#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 чер 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 172

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  17 днів тому +9

    Subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 15 днів тому

      ትክክል፤ነህ

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 16 днів тому +2

    ⚖️Tigray🙏Somalia ⚖️

  • @TesemeykiFikirte_il3xl
    @TesemeykiFikirte_il3xl 16 днів тому +10

    እኔ ሱማሌ ክልል ነዋሪ ንኝ፡ አጠቃላይ ህዝቡ ለትግራይ ህዝብ ትልቅ አክብሮት አለው። በፊትም የአማራ ተወላጆች ተጋሩ ይታሰሩ ሲሉ ህዝቡም ፖሊሱም አይሆንም እኛ ራሳችን እንከታተላቸዋለን ብለው መለሱዋቸው።

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 16 днів тому +3

      waa sax saaxib dhamaan shacabka somaalida kililka shanaad waa sida aad shegtey
      እሄ ሱማሌ ተብየዉ ስለ ትግራይ ህዝብ የተናገረዉ እኛን አይወክልም
      የብልፅግና አማኝ መሆን አለበት

    • @TesemeykiFikirte_il3xl
      @TesemeykiFikirte_il3xl 16 днів тому +3

      @@AbdulAzizIsmacil waa saax, Somalilka fican.

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 16 днів тому +2

      @@TesemeykiFikirte_il3xl
      እንደያዉም አክሰንቱን ስስማ
      ሱማሌ ተወላጅ መሆኑን እጠራጠራለዉ
      ለማንኛዉም ሱማሌ ህዝብ ለትግራይ ህዝብ ጥሩ አመለካከት ነዉ ያለዉ
      አራት ነጥብ

  • @sentayobelay9805
    @sentayobelay9805 16 днів тому +1

    እስቲሊን ወንድሜ በርታ እግዚአብሔር አንድ ቀን ይፈርዳል ማንም ከእግዚአብሔር ፍርድ ማንም አያመልጥም በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እውነት መደበቅ አይቻልም ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @chalaalemu6710
    @chalaalemu6710 17 днів тому +7

    አንድን ግለሰብ ነጥለህ አውጥተህ ሁሉም እንደዚህ ናቸው ማለትህ ስህተት ነው እጅግ አዝነናል እምቡጥዋ ፅገረዳ በክፉዎች ተቀጠፈች እግዜር ነፍሷን ይማርልን

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 16 днів тому

      ስታሊን እባክህ በዝች ህፃን ሞት የተደሰተ ካለ ይህ ፈጣሪን የከዳ የባለጌ ልጅ የኢትዮጵያ ልጅነት የሌለው ገገማ እንጅ የሆነ ዘርን የሚወክል አይደለም!! የትግራይ ህዝብ የስጋችን ፍላቂ የቁርጥ ቀን ወገናችን እንጅ ጠላታችን አይደለምና እባካችሁ አርቃችሁ አስቡ ቢያንስ አምላክን አታስከፉ።

