ልቤ ተሰብሯል አነጋጋሪው የህጻን ሄቨን አባት | ashruka channel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • ashruka channel ethiopian youtuber videos WATCH more ► • My latest videos | Ash...
    SUBSCRIBE ► / @ashruka
    FIND ME ON :
    Tiktok | / ashruka_
    Facebook | / ashrukaa
    Instagram | / ashruka__
    #ashruka
    #ashrukachannel
    ashruka channel, ashruka, ethiopian movie, ethiopian music, Abel Birhanu, seifu on ebs, donkey tube, dink lijoch, ebs, seifu on ebs, Abrelo hd, alex tube, ethiopia, ebs tv, ethiopian news, ashruka channel today, ashruka channel new

КОМЕНТАРІ • 245

  • @ashruka
    @ashruka  4 дні тому +32

    ሰላም ቤተሰብ በጣም ተናቃችኃል 🙏🏽

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 3 дні тому +2

      በሰላም ነው አሹ

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 3 дні тому +2

      እኔም ናፍቀኸኝ ነበር

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 3 дні тому +1

      አዎ ጠፋህ እኔ ሞያ አለኝ ፀባይ አለኝ እኔን አግባኝ 😂😂

    • @LekeTafiri
      @LekeTafiri 3 дні тому

      @@IiyuHiwot ፍኖ ከሆሽ

    • @hanatilahun2769
      @hanatilahun2769 3 дні тому

      ምን ያሳዝናል? የልጁን እርም የበላ ባለጌ ሲቀጥል በግድ ሚስቴ ሁኚ? ኧረ ጉድ

  • @makekonjo1253
    @makekonjo1253 3 дні тому +46

    ባልየው በጣም ነው የሚያሳዝነው

    • @EleniHarka
      @EleniHarka День тому

      Ename azegelat nebre gen endat sela havene fethe ayaworame genzebe,kenat yelale ega mene agabane zwrame beyhone tigra honach amhara ayagabaname gen fethe le hizana

  • @Reemshewa
    @Reemshewa 4 дні тому +51

    ሌላውን ተውትና ልጄ አባት እንዳላት ቢያውቁ አትደፈርም ነበር ባለው ሀሳብ እስማማለሁ። ፍትህ ለሴት እህቶቻችን😢

    • @Gize7
      @Gize7 3 дні тому +2

      ሽልጥልጥ መሆኑን አውቆ ነው ልጁን እንደዛ የተጫወተባት

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 дні тому +5

      በአባታቸው የሚደፈሩትስ

    • @Dreamofhop603
      @Dreamofhop603 3 дні тому +1

      እሷ ስለሰራችሁ ድራማ ለምን ትንፍሽ ማለት አቃታችሁ!ያለልክ ስላስጮሃችሁት ጉዳዩን አሁን መቀባባት አስፈላጊ ነው!

    • @LidyaMohammad
      @LidyaMohammad 3 дні тому +1

      እና ሄዶ አለው ለማለት ምን ያዘው😮

    • @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
      @እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር 3 дні тому

      ​@@hageraethiopia513እኮ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki 4 дні тому +110

    ባሉዋ ያሳዘናቹ በጣም👍

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 дні тому +5

      I feel bad for him he’s suffering a lot by himself ,😞

    • @seblemetaferia4270
      @seblemetaferia4270 3 дні тому +1

      Ene💔

    • @sandflove
      @sandflove 3 дні тому +4

      በሱ ንግግር ያላዘነ አለ ብየ አላምንም አንጀቴን በልቴታል በተለይ አንዳንዶቹ

    • @messya7125
      @messya7125 3 дні тому +2

      እንኳን የበላሽ እሷስ ከነፈሰዉ ጋር መንፈስ

    • @bezutadesse7441
      @bezutadesse7441 3 дні тому +2

      አሽሩካ አድናቂህነኝ ግን ሰውየውላይ ትርፍ እንዳትናገር አደራህን ይቺሴትዮ ገና ብዙታሪክአላት የቆየሰው ከሚስቱ ይወልዳል እሱን እግዚአብሄር ያፅናው

  • @seada2315
    @seada2315 4 дні тому +42

    እንደት አባትን ያክል ስም ትቀይራለች
    በሆዱ ብዙ እሳት የታቀፈ ቅን ሰው ነው

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 3 дні тому +4

      እሷ ብልህ ትመስለኛለች ለእሱም ለልጆችም ደህንነት ብላ ነው አገራችን ያለችበት ሁኔታኮ በጣም ያማል በዘር ተጨካክነናል ይኸው ተበቀሏት

    • @geneteden4343
      @geneteden4343 3 дні тому +5

      በአማራ ክልል በጣም ከባድ ነበር ለትግራይ ተወላጆች የእኔ ቤተሰብ ስንቴ ታስረው ተፈተዋል ::ብዙ ስም ቀይረው መታወቂያ ፓስፖርት አውጥተው የወጡ አሉ ይህ ደግሞ የግል ሚስጥር ነው ::----ልጆች መሸማቀቅ እንዳይደርስባቸው በማሰብ እንጂ ምንም መጥፎ ነገር የለዉም ካለው ጥርጥር ዲ ኤነን ምርመራ አለ ትንሽ እውቀት ድፍረት በራስ መተማመን ይጎድለዋል ግዜው ::::-----ለኢትዮጵያ ሕፃናት ነፃነት በቅርቡ የሕፃን ፌበን ቀጠሮ ነበር መጥቶ ለጥቅም አጋሪኝ ጭቅጭቅ አንገታቸው ቀና እንዳይሉ ወንጀለኛች ጥንቃቄ ያስፈልግ ነበር 🤔

