ከ ቻይና እስከ ጎዳና .....ክፍል 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 190

  • @Anegawmalede
    @Anegawmalede 2 місяці тому +148

    ፍፄ ጋ አይቶ የመጣ ☝️ቢኒ በጣም ገበዝ ጀግና ልጅ ነህ እንዳንተ አይነት ጥንካሬ ይስጠን 🙏

  • @birukendale7160
    @birukendale7160 2 роки тому +25

    ደጋግሜ ባዳምጥህ አንኩዋን አልሰለች አለኝ
    ውንድሜ በርታ 🙏❤

  • @AdanechDamena
    @AdanechDamena Місяць тому +5

    እኔ ታሪክህን የሰማሁት በንቁ ፓድካስት ነው። ተባረክ። ማን አውቆ ነበር? የዘመኑን ተማሪዎች ከገጠማቸው ተግዳሮት መፍትሔ አድርጎ እየቀረፀክ እንደነበር። ትልቅ ስራ ነው። በርታ።
    እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ሁሉን ያውቃል።

  • @impactethiopia-8281
    @impactethiopia-8281 2 роки тому +10

    ቢኒዬ ምን ልበልህ?! በዚህ የህይወት ምስክርነትህ እኔ ደግሞ የኢትዮጵያን ተስፋ አያለሁ። አገሬ ተስፋ አላት። እንደ አንተ አይነት ወድቀው የማይቀሩ ፤ ተነስው ሌሎችን የሚያስነሱ ኃያላን አሏት። አንተንም ቤተሰብህንም ድሬዳዋ የነበረንም ጊዜ ስለማስታውስ ስትናገር የቤተሰባችንን ታሪክ የምታወራ ያህል እየተሰማኝ እያለቀስኩ ነው የሰማሁህ። ቢኒዬ በጣም እወድሃለሁ ፤ ሻምበል እውነትም ዛሬም ህያው ነው። የእርሱን ተስፋ እና ፍቅር በአንተ እያየነው ነው። My Seed ፕሮግራምህ ነገ ብዙ የአገራችንን ወጣቶች እንደሚታደግ አምናለሁ። ቢኒዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🥰🥰🥰

    • @Myseed_school_of_insight
      @Myseed_school_of_insight  2 роки тому +2

      በጣም ነው ማመሰግነው::ከምንም በላይ ግን በተጎዝኩበት ስፍራ ሁሉ ከልቤ የማይጠፋው እና ዘመን የማይሽረው ምክርህ ረድቶኛል::እግዚአብሄር አሁንም ከአንተ የምማርበትን እድል ይስጠኝ::

    • @impactethiopia-8281
      @impactethiopia-8281 2 роки тому +1

      @@Myseed_school_of_insight አመሰግናለሁ ቢኒዬ ፤ እግዚአብሔር አብረን የምናሳልፍበትን ጊዜ እንደሚሰጠኝ አምናለሁ ፤ እወድሃለሁ 😍😍😍

  • @Lore9072
    @Lore9072 2 місяці тому +18

    የሚገርሙ ድንቅ አባት ናቸው። ኖረው ቢሆን ብዬ ተመኘሁ። ዳሩ ሁላችንም ዛሬያችንን ቢያዩልን የምንላቸው ህይወታችንን ያሳመሩልን ሰዎች አጥተናል። ጌታ ከዚህ በኋላ ያለውን ዘመንህን ይባርክ። ብትችል ባላቤትህን አሳርፋት። እግዚአብሄር የሰጠህ እንቁ ናት። ዋጋዋን አውቀህ ተንከባከባት። እንዳባትህ እንዳታጣት።

    • @Myseed_school_of_insight
      @Myseed_school_of_insight  2 місяці тому

      @@Lore9072 Amen

    • @adanechshi9356
      @adanechshi9356 2 місяці тому

      ዳኔ ባለቤትህ መልካም ሰው ናት አንተግን እናትህ በምን ሁኔታ እንደሆኑ ግለፅልን

  • @tewoldemedhintesfaye4914
    @tewoldemedhintesfaye4914 2 роки тому +8

    no one can stop you, except you👏

  • @desuaposto4842
    @desuaposto4842 2 роки тому +10

    የሞተውን በሕይወት ማኖር የምችል አምላክ
    የሰው ልጅ ሕይወት በዋዛ እንድያልፊ አይፈልግም
    ከፈተናው ጋር መዉጫን ያዘጋጃል
    ከክፉ መንገድ መመለስህ ትልቅ ነገር ነው አይዞህ በርታ።