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 16 днів тому +3

    Tigray🤝Somali

  • @abadigebrwahid8276
    @abadigebrwahid8276 16 днів тому +3

    ኣምሓራይ ክኸውን አለዎ እዚ ሰብ ዚ

  • @ShumeteWeldeyes
    @ShumeteWeldeyes 17 днів тому +3

    በዚህች ልጅ ሞት ማንም ደስ አይለውም በእርግጥኝነት ሁላችንም ልጆች አለን እና አንፋረድ ።

  • @hayelomambaye8151
    @hayelomambaye8151 16 днів тому

    መሬትና አምልስና ናፅነትና ምእዋጅ

  • @user-eu9gk5tt2e
    @user-eu9gk5tt2e 16 днів тому +2

    ሀረገገወይኒ እኳ ዝመረተትን ዝጠስጠሰት ጋሓፍ እያ።

  • @tesfuleakemariam2023
    @tesfuleakemariam2023 17 днів тому +6

    ስታሊን ሓወይ እዚ ሰብዓይ ካብ ክልል ሶማል ኣይኮነን ፈጺሙ ኣክሰንት የብሉን ኣምሓራይ እዩ።

    • @user-bw6mq7my6q
      @user-bw6mq7my6q 16 днів тому

      ደደብ አማራ እዳላችሁ ታልቃላችሁ ሶማሊ እና አማራ መለየት ያቃተህ ሽግናም

  • @HadushFitwi-eq4su
    @HadushFitwi-eq4su 16 днів тому

    ጅግና ናይ ምድያ ንጉስ

  • @AssefaAbraha
    @AssefaAbraha 17 днів тому +3

    ስታሊን ፈሊካ ኣጥቅዕ ሓላዊ ግመል ሓለዊ ጤል እልካ ንቲ ማሀበረሰብ ምፅረፍ እዪ ዝመሰል ፀላኢ ንቀንሰ ።

    • @Meazawteshome-el3sf
      @Meazawteshome-el3sf 16 днів тому

      የዕብየለይ ወድ ጭዋ ትበሀል ከምዚ ዓይነት ትግራዋይውን አሎ!!!ከምዚ ዝበለ ፍትሓዊ ሓሳብ እዩ ዘቀራርበናን ዘደጋግፈናን!!!

  • @AbeerSanad
    @AbeerSanad 15 днів тому

    ተባረክ፤

  • @hawaztadesse7382
    @hawaztadesse7382 16 днів тому +1

    አበበ ቶላን ነዉ የአማራ ሚዲያ የምትለዉ???

  • @axmedeymaxamuud4694
    @axmedeymaxamuud4694 16 днів тому +1

    እስታሊን ትክክል ነህ የሰው ትናንሾች ብዙ ናቸው ፣እውነቱን ከፈለክ ይህ ሰው ሀሰን ነው ስሙ ከሚገኘው በሶማሊ ክልል ነው ብለዋል፣ግን በእውነት እላለሁ ይህ ሰው የሶማሊ ብሔር ተወላጅ አይደለም፣ደግሞም በምንም ተዓምር አንድ ሶማሌ ብሔር ተወላጅ "አምላክ"የሚለው ስም ልጠቀም አይችልም።አንተም" አትሳሳት ግሜል ጠባቂ"አይባልም ግሜል መጠበቅ የሚያኮራ ነው እንጂ ነውር አይደለም ዘመዴ።

  • @eliasmohammed5511
    @eliasmohammed5511 16 днів тому

    Amaregnaw ba chirash Somali aydelem

  • @samrawi1982
    @samrawi1982 16 днів тому

    ደሩ ሰላም ነው የጠፋው

  • @EdrisMahammed-y9p
    @EdrisMahammed-y9p 16 днів тому

    በጠም አድነቂ ነኝ

  • @user-lp1iw5oi3v
    @user-lp1iw5oi3v 16 днів тому +1

    ስታሊን ብዙ አትናደድ ! ምክንያቱም ከዝንብ ማር እንደመጠበቅ ያህል ነው። የዳይፐራቸውን ጉዳይ ማሰብ ሲገባቸው በጥላቻ የበለፀጉ ድኩማኖችን አትስማቸው ! እኛም አንሰማቸውም።

  • @yiragafarm7158
    @yiragafarm7158 16 днів тому +1

    Betam yazahzenal

  • @abdumohammed8560
    @abdumohammed8560 16 днів тому +1

    ወዲ ሓላዊ ግመል ዝብለካያ አድላይት አይነበረትን..ትተአረም ሐው ስታሊን..በርትዕ

  • @sabri5460
    @sabri5460 17 днів тому +2

    ከነዚህ ጋር ነው ኢትዮጵያዊ ሁን የምትሉኝ!

  • @user-jp2nm7du9x
    @user-jp2nm7du9x 17 днів тому +6

    ስታሊን ሲጀመር ሱማሌ አይደለም አክሰንቱ የዎለየ ነዉ ያለ ጥርጥር

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 17 днів тому +3

      I am fromJijiga area I can understand the way people talk The gentleman who was talking about Endf isnot a Somali Somali accent is not like his accent who ever he is he is a fake Amhara

    • @user-jp2nm7du9x
      @user-jp2nm7du9x 17 днів тому

      @@ebsamohamed5845 አመሰግናለዉ ወንድም

  • @user-lg8zb1pq7o
    @user-lg8zb1pq7o 16 днів тому +1

    Somali aidelem

  • @Hassen-tu3hu
    @Hassen-tu3hu 16 днів тому

    Hilsen

  • @user-fs5vi3rt9d
    @user-fs5vi3rt9d 16 днів тому +1

    ወንጀል ሁሉምጋ አለ ሶማሌ ክልል ህፃን ልጅ ተደፍራ ገለው ሰቅለዋታል ይህ የሆነው በዚህ አመት ነው ግን አልተወራም ትግራይ ላይ ጥላቻ ማሳደር ጥሩ አይደለም ::

