Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሁን ሚስት የሆነችዉ ትምህርቱ ከገባት ወስና ለልጆቹ እናት መስጠት ብትችልና ወስና ወጥታ የራሷን በፀሎት ብትጠይቅ የተባረከ ሀሳብ ይሆናል
እውነቱ ኮነው መምህር ተስፋየ ፀልዮ ነውንደ የፃፈው ያለው ፀልየህ ነው የፃፍከው
በስመ ሥላሴ። በጣም የኔም ሀሳብ እንደዚህ ነው።
እግዚአብሔር ይስጥህ የተባረክ ሃሳብ❤
ትክክል ሀሳብ ነው እኔም እደግፍሎ ምክንያት እሷ ሌላ ባል ታገኛለች
ባልየው እኮ የወደዳት አሁን ያለችውን ነው በዛ ላይ ለልጆቹ ጥሩ ናት ስለዚህ ወንድየው የወዳት ናት መኖር ያለባት ❤
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደድረስልኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ባልየውን ብሆን ልጆቼን ከልጆቼ እናት ጋር ሆኜ አሳድግ ነበር:: በጊዜያዊ የአፍላ ፍቅር ስሜት እንዳይወስን ቢመከር ጥሩ ነው:: እንጀራ እናት ምንም ጥሩ ብትሆን ልጆቹ ነፍስ ሲያውቁ ጠቅልለው ወደእናታቸው መሄዳቸው አይቀርም:: ለእንጀራ እናት እግዚአብሔር የራሷን ሰው እንዲሰጣት እንፀልይ🙏
ማርያምን በሳቅ ገደልከኝ የጣለውን ጆሮ ካነሳክ ትሞታለህ መምህርዬ ግልፅ እኮነክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቸሩ መድሐኒአለም
እኔም በጣም ነው ያሳቀኝ
ቅዱስ ሩፋኤል ለኔም ታአምር እንደሚሰራልኝ አምናለው ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ በሉኝ ዳይ ወደ ገጠመኙ
ቅዱስ ሩፍኤል ይርዳን ለሁላችን
@@nh6cl3tq927 አሜን አሜን አሜን እህቴ
ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ
@@mulubelay3831 አሜን አሜን አሜን እህቴ
Yirdash amen
ሰላም መምህርዬ እንኳን ለቅዱስ ያረድ አመታዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ እና ለቅዱስ ያቄምና ለቅድስት ሀና ወረሃዊ መታሰብያ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ኑ የመምህር ፍረዎች ❤❤❤
እንዃን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን አቤቱን አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼር ማረግ አትርሱ እንጂ
Ahte btlot asiby ahte mariyam ney kesdet
አሜን
አሜን አሜን አሜን💕💕👏👍
አሜን አሜን አሜን
🎚አሜን🤲
ሁለተኛዋ ምስት በደንብ ታዳምጥ ትምህርቱ ከዛ ለመጀመርያዋ ምስት ልጆቹንም ባልየውንም ታስረክብ ከዛም በስባኤ በፀሎት የራስዋን ህይወት ለእግዚአብሔር ትጠይቅ ❤የኔ እናት ስታሳዝን 😢❤ምስቱ ጋር ይታረቁ
🎚በማንኛውም : መንገድ : ትዳር : ተመስርቶ : ልጅ : ከተፈጠረ : እናትና : አባት : በጋራ : ልጆቻቸውን : ቢያሳድጉ : መልካም : ነው :: ሁለተኛዋ : የትዳር : አጋሩ : የእግዚአብሔርን : መልካም : ፈቃድ : በመጠበቅ : ለመልካም : ፍሬ : እንዲያበቃት : በፀሎት : መፅናት : ይኖርባታል :: በተረፈ : ልጆቹንም : በሐይማኖት : አንፆ : መልካም : ዝምድናን : መፍጠር : የውስጥ : ደስታን : ይሰጣል 🎚ለመምህር : ተስፋ : ሥላሴ : ቃለ : ህይወትን : ያሰማልን : በነፍስም : በሥጋም : ይጠብቅልን🕯አሜን🤲
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ኣይምሮየን ክፈትልኝ የሰማሁትን እንድማርበት ኣድርገኝ🙏❤️❤️
❤❤❤❤መምህርዬ ይሄው ድጋሜ አዳመጥኩት 🥹🥹🥹እና ስለ ጨሌ የተናገርከው አሁን በድንብ ገባኝ የኛም አያት ሲያረጅ ጨሌዉን ያዥ ሲላት እናት እቢ ለልጆቼ መጥፎ ነገር ማዉረስ አልፈልግም ብላ ገበያ ወስደው ለጨሌ ነጋዴዎች ነው የጣሉት እና እናታችንን እረ እማዬ ይሄ መንፈስ አሁንም አለ ስንላት ተጥሏል ነበር የምትለው አልተረዳችዉም ነው አሁን ገባኝ ::ሌላው በህልም በተደጋጋሚ አንድ ቦታ ላይ ማየት እኔም በጣም አያለሁ መኪና ከብት በቃ ኩትን ስል ነው የማድረው በህልሜ እና እዛ ቦታ ላይ ደሞ በተደጋጋሚ እባብ ሊነድፈኝ ነበር አንዴም ሰዉ ነው ያዳነኝ እና የሆነ ነገር አለ ማለት ነው::ዕድሜህን ያርዝመው መምህር
ማነውእደኔየ።መምህር ትምርትንበጉጉትየሚጠብቀውበዚህአጋጣሚየራሴንምእቆቅልሽ።እግዚአብሔር ይፍታልሽበሉኝ
ፈተና ነው ! እውነትም ሁላችንም ሳናውቅ ታስረናል ። ለመፍረድ ይከብዳል በጸሎት ይጠይቁ ባይ ነኝ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በሱባኤ ይጠይቁ እጅ ግራ ያጋባል ለፍርድ መምህርዬ እግዚአብሔር መልሱን ይስጣቸው ሁለቱም ያሳዝናሉ 😢
መምህር ተስዬ ትምህርትህን አዳምጣለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ግርማ ምክኒያት ስላወኪህ። 8:39 ደቂቃ በኋላ ለማዳመጥ አልቻልኩም።
በውስጥ መስመር መነጋገር እንችላለን
But I really don't know how to get your contact.
