16 ኛ ልዩ ገጠመኝ liyu getemeng( የአምላክ ሲበቀል ድንቅ ነዉ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 793

  • @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ
    @ወለተስላሴ-ጠ2ዐ 3 роки тому +1

    እባካቺሁ ወገንቼ በጸሎት የበረታቺሁ ባለቤቴ ገብረ ማርያም ይባላል በጽሎት አስቡት ምንም ወንጀል ሳይሰራ ሁልግዜ ይታሰር ነበር እናም ይሞት ፍርድ ተፈርዶበት ነበር ግን የመድኃንያለም ቀን ነጻ ወጣ 🙏🙏መንፈሱ ታስሮዋል ነገር ግን አሁንም አስመታችዋ ሴትዮ የሞት ድግስ ተደግስልሃል አንተም እናትህም እያለች ነው እናም በጸሎት ገብረ ማርያም እያላቺሁ አስቡት ⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 місяці тому +1

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ይረዳኝ ቅዱስት ኣርሴማ ደረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwithiwit5652
    @hiwithiwit5652 4 роки тому +116

    አቤት ድንቅ ነው ። እግዚአብሔር የኛ የሆነውን ለማንም አይሰጥብንም የእኛ አምላክ እንዲህ ነው ። ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ስራው ግሩም ድንቅ ነው በሉ። እልልልልልልልል

    • @enataytatube5733
      @enataytatube5733 3 роки тому +3

      እዉነት ነዉ ስራዉ ግሩም እጹብ ድንቅ ነዉ

    • @helenylak8642
      @helenylak8642 3 роки тому +1

      አሜን ይሁን ይደረግልን
      በእውነት የማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በጣም እጹብ ድቅ ነው የአምላክ ስራ
      ለአስተማረን ለመከረን ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ አሜን

    • @ualebogale9506
      @ualebogale9506 3 роки тому +1

      ድንቅ ነው የኛ አምላክ ክብሩ ይስፋ

    • @aaaaaa7021
      @aaaaaa7021 2 роки тому +1

      እውነትነው ስራው ድቅነው እግዚአብሔር ይመስገን

    • @እመቤት-ተ9ዀ
      @እመቤት-ተ9ዀ 2 роки тому

      @@helenylak8642 ካ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን

  • @abuezabezu1067
    @abuezabezu1067 4 роки тому +80

    በጣም ብዙ ገጠመኞችን አቅርበኽልናል ይሄ ግን እጅግ ግሩም ነው መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህ ፈጣሪ ይባርከው!!

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 3 роки тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    በጸሎታቹ አስቡኝ ወልደ ገብርኤል

  • @FozyhFofo-ge2ji
    @FozyhFofo-ge2ji 9 місяців тому

    እግዚያብሄር እፁብ ድንቅ ነው ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወደቤቱ እንድንቅርብ ይርዳን አሜንን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +2

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 роки тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @vipku1550
    @vipku1550 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ካንደበትህ
    እመቤቴን ተማጽነህ እስክትጨርስ ደረስ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ብያለሁ አሜን ይደረግልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 4 роки тому

    Amen amen amen inkwan abroa Andersen adersachu wed memhrachin wed wendmachin rejim edme ketnagar abzto egzybher yestlni 🙏🙏🙏

  • @ቤተሳይዳመዝሙር
    @ቤተሳይዳመዝሙር 4 роки тому +1

    አሜንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተስፋነሽበቀለ
    @ተስፋነሽበቀለ 3 роки тому

    አቤት የእግዚአብሔር ሥራ እፁብ ድንቅኮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!!!

  • @bezaabraham5874
    @bezaabraham5874 4 роки тому +39

    ኤፍታህ መምህር እንኳን ደህና መጣህ ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ ፥ አደረሰን።

  • @alain3631
    @alain3631 Рік тому

    አሜንአሜን አሜንመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤🎉

  • @ተወልደመድህን
    @ተወልደመድህን 11 місяців тому +1

    ኣሜን ተወልደመድህን በጸሎት አስቡኝ ።

  • @yetebaretidartadrgilachude1832
    @yetebaretidartadrgilachude1832 4 роки тому

    Amen amen amen amen amen

  • @yewubneshlove876
    @yewubneshlove876 4 роки тому +106

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ሁለት ገጠመኞች ተለቀቀልን አመሰግናለሁ መምህራችን👏👏

    • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
      @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 4 роки тому +5

      አይ መምህርዬ እኔ ይህን ሰሞን እማዬዉ ህልም በጣም ከባድ ነዉ ከመላእክት ይሁን ከሴጣን ይሁን አላቅም ብቻ አገሬ እራቁቷን ነዉ እማያት (ፈክር ለኒ ክርስቶስ)😢😔

    • @masiimasi9311
      @masiimasi9311 4 роки тому +1

      Awo ehitachin zare hulat timirit talaqaqalin dasi yilali

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 4 роки тому

      ደገነቴ ገልበት ይሁንልኝ አሜን እንደዚ አይናት ስዉ አቀልሁ እደሎ የተዉሰደበት

    • @sraayele840
      @sraayele840 4 роки тому +1

      እኮን አደርሳችዉ

    • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
      @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 4 роки тому

      አይ መዳናለም ሩሩህ አባት ለልጆቹ ይገደዋል ምንም ዝም ቢል ቢዘገይ የሚቀድመው የለም መላኩ ቅዱስ ሚካኤል የኔም ውዳጅ ነው በጣም ነው ምወደው ለህታችን የደረሰ ለኛም ይድረስ እኔ ብዙ ነገር አለኝ በውስጤ የምጠይቀው መላኩን በሰው ሀገር ይህን ያክል አመት የተከሬተትኩት ችግር ያለብኝ ይመስለኛል የምጠራጠረውም አለኝ ብቻ በጊዜው ሁሉ መገለጡ አይቀርም በሰላም ላገሬ ምድር ያብቃኝ እኛ ሰወች ከባዶች ነን ልቦና ይስጠን እጅ

  • @ወለተስላሴ-ተ4ነ
    @ወለተስላሴ-ተ4ነ 3 роки тому

    ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ
    ግሩም ድንቅ ነህ ጌታዬ ግሩም ድንቅ ነህ
    😥😥😥💒💒💒🙏🙏🙏

  • @አማማኢትዮጵያ
    @አማማኢትዮጵያ 3 роки тому

    በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
    ፀጋውን በረከቱን ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 4 роки тому +3

    Amen amen ydrgln🙏🙏🙏❤❤❤

  • @KenstCharo
    @KenstCharo Рік тому

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናከን ያስሩዘመልከ🙏🙏🤲❤️💚🥰

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504 4 роки тому +2

    በመጀመሪያ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ይንን ድንቅ ነገር ላሰማን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ብዙ ገጠመኚ ሰምቻለሁ ይህ ግን ውስጤ እንዴት እንደተደሰተ እንባዬ ስተናነቀኝ ግን ማንባት አልፈለግኩም ደስስስ ነው ያለኝ የኔ ሚስጊን እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ይህን ላደረገልሽ ምንም እንኳን ለፍተሽ ደክመስ ባይሆንም ግን ገንዘብ ለማግኝት ለፍቶ ማግኝት ቀላል ነው አንች ግን በቄሳር በዳቢሎስ ተይዘሽ ብዙ ተግሏልተሻል እስከ እናትሽ ብዙ ተንገላተሻል ነገር ግን መጨረሻሽ እንደ ወይን እየጣፈጠልሽ ፈሰሰ በህይወትሽ መርዛማዎቹ ክን ለንስሀ እንኳን ሳይበቁ ደስታቸውንም ገንዘባቸውን ሳይበሉት እሷም አለፈች

  • @leena2439
    @leena2439 3 роки тому

    መምህር ቃለህይውት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዝአብሔር ይባረክልህ አሜን

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya7062 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነት ይህ ገጠመኝ ልዩ ነው

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር ራችን እግዚአብሔር ይጠብቅክ አሜን

  • @abrahampeace8372
    @abrahampeace8372 4 роки тому

    ልዑል እግዚአብሔር ቃለሒወት ያሰማልን: አግልግሎትህን ያስፋልን ይባርክልን:: አሜን::