  • @user-tt3cx8ju3u
    @user-tt3cx8ju3u 15 днів тому +1

    Filsen

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 16 днів тому

    🙏❤️💛

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 16 днів тому +2

    ታሪክ የሌለው የታሪክ አተላ።ባለታሩኩን ማጠልሸት ይወዳል ።በተለይ የእውቀት ድርቀትያለውና ቅጥረኛ አጎብዳጁ ከፈረሰና አሳዳጊ ከበደለው ቤተሰብ ወደ ሥልጣን ሲወጣና እድል ሲያገኝ።በህፃን ሞት የሚተች ባለ ሁለት እግር አውሬ ኢትዮጵያዊ ነው ማለት ይከብዳል።ነገ በበራፉ እንደምትደርስ ይወቅ ።!ለነገሩ አይገርምም።የትግራይ ህዝብ ተጨፈጨፈ ስለ ተባለ የሻዕብያና የግብፅ ምፅዋተኞችና ቅጥረኞች ዳንኪራ ረግጠው የለ? እንዲህ አይነት ማህበረ ሰብ ካላት አገር ምን ይጠበቃል?መካነ መቃብር ለመውረድ የቀራት ወራት ብቻ ነዋ!

  • @user-eg9jv5mo3x
    @user-eg9jv5mo3x 16 днів тому

    ወንድሜ እነዚህን ሰዎች ወሮበሎችን እየሰማህ አማራን
    አትበል የአማራ ህዝብን ለማየት እነ ልደቱ የመሳሰሉትን
    ተመልከት እነዚህን ሰብስበን ለህግ እናቀርባቸዋለን

  • @Guliakaye1850
    @Guliakaye1850 16 днів тому

    🙏🙏🙏❤

  • @yemanekidane9147
    @yemanekidane9147 17 днів тому +1

    👌👌✅👏

  • @ibrahimabdoulkdir8577
    @ibrahimabdoulkdir8577 17 днів тому

    Zara i
    Hop your famille doing Well

  • @user-gg4zf9oj8k
    @user-gg4zf9oj8k 16 днів тому +1

    የሄ ሰውዬ እስታሊን ሱማሌ አይደለም አክሰንቱ በደንብ ያስታውቃል ❤

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 16 днів тому +2

    እስታሊን የልጅቷ ሞት ያሳዝናል። በየቀኑ አያሌ ኢትዮጵያዊያን ህጻናት እየሞቱ ነው። አንድ ላይ ቆመን ችግሩን ማጥፋት እንጂ መከፋፈሉ ጎድቶናል።

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 16 днів тому

    አማራ ነው ያልከው አተትርሱኝ አትበል ሀማ

  • @estifanoskidane4650
    @estifanoskidane4650 17 днів тому +2

    በየቲክቶኩ የጎንደር ተወላጅ ነን የሚሉ ትግራይን ሲያንቃሽሹ ሲሳደብ ትግራዋይ መግደል ኣለብን መጥፋት ኣለበት እያሉ ነው የሚውሉ እነዚ በተረትተረት ያበዱ ሰው መሰል ኣጋስስ ያኣንድ ቦታ ተወላጅ ናቸው በትግራይ ህዝብ ጥላቻ ሲነዙ የሚውሉ

  • @tirhaswelu
    @tirhaswelu 17 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Halofom-g5u
    @Halofom-g5u 14 днів тому

    ሰው የሆነ ሁሉ ሊያወግዘው ይገባል። በተለይ ልጂ ያላችሁ ወላጆች ህመሙ ታውቁታላችሁ። እጂግ ያማል። በተለይ አብሮህ የሚኖር፣ የምታውቁው ሰው ድርጊቱ ሲፈጸም ህመሙ ከባድ ነው።

  • @user-wn4ky3ei7r
    @user-wn4ky3ei7r 17 днів тому +1

    In which hotel she was staying in mekele?

