Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ይህ በጣም አሳሳዛኝ ነዉ መንፈስም ጭምረ ነዉ ፀበል ያስፈልጋታል አፈረ ይብላና በማህፀኗ ተቀምጥኦ ነዉ ፀበል ከሃኪሞች በላይ ፈዋሹ ፀበል የግድ ያስፈልጋል😢
Awo yihema menfes new metet tesertobsh new
ጸበል ያስፈልጋታል
@@abozenechbiru7113 አዎ የመምህረ ግረማ ወድሙን ትምረት የምትከታተሉ ካላችሁ ትክክለኛ ሰይጣን ነዉ በማህፀኗ ተቀምጦ ለሞት ሊያደረሳት የነበረ ግን ደሞ ፈጣሪ የፈጠረን ስለሆንን በምክንያት መዳኛዋን ልኮላታል እዴት ሁለት አመት ሙሉ ልጅ ነዉ እያለች ትቀመጣለች እሷ አደለችም የምትናገረ ስጋ ለበሱ መንፈስ ከማህፀኗና ከአንደበቷ ተቀምጦ ልጅ ነዉ ብላ እድታምን እድታወራ አረጋት የአጋንት ሴራ በናዝሬቱ በየሱስ ክረስቶስ ስም ከምድረ በታች ብን ብሎ ይጥፋ አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher yimarish. Tsebel tetemeki metet neger newi. Akstiye endezahona neberech.
ሚስኪን ሁል ጊዜ ስታረግዝ ይወርድብሻል ስለሚሏት አሁንም ሀኪም ቤት ሂዳ ያቃል እንዳይነገራት ትፈራለች ኡፍፍፍፍፍ አላህ አፊያሽን መልሶ መንታ መንታውን ይስጥሽ የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
ይሂ የሰይጣን ሩኩስ መንፈስ ነው እንዴ የማርግ መፍቲሂ ፀበል ስግደት ፆም ንስሃ መንፈሳዊነት መሁን ነው መዳኒቱ እባካቹ ኑቁ ሰዎች
ጋዜጠኛው ወንድሜ ባለጉዳዬች ሲያማቸው ህመምህ ሲያዝኑ አብረህ ስታዝን ሲከፉ አብርህ ስትከፍ አያለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ወንድም እንዳተ ያለውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን።
የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነ ምህረት ትማሪሽ
Eysus yimarish bayi inji kidana mirat Mikael iyalachu gizchun atabakinu
እሜን ትማራት❤❤
@@SimonMorake-s2d eyesus kejidest denigil mareyam tewolidual
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ጸበል ሂጂ ቅዱስ ገብርኤል ልጅ ይሰጥሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ዉሰዳት ትድናለች መንፈስስራነዉ ፀበል ፀበል ትሄድ እባካችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነው ከደረሰባት በሽታ ወይም ችግር በላይ በማህፀን ውስጥ ልጅ ሳይሆን እጢ እንዳለባት የተነገረበት መንገድ ነውበምን አይነት የልጅ ጉጉት ውስጥ ላለች እናት እንዴት ነው ጥሩ የምስራች እንደሚነግር ሰው ሮጠህ ልጅ አይደለም እጢ ነው ማለት በጣም ሰቅጣጭ እና ርህራሄ የጎደለው ነው 😔በተጨማሪም የምርመራው ውጤት መነገር የነበረበት በዶክተሩ መሆን ሲገባው ዶክተሩ እንዴት ይሄን መንገድ መረጠ?ፍፁም Medical Ethics የማይፈቅደውንነው ያደረገው በጣም ያሳዝናል አሁንም ህክምናው ወይም Surgery ከመደረጉ በፊት ሳይካትሪስት ጋ ተወስዳ እርዳታ ማግኘት ያስፈልጋታል አንዳንዴ ቀረፃው ላይ ብቻ ማተኮር ሳይሆን እንዲህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም ተረጋግቶ ማሰብ ያስፈልጋል
የኔ እናት ወደ ፀበል ሂጅ ካወጡልሽ የቅዱስ እሩፋየልን ፀበል ጠጭ ተጠመቂ😢😢😢
Exactly
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ 🤲🤲
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት 🙏ላንቺ ያለውን የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ 🙏🇪🇷
የቅድስ ሩፍኤል ፀበል ጠጡበት ሁለታቹሁም እናም ድርሳነ ቅድስ ሪፍኤል መልክአ ቅድስ ሩፍኤል አንቡብ❤😢
እናታቺን ቂድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ
እመቤታችን ድግል ማርያም ከአዚህ ገላግላሽ የተባረከዉን ልጅ ትስጥሽ እህት አይዞሽ❤
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ውሰዱዋት ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው ህክምና ዋጋ የለውም መፍትሄው ፀበል ነው😢😢😢
Fetari yemaresh🤲🤲🤲🤲
ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ በእውነት የኔ እናት ቅዱስ ሩፋኤል ይድረሰልሽ ጸበል ውሰዷት😢
ይሄ ይጠቋርና የሰይጣን ስራ ነው ንቁ በጸሎትና በጸበል በርቱ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህት
ማን ነው ጠቋር አጎትሽ ነው ክክክክክክክክ የግርማ እና የተስፋዬ ተረት ተረት ጭራሽ ስም ሰጣችሁት
የኔ እናት አሁን እወልዳለው አለች ስታሳዝን ልቧ ስብር ብሏል ስትናገር። አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ትወልጃለሽ!!! የኔ እናት አንችን ከሚያጣሽ ልጅ ቢያጣ ይሻለዋል እባክሽን???!
