Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
አሳየ ደርቤ እንኳን በተብታባው በብሩክ ይቅር እና በሁሉም ኢትዮፒያ ታዋቂ እና ተውዳጅ ነው
በርታድልለአማራፋኖ
አሳዬ እንወድሀለን ❤ የራሳቸው ጉዳይ እንዚ የግንቦት 7 እርዝራዟች
❤❤ድል ለፋኖ
በርታ ወንድም ዓለም ከእውነት ጋር እስከዘለክ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን. ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ ነው.የአማራ ወገኖቻችን ስቃይ የኛም ስቃይ ነው.በኦሮሞነቴ ምክንያት የሚፈፀመውን ግፍና ሴራ የማስተባብልበት ህሊና የለኝም.
አይዞን የአማራ ህዝብ ህልውና ትግልን ሊጠልፉ ያሰቡ ከንቱዎች ህዝባችንን በአብይ መነፀር የሚያዩ ናቸው።
አሳዬ በርታልን እስክንድር ከአማራ ፋኖ ትገል መውጣት ነው ያለበት ።
እውነት ነው አለበለዚያ የአማራ እልቂት መቆሚያ የለውም👌👌👌
እስክንድ ብዙ ጊዜ ታሰሮ ተፈቷል እናንተ ብትሆ ግን ለካ ትገሉታላቹ አሁን የተገነዘብኩት የጎጠኛ ፖለቲካ ከወያኔም ከብልፅግናም የባሰ አረመኔ ነው ሊታገልለት የገባን ሰው አጥፋው ሲል ይውላል ሀቁ ያለው ግን እስክንድር ጋር ነው።
የወመነ/ዘመነ ካሴን ህፀጽ የሚያስታምም ወይም ባላየ አልፎ ምንም ያለጠፋውን እስክንድር ነጋን የሚያብጠለጥል አማራ ከምላሴ ፀጉር ይነቀል መቼም ቢሆን ነፃ አይወጣም !!👎🛑👎🛑👎🛑
እንዴ ይህንን ድርጅትና እስክንድርን ካላፈረሳችሁ አይሆንም እንዴ በቃ እነሱ ድረጅት መስርተዋል ተዋቸው እናንተም የራሳችሁን መስርቱ አንዴ እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው እያላችሁ ነው እኮ። እስኪ ልጠይቅህ ዘመነንስ ተይዞ አንድ ይኮናል? እሱ እኮ አንባ ገነን ወንድሞቹን የሚያስር የሚያስደበድብ የግቦት ሰባት ቅጥረኛ እኮ ነው። ከእስክንድር ጋርማ አታወዳድሩት እሱ እውነተኛ የእግዜር ሰው ነው። በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ በተቀነባበረ ድምፅ አንሸወድም በቃ።
አሳዬ ጀግናው በርታ ስራህን ስራ ሰው መስለውን ስንረዳ እና ስንደግፍ የኖርንበት ግዜ ይፀፅተናል 360 የባንዳ ( የሆዳም ሚዲያ ነው) ቦታ አትስጣቸው::
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ራስህን ሁን ጀግና አስጩሀቸው
በርታ
አሳየ እናመሰግናለን
በርታ ወድማችን
አሁን እኮ ሁሉም ነገር ግልፅ ሁኗል ከእስክንድር ስር የተሰበሰበው አንጃ ጥቅምን መስረት ያደረገ እንጅ ለአማራ ህልውና አሳስቦት አደለም
በፉኖ እየነገዱ ነው ከእሰክንድር ጀርባ ብልፅግና ሸማግሌው አንድርጋቸው ፅጌም ፈጣጣው ልደቱ አያሌው ፉኖን አፍርሰው ሰልጣን ልይዙ ነው እሰክንድርን እሹሩሩ ማ ለታቸው ፉኖ ለምንድነው
አህለን አሴ አላህ ሆይ ከፋፋይን አተው አሣልን ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ
ህዝቡ እአምሮ ያለው አይመስላቸውም።ትዝብት ላይ የወደቁ ሰወች ናቸው።Really በዚህ ሰዓት ብቻ ሳይሆን ከዚህበፊትም አሳየ የምትሰራው ስራ,So Appreciated❤💪💪💪!ድል በየቀኑ መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የአማራ ህዝብ!ድል ለ ፋኖ❤💪💪💪💪💪💪!
አተጀግናነህ አሳየ አይዝህ ጠክር
በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ እስክንድር አያስፈልግም ግልፅ መነገር አለበት 😠
በርታ ወንድማለም❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሳዬደርቢ በርታ ከጎናችነን። ለአማራ ህዝብ ለምታደርገው ለትግሉ አስተዋፆ እጅግ እናመሰግናለን ።
❤❤❤እውነት ነው አሳየ❤❤❤በርታ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሑን
በርታ አሳየ ፀረ አማራወች እየለዩ ነዉ
ትክክል ነህ አሳየ
ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ💪🏾💪🏾💪🏾📚🙏🏾✔️
Wise yamahara lijThank you Keep revealing the truth
እናመሰግናለን
አሳዬ ተዋቸው ምድረ ሆዳም ቅርብ ቀን ነው .🙏🙏🙏🙏
Wenedemachine bereta eskmchersha jegena nehe...
Thank you Asaye. Nice perspective.
እስክንድር ነጋ በቃህ በቃህ እፍፍፍፍ ውጣ ከትግላችን😢😢😢
Asaye you are doing an amazing job. Your programs are informative and fair, your analysis is backed by evidence and logic.