  • @Seዬ
    @Seዬ 2 місяці тому +13

    የጀግናው የአባትህን ነፍስ ይማርልን የተባረከችውን ሚስትህን አምላክ ይጠብቅልህ አይለያቹ ውለዱ ❤❤❤❤

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 24 дні тому

    እኔን ያመነ የሚሆነው አያጣም ያለው ፈጣሪ ይመስገን በኪነ ጥበ ቡ ነው ያገናኛችሁ ሁለታችሁ ንፁህ ልብ አባትህም በጣም ጥበ በኛ ፈጣሪ በገነቱ ያኑራቸው ::

  • @dalalalnuaimi6785
    @dalalalnuaimi6785 2 роки тому +2

    አቤት የሰው ልጅ ጥንካሬ
    አተ ልጅ ምን ብዬ እደምገልፅ አላውቅም
    እኔ ሴት ልጅ ነኝ ያለሁት ስደት ላይ ነው ግን ስለአባትክና ስለይዎት ስትናገር በጣም ነው ያመመኝ የአባት ፈቅር ድብቅ ነው እውነትህ ነው አዎ ድብቅ ነው እናቴን እወዳታለው እደአባቴ ግን አሎንም ፈተና በይሆቴ ብዙ አሳልፍለው አሁን ግን በጣም ጠካራ ነኝ ግን አባቴን በይዎት አግቼው ስኬታማነቴን ሳላሳየው እዳላጣው ብዬ በጣም ፈራው
    ብቻ በጣም ነው ቦታ የሰጠውክ ብዙ ትምርት ተምራለው ካተ

  • @Fysufufh
    @Fysufufh 2 місяці тому +3

    ቃላት የለኝም ጥንካሬህን ለመግለጽ ወንድሜ ከምንም በላይ ደግሞ የሴት ጀግና ማርቲ ተባረኪ የጅማሪ አምላክ እግዚአብሔር ፍጻሜያችሁን ያሣምረው 🙏🙏🙏የአባትክንም ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያሣርፍልህ 🙏

  • @eyerusalem7281
    @eyerusalem7281 2 місяці тому +10

    ..ፍፁም ጋር አይቼህ ነው የመጣሁት...
    ኢንተርቪህን የጨረስኩት በእንባ ነው:: በተለይየአባትህ መሞት እና ጥንካሬያቸው ሁለት ቀን ነው ያስለቀሰኝ የሚስትህን ተወው! እንደዚህም አይነት ሴት አለች ወይ ነው ያልኩት ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዝመናችሁን ህልማችሁን ያሳካላችሁ

  • @binitube9429
    @binitube9429 2 роки тому +3

    ዳኒ ይህንን አለማድነቅ አይቻልም።አንተ መልካም መምህር ነህ

  • @alemgebreyesus8814
    @alemgebreyesus8814 2 місяці тому +6

    በመንፈስ አባትህ ያዩሀል ለዛም ነው አሁን በልጅ በትዳር በሰኬት የተባረከው ገና ብዙ ከዚህ ድንቅ ቤተሰብ እንጠብቃለን

  • @AsmaAsma-vb6ks
    @AsmaAsma-vb6ks Місяць тому +3

    ዋዉ ወላሂ አልሃምዱሊላህ ሰውከወደቀበትሲነሳ

  • @ZemnZemu-mq4lg
    @ZemnZemu-mq4lg 2 місяці тому +14

    ከፍፄ ነው የመጣውት my seed በዬ ሰርች ሳረግ የባትህን photoከ አየውት የእውነት ሳምኳቸው በጣም ነው ልቤ የተነካው ግን ፍፃሜውን ሳየው ደስ አለኝ