እዛው ከወጣ ብሆላ ትወልዳለች አይዞችሁ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው የስውን ችግር መረዳት የጠፋበት ዘመን እንደ አንተ አይነት ፈጣሪ ሰላመጣ ተባረክ
ስታሳዝን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ። አይዞሽ እህቴ ያውጡልሽና ወደ ፀበል ሂጂ መጀመሪያ ጤናሽን አስቀድሚ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነ ይሠጥሻል የሚሳነው ነገር ስለሌለ ።
ፈጣሪ ይርዳሽ ፀበል መሄድ አለባት ጤነኛ አደለችም ፀበል ፀሎት ነዉ የሚያስፈልጋት እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ እህት ኡፉፉፉ በጣም አሳዘኑኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ
መንፈስነው የመምህርተስፋየ ትምህርት ተከታተል ወድማቺ ፀም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋ እና ፀበል ውሰዳት
ፈጣሪ በመንታ ልጆች ይካስሽ የኔ እህት ያሳዝናል 😭
እራ ፀሎት ቦታ ዎይም ፀበል ዉሰዳት ይሄ መፈስ ነው በየሱስም ጌታ ይገፆፀው
ጋዜጠኝ እግዛብሔር ይባርክህ እውናቱ ማውቋ ምንም እትሆንም ተጠርጎ ክውጣ በሁላ መውለድ ትቺላልቺ ፍጣሪ ይርዳት
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
ላሀውላው ለቅዋተ ኢላ ቢላህ ያረቢ ከደዚህ አይነት ችግር አንተ ጠብቀን
አሚን ያረብ በጣም ከባድ ነዉ
AMYN
አሚን ያረብ
ፀበል ትሂድ መንፈስ ነዉ በተሎዉ በጣም ታሳዝናለች ፀበል ፀበል ወድሜ እባክህ
ማህፀን ላይ የተቀመጠ መንፈስ ነው እኔም እናቴ ሁለት ግዜ ነው የወረደባት እና ከዛ እኔ ስረገዝ ተስለው ነው የወለዱኚ እናም የዛር መንፈስ ነው ፀበል ውሰዷት ነው ሀኪም አያድነውም
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ስታስዝን😢😢❤❤🙏🙏🙏
የሰው ቤት ስደት የመረራቹ የእረፍት እንጀራይስጣቹ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለሀገራችን
Amen.mamay❤
አሜን ❤️♥️
የኔ እናት የሰይጣን ስራ ነው አይዞሺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ትህድ መንፈስ ነው/ አባኪሮስ ቤተክርስታያን ጣፎ ህጂ እህቴ
ጸበል ውሰዶት ይሔ እርኩስ መንፈስነው አይዞሺ የኔ እህት ገና ልጆችናችሁ ትወልዳላችሁ እግዚአብሔረ የተባርኩ ልጆች ይሰጣችኃል እመብርሀን ትዳብስሺ 🙏🙏🙏
እንኳን ፻፳፰ኛ አመት ለዓደዋ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እድሁም ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፀበል ሂጅ
እናቴ ወላዲታ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መታውን ትስጥሽ 🙏 በዋንኛ ፀበል ውሰዳት በደብ ትጠመቅ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ስደት በቃኝ ብላችሁ እንዴ እኔ ❤❤
Amen amen amen
በእየሱስ ስም ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢
የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ትሒድ ፍትሐዊ ማህፀን ስለሆነ መንፈስ ነው
አይዞሽ የኔ እኽት እመቤቴ ማርያም በሰላም ይገላግሽ መንታውን ታሳቅፍሽ አሜን።
አይዞሽ እመቤታችን ትሰጥሻለሽ የሴጣን ስራ ይከሽፋል
ዋነው ነገር ገና ነው ሰው እደት ነው ራሱን ደብቆየሚኖረው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ባች መሐፀን ያለው ካለ አይቀርም ቅድሚና ለሰው ልጅ አፊያነው ወላሂ
በሒወት ያቆየሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያጎቴ ልጅም አጋጥሟታል ግን እሷ በጣም ሳያድግ ነው ያስወጣችው እመብርሀን ሙሉ ጤንነትሽን መልሳልሽ መልካም ልጅ ትስጥሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከዝ በሽታ ፈዉሶሽ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ ፀበል ሂጅ ትድኝያለሽ እሱ ይርዳሽ
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ
ውድ ወንድማችን ዱካ ሾው። እባክህን ያ ሙሽራዋን ደፈረ የተባለው ልጅ ባላጠፋው መታሰሩ ተገቢ አይደለምና አንተ የልጅቷን ቃለመጠይቁን ይዘህለት ፖሊስም የልጅቷን ሆን ብላ ልጁ ከእርሷ ጋር እንዲተኛ ያመቻቸ መሆኗን በቃሏ አሞናለች። የልጁ ጥፋት ምንድነው ? እርሷ ናት ሴክስ ፋልጋ መንገዶችን ያመቻቹት ከጓደኛዋ ጋር።
ትክክል
በትክክል
BTAME.TGRMLCU.ECY.BLGY.LUJ.TFTEYLBTEM.