እኛ ሀብታሙ Ayalew ለተባለ እብድ ጊዜ የለንም! መመሪያ የምንቀበለውም ሆነ የምንታዘዘው መሬት ላይ ከሚዋደቁት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎቻችን ብቻ ነው! አብይ ወደ ስልጣን በመጣበት መንገድ እስክንድር ሊመጣ አይችልም! አማራን ዋጋ ያስከፈሉትን እስከ ሞት ድረስ እንፋረዳቸዋለን! ድል ለአማራ ህዝብ!
ሀብታሙ አያሌዉና አበበ በለዉ ጀግኖች ፋኖዎች ህይወት እየከፈሉ እናንተ የፋኖን ስም ማጥላላት ከአንድ አማራ ከሆነ ሰዉ አይጠበቅም ይቅርታ ፋኖን ጠይቃችሁ ተመለሱ ለፋሽስቱ አብይ በር አትክፈቱ
ብዙው አላማ ቢስ ፋኖ እስክንድር ጠርንፎ ቁርጠኛ ፋኖዎች ን እያወገዙ አማራ ብዙ ዋጋ እያስከፈሉ ነው
ቪዲዮውን እኔም አይቸዋለሁ ስለዚህ በጊዜ መፍትሔ መስጠት ያስፈልጋል በገንዘባችን ጠላት ገዝተን ህዝባችንን በየጊዜው በድሮንና በከባድ መሳሪያ እያስገደለ ነው። በእስክንድር ምክንያት ለሚገደለው ህዝብ ዋና ተጠያቂ ነው።
ለፋኖ ትግል ስኬት ማነቆ የሆኑት እስክንድር እና ሀብታሙ ናቸዉ ! በግልጽ ሊወገዙ ይገባል !
አሴ ሀብታሙ እኮ ውዳቂ ነው። አንተ በርታ🙏
አሳየ ትችላለህ ማርያምን
በርታ አሴ ድሉ የኛ ነው የአማራ ሆዳም ተው እጃችሁን አሱ እኛ አማራ አንድ እዲሆን ብቻና ብቻ ነው እባካችሁ በቁሥላችን እጨት አትስደዱ
አዎአሳዬበርታ ሖዳምአማራ ሐብታሙ ሖዳም አማራእስክድር አይሳካለችሑም አትበጫበጩ ውሽታም ካሐድ ገንዘብ ገንዘብ ለማግኘት የሚሮጡ ሖዳምስብስብ ከፋኖትግል ውጡከሐድዎች
ተባረክ ወንድማችን እንደሁልጊዜም የምትለው ሁሉ ትክክል ነው ።የእነ ሐብታሙ እና አበበ በለው ጉዳይ ግን ግርምት ነው የፈጠረብኝ እነዚህ ሠዎች ግን ማን ናቸው ? በጣምም አሳፋሪ ናቸው ፡ የሚያቃጥለኝ ደግሞ በየ አንዳንዱ ደቂቃ የአማራ ህዝብ እያለቀ ነው ያለው ፡በዚህ ደረጃስ ህዝባችንን መክዳት እና መናቅ ለምን አስፈለገ ?ደሞ ለደም ገንዘብ
እስክንድር ከአማራ ትግል ካልወጣ በጣም አደጋ ነው ብዙም ሰው በድሮን እንዲጨፈጨፍ ይረዳል ለሚጠፋውም ህይወት እስክንድር ተጠያቂ ነው ወደ ውጪ ቢወጣም ለአማራ ትግል አያስፈልግምና ከትግሉ መውጣት አለበት ሚስቱንና ልጁን ይምራ
በጣም በጣም በጣም ይሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርታልን
እስክንድር እንሽላሊቱ ከአማራ ምድር መወገድ አለበት
አሳዬዋ በርታልኝ ወንድምአለም
የአማራ ህዝብ ምን ቢረገም ነው እስክንድር የሚባል እንክርዳድ ጣለበት
እስክንድር ስሙ እና ተግባሩ የተለያየ መርዘኛ እባብ ነው።
እስክንድር ነጋ እንደዚህ የአማራ አንድነት ፀር ይሁን
ዘግይታችሁ እየነቃችሁ ተጨገርን፣ ፣እነ ዘመነ ስትወርዱባቸው ነበር በጊዜው። አሁን አገኘ ሰልችቶን ሌላ ሰው ሆነናል
አሳየ ሠላም ይሁን ይህ አጀንጃ በተለያየ መልኩ አቅርበው እስክንድርን ዛሬም አደቀዋሉሁ ማለት ዛሬውን አያስረዳምና ይህን እረመው😊
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ።በእኩልነት በነፃነት የምንኖርባትን ኢትዮጵያን በፋኖና አንተን በመሳሰሉ እንቁዎች አንቂዎች እናመጣዋለን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይርዳን።🎉🎉🎉❤
ልክ ነሕ እውነት ቀኗን ጠብቃ ትወጣለች
እስክንድር እኮ ለአማራው ትግል ውጤት አያመጣም። ውጤት ማምጣት የሚችል ቢሆን ኖሮ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ድርጅትን በመሪነት ከያዘ ጀምሮ ስላደረገው ውጊያና ድል እንሰማ ነበር። ለማንኛውም እስካሁን ምን እንደሰራ ቢገልጽልን።
አንተ በርታ ወዳጄ 360 ከሰማይ ወደ መሬት ተፈጠፈጠ እኮ. አላማቸው ገንዘብ መቀፈል እንጅ ለአማራው ምንም እንደማይሰሩ እሳውቀዋል.
