አትሸኟትም ወይ? ሙሉ ፊልም Atshegnuatem Wey full Ethiopian movie 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • አትሸኟትም ወይ? ሙሉ ፊልም Atshegnuatem Wey full Ethiopian movie 2023

КОМЕНТАРІ • 29

  • @rufaellej8365
    @rufaellej8365 Рік тому +5

    ከዘንድሮ ፊልም እጥፍ እነዚ ምርጥ ናቸው

  • @SofiaS-j9b
    @SofiaS-j9b 4 місяці тому +1

    እንዴት እንደሚያስቅ በዛላይ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው 😂😂😂😂😂

  • @kukushag3386
    @kukushag3386 Рік тому +3

    ፊልሙን ከልብ ወድጀዋለው: በእናታችሁ በሩቱልኝ: በተለይ መኪናውን የምትነዳውን ልጂ እወዳታለው❤!!!

  • @felekug1826
    @felekug1826 25 днів тому

    ሚካኤል ታምሬ ብቻ ስላለበት ፊልሙ ምርጥ ነው

  • @Aman-zi8hx
    @Aman-zi8hx Рік тому +3

    ምንድነው የሄ ፊልም 6 ሳዓት ኣርጎ ከሚለቀቅ ኮሜ የለም በሰላም ነው እስቲ ሊየው ዋ 😉

  • @lijmelkamu872
    @lijmelkamu872 Рік тому +1

    Betam ye koya film new

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому +1

    ለማንኛውም እናመስግንሐለን ጀግናው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት እና የአየር ሐይል በሉት ከመቀመጫችሑ ተነስታችሑ 😅😅😅ከምሬ ነው አርቲስቶች በተለይ Thanks Ethiopia.

  • @Ezedin_tube
    @Ezedin_tube 9 місяців тому

    ናርዶስ በጣም ነው ምወድሽ ግን ግን እንደ ድሮ በደንብ በፊልም እየመጣሽ አይደለም

  • @fatoumahoussein5348
    @fatoumahoussein5348 25 днів тому

    ዋናው መድረሱ ነው😅

  • @estif7011
    @estif7011 11 місяців тому

    2020 vibe

  • @enchalewayenew9016
    @enchalewayenew9016 Рік тому +2

    Yezare 10 amet yewota film ende addis wuy sodere ende netsebrak honachihu!!!
    Asitelita

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Рік тому

      አተ ሞልቶልክ አየክ ማለት ሌላውም አየ ማለት አደለም ::

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    It's ok ግሽ ፖሊሱ ዝም ብለው ይቁጠሩ እስከ መቶ ሕግ የለም እኮ ኢትዮጽያ ውስጥ 😅😅😅 ያስተምራል ።

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому +1

    እሱን ማን ጠየቀሕ ጠየቀሽ 😅😅😅ይመቻችሑ 😅

  • @DthfvhuFhivdhu
    @DthfvhuFhivdhu Місяць тому

    እደብ ልቡሡላይ ንፍጡን ጠረገበትኮ😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወየውበሣቅ😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SAMdave183
    @SAMdave183 Рік тому +1

    ከሀሊውድ ኮመድ ፊልም ይተኮረጀ ስራ ቢሆንም ቅሉ እኔ ምን አገባኝ😊

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Рік тому

    Best

  • @user-oo9hu2zy5p
    @user-oo9hu2zy5p Рік тому

    This movie copy from one of the best south Africa movie called white weeding

  • @BananaMedia-Bab-Na
    @BananaMedia-Bab-Na Рік тому

    ሚካኤል ታምሬ ስክሪፕት መረጣ ይችልበታል፡፡

  • @ethio1283
    @ethio1283 Рік тому +2

    የቆየ ፊልም ድጋሚ አትልቅቁ

  • @yisakebest469
    @yisakebest469 Рік тому

    Sodorwoche minaw sira xafa woradachubene lela UA-cam siadige ente ende carote qulqule naw ende mitadgute

  • @user-kg9ob4bg7y
    @user-kg9ob4bg7y Рік тому

    Ye dro new

  • @minewerabdulwahid1303
    @minewerabdulwahid1303 Рік тому

    ሁለቱም የለኛም ተገላገልኩኛ kkkkk

  • @user-cz5ze4zu8v
    @user-cz5ze4zu8v 8 місяців тому

    ❤❤😂😂😂😂

  • @UssG-pz4yl
    @UssG-pz4yl 2 місяці тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😂😂😂

  • @edensimon1843
    @edensimon1843 Рік тому +3

    የቆየ እና የታየ ፊልም ነው! ያላያችሁት እዩት

    • @joeyanderson6660
      @joeyanderson6660 3 місяці тому

      There are many things out there, what do you enjoy

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 Рік тому

    ጋሽ ፖሊሱ እርሶም ይታስሩ 😅።

  • @MadinaHusen-cj8eq
    @MadinaHusen-cj8eq 3 місяці тому

    እደብ ልብስላይ ንፍጥ 😂😂😂😂