ዱካቮእባክህንላንተምትልቅበረከትናፀጋነዉእግዛብሄርምይርዳህናባስቸኮይህክምናታድርግናወደፀበልውሰዶትእመቤቴየተባረከዉንልጅትሰጣታለችያተምድካምውጤትያገኛልለምትሰራዉበጎስራሁሉእግዛብሄርይከተልህአሚንዱካዬያቺሙቭራዋበሀሰትያሳሰረችዉልጅአስፈታህዉወይእዳትረሳዉአደራ
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ወሰዷት እመቤቴ ትማርሽ❤
Yaa waqaayoo fedhii ishii gutfii sif wantii hin dandmnee hin jiruu abshrii🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ፀበል ውሰዳት እመብርሀን ትዳብስሽ🙏😢😢😢😢😢
እንዴት ቀጥታ ትነግሯታላችሁ ዶክተሩ ቀስ ብሎ ይነግራት ነበር እኮ ውጤቱን አያችሁት አይደል እሷ እኮ ልጅ ይሆናል ብላ እኮ ነው ስትጠብቅ የነበረ የኔ እናት አይዞሽ እጢው ከወጣ በሁዋላ ትወልጃለሽ ምክኒያቱም አስራ ስድስት እጢ የወጣላት ልጅ እኔ አውቃለሁ እጢው ከወጣ በሁዋላ መንታ ወልዳለች አይዞሽ ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
አይዞሽ የኔም እህት አጋጥሞታል
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤👍
አሚን❤️
አሚንያረቢ
አሚንንን
አሚንን ያረብ 😙
በእግዚአብሔር ስም ፀሎት መደረግ አለባት 😢😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር እምትስሚውን ልጅ ይስጥሽ ቢሆንም ባይሆንም ተስፍ አትቁረጭ እግዚአብሔር መታውን ያስታቅፍሽ እህቴ
በጣምአሣዛኝነውአንዳንዴየምንጋጋላቸውነገሮችልብይሠብራሉዋናውነገርኣንቺድነሸመታየትአለብሽአከዛምትዎልጃለሽ
በጌታ እግዚአብሔር የስብሽ በእርግጠኝነት ኢጢዉ ከወጣ በኋላ ልጅ ታገኛለች
አይዞሽ እናቴ መታመታዉን ይስጥሽ እናቴ አንጀቴ ተላወሰ ፈጣሪ ታርክሽን ይቀይረዉ ደሞ ይቀይራል እመኝኝ
በጣም የምገርም ነገር ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
ዘላለም አይዞህወንድሜ ወይኔ የሴትልጅ ፈተናዊ ብዙነዉ አይዞሽ
ታስዝናለች እህቴ በፍቅር መሀል ፈተና አለ ግን ፈጣሪ አጠገባችሁ ነው ትዕግስት አድርጉ ለእናንተ የሚሰጣችሁ ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይስጣችሆል ባለቤቶም ትእግስት አድርግ በልጅ የምትጨነቁ ከሆነ ለማርገዝ ከባድ ነው ለሁሉም ቀን አለው ልጅ ነሽ መንታውን ትወልጃለሽ
በጌታ በየሱስም አስመሳይ መንፈስ ይመታ ምገርም ነዉ አለ ጌታ አይዞ
ብዙ ግዜ እያለፍኩ ነበር የማየው ግን ዛሬ ሙሉውን አየሁ ወንድም ግን ቃል የለም የሚገልፅህ አላህ ይርዳቺሁ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
ባለ ትዳር የትቦጫጨቀ ልብስ ሲለብስ በጣም ነው የሚያስጠላው አንተ ልጅ ልትወልድ እያሰብክ እንደ እብድ ልብስ ቀዶ መሄድ ምንድን ነው ተሰብሰብ ወደ እምነታችሁ እወልድልካለሁ አይባልም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ምን ማለት ነው እመን አሁን እወልዳለሁ እረ ተይ ተፀበይ አምላክሽ ላይ ተጣበቂ 2አመት ልጄ ደርሱዋል ይወለዳል በእምነትም በተማርሽውም ትምህርት አያስኬድም
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽን😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ሰይጣን ነው እንደዚህ የማያደርገው መንፈስ ነው ተአኪም ቤት ይልቅ ፀበል ዉሰድዋት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወላዲት አምላክ የሚሳናት ምንም ነገር የለም ለክ እንዳች ብዞ ግዜ ፊል ያደረገባቸው እህቶች ነበሩ በፀበል ልጅ ለማቀፍ በቅተዋል ለፈጣሪ የሚሳነው አንዳጅም ነገር የለም የኔናት በጣም ተጎድታለች ወላዲተ አምላክ ልጅ ሰታ ታሳቅፍሽ
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይድረስላቸው
ድሮ በልጅነቴ አንዴት ጎረቤት በጣም ትልቅ ሆድ ይዛ ትኖር ነበር ከግንዛቤ እጥረት ይሄው ልጁ እድሜልክ አልወለድ አለ ይሎ ነበር በኃላ ግን በጣም ትልቅ ትልክ በትልክ ሳፋ የሞላ የማኀፀን እጤ ሆኖ ወጣላት እና ያው አለማወቅ ነው
በል ከቤተሰብ የመጣ መንፈሰ እንዳትወልድ ያደርጋል ሰለዚህ ፀበል ውሰዳት አብራችሁ ፀልዬ አብራችሁ ሰገድ ጤናማ ልጅ ትወልዳላችሁ ግን በፀሎት ሰትተጉ ብቻ ነው
ይሶስት ግዜ ልጅ ያጣችውበዛምክንያት ነውእጢ ልጅ ይገላል በመሀፀን ውስጥ እያደገ የህል ውስጥ አረምማለት ነው አይዞሽ እህቴ
የኔ ጌታ አንተ እራሱ በሰው ጉዳይ አለክ የኔ ጌታ
በግዛብሄር ስታሳዝን እባክህን መጨረሻውን አሳውቀን እሄቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅ ይስጥሻል ጭንቀት በራሱ በሽታ ነው ሁሉን ለእግዛብሄር አሳልፎ መስጠት ነው
ወይኔ የኔ ልዩ እህት ዉስጤን ነዉ የነካችኝ የዛሪዉ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ጨርሰዉ ይማሩሽ የጋጋሽለትን ልጅ የድንግል ልጅ ፈጣሪ አምላክ እሱ የሚሳነዉ የለምና ይሰጥሻል እሺ ❤❤❤❤
እውነት ነው ሀሳብን በግልፅ. መግለፅ ጥሩ ነው ከቤተስብ የሚተላለፍ ኮተት መንፈስ. ነው. የግድ. ጸበል. መሄድ. አለባችሁ. ልቤ ነው. የተስበረው. በእውነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ. አገር ስላም ይሁንን ና ብትሄዱ. አሁንም እግዚአብሔር. ይርዳችሁ