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለእኔም ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ በረከት የለኝም
መምህር ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ይባርኽህ
እኔ ሦስቱም ሱባኤ ይግቡ ባይ ነኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር አያልቅበት ቸር ነው እግዚአብሔር መልስ አለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይሄኮ የሰይጣን ስራ ነዉ ማለት አይጣል ነዉ መምህር አንደዚሁ ስትሰማዉና ሲደርስብህ ትልቅ ልዩነት አለዉና አኔ ምለዉ ባንተ ረዳትነት አግዚአብሄር የጎበኛቸዉ ሁሉም እድለኞች ናቸዉ አላለሁኝ💖 መጨረሻዉ ጥሩና አስተማሪ አንተም ተባረክ አባቴ ክፋ አትይ👏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከባድ ነው ለውሳኔ ሶስቱም ሱባኤ ይግቡ እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን ጸሎት ቃል ኪዳን በዘመንህ አጥር ይሁንህ ስቀጥል እናቶቻችን በሱባዔ ብጠይቁ በተረፈ አብሯት ካለችው ባይፋቱ ድሮም ትህትናን ሳላስተማረችው ከሷ ጋር ቢቀጥል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተሞክሯችሁን ስላካፈላቹሁን እናመሰግናለን ለዚ ትውልድ በጣም ጠቃሚ ነው።።።።።።።።ጎዶልያስ
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ልቦናየን ክፈተለኝ ምመናን ብፀሎት አሰቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹህ 🤲😢😢
መምሕራችን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልንአቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ ከእንዲሕ አይነቱ ፈተና ሰዉረን በፈተናዉ ዉስጥ ያሉትንም ወገኖቻችንን በምሕረትሕ አስባቸዉ አሜን
ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን ወድ 2 የቅዱስ ያሬድ ካህን ወማህሌታይ 2 አቡነ ሐራ ድንግል ጻድቅ (የቅዱስ ያሬድ ወላጆች) 3 ቅዱሳን ክርሲቲናና ይስሐቅ (የቅዱስ ያሬድ ወላጆች) 4 ቅድስት ታውክልያ እናታችን ንግሥናን ንቃ ሰማዕት የሆነች 6ቅድስት ኤፎምያ ሰማዕት 7 ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት 8 ቅድስት አናሲማ ቀዳማዊት የሌሎችም ቅዱሳን ጸሎት ቃል ኪዳናቸውን ይጠብቀን አሜን ፫🕯🕯🕯
እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ልጆቹ ከወላጆቻቸው ጋር ቢኖሩ ሁሉን ነገር ማሰረሻ የሆነ በሌላ ፍሬ ትዳራቸውን እንደ አዲስ በአዲስ መንፈስ ቢጀምሩ መልካም ይመስለኛል 🙏 በሁለተኛዋ ሚስት ቦታ እኔ ብሆን ደሞ እነሱን አስማምቼ በሌላ ህይወት ኑሮዬን ምመሰርት ይመስለኛል አለመውለዷ በመተት ቢሆንም እግዚአብሔር ደሞ መልካምነቷን ተመልክቶ ጥሩ ህይወት እንደሚሰጣት ተስፋ አደርጋለሁ ❤🙏
በመጀመርያ እግዛብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ነገር ግልፅ ሰላደረገው የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ በመቀጠል መምህርየ ይህ ነገር ለመፍረድ ይከብዳል ግን በሱባኤ ቢጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል እግዛብሔር የመረጠለት ሚስቱን እንዲሰጠው ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከፀጋር ይስጥልን የበፊቷ ሚስት ጠንክራ መፀለይ እና መስገድ አለባት አለበለዚያ የከፋ ይሆንባታል በልየው ለራሱ የሚበጀውን እንዲወስን አምላከ ቅዱሳን ይርዳው
Yemjerewu betewu tiru new gin menfesi tolo ayeshegnem adaga betadersi ene 11 wey12 amete new aleteshegnlem bezo sobaye yezalewu 2 demo tiru nate gin yetederegewu mesitefaker tiru endeteho bewunese wundemeyewu arego beyewunesi sishe esulaye yalewu menefesi tiruneto betefase
መምህር እንኳን ደህንነት መጣህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እነመሰግነለን
መምምህር ሡባኤ ይግቡደግሞ እሡ ለራሡ ለብቻዉ ከነሡ ገለልል።ብሉ ደገዳም ገብቶ ሡባኤ ይያዝለነሡ ሣይነግራቸዉየጀራናታቸዉም ጥሩ ነይ ግን ልጆቹ ምንም ሆነ ምንም ያችዉ እናት ነዉ የምትሻላቸዉ
መምህር እኔ በእነርሱ ቦታ ብሆን በሱባኤ እጠይቃለሁ: እግዚአብሔርም ይመልስልኛል ምክንያቱም ከኔ በላይ የሚያስፈልገኝን እርሱ ያውቃል።
መምህርዬ አተን ስለሰጠን ፈጣሪ ከፍከፍ ይበል አሜን ድቅ ታምር ነዉ ለሁሉም የሰራን የሚሰጥ ትልቅ አምላክ አለ ቢዘገይም ሚቀደመዉ የለም ምን ይሳነዋል ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ኑርልን አባታችን መመህራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንክዋን በደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን ስሙ ይክበር ይመስገን። ሶስቱም ሱባኤ ይግቡ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኑ አብረን እንማማር እኛንም ከሚዱኑት ያድርገን አደበታችንን ይክፈትልን አሜን
Susea neh hulem nurelen mirt sew neh
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ገጠመው በጣም እሳትም አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
ሠላም ሠላም መምህረ እንኳን ደና መጣህነገ እኮ ደሥታን አብሣሪ ሊቀ መላእዕክ ቅዱስ ገብረኤል ነው#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ እንቅልፍ የማይፈታተናቸው ለዓይኖችህ ቅድቦችህና አለምን በብረሃናቸው ለሚያገለግሉክዋክብት ዓይኖችህ ሠላም እልሃለሁ#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ አንተም እንጂ የሠላም ዕረፍት ትሠጠኝ ዘንድ ትጋ ሚካኤል ለሙሴ ጠባቄ ሆኖ በተሾመ ጌዜ ታላቁን የኤረትራን ባሕር ከፈሎ አሻግሮታል#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ ከመከራ ሥጋ ከዳግመኛ ሞት እኔን ባሪያሕን ተሥፍሰላሴን እና መላ ሕዝበክረሰቲያንን አድነ አሜን፫)🤲🤲🤲
Amen Amen Amen 🙏
Amenm Gen eko Emo Kidus Gebrel Adelm Kidus Yared Nw 11
አባታችን ቅዱስ ያሬድ ነው
@@Tizita341 አዎ ውዴ በሰሕተት ነው be English አቁጣጠረ አሰቤው ነው
Yene Mar Terdicheshalhu Mnm Adel Yaagatimal
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልንከባድ ነገር ነዉ ለመወሰን እንደኔ ግን ካሁኑዋን ሚስቱ ጋር ቢቀጥል ምክንያቱም እሱም በጣም ስለሚወዳት ያቺ እህታችን ደሞ እግዛብሄርን በሱባኤ ብጠይቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ለማናገር እፈልጋለው መምህር ተስፋዬ 😢
በጣም ድንቅግሩም ገጠመን ነውበጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለው ያው ሱባኤ ነው መፍትሔው ብየ አስባለው ተስባስበውበፀሎትእግዚአብሔር ይጠይቁት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላው ኢትዮጽያ ህዝብ ይሁንልን መምህርዬ እኔ በንጀራ ናት ነው ያደኩት ግን ከአባቴ በላይ ነው የማያት ሁሌ ለኔ ብላ ትደበደብ ነበር ባባቴ እውነት መምህር አሁን ሥደት እንካ ሥመጣ ልጄን ለሷ ነው ሠጥቻት የመጣውት
የኔዋደሞ በተቀራኒዉ ነበረች በጣም ታስረበነ ነበረእጀራ ትቆጥረ ነበረ
መምህር ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ከትላት ከተለቀቀ ጀምሮ ታግዬ ነው አሁን የጨረስኩት አዳምጬ እና መምህርዬ ልጆች ከእናትና ከአባት መለየት የለባቸውም ሰውየው ከልጆቹ እናት ጋር አብሮ መኖር አለባቸው ሁለተኛዋ ሚስት ግን ስላልወለደች በንስሀ የሌላ ባል ማግባት ትችላለች እናም በፀሎት ይጠይቁ እግዚአብሔር ይርዳቸው
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛልክል በእውነት እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት እንጂ ክንድ ነው እግዚአብሔር አምላክን ማስተዋል
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ልቦናየን ክፈትልኝ ምመናን በፀሎት አሰቡኝ😢
የኔ አሳብ ሶስቱም በሱባዬ ብጠይቁ ጡሩ ነዉ ባይ ነኝ ሁለቱም በዚ መገድ ስለሆነ የተ ገናኙት ፈጣሪ ቢወስንላቸዉ ይሻላል ባይ ነኝ መምህር ፣
መምህር እራሴን በዚህ ቦታ ሆኜ እያሰብኩ ነበር በጣም ከባድ ነው በእውነት እራሴንም በትምህርቶችህ ውስጥ ሆኜ እያየሁ ነው። አንድ ቀን እኔም የበረከትህ ተካፋይ እንድሆን ኃይለ ጊዮርጊስ ብለህ ጸልይልኝ
ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ 😢ግን እኔ የምለዉ የልጆቹን እናት ብሆን ምንም አማራጭ የለኝም ሌላ ማግባት ነዉ እንጂ ፍቺዉ አልልም!!የእንጀራ እናትዋ ብሆን ደግሞ እሱ ከፈለገኝ አብሬዉ እኖራለዉ ካልፈለገኝ አላስገድደዉም ምርጫ እሰጠዋለዉ!!ሰዉየዉን ብሆን ደሞ እሱ እንዳለዉ ከእንጀራ እናታቸዉጋ አብሬ እኖራለዉ ትክክለኛ ውሳኔ ነዉ የወሰነ!!በተጨማሪ 3 ሶስቱም የሚመጣዉን ለመቀበል ወስነዉ ሱባኤ ቢይዙ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለዉ!!መምህርዬ መጨረሻቸዉን ምን እንደወሰኑ አሳውቀን እናመሰግናለን!! እመ ብርሃን ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትንያሰማልን ባልየውም ጨምሮ ሶስቱም ሱባዮ ቢይዙበት አምላከ ቅዱሳን መልስ ይሰጣቻዋል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ደሰ የምል ትምህርት ነው እኔ እንጃ ግራ ገብቶኛል ግን ሁላቸዉ ባንድለይ ሁነዉ ሱባኤ ብይዙ እና እግዚአብሔር ብፈታዉ ነገሩ የተሻለ ይሆናል ብየ አሰባዉ 👏❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጠህ መህምራችን በሱባኤል ቢጥይቁ እግዚአብሔር መልሰ ይሰጥችውን መንፈሰውይ ነትን ሰልገባችው በፍቅር ነው እሚፈትቱ እና እግዚአብሔር ይረደችው
እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ልቦና ይስጠን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ስለተፈወሰ :: ለመወሰን ይከብዳል ነገር ግን ሶስቱም በሱባኤ ቢጠይቁና ከእግዚአብሔር መልስ ቢጠብቁ ጥሩ ይመስለኛል :: እግዚአብሔር ሁሉንምይርዳ :: አሜን!!