አሳየ እስክንድር በየትኛውም መስፈርት ለአማራ ትግል በፍጹም ጥቅም የሌለው አጥፊ በስልጣን ጥማት የታወረ አማራን እንደ ኮርቻ እየተጠቀመ ያለ ነው! አለባብሶ ማለፍ ይብቃ !
ፋኖን ብትንትኑን እንወጣዋለን ከሚሉ የዶላር ሱሰኞች ይልቅ የሱሰኞችን ሤራ በታትኖ ያሳየን አስተዋይ ጀና ነው!
ተናግረሃል የእውነት ትንቢተኛ ነህ።👌በርታ ንዑሕ ዐማራ ነህ በየ እለቱ ከዚህ በበለጠ Live ግባ .....!👏👏👏
ብልፅግና የግብስብሶች ስብስብ ነው
አሳየ ደርቤ የሺ ሰው ግምት በርታ ወንድሜ !!!በስሜት ሳይሆን በስለት ይህን ሆድ አምላኩ የሆነ ስብስብ እርቃኑን አስቀረው ,,,, እውነት ,,✌️✌️✌️✌️✌️
ግን የአማራ መከራ ያልፋል እደዮብ😢❤
አሁን የአማራ ጠላት ማን እንደሆነ ጥትት እያለ መጥቷል።አቤት ቅሌታቸው። እንዲህ የወረዱ መሆናቸው አሳፋሪ ነው
አሳዬ ትክክል ነህ:: እስክንድር የሚባል ሰውዬ የመንገስ ጥማቱ ሊደፋው ነው🙈🙈🙈
ሀብታሙ እና እስክንድር የሚባሉ ሾተላይ ከዚህ በኅዋላ የአማራ ህዝብ መስማትም ማየትም አይፈልግም
እውነት ነው እየሠማሁት ነበር ያሣዝናል ህዝብ እየተሠቃየ እየሞተ እሡ ይቀልዳል😢😢😢😢😢😢
Excellent analysis keep it up
ሀብታሙ አያሌው ከዚህ በኋላ ከእጅ ያለመጠ እንቁላል ማለት ነው ! መቸም ቢሆን አገግሞ ሊነሳ አይችልም !!!
አሴ ❤ ተዋቸው! ለሆዳሞች??? መዳኒታቸው ሁን ብእርህ እደሚፋጅ አፋቸው እና አይናቸው እደሚጣመም እያየን ነው በርታ❤!!!
እውነት ወንድሜ የኔን ሀሳብ ነው እውጭ ያለነው በቋሚነት የሚጠብቅብን ለማድረግ አንድ እሚሆንበትን ያሳየን
አሳየ እናመሰግናለን::
እስከደር የሚባል ነቀርሳ አላህ ያሣው😢ሀብታሙ አያሌውየሚባል ነቀርሳጎደር ሸዋ ወሎ ከነዚህ ነቀርሳ ራቁበርታ አሴ ከሀቅ ቁምሆዳም ሀብታሙ አያሌውየድምጽ ቅጁ 100%ትክክል ነውእስከደር ደቃራ ነው ካልተወገደ አድነት አይመጣም።
አሴ እስክንድር እንኳን ፋኖን መምምራት ይቅርና ሃብታሙ ቡሽቲውንም መምራት አቅም የለውም
በርታ አሳየ ደርቤ
እስክንድር የዲያስፖራ ስልጣን አስጠባቂ ነው👽🤔
asaye you naild it bravo great🎉🎉🎉
አሳዬ እውነትን በጥቅም መለወጥ ሰለማይችሉ ዝጋቸውና ለአማራ ሕዝብ ነፃነት መታገልህን ቀጥልበት።
በርታ አሳዬየአማራ ሕዝብ ልጅአሸናፊው አማራ ነው::ፋኖ በአንድነት ሆኖ ድል ያደርጋል:: እስክንድርና ጀሌዎቹ ያፍራሉ:: ይወድማሉ::ድል ለተገፋው አማራ!!!!
አሣየ ደርቤ የውነት ምንጭነህ እስክድር እየሣዘነኝ ነው እዲህ ይሆናል ብየ አላሰብም ነበር አዝናለሁ።
እስክንድርና ኮልኮሌዎቹ ዋናው አላማቸው ጥቅም ነው። አማራ ከምድረጨገፅ ቢጠፋ ጣጣ የላቸውም።
በርታ። የዐማራ ፋኖ ያሸንፋል።
የብልፅግና ሰርጎ ገቦች የተጠቀሙበት ዋናው የአምሐራን ትግል ማጥቂያቸው አይን አይን ያላቸውን የአምሐራ የፓለቲካ ሰወችን ስምማጥፈት ከፈለግን ተኛ ማሕበራዊ ሚድያ ዘመቻነው አሁንም በትንታጉ ሐብታሙ አያሌውና እድሜ ልኩን ለአምሐራ ሕዝብ ታጋዩን እስክንድር ነጋን ዋና ኢላማ አድርገዋል ድል ከአንድነት ውጭ አይታሰብም!!!