  • @yafettilahun8313
    @yafettilahun8313 Місяць тому +1

    አርአያችን ከዚህም በላይ ክብር ይገባሀል አሁንም በርታልን 👏👏👏

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ Місяць тому +1

    ዳጊየ ባዳምጥህ ሁሌ የማትጠገብ ነህ በእዉነት ከፍፄ ቤት እስከ መጨረሻው ሳዳምጥ ቶሎ ያልቅብኛል ደቂቃዉ የኔ አባት አተ ጎበዝ ጠካራ ማርታም ልባም ሴት ነት ❤❤እወዳቸዋለሁ የኔ ብርቱዎች እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ተመስገን🤲🤲🥰🥰🥰🥰 😢😢አባትህን ነፍሳቸዉን ይማረዉ🤲🤲እኔ ያባት ፍቅር አላቅም😓😓

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 2 місяці тому +7

    ልባም፣ ጀግና ፣ትዕግስተኛ ፣ለአፍቃሪ ሚስት ምስጋና ይገባታል

  • @ZerwaZewdu
    @ZerwaZewdu Місяць тому

    በጣም ያስተማረኝ ታሪክ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ አባትህ ተበድረው ያልከፈሉት ካለ ጠይቀህ ክፈልለት ወንድሜ

  • @ephermkebede8280
    @ephermkebede8280 2 роки тому +4

    I believe you can change the world

  • @Kennedy_DH7
    @Kennedy_DH7 6 днів тому +1

    Proud of dire
    Love you,
    Betam challenge yetemolabet hiywet asalufehal hiywot astamirahalech berta ahun demo ke ante hiywot bizuwoch yimaralu,
    berta wendime never give up❤❤

  • @EmebetAbenet
    @EmebetAbenet 2 місяці тому

    አንተ ጀግና ነህ የአንተ ታሪከ ለሌሎች ላገራችን ለብዙ ወጣቶች አሰተማሪ ታረከ ነው ፈጣሪ ላንተ ባገርህ ለይ በድጋሚ በአዲስ ሂወት እንደትኖር ስለፈቀደልህ አብዝተህ ፈጣሪህን አመስግነው አንተም ግልጽና የዋህነት ከመልካም ሴትና አስተዋይ የምትራራ የተለየች ደግ ልበቀና ሴት ናት ፈጣሪ ከነ ልጃቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ ተባረኩ

  • @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ
    @ራቢነኝወሎየዋ-ጘ4ኈ 2 місяці тому +1

    ታሪክህን ሠምቸነው ዬገባሁት ዬኔ አባት ትለያለህ አብሽር በርታ አላህ ያጠክርህ ዬኔ ጀግና እፍፍፍ😍😍😍😍

  • @akgee2271
    @akgee2271 2 роки тому

    ኣይዞኽ በርታ በጣም ኣስተማሪ የሆነ የህወት ታሪክ ነዉ ህወት እደዝች ነች እኛ ሰወች ስንባል በትንሹ ተስፋ የምንቆርጥ ነን ከዝ እንማር

  • @zinabugirma
    @zinabugirma 2 роки тому +2

    bravo, your father's soul will be proud and rest in peace with your marvelous and Astonishing job and purpose NEVER EVER GIVE UP be on your lane GOD BLESS YOU!

  • @AbayyilmaAbay
    @AbayyilmaAbay 2 місяці тому

    ዋው በጣም አድናቂህ ነኝ ሚስት በተለይ ፅናቷ አላማህን እስክከ መጨረሻው አምላክ ያሳካልህ

  • @TsehayChereka
    @TsehayChereka 2 місяці тому +2

    አንተ ልባም ራኢ ያለህ ልጅ ነህ ዳኒ ተባረክ ውይ አባትህ በቃ ቃል ለኝም ለአባትህ በተለይ ሳትጠየፍህ ችግርን አብራህ ለተቋደሰች ሴቶች ምሳሌ ባለቤትህ ውይ ከወገቤ ተነስቼ እጅ ነስቻለው ወልደሽ ሳሚ ተባረኪልኝ

  • @DawitBirhanu-lz4fl
    @DawitBirhanu-lz4fl 20 днів тому

    የ አባትን ትርጉም ሊገባን በሚችል ቃላቶች አሳይተሀናል::
    I am sure If your father was alive, he would be proud of you. Stay strong my brother.