    • @seada2315
      @seada2315 3 дні тому

      @@geneteden4343 ይህን ብቻ አይደለም ብዙ ነገር እንደበደለችው ነው የነገረን

    • @nefisasemane
      @nefisasemane День тому

      ወሸት ተባለ እኮ ​@@Dream32663የህልምፍቺዎች

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 3 дні тому +13

    የንብረት እና የባልና ሚስት ጉዳይ ሳይሆን እኛ ሴቶች እናቶች የምንለው የሴት ልጅ መብት ይጠበቅ እና ፍትህ ለሄቨን።

  • @sarafonfon8482
    @sarafonfon8482 3 дні тому +43

    ያለቀሰው ሁሉ እውነት አለው ማለት አደለም 😢 አባትዮው ውስጡ የተሰበረ ነው እውነቱ አዎትጋ ነው ያለው ሁሉም ሰው ለሷነው የሚጮሀው ፍትህ ለየቬን ፍትህ ለአባትዮው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

    • @Ethiopiandream00
      @Ethiopiandream00 3 дні тому +2

      He does not care for his kids.
      He cares about the house in Baherdar and Addis condominium

    • @MdMd-is4rs
      @MdMd-is4rs 3 дні тому

      አበቄላሽ ባሌ ጎድቶኛ አላለችም እሱወ ያለችዉ ፍትለሄቫን ያለችዉ

    • @NoraMohammed-y4i
      @NoraMohammed-y4i 3 дні тому +1

      እና አሁንስ ባሏን ነው የጎዳችው እንጂ እሱ መቸ ጎዳት መግለፅ እስኪከብደው ድረስ እኮነው መጎዳቱን የተናገረው
      ግን እኛ ሰዋች እንዲህ ሆንኩ ብሎ ካላለቀሰ ማመን ይከብደናል

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 2 дні тому

      ​@@NoraMohammed-y4i ፦ ምን አድርጋ ነው የጎዳችው ? የልጇን ፍትህ ጥየቃ አደባባይ መውጣቷ ነው ወይስ ለምን ቤት ተሰጣት ነው ? ከንብረት ጥየቃ በፊት ፍትህ ለሄቨን ብቻዋን ከወንጀለኛ ቤተሰብ ጋር ስትፋጠጥ አጠገቧ አልነበረም ። እሷ ደም እምባ ያስለቀሳት የልጇ ሞት ቅስሟን ሰብሮት ነው ። ልጅ ሞቶብሽ ሃዘኑን እይው እንዳልልሽ የልጅን ሞት ለጠላትም አይስጠው ግን የምታወሪው ነውር ነው እሺ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 3 дні тому +16

    አሽሩካ በደቡብ ዞን ደሴ እና ኮምቦልቻ ኦርቶዶክሳዊያን ካህናት፣ የቆሎ ተማሪዎች፣ የሰንበት ተማሪዎች እና የማህበረ ቅዱሳን አባላት እንደጉድ እየታፈሱ በማጎሪያ ቤቶች እየታጎሩ ነው ለዓለም አሳውቅልን። ፍትህ ያለጥፋታቸው በግፍ ለታሰሩ ወገኖች በሙሉ ።

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 3 дні тому

      ለምን ያለምጦርነት እንዲነሳ ጥፋት ከሌለባቸዉ ይፈታሉ ደሞም ፀልዩ ኦርቶዶክሶች በዉሰጣችሁ ያለዉን ካድሬ አሰመሳይ አሰወጡ

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl 3 дні тому +27

    ምስኪን ዓወተይ ጽናቱ ይስጥሕ 😢

  • @messya7125
    @messya7125 3 дні тому +16

    ይልቅ ፍትሕ ቢጠይቅ ሌላ ታሪክ ከማዉራት

  • @haymanot09
    @haymanot09 3 дні тому +8

    ባልየው አሳዘነኝ😢

  • @molalignabate5546
    @molalignabate5546 3 дні тому +20

    እናቲቱ በጣም ድራማ አብዝታለች የምታደርገው ድርጊት ሁሉ የማስመሰል እና አጀንዳ የመቅረጽ ይመስላል በጣም የተደበቀ ነገር እንዳለ ነው የሚሰማኝ

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if 3 дні тому +5

      😢 ነገ ልጇን አስገደለች ትላላችሁ አቋመቢስ ህዝብ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 3 дні тому +2

      Yap that was I’m thinking 🤔 very complicated and confusing 🤔🤔

    • @molalignabate5546
      @molalignabate5546 3 дні тому +1

      @@MeskeremMeta-oq2if
      ይሄ እኮ አቋም አይፈልግም የተጠናከረ የወንጀል ምርመራ እንጅ

    • @Gize7
      @Gize7 3 дні тому +4

      የደፋሪ ቤተሰቦች ኮሜንት

    • @WashingtonDab
      @WashingtonDab 3 дні тому

      አይ የእውነት ብዙ ድራማ ሰርታለች

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 3 дні тому +9

    ምስኪን አባት በጣም ነው የተጎዳው አሳዝኖኛል እሷ ግን እስስት እባብ ከሚለው ቃል አይገልፃትም አማሓራና ትግራይን ለማባላት የሄደችበት እርቀት ከባድ ነው ሞጣንም አለማድነቅ አይቻልም

