ጀግና ኦርቶዶክሳዊ እህት | Mezmur Yared | Eyob | Yordi | Dagi | tina_skat | Ermi Hd | enat betekrstian

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @tiruyebirara9688ኤማሆስ
    @tiruyebirara9688ኤማሆስ 9 днів тому +17

    ተመስገን ጥላቶቻችን ን ያብዛልን እነሱ ባይኖሩ አናነብም አናውቅም ነበር እግዚአብሔር አምላክ ወደብርሃኑ ይመልሳቸው

  • @Tesfaye-d4v
    @Tesfaye-d4v 9 днів тому +13

    ወንድሞች በርቱ!!ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው ።🙏🙏🙏❤❤❤

  • @AsniAsni-rq5dj
    @AsniAsni-rq5dj 9 днів тому +34

    ይሄ ስካት የተባለው ልጅ እግዚአብሔር ይስጠው ለብዙዎች መማማር ምክንያት ሆኗል እሱን እግዚአብሔር ይርዳው ከጨለማ ወደ ብርሃን ያምጣው

  • @abbyharegu8421
    @abbyharegu8421 8 днів тому +8

    የተዋህዶ ያደረገኝ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Desta-zx5nf
    @Desta-zx5nf 8 днів тому +5

    ስወደቸዎ እኮ ተዋህዶ ኩራት እኮ ነውው ኦርቶዶክስ መሆን መታደል እኮ ነውው እዮብዬ ያሬድዬ መምሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andinettessema7731
    @andinettessema7731 9 днів тому +16

    Ortodox መሆን መታደል ነው...!!🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abutube6506
    @abutube6506 9 днів тому +16

    ❤❤❤❤አዲሱ ትውልድ አራዳ ማለት፣ጎበዝ ማለት ክርስቲያን መሆን፣እና ክርስቶስን መምስል ነው ብሎ ወደወንጌሉን መረዳት የገባ ይመስላል ብራቦ በቅርቡ ብዙ የመጨፈሪያ አዳራሽ ላይ ብዙ ነፍሶች የሚያመልጡበት አመት ነው።

  • @جمالرحومه
    @جمالرحومه 9 днів тому +7

    ወድሞቸ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ብዙነገር የተማርኩት 1ስለቅዱሳን ስእል ስ ለቅዱሳን የሚሰገድ የአክብሮ ስግደት ስለገድላት በጣም ብዙነገር የተማርኩት አንዲት መናፍቅ ከስራ ቦታየ በፊት ስታወራኝ አደዋዛ አሳልፋትነበር አሁን የወድሞቸን ትምሕርት እየሰማዉ ስመልስላት አንድብላ ጠይቃ አታዉቅም ብታይ😂ድሮ ስትቆ በስብኝ ወድሞቸ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በተለይ በስደት ላለነዉ ትልቅ እረፍት ናችሁ❤❤ዉድድድድድ❤❤❤

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 8 днів тому +1

    መታደል ብቻመተዳደል ነው ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው ወንድም አባቶቼ እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛላቹ🙏🏻❤

  • @gebremelaku3094
    @gebremelaku3094 9 днів тому +12

    ,ኑ በብርሃኑ ተመላለሱ

  • @andentethiopia0014
    @andentethiopia0014 9 днів тому +6

    ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Beza-f2k
    @Beza-f2k 9 днів тому +4

    ወንድሞቼ በርቱልን አሁን ተውልዱ አየነቃ ነው ሁሉንም ፈጣሪ ይርዳቸው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @zedazene9161
    @zedazene9161 9 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እህታችንም በጣም ጎበዝ ቅዱስ ቃሉን መማር ከመናፍቃን ጥፋት መጠበቅ ብቻ ሳይሆን አገልግሎትም ነወና ቀጥይበት

  • @Eferam
    @Eferam 9 днів тому +4

    ቅል። ህይወት። ይስጥልን

  • @MaMa-n6l
    @MaMa-n6l 9 днів тому +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያሪዶና እዮባ❤❤❤❤❤❤

  • @weyzeritgosh5723
    @weyzeritgosh5723 7 днів тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 9 днів тому +7

    ስለ ምትለቁልን እናመሰግናለን ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በብዙ እየተማርን ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruneshegebretsadik
    @tiruneshegebretsadik 8 днів тому +3

    ዘሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ እና ሠጨረሻ ላይ ያናገረውን ሹፌር ጠይቀው

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 9 днів тому +16

    የፔንጤ ልሳን እኮ የአራዳ ቋንቋ ያህል እኳ ዋጋ የለውም የአራዳ ቋንቋ ይተረጎማል ለምሳሌ ምንሼ ሲል ምንድነው ብለህ ትተረጉማለህ ፤አሰክስ ስትል አትዋሽ እያለ እደሆነ ይገባሀል የነሱ ፓራራራም ታራራራም ግን ሰሚውም ተናጋሪዎች እኳ አይገባቸውምና ተረጋጉ በአጉል ልምምድ ከጌታ እዳትርቁ ።ወደ ብርሃኑ ኑ እንላለን

    • @AddyD-e3j
      @AddyD-e3j 9 днів тому +1

      እውነትነው👍👍👍

  • @ZelalemTakele-l8q
    @ZelalemTakele-l8q 6 днів тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @AddyD-e3j
    @AddyD-e3j 9 днів тому +4

    ወድሞች እግዛቤር ይስጣቹ ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 8 днів тому

    ሰላም ለእናተ ይሁን የተዋህዶ እንቁዎች

  • @binalefart2799
    @binalefart2799 9 днів тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🤲✝️🤲

  • @YaredHaile-l5j
    @YaredHaile-l5j 9 днів тому +5

    እናመሰግናለን ወንድሞች

  • @BirtaluNega
    @BirtaluNega 8 днів тому

    ከ90% በላይ ከኦርቶዶክስ ወቶ ወደ ጴንጤ የገባው ያለው ልዩነት ስለማሪያምና ስለ መልአክት ይመስለዋል እንጂ መሰረታዊ የድህነት አስተምሮት ላይ ያለውን ልዩነት አያውቅም ለዚ ነው ከሄዱ በኋላ ግራ የሚጋቡት ።ወንድሞች በርቱ እኛ ኦርቶዶክስ አማኞች ሁሌም መማር ማንበብ ያስፈልገናል በዶአችንን እያገኙን ነው ሀሳባቸውን ጭነው ሀይማኖት የሚያስቀይሩን።

  • @DagmMoges-c2s
    @DagmMoges-c2s 9 днів тому +2

    Bertu orthodoxsawiyan

  • @AlmazAlmaz-c2r
    @AlmazAlmaz-c2r 9 днів тому +2

    ኑ በብርሃኑ ተመላለሡ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 9 днів тому +3

    Orthodox mehon metadel nw🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenmalkamu2654
    @helenmalkamu2654 9 днів тому +1

    Bertu wendmochy kale hiweten yasemalen

  • @genethiko9767
    @genethiko9767 9 днів тому +2

    እናመሰግናለን

  • @Geti-f2x
    @Geti-f2x 8 днів тому

    💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏

  • @GooGoo-gw9pm
    @GooGoo-gw9pm 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @btbt4487
    @btbt4487 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @SenaytSenayt-k2m
    @SenaytSenayt-k2m 6 днів тому

    እኔ በጭራሽ ጴጤን ጓደኛዬ አላረግም ማርያም ምስክሬናት ጓደኛ አርጌ ስላየኋቸው ከማይመሥለኝ ሰው ጋር ወዳጅነትን አልፈጥርም በጭራሽ አደራ ኦርቶዶክሶች ከጴጤ አትወዳጁ።

  • @MeseretBest
    @MeseretBest 8 днів тому +1

    🥰🥰🥰🥰

  • @لمالما-ذ4د
    @لمالما-ذ4د 8 днів тому +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WubalemTarekegn-k5x
    @WubalemTarekegn-k5x 9 днів тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @keleleiteam3683
    @keleleiteam3683 9 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabebe9582
    @selamabebe9582 8 днів тому

    እንዴት ነው ቲክቶክ ላይ ላገኛቹሁ ምችለው እኔም መቀየር እፈልጋለሁ

  • @DanielFikere
    @DanielFikere 8 днів тому

    አጻጻፋችሁን አስተካክሉ አጠመዳት ምናምን? ይህን tube አይመጥንም

  • @SamrawitSamri-s5m
    @SamrawitSamri-s5m 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