በሰማሁህ ቁጥር ሁሉ በመገረም ነው የማዳምጥህ እግዚአብህር አሁንም ተናግሮ የመደመጥን ምገስ ,ፍቅር, ሁሉ ይጨምርልህ ለብዙዎች በረከት እንደሆንክ አሁንም በበለጠ ሞገስ ይግለጥህ I don’t know what else to say really you are such an amazing person God bless you and your family thank you. I Normally don’t Subscribe or , like immediately for you I did I feel you you are a true pastor again thank you so much money cannot buy everything sometimes motivation like this is priceless again thank you God bless you እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘💕👏
ዋው! አንድ ተጨማሪ ነገር በራልኝ! ይገርማል! ለካስ እኔም ቀድሞ በሕይወቴ ደራሲ በእግዚአብሔር የተጻፈ መጽሐፍ አለኝ። I will keep on searching for every word and phrase on the book! እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ❤!
Amen Amen geta yibrk pter geta zemnihn Hulu yibrk anten legn yesetn geta yibrk hulem silante getan amaseginalw egizabhr yibrk ltiwuldi ante yetsetehi ewuntgn ye geta agelgyi nhi tebrk Peter enwodhlen
ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ይጨመርልህ ይብዛልህ ለምልም ከመልካም ነገር ሁሉ ጌታ ያጥግብህ
አሜን አሜን አሜን ፓስተርዬ ብሩክ ነህ ዘመንህ ይለምልም ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን!!
ማንነትን የሚቀይር ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ ፒተር
በጣም አመስግናለሁ
የሚደንቅ ትምህርት እናመሠግናለን ልማድ ሲጎትት ከሰይጣን ይብሳል አንድ የእግዚአብሔር ሰው ፓ.ር ተባረክ
❤አሜን
ዘመንህን ሁሉ ቃሉን ጌታ እያበራልህ አንተ እየሰበክ እንድትኖር ጌታ ይርዳህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ
ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏amen የዘራህብኝ ትምህርት ይብቀል ልለወጥበት🙌🙌🙌🙌
እንዴት መታደል ነው ከፓስተር ጋር ቁጭ ብሎ መማር እኔ ለሰባት አመት ዱባይ ላይ ተምሬ የዘልእልም ስንቄን ይዤ ሄጃለሁ አሁንም እድሉን ያገኛችሁ ብልጥ ከሆናችሁ ሰንቁ( ተማሩ) 🎯🥰 ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ::
Geta yebarekehe tbarke
መታደል ነው
ቃልህ የእለት ምግቤ እንዲሆንልኝ እርዳኝ ባሪያህ ዘመኑ ሁሉ ይባረክ
አሜን በጣም የምሎዉጥ ትህርት ናዉ የእግ/ር ሳዉ
አሜን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛል አንተም ባለቤትህም ልጆችህም ተባረኩ።
አሜን
ተባረክ ፀጋ ይበዛ ልክ
አሜን አሜን አሜን
ተባረክ ያባቴ የየሡሥ አገልጋይ ረጅም እድሜ ከጥና ጋር ይሥጥሕ ከነቤተሠቦችሕ ኩፉአይንካብኝ ውንድም አለም በፀሎትሕ አሥበንኝ ከሌላ ሐይማኖት ለመጣን ልዩነው ቃሉ ሑሉ ቅባቱን አብዝቶ ይጨምርልሕ
አሜን አሜን አሜን የሚደንቅ ት/ ት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
AMEN AMEN AMEN tebarek ye egzabiher sewu miwodhk
አሜን አሜን ፓስተርዬ ጌታየሱስ ክርስቶስ ፀጋው ያብዛልክ ሁሌም ያንተ ትምህርት በመስማቴ ሁሌም እድለኛ ነኝ የዘራክብን ቃል ሰምተን አስተውለን እድናፈራ መንፈስ ቅዱስ ይርዳን
Amen amen amen
pastor tabarake
Kalamado ka nuro limomide mawutate yhunlnge
በሰማሁህ ቁጥር ሁሉ በመገረም ነው የማዳምጥህ እግዚአብህር አሁንም ተናግሮ የመደመጥን ምገስ ,ፍቅር, ሁሉ ይጨምርልህ ለብዙዎች በረከት እንደሆንክ አሁንም በበለጠ ሞገስ ይግለጥህ
I don’t know what else to say really you are such an amazing person God bless you and your family thank you. I Normally don’t Subscribe or , like immediately for you I did I feel you you are a true pastor again thank you so much money cannot buy everything sometimes motivation like this is priceless again thank you
God bless you እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘💕👏
ውንድማችን ፒተር ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም የሚጣፍጥ ቃል ነው። ተባረክ
አሜን ተባረክ ወንድሜጌታ ሆይ ቃልህን አንብቤ የምኖርበትን አቅም ስጠኝ
ዋው ዘመንህ አገልግሎትህ ትዳርህ በጌታ በእየሱስ ስም ይባረክ!..