እህቴ ፊል ሲያደርግብሽ ጸበል መጠመቅ ፈጣሪን መማጸን አለባቹ ስለት መሳል አለባቹ የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍሬ ይስጥሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቶቼ ልጅ እንቢ ሲላቹ ፊታችውን ወደ ፈጣሪ ማዞር አለባቹ❤❤❤
😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት አቤት አምላኬኬ😢 አተ ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢
እህቴ የህክምና ክትትል አድርጊ ማለት የሁለት አመት የተባለው የጤና አይደለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ስታሳዝን ፈጣሪ ይድረስላችሁ ግን ሁለት አመት ሙሉ እንዴት ይረገዛል ግፋ ቢል አስር ወር እንጂ ፀበል ውሰዳት አባቴ ውርጃም የሚያስከትለው አጢው ነው አይዞሀችሁ
ወይ ዘሌ ይብስ አለ አገርክህን አትልቀቀ ይባላልደሞ ዛሬ ምን ሰማን ጌታ ጣልቃ ይግባ
ለምን ፀበል አልወሰዳትም እስካሁ አይ ያሀገሬ ሰው 😢😢 ካለፈ በሁላ
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት እመቤቴ ማህጸንሽን ትዳብስሽ ።
በናታችሁ ቤተፋጌ ቸርች ጎፋ ነው ያለው እዛ ሄደ ፀሎት ይደረግላት አጋንንት ነው። እንዴት ያሳዝናሉ በጌታ አስለቅሰውኛል ልቤ አዝኖላቸዋል ግን ጌታ ይችላልና ቶሎ ፀሎት ቤት ትሂድ በናታችሁ።
ይሔ መፍትሔዉ ፀበል ነዉ አንድና አንድ ቅዱስ ጊወርጊስ በርሚል ፀበል ዉሰዶት ይሔ ፅንስ የሚያጨናክፍ ጠቆር ወይንም አይነጥላ ነዉ መሀፀን ላይ ተቀምጦ የሚያበላሺ 😢😢😢😢 የኔ ናት
በተደጋጋሚ የሩፋኤልን ፀበል ትጠመቅ አባክህን
እኔ ሚገርመኝ እነኝህ ጆች በከፍተኛ ትምህርት ተመርቀው እየሰሩ ያሉ ሰዋች ናቸው እንዴት ሁለት አመት ሙሉ እርግዝና እያሉ ይጠብቃሉ እሶስ እሺ ሌላ መንፈስ ነው ብለን እናስብ እሱ ምን ነካው በቃ ትምህርት ሃገራችን ላይ ምን ያህል እንደወደቀ ኮመን ሴንስ እንዳሳጣን ያሳያል አይ መማር ለማንኛውም እግዛቤር ይርዳርት
ዉይ የሄ እህት እጢ ነው ተባለች ምስኪን ... አይዞሽ መድሀንያለም አባቴ ያቅልልሽበጣም ታሳዝናለች ጉጉታችው !እመቤቴ ልጅ ለምትመኙ ሁሉ ወልዳችሁ ሳሙ 🙏🙏🙏🥲🥲🥲
የቅድስ ሩፋኤልን ፀበል የቅዱስ ኡራኤል ተማፀኝ አባ ኪሮስን ለምኝ እግዚአብሔር ይሰጥሻል አይዞሽ
ለአይምሮሽም ትንሽ ጊዜ ፀበል ግቢና እራስሽን ፈትሺ እመብረሀን ትስጥሽ የኔ ናት
መምህር ተስፍየ አበራ ትምህርቱን ስሙት
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ እህቴ
እመቤቴ ትማርሽ አይዞሽ ፀልዬ እግዚአቤሔር ያማይችለው ነገር የለም ሁሉ በሱ
እባክሽ እጢሊሆን ይችላል ለራሰሽ ጤንነት አስቢ አንቺ ሰትኖሪ ነው ልጅምሆነ ሌላ የሚገኘው ፈጣሪ ሲፈቅድነው ግን ጤናሽ መቅደም አለብሽ 30:22
እግዚኣብሔረር ያስችላት እግዚኣብሔር የኔ የምትለውን ፍሬ ይስጣት አይዞዋቹ ፍቅራቹ ያስቀናል እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
ፀበል ዉሰዷት ትድናለች የኔ እናት😢❤❤❤❤❤ ድንግል ማሪያም በምህረት እዷ ትዳብስሽ ❤❤❤
አይዞሽ፡እህታችን፡ይኸን፡ሁለት፡ዓመታት፡ያቆየሽ፡አምላክ፡ለበጎ፡ስለሚሆን፡ተመርመሪና፡እግዚአብሔር፡ታምሩን፡ማየት፡ነው። ጋዜጠኛውም፡ተባረክ።በርታ።
እደዚህ ነገሮች ሚሆኑት በደንጋጤ ሊሁን ይችላል ያልኩት ምክኒያት የእኔ ወንድም የተወለደው በተረገዘ በሁለት አመቱ ነው ምክንያቱም የሰባት ወረ እረጉዝ እያለች አባቴ በጥይት ተመታ ከዛ እናቴ በጣም ስደነግጥ በዛ ምክንያት በሁለት አመቱ ተወለወ
እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረሽ እህት ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራአምላክ ይጠብቅክ
ዘላለም ዘገዬ ኧረ ባክህ ነገሮችህ ሁሉ ድራማ ይመስለኛ ድንቅ ነው ሁሉም ታሪከ
ምርጥጋዜጠኛ👌👌👌👌👌👏👏
ሰሚነሽ ማርያም ዉሰዷት ከስንት ደዌ ትፈዉሳለች አይዞሽ
የጭቅ አማላጆ ትማርሽ ድንግል ማርያም
እህቴ አይዞሽ ፈታይ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ይፍታልሽ አባቴ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ አቡነ ሀብተማርያም ቤተክርስቲያን ይዘሀት ሂድ ብዙ ሴቶች እዛ ሄደው ለመውለድ በቅተዋል ፀበል አጠጣት 26 ይከብራሉ
ይህ በጣም አሳሳዛኝ ነዉ መንፈስም ጭምረ ነዉ ፀበል ያስፈልጋታል አፈረ ይብላና በማህፀኗ ተቀምጥኦ ነዉ ፀበል ከሃኪሞች በላይ ፈዋሹ ፀበል የግድ ያስፈልጋል😢
Awo yihema menfes new metet tesertobsh new
ጸበል ያስፈልጋታል
@@abozenechbiru7113 አዎ የመምህረ ግረማ ወድሙን ትምረት የምትከታተሉ ካላችሁ ትክክለኛ ሰይጣን ነዉ በማህፀኗ ተቀምጦ ለሞት ሊያደረሳት የነበረ ግን ደሞ ፈጣሪ የፈጠረን ስለሆንን በምክንያት መዳኛዋን ልኮላታል እዴት ሁለት አመት ሙሉ ልጅ ነዉ እያለች ትቀመጣለች እሷ አደለችም የምትናገረ ስጋ ለበሱ መንፈስ ከማህፀኗና ከአንደበቷ ተቀምጦ ልጅ ነዉ ብላ እድታምን እድታወራ አረጋት የአጋንት ሴራ በናዝሬቱ በየሱስ ክረስቶስ ስም ከምድረ በታች ብን ብሎ ይጥፋ አሜን
❤❤❤❤❤❤❤
Egziabher yimarish. Tsebel tetemeki metet neger newi. Akstiye endezahona neberech.