  • @efrataefrata5353
    @efrataefrata5353 4 роки тому +12

    እዉነት ነዉ መምህሬ ፈጣሪ ብቻ ይቅር ይበለን እኝጂ ቡዙ ግፍ ሰርቻለዉ ለንስሃ ሞት ያብቃን ላገሬ ለምድሬ

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 4 роки тому

    ወይ ይሰው ነገር ኣይነ ልቦናችን ይክፍትልን አግዛኣቢሄር መምህር ተስፋየ ጸጋውን ይብዛልህ አግዛኣቢሀር

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 роки тому

    የጌታዬ የአምላኬ የፈጣሬ እናት እመቤቴ ደንግል ማርያም አማላጀ እደላችን አሰመልሽልን በኦርቶዶክሰ እምነቴ በቤቱ እንደፀና ከኔ አትለይ እለምንሽ አለሁ ሀጢያተኚዋ ልጀሽ ወለተ ሩፍኤል ምህርራችን ወንደማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ በፀሎትህ አስበኚ

  • @jaharakhan9858
    @jaharakhan9858 3 роки тому

    መምህራችን በእውነት ቃለህይወትን ያሠማልን በእውነት በጣም ጥሩ ትምህርትነው እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ይሥጥልን አባ መግሥተ ሠማያትን ያውርሥልን አባቴ

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 2 роки тому

    እግዚኦ እዲህም አለ አቤት እግዚያብሔር ሆይ ከደዚህ አይነት ሰዎች አድነን ሰዊረን ገስፅልን ነሷን ይቅር ይበላት አምላካችን ሆይ የበቀል አምላክ ነህና ከጠላታችን አድነን አሜን!!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belayneh 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @EyerusTaye-o2l
    @EyerusTaye-o2l 11 місяців тому

    አቤቱ አምላኬ ፈጣሪዬ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይ ኤፍታ በለኝ በለን።

  • @ዘማሪትምፅላልኣንጎሶ-ቀ5ለ

    ሁሉም ነገር ገጠመኝ የምትለቃቸው በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ በቤቱ ያንሩህ በእውነት 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን 🙏🙏💒💒💒

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዛብሔር ሆዬ አንተው ፍረድ የኔ ጌታ አሜን
    ሰለማይነገር ሰጦታው እግዛብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👈

  • @jgdyiifehtdjuddt5411
    @jgdyiifehtdjuddt5411 7 місяців тому +2

    አምላኬ ሆይ የኔም ጠላቶች ተበቀልልኝ እድሌን መልሰልኝ😢

  • @እግዚአብሔር-ተ4ሐ
    @እግዚአብሔር-ተ4ሐ 4 роки тому +2

    አንድ በ ተሰፋ ሰላሴ ላይ አደሮ እግዚአብሔር ያደረገልኝ ታአምር ልመስክር የትም ገዳም ሂጄ ያልዳንኩት ለ አሰስራ አምስት አመት ያሳቃየኝ የግለ ወሲብ አይነ ጥላ አሸነፈኳት እጇን ሰጠች እግዚአብሔር አመስግኑልኝ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰላም እየተኛሁ ነው በቃ በጭሩ ተሰፍ ሰላሴ በሰጠኝ ምክር መሰረት ለቡዙ አመት ሴጋ ሰቀጠቅጥ ኑሬ አሁን አቆምኩኝ አመሰግናለሁ memehir tesfaye እግዚአብሔር ከፈቀደ ኢትዮጵያ ሰመጣ እንገናኛለን ****

  • @getiatunna3830
    @getiatunna3830 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 роки тому

    Amen Kalehiwetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @መቅደስተ
    @መቅደስተ 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምሕር ፀጋውን ያብዛልሕ
    እኔ ከተፈጠርኩ ጀምሮ ሕልም ሳይ አድርና ጦት ይጠፋብኛል አሑን ግን እግዚአብሔር ይመስገን የናተን ትምሕርት መከታተል ከጀመርኩ ፪ ወሬ ሕልም አያለው አልረሳም እደውም የዛሬ ወር የቅዱስ ሚካኤል ቀን ተንሽየ ዳቦ ጋግሬ አተ ነሕ በሕልም መተሕ የቆረስክልኝ በጣም ብዙ ነገሩችም በሕይወቴ እየተስተካከሉልኝ ነው
    ቅድስ ሚካኤል ያባታችን የመምሕር ግርማን እድሜ ያረዝምልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @LomiYazew
    @LomiYazew Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሷ የደረሰ ፈጣሪ ለሰው ልጅ በሙሉ ይስጥልን መምህር ምናለ ይህን ትምህርት ባውቀው ኑሮ ለሷም እድሜ ይስጥልን