  • @KebaMan-vf3er
    @KebaMan-vf3er 17 днів тому

    Stalin ጀግና ነህ ስወድህ ኮ

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 16 днів тому

    ችጋር ገና ብዙ ያያመጣል

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 17 днів тому

    የዝንጀሮ መጠበቂያ ማስፈራሪያ ነው የሚመስለዉ።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 17 днів тому

    Ethiopia yegfe hagre honalch balemem endethiopia gife ena hateyate mibezabte hagre yelem

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 16 днів тому +1

    ሚንስቴር
    ሱማሌዋ ፊልሠን ትባላለች

  • @shiferawgetahun750
    @shiferawgetahun750 16 днів тому

    የ ኢትዮጵያ ፈጣሪም ትግራይ ናት አንዳትለን

    • @rozinatesfa823
      @rozinatesfa823 16 днів тому

      ye Erhiopia fetari Tgray nat history anbib monge

  • @gaga320
    @gaga320 16 днів тому

    በልጅቷ ሞት ማንስ እንዴትስ ሊደሰት ይችላል ???? በጣም ያሳዝናል የኔ ምስኪን ፈጣሪ ነፍስሽን በገነት ያርገው ልጄ።

  • @abrahamwendaferash9515
    @abrahamwendaferash9515 17 днів тому

    በሞትን ደስታዬ

  • @daniman1216
    @daniman1216 16 днів тому

    አበበ ቶክቻው የሚባል ያለቀ መወልወያ የመሰለ የማይረባ እንስሳ ደና ነገር በምን ያቀርባል

  • @AsnakeAyalew-uc1qs
    @AsnakeAyalew-uc1qs 16 днів тому

    filsen abdulahi.

  • @user-eu9gk5tt2e
    @user-eu9gk5tt2e 16 днів тому

    ኢትዮጵያ ትባሀል ናይ ድርባያት በካዓትን ጠንቆሊቲ ዓዲ ከይፈረሰት ሰላም የለን።

    • @Truthhurts2019.
      @Truthhurts2019. 16 днів тому

      KKK kotetam ketserka entalka Ethiopia teate nera hedge mesrke yelen

  • @memen902000
    @memen902000 16 днів тому

    የሚናገረው ሱማሌ ከይደለም

  • @abrahamwendaferash9515
    @abrahamwendaferash9515 17 днів тому +1

    ተው በሞት አይፈርድም

  • @AhmedHaadi-eh5qx
    @AhmedHaadi-eh5qx 17 днів тому +1

    filsan

  • @FoziAli-cx8ip
    @FoziAli-cx8ip 17 днів тому +1

    አበበ ቶላን አታውቀውም እንዴ ? ድራማ እየሰራ ነው።

  • @serkeeshete
    @serkeeshete 16 днів тому

    ኧረ ነግ በኔ ነዉ እጃቸዉስ እንዴት ጨከነላቸዉ

  • @tamenegebreyohannes7081
    @tamenegebreyohannes7081 16 днів тому

    ስፋን እዩ ስሙዋ።

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 16 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ዉስጥ ሞት ረክሷል የህፃን ልጅን ሞት ለፕሮፓጋዳ ፍጆታ መጠቀም ተገቢ አይመስለኝም

  • @Thellman1
    @Thellman1 16 днів тому

    SHENFELA..HULLE SHENFELA NEW..

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 17 днів тому +2

    አማራ ነው በሱማሌ ስም የመጣው ሱማሌ ለዚህ ግዜ የለውም ሰወዬው አክሰንትም አማራ መሆኑ ያስታውቃል

  • @yemanekidane9147
    @yemanekidane9147 17 днів тому

    💊💊💊🎖🎖🎖🎖🎖✅👏

  • @getenetdessie6646
    @getenetdessie6646 17 днів тому +3

    አንተ ከርከሮ ችጋራም :የአማራ ሚዲያ አትበል ።እራሱን ልጁን ተናገር ። አማራ አማራ አትበል።ታዲያ ለምን ይህን ልጅ የኦሮሞ ሚዲያ አላልክም ?

  • @birhanehailemariam-ew6ih
    @birhanehailemariam-ew6ih 17 днів тому +5

    ተው ተው አማራ በፍፁም በሰው ሞት አይደሰትም

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 17 днів тому

    Mirko yhabki werdetegna aregite. Gagiki eiki tekoni.😢😢

  • @lina.m14
    @lina.m14 15 днів тому

    በአሁኑ ሰአት ለመከላከያ የሚቃጥር የሚያሽቋልጥ አማራ የለም ለምን ይሄንን አትረዱም???