ሚስኪን ሁል ጊዜ ስታረግዝ ይወርድብሻል ስለሚሏት አሁንም ሀኪም ቤት ሂዳ ያቃል እንዳይነገራት ትፈራለች ኡፍፍፍፍፍ አላህ አፊያሽን መልሶ መንታ መንታውን ይስጥሽ የሴት ልጅ ፈተናዋ ብዙ ነው አይዞሽ 😢😢😢😢😢😢
ይሂ የሰይጣን ሩኩስ መንፈስ ነው እንዴ የማርግ መፍቲሂ ፀበል ስግደት ፆም ንስሃ መንፈሳዊነት መሁን ነው መዳኒቱ እባካቹ ኑቁ ሰዎች
ጋዜጠኛው ወንድሜ ባለጉዳዬች ሲያማቸው ህመምህ ሲያዝኑ አብረህ ስታዝን ሲከፉ አብርህ ስትከፍ አያለሁ ጥሩ ኢትዮጵያዊ ወንድም እንዳተ ያለውን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልን።
የኔ እናት ስታሳዝን ኪዳነ ምህረት ትማሪሽ
Eysus yimarish bayi inji kidana mirat Mikael iyalachu gizchun atabakinu
እሜን ትማራት❤❤
@@SimonMorake-s2d eyesus kejidest denigil mareyam tewolidual
አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይማርሽ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም ጸበል ሂጂ ቅዱስ ገብርኤል ልጅ ይሰጥሻል❤❤❤❤❤❤❤❤
በርሜል ቅዱስጊወርጊስ ዉሰዳት ትድናለች መንፈስስራነዉ ፀበል ፀበል ትሄድ እባካችሁ❤❤❤❤
በጣም የሚያሳዝነው ከደረሰባት በሽታ ወይም ችግር በላይ በማህፀን ውስጥ ልጅ ሳይሆን እጢ እንዳለባት የተነገረበት መንገድ ነው
በምን አይነት የልጅ ጉጉት ውስጥ ላለች እናት እንዴት ነው ጥሩ የምስራች እንደሚነግር ሰው ሮጠህ ልጅ አይደለም እጢ ነው ማለት በጣም ሰቅጣጭ እና ርህራሄ የጎደለው ነው 😔
በተጨማሪም የምርመራው ውጤት መነገር የነበረበት በዶክተሩ መሆን ሲገባው ዶክተሩ እንዴት ይሄን መንገድ መረጠ?ፍፁም Medical Ethics የማይፈቅደውንነው ያደረገው በጣም ያሳዝናል
አሁንም ህክምናው ወይም Surgery ከመደረጉ በፊት ሳይካትሪስት ጋ ተወስዳ እርዳታ ማግኘት ያስፈልጋታል
አንዳንዴ ቀረፃው ላይ ብቻ ማተኮር ሳይሆን እንዲህ አይነት ሁኔታ ሲያጋጥም ተረጋግቶ ማሰብ ያስፈልጋል
የኔ እናት ወደ ፀበል ሂጅ ካወጡልሽ የቅዱስ እሩፋየልን ፀበል ጠጭ ተጠመቂ😢😢😢
Exactly
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ 🤲🤲
Amen Amen Amen 🙏
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እናት 🙏ላንቺ ያለውን የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ 🙏🇪🇷
የቅድስ ሩፍኤል ፀበል ጠጡበት ሁለታቹሁም እናም ድርሳነ ቅድስ ሪፍኤል መልክአ ቅድስ ሩፍኤል አንቡብ❤😢
እናታቺን ቂድስት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ
እመቤታችን ድግል ማርያም ከአዚህ ገላግላሽ የተባረከዉን ልጅ ትስጥሽ እህት አይዞሽ❤
እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ውሰዱዋት ይሄ የዳቢሎስ ስራ ነው ህክምና ዋጋ የለውም መፍትሄው ፀበል ነው😢😢😢
Fetari yemaresh🤲🤲🤲🤲
ወላዲተ አምላክ ትርዳሽ በእውነት የኔ እናት ቅዱስ ሩፋኤል ይድረሰልሽ ጸበል ውሰዷት😢
ይሄ ይጠቋርና የሰይጣን ስራ ነው ንቁ በጸሎትና በጸበል በርቱ እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህት
ማን ነው ጠቋር አጎትሽ ነው ክክክክክክክክ የግርማ እና የተስፋዬ ተረት ተረት ጭራሽ ስም ሰጣችሁት
የኔ እናት አሁን እወልዳለው አለች ስታሳዝን ልቧ ስብር ብሏል ስትናገር። አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው አይቀርም ትወልጃለሽ!!! የኔ እናት አንችን ከሚያጣሽ ልጅ ቢያጣ ይሻለዋል እባክሽን???!