እንዳለማወቅ አስቀያሚ ነገር የለም፤ እስክንድር መቸነው የአማራ ህዝብ ጉዳይ ገዶት ሲታገል የኖረው፤ እስክንድርም ሆነ ግብረ አበሮቹ የስልጣንና የገንዘብ ጥማት ስለአለባቸው ነው ፤የጎንደር አንድነት የእግር እሳት የሆነባቸውና ይህን ያክል አቧራ የሚያስነሳው፡፡ የትግሉ እንቅፋት ናቸው፡፡
ትክክል አባባል ነው
ይገርማል ከመጀመሪያው እስክንድር ጫካ ገባ ሲባል የፋኖ ትግል አበቃለት ትግሉን ሊያቀነጭር ነው የገባው ብዬ ከብዙ ሰዎች ጋር ተከራክሬያለሁ ተጣልቻለሁም ወቅቱ ደርሶ አየሁት, አሁንም እስክንድር ነጋ ካልተወገደ የአማራን ትግል ያከሽፈዋልም መከራችንንም ያራዝመዋል እና ቢታሰብበት ጥሩ ነው
አሳዬ ያንተ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ጽሑፍ ነው የምታስተላልፈው ባጠቃላይ ውብ ድንቅ ነው
እስክንድርን ከመወቀስ በፊት ከራሱ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ሞክር
እስክንድር ለአማራ ህዝብ ትግል የመሪነት ሚና አይመጥንም !
ቢያንስ ከዚህ ቡሗላ ማለባበስ ይቅር@ትግሉን እናስቀድም አሴ እባክህ….
እክንድር ነጋ እኮ ሲያፈርስ ነው የኖረው።
አናመሰግናለን❤❤❤
እስክንድር ነጋ የአማራን ትግል ለማዳከምና ብሎም ፋኖን በገንዘብ ለመከፋፈል በዓላማ ወደ አማራ ክልል የተላከ ሴረኛ በመሆኑ አማራ ክልል ዉሎ ማደር የለበትም፣ ደጋፊዎቹም ለአማራ ትግል የቆሙ ስላልሆኑ አብረዉ መገለል አለባቸዉ ፋይዳ የላቸዉምና ጊዜ አትስጧቸዉ።
እስክንድር የዶላር ቀበኛ ነው ማነው እሱን የአማራ ታጋይ ያደረገው ማነው እሱ ኢትዮጲኒስቱ ጎራ የነበረው አሁን የስልጣንና የዶላር ቀፋይ ነው አማራ ነፃ መውጣት ከፈለገ እሱን ማስወገድ ነው መፍትሄው።
❤ በርታ ወንድሜ
''ስናዳሪ ገዜጠኛ'' የሚል ስያሜ ተሰጥቶት አይቻለሁ። በጣም ይገልፀዋል። የብሩክ መፈራገጥ ደግሞ ይባስ!
ጀግናው በርታ
አሳዬ በርታ የኛ ጀግና ተዋቸው
አይጣል ወንድሞች ምነው ራሳችንን አናሳጣይህን ከአብይ በሁዋላ በግልጽ መነጋገርወይም በሰለጠነ መንገድ ለስምምነት መድረስ, ያበርታን,🙏ተማጽኖ///
,አሤዋ..በርታልን..
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤ሞት ለአብይ😮😮😮😮😮😮😮😮
እስክንድር ሀብታሙ አሳዬ መባባሉን ትታችሁ ምናለበት ስለ አማራው አንድ መሆን ብትሰሩ መወነጃጀሉን ብትተውት
አንድ እስክንድር እንዴት የአማራን ትግል እንዲህ እንዲያጓትት ይፈቀድለታል? እስክንድር ለምን ከአማራ ትግል ውስጥ እንዲወጣ አይደረግም? እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ሰው ህይወቱን በሙሉ ለግል ሥልጣን ጥማት ሲል ይሰቃያል? ለህዝብ ጥቅም እንኳ ቢሆን ይሁን። እኔ እስክንድር ከአማራ ትግል ውጭ መሆን አለበት እላለሁ። ለአማራ ትግል ካንሰር መሆን የለበትም።
ምኑን ነው የምታከብረው ማስወገድ እንጂ። ልመና አያስፈልግም ተግል ነውና
ሀብታሙ አያሌው እንደዚህ ጋጥወጥ ባለጌ ነው ብይ አስቤ አላውቅም ነበር በሱ የተነሳ ከስንት ሰው ጋር ተጣልቻለሁ ለካ ዘመድኩን እውነቱን ነው የዶላር ጥመኛ
እኔ ግን የአማራ ልጆች ለምን እሄን ወንድማችንን shere እና sebcribe እንደማታደርጉ ነው? አሳዬ በርታ
የውልህ አባ; እኛ አማራዎች ከማንም ጥቅመኛና ሆዳም ጋር አይደለንም። እነ ሀብታሙንም ተዋቸው አሁን ነቅተንባቸዋል; ድምፃቸውን መስማት እራሱ እያቅለሸለሸን ነው። ከልባችን ያንተ ተከታዮችህ ነን; አላህ ጥንካሬውን እንዲሰጥህም ከልብ እንመኛለን።ስለ እስክንድር ደግሞ ትግሉ ዳር መድረስ ካለበት ከሜዳው ዞር እንዲል መደረግ አለበት; ፋኖ አስፈላጊውን እርምጃ ይውሰድ።
አሳዬ ደርቤ መፀሀፍ መፃፍ ሰታቆም ዘለፋ ውስጥ ገባህ
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
አሳየ ደርቤ እንኳን በተብታባው በብሩክ ይቅር እና በሁሉም ኢትዮፒያ ታዋቂ እና ተውዳጅ ነው
በርታድልለአማራፋኖ
አሳዬ እንወድሀለን ❤ የራሳቸው ጉዳይ እንዚ የግንቦት 7 እርዝራዟች
❤❤ድል ለፋኖ
በርታ ወንድም ዓለም
ከእውነት ጋር እስከዘለክ ሚሊዮኖች ከጎንህ ነን. ፋኖ የኢትዮጵያ ተስፋ ነው.