  • @ወለተማሪያምየኪዳነምህረት

    አሜን መምህራችን ደግነቴ ጉልበተኛ ይሁንልኝ

  • @sndayogebrihans1334
    @sndayogebrihans1334 4 роки тому +7

    እግዚአብሄርይ መስገን እንኳን ሰላም መጣህልን አሜን አምን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን

  • @ወለተማርያምአዲስ
    @ወለተማርያምአዲስ 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ሁላችንም ለንሰሀ እድሜ ይስጠን በፆለት አስቡኝ ወለተማርያም ነኝ

  • @ኤፍታህወለተትንሳኤ
    @ኤፍታህወለተትንሳኤ 4 роки тому +2

    እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የ ጥምቀት በዓል በሰላም በጤና አደረሰህ እላለሁ ክቡር ወንድማችን መምህር አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    የህልሙን ነገር በጣም እሚገርም ነው አባታችንም እኮ በመጀመርያ የመናፍሱቱን ስም መጥራት የጀመሩበት ምክንያት በህልማቸው ሁሉም ሰው ዝንጆሮ ተሸክሞ ባዩት ትርጉም (ፍቺ )ነው።
    የእንድ እግሩን ጫማ ትርጉም ባላውቅም እኔም ባልምም ማስታወስ ችግር ያለብኝ ሰው ነኝ ያንተን ህልም እግዚአብሔር በመልካም ይፍታው እንጅ አንድ እግርማ ብቻማ ምን ጥሩ ትርጉም ይኖረዋል አምላክ ከመገንጠል ወይም ከመነጠል ያድነን እኔ ባልፀለይኩበት ሰአት በልጅነቴም ሆነ በአዋቂነት ግዜዬ እድሌን ያስነጠቅኩ ይመስለኛል ፊቴም ጠቁሮ መልክ ድምግባቴ ተቀይሯል እንደነዚህ እይነቶቹ ገጠመኞች በብዛት ወደ እኔ እየተመሳሰሉብኝ ግራ ግብት ካላቸው ሰዎች አንዷ ነኝ እረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን ለመላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ይስጥልን ና የሳቸውን ትምህርት ሰምቸ ነው ሰው የሆንኩት እድሜዬ በከንቱ እያለፈ ነበር አሁንም ሙሉ ጤናና የተስተካከለ ህይወት ወይም ልጅና ትዳር ባይኖረኝም አምላኬን አመስግኜ እንድተኛና እንድነቃ መንበርከክን ላስተማሩኝ መልካም አባቴ ክብር ምስጋና ይሁን እግዚአብሔር ይስጣቸው አንተም ተቆርቋሪ መልካም ፍሬያቸው እድሜና ቤተሰብህ ይባረክ አሜን

  • @hana967
    @hana967 4 роки тому +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ የሰማነውን በልቡናችን አሳድሮ መልካም ፍሬ ለማፍራት ያብቃን አሜን ፫

  • @bzuyesharoni5694
    @bzuyesharoni5694 2 роки тому

    ሰለማይነገረዉ ስጦታዉ እዚአብሔር ይመስገን አምላኪ ሆይ ማስታዋልን ስጠን የልቦናችን አይን ያብራልን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ዉነት ነዉ መምህር በደንብ ምከረን እመቤቴ ደንግል ማርያም ትጠብቅህ

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @lastalasta4985
    @lastalasta4985 4 роки тому

    ዉድ መምህራችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድሀኒያለም አምላካች።ክፉወችን እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸዉ።እኔም እድሊን አስወስጃለዉ በዉስጥ ልብሲ መምህር በእግዚአብሒር ስም በፆለት አስቡኝ ሁለተ እየሱስ ብላችዉ።

  • @ወለተሚካኤልኤፍታህብሂልተ

    እስመ ዘይስሃኖ ለእግዚአብሔር በርታልን መምህር ልቦና ይስጠን

  • @gdhhd1684
    @gdhhd1684 4 роки тому +38

    እንክዋን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን።ማነው የመምህርን ትምህርት በጉጉት የሚጠብቅ።

  • @dsd3201
    @dsd3201 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔ ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን እንኳን ለብርሀነጥምቀቱ አብሮ አደረሰን አሜን መምህር ፀልይልኝ ወለተ ቂርቆስ እባላለሁ ባለቤቴንም አስብልኜ ግን የሡን ክርስትና ስሙን አላቀውም እሡም አያቀውም መምህሬ በፀሎት አትርሳኝ እጂግ ተጨንቃለሁ በባእድ ሀገር ነን ያለነው ሰላምህ ይብዛልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጠብቅልን አሜን 😭🌾