መምህር ገጠመኝህን አዳምጠው ከባድ አምልኮ እና ከሌላ ሀይማኖት ተመልሰው ቆርበው በስጋው ደሙ ከብረዋል እና በርታልን እንዳታቋርጥብን እኛም በተቻለኝ አቅም ትምህረቱን እያዳረስኩ ነው ብዙ ሰውም እየተማረበት ነው ክርስቶስ በዚህ ዘመን ያስነሳህ በአንተ ምክንየት ከሞቶ ድነናል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ክብሩ ይስፍ እግዚአብሔር ይመስገን
እህት ወንድሞቼ ተጨኒቂያለዉ በፀሎት አስቡኝ የ ዲያብሎስ ፈተና አሁን ደሞ በልጄ ዉጭ ነዉ ምኖረዉ የ 2 አመት ልጄን የ ልብ ህመም አለባት አሉኝ እናቴ ኪዳነምህረት በምህረት እንድ ትጎበኛት ወለተስላሴ ብላችዉ አስቧት አመሰግናለዉ
🎚መድኃኒዓለም በምህረቱ ይጎብኛት 🤲
እግዛብሔር ያስብሽ
@@tesgeredawolde4522 አሜን አሜን አሜን
@@alemhmeskel5838 አሜን አሜን አሜን
አምላኽ ይዋናስ ያስብሽ ተሳይ ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ወይ ህክምና ከመሄድሽ በፊት እናቴ ቅድስት አርሴማ ፀበል ወይም እምነት ካለሽ አጠጭው ወይ አጠጫት እኔኮ ልጆቸ ሲታመሙ እሳላለሁ ብዙግዜ ኦፕረሽን ያድርጉ ሲባሉ እሳላለሁ ወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አላሰፈረኝም እባየ አበሰልኝ አርስምየ ደግሞ እናቴ ልጀ የሙሉ ምርመራአ ልታደርግ ክፉ እዳታሰማኝ ብያት ከዛ ወፍራም ስለሆነች ልጀ ፈርቸ ነበር ግን አርስየ አላሳፈረችኝም ነጻአ ሆነችልኝ አችም እደሱ አርጊ እኔም አውሮፖ ነው ያለሁት
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰለ ትምህርቶችን በጣም አመሰግናለሁ ሰይጣን ያሳሰታል እግዚአብሔር ያስተካክለዋል
የመምህር ተስፉየ ስልክ ያላቹ እህቶች በእግዚአብሔር እርዱኝ
እግዚያብሄር መልሱን ይስጣቸው ሁለቱም ሚስቶቹ በመናፍስትነው ያገቡት አሁን ደግሞ እግዚያብሄርን አውቀዋል ስለዚ ከአጋንንት እስራት የፈታቸው አምላክ አሁንም በሱባኤ ይጠይቁት
ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ልጆች ከ ወላጆቻቸው ጋር መኖር አለባቸው ፈጣሪ ይርዳቸው እኔ ብሆን ግን የ ልጆቼን አባት መርጣለሁ።
ከልጆቹ እናት ጋር ብታረቁ ደስ ይል ነበር ለልጆችሁ ስሉ ግን ይበልጥ በሱባኤ እግዚአብሔርን ብጠይቁ ይመረጣል የሱ ይበልጣልና
አባቴ ቅዱስ ኡራኤል አን ልቦናየ አብራልኝ
ሦስቱም በጋራ ሆነው ሱባኤ ቢይዙና የእግዚአብሔርን ፍቃድ ቢጠይቁ እኛ በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው እንድንኖር ይርዳን አሜን
በሰመ ሰላሴ እግዘብሔርን አምላክ ከደዚህ አይነት መፈሰ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እግዚብሔር ይመሰገነ መምህር አሜን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አንተንም በምሕረቱ ጥላ ጠብቆ እንኳን ሕያውን ቃሉን በአንተ ላይ አድሮ እንዲያሰተላልፍል የቅዱሳን አምላክ ሐዚህ ሰአተ አደረሰህ ድምጽሕንም አሰማን
እኔ በባልየው ቦታ ብሆን የሁለቱንም ሴቶች ክርስትና ስም ይዤ በሱባዬ እጠይቃለው ምክንያቱም ሁለቱም አመጣጣቸው ትክክል ስላልሆነ። ሴቶቹም እንደዛው በሱባዬ ቢጠይቁ ባይ ነኝ 😊
እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ለአገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሙን ለእዝቦችዋ ፈቅሩን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን🙏
የሰውን ልጅ የበለጠ በጥበብና በጥንቃቄ እንድመለከት አድርጎኛል። መምህር እናመሰግናለን!
በእውነት በጣም ደስ ይላል በስተመጨረሻ መጀመሪያ ግን አይይ የሰው ልጅ ህይወት ብቻ ምን ብዬ ልፃፍ😢😢😢 መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙዎች የምተርፍ ያድርግህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
መምህር እንኳን ደህና መጣ ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ያቀረብከው እውነት ነው ፈተና ገጠመኝ ለእኛም ፈተና ነው የሶስቱ የሆነብን ግን ሶስቱም በራሳቸው አይደለም የሆናቸው ስለዚህ መወሰን ያለበት እግዚአብሔር ይወስን ስለሆነም 5መ ሶስቱም ይፈፅሙት።
ወልደ ማርያም... በፀሎት አስቡኝ
መ/ር 3ቱም ሱባኤ ገብተው የፈጣሪን ፍቃድ ይጠይቁ
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን በጣም የምገርም ትምህርትነው በዝህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምረበታለሁ ምስቱን መፍታታት የለበትም የልጆቹን እናት ብረዳት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
ሰላም መምህር ሁል ጊዜ ለምታቀርብልን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሌላው እንደኔ የልጆቹ እናት ብትመለስ ደስ ይለኛል ምንም ቢሆን እንደእናት የሚሆን የለም እሷም አሁን በለሽበት አቋም ሁሉን ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ። 2ተኛዋ ተረጋግታ ሌላ ህይወት መመስረት ትችላለች እናታቸው ግን ልጆቿን ትታ መረጋጋት አይኖራትም እንዲሁ በፀፀት ነው የምትኖረው። አባትየው ልጆቹን ማሰብ አለበት እሷንም መረዳት መቻል አለበት ብዬ አስባለሁ
በትክክል::
የኔውድ አባት እንኳን ሠላምመጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለታሪኮቻችንን የድንግልማርያምልጅ ህዝቅያስን ትሞታለህ ብሎ 15አመት እጨምርልኃለሁ ያለአምላክ ከጭንቀት ከለቅሶ የውሳኔ ቃል ይስጣቸው አሜን፫
ከክፍ መናፍሥቶች ጠብቀን መድንያለምለመምህራችን ቃልህይወትን ያሠማልን. እማፍቅር ከነቤተሠቦችክ ትጠብቅክ❤❤
ወይ ጉድ የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ መምህር ተስፋዬ እኔም የ13 አመት ፍቅረኛዬን አግብቼ እርጉዝ ሆኜ አንዷ የጀበና ቡና የምታፈላ ሴት ባሌ ላይ መተት አርጋ አራስ ልጄን ጥዬ ተንከራትቼ ተሰቃይቼ ባል ተብየው በየቀኑ እየደበደበኝ ለአይኑ ጥልት አርጎኝ ብቻ ከባድ የፈተና ግዜ አሳለፍኩ እግዚሐብሄር ይመስገን አንድ እህቴ ዘበር ቅዱስ ገብርኤል ምሮኝ አሁን በስደት ነኝ 😢 ልጄንም ቀማኝ እሱም ካዲሷ ሚስቱ ጋ እየተዝናና አለ እኔም ይኸው በሰው ሀገር በልጄ ናፍቆት እንገላታለሁ 😢😢 እባክህ መምህር ተስፋዬ ስልክ ካለህ ላማክርህ
ወደ እግዚአብሔር ፀልተው በፈቃደኝነት እግዚአብሔርን መጠየቅ
በጣም ይገርማልም ያሳዝናልም እቺን መፍታት የለበትም እንዳለዉም የልጆቹ እናት ሌላ ታግባ!!!የኔ እናት የአባቴን ልጅ ከእኛ አትለያትም እናቴ በሰፈር የታወቀች መልካም ሴት ነች እመብርሃን ትጠብቅልኝ
እንካን አደረሰን ለሁላችን የመምህር ተማሪዎች ❤እኔ ብሆን የልጆችን እናት እቤት እንድትመለስ አረጋለሁ ለኔ ደግሞ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ አለምነዋለሁ ❤