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 3 дні тому

      እንዴ እስት ብቻ ይገደል ባላ የልጆቹን አባት ባልሰራዉ ወንጀል ሰላማዊሰልፍ የጠራች አለም እየተቀባበለ ሰማችንን ያጠፋዉ በሷነዉ በቃ ለፈጣሪሰታ መተዉ ሰትችል ህዝብ ሳያይ የመሰከረ ሀሰተኛ ጊዜ

    • @mesiyemekditube7240
      @mesiyemekditube7240 3 дні тому

      ታዲያ እርጂዋ ወሬ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 дні тому

      Afer belu lenste tenagro chegr kemasfetat mot ysalal bada meglbet tu

  • @gelilanorton9013
    @gelilanorton9013 3 дні тому +5

    Justice Justice for heven all children's and women's 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እናቴእወድሻለሁ-ዐ2ደ

    አባትየው እውነት አለው ግን ወንድ ስለሆነ ማንም አያምነውም😢😢😢😢

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 3 дні тому +17

    ኸረ እሷን የምትወቅሱ ሰዎች ተዋት የልጆ አዘን ይበቃታል🙏🙏🙏

    • @appseth8007
      @appseth8007 3 дні тому +1

      ለምን መዋሸት ፈለገች?

    • @hageraethiopia513
      @hageraethiopia513 3 дні тому +2

      እውነት ነው😢

    • @asnakuademe4700
      @asnakuademe4700 3 дні тому +2

      የአበሻ ወንዶች ሲጀመር ምንም እውነት የላቸውም ውሸታም አስወልደው እንዳያሳድጉ የሚጠፍ ቤት ይቁጠረው ያለአባት ያደጉ

    • @MelakuDamena
      @MelakuDamena 3 дні тому

      She can go hell

    • @HshwqiHsuauw
      @HshwqiHsuauw 3 дні тому

      KGAYBLT.YZN.YLMU.LHYVN.WARGA

  • @hiwimelese6786
    @hiwimelese6786 3 дні тому +1

    የሄቨን እናት በጣም ተጎድታለች እንኳን እሷ ጤነኛ አዕምሮ ያለው ሁሉ አዝኖል እሱ ምንም ቢጎዳ በዚህ ሁኔታ ላይ ሆኖ መወቃቀስ በጣም ያሳፍራል ቢያንስ የሄቨን ገዳይ ፍርዱን ሳያገኝ!

  • @MeryemKonjo
    @MeryemKonjo 3 дні тому +14

    He never ask justice for his child just about himself 😢

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 3 дні тому +1

      Thank you 👍

    • @kalkal1691
      @kalkal1691 3 дні тому +2

      Yes አንዴም ሰለ ህፃን ልጁ ፍትህ አላልም ያስጋል እድያውም

    • @drawingzone101
      @drawingzone101 3 дні тому

      What a selfish man

    • @MeryemKonjo
      @MeryemKonjo 3 дні тому

      @@kalkal1691 tekekel

    • @MelakuDamena
      @MelakuDamena 3 дні тому

      What kind of justice you want he already arrested

  • @sumayya-2176
    @sumayya-2176 3 дні тому +2

    አባቷዋ በሃዘን ተጎድቶአል 😭

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 3 дні тому +3

    Yes she have to stand up with her husband .together to fight for her daughter. heaven dad is suffering a lots by himself .

  • @Amhara1221
    @Amhara1221 2 дні тому +2

    እሷ ጥቅመኛ እና መሰሪ ካልሆነች ምን አስዋሻት ለምንስ ያባትነት ማዕረግን ያክል ነገር ለሌላ ሰጠች? ለምንስ ባል የሌላት መስላ ታየች ...... አንተስ ምን አገባህ ። ካፈርኩ አይመልሰኝ ግን ......... ሁሉ አስመሳይ።

  • @mulukassa5774
    @mulukassa5774 3 дні тому +2

    በጣም በሳልጋዜጠኛ ነህ በጣምጎበዝበርታ ወንድሜ

  • @yemaryamlij7242
    @yemaryamlij7242 2 дні тому

    ፍትህ ለሄቨን አባት 😣

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 3 дні тому +9

    ልጁን በአሰቃቂ ሁኔታ ደፍሮ ዘልዝሎ የገደለውን አልበቀለውም ብሎ ግን ሚስቴ መበቀል ያሳዝናል። ሚዲያ ያመጣው ቤት አገኘች ገንዘብ አገኘች ካደችኝ ልትፈታኝ ነው... ስለ ልጅህ ፍትህ ቢለው ጠያቂ እሱ ቤቱ ንብረቱ እሷ መጥፎ ናት እያለ ማውራት ያሳዝናል።

    • @esset1685
      @esset1685 3 дні тому +1

      ተመስገን አንድ ጤነኛ አገነዛዘብ ያለው ሰው አገኘው!!

    • @FM-nj2ps
      @FM-nj2ps 3 дні тому +1

      Betam metfo abat new !

