This is helpful, thanks...and I like how you cut a piece and show the texture after it is cooked. The scoop on the injera is also mouth watering - Good Job and thanks
ማማምያ ፡ ወይ አንቴ ዮቱብ በዓይን ብቻ ሰለምትመግበን እናመሰግናለን😳. but I won't complain l am learning so much moya . Zadye I love your simplicity, you make it so easy much easy thank you for sharing beautiful cook. ክሺን ያለች አሰራሪ ። እጂሺ ይባረክ እማ thank you for sharing this amazimg food with lots of love 😘😘😘
Amhara traditional food you have to say you say Oromo food you set gurhage food you have to say also Amhara food you have to give for Amhara also credit ❤
ዜድ ሞክሽ በርችልኝ
ዋው👏👏👏
ሽንብራ አሳ ወይ እዉነት በጣም ያምራል
I like it
ዋዉ ዜድዬ በጣም ምርጥ አድርገሽ ሰርተሽዋል ከለሩ እራሱ ገዳይ ነው እንደሚጣፍጥ ያስታውቃ እጅሽ ይባረክ ያም ላይክ ሼር🙏🙏👍🏽👍🏽❤️❤️
አሜን ሉላዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ስራ ያስጎመጃል 😋❤️👌🏾እጆችሽ ይባረኩ መልካም ቀን 🙏🏾
አሜን የኔ ቆንጆ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏ላንቺም እንደዛው😍
እጅሽ ይባረክ ሁሉ ነገርሽ ያምራል❤
እጅሽ ይባረክ ያምራል
ዘድዬ የድሮ ወጥ ነዉ የሚመስል እሺ አይ ሙያ አንደኛ ነሺ እህታለምዬ ተባረክልኝ 🙏👍
♥️♥️♥️♥️♥️በቀጣይ ስልጆ ስሪልን
ዘቢብዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰
የኔ ቆንጆ አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
ዋው ዋው የሚገርም አርገሸ ነው የሰራሽው እጅሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❣️❣️💖💞💞🙏🙏
ቤተሠብ ሆኛለሁ እንያያዝ❤❣️❣️💖💖💞💞❣️❣️
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
በጣም የሚያምር የሽንብራ አሳ አሰራር እጆችሽ ይባረኩ
Thank you for sharing yanakonjo looks delicious 😋👍🏾👌🏾💝Like & Share
Thank you my dear 😘❤
አጅሽይባርክየኔቆንጇ
Wow sister❤️❤️❤️
በሪች በጣምጉበዝ
በርች ያምራል
Looks delicious thanks for sharing 🙏
Masa Allah stye ersu doro wet newe ymemselwe🙏👌♥️
ዜድዬ በጣም ቆንጆ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክልኝ 🙏🙏🙏👍
Thankyou zed shinbra assa is one of my favourite recipe
በጣም አሪፍነዉ ሰራሁት እኔ ሸብራ አሳዉን ጠበስኩት ሲጠበስ ሞር ይ ጣፍጣል ሌላዉን ባንቺ መንገድ ነዉ የሰራሁት ተባሪኪል ን❤❤
በጣም ያምራል በርችልን
Wow looks delicious 👍
This is helpful, thanks...and I like how you cut a piece and show the texture after it is cooked. The scoop on the injera is also mouth watering - Good Job and thanks
It’s so nice 👍👍
Enate. Birik. Beyi. ❤❤❤❤❤❤❤
Zedy wow betam konjo aserar ejeshe yebarki yene konjo
ማሻ አላህ ሙያ ብሎ ዝም❤
የሚገርምሽ ገና ዛሬ ነው ሰብስክራይብ ያደረኩሽ እጅሽን ክፉ አይንካው በርች የኔ እህት👍
እጅግ በጣም አመስግናለው እንኳን ደና መጣሽልኝ💐💐 ቤተስቤ ስለሆንሽ እጅግ በጣም ደስ ብሉኛል❤🙏
ዜድዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
ዋውውው
ውሃ አታብዢበታ
Yummy 😋betam yasegomejal eko merte yehone aserare new ejeshe yebarek thank you for sharing 👏
አሜን ሜርዬ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
እባክሽ እየፈረሰብኝ ስለተቸገርኩ እንዴት ብሰራ ይሻላል ብታሳውቂኝ
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ዜድዬ
እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
Zediye ejish yibarek konjo aserar eske akerarebu yamral betam like
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
ዋው ጎበዝ እጅሽ ይባረክ እሞክረዋለሁ በልቼ አቃለሁ ግን ሠርቼ አላውቅም
እጅግ በጣም አመስግናለው አምላክ ያክብርልኝ🙏❤
እጅ ይባርክ ብያለሁ።ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው። እኔም ቤተሰብ ሆኛለሁ።በርቺ።
እንኳን ደና መጣሽ 💐💐ቤተስብ ስለሆንሽኝ እጅግ በጣም አመስግናለው🙏🙏
እጅሽ ይባርክ
It looks yummy 🤤♥️♥️♥️♥️♥️😋
Wow yummy yummy.