  • @abc12452
    @abc12452 2 місяці тому +3

    ከፍፄ ነዉ የመጣዉት በጣም ጠንካራ ነክ በርታ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ በርታልኝ ሚስትህ ደሞ የምትደነቅ ነች እግዚአብሔር ይባርካት

  • @SeadaAhmedAhmed-d8x
    @SeadaAhmedAhmed-d8x 2 місяці тому

    ታሪክህን ሠምቼ ወላሂ ሥለ አባትህ ሥታወራ በጣምነው ያሥለቀሥከኝ አይዞህ በርታ ጠንካራነህ ጡሩ ሚሥትም አላህ ሠቶሀል ጠንክሩ ከዚህ የበለጥ አድገህ ጡሩ ደረጃላይ ደርሳቹሁ እናያቹኋለን ኢንሻ አላህ

  • @SahadaSahada-j6r
    @SahadaSahada-j6r 21 день тому

    ዉይ አባቱ ያለ መሠሎኝ ነበረ 😢😢😢 እፉፉፉ አይዞን ሁሉም ወደዛዉ መሄዳችን አይቀረምምም😢😢

  • @Ha27ylom21e
    @Ha27ylom21e 2 місяці тому

    ታሪክህ ረዘመ እንደዚ ፈጣሪ ጥበብ ልሰጥህ ነው ጀግና ነህ አይዞህ ቀጥልበት ሙሉ ታሪኽህን ሰምቸ ነው ገርሞኛል

  • @kaliilrammeto4540
    @kaliilrammeto4540 2 роки тому +1

    Wow bravo amazing boy, all it happened for good and only take off you,🛫✈ you are the example of many quieter person, I think you have big dream can changing this world, but don't worry more about yesterday that is history, focus on your future that is more success, appreciate your potentially skill, sure i love so much oka🙏

  • @Kennedy_DH7
    @Kennedy_DH7 6 днів тому

    Proud of dire
    Love berta wendime never give up

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 2 місяці тому

    ምረጥ ሚሰት ነዉ ያለችህ የምር ማሻ አላህ አይለያቹሁ❤ አተም ነበዝ ነህ

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Місяць тому +1

    ዳኒ ጀግና ያገሬ ልጅ የዛሬው ድንቅ ሚስት የምትደነቅ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩላችሁ

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 2 місяці тому +1

    ከፊፄ ጋ የመጣነው በርታ እግዛብሄር ከእናተ ጋ ይሁን

  • @sonyahussain4640
    @sonyahussain4640 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሜ በሪታ

  • @EyuEski
    @EyuEski Місяць тому

    Bertalign bro yemr betam gerami ena astemari nw ❤

  • @andualemteshome6681
    @andualemteshome6681 2 місяці тому

    Fitshe lay ayiche newe chanalun filega yemetawit
    3 gize huletunim program ayehu betam aleqesku, des alegn betam yigermal jegna neh, Abatihin begenet yanurilih, mistihim jegna, endet wiste endegeba alawkim, zemenihin yibarkilih, Greet.

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f 2 місяці тому

    Abatih betam asazenugne Cheru Egeziabeher Nebsachewun Yemar ende Enat Yale Abatim Alle leka!!!! Wondeme antenim enquan Egeziabeher redah!!!!

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 Місяць тому

    ጎበዝ ልጅ በርታ።

  • @zakmanayele6839
    @zakmanayele6839 2 місяці тому

    Wow...ketarikih bzu temirealehu beteley yabatih feker asdenekegn...yantena yebalebetih tsinath degmo ohh my God..!!...nowadays I am proud of you..!!

  • @ቃልአለኝየሚፈፀም
    @ቃልአለኝየሚፈፀም 2 роки тому

    ጌታ ለብዙዎች አስተማሪ አደረገህ አሁን የማስተማሩን እውቀትና ፀጋ ያብዛልህ 🙏🙏💞💞በፈተና የሚፀና ሰው የተባረክ ነው ተባርከሃል ወንድሜ 🙏🙏

  • @ElsaSomunella
    @ElsaSomunella 2 місяці тому

    Dagnuyie ayzoh berta bertulegn Medanialem kenante yihun tebarekulegn ❤❤❤ You both are great ahun tenkeru God Bless you Abundantly always 🙏🙏🙏

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 2 місяці тому

    ❤❤❤ እናበረታታቸው ጀግና ሴት ናት

  • @yetewabumedbel-5996
    @yetewabumedbel-5996 Місяць тому

    Dani pls.handel your love Marta,she is Gifted from God for you!!!

