🛑የፆም የተቀመመ የሽንብራ አሳ ወጥ//በዚህ መልኩ ከሰራችሁት በልታችሁ አትጠግቡትም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 49

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  2 місяці тому +4

    ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏❤ በዚህ መልኩ ሽንብራ አሳን ሞክሩት በጣም ነው የሚጣፍጠው አዲሶች ሰብስክራይብ ላይክ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤

  • @EmenatEnyew
    @EmenatEnyew 22 дні тому

    እጅሽን ይባርከው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  22 дні тому

      አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @abebakidane8030
    @abebakidane8030 2 місяці тому

    ቤትዬ በጣም እናመሰግናለን እጆችሽ ይባረኩ በቀላሉ መስራት የምንችልበትን ዘዴ ስላሳየሽን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      አበብዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @lulitshumisiyoum3172
    @lulitshumisiyoum3172 Місяць тому

    በትክክል ምርጥ ነው 👍👍

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 2 місяці тому

    እጅሽን ይባርከው ወቅቱን የጠበቀ ነው ዛሬ ያሳየሽን እኔ በጣም ነው የምወደው

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому +1

      ሹመትዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @tube7051
    @tube7051 2 місяці тому +1

    እጅሽ ይባረክ እህቴ የ በርገር ችዥ አሰራር አሳይን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      አሜን እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AlemBeby-m5h
    @AlemBeby-m5h Місяць тому +1

    Salam ameshachu ina mesginalen gin shenbirew yetekola naw wayis??

  • @GamadeDesale
    @GamadeDesale 26 днів тому

    Shibiraw tewoltonew weyis xirew melsun nigerin❤❤❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 2 місяці тому

    ዋው ቤትዩ አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      ናርድዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 2 місяці тому

    ቤቴዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመሰግናለን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому +1

      አስናዬ የእኔ ብርታት ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @mhiretbtips
    @mhiretbtips 2 місяці тому

    ምርጥና የተለየ አሰራር በርቺ በዚህ አጋጣሚ ልጠይቅሽ የምፈልገው የቅመማቅመምማስቀመጫ ሸክላውን የት እደገዛሽውና የትእደማገኝው
    ብትጠቁሚኝ??? አመሰግናለሁ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому +1

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው ሸክላዎቹ መርካቶ ነው ሸክላ ተራ የገዛሁት ሽሮ ሜዳም አለ 🙏😍❤

    • @mhiretbtips
      @mhiretbtips Місяць тому

      @@bettwascorner አመሰግናለሁ የኔ እናት ተባረኪ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      @mhiretgizawb1242 🙏😍❤

  • @nanieshete6762
    @nanieshete6762 2 місяці тому

    ምርጥ ነው 👌

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      ናኒዬ ከልብ የሆነ ምስጋናዬ ይድረስሽ🙏😍❤

    • @nanieshete6762
      @nanieshete6762 2 місяці тому

      @bettwascorner 👍

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 місяці тому

    ቤትሻ እጅሽ ይባረክ ❤የኔ ባለ ሞያ እህት ❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      አስቴርዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @EjigayehuAbebe-o2d
    @EjigayehuAbebe-o2d 2 місяці тому

    ቤትዬ። እጅሽ ይባረክ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      እጅግዬ አሜን የእኔ ብርታት በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @messeret911
    @messeret911 2 місяці тому

    Wow Betty so yummy ❤❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      መሲዬ እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @Rahel-x5j
    @Rahel-x5j 2 місяці тому +2

    Gobez balmya kanchie bebzu temareku amsegnalhu

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      ራሔልዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j Місяць тому

      @bettwascorner huletum kanchie gar bon Des yelial menw gorbetis biadergie

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      @Rahel-x5j 🙏😍❤

    • @Rahel-x5j
      @Rahel-x5j Місяць тому

      @@bettwascorner selakbertis amesgnalhu nurelin

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      @Rahel-x5j ራሔልዬ አሜን 🙏😍❤

  • @TegeseteAlemu
    @TegeseteAlemu Місяць тому

    እሺ

  • @BetySolomon-m4k
    @BetySolomon-m4k 2 місяці тому

    WOW ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      ቤቲዬ በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤

  • @tesfayekefyalew125
    @tesfayekefyalew125 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ የፆም ወቅት ስለሆነ አትጥፊ እናመሰግናለን

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 місяці тому

      እሺ ከልብ የሆነ ምስጋና አቀርባለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏😍❤

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 Місяць тому

    የሸንፕራ ዱቄቱን ፍቶውን ብታሳይን

  • @hayathmuhammad864
    @hayathmuhammad864 2 місяці тому +1

    የሽምብራው ዱቄት የለኝም ግን መፍጨት እችላለሁ

    • @KidistAliyi
      @KidistAliyi 2 місяці тому

      yenem tiyake nw mls pls

    • @MuluemebetKinfe
      @MuluemebetKinfe Місяць тому +1

      ተዘጋጅቶ ይሸጣል።

    • @Hanan7153
      @Hanan7153 Місяць тому

      If you live in USA you can buy it from Indian store

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      የእኔ ውድ መፍጨት ትችያለሽ ከዛ ነፍተሽ መገልገል🙏😍❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  Місяць тому

      ፈጭቶ መገልገል ይቻላል🙏😍❤