  • @AbdulAzizIsmacil
    @AbdulAzizIsmacil 16 днів тому +1

    ስለ ተጋሩ የተናገረዉ ሱማሌ ተብየዉ
    እኛን አይወክልም እኛ ሱማሌ ክልል ህዝብ እንደ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር ወዳጅነት እንጂ ሌላ ችግር የለብንም የትግራይ ህዝብ ወላሂ ጥሩ ህዝብ ነዉ በጣም የምንወደዉ ህዝብ ነዉ ስለ ትግራይ ህዝብ መጥፎ የምናገር ሱማሌ የአብይ አህመድ ተከፋይ ነዉ ቱልቱላ የሆነ ሰዉ ነዉ

  • @GmSadorAlador
    @GmSadorAlador 16 днів тому

    Echi arogit dedeb

  • @yashenfalgena6247
    @yashenfalgena6247 17 днів тому

    Staline akrabiwem kerabiwem kebtoch manenem aywekelum. 😢😢

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 16 днів тому

    😢

  • @FikirtGebiregZihabr
    @FikirtGebiregZihabr 16 днів тому

    እግዚአብሔር ከነዚ የሰው አውሬዎች ይገላግለን አብይ የበደለን ሁሉ ከነዚ ሲገላግለን እናመሰግነው ይሆናል ከቤታቸው ከትውልድ ትውልድ እሳት ፍሬ አይፈራላቸው ከነሚወዳቸው

  • @askaleTekia
    @askaleTekia 16 днів тому

    ስታሊን ስለስዎ ማንሳት ኣይገባህም ልክ እንደ ሰውየው የሰዉ ትንሽ ናት!

  • @sojoo2217
    @sojoo2217 16 днів тому

    ፍሰን ዓብዳላ

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 17 днів тому

    Ewnte new nega bena new gifegnoch yebezubte ethiopia ethiopia yegfegnoch sebesbe honalch yasaferale

  • @user-oi3if8wp7r
    @user-oi3if8wp7r 15 днів тому

    ስታሊን የልጅቷ ሞት በጣም ያሳዝናል

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 17 днів тому +3

    ልጄ ትፈራለች ሰታሊን ከባድ ሰው ይሄን ኣይታ ባትፈራ ነበር የሚገርመኝ😂😂😂😂

  • @user-bg5ck4mj9i
    @user-bg5ck4mj9i 17 днів тому +1

    እስታሊን ሓወይ እዘሙ ተምከሓተኛታት እንተ ሓዛናሚሉና እና ንግረም እንበር ካብ እዘሙ ታይ ንፅበ ብዝኽነ ተጋሩ ንሓበር

    • @Truthhurts2019.
      @Truthhurts2019. 16 днів тому

      Nesekatome Abe amhara degebrkomo enteneskome eyu

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 16 днів тому

    አላህ እኮ አረብኛ ነው። ሰውየው አማርኛ ነው የሚናገረው። አምላክ ማለቱ ተገቢ ነው።

  • @user-sm8gg8zz8v
    @user-sm8gg8zz8v 16 днів тому

    እነዚህ ኣረመኔ ነጭ አፍንጫ ነው የሚናገረው

  • @danayitmeretab-wz9do
    @danayitmeretab-wz9do 16 днів тому +2

    ስታሊን ክነብር ተኮይንና ኩልና ተጋሩ ምስ ሰሜን ተጋሩ ክንዕረቅ ኣለና።

    • @berhaneabreham618
      @berhaneabreham618 16 днів тому

      ሴሜን ተጋሩ ዝባሀል ህዝቢ የለን

  • @user-tc7ks3mg7f
    @user-tc7ks3mg7f 16 днів тому

    ሲጀመር ሱማሌ አሉ እንጂ ሱማሌ አይደለም

  • @GeatishGeatish
    @GeatishGeatish 16 днів тому +1

    የሀ ሶማሌ አይደለም ኣማራ ነዉ ሶማሌ ክልል የሚኖር ነዉ የሀ ኣህያ

  • @azmerakidane4109
    @azmerakidane4109 16 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😂