እዛው ከወጣ ብሆላ ትወልዳለች አይዞችሁ ወንድማችን በጣም ጥሩ ስራ ነው የስውን ችግር መረዳት የጠፋበት ዘመን እንደ አንተ አይነት ፈጣሪ ሰላመጣ ተባረክ
ስታሳዝን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ።
አይዞሽ እህቴ ያውጡልሽና ወደ ፀበል ሂጂ መጀመሪያ ጤናሽን አስቀድሚ ልጅ የፈጣሪ ስጦታ ስለሆነ ይሠጥሻል የሚሳነው ነገር ስለሌለ ።
ፈጣሪ ይርዳሽ ፀበል መሄድ አለባት ጤነኛ አደለችም ፀበል ፀሎት ነዉ የሚያስፈልጋት እመብርሃን ትዳብስሽ የኔ እህት ኡፉፉፉ በጣም አሳዘኑኝ ፈጣሪ ይርዳችሁ
መንፈስነው የመምህርተስፋየ ትምህርት ተከታተል ወድማቺ ፀም ፀሎት ስግደት ያስፈልጋ እና ፀበል ውሰዳት
ፈጣሪ በመንታ ልጆች ይካስሽ የኔ እህት ያሳዝናል 😭
እራ ፀሎት ቦታ ዎይም ፀበል ዉሰዳት ይሄ መፈስ ነው በየሱስም ጌታ ይገፆፀው
ጋዜጠኝ እግዛብሔር ይባርክህ እውናቱ ማውቋ ምንም እትሆንም ተጠርጎ ክውጣ በሁላ መውለድ ትቺላልቺ ፍጣሪ ይርዳት
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
ላሀውላው ለቅዋተ ኢላ ቢላህ ያረቢ ከደዚህ አይነት ችግር አንተ ጠብቀን
አሚን ያረብ በጣም ከባድ ነዉ
AMYN
አሚን ያረብ
አሚን ያረብ
ፀበል ትሂድ መንፈስ ነዉ በተሎዉ በጣም ታሳዝናለች ፀበል ፀበል ወድሜ እባክህ
ማህፀን ላይ የተቀመጠ መንፈስ ነው እኔም እናቴ ሁለት ግዜ ነው የወረደባት እና ከዛ እኔ ስረገዝ ተስለው ነው የወለዱኚ እናም የዛር መንፈስ ነው ፀበል ውሰዷት ነው ሀኪም አያድነውም
የኔ እናት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ስታስዝን😢😢❤❤🙏🙏🙏
የሰው ቤት ስደት የመረራቹ የእረፍት እንጀራ
ይስጣቹ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ሰላም ለሀገራችን
Amen.mamay❤
አሜን ❤️♥️
የኔ እናት የሰይጣን ስራ ነው አይዞሺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን
እንጦጦ ኪዳነምህረት ፀበል ትህድ መንፈስ ነው/ አባኪሮስ ቤተክርስታያን ጣፎ ህጂ እህቴ
ጸበል ውሰዶት ይሔ እርኩስ መንፈስነው አይዞሺ የኔ እህት ገና ልጆችናችሁ ትወልዳላችሁ እግዚአብሔረ የተባርኩ ልጆች ይሰጣችኃል እመብርሀን ትዳብስሺ 🙏🙏🙏
እንኳን ፻፳፰ኛ አመት ለዓደዋ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን እድሁም ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜን
AmenAmenAmen❤❤❤❤❤❤❤❤AmeNAmenAmen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ፀበል ሂጅ
እናቴ ወላዲታ ቅድስት ኪዳነ ምህረት መታውን ትስጥሽ 🙏 በዋንኛ ፀበል ውሰዳት በደብ ትጠመቅ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ
ይህ ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የረፍት ኤጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ የሰዉ አገር ያላቹ እህቶቼ ስደት በቃኝ ብላችሁ እንዴ እኔ ❤❤
Amen amen amen
በእየሱስ ስም ጌታ መልካም ነው😢😢😢😢😢
የቅዱስ እሩፋኤል ፀበል ትሒድ ፍትሐዊ ማህፀን ስለሆነ መንፈስ ነው
አይዞሽ የኔ እኽት እመቤቴ ማርያም በሰላም ይገላግሽ መንታውን ታሳቅፍሽ አሜን።
አይዞሽ እመቤታችን ትሰጥሻለሽ የሴጣን ስራ ይከሽፋል
ዋነው ነገር ገና ነው ሰው እደት ነው ራሱን ደብቆየሚኖረው ልጅ የአላህ ስጦታ ነው አላህ ባች መሐፀን ያለው ካለ አይቀርም ቅድሚና ለሰው ልጅ አፊያነው ወላሂ
በሒወት ያቆየሽ እግዚአብሔር ይመስገን ያጎቴ ልጅም አጋጥሟታል ግን እሷ በጣም ሳያድግ ነው ያስወጣችው እመብርሀን ሙሉ ጤንነትሽን መልሳልሽ መልካም ልጅ ትስጥሽ
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ከዝ በሽታ ፈዉሶሽ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ ፀበል ሂጅ ትድኝያለሽ እሱ ይርዳሽ
የኔ እናት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ
ውድ ወንድማችን ዱካ ሾው። እባክህን ያ ሙሽራዋን ደፈረ የተባለው ልጅ ባላጠፋው መታሰሩ ተገቢ አይደለምና አንተ የልጅቷን ቃለመጠይቁን ይዘህለት ፖሊስም የልጅቷን ሆን ብላ ልጁ ከእርሷ ጋር እንዲተኛ ያመቻቸ መሆኗን በቃሏ አሞናለች። የልጁ ጥፋት ምንድነው ? እርሷ ናት ሴክስ ፋልጋ መንገዶችን ያመቻቹት ከጓደኛዋ ጋር።
ትክክል
በትክክል
BTAME.TGRMLCU.ECY.BLGY.LUJ.TFTEYLBTEM.