ሰላም፣መምህር አደነህአማምላክትጠብቅህ።እኔሂወቴበጣምውጣውረዲየበዛነው።መምህር ብትችልባገኝክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ይስማልን❤❤❤❤
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏 የዛሬው ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው እንደ አላማዊ ካየነው ውሳኔው ቀላል ነው እንደ መንፈሳዊ ከሆነ እግዚአብሔርን በሱባኤ ይጠይቁ ሶስቱም ። እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግላችሁ እንደ ምኞታችሁ አሁን ያለችዋ ሚስቱ ግን ታሳዝናለች የምታርፍበት ከሌላት እመብርሃን የሁላችሁንም መልስ ታሰጣችሁ ከልጇ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን
ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን ብላቹ እባካቹ በጸሎታቹ አስቡን
መምህር እንኳን አደረሰክ በጣም ለምወዴው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብረ ባዓል እግዚአብሔር ይህን ሰውዬ ያጣመረው ከሁለተኛ ምስቱ ጋ ነው ምክንያቱም እንድት ፀልይ የፈቀዴ መናፍስት እንዴ ጋለጠ የፈቀዴ በዝች ሴት ነው የዛች እህል ውሄ አለቀ እኛ ለድነት ስጠራን ፈጣሪ አንተን አስነሳልን እናመሰግናለን መምህራች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እዉነት ነዉ ያልተነገረ እንጂ ያለተተገበረ የለም ይስብላል ይገርማልእኔም ባይፋቱ ደስ ይለኛል ከሁለተኛው ጋራ ቢሆኑ እላለሁኝ
እልልል 👏🏾👏🏾👏🏾ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን።
መጀምርያ በሱባዔእግዛአቡሔር መጠየቅ የኔ ሃሳብ ልጆችዋ ከሱዋ ማደግ ያለበት መገደድ ከሆነ ሁሎቱም ሳያዉቁ ያገቡት ሁለተኛሚሱቱም አልወለደችም ለሱዋ የሙሆን አምላክ ያቃል የነ ሃሳብ ነው
ረቡኒ! ከባድ ነው በርግጥ ግን የልጆቹን እናት ቢመልሳት እና አብረው ቢኖሩ መልካም ነው ያቺኛይቱም ወደወንድሟ ተመልሳ እግዚአብሔርን በጸሎት ብትጠይቀው መልስ ታገኛለች ብየ አስባለሁ መንፈሳዊነት የገባው ሰው ፍቅርን መቀበል ብቻ ሳይሆን እያፈቀረም ቢሆን ለዛኛው ደስታ ፍቅርን አሳልፎ መስጠትም ጭምር ይመስለኛል ምክንያቱም እግዚአብሔር በመልካም ይክሳል ብየ አምናለሁ አይ ይሄ ካልሆነ ደግሞ ሁሉሙ በየባአታቸው በጸሎት እግዚአብሔር ይጠይቁት እርሱም ይመልስላቸዋል አምናለሁ ይህ እንዲሆን እግዚአብሔር ይስማቹህ!
ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ
ንጸሎት ደው ኣብ እትብልሉ ግዜ ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩኒ (ተወልደመድህን)
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
AMEN AMEN 3 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Kan dnameneh
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት የሚገረም ነው መወሰን ያቅታን
ትምህርቱን ደስ ብሎኝ አዳምጬ ጥሩ ትምህርት እየወሰድኩ ነበር ግን መጨረሻ ላይ የመናፍቅ መንፈስ😂😂 ጴንጤ ነኝ በቸርቻችን ፈፅሞ የሰይጣን ስራ የለም ምን አልባት ገለሰቦች ለራሳቸው ጥቅም ጠቋይ ጋ ሚሄድ ከኖር እንጂ ቸርች ፍፁም አምላክ ሚመለክበት እንጂ ሰይጣን ሚጠራበት አደለም ምን ያህል ለጴንጤ ያላቹሁን ጠላቸ ነው ምታሳዩን እኔ በጴንጤ አስተምሮት እንከን ሚያወጣለት ነገር የለም ከአንዳንድ ከምዕራቢያዊያን ከኮረጁት የአምልኮ ሰረት ዉጪ እወነተኛ ትምህንት እዛ ነው ያለው ከስላሴ ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ዉጪ ሌላ ማይሰበክበት
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 🙏
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክውዴ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጸሎት አድርጉልኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ። ውስጤ ተረበሽ በጣም ከፋኝ በስደት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስላም ውድ የመምህር ልጆች እእንዴት ቆያቹሁ. መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከሚመጣብህ ከሚስነዝርብህ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ. ፣፣3ሶስት ነገርፃፉ ስላልክ የግሌን አስተያየት ልጻፍ 1 ሁሉም ሚስቶቹ ውደርሱ የመጡበት መንገድ በመተት ነው የመጀመርያዋ ታቃለች. ሁለተኛዋ ደግሞ አታቅም. እና እኔ ብሆን አደርጋለሁ ብየ የማስበው 2. ከልጆቸ ባልጋ እሆናለው ምክንያቱም ልጆቸ ጠጪ ስልሆንኩባቸው አይደል የጠሉኝ. አሁን ደግሞ በፀበል ተፈውሸ ወድቀድሞ ማንነቴ ተመልሻለው 3 ምንም እንደእናት ብትሆንም ግን ከናት የሚበልጥ የለም.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንመምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
እንኳን አደረሰህ ለቅዱስ ያሬድ መምህር ከነሙሉ ቤተሰብህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልንበእለቱ ገጠመኝ ሶስቱም እግዚአብሔር በሱባኤና በጸሎት ይጠይቁ ነውየምለው መልስከዛ ያገኛሉ አስተማሪ ነው በጣም እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን
አሁን ሚስት የሆነችዉ ትምህርቱ ከገባት ወስና ለልጆቹ እናት መስጠት ብትችልና ወስና ወጥታ የራሷን በፀሎት ብትጠይቅ የተባረከ ሀሳብ ይሆናል
እውነቱ ኮነው መምህር ተስፋየ ፀልዮ ነውንደ የፃፈው ያለው ፀልየህ ነው የፃፍከው
በስመ ሥላሴ። በጣም የኔም ሀሳብ እንደዚህ ነው።
እግዚአብሔር ይስጥህ የተባረክ ሃሳብ❤
ትክክል ሀሳብ ነው እኔም እደግፍሎ ምክንያት እሷ ሌላ ባል ታገኛለች
ባልየው እኮ የወደዳት አሁን ያለችውን ነው በዛ ላይ ለልጆቹ ጥሩ ናት ስለዚህ ወንድየው የወዳት ናት መኖር ያለባት ❤
ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ዑራኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ደድረስልኝ መምህርዬ በፀሎት አስቡን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
ባልየውን ብሆን ልጆቼን ከልጆቼ እናት ጋር ሆኜ አሳድግ ነበር:: በጊዜያዊ የአፍላ ፍቅር ስሜት እንዳይወስን ቢመከር ጥሩ ነው::
እንጀራ እናት ምንም ጥሩ ብትሆን ልጆቹ ነፍስ ሲያውቁ ጠቅልለው ወደእናታቸው መሄዳቸው አይቀርም::
ለእንጀራ እናት እግዚአብሔር የራሷን ሰው እንዲሰጣት እንፀልይ🙏
ማርያምን በሳቅ ገደልከኝ የጣለውን ጆሮ ካነሳክ ትሞታለህ መምህርዬ ግልፅ እኮነክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ቸሩ መድሐኒአለም
እኔም በጣም ነው ያሳቀኝ
ቅዱስ ሩፋኤል ለኔም ታአምር እንደሚሰራልኝ አምናለው ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ በሉኝ ዳይ ወደ ገጠመኙ
