🌟 ነቀፌታ ይወገዳል - ፒተር ማርዲግ |Taking Away Reproach: Stepping Into New Beginnings | Apostle Peter Mardig 🌟

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 215

  • @mesfinayele4822
    @mesfinayele4822 8 місяців тому +1

    ዘመንህ ከፍጹም ጤና ጋር ይባርክህ ❤❤❤❤

  • @DrejeeBrhanu
    @DrejeeBrhanu 8 місяців тому +1

    ፒተሮ ተባርክ

  • @elsag2834
    @elsag2834 9 місяців тому +2

    ፓስተር ፒተር እግዚአብሔር ይባርክህ🙏

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse 4 місяці тому +1

    ፖስተር ፒተር አገልግሎትህን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ በፀጋው ይጠብቅህ ለዘላለም❤❤❤

  • @Yirgahayle
    @Yirgahayle 9 місяців тому +1

    P piter ትክክለኛ መልክቴ ባንተ ነገረኝ አቦ ጌታ ያብዛክ

  • @አስተዋይሳውሁን
    @አስተዋይሳውሁን 9 місяців тому +2

    ባጌታ ዛማን የምርኮ ማማላሽ ይሁንልክ 😢አብዝቶ ይባረክ 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🅰️Ⓜ️EN 🙏💖👌

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 9 місяців тому +8

    ፓስተር እንዳንተ ያለውን ሀዋርያቶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን ያብዛልን።

  • @selamayele6359
    @selamayele6359 9 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመጣል

  • @BelayneshArgaw-cy5lb
    @BelayneshArgaw-cy5lb 9 місяців тому +4

    አሜን የሆነ ትምህርት ተማርኩ ይህንን ፀጋ የሠጠህ ጌታ ይባረክ ይጨምርልህ

  • @mart606
    @mart606 9 місяців тому +5

    የእግዚአብሔአር ሰዉ ፓስተር ፒተር ዘመንህ የበረከት ይሁን ዘርህ ምድርን ይዉረስ በርታ 🙏🕊
    እግዚአብሔር ይበልጥ ፀጋዉን እንዲያበዛልህ እፀልያለሁ !!!!!!

  • @Azeb987
    @Azeb987 8 місяців тому +1

    God bless you

  • @NigstAstre
    @NigstAstre 9 місяців тому +4

    ጌታ ሆይ የሰጠህኝን ቃል በባርያህ አልፈህ ስላስርዳህኝ አመሰግናለሁ ፒተር ተባርክ

  • @SelamYeshiwas
    @SelamYeshiwas 7 днів тому

    ዘመንህ ሁሉ ይባረክ መልካም የእየሱስ ሀዋርያ ነህ።

  • @teshome7693
    @teshome7693 9 місяців тому +10

    እግዚአብሔር ነቀፌታዪን የሚሶግድበት ዘመን ላይ ነኝ እይምሮ ይመለስልኛል ዘመኔ ይካሳል እግዚብሄር ክብርን ይጨምርልኛል አሜን ተባረክ ፓስተር

  • @TrufatLakew
    @TrufatLakew 8 місяців тому +1

    Amen Amen Amen ba gata ba eyasuse semi yehunelen

  • @TemesgenWakuma-p3r
    @TemesgenWakuma-p3r 9 місяців тому +2

    ነቀፌታዬ ዳግም ላይመለስ ይወገዳል ።

  • @fekadumamo6950
    @fekadumamo6950 9 місяців тому +3

    አሜን ነቄፈታዬን እግዚአብሔር ያንሳው።

  • @MekdesGezaw
    @MekdesGezaw 9 місяців тому +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ በዚህ ስብከት እጠቀማለሁ አሁንም ያብዛልህ

  • @aishamohammid5487
    @aishamohammid5487 9 місяців тому +2

    እሜን ❤️ እሜን ❤️ እሜን ❤️ እሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @SaharSaharali-y7t
    @SaharSaharali-y7t 9 місяців тому +1

    ተባረክ፡ወንድሜን፡ተሰርቻለው፡በቃል፡መገለጥ፡የተነሣ፡ተሰርቻለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abi-rs8ij
    @Abi-rs8ij 8 місяців тому +1

    Aman Aman E/r yebark is ❤

  • @danielzemdkun8321
    @danielzemdkun8321 3 місяці тому

    አሜን ሃሌሉያ በዚህ ትምህርት በጣም ተባርኪያለሁ ለእኔ መልስ እና አቅጣጫ ነው
    የተወደድክ ዘመንህ ይባረክ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።

