#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/support-zara-med...
    gofund.me/6229ecd0
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 49

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  12 днів тому +5

    subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

  • @goitomberhane8962
    @goitomberhane8962 12 днів тому +2

    ጅግናና

  • @user-zp3ts9ji1v
    @user-zp3ts9ji1v 12 днів тому +1

    ስታሊን ጅግና ወዲ ህዝቢ❤❤❤

  • @kassahunmelese6151
    @kassahunmelese6151 12 днів тому +2

    Selam zareya media and to your listeners too

  • @user-ce3nk4dd3r
    @user-ce3nk4dd3r 12 днів тому +1

    Zara media a true media

  • @getutruneh9050
    @getutruneh9050 12 днів тому

    I deeply value the knowledge you've shared with me about the Tigray conflict and the government's involvement in the war and genocide. It's been incredibly enlightening to gain insights into the complexities and nuances of this issue. Opening up the platform to individuals from all ethnic backgrounds could attract a wider audience. Although we may not always agree, I genuinely respect your point of view. Your perspective often strikes a chord with me, and I would love for you to keep on expressing your thoughts. Thank you for your contributions.

  • @melesetrunh2321
    @melesetrunh2321 12 днів тому

    Wow, you are a great analyst you speak my heart!!🙏

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j 12 днів тому

    እንደህዝብ ሁላችንም ወድቀናል ፀሎቴ ለሁላችንም እግዚአብሄር እንድመለሥ አድርጎ የኢትዮጵያ መውደቅ የሁላችንም መውደቅ መሆኑን ተገዝበን ሁላችንም በሠላም የምንኖርበት መፍቴ እንድንፈልግ ጌታ ይርዳን።

  • @meharidesta-nr3wk
    @meharidesta-nr3wk 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @tinadina6358
    @tinadina6358 12 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @vhhhhf5887
    @vhhhhf5887 12 днів тому

    X🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️💪💪💪💪

  • @UsmanailAil-tg2dp
    @UsmanailAil-tg2dp 12 днів тому

    እውነት እውነት

  •  12 днів тому +1

    👍👍👍👍

  • @birhanunega4981
    @birhanunega4981 12 днів тому +1

    ይህ part መቸ አልፎኝ ነው ግን

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 12 днів тому +1

    The Israelites were led by prophecy during Old Testament Stalin.

  • @user-fn4fx8vj8p
    @user-fn4fx8vj8p 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @user-kp6ty7yl1k
    @user-kp6ty7yl1k 12 днів тому

    ወዬው ለጴንጤዎች

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 12 днів тому

    Viva greater oromuma empire formed under former colony state of Ethiopia! Capital city finfinne will be officially restore original name!

  • @user-ft5de1ve2i
    @user-ft5de1ve2i 12 днів тому +2

    I think you are getting mad, please try to be as balanced as before.

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 11 днів тому

    አስገራሚ ነገር ቢኖር ፤አንድ የጠጅና የጫት ጀግና ከፈጣሪ ጋር ስነጋገር አድሬ የስልክ መስመር ዘርግቸ መጥቻለሁና ኪሳችሁ ውስጥ ያለውን አውልቁ የሚል ነብይ ( ፓስተር) ብሎ የሚቀበል ህዝብ ምን ተብሎ ይጠራል?ለነገሩ ነብያቱ አማርኛ እንኳን በደንብ መናገር የማይችሉ ከደቡብ ኢትዮጵያ ብቻ መሆናቸው ብቃታቸው አያጠያይቅም?