Amennnn hallelujah simu yibarek tsegawn tabzalik
ከተለመደው የህይወት ምልልስ የሚያወጣ ትክክለኛ ትምህርት ።እግዚአብሔር ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ ።
እሺ 🙏ታባረክ ምአጻፍ ቁዱስ ማንበብ እቅጥላኦ ጌታ ይእርድንላ 🙏
አሜን❤
አሜን የተባረክ ጌት ፀጋ ያብዛልህ
Wow wow ድንቅ ትምህርት ነው ደጋግሚ ነው የሰማውት በእግዚአብሔር ጋር እንድንጣበቅ እግዚአብሔር እንድንፈልግ የተፈጠርንበት ለእዛ አላማ እንድንኖር ጌታ ይርዳን ፓስተዬ ፀጋው ይብዛልህሽ
Pastor peter you are our gift from above. Thank you 🙏 for this full package of holly life teaching. We love you!!
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ!!የህይወትን አቅጣጫ የሚቀይር ትምህርት ነው ይብዛልህ::
እሜን🙏 ትክክል የሆነ ትምህርት ስለሆን እያካፈልከን ያለኽው ጊዜያችንን ቅዱስ የሆነውን ቃሉን የምናነብበት ጊዜ መስጠት አለብን ብዬ ነው የማምነው ለማይረባው ለዓለም ኮተት ጊዜያችንን ከምንባክን ለህይውታችን ስንቅ ስለሚሆነን መፅሐፍ ቅዱስን የዘወትር የማይለየን የጠበቀ የማንበብ ፍቅር እንዲኖረን ተገቢ ነው ጌታ ይባርክህ ዘመንኽ ሁሉ ይባረክ
ተባረክ ወንድሜ ለቤቴክርስትያን የሚያስፈልጋት እንደዚህ ያለ ትምህት ነዉ ይብዛልህ
አሜንአሜን ተባረክ የምወድህ አገልጋይ ፒተር ተባረክ❤❤
እኔ እግዚአብሔር ሰምቶ የምመልስ አምላክ
አሁን ጠይቄ አሁን መልስ ስሰጠኝ ኤሄው ምስክር ነኝ በመንፈሳዊ ነገር ደከምኩኝ የፃሎት ሃይል አጣው ግራ ገባኝ እንዴ ምንድነው የሆነኩኝ ቢዬ በዝህ ወር ጥያቄ ውሰጥ ነበርኩ እና እግዚአብሔር መዝሙር ዳዊት 139~1ጀምሮ ያለውን ሙሉ ይህን ቃል በህልም ስጠኝ አነበብኩ ምንም ለውጥ የለም ፃሎቴ ድግግሞሽ ሆኔ ዛሬ ለመፀለይ ሰነበረከክ ጭራሽ አቃተኝ አልቅሼ ጌታ ሆይ ለምንድነው የፈጠረከኝ ያንተ አላማ በኔ ላይ ምንድነው????😥
አልኩ ምን እንደሆነ አሳውኝ ቢዬ ከድግግሞሽ ህይወት አውጣኝ ቢዬ ታይኛው
የገረመኝ ልክ ዩቲዩብ ስገባ ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ የምል እርስ አየው🤔🤔 ይገረማል ገቢቼ ከመክፈቴ በፊት እግዚአብሔር ሆይ ተናገረኝ አልኩኝ ልክ ጫኒ ሳደርግ እግዚአብሔር በጊሌ ስሰጠኝ የነበረውን ቃል የእግዚአብሔር ሰው ስያነብ ገረመኝ
ለጊዜው አቁሜ መዘመር ዳዊት 139~1 ከአንዲ ጀምሬ አነበብኩ www ቁጡር 17 አቤቱ አሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደ ምን እጀግ የተከበሩ ናቸው ቁጥራቸውም እንደ ምን በዛ