  • @TrufatLakew
    @TrufatLakew 8 місяців тому

    Amen ba gata ba eyasuse semi nakafataya tawagedolenale amaniku takabaleku

  • @asmerethabteslassie1135
    @asmerethabteslassie1135 9 місяців тому +2

    amen amen amen 🙏🙏🙏🌹❤️Tebarek Paster piter Amlak ymesgen Tebareku

  • @freeuser4913
    @freeuser4913 9 місяців тому +3

    Amen amen amen Hallelujah Thank Lord zamnhe yebarak lamlem we love you God bless you edmana tana yestha ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 9 місяців тому +2

    ❤❤❤ ተባረክ ዬኢትጱያ ታርክ ዬምያሲተካካኩሉ ማሲተዌል ዬኢግዚአቢሔር ጥበቢ ተባረክ አቢዚቶ ይግለጥልህ አምላኬ እና ገታዬ ንጉሴ

  • @ZinashFekadu-ov1lu
    @ZinashFekadu-ov1lu 9 місяців тому +9

    Wowow ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ትምህርትህን የስማውት የት ነበኩ ነው ያልኩት እግዚአብሔር ይባርክህ ተባርኪያለው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GetuGenene-m4j
    @GetuGenene-m4j 8 місяців тому +1

    ፓስተር፡ንፅሁን፡ወንገል፡ስታገለግል፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡ተባረክ፡፡

  • @KebedeWoeloro
    @KebedeWoeloro 8 місяців тому +2

    በአገልግሎትህ ሁለ ሰማያዊ በር በልዩነት በጌታ ስም ይከፈትልሀ ❤

  • @HeymanotAbogida
    @HeymanotAbogida 8 місяців тому

    አሚን❤❤❤❤❤

  • @meseretberhanu2745
    @meseretberhanu2745 8 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስጌን ለእኔ እጅግ በጣም የጊዜው ቃል ነው፡፡ ጌታ ቃል በቃል ነው እየተናገረኝ ያለው፡፡ የአግዚአብሔር ሰው ተባረክልን፡፡

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 8 місяців тому +1

    አሜን ይሁንልኝ አሜን ነቀፊያቴ ይወገዳል

  • @DesuAbo
    @DesuAbo 9 місяців тому +1

    Yes Yes Amen Amen Amen God beals you

  • @AberuBerhanu
    @AberuBerhanu 8 місяців тому

    አሜን ይወገድልኝ

  • @genetachisew132
    @genetachisew132 8 місяців тому +1

    ዘመንህ በክብር ይለቅ ተባርኬአለሁ ፓ/ር!!

  • @MoluTeggne
    @MoluTeggne 8 місяців тому

    አሜን በየሱሰ ስም

  • @AberashDibora
    @AberashDibora 9 місяців тому +1

    አንተ የተባረክ የእግ/ር ሰው ተባረክ

  • @sabakifle4591
    @sabakifle4591 4 місяці тому

    Geta zemenih yibariqa❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AletAlgaga
    @AletAlgaga 8 місяців тому

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareke

  • @meherettadese8730
    @meherettadese8730 8 місяців тому

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @سباءسباء-ح3ض
    @سباءسباء-ح3ض 9 місяців тому +1

    አሜን. አሜን ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @genetabraha2794
    @genetabraha2794 9 місяців тому +2

    🎉Great, preacher of God. Love you in His Love. A mother 80 years old says. I am blessed for listening.

  • @አሰቴር-ፀ8ሠ
    @አሰቴር-ፀ8ሠ 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ነቀፌታየ ን አሰወገደልኝ ሰሙ ይባረክ

  • @אבבאיטוקאסה-ר8צ
    @אבבאיטוקאסה-ר8צ 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ጊታ ዘመነህን አገልግሎትህን በብዙ ይባርክ

  • @evanevan1108
    @evanevan1108 8 місяців тому

    Ameen.ameen

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ትገለጣለች ሰላም ይሆናል ከእውነት ሲንታረቅ

  • @wariyofufa3432
    @wariyofufa3432 3 місяці тому

    Ameen

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mamabitu5308
    @mamabitu5308 8 місяців тому

    ፓስተር ዛሬ እግዚአብሔር በአየር ላይ መልእክትህ እጅግ ባርኮኛልና ጌታ ይባርክህ!ኛዐመት እየጠበቅሁ ያለሁበትየፀሎት ርዕስ ስላለ ሲፈፀም እመሰክርልሃለሁ!!!!!!