የአማራ ወገኖቻችን ስቃይ የኛም ስቃይ ነው.
በኦሮሞነቴ ምክንያት የሚፈፀመውን ግፍና ሴራ የማስተባብልበት ህሊና የለኝም.
አይዞን የአማራ ህዝብ ህልውና ትግልን ሊጠልፉ ያሰቡ ከንቱዎች ህዝባችንን በአብይ መነፀር የሚያዩ ናቸው።
አሳዬ በርታልን እስክንድር ከአማራ ፋኖ ትገል መውጣት ነው ያለበት ።
እውነት ነው አለበለዚያ የአማራ እልቂት መቆሚያ የለውም👌👌👌
እስክንድ ብዙ ጊዜ ታሰሮ ተፈቷል እናንተ ብትሆ ግን ለካ ትገሉታላቹ አሁን የተገነዘብኩት የጎጠኛ ፖለቲካ ከወያኔም ከብልፅግናም የባሰ አረመኔ ነው ሊታገልለት የገባን ሰው አጥፋው ሲል ይውላል ሀቁ ያለው ግን እስክንድር ጋር ነው።
የወመነ/ዘመነ ካሴን ህፀጽ የሚያስታምም ወይም ባላየ አልፎ ምንም ያለጠፋውን እስክንድር ነጋን የሚያብጠለጥል አማራ ከምላሴ ፀጉር ይነቀል መቼም ቢሆን ነፃ አይወጣም !!👎🛑👎🛑👎🛑
እንዴ ይህንን ድርጅትና እስክንድርን ካላፈረሳችሁ አይሆንም እንዴ በቃ እነሱ ድረጅት መስርተዋል ተዋቸው እናንተም የራሳችሁን መስርቱ አንዴ እኔ ካልበላሁት ጭሬ ልበትነው እያላችሁ ነው እኮ። እስኪ ልጠይቅህ ዘመነንስ ተይዞ አንድ ይኮናል? እሱ እኮ አንባ ገነን ወንድሞቹን የሚያስር የሚያስደበድብ የግቦት ሰባት ቅጥረኛ እኮ ነው። ከእስክንድር ጋርማ አታወዳድሩት እሱ እውነተኛ የእግዜር ሰው ነው። በአርተፊሻል ኢንተለጀንስ በተቀነባበረ ድምፅ አንሸወድም በቃ።
አሳዬ ጀግናው በርታ ስራህን ስራ ሰው መስለውን ስንረዳ እና ስንደግፍ የኖርንበት ግዜ ይፀፅተናል 360 የባንዳ ( የሆዳም ሚዲያ ነው) ቦታ አትስጣቸው::
የወመነ/ዘመነ ካሴን ህፀጽ የሚያስታምም ወይም ባላየ አልፎ ምንም ያለጠፋውን እስክንድር ነጋን የሚያብጠለጥል አማራ ከምላሴ ፀጉር ይነቀል መቼም ቢሆን ነፃ አይወጣም !!👎🛑👎🛑👎🛑
አድናቂህ ነኝ ወንድሜ ራስህን ሁን ጀግና አስጩሀቸው
በርታ
አሳየ እናመሰግናለን
በርታ ወድማችን
አሁን እኮ ሁሉም ነገር ግልፅ ሁኗል ከእስክንድር ስር የተሰበሰበው አንጃ ጥቅምን መስረት ያደረገ እንጅ ለአማራ ህልውና አሳስቦት አደለም
በፉኖ እየነገዱ ነው ከእሰክንድር ጀርባ ብልፅግና ሸማግሌው አንድርጋቸው ፅጌም ፈጣጣው ልደቱ አያሌው ፉኖን አፍርሰው ሰልጣን ልይዙ ነው እሰክንድርን እሹሩሩ ማ ለታቸው ፉኖ ለምንድነው
አህለን አሴ አላህ ሆይ ከፋፋይን አተው አሣልን ድል ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖኖኖኖኖ
ህዝቡ እአምሮ ያለው አይመስላቸውም።
ትዝብት ላይ የወደቁ ሰወች ናቸው።
Really በዚህ ሰዓት ብቻ ሳይሆን ከዚህ
በፊትም አሳየ የምትሰራው ስራ,So Appreciated❤💪💪💪!
ድል በየቀኑ መስዋዕትነት እየከፈለ ላለው የአማራ ህዝብ!
ድል ለ ፋኖ❤💪💪💪💪💪💪!
አተጀግናነህ አሳየ አይዝህ ጠክር
በዚህ የህልውና ትግል ውስጥ እስክንድር አያስፈልግም ግልፅ መነገር አለበት 😠
በርታ ወንድማለም❤❤❤
እንኳን በሰላም መጣህ ወንድማችን አሳዬደርቢ በርታ ከጎናችነን። ለአማራ ህዝብ ለምታደርገው ለትግሉ አስተዋፆ እጅግ እናመሰግናለን ።
❤❤❤እውነት ነው አሳየ❤❤❤በርታ እግዚአብሔር ካተ ጋር ይሑን
በርታ አሳየ ፀረ አማራወች እየለዩ ነዉ
ትክክል ነህ አሳየ
ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ💪🏾💪🏾💪🏾📚🙏🏾✔️
Wise yamahara lij
Thank you
Keep revealing the truth
እናመሰግናለን
አሳዬ ተዋቸው ምድረ ሆዳም ቅርብ ቀን ነው .🙏🙏🙏🙏
Wenedemachine bereta eskmchersha jegena nehe...
