ ይከፍሉሻል ምንም ጥፋት ቢኖርባት እናት አትደበደብም ወራዳ ሴት ነሽ እኔም አባቴን እወዳአለሁ ከእናቴ በላይ ግን ለእናቴ እንዲህ አይነት ድፍረት የለኝም በየቀኑ ያጠፋው ስለሚመስለኝ ይቅርታ ነው ምጠይቃት እንኳን ልመታት ውይይይይታድያ በሶርያው ተጦርነት ማእበል ጦርነቱ እስኪያከትም አመታቶች ሁሉ ያለፍኩባቸው የእናትና የአባቴ ድንቅ ፀሎት እንደሆነ አስረግጨ ልነግርሽ እወዳለሁ እናት በተአምር አትመታምምምምም ምንም ብትይ የእናትን ውለታ መክፈል አይቻልም!!
ጥሩ መምሰልና ጥሩ መሆን የተለያየ ነወለ በየትኛዉ መስፈርት ልጅ እናቱን በዚ ልክ አያሰቃይም ለማንኛዉም እናትሽ አዝናብሻለች ያዉም ክፍ ሀዘን ይሄ ቤተሰብ የሚበጠበጠዉ ባንቺ ተንኮል ነዉ አወራርሽ ዉሸት የበዛበት መሆኑን አለምዬም ከስራ ልምድ ይገባዋል የሚገርመዉ በተለይ መፋታታቸዉን ሳታቂ በራስሽ አደረግሽ ለማንኛዉም ምን ብትክሻቸዉ ይቅር እንደሚሉሽ ባላዉቅም ዝም ብለሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ለልጅ ልጆችሽ ስትይ እኔንም አናደሽኝ በንግግርሽ ክፍ አሶራሽኝ ይቅር ይበለኝፈጣሪ
አሜን ይቅር ይበለን ተሳስተው ያሳስቱናል ስለ እናት ማንም ዝም አይልም እናትን በዚ ልክ ዝቅ ማረግ ምኖም አላማረኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ😭💔
መብታቸው ነው አንቺን አለማረስ።እሳቸውን ተማምነሽ ነው እንዴ የምትወልጅው አንቺን ሲወልዱ የተሰቃዪት ይበቃቸዋል።
የናትነት መብት ልጇ ምንም ብታጠፋም ማረስ ነው እናት ይቅር ባይ ናት ተጣልተው ቢቆዩ እንኳን ወለደች ስትሰማ ሄዳ ታርሳለች
እንኳን እኒህ የጥቷ እናት አይደሉም እኛም እናት ተብለን እንጠራለን አዝለን ሳናሳድግ ምን አይነት ዘመን ደረስን እናታቸውን ያላከበሩ እግዚአብሔር ሊያከብሩ አይችሉም እግዚኦ እናቴ ምንም ድሀ ብልትሆን ገዘብ የለላት ለዘላለም ትኑር እምየ እናት ናት 😢😢
በዚህ ቤተሰብ ታሪክ ላይ የማየው በሁሉም ቤተሰብ ላይ የተከሰተ ነው ነገር ግን ምን ቢሆን አባትሽን ብትወጃጀቸውም የእናትሽን ችግር ስለውልድሽ እርግዝናው በራሱ አይተሽዋልምን ያህል ስቃይ እንዳለው እይተሽዋል ሌላው ምጡንና ማጥባቱን ደግሞ አስቤው ስለዚህ እማማን ክብር ልትስጭ ይገባል :: ሌላው ወንዶች በባህሪያቸው ሴያረጁ ነው ሜስቶቻቸው ላይ መቅናት ይጀምራሉ ስለዚህ እዲስ ነገር አይደለም ስለዚህ ሁሉንም ሜድያው ላይ ባታወጭው ::
ፍትህ ፍትህ እናታቸን ዝበይ ደራማ ነው የመታወሪው😢
ነገሪ አዋቂ አይ ንግግሪ ፍርድ ቤት ብትቆሚ ምንም ጠበቃ አያስፈልግሽም ግን ለእነሰትሽ ክብር ይኑርሽ
ይብላኝ ለ ልጆችሽ ያስቀመጥሽውን ታገኞለሽ። ተይ ስለማንም አትጨነቂ ብቻ ከሰማይ ያለውን አምላክ ፍሪ። ያያልና።
በተለይየገጠርእነትወች።ይገርፋሉግንሰናጠፋእሚቆጡትለራሳችንነው።ቡቆጡም
እናት እኮ ምን ትሁን እናት ናት ክብር ለእናቶች ትልቅ ሰው አደለሽ ልጆችሽሽ ከአንቺ ምን ይማሩ እናትሽ ለይ እጅሽን ማንሳት ተይና በክፉ አይንሽ ማየት አያስፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ናት እንድህ አይነት ክፉ እናቶች አሉ ባላቼውን የሚበድሉ የሚያስበድሉ ወላሂ እኔ አረቦችን አይቻለሁ ከልጆቿ ሁና ባሏን የምታሰቃይ እናት ስለዚ ይች እህታችን ልክ ናት አንዳንድ ቅሌታም ወራዳ እናት ሚስትም መሆን የማትችል ሴት አለች ስለዚ ልክ ናት ሀቀ ነው የምታወራው ! ኮሜንቶች ደሞ ስርአት ያዙ በእናንተ ካልደረሰ አታውቁትም። ደነዞች አስመሳይ እናት ተብየዋ ታስታውቃለች የሆነች ቅሌታም ነገር ናት 🔥 ይልቀቅባት
አለምሰገድ ከሜወድህ ነገር ቢሆን የአንድ ሰው ሰምተህ የማትፈርድ ቁኑ ወንድም ነህ ጤና ከእድሜ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምን ችግር ቢገጥማችሁ እናታችሁ❤❤ማግላታት ምን የሚሉትነው እራተው😢😢❤❤እግዚአብሔር ፍሩ😢😢ታረቁ
አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለምትናገሩት ነገር ጥንቃቂ ብታደረጉ ጥሩ ይመስለኛል። ይህ የቤተሰብ ጉዳይ ነዉ ሌላዉ ደግሞ በስዓቱ በቦታው አልነበረንም ታሪኩን ነዉ የሰማነዉ። ሰለዚህ በሰዉ ቁስል ላይ ሆነን ባንፈረድ ጥሩ ነዉ። ስድብና እረግማን ሰዉን አያስተምርም።
እናቷን ደብዳቢ መጣች 😒😒😣ባለጌ እናትን ለመደብደብ ምንም ምክንያት አስኬድም እኔ 15አመት ቤተሰቦቼ ጫንቃዬላይ ናቸው አይደለም ለመደብደብ አልገላምጣቸውም ነገ ብታመም ባዳ የሚያጨበጭብልኝ አንድ ቀን ነው ከነምኔ የሚሸከመኝ ግን ቤቴሰቤና ዘመዶቼ ናቸው ዘመዶችና ዘመዶቼ ለኔ ለዚቺ አለም መደበቂያዬ ናቸው እናትሽን ይቅርታ ብጠይቂ ይሻልሻል
Yene wud Allah betesebocheshen beselam betena yaqoyelesh❤❤❤
ትክክል ማንም በሰፈረው ቁና መሰፈሩ አይቀርም ዋ
😒😒አደል አንች ከ እሷ ጋር ኖረሽል ከብት የ ልጅትዋን ስምተሽል እናትዋ መደብደብዋን አይተሽል 🤮🤮ከብት የ አበሽ ፍርድ ኡሌም ባላየው እራሱን ከፍ ያደርግና ሌላውን ይውነጀላል 🤮🤮🤮ከብት ነሽ @@FatumaMohammed-d6z
☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿😔😡😡😡😡ከብት 😒ሲቀጥ አንች ኢትዮጵያ ነሽ እስከ ቤተስብሽ 😒ዉይስ የ ግቢ ምንጭ ነሽ ምን ይሉሽል እንደ ላም ከ ኢትዮጵያ ተቀምጠው የሚአልቡሽ ነሽ 🤣🤣አረ ማን ነሽ እስኪ 1 አመት ምንም ውጭ ስታውጭ ጭቃቸው ህደሽ ፍልስስ በይ 🤣🤣ከዛም አሳውቂን እንደዚ ህ የውርቅ ካባ ያለበሽቸው 🤣🤣🤣ቤተስብ አንች ምን 🤣🤣እንደሚአለብሱሽ 🤣🤣🤣🤣አይይ አበሽ ማስመስሉ መጎረሩ አይጣል ነው 🤣🤣🤣🤣
@@ኢትዮጵያየእኝናትanichem esu erasa neshe weyem ehto neshe temsasalalche sedebun min amtawe
ሰው እዴት እናቱን ይደበድባል ፈጣሪሆይ ይቅር በለንንን ምንአይነት ዘመነው በፈጣሪሪሪሪሪ😢😢😢😢😢
እናትን ይሄን ያህል ማጠላላት እግዚኦ 😭😭😭😭😭
እውነት ለመናገር እማማ አልማሯትም ይህ ሁሉ የወላጆቻቸው ጥፋት ነው ልጅ ሁሉ እኩል ነው አንድ አድርገው አላሳደጓቸውም እናትም ገመና ሸፋኝ ነበረች እንደ ወጉ
😂😂😂😂😂😂
እናትየዋ ያስተማሯት ነው
ባለጌ ስራተ ቢስ እናት ያው እናት ያት ክብር ለእናቶቻችን እቺ እርጉም አስመሳይ
ምንም ቢየደርጉ አያገባሽም እናት እናት ናት የነሱ አለመስማማት ላንች ለማጭበርበር እረድቶሻል
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
@@user-rr1ld8dy1fደምሩኝ ውዶች❤