ዱካቮእባክህንላንተምትልቅበረከትናፀጋነዉእግዛብሄርምይርዳህናባስቸኮይህክምናታድርግናወደፀበልውሰዶትእመቤቴየተባረከዉንልጅትሰጣታለችያተምድካምውጤትያገኛልለምትሰራዉበጎስራሁሉእግዛብሄርይከተልህአሚንዱካዬያቺሙቭራዋበሀሰትያሳሰረችዉልጅአስፈታህዉወይእዳትረሳዉአደራ
ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ወሰዷት
እመቤቴ ትማርሽ❤
Yaa waqaayoo fedhii ishii gutfii sif wantii hin dandmnee hin jiruu abshrii🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት ፀበል ውሰዳት እመብርሀን ትዳብስሽ🙏😢😢😢😢😢
እንዴት ቀጥታ ትነግሯታላችሁ ዶክተሩ ቀስ ብሎ ይነግራት ነበር እኮ ውጤቱን አያችሁት አይደል እሷ እኮ ልጅ ይሆናል ብላ እኮ ነው ስትጠብቅ የነበረ የኔ እናት አይዞሽ እጢው ከወጣ በሁዋላ ትወልጃለሽ ምክኒያቱም አስራ ስድስት እጢ የወጣላት ልጅ እኔ አውቃለሁ እጢው ከወጣ በሁዋላ መንታ ወልዳለች አይዞሽ ትወልጃለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
አይዞሽ የኔም እህት አጋጥሞታል
የስው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑሮ ይስጣችሁ ❤👍
አሚን❤️
አሚንያረቢ
አሚንንን
አሚንንን
አሚንን ያረብ 😙
በእግዚአብሔር ስም ፀሎት መደረግ አለባት 😢😢
አይዞሽ እህቴ ሁሉ ለበጎ ነው እግዚአብሔር እምትስሚውን ልጅ ይስጥሽ ቢሆንም ባይሆንም ተስፍ አትቁረጭ እግዚአብሔር መታውን ያስታቅፍሽ እህቴ
በጣምአሣዛኝነውአንዳንዴየምንጋጋላቸውነገሮችልብይሠብራሉ
ዋናውነገርኣንቺድነሸመታየትአለብሽአከዛምትዎልጃለሽ
በጌታ እግዚአብሔር የስብሽ በእርግጠኝነት ኢጢዉ ከወጣ በኋላ ልጅ ታገኛለች
አይዞሽ እናቴ መታመታዉን ይስጥሽ እናቴ አንጀቴ ተላወሰ ፈጣሪ ታርክሽን ይቀይረዉ ደሞ ይቀይራል እመኝኝ
በጣም የምገርም ነገር ነዉ እግዚአብሔር ይማርሽ
ዘላለም አይዞህወንድሜ ወይኔ የሴትልጅ ፈተናዊ ብዙነዉ አይዞሽ
ታስዝናለች እህቴ በፍቅር መሀል ፈተና አለ ግን ፈጣሪ አጠገባችሁ ነው ትዕግስት አድርጉ ለእናንተ የሚሰጣችሁ ጤነኛና የተባረከ ልጅ ይስጣችሆል ባለቤቶም ትእግስት አድርግ በልጅ የምትጨነቁ ከሆነ ለማርገዝ ከባድ ነው ለሁሉም ቀን አለው ልጅ ነሽ መንታውን ትወልጃለሽ
በጌታ በየሱስም አስመሳይ መንፈስ ይመታ ምገርም ነዉ አለ ጌታ አይዞ
ብዙ ግዜ እያለፍኩ ነበር የማየው ግን ዛሬ ሙሉውን አየሁ ወንድም ግን ቃል የለም የሚገልፅህ አላህ ይርዳቺሁ ፍጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
ባለ ትዳር የትቦጫጨቀ ልብስ ሲለብስ በጣም ነው የሚያስጠላው አንተ ልጅ ልትወልድ እያሰብክ እንደ እብድ ልብስ ቀዶ መሄድ ምንድን ነው ተሰብሰብ ወደ እምነታችሁ እወልድልካለሁ አይባልም ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ምን ማለት ነው እመን አሁን እወልዳለሁ እረ ተይ ተፀበይ አምላክሽ ላይ ተጣበቂ 2አመት ልጄ ደርሱዋል ይወለዳል በእምነትም በተማርሽውም ትምህርት አያስኬድም
የኔ እናት እግዚአብሔር ይማርሽን😢😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ሰይጣን ነው እንደዚህ የማያደርገው መንፈስ ነው ተአኪም ቤት ይልቅ ፀበል ዉሰድዋት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ወላዲት አምላክ የሚሳናት ምንም ነገር የለም ለክ እንዳች ብዞ ግዜ ፊል ያደረገባቸው እህቶች ነበሩ በፀበል ልጅ ለማቀፍ በቅተዋል ለፈጣሪ የሚሳነው አንዳጅም ነገር የለም የኔናት በጣም ተጎድታለች ወላዲተ አምላክ ልጅ ሰታ ታሳቅፍሽ
ጋዜጠኛ ወድማችን አድናቂህ ነኝ በርታ ብርታት ላተ አላህ ይድረስላቸው
ድሮ በልጅነቴ አንዴት ጎረቤት በጣም ትልቅ ሆድ ይዛ ትኖር ነበር ከግንዛቤ እጥረት ይሄው ልጁ እድሜልክ አልወለድ አለ ይሎ ነበር በኃላ ግን በጣም ትልቅ ትልክ በትልክ ሳፋ የሞላ የማኀፀን እጤ ሆኖ ወጣላት እና ያው አለማወቅ ነው
በል ከቤተሰብ የመጣ መንፈሰ እንዳትወልድ ያደርጋል ሰለዚህ ፀበል ውሰዳት አብራችሁ ፀልዬ አብራችሁ ሰገድ ጤናማ ልጅ ትወልዳላችሁ ግን በፀሎት ሰትተጉ ብቻ ነው
ይሶስት ግዜ ልጅ ያጣችውበዛምክንያት ነውእጢ ልጅ ይገላል በመሀፀን ውስጥ እያደገ የህል ውስጥ አረምማለት ነው አይዞሽ እህቴ
የኔ ጌታ አንተ እራሱ በሰው ጉዳይ አለክ የኔ ጌታ
በግዛብሄር ስታሳዝን እባክህን መጨረሻውን አሳውቀን እሄቴ አይዞሽ ፈጣሪ ልጅ ይስጥሻል ጭንቀት በራሱ በሽታ ነው ሁሉን ለእግዛብሄር አሳልፎ መስጠት ነው