Thank you Asaye. Nice perspective.
እስክንድር ነጋ በቃህ በቃህ እፍፍፍፍ ውጣ ከትግላችን😢😢😢
Asaye you are doing an amazing job. Your programs are informative and fair, your analysis is backed by evidence and logic.
እኛ ሀብታሙ Ayalew ለተባለ እብድ ጊዜ የለንም! መመሪያ የምንቀበለውም ሆነ የምንታዘዘው መሬት ላይ ከሚዋደቁት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ፋኖዎቻችን ብቻ ነው! አብይ ወደ ስልጣን በመጣበት መንገድ እስክንድር ሊመጣ አይችልም! አማራን ዋጋ ያስከፈሉትን እስከ ሞት ድረስ እንፋረዳቸዋለን! ድል ለአማራ ህዝብ!
ሀብታሙ አያሌዉና አበበ በለዉ ጀግኖች ፋኖዎች ህይወት እየከፈሉ እናንተ የፋኖን ስም ማጥላላት ከአንድ አማራ ከሆነ ሰዉ አይጠበቅም ይቅርታ ፋኖን ጠይቃችሁ ተመለሱ ለፋሽስቱ አብይ በር አትክፈቱ
ብዙው አላማ ቢስ ፋኖ እስክንድር ጠርንፎ ቁርጠኛ ፋኖዎች ን እያወገዙ አማራ ብዙ ዋጋ እያስከፈሉ ነው
ቪዲዮውን እኔም አይቸዋለሁ ስለዚህ በጊዜ መፍትሔ መስጠት ያስፈልጋል በገንዘባችን ጠላት ገዝተን ህዝባችንን በየጊዜው በድሮንና በከባድ መሳሪያ እያስገደለ ነው። በእስክንድር ምክንያት ለሚገደለው ህዝብ ዋና ተጠያቂ ነው።
ለፋኖ ትግል ስኬት ማነቆ የሆኑት እስክንድር እና ሀብታሙ ናቸዉ ! በግልጽ ሊወገዙ ይገባል !
አሴ ሀብታሙ እኮ ውዳቂ ነው። አንተ በርታ🙏
አሳየ ትችላለህ ማርያምን
በርታ አሴ ድሉ የኛ ነው የአማራ ሆዳም ተው እጃችሁን አሱ እኛ አማራ አንድ እዲሆን ብቻና ብቻ ነው እባካችሁ በቁሥላችን እጨት አትስደዱ
አዎአሳዬበርታ ሖዳምአማራ ሐብታሙ ሖዳም አማራእስክድር አይሳካለችሑም አትበጫበጩ ውሽታም ካሐድ ገንዘብ ገንዘብ ለማግኘት የሚሮጡ ሖዳምስብስብ ከፋኖትግል ውጡከሐድዎች
ተባረክ ወንድማችን እንደሁልጊዜም የምትለው ሁሉ ትክክል ነው ።የእነ ሐብታሙ እና አበበ በለው ጉዳይ ግን ግርምት ነው የፈጠረብኝ እነዚህ ሠዎች ግን ማን ናቸው ? በጣምም አሳፋሪ ናቸው ፡ የሚያቃጥለኝ ደግሞ በየ አንዳንዱ ደቂቃ የአማራ ህዝብ እያለቀ ነው ያለው ፡በዚህ ደረጃስ ህዝባችንን መክዳት እና መናቅ ለምን አስፈለገ ?ደሞ ለደም ገንዘብ
እስክንድር ከአማራ ትግል ካልወጣ በጣም አደጋ ነው ብዙም ሰው በድሮን እንዲጨፈጨፍ ይረዳል
ለሚጠፋውም ህይወት እስክንድር ተጠያቂ ነው
ወደ ውጪ ቢወጣም ለአማራ ትግል አያስፈልግምና ከትግሉ መውጣት አለበት ሚስቱንና ልጁን ይምራ
በጣም በጣም በጣም ይሳዝናል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
በርታልን
እስክንድር እንሽላሊቱ ከአማራ ምድር መወገድ አለበት
አሳዬዋ በርታልኝ ወንድምአለም
የአማራ ህዝብ ምን ቢረገም ነው እስክንድር የሚባል እንክርዳድ ጣለበት
እስክንድር ስሙ እና ተግባሩ የተለያየ መርዘኛ እባብ ነው።
እስክንድር ነጋ እንደዚህ የአማራ አንድነት ፀር ይሁን
ዘግይታችሁ እየነቃችሁ ተጨገርን፣ ፣እነ ዘመነ ስትወርዱባቸው ነበር በጊዜው። አሁን አገኘ ሰልችቶን ሌላ ሰው ሆነናል
አሳየ ሠላም ይሁን ይህ አጀንጃ በተለያየ መልኩ አቅርበው እስክንድርን ዛሬም አደቀዋሉሁ ማለት ዛሬውን አያስረዳምና ይህን እረመው😊
እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ።
በእኩልነት በነፃነት የምንኖርባትን ኢትዮጵያን በፋኖና አንተን በመሳሰሉ እንቁዎች አንቂዎች እናመጣዋለን። እግዚአብሔር ይርዳችሁ። ይርዳን።🎉🎉🎉❤
ልክ ነሕ እውነት ቀኗን ጠብቃ ትወጣለች
እስክንድር እኮ ለአማራው ትግል ውጤት አያመጣም። ውጤት ማምጣት የሚችል ቢሆን ኖሮ የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ድርጅትን በመሪነት ከያዘ ጀምሮ ስላደረገው ውጊያና ድል እንሰማ ነበር። ለማንኛውም እስካሁን ምን እንደሰራ ቢገልጽልን።
አንተ በርታ ወዳጄ 360 ከሰማይ ወደ መሬት ተፈጠፈጠ እኮ. አላማቸው ገንዘብ መቀፈል እንጅ ለአማራው ምንም እንደማይሰሩ እሳውቀዋል.