አስተያየት ስትሰጡ በስድብ ባይሆን ጥሩ እነሱ በክፉ ቀን ዞረውይገናኛሉ: በርግጥ እናተረን መምታት ትልቅ ስህተት ነውእሷም ልጆች ስላሏት በስተርጅና ጊዜ ምንእንደሚፈጠር አናውቀረም በናቷላይ ክፋ ከሰራች የሰራችውን ታጭዳለች ለማንኛውም አምላክ በቤታችሁ ሰላም ያውርዱ
በለጌ ሴት ነሽ ምንም ብሆን እናትን😢😢😢
ብጣም
ደምሩኝ❤
@@freweynihadush255ደምሩኝ ውዶች❤
ገደል ግቢ አስመሳይ ደሞ ለኢትዮ እናት 😤😤
ምንም መጥፎ ብትሆን ትማታለች ብዬ አላስብም እማማ መታችኝ ካሉ እንደሚሰሙ ተመክረዋል ቢያንስ ሁሉንም ቢናገሩ አረብ ሃገር ብዙ እንደኖረች ያወሩ ነበር ብቻ ወላጆች ልጆቻቹን በአንድ አይን እያያቹ አሳድጉ መጨረሻው አያምርም የአንድ እናት ልጆች እንዲ ይከፋፈላሉ ሰላም ይውረድላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሆንሽ ፍጣጣ ለ እናትሽ ክብር ይኑርሽ ባለጌ
ግን ምን ሆናችሁ ነው እምትሳደቡ ሰዎች እውነታውን ፈጣሪ ነው እሚያቀው
@@berkiebirhanuምን እውነት አላት ይቺ እናት የምትደበደብ የሷ ድቃላ አሳደጉ አሁን ቤት ንብርት ፍልጋ እናት መደብደብ ምን ይባላል 😢
አነጋገርዋ ያስታውቃል ይነቀንቃታል እናት ሰካራም ሌባ ዝሙተኛ የአለም ላይ ያሉ ሁሉ ነገር ብታደርግ እናት እናት ናት ሰው ምን እየሆነ ምንግዜ መጣብን
በማን ይፈርዳል የእኔ እናት አይዞሽ እዉነት ያለዉ ከፈጣሪ ነዉ ፈጣሪ ሁሉን ያስተካክለዉ
የሁሉም መሰረት ሰላም ነውና ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን🙏
ኣታልቅሽ ሚጡ ኣልጋ ገዛሁ ኣትልም?ሁለተኛ ይህንን ቻናል ኣላይም እንደዚ ምናምንቴ ሴት በማየት ግዜዬን ኣላቃጥልም
አንቺ ግን ትልቅ ሴት ነሽ እንደዚ አይነት ወሬ ለልጆችሽ ምን እየሰጠሻቸው ነው ለነገሽ?
እናትና አባቴ ሁሌ ይጣላሉ አብረው አይተኙም ቤት ተከፋፋለው አብረው እዛው አንድ ግቢ ነው አባትም አላገቡ እናትም አላገቡም የድሮ ሰዎች ናቸው ቢጨቃጨቁም ቢጣሉም እሱዋ እኮ ሁለት ባል አግብታ ሁለት ባል ፈታ ከሁለት ባል ወልዳለች ያልተማሩት ግን እናትና አባት እየተጨቃጨቁም50 አመት በትዳር ኖረው ነው አባት የሞቱት ያለ ነው በትዳር ግጭት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ስቀጥል ሴትየዋ ወሬ አለባት ልጅ ተብየዋ እናት የምጠላዉ ልጅ የለም ምላሷ ተልባ ይቆላል
@@meaziwendemumeaziwendemu7012yteregemsh nesh leligochsh new yemtatarfew ergman yteregmsh
መስሏት ነው ድንገት ነው እምትሞተው
Le enatuawa. Keber. Yelalat....
የእርጅና ፍንዳታ ነሽ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንበል ፩፪ ጊዜ ይቅር ይበለን ከመወቃቀስ እግዚአብሔር ይሰውረን
እናትህና አባትህን አክብር ይላል ቃሉ።ከአስርቱ ትዕዛዛት ።አንቺ ተመችቶሽ እህትሽና እናትሽ ተጎሳቁሎ ይኖራሉ።
3 ውሸት ተማክረው ላኩኘችግር አልነበረም በወተት አደግንእናቴ ችግር ነበረች አልጋ ገዛሁመለያየታቸውን አላቅም ነበርእረ የውሸት መአትትትትትትትትት
🙌🏼👏🏼👏🏼👌❤️አቺ ዘባራቂ ነገር ነች ጥሩ ምልከታ 😀
በጣም ቡዙ ነዉ የምታወራዉ ዉሸታም😢
አልጋው ቀርቶባቸው መደብ ላይ ተኝተው ሰላም በኖሩ ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነኙኝ አሉ ሴትየዋ
ዛሪ ከፍቶኛል ጦርነት ከተማችን ተዉሯል ፅሎት አርጉ በየምነታችሁ ፈጣሪ ሆይ ምረት ላክልን
Yet new esu
እኛም ጋር ጦርነት አለ አማራ ክልል😢
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ቤተሰቦቻችንን የትነዉ
ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
አይዟቹህ እህቶቼ😢
ሰላም ወገኖቼ እች ሴት በጣም ክፉ አስመሳይ ናት እና የእናታቸውን ለቅሶና የደረሰባቸውን መከራ ለመደበቅ በምለሷ ለመደበቅ እየሞከረች ነው እና
እጅሽ ይሰበር ልልሽ ነበር ግን ይሷም ትልቅ ሴት ናቸው አስመሳይ ነገር ነች እደት አባቴን በመርዝ ገደለች ትላለች ጥሩ ነገር ካላየች ከቤት ለምን ይሷ ጋር አላኖረችውም አባቷን ?? የጤና ችግርም ሳይኖርባት አይቀርም አለምዬ ወደ አማኑኤል ወሰዳት መጀመሪያ እድትግባቡ
ኣባዬኣባዬሚጡ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይናገርሽ ሚሚዬ ገና ነሽ ሚጢዬ
😀😀😀😀😀ሚጡ
ግን ምናይነት ጊዜ ላይ ደረስን እናትና አባት መተኪያ የላቸውም በሕይወት እያሉ ማስደሰት ነው ብቻዬን ነው እህት ወድሞቼን እያስተማርኩ ነው ቤተሰቤን ብቻዬነው ማስተዳድረው
ልኩ ነው
ይቅር ይበልሽ አንች እናትሽን የምትከሽ የዘራሽውን ታጭጃልሽ እውነቱንእግዜአብሄር ብቻ ያውቃል እናትን አደባባይ
በልጅሽ አግኝው ደሞ ታገኚዋለሽ እናትን ማጥላላት ታይዋለሽ ደሞ
ይህ ሁሉ የወላጆች ጥፋት ነው አንዳንድ ወላጅ ልጆች እንዲከፋፈሉ ያደርጋሉ እማማ ብዙ ነገር ደብቀዋል ቢያንስ ልፋቷን ቢናገሩ መልካም ነበር እርሶ ጋርም የልጆች ግፊት አለ እሷ ጋር የአባቷ ግፊት እንደነበረው ልጅ ሁሉ እኩል ነው ካለሁነ ግን የአንድ እናት ልጆች ቡድን መፍጠራቸው የማይቀር ነው ፈጣሪ ሰላሙን ያውርድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈታቸው ያሰታውቃል መርዝ ናቸሁ ምንም ቤሆን እናት በዚህ ለክ ማቆሸሸ ምን አመጣው አንቸ ክፍ ናቸሁ በሰማም ወሪኛ ናቸሁ ነገርኛ😢
😭😭😭😭
ሚዲያ ላይ ወጥቶ በደለችኝ ብላችሁ ባተወሩ ጥሩ እናት እናት ናት በቁም እያለች ምንም አይመሥለንም ስትጎል ነው እሚገባን ይቅርይበላችሁ በሚዲያ እንደዚህ ያሳፍረል
ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው አዳንድ እናቶች ለልጅ ብዙም ፊት አይሰጡም እና እናቴ አትወደኝም ማለት ሳይሆን ተፈጥሮ ነው እናት ልጇን አጠላም አቺም እናት ነሺና ልጆችሺን ትጠያለሺ አረተይ አባትም አዳድ ልጁን ያቀርባል አዳዱ አቢ።ያቀርብም ግን አትወደኝም አይባልም
ትክክል አንዳንድ ስው ሀይምሮ የሚፈጥርበት ነገር ከባድ ነው
የሰው ሀይለኛ የለም ሀይል የእግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ
በጣም ንፁህ ልብ ነው ያላት የዋህ ናት ላባቷ ያላት ፍቅር ደሰ ሲልልልልል
😂😂😂😂
ልጇ ነሃ 😂
በጣም የምታሳፍሪ የትልቅ ትንሽ ነሽ እናትሽን እንደዚህ በአደባባይ የምታዋርጂ በልጆቸሽ አግኝው የሳቸውን እድሜ አይስጥሽ
ምንም ይሁን ምንም እናት እናት ናት አች ያለ እናትሽም ያለ አባትሽም ባዶ ነሽ ።
የማታውቂውን አታውሪ።
@@mershaabebayehu3095 ልወቅም አልወቅም የናትና የአባት ገበና በሚዲያ አይወራምምም ነዉር ነው !!