ወይኔ የኔ ልዩ እህት ዉስጤን ነዉ የነካችኝ የዛሪዉ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ጨርሰዉ ይማሩሽ የጋጋሽለትን ልጅ የድንግል ልጅ ፈጣሪ አምላክ እሱ የሚሳነዉ የለምና ይሰጥሻል እሺ ❤❤❤❤
እውነት ነው ሀሳብን በግልፅ. መግለፅ ጥሩ ነው ከቤተስብ የሚተላለፍ ኮተት መንፈስ. ነው. የግድ. ጸበል. መሄድ. አለባችሁ. ልቤ ነው. የተስበረው. በእውነት በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ. አገር ስላም ይሁንን ና ብትሄዱ. አሁንም እግዚአብሔር. ይርዳችሁ
እህቴ ፊል ሲያደርግብሽ ጸበል መጠመቅ ፈጣሪን መማጸን አለባቹ ስለት መሳል አለባቹ የኔ እናት በጣም ነው የምታሳዝነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍሬ ይስጥሽ ትዳርሽን ይባርክልሽ እህቶቼ ልጅ እንቢ ሲላቹ ፊታችውን ወደ ፈጣሪ ማዞር አለባቹ❤❤❤
😢😢😢 በጣም ነው ያዘንኩት አቤት አምላኬኬ😢 አተ ጋዜጠኛው ፈጣሪ ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅቅቅ😢😢
እህቴ የህክምና ክትትል አድርጊ ማለት የሁለት አመት የተባለው የጤና አይደለም አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ስታሳዝን ፈጣሪ ይድረስላችሁ ግን ሁለት አመት ሙሉ እንዴት ይረገዛል ግፋ ቢል አስር ወር እንጂ ፀበል ውሰዳት አባቴ ውርጃም የሚያስከትለው አጢው ነው አይዞሀችሁ
ወይ ዘሌ ይብስ አለ አገርክህን አትልቀቀ ይባላልደሞ ዛሬ ምን ሰማን ጌታ ጣልቃ ይግባ
ለምን ፀበል አልወሰዳትም እስካሁ አይ ያሀገሬ ሰው 😢😢 ካለፈ በሁላ
ፈጣሪ ይርዳሽ የኔናት እመቤቴ ማህጸንሽን ትዳብስሽ ።
በናታችሁ ቤተፋጌ ቸርች ጎፋ ነው ያለው እዛ ሄደ ፀሎት ይደረግላት አጋንንት ነው። እንዴት ያሳዝናሉ በጌታ አስለቅሰውኛል ልቤ አዝኖላቸዋል ግን ጌታ ይችላልና ቶሎ ፀሎት ቤት ትሂድ በናታችሁ።
ይሔ መፍትሔዉ ፀበል ነዉ አንድና አንድ ቅዱስ ጊወርጊስ በርሚል ፀበል ዉሰዶት ይሔ ፅንስ የሚያጨናክፍ ጠቆር ወይንም አይነጥላ ነዉ መሀፀን ላይ ተቀምጦ የሚያበላሺ 😢😢😢😢 የኔ ናት
በተደጋጋሚ የሩፋኤልን ፀበል ትጠመቅ አባክህን
እኔ ሚገርመኝ እነኝህ ጆች በከፍተኛ ትምህርት ተመርቀው እየሰሩ ያሉ ሰዋች ናቸው እንዴት ሁለት አመት ሙሉ እርግዝና እያሉ ይጠብቃሉ እሶስ እሺ ሌላ መንፈስ ነው ብለን እናስብ እሱ ምን ነካው በቃ ትምህርት ሃገራችን ላይ ምን ያህል እንደወደቀ ኮመን ሴንስ እንዳሳጣን ያሳያል አይ መማር ለማንኛውም እግዛቤር ይርዳርት
ዉይ የሄ እህት እጢ ነው ተባለች ምስኪን ... አይዞሽ መድሀንያለም አባቴ ያቅልልሽ
በጣም ታሳዝናለች ጉጉታችው !
እመቤቴ ልጅ ለምትመኙ ሁሉ
ወልዳችሁ ሳሙ 🙏🙏🙏
🥲🥲🥲
የቅድስ ሩፋኤልን ፀበል የቅዱስ ኡራኤል ተማፀኝ አባ ኪሮስን ለምኝ እግዚአብሔር ይሰጥሻል አይዞሽ
ለአይምሮሽም ትንሽ ጊዜ ፀበል ግቢና እራስሽን ፈትሺ እመብረሀን ትስጥሽ የኔ ናት
መምህር ተስፍየ አበራ ትምህርቱን ስሙት
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ እህቴ
እመቤቴ ትማርሽ አይዞሽ ፀልዬ እግዚአቤሔር ያማይችለው ነገር የለም ሁሉ በሱ
እባክሽ እጢሊሆን ይችላል ለራሰሽ ጤንነት አስቢ አንቺ ሰትኖሪ ነው ልጅምሆነ ሌላ የሚገኘው ፈጣሪ ሲፈቅድነው ግን ጤናሽ መቅደም አለብሽ 30:22
እግዚኣብሔረር ያስችላት እግዚኣብሔር የኔ የምትለውን ፍሬ ይስጣት አይዞዋቹ ፍቅራቹ ያስቀናል እግዚኣብሔር ፍቅራቹ ይጨምርላቹ
ፀበል ዉሰዷት ትድናለች የኔ እናት😢❤❤❤❤❤ ድንግል ማሪያም በምህረት እዷ ትዳብስሽ ❤❤❤
አይዞሽ፡እህታችን፡ይኸን፡ሁለት፡ዓመታት፡ያቆየሽ፡አምላክ፡ለበጎ፡ስለሚሆን፡ተመርመሪና፡እግዚአብሔር፡ታምሩን፡ማየት፡ነው። ጋዜጠኛውም፡ተባረክ።በርታ።
እደዚህ ነገሮች ሚሆኑት በደንጋጤ ሊሁን ይችላል ያልኩት ምክኒያት የእኔ ወንድም የተወለደው በተረገዘ በሁለት አመቱ ነው ምክንያቱም የሰባት ወረ እረጉዝ እያለች አባቴ በጥይት ተመታ ከዛ እናቴ በጣም ስደነግጥ በዛ ምክንያት በሁለት አመቱ ተወለወ
እግዝይቢሒራ አምላክ ይማረሽ እህት ጀግነጋዚጠኛ እግዝይቢሒራአምላክ ይጠብቅክ
ዘላለም ዘገዬ ኧረ ባክህ ነገሮችህ ሁሉ ድራማ ይመስለኛ ድንቅ ነው ሁሉም ታሪከ
ምርጥጋዜጠኛ👌👌👌👌👌👏👏
ሰሚነሽ ማርያም ዉሰዷት ከስንት ደዌ ትፈዉሳለች አይዞሽ
የጭቅ አማላጆ ትማርሽ ድንግል ማርያም
እህቴ አይዞሽ ፈታይ ማህፀን ቅዱስ እሩፋኤል ይፍታልሽ አባቴ❤❤❤❤❤
እግዚአብሄር ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ
አቡነ ሀብተማርያም ቤተክርስቲያን ይዘሀት ሂድ ብዙ ሴቶች እዛ ሄደው ለመውለድ በቅተዋል ፀበል አጠጣት 26 ይከብራሉ