  • @jahman9676
    @jahman9676 16 днів тому +1

    አማራ አማራ አማራ እኝኝኝኝኝኝ ብላችሁ ልትሞቱ ነው። አብረሀም በላይ የትግራይ ተወላጅ ነው። አብይን ደግፎ ትግራይ ላይ ዘምቷል። የትግራይ ህዝብ አብይን ደገፈ ያለ አማራ የለም። አንድ ሆዳም የአማራ ካድሬ ተናገረ ብለህ የአማራን ህዝብ ታብጠለጥላለህ።
    ደሞ እኮ አማራ እና የትግራይ ህዝብ አብረው ይታገሉ ትላላችሁ። የትግራይ ነገር ቢያጥቡት ቢያጥቡት እንደ ሽንፍላ አይጠራም። አማራ ሆይ የትግሬዎች ጥላቻ መቼም አይጠፋም እና፣እባካችሁ ትግሬ እባቦችን ማመንህን አቁም። ባለፈው ያ ዳንኤል ብርሃኔ የሚባል ወያኔ ለትግራይ እርዳታ የማይደርሰው በእርዳታ ድርጅቶች ውስጥ የሚሰሩ አማሮች ስለሚያደናቅፉት ነው እያለ ሲያቀረሽ ነበር።

    • @YitbarekTesfayeHailemariam
      @YitbarekTesfayeHailemariam 12 днів тому

      ከንቱ ተናግረህ ሞተሀል ሳይጠሩህ አቤት ራስህን ቻል አትጠላጠል

  • @user-uu2vl6qx6s
    @user-uu2vl6qx6s 16 днів тому

    የምን ጋሽ ሀሰን ከሶማሌ ነዉ!? ደንበኛ የጎጀሜ አክሰንት ነዉ የሚናገረዉ!

  • @KirosGtinsae-zk9tx
    @KirosGtinsae-zk9tx 16 днів тому

    ፈይሰል ዓብደላሂ

  • @dagmawigezahegn6487
    @dagmawigezahegn6487 16 днів тому

    ብዳውው ያንን ፌደራሊዝም

  • @AhmedHaadi-eh5qx
    @AhmedHaadi-eh5qx 17 днів тому

    stalin yehee sowyee somalee aydhelem irgidenyanegn

  • @user-bt6pg9qz5l
    @user-bt6pg9qz5l 16 днів тому

    ሀርገወይን አስፉ ከታችም ከላይ የርከሽ አፍሽና ገላሽ ማለት ነው!!!ቦርኮ አሮጊት።

  • @mk20155
    @mk20155 15 днів тому

    In helped financially to tigray people in your worst time , i do not regret , but know my nephew is held some where near Adigrat and asking me $4000 . i do not how much paycheck i need to release him.
    is there anyone who can join me pray for my nephew

  • @YbraysitYbraysit
    @YbraysitYbraysit 17 днів тому

    Amara new sewuew

  • @tbell592
    @tbell592 17 днів тому +2

    This guys accent is not Somali, and a person called Hassan would never say Amlak, but Allah. The presenter has purposely distorted the person's identity intentionally.

  • @zelealemberhe2227
    @zelealemberhe2227 17 днів тому +1

    Stalin he isn't Somalia, he probably from Amhara look like.

    • @Truthhurts2019.
      @Truthhurts2019. 16 днів тому

      How do you know most people in Ethiopia speaks Amharic. Every thing happens in tigray is made by amhara .

  • @abadigebrwahid8276
    @abadigebrwahid8276 16 днів тому

    ኣታ ፍቅሪ

  • @meskyyo
    @meskyyo 16 днів тому

    የሰውየው አክሰንት የሶማሌ አይደለም አውቆ ነው ሶማሌ ነኝ ያለው

    • @AbdulAzizIsmacil
      @AbdulAzizIsmacil 16 днів тому

      እኔም እንደዛ ብየ እራጠራለዉ

  • @solomonyetbarek7757
    @solomonyetbarek7757 17 днів тому

    Is Abebe Tola feyisa Amhara media I don’t understand what do you talking

  • @lina.m14
    @lina.m14 15 днів тому

    አሁን በዚች ልጅ ሞት የሚመፃደቅ ማን አለ??? ማንስ በዚች ልጅ ሞት የማያዝን አለ?

  • @u.k.uunusualuiu1958
    @u.k.uunusualuiu1958 17 днів тому

    Did you say ይሄ ሱማሌ ግመል ጠባቂ ፍየል ጠባቂ ልጅ?

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 17 днів тому +1

    ምን እነዚህ ደላላ ሁሉ

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 16 днів тому

    ስታሊን
    አንድ ሰሞን የትግራይ ድብደባ በመደገፍ ።የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ የነበረችው የሰላም ሚኒስቴርም እኮ ከጰንጤዎች ጋር ሁና ።"እየሱስ ይመሰገን"ማለትዋ አይረሳ።ምናልባት ፈርታ ይሆን?