  • @mesfinwassie21
    @mesfinwassie21 3 дні тому +2

    ልጁ እውነት አለው።ዝም ብላችሁ ሳይድ አትያዙ።እንደውም ሴትዮዋ እንደበደለችው እሚያስታውቅ ነገር አለ።አንደኛ የልጆቹን ስም ማስቀየር ሁለተኛ ባል የለኝም ማለቷ ሶስተኛ ጥቅመኛ መሆኗ ያስተዛዝባል።

  • @Dream32663የህልምፍቺዎች

    ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት እስኪ እስር ቤት በር ላይ ሂድና ስጡኝ እኔ ልንከባከበው በል እና ድፋው ። በመጀመሪያ ይህ ሰው አባቴ ባለመሆኑ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ልጁ በጠብደል ጎረምሳ ተቀዳድዳ ተገድላ ስለፍቅር እና ብር ያወራል እንዳው ፍዝዝ። አበቅ የለሽስ እንዴት ከአንተ በፍቅር ትቆይ እሷ ጎበዝ ናት ተነስ ኡኡኡኡ ፍትህ ለልጄ በል ከዛ በኋላ ደጉ የኢትዮጵያ ህዝብ በሀሳብም ይሁን ፋይናንስ አንተ ጋ ልንተጋገዝ እንችላለን

    • @appseth8007
      @appseth8007 3 дні тому +1

      ምን አይነት ወገንተኛነት ነው ግን ይሄ አባት የተናገረውን አዳምጣችዋል ? ለምን አባት እያለ በሌላ ሰው ስም ይጠራሉ ልጆቹ ሌላው ይሄ አባት በረሀ ለበረሀ እየተከራተተ አብራው እያለች ልጅትዋን አስጠብቃው ሚድያ መጥታ እደተለያዬ ለምን ተናገረች ለምንስ ያለፍቃዱ ፍቺ ፈለገች ብር ስላገኘች ለምን ውጪ መሄድ ፈለገች ፍትህ መጠየቅ ያለባት እዚሁ ሆና እንጂ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 дні тому

      Semtenal selam slsneber btkeyrem alferdem esu yasasebewu gezeb newu men ageban menwegen

    • @zekihayru1885
      @zekihayru1885 3 дні тому +1

      tamami newu sewyyewu​@@صالحالمطرفي-ق2و

  • @LinaSameson
    @LinaSameson 3 дні тому +11

    እግረኛው ሚዲያ እውነቱን ለመግለጥ ሞክሮ ነበር ምላሹ ግን ሞራልን የሚነካ ስድብ ነበር አሁንም ገና ይቀራል ስለታሰረው ወጣትም ጉዳይ ፈጣሪ ሀቁን ያውጣው

    • @Maryg05
      @Maryg05 3 дні тому

      እግረኛው። እውነተኛ ነው ማንም ሀቁን ሊቀበል አልፈለገም Memory short ሁሉ አጀንዳ ተሰጦታል የተከፈላቸው ባንዳዎች ናቸው እሷ ቤትና ገንዘብ ነው ፋላጎቶ ውሸታም ናት ሌባ ተከፋይ ናት እውነት አይቀርም። ትቅርበት ውሸታም አጭበርባሪ ናት ትቅርብህ

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 4 дні тому

    አሹ ስጠብቅህ ነበር እንዴት እንደምታዝበህ የምገልፅበት ቃል ሆነ ድርጊት የማገኝልህ አይመስለኝም። ከዚያ በፊት እኮ አስተዋይ የማትቸኮል በመረጃ የተረጋገጠ የእውቀት ሰው ትመስልኝ ነበር ያውም ከሰለጠነ ህዝብ ጋ እየኖርክ በወንድ ልጅ ሀሜት ገብተህ ሳይህ አዘንኩኝ እስኪ አሁን ደግሞ ትዝብቴን በጨዋነት ልመለከተው😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 3 дні тому +1

    ልብናን ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @FalkFalk-rk6fc
    @FalkFalk-rk6fc 4 дні тому +2

    አሽየ የኛ ምርጥ

  • @mlhmlh5603
    @mlhmlh5603 3 дні тому

    እንደዚህ አይነት በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ የህፃን ፊቨን አባትይነግረናል ብይ አላስብኩም::
    ቢሆንም ግን ለትንሽዋ ልጅ በትክክል ማደግ ስላለባት እነርሱም በይቅርታ ቢስማሙ የሚሻል ይመስለኛል ::

  • @geteneshalemu2975
    @geteneshalemu2975 День тому

    አሹየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልህ ማይ ብሮ❤

  • @ፍቅር-ጨ6ጸ
    @ፍቅር-ጨ6ጸ 3 дні тому +1

    የገረመኝ ደሞ ዋጋ ከፍሎ ያስተማራትና ያስመረቃት ባሏ እያለ ለአለቃው ሸሚዝ ገዝታ መስጠት ምንድነው ?😮

  • @addisalemdemese6893
    @addisalemdemese6893 2 дні тому

    Enkwan dehna metah Ashu

  • @KaledየጅማውTube
    @KaledየጅማውTube 3 дні тому

    ቃኢዳ ቁረዓ መቅራት የምትፈልጉ ቴሌግራም ዩቱብ ላይ ኑሁ አሰቀራለው ፎሮራይሌን ነክታቹሁ ተቀላቀሉ ኑሁ ስለደናችን እንማር

  • @yehagereleji5468
    @yehagereleji5468 2 дні тому

    ባልየው አሳዘነኝ የምትሉ ሴቶች ያላገባችሁ ከሆናችሁ ባል ሰው ይምረጥላችሁ። የዚህ ሰው ፀባይ የናርሳስቲክ ነው። በስቃያችሁ አጠገባችህ የማይገኝ እና ግንኙነት ላቋርጥ ካላችሁ አሲድ የሚደፉት አይነት ነው። ዋናው እኮ የልጁ በግፍ ማጣትና ፍትህ ነበር። 😢