ቅዱስ ሩፍኤል ይርዳን ለሁላችን
@@nh6cl3tq927 አሜን አሜን አሜን እህቴ
ቅዱስ ሩፋኤል ይርዳሽ
@@mulubelay3831 አሜን አሜን አሜን እህቴ
Yirdash amen
ሰላም መምህርዬ እንኳን ለቅዱስ ያረድ አመታዊ መታሰብያ በዓል አደረሳቹ እና ለቅዱስ ያቄምና ለቅድስት ሀና ወረሃዊ መታሰብያ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ኑ የመምህር ፍረዎች ❤❤❤
እንዃን ለቅዱስ ያሬድ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን አቤቱን አንተን መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህን በህሊናችን አሳድርልን አሜን ምእመናን ገባ ገባ በሉ ሼር ማረግ አትርሱ እንጂ
Ahte btlot asiby ahte mariyam ney kesdet
አሜን
አሜን አሜን አሜን💕💕👏👍
አሜን አሜን አሜን
🎚አሜን🤲
ሁለተኛዋ ምስት በደንብ ታዳምጥ ትምህርቱ ከዛ ለመጀመርያዋ ምስት ልጆቹንም ባልየውንም ታስረክብ ከዛም በስባኤ በፀሎት የራስዋን ህይወት ለእግዚአብሔር ትጠይቅ ❤የኔ እናት ስታሳዝን 😢❤ምስቱ ጋር ይታረቁ
🎚በማንኛውም : መንገድ : ትዳር : ተመስርቶ : ልጅ : ከተፈጠረ : እናትና : አባት : በጋራ : ልጆቻቸውን : ቢያሳድጉ : መልካም : ነው :: ሁለተኛዋ : የትዳር : አጋሩ : የእግዚአብሔርን : መልካም : ፈቃድ : በመጠበቅ : ለመልካም : ፍሬ : እንዲያበቃት : በፀሎት : መፅናት : ይኖርባታል :: በተረፈ : ልጆቹንም : በሐይማኖት : አንፆ : መልካም : ዝምድናን : መፍጠር : የውስጥ : ደስታን : ይሰጣል 🎚ለመምህር : ተስፋ : ሥላሴ : ቃለ : ህይወትን : ያሰማልን : በነፍስም : በሥጋም : ይጠብቅልን🕯አሜን🤲
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ 🙏❤️ቅዱስ ገብርኤል ኣባቴ ኣይምሮየን ክፈትልኝ የሰማሁትን እንድማርበት ኣድርገኝ🙏❤️❤️
❤❤❤❤መምህርዬ ይሄው ድጋሜ አዳመጥኩት 🥹🥹🥹እና ስለ ጨሌ የተናገርከው አሁን በድንብ ገባኝ የኛም አያት ሲያረጅ ጨሌዉን ያዥ ሲላት እናት እቢ ለልጆቼ መጥፎ ነገር ማዉረስ አልፈልግም ብላ ገበያ ወስደው ለጨሌ ነጋዴዎች ነው የጣሉት እና እናታችንን እረ እማዬ ይሄ መንፈስ አሁንም አለ ስንላት ተጥሏል ነበር የምትለው አልተረዳችዉም ነው አሁን ገባኝ ::ሌላው በህልም በተደጋጋሚ አንድ ቦታ ላይ ማየት እኔም በጣም አያለሁ መኪና ከብት በቃ ኩትን ስል ነው የማድረው በህልሜ እና እዛ ቦታ ላይ ደሞ በተደጋጋሚ እባብ ሊነድፈኝ ነበር አንዴም ሰዉ ነው ያዳነኝ እና የሆነ ነገር አለ ማለት ነው::ዕድሜህን ያርዝመው መምህር
ማነውእደኔየ።መምህር ትምርትንበጉጉትየሚጠብቀውበዚህአጋጣሚየራሴንምእቆቅልሽ።እግዚአብሔር ይፍታልሽበሉኝ
ፈተና ነው ! እውነትም ሁላችንም ሳናውቅ ታስረናል ። ለመፍረድ ይከብዳል በጸሎት ይጠይቁ ባይ ነኝ ።
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
በሱባኤ ይጠይቁ እጅ ግራ ያጋባል ለፍርድ መምህርዬ እግዚአብሔር መልሱን ይስጣቸው ሁለቱም ያሳዝናሉ 😢
መምህር ተስዬ ትምህርትህን አዳምጣለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ግርማ ምክኒያት ስላወኪህ። 8:39 ደቂቃ በኋላ ለማዳመጥ አልቻልኩም።
በውስጥ መስመር መነጋገር እንችላለን
But I really don't know how to get your contact.
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ለእኔም ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ በረከት የለኝም
መምህር ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይርዳህ ይጠብቅህ ይባርኽህ
እኔ ሦስቱም ሱባኤ ይግቡ ባይ ነኝ ስለሁሉም እግዚአብሔር አያልቅበት ቸር ነው እግዚአብሔር መልስ አለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ይሄኮ የሰይጣን ስራ ነዉ ማለት አይጣል ነዉ መምህር አንደዚሁ ስትሰማዉና ሲደርስብህ ትልቅ ልዩነት አለዉና አኔ ምለዉ ባንተ ረዳትነት አግዚአብሄር የጎበኛቸዉ ሁሉም እድለኞች ናቸዉ አላለሁኝ💖 መጨረሻዉ ጥሩና አስተማሪ አንተም ተባረክ አባቴ ክፋ አትይ👏
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከባድ ነው ለውሳኔ ሶስቱም ሱባኤ ይግቡ እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ
ወለተ ማርያም ተሥፋ ሥላሴ የቅዱሳን ጸሎት ቃል ኪዳን በዘመንህ አጥር ይሁንህ ስቀጥል እናቶቻችን በሱባዔ ብጠይቁ በተረፈ አብሯት ካለችው ባይፋቱ ድሮም ትህትናን ሳላስተማረችው ከሷ ጋር ቢቀጥል እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ተሞክሯችሁን ስላካፈላቹሁን እናመሰግናለን ለዚ ትውልድ በጣም ጠቃሚ ነው።።።።።።።።ጎዶልያስ
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ልቦናየን ክፈተለኝ ምመናን ብፀሎት አሰቡኝ ወለተ መስቀል ብላቹህ 🤲😢😢
መምሕራችን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አቤቱ ፈጣሪያችን ሆይ ከእንዲሕ አይነቱ ፈተና ሰዉረን በፈተናዉ ዉስጥ ያሉትንም ወገኖቻችንን በምሕረትሕ አስባቸዉ አሜን
ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን ወድ 2 የቅዱስ ያሬድ ካህን ወማህሌታይ 2 አቡነ ሐራ ድንግል ጻድቅ (የቅዱስ ያሬድ ወላጆች) 3 ቅዱሳን ክርሲቲናና ይስሐቅ (የቅዱስ ያሬድ ወላጆች) 4 ቅድስት ታውክልያ እናታችን ንግሥናን ንቃ ሰማዕት የሆነች 6ቅድስት ኤፎምያ ሰማዕት 7 ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት 8 ቅድስት አናሲማ ቀዳማዊት የሌሎችም ቅዱሳን ጸሎት ቃል ኪዳናቸውን ይጠብቀን አሜን ፫🕯🕯🕯
እግዚአብሔር ቢፈቅድ እና ልጆቹ ከወላጆቻቸው ጋር ቢኖሩ ሁሉን ነገር ማሰረሻ የሆነ በሌላ ፍሬ ትዳራቸውን እንደ አዲስ በአዲስ መንፈስ ቢጀምሩ መልካም ይመስለኛል 🙏 በሁለተኛዋ ሚስት ቦታ እኔ ብሆን ደሞ እነሱን አስማምቼ በሌላ ህይወት ኑሮዬን ምመሰርት ይመስለኛል አለመውለዷ በመተት ቢሆንም እግዚአብሔር ደሞ መልካምነቷን ተመልክቶ ጥሩ ህይወት እንደሚሰጣት ተስፋ አደርጋለሁ ❤🙏
በመጀመርያ እግዛብሔር ይመስገን ይህ ሁሉ ነገር ግልፅ ሰላደረገው የእግዛብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️ በመቀጠል መምህርየ ይህ ነገር ለመፍረድ ይከብዳል ግን በሱባኤ ቢጠይቅ ጥሩ ይመስለኛል እግዛብሔር የመረጠለት ሚስቱን እንዲሰጠው ምኞቴ ነው ❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው መምህር እድሜ ከፀጋር ይስጥልን የበፊቷ ሚስት ጠንክራ መፀለይ እና መስገድ አለባት አለበለዚያ የከፋ ይሆንባታል በልየው ለራሱ የሚበጀውን እንዲወስን አምላከ ቅዱሳን ይርዳው
