ያሰብከውን ለመሆን ከዚህ ውጪ አማራጭ የለህም !! part - 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @endaletaye4148
    @endaletaye4148 Рік тому +3

    Dani🙏

  • @Simpleartdrawingghhujfjhh
    @Simpleartdrawingghhujfjhh Місяць тому +4

    እኔ ብዬ ስጽፍልህ እያለቀኩ ነው እኔ ማለት ያባትህ ታናሽ ወድም ነኝ ምክንያቱም ካባትህ ጋር ተመሳሳይ ሒወት ስላለኝ አይዞሕ እግዛብሔር ከፈቀደ እንገናኛለን።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @addisdiress
    @addisdiress Місяць тому +5

    የአባትህን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን...

  • @TsehayChereka
    @TsehayChereka Місяць тому +4

    ዳኒ አንተ ማለት ነበበህ የማትጨረስ መፅሀፍ ነህ ዋው ጀግና ነህ በተለይ አባትና ባለቤትህ ምን ቃል የለኝም ለብዙዎች የምትተርፍ መምህር ነህ ለዛውም ፊዚክስ ቢሸፍቱ ሀገር የሚጠቅም ሰውነውና እባካቹ ተጠቀሙበት

  • @biraraendalew
    @biraraendalew 2 місяці тому +7

    ሙሉ ታሪክህን ንቁ ህይወት ላይ ሠማሁት
    መታገስ ከከንቱ ፀፀት ያድናል የመጣልኝ የሀሳብ ጋጋታ ዋጥ አድርጌ ክፍል ሁለትን ከጨረስኩኝ በኋላ ስኬትህ አስደሰተኝ
    በርታ ገና ብዙ ስኬት ይጠብቅሃል
    በተለይ ለዉዷ ባለቤትህ ክብር ይገባታል ሰብአዊነትን የተቸረች እንቁ ሄዋንህ ነች🎉🎉🎉🎉

  • @nigistdelelegn905
    @nigistdelelegn905 Місяць тому +3

    ታሪክህን ንቁ ሚዲያ ላይ እንደፊልም ነበር የሰማሁት ያየሁት እጅግ ተገርሜ ተደንቄያለሁ። ለተማሪዎችህ ያደረግክላቸው ሁሉ እጅግ በጣም ልዩ ነው ደስ ይላል። ኦንላይን ትምህርት ቢኖርህ እንዴት ጥሩ ነበር። እኔ የአዲስ አበባ ኗሪ ነኝ ልጄ የ12ኛ ክፍል ተማሪ ስለሆነች የዚህ እድል ተጠቃሚ ትሆን ነበር። ይሄንን እድል ብታመቻችልን።

  • @tadelechmitiku9293
    @tadelechmitiku9293 14 днів тому

    Ine indante yemesetegn tarik behiwote alayehum may be wedefitim mayi ayimeslegnim.❤❤ zemenih yilemlim
    ለሚስትህ ቃላት የለኝም። ❤

  • @yene-tips
    @yene-tips Місяць тому +2

    ያሰባችሁት፣ ካሰባችሁትም በላይ ይቻላል:: እናመሰግናለን 🙏

  • @Jses2024
    @Jses2024 Місяць тому +1

    የእውነት በጣም የምትገርም ሰው ነህ 😮😮😮😮ታሪክህን ሰምቸዋለሁ የምትደነቅ ሚስት ነት ያለችህ መፅሀፍ ነህ ታሪክን ይሚቀይር ጌታ ይመስገን ለአንተ እጅግ በጣም ደስተኛ ነኝ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይጨምርልህ ❤❤።የሚገርምህ ታሪክህን ለሰው አውርቸ አልጠግብም የሰው ልጅ ይቀየራል የሚል ሀሳቤን አጠነከርከው ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yene-tips
    @yene-tips Місяць тому +2

    እንኸንም አወኩህ ዳኒ

  • @ahmedinsefer2649
    @ahmedinsefer2649 Місяць тому +1

    መሻአሏህ ገራሚ ሰወ

  • @meronyhannes155
    @meronyhannes155 Місяць тому +1

    በጣም አስተማሪ ነበር ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን መምህር ::

  • @Zulfanur-x9e
    @Zulfanur-x9e Місяць тому +1

    ተርክሂን ሰምቼወሎ ብዙ ታምሬወሎ ፈጣር አምለክ ትልቅ ደራጃ የድርስ ለባለቤት መርት ቀለት ዬለኝም ተባራኩ❤❤❤❤❤❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 28 днів тому

    Dani sele ante temsgen🙏

  • @EndashawMatiye
    @EndashawMatiye Місяць тому

    O my giif

  • @csahi2400
    @csahi2400 Місяць тому +1

    Waw amazeng 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ArgawiwegahataMan
    @ArgawiwegahataMan Місяць тому

    ዳንየይ የኔ ጀግና ቀጥልበት በኢትዮብም በደንብ ስራ እመነኝ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ፈጣሪ ከነባለቤትህ ይባርክህ

  • @Anuki22_tubee
    @Anuki22_tubee Місяць тому

    በርታ ወንድሜ

  • @Tigist-l2t
    @Tigist-l2t Місяць тому +1

    ❤❤❤ 🎉 proud of you and your wife

  • @aklilebeyene5594
    @aklilebeyene5594 Місяць тому

    Great

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Місяць тому

    Dani 1 sew bota kaleh lamta. 12 yewedeke new. Seram timirum alhon belotal sew argew bakih. Yet lidewul🎉🎉

  • @romahaile2946
    @romahaile2946 Місяць тому

    Great❤❤❤❤

  • @Rahle-d9u
    @Rahle-d9u Місяць тому

    Jaginowche❤❤❤

  • @AshenafDemiss
    @AshenafDemiss Місяць тому

    Thank you so much

  • @samrawitlemma6708
    @samrawitlemma6708 Місяць тому

  • @ferheiwetgebremichael1447
    @ferheiwetgebremichael1447 Місяць тому

    God bless you and your family

  • @asmamawezeleketaye
    @asmamawezeleketaye Місяць тому

    Wow ❤

  • @ArgawiwegahataMan
    @ArgawiwegahataMan Місяць тому

    ዋውውውውው

  • @TehaHussein-vo6di
    @TehaHussein-vo6di Місяць тому

    Berta bro

  • @GetuMulatu-e8e
    @GetuMulatu-e8e Місяць тому

    Jegna sew nk berta fetari yerdah

  • @የወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥ Місяць тому

    የምርትችላለሕመታደልነውያተተማሪየሖነ❤❤

  • @RugaEbeno23
    @RugaEbeno23 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @wesma-ki
    @wesma-ki Місяць тому

    You are a legend.❤

  • @dexizos
    @dexizos 4 місяці тому

    Mehon yemfelgewn new ene malawkew

  • @SebleTamru-z8w
    @SebleTamru-z8w Місяць тому

    ❤❤❤ I ❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amante2023
    @Amante2023 Місяць тому

    በዳዊት ድርም ላይ ብትቀርብ መልካም ነው ። አንተ ለአኢትዮጰያ ወጣቶች መንገድ ነህ ትልቅ ትምህርት በአንተ ውጥ አለ።

  • @hageryetube-3673
    @hageryetube-3673 2 місяці тому +1

    እመነኝ መክሊትህ motivational speech new. Do it now!

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 25 днів тому

      Exactly i was just going to say that to him. Dani just open your camera and start motivatingvthe younger generations. You dont need to stop what you are doing i mean teaching, you could this alingside everything, you are a God given talent. God bless you

  • @EndashawMatiye
    @EndashawMatiye Місяць тому

    ❤❤❤❤