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t 3 дні тому +14

    አባት ነኝ ሲል ትንሽኳ አያፍርም ሙሉ ኢንተርvው ስለንብረት ነው ያወራው አንድም ፍትህ ለልጄ ሳይል ኢንተርvው አለቀ የእውነት ማፈሪያ ነው እስኪ ትንሽ አገናዝብ የልጁ መገደል ቢረብሸው ፍትህ ለልጄ ብሎ ኡኡኡ ይል ነበር ነገር ግን ሙሉ ኢንተርvው ስለንብረት ነው ያወራው ይህቺ እናትኮ ብቻዋን ነበር ስትታገል የነበረችው ዛሬ አባት ነኝ ሲል ትንሽ አያፍርም ለመውለድማ እበትም ትል ይወልዳል

    • @mlhmlh5603
      @mlhmlh5603 3 дні тому +5

      ወደ ብቀላ ያልሄድኩት የልጄን ፍርድ ስለምፈልግ ነው ብልዋል ::በደንብ ማዳመ ጥ ያስፈልጋል::

    • @AyubMili-j1t
      @AyubMili-j1t 3 дні тому +2

      @@mlhmlh5603 ወደ ብቀላ ያልሄደው ራስ ወዳድ ስለሆና እስራትን ፈርቶ ነው። ፍትህ ፈልጐ ቢሆንማ ከሚስቱ ጎን ቁሞ ይታገል ነበር መረጃ ለማሸሽ ሲሞክሩ በሴት አቅሟ ብቻዋን ስትታገል ሌላው ይቅርና የልጁን ቀብርኳ ሂዶ አላየም።ለአንድ ሚስት በዚህ ከባድ ጊዜ ባሏ አጠገቧ አለመሆኑ ምን ያክል ነው የሚጎዳው እንደውም እሷ የእውነት በጣም ጎበዝ ሴት ነች ይህን ሰው ብላ እስከዛሬ አብራ መኖሯ ሰዎች እናስተውልጂ የሞተችውኮ ልጁ ናት

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 3 дні тому +2

      ለቅሶ መች ሄደ​@@mlhmlh5603

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 3 дні тому +1

    ለኔም ማስታውቅያ ለጥፍልኝ አሹ ለ(7)አመት ሳፍቅር የኖርኩት ሲያፈቅረኝ የኖረ አሁን ላይ ወንድምሽ ነኝ አላፍቅርሽም ብሎ ቁጭ ፈጣሪ ከዚህ ስሜት እድውጣ እስኪ ምከሩኝ በብዙ ነገር ጠካራ ነበርኩኝ ግን በሱ ጉዳይ ጉልበት አጣሁ ለመርሳት ብዙ ሞከርኩ ግን አልቻልኩ😭😭💔💔

    • @IiyuHiwot
      @IiyuHiwot 3 дні тому +2

      አይዞሽ ለረጅም ጊዜ በፍቅር ብቻ ተቆያቹ እደሚስት ሳይሆን እደህት ነዉ የምትሆኝበት የፍቅር ጊዜ 1 አመት በቂ ነዉ❤

    • @tiz59905
      @tiz59905 3 дні тому +1

      እንኳን ጌታ ረዳሽ ለመልካም ነው አንድ ቀን አሁን ያለሽበትን ሀዘን የተሻለ ሂወት ስታገኚ ያኔ ምን ሆኜ ነው ያዘንኩት ያኔ ትያለሽ

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 3 дні тому +4

    አበቄለሽ በጣም የምትገርም እናት ሆና ተገኘች ሲጀመር በዉሸት በልጇ ሞት የምትነግድ አረመኔ ቪዲዮ ላይ ለማልቀስ ተዘጋጅታ ሻማ ለኩሳ ጮኻ እያለቀሰች ቪዲዮ መልቀቅ ምን የሚሉት ድራማ ነዉ ዉስጧ ሲሰማ ታሪኳ ከአንድ እናት የሚጠበቅ አይደለም ባልዋን ተበቀል ማለት እኮ ሰዉ ገሎ ከትንሿ ልጁም ታስሮ ማለያየት ነዉ ይህ ታዲያ ከአኔድ እናት ይጠበቃል ? ትንሿን ልጇን ባልዋን ሰብስባ ለሟች ልጃቸዉ ፍትሕ መጠየቅ ሲገባት ፍትሕ ስታጓድል ተገኘች ። በልጅ ሞት መዋሸትዋ ያሳዝናል :ያሳፍራል:ይገርማል :ይሰቀጥጣል ብቻ ወደ ቀልቧ ይመልሳት

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 3 дні тому +1

    ትዳር በግዳጅ ይያዝ ምንም ሚስጥር አይደለም 100%አልፈልግህም አያገባህም ስለ ቤቱ ስለ ገንዘቡ ያገባኛል ለእኔም ልጄ ናት ተጨማሪ ::

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    መጀመሪያው አሳከኚ ያው ትዳር ነው ያጠፍኚ በል የምር አግባ ውለድ ወንድማችን እደኛ እደመዳብ ቅመሞች አጨርስ እድሜህን