  • @teklumark4122
    @teklumark4122 12 днів тому

    ከሱዳን ጠንቋይ ይልቅ ፓስተሮች እንደሚበልጡ በተግባር አሳይተዋል

  • @user-vl6ry5ch9j
    @user-vl6ry5ch9j 11 днів тому +1

    አረቄና ጫት ከአጎታቸው ጥንቆላ ጋር ሥራቸውን እየሰሩ ስለሆነ አይገርምም።በጥንቆላና በውሸት የተገነባ አገር በዓለም አይታወቅም።

  • @user-sn9un6gn6f
    @user-sn9un6gn6f 12 днів тому

    Tamagnem agegnw teshagre yamhara telatoch nachew tamgn eyut esti amhara sichfechfe andem ken alawegezm beadan new tenketobetal ahunema

  • @user-Eftahmedia724Ethi
    @user-Eftahmedia724Ethi 7 днів тому

    😂😂😂 የፓስተር ስብስብ

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 12 днів тому

    Stalin Sene 30 passed?

  • @gabrielgabriel8908
    @gabrielgabriel8908 12 днів тому

    ዝንዬ 😂😂

  • @user-if2pm4ke4r
    @user-if2pm4ke4r 12 днів тому +1

    ዩቲዩብ ውስጥ የተገጋደመወው ዘንዶ ደግሞ ስታሊን ነው

  • @ሂወቴኢማንይመር
    @ሂወቴኢማንይመር 12 днів тому

    ድስታሊን ❤።ስወድህ የምር አማራነኝ ግን ሚዛናዊ ነው በነካ እጅህ ፓርላማ ላይ የለበሱት ጨሌ ትንሽ ብትለን ጥሩ ነው ጨሌ በጨሌ ፓርላማው አንድ የትግራይ አለባበስ አላየሁም ያአማራም ብዙም አላየሁ ትንሽ አውራ በልጆችህ ድስታሊን😂😂😂😂

    • @teshomewami2488
      @teshomewami2488 12 днів тому

      What does hadhaa sinqee symbol represent ?

  • @LemlemLemlem-ok6kz
    @LemlemLemlem-ok6kz 12 днів тому

    ታማኝን ማዋራቱን በምን አወቅክ ??? የታለ የታማኝ መልስ ድሞፅ አይ እስታሊን እንደዚህ ዓይነት የህፃን ወሬ ታወራለህ የዛሬ ሶስት ዓመት

  • @Aje-s4y
    @Aje-s4y 12 днів тому

    Antem inde jil jilajil jilanfoo neh?inde A tebiyewooch??

    • @tgebreab
      @tgebreab 12 днів тому

      Jilanfo Dedeb. Hasab yeleeh YEMNDER BALTET!!😅😅😅

  • @HappyKangaroo-bn6lo
    @HappyKangaroo-bn6lo 12 днів тому

    👍🤣

  • @CapitalCapital-dy3wo
    @CapitalCapital-dy3wo 12 днів тому

    " አሥርቱ የአብያተ ክሪስቲያናት ሕብረት " የሚባል አለ የእነ አብይ ዐይነት ጴንጤነትን ለማግለል ነው የተቋቋመው

  • @user-qj5ph7fn7p
    @user-qj5ph7fn7p 12 днів тому +1

    ዝም ብሎ ዝባዝንኬ የጥላቻ ወሬዎች !"