  • @MisganaSinamo
    @MisganaSinamo Місяць тому

    ተበረክ ወንድሜ

  • @rehiamtamam9943
    @rehiamtamam9943 8 місяців тому

    Ameen ameen🤲🤲🙏🙏✍️✍️📚📖⛪️

  • @senaithabtagbreal
    @senaithabtagbreal 8 місяців тому

    አሚን ትጋት ይጨምርልን 👏👏

  • @AmaneAthioea
    @AmaneAthioea 9 місяців тому +1

    Ameeeennn Ameeeeennn zamanihh yibarekki

  • @BIRTUKAN-hb1ih
    @BIRTUKAN-hb1ih 9 місяців тому

    Taberkahel tabark💯 18:46

  • @AbejeAshenafi
    @AbejeAshenafi 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ያንተ ሰውነት ስተጠቂመ ስሙ ይባረክ።

  • @MihretErmias-o8b
    @MihretErmias-o8b 7 місяців тому

    ተባርከሀል!

  • @banchibeyene3085
    @banchibeyene3085 9 місяців тому +1

    Amen

  • @FitsumAsefa-cx4xo
    @FitsumAsefa-cx4xo 8 місяців тому

    This is about my life.
    Man of God ,God blessed you.
    Thanks for your advice .

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 9 місяців тому

    Wode aymeroye memelse yehunln be geta semi

  • @YgagQ
    @YgagQ 8 місяців тому

    E/r ychelale🙏🙏🙏🙏aman amen amane

  • @DerebeSamuel-v4v
    @DerebeSamuel-v4v 8 місяців тому

    Blessed bless you and your family,,,,

  • @saraashebir1788
    @saraashebir1788 9 місяців тому +1

    Amen Amen Amen hallelujah praise too Lord bless you pastor

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 9 місяців тому

    😢 እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን እኛንም በእውነት በመንፈስ ቅዱስ ተሞልተን የራሱ የሆነ ነገር በራሱን እንደሚሰጣ ለእግዚአብሔር ብቻውን መገዛት እንዲችል ጌታ ይርዳን በመንፈስ ቅዱስ❤❤

  • @aserasase8334
    @aserasase8334 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይበርክ ከአንቴ ብዙ አትሪፌለው❤❤❤❤

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 9 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ ለትዉልድ የሚሆን እዉነተኛ መልዕክት ❤❤❤❤❤❤

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 9 місяців тому +2

    አሜን ዬሕዚቤ እና ዬትውልዲ አረጌ እውነት ዬሆነ ሪሲት ይመለሳል እዬዌረረ ዬመጣ ሳያሪሲ ሳያለሜ መሬት እያሲፋፋ ዬመጣ ፊዬል እና ፌረሲ እዬተከተለ እሲከ ዘውል ዬገባ ዌራሪ ልኩ አውቆ ወደ ሃላው ይመለሲ በከንቱ ፊከራ ዬሰው ሪሲት ዌሪሮ ገዢ ነኝ ልለኝ አውቆ ሰላም ሰጠን ለኢትጱዎውያን ልክህ እዌቅ አታውከን ኢትጱውያን ተጠንቀቁ ይህ መልኢክት ለኔ ነው ዬአባቶቼ ሪሲት ይመለሲልን ዳሪቻዬ ይታዌቁሉኝ ተባረኪ ይህ መልክት

  • @alemetozewge7088
    @alemetozewge7088 9 місяців тому +1

    Amen Amen

  • @enatberhanu6856
    @enatberhanu6856 9 місяців тому

    አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ
    @ButuknaYohanssእየሱስለዘላለ 9 місяців тому +6

    Well come የጌታ ልጅ የወንጌል አርበኛ የቃላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የሰማይ ወራሽ እሺ እንሰማለን የቃል ገልጣት እንደገና ይጨምርልህ በእጥፍ ሞገስ ቅባት ኃይል የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይጨምርልህ በንትና አልፎ እየሰራ ያለ ጌታ እያመስገንን ለዘላለም እስኪ ዘላለም የማይጸፈው የኪዳን ቃል እያስተላለፍ ስላለ እግዚአብሔር እናመሰግናለን እንወዳለን ኖረለን እድሜ ጤና ይስጥልኝ ጌታ ፓተር❤❤❤ እየሱስ ያድናል ይመጣል በድንገት በዚህ የምትከታተሉት ቅዱሳን በሙሉ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረኩ ፀጋችሁ ለዘላለም ይጨምርላችኋል ኢትዮጵያና ኤርትራ ለዘላለም እስከ ዘላለም እጆቿን ወዴ እግዚአብሔር የሚያነሱበት ዘመን ይፈጥናቸዉ የኢትዮጵያን እግዚአብሔር ይባረካት ይጠብቃት በኢየሱስ ክርስቶስ ደም ይሸፍናት በአለም ዙሪያ ላይ ያላችሁት የዘላለም አምላኬ ይጠብቃችሁ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ አንድነት በጎነት መልካምነት ፍቅር ሰላም በመካከላችሁ አይለያችሁ❤❤