  • @LomiYazew
    @LomiYazew Рік тому

    አሜን እመብርሃን የቤተሰቤን እድል ታውቅያለሽ አስመልሽልኝ እንደበደሌ ሳይሆን አንደ ቸርነትሽ የበለሀሰብ እመቤት እኔንም ከግፍ ስራ ጠብቅኝ

  • @አድስወለተትንሳኤ
    @አድስወለተትንሳኤ 4 роки тому +74

    እኔስ መቼነው ስጦታዬን የማስመልሰው 😥😥😥እኔማ በትክክል ተቀምቻለሁ 😢😢😢መንፈሳዊ እውቀት በማጣችን ስንቱን ነገር ተቀማን አይ የኛስ ኑሮ እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያሰማን አምላክ ይክበር ይመስገን በእመቤቴ ምልጃ በአማኑኤል ቸርነት ይመለስልኛል አሜን ይሁንልኝ ለተወሰደብን በሙሉ እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን 💐💐💐

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 4 роки тому

    ያሰተማረን የመከረን አምላክ እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጢና ይሰጥልን ቸሩ አምላካችን ዋሰተዋል ያድለን

  • @lordcell2187
    @lordcell2187 4 роки тому

    Amen Amen Amen.👏🙏🙏

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን። እግዚአብሔር ቢዘገይም የሚቀድመዉ የለም።መምህር ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @ለምለምየድግልማሪያምልጅተ

    እግዚአብሔር ይመስገን ምህራችን አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ወለተ ኪዳን በለዉ በፀለተወ ያስቡኝ

  • @HautHapah
    @HautHapah 2 місяці тому

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ታሪክ ተቀየረላት እግዚያቤር ይመሥገን

  • @lemlem3984
    @lemlem3984 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መ ምህርችን እድሜና ጤና ይስጥል

  • @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ
    @ኤፍታህበለኝ-ወ3መ 2 роки тому

    እህህህ ብለን ሁሌም እናለቅሳለን ። መምህር ። እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 місяців тому

    ግሩም ድንቅ ነህ አምላኬ ግሩም ድንቅ ነህ 😢😢😢ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን በጸሎታችሁ. አስቡኝ. ወለተ ሰንበት. እና. ወለተ. ስላሴ. እያላችሁ.

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 роки тому +3

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በየዋህ ልብ ሆነን በንፁህ ልብ ሆነን እግዚአብሔርን ካመነው እግዚአብሔር ይበቀላል የዛሬው ደሞ እንዴት ደስ ብሎኝ እንዳዳመጥኩት ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን ፫
    መምህር ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል በየእለቱ ስለም ታስተምረን

  • @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ
    @የድንግልልጅነኝ-ረ6ከ 4 роки тому +4

    ተሙስገን አምላኬ
    እንካን አብሮ አደረሰን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌹🌹🌹🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @rollamall1207
    @rollamall1207 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @alkalde701
    @alkalde701 3 роки тому

    ቃለሕወትን ያሰማልን መምህር የእግአብሔር ስራ ይገርማል ይክበር ይመስገን አሜን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን

    • @habtam162
      @habtam162 4 роки тому

      እባካችሁ የመምህር ተስፋዪ ስልክ ቁጥር የምታቁ ሰውች ተባበሩኝ

    • @burtakanb5816
      @burtakanb5816 4 роки тому

      @@habtam162 እሺ

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    የማይነገር ስጣታው ልዑል እግዚያብሂር ይመስገን ታአምሩ የጊታዬ ያስለቅሳል የኒጊታ ፈጣሪ ሁይ ምን ይከፈልህ ይሆን ለስጦታህ ኡኡኡኡኡኡ ምን አይነት እሩሩነው የምናመልከው ጊታ ።

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 4 роки тому +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛልህ በጸሎት አስቡኝ አመተ ማርያም

  • @donsisimayi4504
    @donsisimayi4504 4 роки тому

    Amen amen

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 роки тому

    የእግዚያብሄር ስራው ድንቅ ነው በጣም ደስ ይላልል ስንበደል እሚከፋን በእምነታችን ደካሞችስለሆን ነው እውነትም ልዮ ቀጠመኝ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያአርዝምልን😍😍😍😍😍😍😍