አሳየ እስክንድር በየትኛውም መስፈርት ለአማራ ትግል በፍጹም ጥቅም የሌለው አጥፊ በስልጣን ጥማት የታወረ አማራን እንደ ኮርቻ እየተጠቀመ ያለ ነው! አለባብሶ ማለፍ ይብቃ !
ፋኖን ብትንትኑን እንወጣዋለን ከሚሉ የዶላር ሱሰኞች ይልቅ የሱሰኞችን ሤራ በታትኖ ያሳየን አስተዋይ ጀና ነው!
ተናግረሃል የእውነት ትንቢተኛ ነህ።👌
በርታ ንዑሕ ዐማራ ነህ በየ እለቱ ከዚህ በበለጠ Live ግባ .....!👏👏👏
ብልፅግና የግብስብሶች ስብስብ ነው
አሳየ ደርቤ የሺ ሰው ግምት በርታ ወንድሜ !!!በስሜት ሳይሆን በስለት ይህን ሆድ አምላኩ የሆነ ስብስብ እርቃኑን አስቀረው ,,,, እውነት ,,✌️✌️✌️✌️✌️
ግን የአማራ መከራ ያልፋል እደዮብ😢❤
አሁን የአማራ ጠላት ማን እንደሆነ ጥትት እያለ መጥቷል።አቤት ቅሌታቸው። እንዲህ የወረዱ መሆናቸው አሳፋሪ ነው
አሳዬ ትክክል ነህ:: እስክንድር የሚባል ሰውዬ የመንገስ ጥማቱ ሊደፋው ነው🙈🙈🙈
ሀብታሙ እና እስክንድር የሚባሉ ሾተላይ ከዚህ በኅዋላ የአማራ ህዝብ መስማትም ማየትም አይፈልግም
እውነት ነው እየሠማሁት ነበር ያሣዝናል ህዝብ እየተሠቃየ እየሞተ እሡ ይቀልዳል😢😢😢😢😢😢
Excellent analysis keep it up
ሀብታሙ አያሌው ከዚህ በኋላ ከእጅ ያለመጠ እንቁላል ማለት ነው ! መቸም ቢሆን አገግሞ ሊነሳ አይችልም !!!
አሴ ❤ ተዋቸው! ለሆዳሞች??? መዳኒታቸው ሁን ብእርህ እደሚፋጅ አፋቸው እና አይናቸው እደሚጣመም እያየን ነው በርታ❤!!!
እውነት ወንድሜ የኔን ሀሳብ ነው እውጭ ያለነው በቋሚነት የሚጠብቅብን ለማድረግ አንድ እሚሆንበትን ያሳየን
አሳየ እናመሰግናለን::
እስከደር የሚባል ነቀርሳ አላህ ያሣው😢
ሀብታሙ አያሌው
የሚባል ነቀርሳ
ጎደር ሸዋ ወሎ ከነዚህ ነቀርሳ ራቁ
በርታ አሴ ከሀቅ ቁም
ሆዳም ሀብታሙ አያሌው
የድምጽ ቅጁ 100%ትክክል ነው
እስከደር ደቃራ ነው ካልተወገደ አድነት አይመጣም።
አሴ እስክንድር እንኳን ፋኖን መምምራት ይቅርና ሃብታሙ ቡሽቲውንም መምራት አቅም የለውም
በርታ አሳየ ደርቤ
እስክንድር የዲያስፖራ ስልጣን አስጠባቂ ነው👽🤔
asaye you naild it bravo great🎉🎉🎉
አሳዬ እውነትን በጥቅም መለወጥ ሰለማይችሉ ዝጋቸውና ለአማራ ሕዝብ ነፃነት መታገልህን ቀጥልበት።
በርታ አሳዬ
የአማራ ሕዝብ ልጅ
አሸናፊው አማራ ነው::
ፋኖ በአንድነት ሆኖ ድል ያደርጋል:: እስክንድርና ጀሌዎቹ ያፍራሉ:: ይወድማሉ::
ድል ለተገፋው አማራ!!!!
አሣየ ደርቤ የውነት ምንጭነህ እስክድር እየሣዘነኝ ነው እዲህ ይሆናል ብየ አላሰብም ነበር አዝናለሁ።
እስክንድርና ኮልኮሌዎቹ ዋናው አላማቸው ጥቅም ነው። አማራ ከምድረጨገፅ ቢጠፋ ጣጣ የላቸውም።
በርታ። የዐማራ ፋኖ ያሸንፋል።
የብልፅግና ሰርጎ ገቦች የተጠቀሙበት ዋናው የአምሐራን ትግል ማጥቂያቸው አይን አይን ያላቸውን የአምሐራ የፓለቲካ ሰወችን ስምማጥፈት ከፈለግን ተኛ ማሕበራዊ ሚድያ ዘመቻነው አሁንም በትንታጉ ሐብታሙ አያሌውና እድሜ ልኩን ለአምሐራ ሕዝብ ታጋዩን እስክንድር ነጋን ዋና ኢላማ አድርገዋል ድል ከአንድነት ውጭ አይታሰብም!!!