በትክክል
INat tebiyewa nat qedima yaworachiw
@@tina-lv4pz kedimame tawura atawura inate endihe atebalem newuri new liji tebyewa teru nafiya nate tasitawukalechi geni belijochiwa tagegnewalechi ።
ሲጀመረ አነ ቀሌታም ነሺ ለምን ካልሺ የአባትሺን ልጂ ዪዘሺ የናትሺን ሰም ስታጠፊ እናትሺን ማክበረ ነበረብሺ እናት እናት ናት የልጂ ባለጌ ወደቀልብሺ ተመለሺ ነገ በልጆችሺ ታገኚዉ አለሺ ያከፈልሻን
እንደማትፈሪ ያስታውቃል በጣም የሚገርመው ታላቅ እህቴ በእናታችን ላይ እንዲህ ነበርች እባትን ወዶ እናትን መጥላት ዋጋ ያስከፍልል ዛሬ እህቴ ዋጋ እየከፈለች ነው በልጆ
Haleleuya yagejalu yegachewene
ሰው የዘራውን ማጨዱ አይቀሬ ነው
የመጀመሪያ ሴት ልጅ ጣዉንት ናት ለናቷ
@@feruzaouner3923 ትክክል
exactly
ኡኡኡኡ እቺ ሴትየው እንኳን በሚድያ መጣች፡ ይሄዉ ጠባይዋ አጋለጠች፡ በጣም ሃይለኛ፣ ክፉ፣ አደገኛ ትመስላለች፡፡
Satawki atawri enakatalen
ኡኡታው ታዲያ ምንድነው? 😂😂😂
@@አሁንአሁን 🤣🤣🤣eko ደሞ ማደንቆሩ
@@maranatageta6600😂😂😬 የጉድ አገር
No
ፍትህ ፍትህ ለእማማ እናት ክብር ማዕረግ ነች ብታውቂው
በጣም😭💔
❤❤🎉🎉በትክክል በጣም ዉሸት ነዉ የምትነገረዉ
ወሬ
ምነው? እናትየውም ሰው ናቸው እሷም ሰው ናት ስሜት ችኩልነታቸው ዓንድ ስለሆነ ነው እንጂ አባቷን ባልሽ ስለሆነ ነው ከነ እሕቷ ጭምር ሲሉዋት እሷም ታሳዝናለች ደሞ በሰው አገር ተንከራታ የመጣች ሴት ታሳዝናለች እናት, እናት አትበሉ በእናቱ ያላዘነ ሰው ያለ አይመስለኝም ባንወሻሽ ጥሩ ነው!
@@mulubirara7956በትክክል!!!
ምንም አባትሽን ብትወጂም የአባትሽ ልጅ እንጂ ሚስት አትሆኝም እነሱ ከአንቺ በፊት ይተዋወቃሉ አብረውም ኖረዋል አንቺ ነሽ ችግራቸው😢😢😢
በትክክል
Lek beleshal
❤❤❤❤❤
ይሄ ነገር የሚፈጠረው በባልና በሚስቶች ችግር ነው አጎቴ ቤት እንደዚህ ናቸው አልተለያዩም አላህ ወደ ራሱ ወሰደው ተለያዩ አላህ ይራህመው😢 ልጆቹ እሱን አይወዱትም እናታቸውን ነው የሚወዱት ግን ለዚህ ሁሉ ችግር እሱ ነው።
በትክክል
ምንም ታጥፋ ምንም ታድርግ እናት አትደበደብም😢😢😢😢😢😢😢
Betam ❤❤
ትክክል፣እናት፣እደቀላል
❤❤❤
መጥፎ ሴት ናት በአደባባይ እናት እንዲህ የምትል ይቺ ከአጂ
የቀረበችው ሚድያ ላይ የክፋት ጥግ ከእናትዋን የጣውንት ልጅ ይዛ መምጣትዋ
አረ አንች እፈሪ ወልደሽ የለ የዘራሽውን ታጭጃታለሽ ለልጆችሽ መርገም እያቆየሽ ነው ጥፋትሽን ለመሸፈን ብለሽ አውንም ሌላ ጥፋት አሜሪካ ከሞት አያድንም መፅሐፍቅዱስ መጀመርያ አንብበሽ ንስሀ ግቢ እግራቸው ላይ ዉደቂ ለልጆችሽ ስትይ ስለዚ አትቀባጥሪ እናት እናት ናት ወልደሻል ታይዋለሽ እስቲ ዝምበይ
አንደኛ ተጠያቂ እናት እና አባት ናቸው ልጆች እርስ በእርስ ክፍፍል እንዲኖራቸው አስተዋፅኦ የሚያረጉት አንዱን ልጅ እናት አብልጣ ትወዳለች አንዱን ልጅ አባት : ከዛም ችግር ሲኖርባቸው ልጆቻቸውን መጠቀሚያ ያረጋሉ። አንዱን ልጅ ራሱ ቢሆን ከሌሎች ልጆች አብልጦ ማየት በልጅ መሀል ትልቅ ጥላቻ ውድድር እንዲነሳ ያረጋል። አብዛኛውን ጊዜ ወላጆች favorite የሆኑ ልጆቻቸውን የጠቀሙ ይመስላቸዋል እንጂ ትልቅ ሲሆኑ ሂወት ይከብዳቸዋል በተቃራኒው ደግሞ ተገፍተው የሚያድጉ ልጆች ጠንካራ ይሆናሉ ግን ብዙ የልጅነት trauma ምንም ቢሆን አይታከምም።
አመሰግናለው አንድ ሰው ተገኘ የወላጆች ስህተት ነው እማማም ሃይለኛ ናቸው የልጆች ግፊት አለባቸው እሷም የአባት ግፊት እንደነበረባት ልጅ ሁሉ ልጅ ነው ወላጆች ከዚህ ተማሩ
ተባረኪ ችግሩ የናትና አባት ነው
ከሁሉም ኮሜንት የተሻለ እይታ
Very True!