18 በቁጥራቸው ከአሸዋ ይልቅ ይበዛሉ ተነሣሁም እኔም ገና ከአንተ ጋር ነኝ።
ዋዋዋዋውውው ለእግዚአብሔር በኔ ህይወት እኔ ከማሰበውና ከማውቀው በላይ እጀግ በጣም የከበሩና ቡዙ የሆነ ሃሳብ እንዳለው ተረዳሁ አሁኑኑ ድንቅ ፃሎት በመንፈስ ሃይል የተቀጣጠለ ሰለማዊ እርካታ ያለው መንበርከክ ተምረኬኩኝ ደስ አለኝ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ሃሌሉያ የእግዚአብሔር ሰው ተባረከ ፀጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ለምልም🙏🙏🙏🙏
ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ::
የዘመኔ ጳዎሎስ በተ እግር ቁጭ ብለው የሚማሩ ታድለዉ መፈስቅዱስ ካተ ጋነዉ ❤❤❤❤
ዋው! አንድ ተጨማሪ ነገር በራልኝ!
ይገርማል! ለካስ እኔም ቀድሞ በሕይወቴ ደራሲ በእግዚአብሔር የተጻፈ መጽሐፍ አለኝ። I will keep on searching for every word and phrase on the book!
እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው ❤!
thanks!
እኔም አንዱ ነኝ
።።።።።።።።።
ከዛሬ ሰባት ዓመት በፊት የእግዚአብሔርን ቃል ትዳር ሳይዝ አዲሰ አባ ከዶክር ማሞ ጋር አብሮ በሚያገለግልበት ስዓት ማለቴ ነው።
(ከልደታ(በዜ)።
አሁንም እግዚአብሔር ከዚህ በበለጠ በቃሉ ያሳድግልን ።
Amen Amen geta yibrk pter geta zemnihn Hulu yibrk anten legn yesetn geta yibrk hulem silante getan amaseginalw egizabhr yibrk ltiwuldi ante yetsetehi ewuntgn ye geta agelgyi nhi tebrk Peter enwodhlen
ሌላ ቃል የለኝም ጌታ ጸጋውን ያብዛልህ፣እጅግ ተባርኬያለው፣ ይህ ትምህርት ለዚህ ትውልድ አስፈላጊ ነውና በተለይ ወደ ደቡብ አፍሪካ ዳግም ስትመጣ ታካፍለናላህ
ፀጋ ይብዛልክ ተባረክ በቡዙ 🙏🙏🙏
አሜን አሜን በጣም ግሩም ትምህርት ነው ተባረክ
Amenn Amenn! Tebareki pastor!
May GOD bless you more paster oh Lord your word is how sweet 💓💓💓 it's my life it's my breath Love you Jesus open my understanding eyes ❣️
አሜን አሜን በቃሉ ውስጥ መገኘት ይሁንልን እግዚአብሔር በመንፈስ እንድናነብ እርዳን
ጌታእግዚአብሔርዘመንንይባርክ፡ዎይነእንደትደስየሚልቃልነው፡ይህንቻይናልአይቸውምአላውቅ፡ዛረከእግ/ርዘንድፍቃድሆኖኝ፡ለመማርትቀላቅያላሁ፡በኢየሱስእወዳላሁ❤️
You are preaching and delivering this delicious sermon being compelled by the holy spirit.