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ethiopiatekedem4150
    @ethiopiatekedem4150 4 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ከነ ቤተሰብህ

  • @Kibrekidusan...888
    @Kibrekidusan...888 4 роки тому +3

    ደግነታችንን ጉልበተኛ ያድርግልን። በጣም አስተማሪ ነው በእውነት በህይወት ዘመኔ እየሰማሁ ቀለል አድርጌ ስሰማ የነበሩ አንዳንድ ነገሮች እውነት መሆናቸው እያወቅሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @frehiwetweldemhret3111
    @frehiwetweldemhret3111 4 роки тому

    መ ምህር እንኳን አቡሮ አደረሰን እግዚአብሄ ከነቤተሰቡህ እድሜከጤና ይስጥህ አመሰግለሁ ፡

  • @ኑበእግዚአብሔርደስይበለን

    ዋውውውውውው በጣም ነው የምናመስግነው መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @aboitbakal8953
    @aboitbakal8953 3 роки тому

    ላስተማረን፡ለመከረን፡አምላክ ምስጋና ይሁን መምህር ተስፋዬ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @yetewhdolijnegn843
    @yetewhdolijnegn843 4 роки тому +11

    እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን የተዋህዶ እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበለን

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 4 роки тому +4

    እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን፣ምን ይሳነዋል የድንግል ማርያም ልጅ፣ ቃለ ሂወት ያሰማልን. ውድ. መ/ምህራችን፣ አሜን።👏

  • @ኤፍታህተከፋትሃና
    @ኤፍታህተከፋትሃና 4 роки тому

    መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመምህን ይባርክ

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የጥምቀት በዓል ይሁንልን 👏⛪️🤲

  • @melishewdagne3887
    @melishewdagne3887 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ተስፋዬ

  • @rahelgean5568
    @rahelgean5568 4 роки тому

    እውነት ትመነምናለች እንጄ አትበጠስም አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደበደላችን ሳይሁን እንደአንተ ቸርነት ይቅር በለን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን😭😭😭

  • @ወይንየማርያምዩቱብ

    ቃአለ ህይወት ቃአለ በረከት ያሰማልን መምህር

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን መልካም በዓል ይሁንላቹ የተዋህዶ ልጆች

  • @ወለተተንሣኤየመምህርተማሪ

    አቤት የእግዚሐብሔር ስራዉ ድንቅ ነዉ በእዉነት እኛ በአልነዉ ሣይሆን በእሡ ፈቃድ ነዉ ሁሉም የሚተገበረዉ ምንም የማይሣነዉ ልዑል እግዚሐብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ተመስገን የኔ ጌታ

  • @saara5070
    @saara5070 4 роки тому

    አቤቱ ማርን ይቅር በልን እግዚአቤሔር ችር ነው እኛነም እግዚአቤሔር ክደዘህ አይነት ነገር ጠብቅን አምላክ ሆይ መምርህ ተስፍዬ እግዚአቤሔር ባለህበት ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን

  • @almazmulu9610
    @almazmulu9610 4 роки тому +1

    Enkene dena metehe mamehere enkane abero aderesene beteme yegeremale yesewe kefate tsegawene yabezalote mamehere 🙏🙏🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @አደሰላም
    @አደሰላም 4 роки тому +12

    እኳን አብሮ አደርስን መህምረ እሽ እናዳምጣለን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @himanotyemaryamlij5256
    @himanotyemaryamlij5256 4 роки тому +10

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለእህታችን የደርስ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 4 роки тому +5

    ግሩም ድንቅ ነህ አምለኬ ግሩም ድንቅ ነህ😭 👐
    ውድመምህራችን ቃላህወት የሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋው እግዚአብሔር ያበርታልን አሜን አሜን አሜን

  • @ለምለምለምለም-ኰ1ነ
    @ለምለምለምለም-ኰ1ነ 4 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @fetledemissie3188
    @fetledemissie3188 4 роки тому +6

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ

  • @bayutube582
    @bayutube582 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር እኳን ሰላም መጡልን

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 роки тому +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ውቤቴነሽማርያም
    @ውቤቴነሽማርያም 2 роки тому

    በእውነት በጣም የሚገርም ነው እግዚአብሔር ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን የድሃዎቹ አባት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሞተችው ሴት እግዚአብሔር ይቅር ይበላት