አይይ.!!!! ድምፅሸ. እራሱ ያስታውቃል ጨካኝ ነሽ እማዬ እማዬ እያልሽ አትፎግሪ።
በትክክል
በጣም ሳያት ገና ተጨነኩኝ
አዎ ፎጋሪ ናት አዳነሸ አቤቤን ትመስላለች
ወሬ
@@hassenabagibee371😂😂😂
እግሯ ስር ወድቀሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂያት ብታጠፋም ባታጠፋም እናት ምትክ የላትም በኃላ እንዳይፀፆትሽ እግሯ ስር ተደፊ እህቴ
ይቺ ምትጸጸት አይነት አይደለችም የተረገመች ነች እንኳን ልትፀፀት በህይወቷ እያሉ እያሰቃየቻቸው ነው አላህዬ ይቅር በለኝ እኔ እኔ አየመሰለኝ
Enat Allah yeyelesh..😢😢
እውነቱን የሚያውቀው መድሀኒአለም ነው የሚያውቀው ......እናት ሁሉ አንድ አይደለም
ወይ አለምዬ አንተም ፈራሃት በጣም ሃይለኛ ነሽ አልካት ልቦና ይስጠን የናትን ገበና አውጥቶ ማውራት ሼም ነው።
ምን ያርግ ታስፈራለች እኮ
በጣም ታስፈራለች ሀይለኛና ነገረኛ እንደሆነች ይብላኝ ለጎረቤቶችሽ ስትውረገረጊባቸው እኛስ በእዮሃ ነው የምናይሽ የምንገላገልሽም ሆሆሆ አለማፈሮ እማ ስትል👉🤔😂😂😂😂😂
😂😂aydres lenatuwa yaltemelesechi bayferat new yemigermegi
@@aynadisyeshambel6944 😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂ኮሜንት ቱ
ይህንን መስማት እራሱ ሐጢያት ነው😢😢😢 አለመታደላችን ነው ለዛውም ኢትዮጵያዊ ሆነን😭
ደምሩኝ ውዶችዪ❤
Tikikil 😭😭
እውነት ብለሻል አለመታደለችን ነው
አንች እኮ ትልቅ ሰው ነሽ ተረጋጊ እህቴ ሰው ክፉ እንዲናገር አትገፋፊ ለነገሩ ልጅ በእናቶ ላይ እናት በልጆ ላይ እንደሚነሱ ይናገራል
😢😢😢😢
🎉🎉❤❤😢እኔ ማን እንደሚያሳዝነኝ ታወቃለችሁ ዘመዶቼ ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ነዉ ሁሉም መጥቶ ሲያለቅስ በጣም ያማል እዉነት
Tkkk 😢
Enet sem beha ayedelm
በጣም ጥሩ እየኑሩ ነው የምትይው እናትሽ እንኳን የምትተኛበት አልጋ እንኳን የላትም አየሽ ልጅሽን የጤፍ ሽሮ የሰራች ያሳደገችው ሁለት ምላስ
አይገገርምም የተመታች
በትክክል ቀዳዳ መንደሬ ነች ወይራ ወይራ ትላለች ቅራቅንቦ
እና ምን ታርግ እሷ እኛ አቅም እስኪኖረን የወላጆቻችን ህይወት የራሳቸው ምርጫ ነው ። አረብ ሄዳ ቀየረች አለቀ
ታስታውቂያለሽ ሰይጣን እናትሽ ባልሽን ፈተሽ እደምጣሽ ቆይተሻል መቶ ጊዜ ባለቤቴ ትያለሽ አስመሳይ ጎርቤቶቿን አቅርብልን አለም ሰገድ የማዘርን❤
😂
ማናባሽ ዳኛ አደረገሽ ? አራም።
@@mershaabebayehu3095ባለጌ አንች እራስሽ ነሽ መስለኝ እናትሽ ደብዳብዋ 🙁😏
@@mershaabebayehu3095አንጅቴን አራስከው እኮ ማን አባሽ ፍራጀ አረግሽ ከብት ናት
@@tigisit2534😒😒😒ያንችን ማን አየና ኦድ ይፍጀው 🤮🤮
ቀባጣሪ ነሽ ታስፈርአለሽ አይለኛ ነሽ
ግን ማንም ጋር እውነቱ ይኑር አይመለከተኝም ግን እናት እናት ነች ክብር ይኑርሽ ለእናትሽ ለውርስም አትሮሮጭ ዝም ብለሽ ኑር ውጪ አልተባልሽ ለምንድነው ውርስ አሁን ያስፈለገሽ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልብ ይስጥሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቅ በዚህ መልኩ የእናት ሚስጥር በአደባባይ አይወራም ፈጣሪን ፍሪ
አሚጣ የወለደች እናት ለመዉቀስ ለብሳ መጣች በልጅሽ ይከፈልሻል ጠብቅ
በትክክል
በእርግጠኚነት እነዚህ ሰወች ባአድ አምልኮ ኖሮባችሁ እዳይሁን ማለቴ ከድሮ እያቶች አባቶች የመጣ ነገር ይሆናል
በትክክል
BETEKEKL EGZIBHER YRDACHEW
የእናትን ውለታ ልጅ የሰናፍጭ ፍሬ የምታክለውን መክፈል አይችልምና እባክሽ እንዳይቆጭሽ እናትሽ አንችን ያሳደጉበት ድካማቸው ፊታቸው ላይ ይታወቃል እና ላደረግሽው ሁሉ ተንበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂአቸው ደግሞ ለልጆችሽ ምን ልትያቸው ነው ከእናቴ ጋር ተጣልቼ የምህረት አምላክ ምህረቱን እና ልቦናውን ይስጠን
ማን አለሽ እናት ልጅችዋን የፍለግችውን ማድረግ አልባት ተብሎ በ ህግ ቀርብዋል 😒😒ውይስ በ አይማኖት 😒😒
እሷን ብቻ አይደለምኮ ያሳደጉት ደግሞ ልጆቿንም ነው😢
Befetari zend enat yefelegechewen betaderg enat megefat yelebatem yawem 82 ametachew @@ኢትዮጵያየእኝናት
Ye enat ergeman llekkso yedersal be akste derso ayechewalew yekerta teykki
Ewnt nw Allah...lebona. yestat...
አሌክሶ እንደው በፈጠረኽ ይሁንብህ ይህን መሰል ፕሮግራም ምን ያህል ያስተምራል ብለህ ነው ልብ ሰባሪ ዘግናኝ ልጅ እናትን እየወነጀለች 😢 እናትም እንደዛው😢 ይቅር ይበለን።
አሄ ታሪክ አሰተማሪ ነዉ የሚዘገንን ቢሆንም ከዚህ ታሪክ አባትና ልጅ መሃል ልጅ መግባት የለበትም አቺ ከፃንነትዋ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር የኖርች ነች ጭንላትዋላይ አባት ወሬ ሰለሚቀበላት አባቴ ብቻ ይወደኛል አያለች ተቸግራለች አቺ ማ ነገ በልጆችዋ ትከፍላለች 😢
ምንም ይሁን ምን እናት አትመታም። ኡፉ እንኳን አትበሏቸው ብሎናል ፈጣሪያችን አላህ ሱብሀና ወተዓላ !
ትክክል እህቴ ተባረኪ
Enetyew alu engey endemthahew nebereshe
ከነ ችግሯ እናት እናት ነች ክብር ለእናቶች 😢😢😢😢
ደምሪኝ ውዴ❤
እመዬ አበዬ ትላለች እዴ ባለጌ አሮጌት😂 እናትሺን ደብድበሺ እያሣቃዬሺ እረጉም በልጆችሺ እይው ኢሸአላህ
In sha Allah😔
Echie yetergemeche yegane tagejaleche
ማየትዋ የትይቀራል ውዴ እናቱን የነካ የለውም በርካ ክብርለናቶቻችን
ወሽቷን ነው እያስሠሰለች ለማልቀስ ትሞክራለች የአዞ እንባ
መጀመሪያ አድምጡ እስከመጨረሻው ለፍርድ መቸኮል ጥሩ አይደለም ሚዛናዊ ለመሆን ተከታተሉ መጀመሪያ ከባላቸው ጋር በፍርድ ቤት ተፍተው እንደነበር ነግረውናል ???
እኔ አዉቃታለሁ ወይራ ሰፈር እንኵን ቤተሰቦቻን አገረ አካባቢ ያስመረረቺ ባሌጌ ናት አንቺ አሳድገዉ እንደገና ልጆቺሺ ላሳደገቺ እናት መደብደብ አይገባቸዉም
ልጆችዋ አንኳን ህሊና የላቸዉም ተይ ይባል ነበር አቺ አንደሆነች ምላሰዋ የአባብ ነዉ 😢
ዉርደት
Legcha ybsalue kesa
ታስታውቃለች
Wow
ታስታውቂያለሸ ጨካኝ ነሽ እራስ ወዳድ ነሽ አሁንም እናተሽ ለይ ወድቀሽ ይቅር ይበሉሽ አታነብንቢ የቤትሽን ጉድ
እናት እናት ነች ብዙ አታውሪ ባህሪሽ ይሆናል ያስጠላቸው እንጂ እናት ልጆን አትጠላም ትዳርሽ የፈረሠው በዚሁ በባህሪሽ ይመስለኛል እናትሽን ይቅርታ ጠይቀሽ ታረቂ እናት ያዘነበት መቼም መቼም አይቀናሽም እህቴ ሁሉ ነገር ቀሪ ነው እሳቸው እድሜም ሊሆን ይችላል
አሄ ታሪክ ለሁሉም ወጣቶች አሰተማሪ ነዉ በመጀመሪያ ደረጃ አባት አናት መሃል አየገባ ወሬ የሚያቃጥር ልጅ በጣም ክፍ ነዉ ብዙ ነገር ነዉ የሚያመጣዉ በ ቤተሰብ መሃል ወይዘሮ ሎሚ ለአባትዋ ወሬ በማቃጠር አባቴ በተለየ ሁኔታ ይወደኛል በማለት ጭንቅላቱዋ ላይ ክፍ መልክት ታመላልሳለች ከዚህ ታሪክ የሚያሰተምርን በ ባልና ሚሰት መሃል ልጅ መግባት የለበትም በመቀጠል ሎሚ አንገብጋቢ ትመስላለች አሁን አናትሸን ለፍርደበት ገንዘብ ብለሸ ከምታንገበግቢ ለገንዘብ ካልተጨነቅሸ አባቴ ፍትዋታል ምናምን ወሬዉን ትተሸ አቺ ምሰኪን አናትሸን ተያት የዘራሻትን ነዉ የምታጭጂዉ ያንቺም ልጆች ነገ ይደበድብሻል አከተመ ነገርኛ ነሸ በጣም ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ፍትህ ለአማማ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️አሄ አንዲህ የሚያርግሸ የሰይጣን መንፍሰ ሲመለክ የነበርዉ ከባህሪሸ ጋር ተዳምሮ ነዉ ሃል ግን የእግዚያብሄር ብቻ ነዉ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