  • @EysaMohammad
    @EysaMohammad 8 місяців тому

    አሜን አሜን ሆነልኝ❤❤❤❤ እግዚሐብሔር አዲስ ነገረ አደረገልኝ

  • @selamassefa126
    @selamassefa126 9 місяців тому

    አሜንንንንን

  • @kebebushkeye4466
    @kebebushkeye4466 9 місяців тому

    አሜን

  • @belaynhlekew2954
    @belaynhlekew2954 9 місяців тому

    ባጣም ባብዙ እግ/ር ይበርክህ ባትክክል ሳማይ ነው የምያሳልፍልኝ

  • @Yeshma-uy4hv
    @Yeshma-uy4hv 9 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

  • @bereketdawit7390
    @bereketdawit7390 9 місяців тому

    Menkat metgat mesrat ye እግዚአብሔር demes mesemat metazeze yehunlegn keza behuwala bereket yemetal esssy endet denk kali new እግዚአብሔር ነቀፌታን ከላይ ያስወግዳል ከብሩን ይገለጣልpastor tebarki tsega yebzalh 😍😍😊😊😊

  • @MarkosAbebe-zf2dx
    @MarkosAbebe-zf2dx 8 місяців тому

    Ameeeen ye igzabher agalgay saw tabaraki 😮

  • @jak9831
    @jak9831 9 місяців тому

    Abate hoy yekere selalekgi amesgenhalehu 🙏amen amen amenn

  • @ayyuayyu6304
    @ayyuayyu6304 9 місяців тому

    አሜን አምን❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰😘😘

  • @selamawitjamieson9741
    @selamawitjamieson9741 9 місяців тому

    ትምህርትህ ብትክክል የሚያፅናና የእግዚአብሔር ቃል ነው ተባረክልኝ ለልጄ ለማይክል ፀልይለት አባክህ

  • @KonjitSintayehu
    @KonjitSintayehu 9 місяців тому

    አሜን!!!!!

  • @Degu-D
    @Degu-D 9 місяців тому

    አሜን እበት ሆይ እርደን ስለምትረደን እናማሰግናለን። እግ/ር በብዙ ፀጋ ይርክህ!

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 9 місяців тому +1

    God bless you abandently

  • @DegifeDaye
    @DegifeDaye 8 місяців тому

    tebarek

  • @gospel_missions_for_all
    @gospel_missions_for_all 9 місяців тому

    እግዚአብሔር እውነተኛ አምላክ ነው አሜን

  • @AdiAdi-bn7uk
    @AdiAdi-bn7uk 8 місяців тому

    ❤❤❤tebareki 🙌

  • @almazseyoum4137
    @almazseyoum4137 9 місяців тому

    አሜን! የጥቅል ተሀድሶ።

  • @tesstefera6334
    @tesstefera6334 9 місяців тому

    Geta abzto yebarkeh

  • @tadesseabosse984
    @tadesseabosse984 9 місяців тому

    የፈጠረህ እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @nakachewnegash2158
    @nakachewnegash2158 9 місяців тому

    አሜን፣ ተባረክ፣

  • @misrakroyer4968
    @misrakroyer4968 9 місяців тому

    Kiber le Egizabeher ☝🏾☝🏾☝🏾

  • @salammnesh2190
    @salammnesh2190 9 місяців тому

    አሜሜሜሜሜሜሜንንንንንንን❤

  • @shebelawkuma6586
    @shebelawkuma6586 9 місяців тому

    tebarekilign wondime !!! ye Geta stega na selam yibzalihi !!!

  • @Mathewos-nv8js
    @Mathewos-nv8js 9 місяців тому

    Tebrek

  • @holyvision6455
    @holyvision6455 8 місяців тому

    እውነት ነው

  • @addisalemwold
    @addisalemwold 9 місяців тому

    አሜን አሜን ተባረክ ውንድሜ 🙌🙏

  • @tigisittigisit
    @tigisittigisit 9 місяців тому

    Ameeen 🙏🤲🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @azel.m-h5e
    @azel.m-h5e 3 місяці тому

    Thanks brother 🙏

  • @Anany298
    @Anany298 9 місяців тому

    ❤❤❤❤በትምህርትክ እየተባረኩበት ነው ፀጋው ይብዛልክ ተባረክ

  • @lemlemhabte4441
    @lemlemhabte4441 9 місяців тому

    ተባረክ ወንድሜ ...!🙏

  • @AbrahaHibret
    @AbrahaHibret 5 місяців тому

    ለመጀነርያ ነው ትምህርትህን የሰማሁን ደስ ኣለኝ ወደዱኩን ትምህርትህ ፡ኢነ ከ ኣስመራ ነው ኣማርኛ ቡዙ ኣይችልም