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 3 дні тому +4

    ሴትየዋ ምርመራ መደረግ አለባት

  • @user-up8d
    @user-up8d 3 дні тому +1

    ባሏ ጋ ተስመምታ ይልቅ ሌላ ልጅ አላህ ቢሰጣት በሞተችዉ ምትክ መዉለድ ነበረባት

  • @efratamulye
    @efratamulye 3 дні тому

    እናትና አባት ማለት ምን ማለት ነዉ እና ያሳዝናልአባትዬዉ ያሳዝናል ከልጁ ገንዘብ በልጦበት ነዉ የችግሯ ያልሆነ አባት ስም ብቻ ልጅ በገንዘብ አይቀየርም ያማል ያሳዝናል የአባትዬዉ ነገር እንዴ ሰዉ ጨዉ አይደል አይቀመስ እንዴ እንዴት እናግባ እንደዚህ አይነት ወንድም አለ የስም አባት ለልጅ አላዘነ ገንዘብ ይላል መግደል ነዉ

  • @delamieri1747
    @delamieri1747 3 дні тому +1

    ኣሹዬ የትዳር መስፈርትህን ንገረን እና ከ ኤርትራ እንሳተፍበት😅

  • @AaAa-b8y4v
    @AaAa-b8y4v 2 дні тому

    😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔

  • @yeshiayle3173
    @yeshiayle3173 4 дні тому +1

    መጀመራ ነኝ😊

  • @Dreamofhop603
    @Dreamofhop603 3 дні тому +1

    አሹ እናንተም እኮ ተረጋጉ ሴትየዋ ተልኮ አላት ስትባሉ ማጭዋጭው አልተውም አላችሁ 🤔🤔

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 дні тому +1

    ለም ዋሸች ትልቅ ትልቅ ነውር!
    ለልጅቷ ፍትህ ያስፈልጋል!!!
    ግን የሞተችበት ምክንያት አሁን ለኔ ሊያሳምነኝ አልቻለም ምክንያቱም እሳ ጋር ውሸት አለ!!!!
    ልጅህ መሆናን DNA 🧬 አሰራ ከዛን ልጅህ ከሆነች በራስህ ስም ትጠራ!!!
    ሸሚዝ ስጦታ የተሰጠው ሰው አላማረኝም!!!

  • @DemeLove-b5t
    @DemeLove-b5t 3 дні тому

    😢😢😢😢😢

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 4 дні тому +20

    ሰውየው ለልጁ ሳይሆን የመጣው ለራሱ ነው የሴትዮዋን ሰም ለማጥፋት. ለማንኛውም እውነቱን አላህ ይወቀው

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 3 дні тому +1

      ትክክል ❤

    • @doniyaberekt9113
      @doniyaberekt9113 3 дні тому

      እና አባትአይደልእንዴ አሁንደሞ ምንልቀባጥሩ ይሆን እሷ ዉሀጠጥታነዉ የወለደቻት ባሏነዉ ልጃቸዉ በህይወት የለችም ለምን አብረዉ አይኖሩም አረመኔነት ካልሆነ ለምን ዞርበል አለችዉ እንዴት የተወላገደ አሰተሳሰብ ነዉ ያላችሁ

    • @erukyatube2862
      @erukyatube2862 3 дні тому +2

      @@doniyaberekt9113 አሳ ፋትህ እየጠየቀች እሱ ስለ ራሱ ጉዳይ መጣ ሰለ ልጅ ፈትህም ያለው ነገር የለም. ሙሉ ብሮግራሙ ስለ ንብረት ነው ያወራው የሳንምየባንክ አካውንት እዳይቀሳቀስ እዳስደረገ ነው የተናገረው

    • @appseth8007
      @appseth8007 3 дні тому

      እኔ የምናደደው ሳናዳምጥ የምንፈርድ ግን አስተሳስባችን እንዴት ነው ይሄ አባት የተገፋ የተረገጠ ቻይ አስተዋይ ለልጆቹ ሲል በረሀ ለበረሀ የተከራተተ ሰው ነው ብር አልፈለገም ንብረት አለው ልጆቹን ነጥቃዋለች በአባታቸው ስም አይጠሩም በሱ ስም እዳይጠሩ በፖለቲካ አሳባ

    • @Dreamofhop603
      @Dreamofhop603 3 дні тому +1

      ኮተት!እሷ ምን እንደሰራች አትሰማም? ማነው ባል የለኝም በይ ያላት? ለምን የልጅን የአባት ስም ማስቀየር አስፈለገ? ውጪ ውሰዱኝ ምናምን እያለች እሷስ ለልጇ ወይስ ለሆዷ? ፍረደ ገምደል አትሁኑ

  • @monaleshm1218
    @monaleshm1218 4 дні тому +1

    ቨሉ ደምሩኝ አደኛነኝ😮😮 😂 የት አለች ሚስትህታድያ😂😂 የተመታህ😮

  • @Kkw-ii9wy
    @Kkw-ii9wy День тому

    😁😁😁👍🏻👍🏻🥰👍🏻👍🏻👍🏻😁😁😁😁😁

  • @HirutYirga-g5w
    @HirutYirga-g5w День тому

    እባክህ ከዚህ ሂወት ምወጣበት ምንገድ ካለህ እርዳይ እባክህ

  • @Maryg05
    @Maryg05 3 дні тому +2

    አሰመሳይ ተከፋይ ናት አበቂለሾ

  • @GenetWende
    @GenetWende День тому

    እኔ የወለድኩት ከመቀሌ ልጅ ነው እና እኔም የአባቱን ስም ልቀይር እንዴ ምን ትሉኛላችሁ ጉድ ፈላ እንዴ ትግራዊ ሰው አይደለም እንዴ ልጆቼ የትግሬ ልጅ እንዳይባሉ ብላ ስሙን ቀይራ ቤት እንዳትገባ የምትለው የተማረች አይደለች ምነው አስተሳሰቧ ወረደ አብይ ግን የስራህን ይስጠህ አንተ ከመጣ ነው ይሄ ሁሎ ፖለቲካ ጦርነት የመጣው ፈጣሪ ሆይ ፍትህ ስጠን ምንም ለማታውቀው ህፃን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ

  • @Tybatube
    @Tybatube 3 дні тому

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ ቅንነት የራስ ነወ የእናት መከራ😢😢😢😢😢

  • @LekeTafiri
    @LekeTafiri 3 дні тому +3

    የአሹርካ የኔ ፈኖ ጀግናው

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 3 дні тому

    እረ ባክህ እንደዚህ አይነት ለእኔም ፍልግልኝ አሹካ

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 3 дні тому

    Ashuka enkuan dena metaki ❤❤❤🙏

  • @addislync
    @addislync 3 дні тому +1

    ፍትህ ሳይደፍር ደፍርክ ተብሎ ለታሰረው

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @ayudawudtube
    @ayudawudtube 4 дні тому

    አረ አሁንስ ሁሉም ነገር ዝብርቅርቅ አለ 😢😢 የማን ይታመን ምስጊን ሔቨን 😢😢 እሷ በአጭር ቀረች ዞሮ ባልና ሚስት ለቀሪዋ ልጃቸዉ ይታረቁ
    አሹ ልታገባ ነዉ እንዴ ሚስት ፍለጋ ጀመርህ ለሰርጉ እንድትጠራን🥰

    • @Dream32663የህልምፍቺዎች
      @Dream32663የህልምፍቺዎች 3 дні тому +1

      ምን ማለት ነው የማን ይታመን እሱ ስለፍቅራቸው እና ብር ነው የሚያወራው አበቅየለሽ ወደሚዲያ የመጣችው ፍትህ ለልጄ ብላ ነው

  • @ziye1715
    @ziye1715 3 дні тому

    Koye esu attlist ke fered bete ketero behwala lemen wede media aywetame lemen ahune asfelege? Still eko he didn't ask frö justice for Heven.

  • @Nicolas27821
    @Nicolas27821 2 дні тому

    ሁለተኛዋ ልጅ እንኳን ሊቀየር ትምህርት ቤት አልገባችም። በሐዘኗ ከጎኗ ለምን አልቆመም አሁን ለምን መጣ?

  • @TSELOTMEDIA
    @TSELOTMEDIA 3 дні тому

    😢😢

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 дні тому +1

    የእሷን እሳት ለአንተ ያርገው። ልቦና ይስጠን እኛ የጮሕነው ሴለሕጸኗ ፍትሕ ወይስ በመሐከላቸው ስላለው እሰጥ አገባ ነው። በዝግጅቱ መዝጊያው ላይ ስለ ልጅሕ ምን ትላለህ ሲባል መልሱ ስለሚስቱ ነው። በጥቅም መጋጨታቸው ግልጽ ነው። እየመረረሕ ዋጠው።

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 дні тому

    ችግር አባት ሴትያ😅😅😅👍👍👍

  • @madinam4674
    @madinam4674 4 дні тому +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤

  • @በእምነትየሸዋልጅ

    ሽምግልና ማለት ምን ነዉ ??? ፍቃድ መጠየቅ ነበር አሁንስ ኤጭ ባህል ማበላሸት 😢

  • @mbd8317
    @mbd8317 3 дні тому

    አዲስ አበባ ላይ አግኝተሃት የነበረችው የት ሄደች?

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM 3 дні тому

    Agbagn ashruka😂😂😂❤

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 4 дні тому

    ባለጊዜዎች ይመስላሉ ምዴሎቹ

  • @አሁንሰግፉበዛ
    @አሁንሰግፉበዛ 3 дні тому

    አብዛኛው በደቦ ፍርድ የፈረዳችሁ በአበቄ እፈሩ

  • @emebetelfineh1343
    @emebetelfineh1343 3 дні тому

    የአበቄለሽ ባል እስካሁን የት ነበር። ለልጁ መገደል ያደረገው ምንም ነገር የለም።

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 3 дні тому

    Weshtam set nat menew hulachihum yichin awore amenachihu

  • @ermiaszerihun5422
    @ermiaszerihun5422 4 дні тому +13

    እስከዛሬ የት ነበር ጥቅም ፈልጎ ነዉ የመጣው

    • @NegstMeseret
      @NegstMeseret 4 дні тому +6

      በደንብ አዳምጥ
      🦻🦻🦻🦻🦻

    • @ermiaszerihun5422
      @ermiaszerihun5422 4 дні тому

      ​@@NegstMeseretግልፅ ነዉ

    • @emuemran-zw9vj
      @emuemran-zw9vj 3 дні тому +1

      እሷስ 1ዓመት ሙሉ የትነበረች

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 3 дні тому

      ye men tekem new....ke tekem ligoche Ayebeletum.eisun fatari new ye miyawekewe. Aneten man ferage Adergeh

  • @mesy6975
    @mesy6975 4 дні тому

    🙏🙏

  • @saraahmed-dy1so
    @saraahmed-dy1so 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @ghssygdhdy4342
    @ghssygdhdy4342 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅😅🎉🎉😢😢😢😢😢