Exactly u are right she is evil
ማንም ጋር እውነት ይኑር አይመለከተኝም እናት እናት ነች ለእናትሸ ክብር ይኑርሽ ለማንኛዉም እግዚአብሔር ልብና ይሰጥሸ እናትሸን ይቅርታ ጠይቅ
ካልደረሰብሽ አታውቂማ ደነዝ
@@ህይወት-ህመም አፍ ሲከፈት ጨቅላት ይታያል እዚ ጋር ሰድብ ምን አመጣው
ዘላለማዊ ክብር ለእናቶች 🙏አንቺ ግን ጥሩ አይደለሽም
ባለጌ መሆኗን አራሷ መስክራለች 😁😁😁
❤❤❤
ምንም በታጠፋ እናት እናት ናት ክባድ ነው ስላም ያወረደላችው የድግል ማሪም ልጂ
እናት እናት ነች ምንም ብታደርግ የድሮ ሰዉ ይጣላል የታረቃል ነገም ባንቺ ሊይ ይደረሳል የናትሽን ገበና አደባባይ ታወጫለሽ ነገያንንቺ ልጅች አደባባይ ያወጡሻል የጅሽነዉ የሚሰጥሽ ፈጣሪ
እናትየው ናቸው እኮ ሚዲያ ላይ የወጡት
ኧር እፍሪ የእናት የአባትሸን ገበና እንደዚ ሰታወሪ አታፍሪም ለንዋይ እግዝዬ ባደባባይ ሰላወራሸ አትሸለሚም በጣም ሰድ ነሸ ያንቺም ልጆች እንዳንቺ ያርጉሻል ግዜ ጠብቂ እግዝዬ
@@ቤቲነኝ-ጸ2ቀbiwetuse eyedevedebachachewe eyawerdeche abatine gedelshe ketebale mene yehunu enatane metore sinorebate senetu enatune abatune merote sifelege eyatane ESA 80 ametachewe tedebedebalcheyetergemche bega tagejaleche
@@ቤቲነኝ-ጸ2ቀwedew new yewethut. Min mircha neberachew
Ye abatiyew siqayisa ayitayachum
ኃይለኛ አይገልፅሽም ።ድምፅሽ ፊትሽ ባሕርይሽ እንኳን ለእናትሽ ለህዝብ ታሰፈሪያለሽ ። ደግሞ እማዬ እማዬ አትበይ ።እናትሽን ፈጣሪ ይድረስላቸው ።ለአንቺ መረጋጋትን ይስጥሽ።
😅😅😅😅😅😅
😅😅😅😅😅
ወይ ጉድ በማን እንፍረድ እግዚአብሔር ሆይ ፈራጅ እንዳልሆን አንተ እርዳኝ 🙏❤️
ሲጀመር ከልጅነቷ ጀምራ ከእናቷ ወደአባቷ ነገር እያመላለሠች በሁለቱ ክፍተት የፈጠረች እቺ እንዲሉ ነገረኛናት ማስተዋል ሚባል ነገር እማታውቅ ግብዝናት
ትክክል
Yes, you right
ትክክል😢
በትክክል እናትና አባት መሃል የሚገባ ልጅ የመጨርሻ የተርገመ ልጅ ነው እግዝዬ እንደዚ አይነት ልጅ ከመውለድ መሃን መሆን ይሻላል
ክፉ ነገርኛ አውሬ እደሆንሽ ታስታቂአለሽ ምናይነት ጉድ ነውግን እናት እኮ ብዙመሰዋትአይታ ነው የምትወልደው ከርግዝና ጀምሮ ተሰቃይታ ለናትየሚከፈለውውለታ ይህነውእዴ 😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔😭😭😭😭
ዝፍዝፍ ፣ እናት ልጅ የምትወልደዉ ለራሷ ፍላጎት ስትል ነው። ማሳደግም ግዴታዋ እንጂ በጎ አድራጎት አይደለም፣ በዚህ ውስጥ ልጅና ወላጅ ከፍተኛ ፍቅር ይኖራል ።እውነት ነው። ክፉ እናት/ አባትም አለ። ይህም እውነት ነው። ዝም ብላችሁ የደንቆሮ ፍርድ አትፍረዱ።
@@mershaabebayehu3095💯 እውነት ነው
@@mershaabebayehu3095ገለቴ ምነው በየ ቦታው ተንጣጣሽ በየቦታው ሳልፈልግ ወለድኩሽ አላሉም ወልደው አሳድገው ይባስ ከሷ አልወፈው የሷንም ልጅ አሳድገዋል ዞራ ስትመጣ ማረፊያ ሰጠዋል ምን አይነት ከንቱ ትዉልድ ናችሁ ግን የኔ እናት አባት 78 አመታቸው ነው ሁለቱም አስር ልጆች አለን አንድ ልጅም የመብት ጥያቄ አላነሳንም በሌሎች አለመግባባት ሊኖር ይችላል እንጅ የሀብት ክፍፍል ስም አናነሳም ሁላችንም ባለን አቅም እናት አባታችን ነው የምደግፈው 🥹እምዬ እናቴ የዘጠኝ ወር ቤቴን ምንም ቢከፋ እንዴት መትቻት ጭራሽ እፍርድ አደባባይ አስወጣለው 😢???? ባልስማማ እራሱ ትቼ ሄጄ ጥሬ ግሬ እበላለው እንጅ
@@mershaabebayehu3095አንቺ ቆርፋዳ የእናትሽ አምላክ ይደፋሻል ዉሸታም አሮጊት። ባሎችሽስ አባረዉሽ ተገላገሉ፣ እሽ እናትሽ ምን ዉስጥ ይግቡ? እንዳይስማሙ ያደረግሻቸዉም አንቺዉ ነሽ የሆንሽ ቆርፋዳ።
አጎቴ አባቱንና እናቱን በጣም ይበድል ነበር ወንድሙን እህቱን ሲደበድብ አያቴ ሲገላግል ይመታው ነበር እኔ የልጅልጅ ነኝ ያደኩት በአያት ነበር በዛን ጊዜ የእናቴወድም አጎቴ አባትናእናቱን ሲያሰቃይ ነበር ወንድአያቴ አረፈ የኔ ውድ አባት ሴቷ አያቴ አሁንም አለች ይህ እድህ እያለ አጎቴ 4ወንድልጅ ወለደ አሁን ከቤት አስወጥተውት እደእብድ እያደረገው በቀደም የገዛ ቤቱን አቃጠለው ምንአለፋችሁ በእጥፍ በድርብ ዋጋ እየከፈለነው የእናትናአባት እንባ እመሬት ጠብ አትልም ዋ አንቺም እዲሁነሽ😢😢
ምኗ ቀዳዳ ነች በፈጣሪ የእናትና አባቷን ገበና በአደባባይ የምትነዛ ቅድ እና ሳይጣላ የሚኖር ባልናሚስት አለዴ ቀዳዳ ስታስጠላ ወልደሻል በልጅሽ አግኝው እሺ😢😢😢
ያሳዝናል😢😢ፍርዱ ቢዘገይም አይቀርም
tekkle enatachewn debdbew gedelat keza ahun hulum temesekakelebachew
ጥለነዉ ለምንሄደዉ ምድር ምነዉ ባንጨካከን ጌታሆይ ማስተዋልን ስጠን
እናቶች ወደ አባቶች ሲያደሉ ደስ አይላቸውም ። አንዳንድ እራስ ወዳድ እናቶች አሉ በጣም ከባድ ነው ልጅቷ ትክክል ናት ስንት አባቶች አሉ በየቤቱ የሚራቡ። እዚህ የምታሽቃብጡ ቀዝቀዝ በሉ።
እውነት ነው ስንት ክፉ እናቶች አሉ መሰለህ .....ቤት ይቁጠረው
እስከ ልጅሽ አሳድጋ ምን አይነት ባለጌ ነሽ በልጆችሽ አግኝዉ 😢😢😢😢😢 ምን አይነት ጌዜ ላይ ደርስን ያርቢ
በመጨርሻው ዘመን ልጅ በአባት በእናት ላይ ይነሳል😢😢
የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች ማለት ይሄ ነው ቤተስብ ፍቅር ያጣበት ዘመን እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ፍርዱን ለእግዚአብሔር መተው ነው በማንም አንፍረድ
Be tikikil
Hezebe behezebe late betsebe be betsebe laye mengesete be mengesete laye yelale tekefafelewe mekerebe gude newe
ይሄ የባእድ አምልኮ ያለበት ቤት ባህሪ ነው እግዚአብሔር ይማራችሁ በማንም አልፈርድም እዲህም እናት አለች እዳንቺም አይነት ልጅ አለ በፀሎት ችግራችሁን ለመፍታት ብትሞክሩ እላለው
ትክክል
አኔም እንደዛ ነዉ ይሰቡኩት
ትክክል እንዲህ በአደባባይ የሚያዋርድ
እኔም እንደዛ ነው ያስብኩት የቤት ውስጥ ባእድ አምልኮ አለባቸው ምንም ጥያቄ የለውም ቤተስብ የሚበታትን እናትና ልጆችን የሚያባላው ክፍ ስይጣን ብቻ ነው ወደው አይደለም በማንም አትፍረዱ ኑ ወደ ጌታ ያስመልጣችሃል ። የናዝሬቱ ኢየሱስ ይድረስላችሁ ማምለጫ እሱ ብቻ ነው ቤታችሁ አይበጥበጥ።
Betam tikkl
😢😢😢😢😢😢😢አላህ ሆይ እደዚህ ካለ ከምሰማው ከማየሁ ሁሉ ባተ እጠበቃለሁ ያከሪም አደራህ እናትና አባቴን ሀቅ የምጠብቅ ጠካራ ባሪያህ አርገኝ ከነሱም ቀልብ የደስታቸው ምጥጂ የሀዘናቸው ሰበብ እዳታረገኝ ያከሪም ያወዱድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አሚንንንንንን ያረብ
አሜን
ሐይል የእግዚአብሔር ነዉ። የሰዉ ሐይለኛ የለዉም።
እናትሽ ከማለፋቸዉ በፊት ተበርክከሽ ይቅርታ ጠይቂ አንድ ነገር ከሆኑ ቦሃላ ፀፀት አይጠቅምሽም የናትሽ ሃዘን ለልጆችሽም ይተርፋል ።
እናት እናት ነች !!!