Yemjerewu betewu tiru new gin menfesi tolo ayeshegnem adaga betadersi ene 11 wey12 amete new aleteshegnlem bezo sobaye yezalewu 2 demo tiru nate gin yetederegewu mesitefaker tiru endeteho bewunese wundemeyewu arego beyewunesi sishe esulaye yalewu menefesi tiruneto betefase
መምህር እንኳን ደህንነት መጣህ አስተማሪ ገጠመኝ ነው እነመሰግነለን
መምምህር ሡባኤ ይግቡ
ደግሞ እሡ ለራሡ ለብቻዉ ከነሡ ገለልል።ብሉ ደገዳም ገብቶ ሡባኤ ይያዝለነሡ ሣይነግራቸዉ
የጀራናታቸዉም ጥሩ ነይ ግን ልጆቹ ምንም ሆነ ምንም ያችዉ እናት ነዉ የምትሻላቸዉ
መምህር እኔ በእነርሱ ቦታ ብሆን በሱባኤ እጠይቃለሁ: እግዚአብሔርም ይመልስልኛል ምክንያቱም ከኔ በላይ የሚያስፈልገኝን እርሱ ያውቃል።
መምህርዬ አተን ስለሰጠን ፈጣሪ ከፍከፍ ይበል አሜን ድቅ ታምር ነዉ ለሁሉም የሰራን የሚሰጥ ትልቅ አምላክ አለ ቢዘገይም ሚቀደመዉ የለም ምን ይሳነዋል ደስ የሚል ገጠመኝ ነዉ ኑርልን አባታችን መመህራችን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እንክዋን በደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። አሜን ስሙ ይክበር ይመስገን። ሶስቱም ሱባኤ ይግቡ መምህር
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኑ አብረን እንማማር እኛንም ከሚዱኑት ያድርገን አደበታችንን ይክፈትልን አሜን
Susea neh hulem nurelen mirt sew neh
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ተመስገን ጌታ ሆይ
እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላክ ይጠበቅ መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል ገጠመው በጣም እሳትም አቤቱ ጌታ ሆይ ማሪን ይቅር በለኝ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻ ያሰማል አሜን፫ ❤❤❤
ሠላም ሠላም መምህረ እንኳን ደና መጣህ
ነገ እኮ ደሥታን አብሣሪ ሊቀ መላእዕክ ቅዱስ ገብረኤል ነው
#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ እንቅልፍ የማይፈታተናቸው ለዓይኖችህ ቅድቦችህና አለምን በብረሃናቸው ለሚያገለግሉክዋክብት ዓይኖችህ ሠላም እልሃለሁ
#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ አንተም እንጂ የሠላም ዕረፍት ትሠጠኝ ዘንድ ትጋ ሚካኤል ለሙሴ ጠባቄ ሆኖ በተሾመ ጌዜ ታላቁን የኤረትራን ባሕር ከፈሎ አሻግሮታል
#ቅዱሥ ገብረኤል ሆይ ከመከራ ሥጋ ከዳግመኛ ሞት እኔን ባሪያሕን ተሥፍሰላሴን እና መላ ሕዝበክረሰቲያንን አድነ አሜን፫)🤲🤲🤲
Amen Amen Amen 🙏
Amenm Gen eko Emo Kidus Gebrel Adelm Kidus Yared Nw 11
አባታችን ቅዱስ ያሬድ ነው
@@Tizita341 አዎ ውዴ በሰሕተት ነው be English አቁጣጠረ አሰቤው ነው
Yene Mar Terdicheshalhu Mnm Adel Yaagatimal
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
ከባድ ነገር ነዉ ለመወሰን
እንደኔ ግን ካሁኑዋን ሚስቱ ጋር ቢቀጥል ምክንያቱም እሱም በጣም ስለሚወዳት
ያቺ እህታችን ደሞ እግዛብሄርን በሱባኤ ብጠይቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
በጣም ለማናገር እፈልጋለው መምህር ተስፋዬ 😢
በጣም ድንቅግሩም ገጠመን ነውበጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለው ያው ሱባኤ ነው መፍትሔው ብየ አስባለው ተስባስበውበፀሎትእግዚአብሔር ይጠይቁት ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰
እንካን ደና መጣህ መምህር ሠላሙን ፍቅሩን ለመላው ኢትዮጽያ ህዝብ ይሁንልን መምህርዬ እኔ በንጀራ ናት ነው ያደኩት ግን ከአባቴ በላይ ነው የማያት ሁሌ ለኔ ብላ ትደበደብ ነበር ባባቴ እውነት መምህር አሁን ሥደት እንካ ሥመጣ ልጄን ለሷ ነው ሠጥቻት የመጣውት
የኔዋደሞ በተቀራኒዉ ነበረች በጣም ታስረበነ ነበረእጀራ ትቆጥረ ነበረ
መምህር ቅዱስ ሚካኤል ከነ ቤተሰቦ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
መምህር ከትላት ከተለቀቀ ጀምሮ ታግዬ ነው አሁን የጨረስኩት አዳምጬ እና መምህርዬ ልጆች ከእናትና ከአባት መለየት የለባቸውም ሰውየው ከልጆቹ እናት ጋር አብሮ መኖር አለባቸው ሁለተኛዋ ሚስት ግን ስላልወለደች በንስሀ የሌላ ባል ማግባት ትችላለች እናም በፀሎት ይጠይቁ እግዚአብሔር ይርዳቸው
በእውነት ውድ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክን ፀጋውን ይብዛልክል በእውነት እግዚአብሔር ይመስግን ሰለ ሁሉም ነገር በእውነት እንጂ ክንድ ነው እግዚአብሔር አምላክን ማስተዋል
እንኩዋን ደህና መጣህ መምህር ቅዱስ ኡራኤል ልቦናየን ክፈትልኝ ምመናን በፀሎት አሰቡኝ😢
የኔ አሳብ ሶስቱም በሱባዬ ብጠይቁ ጡሩ ነዉ ባይ ነኝ ሁለቱም በዚ መገድ ስለሆነ የተ ገናኙት ፈጣሪ ቢወስንላቸዉ ይሻላል ባይ ነኝ መምህር ፣
መምህር እራሴን በዚህ ቦታ ሆኜ እያሰብኩ ነበር በጣም ከባድ ነው በእውነት እራሴንም በትምህርቶችህ ውስጥ ሆኜ እያየሁ ነው። አንድ ቀን እኔም የበረከትህ ተካፋይ እንድሆን ኃይለ ጊዮርጊስ ብለህ ጸልይልኝ
ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነዉ 😢ግን እኔ የምለዉ የልጆቹን እናት ብሆን ምንም አማራጭ የለኝም ሌላ ማግባት ነዉ እንጂ ፍቺዉ አልልም!!የእንጀራ እናትዋ ብሆን ደግሞ እሱ ከፈለገኝ አብሬዉ እኖራለዉ ካልፈለገኝ አላስገድደዉም ምርጫ እሰጠዋለዉ!!ሰዉየዉን ብሆን ደሞ እሱ እንዳለዉ ከእንጀራ እናታቸዉጋ አብሬ እኖራለዉ ትክክለኛ ውሳኔ ነዉ የወሰነ!!በተጨማሪ 3 ሶስቱም የሚመጣዉን ለመቀበል ወስነዉ ሱባኤ ቢይዙ ጥሩ ነዉ ብዬ አስባለዉ!!መምህርዬ መጨረሻቸዉን ምን እንደወሰኑ አሳውቀን እናመሰግናለን!! እመ ብርሃን ትጠብቅህ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወትንያሰማልን ባልየውም ጨምሮ ሶስቱም ሱባዮ ቢይዙበት አምላከ ቅዱሳን መልስ ይሰጣቻዋል
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማል ደሰ የምል ትምህርት ነው እኔ እንጃ ግራ ገብቶኛል ግን ሁላቸዉ ባንድለይ ሁነዉ ሱባኤ ብይዙ እና እግዚአብሔር ብፈታዉ ነገሩ የተሻለ ይሆናል ብየ አሰባዉ 👏❤️❤️❤️
እንኳን ደህና መጠህ መህምራችን በሱባኤል ቢጥይቁ እግዚአብሔር መልሰ ይሰጥችውን
መንፈሰውይ ነትን ሰልገባችው በፍቅር ነው እሚፈትቱ እና እግዚአብሔር ይረደችው
እንኳን በደህና መጣህልን መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ ልቦና ይስጠን መምህር ፍጣሪ አምላክ ፅጋውን በርከቱን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ስለተፈወሰ :: ለመወሰን ይከብዳል ነገር ግን ሶስቱም በሱባኤ ቢጠይቁና ከእግዚአብሔር መልስ ቢጠብቁ ጥሩ ይመስለኛል :: እግዚአብሔር ሁሉንምይርዳ :: አሜን!!