  • @Thahiretade
    @Thahiretade 3 дні тому

    ላገባ ሲንግል ሴቶች ሀይ በሉኝ ግን ገንዘብ ብለሽ ማትቀርቢኝ ስርተሽ ስርተን መቀየር ምፍልጊ።

  • @EnglishPractice-jz7gg
    @EnglishPractice-jz7gg 3 дні тому

    እሱን ተውት አሞት የለውም። እሷ ግን የምር የሴት ጀግና ናት! ብቸዋን ያደረገችው ትግል ይመሰክራል።

  • @AddisTer-dq6rs
    @AddisTer-dq6rs 3 дні тому

    ምንም፡የተደበቀ፡ምሲጥር፡የለም፡ልጁን፡ያልቀበረ፡፡ፍትህ፡ያልፈለገ፡አሁን፡ለምን፡ያዙኝ፡ልቀቁኝ፡አለ፡

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 3 дні тому +8

    ሰዉየው ለጥቅም ብሎ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

    • @appseth8007
      @appseth8007 3 дні тому +1

      አዳምጣችውታል ሙሉውን ንግግሩን እርስዎ አባት ሆነው ባላወቁት የልጅዎት አባት ስም ቢቀየር ምን ይላሉ?

    • @solyanadeaalegn38
      @solyanadeaalegn38 3 дні тому +1

      @@appseth8007ልምብ ዩሚለውንስ ጠይቃችሁአል? አይደለም ከትግራይ ተወልደው ድማቸው ወ/ማርያም ገ/እግዚአብሔር ድለሆነ ብቻ ትግሬ ናችሁ ተብለው ሲትሰሩ ከተወለዱበት አገር ሲሰደዱ ነበር:: ስለዚ ልጆቹአን ለመጠበቅ ስትል አደረገችው::

    • @appseth8007
      @appseth8007 3 дні тому +1

      @@solyanadeaalegn38 የሱም ልጆች ናቸው መብት አለው በረሀ ለበረሀ ተከራቶ ያሳደጋቸው ምንም ቢፈጠር የመቀየር መብት የላትም ፖለቲካ አትዙ

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 3 дні тому

      Aseka bekeyrs esu yrasachewu guday newu llju feth ayteykem neber alamemewum enate askabetu tu

    • @MelakuDamena
      @MelakuDamena 3 дні тому

      ​@@solyanadeaalegn38are u shoor

  • @se5561
    @se5561 21 годину тому

    መቼ የስጠሀን ንብረት ነው ትውልድ የሚለው ጭራሽ ሰለ ልጁ ምንም አልተስማውም

  • @ሀብታምእዳለው
    @ሀብታምእዳለው 3 дні тому

    ባል ተብየው እስካሁን የት ነበር ሲቀጥል የበሀርዳር ጎረቤቶች ተናግረዋል አብረው እደማይኖሩ እደተፋቱ ከግረኛው ሚዲያ ላይ

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 3 дні тому

    ፍትህ ለሔቨን

  • @HikmaAdesmade
    @HikmaAdesmade 3 дні тому

    በቃ እኔ አግባኝ😅😅😅😅😅

  • @ghssygdhdy4342
    @ghssygdhdy4342 3 дні тому

    😅😅😅😅😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢😢

  • @raheltube6963
    @raheltube6963 3 дні тому +1

    Sewuyew gudayu money bicha nw

  • @kasaneshzegeye2051
    @kasaneshzegeye2051 3 дні тому

    Bale sayewane ebTeeee nawe kenatu endhe yaregewe fethe yetYekele sele tekeme felgee

  • @sarabekele3347
    @sarabekele3347 3 дні тому

    አላምነውም እኔንጃ ግን እውነት እነሱ ጋር ነው ያለው

  • @SanasesiySana
    @SanasesiySana День тому

    😂😂😂😂😂😂

  • @ዘሀራZ
    @ዘሀራZ 3 дні тому +4

    ወዶቹን አትመኑ ለገዘቧ ብሎ ነወ የመጣው

  • @bilalmohammed3843
    @bilalmohammed3843 3 дні тому

    አሹ እዳታገባ አደራ

  • @fdf-ps1dj
    @fdf-ps1dj 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂

  • @misiriakmekonen
    @misiriakmekonen 3 дні тому

    አሽሩካ ግን ለትንሽ አምልጠሀል በሀይለስላሴ ግዜ ነፍስ ብታውቅ አልቆልህ ነበር ቅንድብህ ድፍን ነው ያኔ ልጅ ስለነበርክ አያስፎግርም ነበር

    • @Hana-m1p
      @Hana-m1p 3 дні тому

      ኧረ ወየዉ አሽሩካ የሀይለ ስላሴ ልጅ አደለም የመንግስቱ ቢሆን ነዉ ሆ 🙄🙄🙄

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 3 дні тому

      ለምን ? መልስ በመረጃ እና በማስረጃ! አፈታሪክ ከሆነ❌

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 3 дні тому

    እዳው ሌላውን ተውው እና እኔ ላግባህ ገዘቤ ጤናየ ነው መልኬ ደሞ አርቆ አሳቢነተለ ነው ሙያ ደሞ ከጉርቤቴ እማረሰለሁ ከተሰ3ማማህ ነሰ እጠብወሀልሁ

  • @EtalemahuArghaw
    @EtalemahuArghaw 4 дні тому

    ❤❤❤❤😂😢

  • @RomanRoman-nk9vu
    @RomanRoman-nk9vu 3 дні тому

    😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