ልጅ አፈ ዘራፍ ትመስያለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እናት እናት ናት ሙሉውን ማድመጥም አያስፈልገኝም አይምሮ ማቆሸሽ ነው
ወላሒ እውነትሽን ነው ገና ከንግግሯ ደም ያፈላል በትእግስት ልሠማት አልቻልኩም
በእነኚህ ገለልተኛ የኖሩ ጎረቤቶች እንዲቀርቡ ይደረግ ብዙ እውነትጎረቤቶች ጋር ይኖራል ስትታይ በርግጥ አነጋገሯ ያስፈራል ነገር ግን ከላይ አይቶ መፍረድ ይከብዳል ምንም ቢፈጠር ግን እናት እናት ናት ተደረገ የተባለው ሁላ ያሳፍራል ፍትህ ለማዘር
አለምዬ ትህግስትህ ይገርማል እኛ ለምንሰማዉ ይሰለቻል አንዳንዴ የመጡበትን ጉዳይ ብቻ ለምን እንዲናገሩ አታደርግም ሚዲያ ላይ መወራት የሌለበት ሲወራ ያሰለቻል ላንተም ለእኛም እናቷ ያሉት ትደበድበኛለች ከእዚያም ቤቱ የአባቷን ድርሻ ትዉሰድ ነዉ ያሉት ይኤን ብቻ ማዉራት በቂ ነዉ እሷ የምታወራዉ የእይወት ታሪኳን ነዉ አለምዬ አስብበት አንተም ትደክማለህ እናትሽን ከደበደበሽ ነገ ልጆችች አንቺዉ ላይ ሲዘነዝሩ ታይዋለሽ የዘራሽዉን ስለምታጭጂ እንኳን እናት ልትደበደብ የፈለገ ብታደርግ እናት እናት ናት ክብር ለእናቶች ጎደኛዬ እናቷ ግቢ ዉስጥ ትርፍ መሬት ነበር ቤት ሰራች ልጆቿን ታኖር ነበር በመጨረሻ እናቷ ሞቱ ልጆቻቸዉ ዉርስ መካፈል ፈለጉ ጎደኛዬ እኔ የሰራሁት ቤት ነዉ ብትልም በእግ ቤቱ ተገምቶ የሰራችበት ተሰጣት ለምን መሬቱ የእናቷ እና የአባቷ ነዉ በእይወት ስለሌሉ ቤቱ ተሽጦ ሁሉም ተካፈሉት ይቺም ሎሚ የሰራሽሁን ሁለት ክፍል ቤት በቤተሰቦችሽ መሬት ላይ ነዉ ለእኔ ይገባኛል አባቴ ተናዞልኛል መሰለኝ የምትለዉ ያደለዉ ለእናት አባቱ ቤት ሰርቶ ይሰጣል ሎሚ ከሰማሽኝ ይቅርብሽ እኩል የአባትሽን ድርሻ ዉሰጂ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ሀሰት ዉንጀላሽን አቁሚ ሰላም ፍጠሪ ጊዜዉ እንኳን ለፀብ ለፍቅር አንሷል ንሰሀ ግቢ
በጣም ባለጌ ነሺ በመጁመሪያ እንደ ትልቅ ሁኝ እናት ምንም ብትበድልይሄን ያህል ለናት አይገባትም መጀመሪያም አለ ትዳር ነው የወለድሺው አንቼም ልጆች አለሺ ታገኝዋለሺ በልጆችሺ
ሺ ጊዜ እናት ብታጠፋ እንኳን የትኛውም ምክንያት እናት ጋር መጣላት እና ባደባባይ ሀይለኛ ነኝ እያሉ መፎከር እና እናትን ያክል እንቁ ማዋርድ አያስኬድም በዛ ላይ ልጆሽን ስብስባ አሳድጋ የሄን ውለት እድሜሽን ሙሉ ከፍለሽ አጨርሽውም።የሆነ ሙስሊሞች የሚሉት አባባል ደስ ይለኛል ገነት ያለችው በእናት እግር ስር ነው ከተሳሳትኩ አርሙኝ ክርስቲያን ብሆንም ያሄ አባባል በውስጤ ትልቅ ቦታ አለው
እኮ እኔም እኮ እሱን ነው ምሐው ሃይለኝነት ብልግና አይደለም ሊያጠፉ ሊሳሳቱ ይችሌሊ ግን የወሌጆነትክብር ሳትነሣ ማናገር ስትልኝእነሰባቸው ኦና ሃዘናቸው አይቀናትም
ወይ አንተ መድጏኒአለም እንደው ስንት ጉድ ነው የሚሰማው አቤቱ ጌታሆይ እባክህ በቃ በል 😭😭😭😭😭
ሁሉም እናት እናት አይደለም ስንት መጥፎ እናት አለ።
እናታቹ ደግ የሆነች ሰዎች በርቼ ይድረስባቹ 😢😢😢መጥፎ እናት ለማንም አይግጠም ወላሂ እኔን ትዳሬን ሁሉ አፍርሳለች ሁሉን ሚያውቀው ፈጣሪ ነው😢😢😢ሰው ግን አይረዳም አብዛኛዎቹ እናቶች ደግ ስለሆኑ መጥፎዎቹ በደጋግ እናቶች ስም ተሸፍነዋል😢😢😢😢
ንግግሯ በጣም ይጋጫል
መኝታ ለይተው መኖር ጀመሩ ሰላም ሆኑ ትልና ፀቡ ሁሌም አለ ትላለች።
የቤት ኪራይ እናትዬዋ የምትቀበል ከሆነ በቤት ኪራይ ምክኒያት እናቴ በሴቶች ጉዳይ ከሰሰች ትላለች።
ብቻ ብዙ ወደ ውሸት የሚሄድ ንግግር አለው።
አንድ መታወቅ ያለበት ነገር ግን እናት ልጇን በምንም ምክኒያት አትጠላም።
አላህ ቀልብ ይስጥሽ!
በሽተኛናት ምንስ ብታጠፋ እዴት እናትዋላይእጂዋን ታነሳለይ የተርገመች የምታወራውን ማታውቅ እብድናት
አንዳንድ ስው ሀይምሮ የሚፈጥርበት ነገር ነው ብቻ ልቦና ይስጠን ከባድ ነው የእናትና የአባት እቅ
እኔም የማዉቀው አንድ ጎረቤታን ነበር አባቱን የሚደበድብ አባቱ ነብሳቸዉን ይማር እና ልጄ ወልደህ እየው ይሉት ነበር 😢 ዛሬ ላይ ሁለቱም ወንዶች ልጆቹ አድገው እግር እግሩን እያሉ ሺባ አድርገዉታል
አትሳሳቺ አባትና እናት ቤት ዉስጥ ሰላም ከሌለ ልጆች ሳይድ ይይዛሉ ግማሽ ወደ አባት ግማሽ ወደ እናት ብዙ ታሪክ እናቃለን እናት ልጁዋን ልክ እንደ አባታቸው ነው የምታየው ምሳሌ ባልና ሚስት ሲጣሉ ባል ገንዘብ በመከልከል እሱዋን የጎዳ መስሎት ልጆቹን አብሮ ይጎዳል ገንዘብ ከሰጠ እሱዋ ትጠቀማለች በማለት ስለዚህ እናት ሁሉንም ልጅ እኩል አታይም በዛላይ ሀይለኝም ነበርኩ ብላለች ከልጅነትሽ ደሞ አይምሮሽ ላይ እናትሽ እንደምትበድልሽ ካሰብሽ ጥሩ አይደለም እናት እኮ ላያዉቁት ይችላሉ መጥፎ ስድብ ብዙ ነገር አለ እና ልጅ ስታሳድጉ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ይቺ ልጅ ከልጅነቱዋ ጀምሮ ጥሩ ስሜት የላትም ቢሆንም ግን መተው አለባት ልጅ እናቶች ድህነት ብስጭቱ ያለመማርም ነው ክፉ የሚያስብላቸው
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 እና ቢሆንስ አባትዋን ትውደድ እደፈለገች እናትዋን መደብደብ አለባት እዴ የፈለገ ነገር ቢሆንስ ኦኦ
እመኑኝ እናትን የነካ የለውም በረካ.