  • @BETHLEHEMWOLDEMARIAM
    @BETHLEHEMWOLDEMARIAM 2 місяці тому

    ቃላትም የለኝም እግዚሐብሄር ያብዛችሁ!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @saratube7513
    @saratube7513 2 місяці тому

    ከፍፄ አዬቼ ነው የመጣሁት በጣም ጠንካራ ነህ

  • @hahsbabhshsbsb7813
    @hahsbabhshsbsb7813 2 місяці тому

    enem fete gar ayechi newu yemetawun gn abate Bendre beye temegn fetari yefekedewun newu mewenewu

  • @ahlimust1162
    @ahlimust1162 2 місяці тому

    Wow 😮 የኔ ቆንጆ ur father is a hero 😢and u have a wonderful wife❤ and u are an amazing & incredible person may Allah protect all ur family please try to make ur mother happy in the rest of ur life amana(adera)!

  • @getetemesgen6928
    @getetemesgen6928 2 роки тому +1

    kebyin bate new ymetahuet berta❤❤❤

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 27 днів тому

    የኔ ቅንጀ በርቺ

  • @wengelawitdesta8775
    @wengelawitdesta8775 2 місяці тому

    Biniye bezi dereja lay slayehuk Getan slante amesegnalew gena kezi belay mesrat tichilaleh wistih tilk akim alena geta behulu yrdah

  • @getiyeyado420
    @getiyeyado420 2 місяці тому

    ፍፅም ጋ ዛሬ ቁጭ ብዬ እያየሁ ተገርሜ ተደንቄ ወደ ዚህ መጣሁ በዚያ ሁሉ ያለፍከው እግረመንገድ በመሰለ ግን እግዚአብሔር ዕቅድ ውስጥ የነበረችው ማርታ ለዛሬው መልካም ስራና ለአባትህ ቃል ለብዙዎች ቤተሰቦች እረፍት ሊያደርግህ ስለሆነ ለትውልድ ለአገር የሚጠቅም ስላደረጋችሁ የዘመናችን ጀግኖች ናችሁ እግዚአብሔር ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ

  • @workumindaye7996
    @workumindaye7996 2 місяці тому

    daniye jegena alamakene e/r yasakaleke

  • @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
    @ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 роки тому +1

    አቤት የሰው ልጅ ወጣ ውረዱ እግዚአብሔር አሁን ላይ መልካም ሆናል በአባትህ ኖረው ቢያዩህ መልካም ነበር እሳቸው ወደ አባታቸው አንተ ደሞ ተስፋ ያለህ መጀመሪያም የጠበቀህ አሁንም ብዙ ትደርሳለክ የሚገርም የንግግር ክህሎት ነው ምነው ባንተ በተማርን ብሎ የሚያስቆጭ አይነት ነህ(አስለቅሰህኝል ደሞ ብስኬትህ ደስ ብሎኝል ባለቤትህ እጅግ ተከባከባት ተራው ያንተ ነው

  • @tigestkinfe-wv1yz
    @tigestkinfe-wv1yz 2 місяці тому

    ጀግና ነህ ምናለ ወንድሞቼ እንዳንተ ተለውጠው ባያቸው ከሱስ እንዲወጡ ብዙ ጣርኩኝ ግን ደከመኝ

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 2 місяці тому +1

    The best school ,my seed.