zed eyayew nw wow moya berche
Betam gobez lij neshi berchi
Thank you so much . I saw your kindness❤
Zedye, this looks absolutely delicious. The color looks beautiful. Thank you for
sharing.❤️👍👍👍
My pleasure 😊☺ thank you for watching 👀 🙏
Thank you Thank you I really appreciate it it look great I will try right away and let you know thanks again 😊
My pleasure 😊☺ thank you so much for your support ❤ 💕
watching
Berchilen ❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ያምራል የሽብራ አሳ እጂሽ ይባርክ
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
👀💞💞
ማማምያ ፡ ወይ አንቴ ዮቱብ በዓይን ብቻ ሰለምትመግበን እናመሰግናለን😳. but I won't complain l am learning so much moya . Zadye I love your simplicity, you make it so easy much easy thank you for sharing beautiful cook. ክሺን ያለች አሰራሪ ። እጂሺ ይባረክ እማ thank you for sharing this amazimg food with lots of love 😘😘😘
👌♥️
ተባረኪ ዜድ ለጥያቄዎቻችን መልስ አትሰጭንም ንገሪን# በርበሬው ካቃጠለ ሳልሳ መጨመር አይቻልም??
በጣም ይቅርታ ቢዚ ስለሆንኩኝ ነው ጥያቄዎችን ያላየውት❤️so ሳልሳ ሳይበዛ መጨመር ይቻላል ከበዛ ግን ጣህሙን ያበላሽዋል
ሽንብራውን፡ሳይከካ፡ወፍጮቤት፡ማስፈጨት፡አንችልም
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው
አሜን እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
በህይወቴ ቀምሼው አላውቅም የተልባ ወጥና ይህንን
Silijo aserari
እሺ ማማዬ😍
Ena serstwe alwekem hlme addis nger newe ymtkerbwe kelbe new ymymsgnawe
ሁሌም ከጎኔ ሆነሽ ስለምታበርታችኝ እጅግ በጣም አመስግናለው❤❤🙏
ሽንብራ ዱቤው ይሆናሎ
አዎ ማማዬ
litu sent geza yekoyal
ፍርጅ ውስጥ ካስቀመጥሽው እስከ ሳምንት መቀመጥ ይችላል
በጣም ወፈረ ትንሽ ቀጠን ቢል አይሻልም ወይ ?
ቀጠን አድርጎ መስራት ይቻላል የኔ እህት❤🙏🙏
በቀዝቃዛ ውሀ ነዉ
ኤር እባካቹህ..... ሁሉም ኣበሻ ካለ ቀይ ወጥ ወይንም በርበሬ ሌላ ኣታውቂም። ምንድ ነው ዓሳ በቀይወጥ? ቆይቶ ደግሞ ዓሳ በሽሮ ንሰማ ይሆን? የዓሳ ጣዕም ሲቆላ ወይንም በ Oven Bake ሲሆን ነው። ዓሳ የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ ኣይደለም፡ ሆኖም ኣያውቅም፡ ግን ዓለም የሚከተለው፡ የዓሳ ኣመጋገብ ኣለ፡ እሱን ብትከተሉ ይሻል ነበር።
ሽንብራ አሳ እኮ ነው😂
😅😅😅😅😅😅😅😅
ሞያ ቢስ ነሽ ባለዚህ ኮመንት
ኤረ ምን ነካሽ? እስካሁን ኣልገባሽም ማለት ነው? እንዴ? ታድያ እኛ ምን እናርግ? ትክክሉን ነገርንሽ፡ ካልገባሽ ግን፡ ምን ይደረግ ብለሽ ነው፡ ይቅርታ፡ ኣርግልኝ እና፡ የሚስገባልሽ ሰው መፈለግ ነዋ።
yehonsh dedeb,mejemeriya yhen kemayetsh befit bedenb edegi eshi....dick!
I hate ቅባት። ሴቶች ቅባት ታበዛላችሁ። ይሄው የጨጓራ፣ የኩላሊት፣ የጉበት ወዘተ በሽተኛ አደረጋችሁን። ሙያ ከገጠር እናቶች ተማሩ።
Amhara traditional food you have to say you say Oromo food you set gurhage food you have to say also Amhara food you have to give for Amhara also credit ❤