የእኔ እናትም እናቷ ላይ በጥቂቱ ተመሳሳይነት ባለዉ ታሪክ ምክንያት እናቷን ጠምዳ በጥላቻ ነዉ የሚተያዩት በዚህ የተነሳ እናቴ እናቷን ባለማክበሯ ጥላቻ እያደረብኝም ነው😢😢😢😢
ይቅርታ ለናት ይገባል፡በልጆችሽ እንዳትከፈዪ።
ምናልባት ቤቱን ለመያዝ ፕላን ስለነበርሽ ይሆናል አቧትሽም የምትከባከቢ።
Unconditional love❤ for parent is important
Rihgt
ትክክል
እናቷን ደብድባ ከሆነ ይቅርታ ትጠይቅ
አንዳንድ እናቶች ግን ልጆቻቸዉን አመሳሶ የሚያደርጉት ነገር ለተገፉት ልጆች አእምሮ አይጨነቁም
እኔ በልጁቱ ምንም አልፈርድም
የምትወደዉን እና የሚወዳትን አባቷን በሞት ተነጥቃለች
ፍቅር ስጧት 💔🥲
ኤረ የተረገምሽ ነሽ አንቺ በቤተሰብ ደረጃ አውቅሻለሁ የሰፈር ሁሉ ነው ሚያውቅሽ በቁምሽ የሞትሽ አባትሽን አታለሽ ለማስፈረም የታከትሽ ያዞ እምባ የባልና ሚስት ጥል ለጥጠሽ ታወሪያለሽ😢አእምሮሽ ይሰራል ግን በሄድሽበት ሁሉ የሰፈር ሰው እንደሚጦቃቀምብሽ 😢
እቺ ታስታውቃለች
ግዜና ዘመንሽ የመሰለሽና ጉልበተኛ ባለግዜ ስትሆኚ ለነዚህ ሁሉ ከፋይ የእናት ሀቅ መላሽ ምድር ሰማዩን የዘረጋው ፈጣሪ ነውና እናት በተአምር ውለታዋን ከፍለሽ የማትጨርሺላት እናትን መደብደብ በራሱ ትልቅ ዋጋ ያስከፍልሻል ልጆችሽ ይከፍሉሻል ምንም ጥፋት ቢኖርባት እናት አትደበደብም ወራዳ ሴት ነሽ
እኔም አባቴን እወዳአለሁ ከእናቴ በላይ ግን ለእናቴ እንዲህ አይነት ድፍረት የለኝም በየቀኑ ያጠፋው ስለሚመስለኝ ይቅርታ ነው ምጠይቃት እንኳን ልመታት ውይይይይ
ታድያ በሶርያው ተጦርነት ማእበል ጦርነቱ እስኪያከትም አመታቶች ሁሉ ያለፍኩባቸው የእናትና የአባቴ ድንቅ ፀሎት እንደሆነ አስረግጨ ልነግርሽ እወዳለሁ
እናት በተአምር አትመታምምምምም ምንም ብትይ የእናትን ውለታ መክፈል አይቻልም!!
ጥሩ መምሰልና ጥሩ መሆን የተለያየ ነወለ በየትኛዉ መስፈርት ልጅ እናቱን በዚ ልክ አያሰቃይም ለማንኛዉም እናትሽ አዝናብሻለች ያዉም ክፍ ሀዘን ይሄ ቤተሰብ የሚበጠበጠዉ ባንቺ ተንኮል ነዉ አወራርሽ ዉሸት የበዛበት መሆኑን አለምዬም ከስራ ልምድ ይገባዋል የሚገርመዉ በተለይ መፋታታቸዉን ሳታቂ በራስሽ አደረግሽ ለማንኛዉም ምን ብትክሻቸዉ ይቅር እንደሚሉሽ ባላዉቅም ዝም ብለሽ እናትሽን ይቅርታ ጠይቂ ለልጅ ልጆችሽ ስትይ እኔንም አናደሽኝ በንግግርሽ ክፍ አሶራሽኝ ይቅር ይበለኝፈጣሪ
አሜን ይቅር ይበለን ተሳስተው ያሳስቱናል ስለ እናት ማንም ዝም አይልም እናትን በዚ ልክ ዝቅ ማረግ ምኖም አላማረኝ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥ😭💔
መብታቸው ነው አንቺን አለማረስ።እሳቸውን ተማምነሽ ነው እንዴ የምትወልጅው አንቺን ሲወልዱ የተሰቃዪት ይበቃቸዋል።
የናትነት መብት ልጇ ምንም ብታጠፋም ማረስ ነው እናት ይቅር ባይ ናት ተጣልተው ቢቆዩ እንኳን ወለደች ስትሰማ ሄዳ ታርሳለች
እንኳን እኒህ የጥቷ እናት አይደሉም እኛም እናት ተብለን እንጠራለን አዝለን ሳናሳድግ ምን አይነት ዘመን ደረስን እናታቸውን ያላከበሩ እግዚአብሔር ሊያከብሩ አይችሉም እግዚኦ እናቴ ምንም ድሀ ብልትሆን ገዘብ የለላት ለዘላለም ትኑር እምየ እናት ናት 😢😢
በዚህ ቤተሰብ ታሪክ ላይ የማየው በሁሉም ቤተሰብ ላይ የተከሰተ ነው ነገር ግን ምን ቢሆን አባትሽን ብትወጃጀቸውም የእናትሽን ችግር ስለውልድሽ እርግዝናው በራሱ አይተሽዋልምን ያህል ስቃይ እንዳለው እይተሽዋል ሌላው ምጡንና ማጥባቱን ደግሞ አስቤው ስለዚህ እማማን ክብር ልትስጭ ይገባል :: ሌላው ወንዶች በባህሪያቸው ሴያረጁ ነው ሜስቶቻቸው ላይ መቅናት ይጀምራሉ ስለዚህ እዲስ ነገር አይደለም ስለዚህ ሁሉንም ሜድያው ላይ ባታወጭው ::
ፍትህ ፍትህ እናታቸን ዝበይ ደራማ ነው የመታወሪው😢
ነገሪ አዋቂ አይ ንግግሪ ፍርድ ቤት ብትቆሚ ምንም ጠበቃ አያስፈልግሽም ግን ለእነሰትሽ ክብር ይኑርሽ
ይብላኝ ለ ልጆችሽ ያስቀመጥሽውን ታገኞለሽ። ተይ ስለማንም አትጨነቂ ብቻ ከሰማይ ያለውን አምላክ ፍሪ። ያያልና።
በተለይየገጠርእነትወች።ይገርፋሉግንሰናጠፋእሚቆጡትለራሳችንነው።ቡቆጡም
እናት እኮ ምን ትሁን እናት ናት ክብር ለእናቶች ትልቅ ሰው አደለሽ ልጆችሽሽ ከአንቺ ምን ይማሩ እናትሽ ለይ እጅሽን ማንሳት ተይና በክፉ አይንሽ ማየት አያስፈልግም 😢😢😢😢😢😢😢
ልክ ናት እንድህ አይነት ክፉ እናቶች አሉ ባላቼውን የሚበድሉ የሚያስበድሉ ወላሂ እኔ አረቦችን አይቻለሁ ከልጆቿ ሁና ባሏን የምታሰቃይ እናት ስለዚ ይች እህታችን ልክ ናት አንዳንድ ቅሌታም ወራዳ እናት ሚስትም መሆን የማትችል ሴት አለች ስለዚ ልክ ናት ሀቀ ነው የምታወራው ! ኮሜንቶች ደሞ ስርአት ያዙ በእናንተ ካልደረሰ አታውቁትም። ደነዞች አስመሳይ እናት ተብየዋ ታስታውቃለች የሆነች ቅሌታም ነገር ናት 🔥 ይልቀቅባት
አለምሰገድ ከሜወድህ ነገር ቢሆን የአንድ ሰው ሰምተህ የማትፈርድ ቁኑ ወንድም ነህ ጤና ከእድሜ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ምን ችግር ቢገጥማችሁ እናታችሁ❤❤ማግላታት ምን የሚሉትነው እራተው😢😢❤❤እግዚአብሔር ፍሩ😢😢ታረቁ
አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለምትናገሩት ነገር ጥንቃቂ ብታደረጉ ጥሩ ይመስለኛል። ይህ የቤተሰብ ጉዳይ ነዉ ሌላዉ ደግሞ በስዓቱ በቦታው አልነበረንም ታሪኩን ነዉ የሰማነዉ። ሰለዚህ በሰዉ ቁስል ላይ ሆነን ባንፈረድ ጥሩ ነዉ። ስድብና እረግማን ሰዉን አያስተምርም።
እናቷን ደብዳቢ መጣች 😒😒😣ባለጌ እናትን ለመደብደብ ምንም ምክንያት አስኬድም እኔ 15አመት ቤተሰቦቼ ጫንቃዬላይ ናቸው አይደለም ለመደብደብ አልገላምጣቸውም ነገ ብታመም ባዳ የሚያጨበጭብልኝ አንድ ቀን ነው ከነምኔ የሚሸከመኝ ግን ቤቴሰቤና ዘመዶቼ ናቸው ዘመዶችና ዘመዶቼ ለኔ ለዚቺ አለም መደበቂያዬ ናቸው እናትሽን ይቅርታ ብጠይቂ ይሻልሻል
Yene wud Allah betesebocheshen beselam betena yaqoyelesh❤❤❤