እንዳለማወቅ አስቀያሚ ነገር የለም፤ እስክንድር መቸነው የአማራ ህዝብ ጉዳይ ገዶት ሲታገል የኖረው፤ እስክንድርም ሆነ ግብረ አበሮቹ የስልጣንና የገንዘብ ጥማት ስለአለባቸው ነው ፤የጎንደር አንድነት የእግር እሳት የሆነባቸውና ይህን ያክል አቧራ የሚያስነሳው፡፡ የትግሉ እንቅፋት ናቸው፡፡
ትክክል አባባል ነው
ይገርማል ከመጀመሪያው እስክንድር ጫካ ገባ ሲባል የፋኖ ትግል አበቃለት ትግሉን ሊያቀነጭር ነው የገባው ብዬ ከብዙ ሰዎች ጋር ተከራክሬያለሁ ተጣልቻለሁም ወቅቱ ደርሶ አየሁት, አሁንም እስክንድር ነጋ ካልተወገደ የአማራን ትግል ያከሽፈዋልም መከራችንንም ያራዝመዋል እና ቢታሰብበት ጥሩ ነው
አሳዬ ያንተ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ጽሑፍ ነው የምታስተላልፈው ባጠቃላይ ውብ ድንቅ ነው
እስክንድርን ከመወቀስ በፊት ከራሱ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት ሞክር
እስክንድር ለአማራ ህዝብ ትግል የመሪነት ሚና አይመጥንም !
ቢያንስ ከዚህ ቡሗላ ማለባበስ ይቅር@ትግሉን እናስቀድም አሴ እባክህ….
እክንድር ነጋ እኮ ሲያፈርስ ነው የኖረው።
አናመሰግናለን❤❤❤
እስክንድር ነጋ የአማራን ትግል ለማዳከምና ብሎም ፋኖን በገንዘብ ለመከፋፈል በዓላማ ወደ አማራ ክልል የተላከ ሴረኛ በመሆኑ አማራ ክልል ዉሎ ማደር የለበትም፣ ደጋፊዎቹም ለአማራ ትግል የቆሙ ስላልሆኑ አብረዉ መገለል አለባቸዉ ፋይዳ የላቸዉምና ጊዜ አትስጧቸዉ።
እስክንድር የዶላር ቀበኛ ነው ማነው እሱን የአማራ ታጋይ ያደረገው ማነው እሱ ኢትዮጲኒስቱ ጎራ የነበረው አሁን የስልጣንና የዶላር ቀፋይ ነው አማራ ነፃ መውጣት ከፈለገ እሱን ማስወገድ ነው መፍትሄው።
❤ በርታ ወንድሜ
''ስናዳሪ ገዜጠኛ'' የሚል ስያሜ ተሰጥቶት አይቻለሁ። በጣም ይገልፀዋል። የብሩክ መፈራገጥ ደግሞ ይባስ!
ጀግናው በርታ
አሳዬ በርታ የኛ ጀግና ተዋቸው
አይጣል ወንድሞች ምነው ራሳችንን አናሳጣ
ይህን ከአብይ በሁዋላ በግልጽ መነጋገር
ወይም በሰለጠነ መንገድ ለስምምነት መድረስ, ያበርታን,🙏ተማጽኖ///
,አሤዋ..በርታልን..
ድል ለአማራ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤ሞት ለአብይ😮😮😮😮😮😮😮😮
እስክንድር ሀብታሙ አሳዬ መባባሉን ትታችሁ ምናለበት ስለ አማራው አንድ መሆን ብትሰሩ መወነጃጀሉን ብትተውት
አንድ እስክንድር እንዴት የአማራን ትግል እንዲህ እንዲያጓትት ይፈቀድለታል? እስክንድር ለምን ከአማራ ትግል ውስጥ እንዲወጣ አይደረግም? እኔ በጣም የሚገርመኝ እንዴት ሰው ህይወቱን በሙሉ ለግል ሥልጣን ጥማት ሲል ይሰቃያል? ለህዝብ ጥቅም እንኳ ቢሆን ይሁን።
እኔ እስክንድር ከአማራ ትግል ውጭ መሆን አለበት እላለሁ። ለአማራ ትግል ካንሰር መሆን የለበትም።
ምኑን ነው የምታከብረው ማስወገድ እንጂ። ልመና አያስፈልግም ተግል ነውና
ሀብታሙ አያሌው እንደዚህ ጋጥወጥ ባለጌ ነው ብይ አስቤ አላውቅም ነበር በሱ የተነሳ ከስንት ሰው ጋር ተጣልቻለሁ ለካ ዘመድኩን እውነቱን ነው የዶላር ጥመኛ
እኔ ግን የአማራ ልጆች ለምን እሄን ወንድማችንን shere እና sebcribe እንደማታደርጉ ነው? አሳዬ በርታ
የውልህ አባ; እኛ አማራዎች ከማንም ጥቅመኛና ሆዳም ጋር አይደለንም። እነ ሀብታሙንም ተዋቸው አሁን ነቅተንባቸዋል; ድምፃቸውን መስማት እራሱ እያቅለሸለሸን ነው። ከልባችን ያንተ ተከታዮችህ ነን; አላህ ጥንካሬውን እንዲሰጥህም ከልብ እንመኛለን።
ስለ እስክንድር ደግሞ ትግሉ ዳር መድረስ ካለበት ከሜዳው ዞር እንዲል መደረግ አለበት; ፋኖ አስፈላጊውን እርምጃ ይውሰድ።
አሳዬ ደርቤ መፀሀፍ መፃፍ ሰታቆም ዘለፋ ውስጥ ገባህ