  • @FaezaMohammed-rr4ex
    @FaezaMohammed-rr4ex 2 місяці тому

    Ke fetse new yemetahut
    Le abateh kal yelegim seketehen mayet yegebachew neber allah yalew hunuwal meseteh liyu set nat tarekeh bizu sew yekeyeral biye asebalehu

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት 2 місяці тому

    ተሰምቶ አይጠገብም ያረቢ

  • @bebamusic5300
    @bebamusic5300 2 роки тому +2

    ወንድሜ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ💪
    ግን በሳምንት አንዴ እንኩዋን አነቃቂ video ልቀቅ🙏🙏🙏

  • @yeabseraabate
    @yeabseraabate 2 роки тому

    Wow Amazing!!! I am so proud of you the son Shambel

  • @NatnaelEngliz-s7t
    @NatnaelEngliz-s7t Місяць тому +1

    true legend

  • @alemneshmathewos
    @alemneshmathewos 2 місяці тому

    teacher Dani BCI i appreciate thank you

  • @mariamsina3380
    @mariamsina3380 2 місяці тому

    Tebarek

  • @merykiberom4041
    @merykiberom4041 2 місяці тому

    ቀር ዘመናችሁ ይባረክ❤❤

  • @lamborginveneno4446
    @lamborginveneno4446 2 місяці тому

    Waw U a The best ❤❤

  • @EndrisHussen-w6r
    @EndrisHussen-w6r Місяць тому

    በርታ ታገል

  • @mimishiferaw1285
    @mimishiferaw1285 2 місяці тому

    Enaberetataw ebakachu hulachum

  • @AppS-jy9zs
    @AppS-jy9zs 2 місяці тому

    እኔ የአንተ ሳይሆን የባለቤትህ እምነት የመጀመሪያው ሰሞ አንተን የተቀበለችበት ነው ዋው

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 27 днів тому

    የተ አባት ጀግኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @AbdullahNebyu
    @AbdullahNebyu 2 місяці тому +1

    ፍፄ የሚገርም ልጅ ነው ያቀርበልን ዳኒ አዳር ትምህርት ስትጀምር ጋብዘህ አሳየው

  • @Habtamu-n6f
    @Habtamu-n6f 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 27 днів тому

    ፊፄ በርቲ አይዛህ

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 2 місяці тому

    Yene jegina kenbetrsbihe alahe yitebikachu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meseretdemissie8229
    @meseretdemissie8229 2 місяці тому +1

    ቃላቶች ደከሙብኝ ዳኒ ማርቲ አንቺ የሰው ዉሀ ልክ ነሽ የ 9 ክፍል ተማሪ ልጅ አለኝ 12 ሲገባ እናንተ ጋር ነኝ

  • @GalaxyPp-j4q
    @GalaxyPp-j4q 2 місяці тому

    ወድሜዬጎበዝ

  • @AwitBarak
    @AwitBarak 2 місяці тому +2

    ብጣም ደስ ይላል ከመጠን በላይ ግን ኢንተርቪ በጣም ኣሳዘነኝ ኣሳቀኝ ምን ልበልህ በተለይ የሚስትህ እና ያባትህ ይውህና

  • @endrisabdu4772
    @endrisabdu4772 2 місяці тому +1

    ፍፄ ጋ እንዳየሁ ነው የመጣሁት በርታ አባቴ ስወዳችሁ

  • @samimohammedareftatabagoja8890
    @samimohammedareftatabagoja8890 2 роки тому

    Keep going on bra ;abshir

  • @FasikaAlemayehu-h3f
    @FasikaAlemayehu-h3f Місяць тому

    ብዙ ብል ደስ ባለኝ ስለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን ከዛ ተነስተ ላለክበት ስለደረስክ ግን ግን የደዘ ነዋሬዎች ለናተ እደዚ ከለፋ እናተስ ለምን ለነዚ ብርቅዮች ቻሌንጅ አጀምሩም ለከተማውም ለሡም ስኬት በከተማው መስተዳደር ት/ት ቤት አልያም የተሻለ ነገር ሚሠራበትን እድል ብታመቻቹ

  • @ruthkebede2731
    @ruthkebede2731 Місяць тому

    Eyesus yewedhal ❤

  • @MotivationWisdom350
    @MotivationWisdom350 2 місяці тому

    Jegna neh enda kale len jegra misth tama'm hun. Amlak kntega yhu

  • @kidistseifu1628
    @kidistseifu1628 2 місяці тому

    Betam jegina nk jegina abat new yeneberk nefisun begenet yanurilik berta tilk bota tidersalk fetari yebarkh