መምህር ገጠመኝህን አዳምጠው ከባድ አምልኮ እና ከሌላ ሀይማኖት ተመልሰው ቆርበው በስጋው ደሙ ከብረዋል እና በርታልን እንዳታቋርጥብን እኛም በተቻለኝ አቅም ትምህረቱን እያዳረስኩ ነው ብዙ ሰውም እየተማረበት ነው ክርስቶስ በዚህ ዘመን ያስነሳህ በአንተ ምክንየት ከሞቶ ድነናል
እግዚአብሔር ይመስገን❤❤
ክብሩ ይስፍ እግዚአብሔር ይመስገን
እህት ወንድሞቼ ተጨኒቂያለዉ በፀሎት አስቡኝ የ ዲያብሎስ ፈተና አሁን ደሞ በልጄ ዉጭ ነዉ ምኖረዉ የ 2 አመት ልጄን የ ልብ ህመም አለባት አሉኝ እናቴ ኪዳነምህረት በምህረት እንድ ትጎበኛት ወለተስላሴ ብላችዉ አስቧት አመሰግናለዉ
🎚መድኃኒዓለም በምህረቱ ይጎብኛት 🤲
እግዛብሔር ያስብሽ
@@tesgeredawolde4522 አሜን አሜን አሜን
@@alemhmeskel5838 አሜን አሜን አሜን
አምላኽ ይዋናስ ያስብሽ ተሳይ ለወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ወይ ህክምና ከመሄድሽ በፊት እናቴ ቅድስት አርሴማ ፀበል ወይም እምነት ካለሽ አጠጭው ወይ አጠጫት እኔኮ ልጆቸ ሲታመሙ እሳላለሁ ብዙግዜ ኦፕረሽን ያድርጉ ሲባሉ እሳላለሁ ወቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አላሰፈረኝም እባየ አበሰልኝ አርስምየ ደግሞ እናቴ ልጀ የሙሉ ምርመራአ ልታደርግ ክፉ እዳታሰማኝ ብያት ከዛ ወፍራም ስለሆነች ልጀ ፈርቸ ነበር ግን አርስየ አላሳፈረችኝም ነጻአ ሆነችልኝ አችም እደሱ አርጊ እኔም አውሮፖ ነው ያለሁት
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ሰለ ትምህርቶችን በጣም አመሰግናለሁ ሰይጣን ያሳሰታል እግዚአብሔር ያስተካክለዋል
የመምህር ተስፉየ ስልክ ያላቹ እህቶች በእግዚአብሔር እርዱኝ
እግዚያብሄር መልሱን ይስጣቸው ሁለቱም ሚስቶቹ በመናፍስትነው ያገቡት አሁን ደግሞ እግዚያብሄርን አውቀዋል ስለዚ ከአጋንንት እስራት የፈታቸው አምላክ አሁንም በሱባኤ ይጠይቁት
ሰላም ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን ልጆች ከ ወላጆቻቸው ጋር መኖር አለባቸው ፈጣሪ ይርዳቸው እኔ ብሆን ግን የ ልጆቼን አባት መርጣለሁ።
ከልጆቹ እናት ጋር ብታረቁ ደስ ይል ነበር ለልጆችሁ ስሉ ግን ይበልጥ በሱባኤ እግዚአብሔርን ብጠይቁ ይመረጣል የሱ ይበልጣልና
አባቴ ቅዱስ ኡራኤል አን ልቦናየ አብራልኝ
ሦስቱም በጋራ ሆነው ሱባኤ ቢይዙና የእግዚአብሔርን ፍቃድ ቢጠይቁ እኛ በፈለግነው ሳይሆን እግዚአብሔር በፈቀደው እንድንኖር ይርዳን አሜን
በሰመ ሰላሴ እግዘብሔርን አምላክ ከደዚህ አይነት መፈሰ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን
እግዚብሔር ይመሰገነ መምህር አሜን የአባቶቻችን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አንተንም በምሕረቱ ጥላ ጠብቆ እንኳን ሕያውን ቃሉን በአንተ ላይ አድሮ እንዲያሰተላልፍል የቅዱሳን አምላክ ሐዚህ ሰአተ አደረሰህ ድምጽሕንም አሰማን
እኔ በባልየው ቦታ ብሆን የሁለቱንም ሴቶች ክርስትና ስም ይዤ በሱባዬ እጠይቃለው ምክንያቱም ሁለቱም አመጣጣቸው ትክክል ስላልሆነ። ሴቶቹም እንደዛው በሱባዬ ቢጠይቁ ባይ ነኝ 😊
እግዚአብሔር ከእንዲህ አይነት ክፉ መንፈስ ይጠብቀን ለአገራቺን ኢትዮጵያ ሰላሙን ለእዝቦችዋ ፈቅሩን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን አሜን 🙏
አሜን አሜን አሜን🙏
የሰውን ልጅ የበለጠ በጥበብና በጥንቃቄ እንድመለከት አድርጎኛል። መምህር እናመሰግናለን!
በእውነት በጣም ደስ ይላል በስተመጨረሻ መጀመሪያ ግን አይይ የሰው ልጅ ህይወት ብቻ ምን ብዬ ልፃፍ😢😢😢 መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ ለብዙዎች የምተርፍ ያድርግህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ
መምህር እንኳን ደህና መጣ ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው ያቀረብከው እውነት ነው ፈተና ገጠመኝ ለእኛም ፈተና ነው የሶስቱ የሆነብን ግን ሶስቱም በራሳቸው አይደለም የሆናቸው ስለዚህ መወሰን ያለበት እግዚአብሔር ይወስን ስለሆነም 5መ ሶስቱም ይፈፅሙት።
ወልደ ማርያም... በፀሎት አስቡኝ
መ/ር 3ቱም ሱባኤ ገብተው የፈጣሪን ፍቃድ ይጠይቁ
መምህሬ ዘላለም ኑርልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መምህራችን በጣም የምገርም ትምህርትነው በዝህ ትምህርት ብዙ ነገር ተምረበታለሁ ምስቱን መፍታታት የለበትም የልጆቹን እናት ብረዳት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ
ሰላም መምህር ሁል ጊዜ ለምታቀርብልን ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሌላው እንደኔ የልጆቹ እናት ብትመለስ ደስ ይለኛል ምንም ቢሆን እንደእናት የሚሆን የለም እሷም አሁን በለሽበት አቋም ሁሉን ይስተካከላል ብዬ አስባለሁ ። 2ተኛዋ ተረጋግታ ሌላ ህይወት መመስረት ትችላለች እናታቸው ግን ልጆቿን ትታ መረጋጋት አይኖራትም እንዲሁ በፀፀት ነው የምትኖረው። አባትየው ልጆቹን ማሰብ አለበት እሷንም መረዳት መቻል አለበት ብዬ አስባለሁ
በትክክል::
የኔውድ አባት እንኳን ሠላምመጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ባለታሪኮቻችንን የድንግልማርያምልጅ ህዝቅያስን ትሞታለህ ብሎ 15አመት እጨምርልኃለሁ ያለአምላክ ከጭንቀት ከለቅሶ የውሳኔ ቃል ይስጣቸው አሜን፫
ከክፍ መናፍሥቶች ጠብቀን መድንያለም
ለመምህራችን ቃልህይወትን ያሠማልን. እማፍቅር ከነቤተሠቦችክ ትጠብቅክ❤❤
ወይ ጉድ የኔን ታሪክ የምታወራ ነው የመሰለኝ መምህር ተስፋዬ እኔም የ13 አመት ፍቅረኛዬን አግብቼ እርጉዝ ሆኜ አንዷ የጀበና ቡና የምታፈላ ሴት ባሌ ላይ መተት አርጋ አራስ ልጄን ጥዬ ተንከራትቼ ተሰቃይቼ ባል ተብየው በየቀኑ እየደበደበኝ ለአይኑ ጥልት አርጎኝ ብቻ ከባድ የፈተና ግዜ አሳለፍኩ እግዚሐብሄር ይመስገን አንድ እህቴ ዘበር ቅዱስ ገብርኤል ምሮኝ አሁን በስደት ነኝ 😢 ልጄንም ቀማኝ እሱም ካዲሷ ሚስቱ ጋ እየተዝናና አለ እኔም ይኸው በሰው ሀገር በልጄ ናፍቆት እንገላታለሁ 😢😢 እባክህ መምህር ተስፋዬ ስልክ ካለህ ላማክርህ
ወደ እግዚአብሔር ፀልተው በፈቃደኝነት እግዚአብሔርን መጠየቅ
በጣም ይገርማልም ያሳዝናልም እቺን መፍታት የለበትም እንዳለዉም የልጆቹ እናት ሌላ ታግባ!!!የኔ እናት የአባቴን ልጅ ከእኛ አትለያትም እናቴ በሰፈር የታወቀች መልካም ሴት ነች እመብርሃን ትጠብቅልኝ