ትክክል ማንም በሰፈረው ቁና መሰፈሩ አይቀርም ዋ
😒😒አደል አንች ከ እሷ ጋር ኖረሽል ከብት የ ልጅትዋን ስምተሽል እናትዋ መደብደብዋን አይተሽል 🤮🤮ከብት የ አበሽ ፍርድ ኡሌም ባላየው እራሱን ከፍ ያደርግና ሌላውን ይውነጀላል 🤮🤮🤮ከብት ነሽ @@FatumaMohammed-d6z
☝🏿☝🏿☝🏿☝🏿😔😡😡😡😡ከብት 😒ሲቀጥ አንች ኢትዮጵያ ነሽ እስከ ቤተስብሽ 😒ዉይስ የ ግቢ ምንጭ ነሽ ምን ይሉሽል እንደ ላም ከ ኢትዮጵያ ተቀምጠው የሚአልቡሽ ነሽ 🤣🤣አረ ማን ነሽ እስኪ 1 አመት ምንም ውጭ ስታውጭ ጭቃቸው ህደሽ ፍልስስ በይ 🤣🤣ከዛም አሳውቂን እንደዚ ህ የውርቅ ካባ ያለበሽቸው 🤣🤣🤣ቤተስብ አንች ምን 🤣🤣እንደሚአለብሱሽ 🤣🤣🤣🤣አይይ አበሽ ማስመስሉ መጎረሩ አይጣል ነው 🤣🤣🤣🤣
@@ኢትዮጵያየእኝናትanichem esu erasa neshe weyem ehto neshe temsasalalche sedebun min amtawe
ሰው እዴት እናቱን ይደበድባል ፈጣሪሆይ ይቅር በለንንን ምንአይነት ዘመነው በፈጣሪሪሪሪሪ😢😢😢😢😢
እናትን ይሄን ያህል ማጠላላት እግዚኦ 😭😭😭😭😭
እውነት ለመናገር እማማ አልማሯትም ይህ ሁሉ የወላጆቻቸው ጥፋት ነው ልጅ ሁሉ እኩል ነው አንድ አድርገው አላሳደጓቸውም እናትም ገመና ሸፋኝ ነበረች እንደ ወጉ
😂😂😂😂😂😂
እናትየዋ ያስተማሯት ነው
ባለጌ ስራተ ቢስ እናት ያው እናት ያት ክብር ለእናቶቻችን እቺ እርጉም አስመሳይ
ምንም ቢየደርጉ አያገባሽም እናት እናት ናት የነሱ አለመስማማት ላንች ለማጭበርበር እረድቶሻል
በትክክል
ደምሩኝ ውዶችዬ❤
@@user-rr1ld8dy1fደምሩኝ ውዶች❤
አስተያየት ስትሰጡ በስድብ ባይሆን ጥሩ እነሱ በክፉ ቀን ዞረውይገናኛሉ: በርግጥ እናተረን መምታት ትልቅ ስህተት ነውእሷም ልጆች ስላሏት በስተርጅና ጊዜ ምንእንደሚፈጠር አናውቀረም በናቷላይ ክፋ ከሰራች የሰራችውን ታጭዳለች ለማንኛውም አምላክ በቤታችሁ ሰላም ያውርዱ
በለጌ ሴት ነሽ ምንም ብሆን እናትን😢😢😢
ብጣም
ደምሩኝ❤
@@freweynihadush255ደምሩኝ ውዶች❤
ገደል ግቢ አስመሳይ ደሞ ለኢትዮ እናት 😤😤
ምንም መጥፎ ብትሆን ትማታለች ብዬ አላስብም እማማ መታችኝ ካሉ እንደሚሰሙ ተመክረዋል ቢያንስ ሁሉንም ቢናገሩ አረብ ሃገር ብዙ እንደኖረች ያወሩ ነበር ብቻ ወላጆች ልጆቻቹን በአንድ አይን እያያቹ አሳድጉ መጨረሻው አያምርም የአንድ እናት ልጆች እንዲ ይከፋፈላሉ ሰላም ይውረድላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የሆንሽ ፍጣጣ ለ እናትሽ ክብር ይኑርሽ ባለጌ
ግን ምን ሆናችሁ ነው እምትሳደቡ ሰዎች እውነታውን ፈጣሪ ነው እሚያቀው
@@berkiebirhanuምን እውነት አላት ይቺ እናት የምትደበደብ የሷ ድቃላ አሳደጉ አሁን ቤት ንብርት ፍልጋ እናት መደብደብ ምን ይባላል 😢
አነጋገርዋ ያስታውቃል ይነቀንቃታል እናት
ሰካራም ሌባ ዝሙተኛ የአለም ላይ ያሉ ሁሉ ነገር ብታደርግ እናት እናት ናት ሰው ምን እየሆነ ምንግዜ መጣብን
በማን ይፈርዳል የእኔ እናት አይዞሽ እዉነት ያለዉ ከፈጣሪ ነዉ ፈጣሪ ሁሉን ያስተካክለዉ
የሁሉም መሰረት ሰላም ነውና ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስልን🙏
ኣታልቅሽ ሚጡ ኣልጋ ገዛሁ ኣትልም?ሁለተኛ ይህንን ቻናል ኣላይም እንደዚ ምናምንቴ ሴት በማየት ግዜዬን ኣላቃጥልም
አንቺ ግን ትልቅ ሴት ነሽ እንደዚ አይነት ወሬ ለልጆችሽ ምን እየሰጠሻቸው ነው ለነገሽ?
እናትና አባቴ ሁሌ ይጣላሉ አብረው አይተኙም ቤት ተከፋፋለው አብረው እዛው አንድ ግቢ ነው አባትም አላገቡ እናትም አላገቡም የድሮ ሰዎች ናቸው ቢጨቃጨቁም ቢጣሉም እሱዋ እኮ ሁለት ባል አግብታ ሁለት ባል ፈታ ከሁለት ባል ወልዳለች ያልተማሩት ግን እናትና አባት እየተጨቃጨቁም50 አመት በትዳር ኖረው ነው አባት የሞቱት ያለ ነው በትዳር ግጭት
@@meaziwendemumeaziwendemu7012 ስቀጥል ሴትየዋ ወሬ አለባት ልጅ ተብየዋ እናት የምጠላዉ ልጅ የለም ምላሷ ተልባ ይቆላል
@@meaziwendemumeaziwendemu7012yteregemsh nesh leligochsh new yemtatarfew ergman yteregmsh
መስሏት ነው ድንገት ነው እምትሞተው
Le enatuawa. Keber. Yelalat....
የእርጅና ፍንዳታ ነሽ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እንበል ፩፪ ጊዜ ይቅር ይበለን ከመወቃቀስ እግዚአብሔር ይሰውረን
እናትህና አባትህን አክብር ይላል ቃሉ።ከአስርቱ ትዕዛዛት ።አንቺ ተመችቶሽ እህትሽና እናትሽ ተጎሳቁሎ ይኖራሉ።
3
ውሸት ተማክረው ላኩኘ
ችግር አልነበረም በወተት አደግን
እናቴ ችግር ነበረች አልጋ ገዛሁ
መለያየታቸውን አላቅም ነበር
እረ የውሸት መአትትትትትትትትት
🙌🏼👏🏼👏🏼👌❤️አቺ ዘባራቂ ነገር ነች ጥሩ ምልከታ 😀
በጣም ቡዙ ነዉ የምታወራዉ ዉሸታም😢
አልጋው ቀርቶባቸው መደብ ላይ ተኝተው ሰላም በኖሩ ፅድቁ ቀርቶብኝ በቅጡ በኮነኙኝ አሉ ሴትየዋ
ዛሪ ከፍቶኛል ጦርነት ከተማችን ተዉሯል ፅሎት አርጉ በየምነታችሁ ፈጣሪ ሆይ ምረት ላክልን
Yet new esu
እኛም ጋር ጦርነት አለ አማራ ክልል😢
አሜን ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ ቤተሰቦቻችንን የትነዉ
ፈጣሪ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
አይዟቹህ እህቶቼ😢
ሰላም ወገኖቼ እች ሴት በጣም ክፉ አስመሳይ ናት እና የእናታቸውን ለቅሶና የደረሰባቸውን መከራ ለመደበቅ በምለሷ ለመደበቅ እየሞከረች ነው እና
እጅሽ ይሰበር ልልሽ ነበር ግን ይሷም ትልቅ ሴት ናቸው አስመሳይ ነገር ነች እደት አባቴን በመርዝ ገደለች ትላለች ጥሩ ነገር ካላየች ከቤት ለምን ይሷ ጋር አላኖረችውም አባቷን ?? የጤና ችግርም ሳይኖርባት አይቀርም አለምዬ ወደ አማኑኤል ወሰዳት መጀመሪያ እድትግባቡ
ኣባዬ
ኣባዬ
ሚጡ እግዚአብሔር በልጆችሽ ይናገርሽ ሚሚዬ ገና ነሽ ሚጢዬ