  • @YoditShitaneh-md5dh
    @YoditShitaneh-md5dh 2 місяці тому

    በጣም ጀግና

  • @23niya
    @23niya 2 місяці тому

    U have Amazing dad and Amazing wife bro😍

  • @MekdesZerihun-g9g
    @MekdesZerihun-g9g Місяць тому

    በጣም ጀግኖች ናቸው እና እኔም እርዳታችሁን እፈልጋለሁ ኢሞ ላይ መልእክት አስቀምቼላሉ መልስልኝ

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 2 місяці тому +1

    ፍፄ ላይ ያለውን ቢደዋችሁን ጫኑት እሚቻል ከሆነ ወይም የይቶብ ሊንካችሁን ያስቀምጥልህ ይቶብህም እንድያድግልህ በተረፈ በርታ የማርቲን❤ ነገር አደራ ።

  • @gjgj3875
    @gjgj3875 24 дні тому +1

    እዳዬሁህ ሰብስክራይብ አደረግሁ ❤

  • @gadaaethiopiatube5331
    @gadaaethiopiatube5331 Місяць тому

    Wow❤❤❤

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 2 місяці тому +3

    አባትህ በሂወት ኑሮ አሁን ላይ ባየህ ኑሮ ብየ ተመኘሁ

  • @birhanegebreigziabher7922
    @birhanegebreigziabher7922 2 місяці тому

    ፈፄጋ ነው ያየውህ ታሪክህን ለልጄ እየነገረኩት አለቅሰ ነበር። ያባትህን ነብሰ እግዚአብሔር አምላክ ይማርልን በርታ

  • @ummiumi3911
    @ummiumi3911 Місяць тому

    ከፍፄ ጋር አይቼ አንብቼ የመጣሁ😪😪😪😪😪አድናቂህ ነኝ 🙏🙏🙏💖💖

  • @endaletilahun3280
    @endaletilahun3280 Місяць тому

    Sorry my brother 🙏🙏🙏 never give up 💪💪💪 ❤❤❤❤

  • @Sofitube2123
    @Sofitube2123 2 місяці тому

    Endezi aynete mesewate kefelewulene be hiwote eyalu aygebanem senatachew new migbane enam abaten satawu new tekekele meslo mitayegne hulu setete endenber yegebagne stestet becha

  • @AchamManaye
    @AchamManaye 27 днів тому

    ምረጥ ሚስት ጀግኖ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HaniHaji-n3v
    @HaniHaji-n3v Місяць тому

    ፍፄ ጋር ኣይቼህ ነው የመጣውት
    በጣም ጀግናነህ

  • @ElsaSomunella
    @ElsaSomunella 2 місяці тому

    Dagnuyie lije lije enen enen ene legoda enen yikfagn lije lije 😢😢😢😭😭😭😭😭😭💔💔💔2tegna enateh neberkugn menew lemen teleyayen ye Miki wendemoch endihu Abseram menew lijoche wey Dagnu betam lebe selante kosele Asazenkegn enbae alkom alegn lije lije Dagnuyie ayzoh bertalegn yederesebeh weta wered betam kebad new ahun ayzoh ke ahun wediya ende tsehay brehan ke chelema wede Brehan AMLAK FETARI MEDANIALEM KE FETENA BEKA YIBELEH MARTIM BETAM GOBEZ TENKARA YEMETEDENEK SET NAT TEKELEK AKBEROT RESPECT ALEGN EWEDACHEWALEW TEYEKEGN ADERA MAMI NEGN YE Mikael Mami negn men lerdah ebakeh ...🙏🙏🙏yene wede lij Dagnuyie lije comment lay ye Miki n silk txt askemechalew please miss call adregeh esu meleso yidewelal anagrew ebakeh lije be men teleyayen alawekum 😢😢😢😢

    • @Myseed_school_of_insight
      @Myseed_school_of_insight  2 місяці тому

      ወይኔ ማሚ እንዴት ነሽልኝ እናቴ ከአመታት በሆላ አንቺን በማግኘቴ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል።0932502010 ይሄ የኔ ስልክ ነው