እንካን አደረሰን ለሁላችን የመምህር ተማሪዎች ❤
እኔ ብሆን የልጆችን እናት እቤት እንድትመለስ አረጋለሁ ለኔ ደግሞ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ አለምነዋለሁ ❤
ሰላም፣መምህር አደነህአማምላክትጠብቅህ።እኔሂወቴበጣምውጣውረዲየበዛነው።መምህር ብትችልባገኝክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህር ቃል ህይወት ይስማልን❤❤❤❤
ቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር ይጣብን
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🙏 የዛሬው ገጠመኝ በጣም የሚገርም ነው እንደ አላማዊ ካየነው ውሳኔው ቀላል ነው እንደ መንፈሳዊ ከሆነ እግዚአብሔርን በሱባኤ ይጠይቁ ሶስቱም ። እግዚአብሔር የፈቀደውን ያድርግላችሁ እንደ ምኞታችሁ አሁን ያለችዋ ሚስቱ ግን ታሳዝናለች የምታርፍበት ከሌላት እመብርሃን የሁላችሁንም መልስ ታሰጣችሁ ከልጇ
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ
ህይወትን ያሠማልን አሜን አሜን
ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን ብላቹ እባካቹ በጸሎታቹ አስቡን
መምህር እንኳን አደረሰክ በጣም ለምወዴው መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ወራዊ ክብረ ባዓል እግዚአብሔር ይህን ሰውዬ ያጣመረው ከሁለተኛ ምስቱ ጋ ነው ምክንያቱም እንድት ፀልይ የፈቀዴ መናፍስት እንዴ ጋለጠ የፈቀዴ በዝች ሴት ነው የዛች እህል ውሄ አለቀ እኛ ለድነት ስጠራን ፈጣሪ አንተን አስነሳልን እናመሰግናለን መምህራች ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን በሰላም መጣህ እዉነት ነዉ ያልተነገረ እንጂ ያለተተገበረ የለም ይስብላል ይገርማል
እኔም ባይፋቱ ደስ ይለኛል ከሁለተኛው ጋራ ቢሆኑ እላለሁኝ
እልልል 👏🏾👏🏾👏🏾ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን።
መጀምርያ በሱባዔእግዛአቡሔር መጠየቅ የኔ ሃሳብ ልጆችዋ ከሱዋ ማደግ ያለበት መገደድ ከሆነ ሁሎቱም ሳያዉቁ ያገቡት ሁለተኛሚሱቱም አልወለደችም ለሱዋ የሙሆን አምላክ ያቃል የነ ሃሳብ ነው
ረቡኒ! ከባድ ነው በርግጥ ግን የልጆቹን እናት ቢመልሳት እና አብረው ቢኖሩ መልካም ነው ያቺኛይቱም ወደወንድሟ ተመልሳ እግዚአብሔርን በጸሎት ብትጠይቀው መልስ ታገኛለች ብየ አስባለሁ መንፈሳዊነት የገባው ሰው ፍቅርን መቀበል ብቻ ሳይሆን እያፈቀረም ቢሆን ለዛኛው ደስታ ፍቅርን አሳልፎ መስጠትም ጭምር ይመስለኛል ምክንያቱም እግዚአብሔር በመልካም ይክሳል ብየ አምናለሁ አይ ይሄ ካልሆነ ደግሞ ሁሉሙ በየባአታቸው በጸሎት እግዚአብሔር ይጠይቁት እርሱም ይመልስላቸዋል አምናለሁ ይህ እንዲሆን እግዚአብሔር ይስማቹህ!
ሰላም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን መምህራችን እንካን ደህና መጣህ
ንጸሎት ደው ኣብ እትብልሉ ግዜ ኣብ ጸሎትኩም ዘክሩኒ (ተወልደመድህን)
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በደህና መጣህ ውድ መምህራችን እውነት በጣም የሚገርም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ❤
AMEN AMEN 3 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Kan dnameneh
በእውነት ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዉነት የሚገረም ነው መወሰን ያቅታን
ትምህርቱን ደስ ብሎኝ አዳምጬ ጥሩ ትምህርት እየወሰድኩ ነበር ግን መጨረሻ ላይ የመናፍቅ መንፈስ😂😂 ጴንጤ ነኝ በቸርቻችን ፈፅሞ የሰይጣን ስራ የለም ምን አልባት ገለሰቦች ለራሳቸው ጥቅም ጠቋይ ጋ ሚሄድ ከኖር እንጂ ቸርች ፍፁም አምላክ ሚመለክበት እንጂ ሰይጣን ሚጠራበት አደለም ምን ያህል ለጴንጤ ያላቹሁን ጠላቸ ነው ምታሳዩን እኔ በጴንጤ አስተምሮት እንከን ሚያወጣለት ነገር የለም ከአንዳንድ ከምዕራቢያዊያን ከኮረጁት የአምልኮ ሰረት ዉጪ እወነተኛ ትምህንት እዛ ነው ያለው ከስላሴ ከአብ ከወልድ ከመንፈስ ቅዱስ ዉጪ ሌላ ማይሰበክበት
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤#የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በባዕድ ሀገር ዮሴፍን የጠበከው ከተዘጋጀለትም የጥፋት ወጥመድና ሞት ሞገስን ሰጥተህ ያዳንከው ለወገኖቹም ተስፋና መጋቢ እንዲሆን የረዳኸው ዳንኤልን ለአምልኮትህ ቀንቶ ምሥጋናህን ላለመተው በእምነቱ በመፅናቱ በአናብስት ጉድጓድ በተጣለ ግዜ ነገሮችን ለውጠህ ክብርህን የገለጥክበት አምላካችን እግዚአብሔር ሆይ በዚህ በባህድ አገር ኖሬ ልመና እንዳቀርብ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለው 🙏
ሰላም መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ
ውዴ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ጸሎት አድርጉልኝ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ። ውስጤ ተረበሽ በጣም ከፋኝ በስደት ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ስላም ውድ የመምህር ልጆች እእንዴት ቆያቹሁ. መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ከሚመጣብህ ከሚስነዝርብህ ክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ. ፣፣
3
ሶስት ነገርፃፉ ስላልክ የግሌን አስተያየት ልጻፍ
1 ሁሉም ሚስቶቹ ውደርሱ የመጡበት መንገድ በመተት ነው የመጀመርያዋ ታቃለች. ሁለተኛዋ ደግሞ አታቅም. እና እኔ ብሆን አደርጋለሁ ብየ የማስበው
2. ከልጆቸ ባልጋ እሆናለው ምክንያቱም ልጆቸ ጠጪ ስልሆንኩባቸው አይደል የጠሉኝ. አሁን ደግሞ በፀበል ተፈውሸ ወድቀድሞ ማንነቴ ተመልሻለው
3 ምንም እንደእናት ብትሆንም ግን ከናት የሚበልጥ የለም.
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን
እንኳን አደረሰህ ለቅዱስ ያሬድ መምህር ከነሙሉ ቤተሰብህ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
በእለቱ ገጠመኝ ሶስቱም እግዚአብሔር በሱባኤና በጸሎት ይጠይቁ ነውየምለው መልስከዛ ያገኛሉ አስተማሪ ነው በጣም እረጅም እድሜ ከጤና ጋርይስጥልን