አሜን መልሴን አገኘው ተባረክ ወንድሜ🙌🙏
❤❤❤❤ተባረክ ፓሰቴር ፀጋ ይብዛልክ
እግዚአብሔር ጨምሮ ይግለጥልህ ተባረክ!
አሜን ለቃሉ ፡፡ እውነት እርነት የወጣል ተባረክ፡
አሜን የጌታ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ ተባረክልኝ
Amen amen keber leysues yehun yegzabher sewe Egezabeher yebarekhe
እግዚአብሔር ባርያ ተባረክ
ጌታ ብርክ ያርግህ!!!!!!!!!!!
አሜን ይሄ ቃል በእኔ ለይ ይጀምራል!!
GOD bless u
እጅግ የተወደድክ😍😍😍😍😍 የክርስቶስ ብሩክ!!
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ❤🙏👍ታባረክ ፀጋ ይብዥል
የሰማይ አምላክ ይባርክህ ብዙ መገለጥ ያብዛልህ
God bless you more pasterye
Uuuuuuuuuuu
Amazing ❤😘 errrrrrra ende weha eyetataw nw temhrtun... Emmmmmmm yetebarek neh abo..
እግዚአብሔር አምላክ አብዝተው ይባርካ ዘመንክ ይትባረክ ይህን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ተባረክልኝ ፒተራችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ እንወድሃለን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
አሜን እውነት ነው ፓስተር ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
አሜን እግዚአብሔር ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
አሜን የእግዚሃብሄር ሰዉ ትክክል ተምሬሃለሁ ተባረክ ከዚህ በላይ ከፍ በል
Amen amen hallelujah amen hallelujah geta yebark
Anointed Man of God Blessed 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
አተ ብትክክል ታስተምራለሕ ❤❤❤ምናለ ሑሉ እዳተ በሖኑ❤❤
እናመሰግናለን በጣም ፓሰተር ፒተር 🙏🙏🙏❤
ተባረክ ወንድሜ
Amen Amen Amen Geta zemenihin yibarkewu🙏🙏🙏🙏🙏❤
God bless you more pastor peter
በጣም ነብሰን የሚወቅሰ ትምርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 🙏
ትክክል፡ ነው፡ በተቀደደልን፡ ቱቦ፡ አንፈስም፡፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ አንድ፡ ስለሁሉም፡ የሞተ፡ በደሙ፡ የተገኘን፡ ነን፡፡
Egzeabher ybarkih Anite yegebahin Ewnet hulun teredito bedane kekirikirina newefa bedanu neber bertalin wendme ❤️❤️🙏🏽
አሜን አሜን አሜን ዛማንህ ይባረክ እግዚአብሔር አብስቶ ጥባቡን ይጫምርልህ
መዝሙረ ዳዊት 139
1፤ አቤቱ፥ መረመርኸኝ፥ አወቅኸኝም።
Amne Amne Geta yibarkchu tabarku 👍🏻 ♥️
Amen wow Amen man of God pastor peter you are blessed በቃሉ መገለጥ የሞላ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ከፍ ብለሃል !
አሜን አሜን አሜን ዋዉ ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን
Thanks my brother from this teaching my spiritual eyes Open Jesus is blessing you and your family ❤❤❤
I have never seen a teacher and gospel preacher like you.
Ohhhh my God, what a message blessed.
ዘመንን ይባርክ በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ::
አሜንንንንንንን🙌🙌🙌🤲🤲
🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን
የአባቴ ቡሩክ ተባረከ
God bless you and all your generations
God bless you more and more.
Amen amen amen
God bless you more and more pastor
Ameeeen Ameeeen Halleluuyyaa dinqi timhrt new getaa zemenhn yibark paster
Hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah
God bless more my beloved pastor
Amenn bless you paster
አሜን አሜን አሜን ተባረክ
ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ
I learned a lot thank you very much Pastor
Wow, what a blessing. My goodness what a mighty wisdom. God bless you.
ዋው ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ልዩ ድንቅ ነው።
Pasterye geta abizito yibarik ❤❤❤❤
ተባረክ ፓስተርዬ
Amen Our Dear Member
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ
Egzabhir yebarkh ebakh bemene laye tegialeh