  • @nigussiegeberaselassie9639
    @nigussiegeberaselassie9639 12 днів тому +3

    በጣም ትገርማለህ አንተ ማን ስለሁንክ የአንድ የፕሮቲስታንት ተቋም ጥንቋላ ነው ቤተ መንግስቱ የፖስተሮች ቤት ሁኖል የምትለው ድሮ የደጋሚ እና የደብተራ ቤት አልነበረም እንዲ መለስ ገዚእ ዮሐንስ ቤተ መንግስት ኦየተጠራ ይፀለይለት ነበር ምነው ዋልጌ ሁንክ ወይስ ቅናት ነው ጠ/ሚ አብይ ፀሉት ፈለገ ፀለየችለት ጌታ የተናገራትን ነገረቸው በጴንጤ እምነት ሚስት ስለሁነች ወንድም ስለሁነ የሚባል የለም የተናገራትን ነገረችው አበቃ እምነቱ የግል ነው። ለምን ይናገረዋል ከሁነ ምን አገባህ ?የአንተ ኃይማኖት አይደል እንዴ ዲያቢሉስ አባታቸው የሁነ አንተ አባቴ የምትላቸው የትግራይን ህዝብ ሲያስጨፈጭፎ የነበሩት ከእነርሱ ሰይጣን ይሻላል ያሉ ለነገሩ አንተም እነሱም ሰይጣን ናችሁ ። ጴንጤ እንኳን ሊጠነቋል ጠንቋይ የፀየፋል ። በአሁኑ ሰዓት የጴንጤ ቁጥር እሰከ 40 ሚሊዮን የሚቁጠር ህዝብ ያለው ነው። ደፋር በኃይማኖት ስም ሚስቲስዝም የምታካሄዶ ሌቦች ሰይጣን አምለኪዎች ለሺህ አምላክ ብላችሁ የምትሰግዱ የተክልዬ ቅዘን እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ደም የኃጢያት ስርየት ያሰጣል ብላችሁ በክርስቶስ ደም ያክፋፋችሁ ደሞን ያረከሳችሁ የሰይጣን ወዳጆች ደግሞ አንተ ጴንጤን ከጥንቋላ ጋር አያይዘህ ታወራለህ አንዱ ጠንቋይ አንተ ነህ ። ጠ/ሚ አብይ አላርፍ አላችሁ ንቀት አብዛችሁ አንገታችሁን እስክትደፉ ልክ አገባችሁ ለተፈፀመው ጆኖሳይድ እናንተም ተጠያቂ ናችሁ። ስለማታውቀው ነገር ገብተህ አትዘላብድ ዘላባጅ ።ጴንጤ ስለ ትግራይ ህዝብ ምን ያህል እንደሚፀልይ ብታውቅ ይህ ሁሉ አትዘሌብድም። ምነው በቀድም ጠ/ሚ በደሳለኛ ኃይለማርያም ግዜ ፖስተሮች ይገባሉ ምነው የዚያን ግዜ አፍህ ተዘጋ ? ንስሐ ግባ የእ/ርን ህዝብ ተሳድበሃልና በጠ/ሚ አብይ ላይ ላካሄደከው ስም ማጥፋት ዘመቻ ይቅርታ ጠይቅ? ለራስህና ለልጆችህ መልካም እንዲሁን።

    • @user-bp4di8wn8v
      @user-bp4di8wn8v 12 днів тому

      ተባረክ አብይን በሚሰራው ስሕተት እምቃወም ሰው ነኝ የእነዚሕን ጥላቻ ስመለከት ለጴንጤ ያላቸውን ጥላቻ ቁልጭ ብሎ ይታያል፡፡

    • @getbar1
      @getbar1 11 днів тому

      እምነት እና መሐይምነት ወይም መንጋነት የተለያዩ ነገሮች ናቸው ። ቤተክርስትያን በሌባ እና በአጭበርባሪ ተንባይ ተባዮች ተሞልታ ስለ ጥላቻ ታወራለህ ። መፅሐፍ ቅዱስን አንብብ ፤ በደቦ አታሰብ ። ብርትኳንን በይጀሪያዊው ቲቢ ጆሸዋ ስም የቧንቧ ውሃ ስትሸጥ በቴሌቭዥኑ አጭበርባሪ እና በስሙ እንደምትነግድ ፤ሰው እንዲጠናቀቅ ገልጿል ፤ I was there. ጭንቅላት ያለው ሰው ስለ ዘመኑ 'ፓስተር ' አይከራክረም ፤ የአንድ ነብይ ስም ስጠኝ ፤ በማስረጃ እነግርሃለሁ ። ጴንጤ ስለ ትግራይ ፀልዮ አያውቅም ። ብዙዎቹ አለማዊያን በተፀፀቱበት ወቅት በቀለ ወልደ ኪዳን አሁንም በድጋሚ የትግራይ ጦርነት ከእግዚአብሔር ነው እያለህ ነው ፤ ምኩራብ ሚዲያን ተመልከት ። ፅድቁ በቀረና ....We don't need your prayers. ከኪስ ከጥላቻና ከቤት ጣራ የማይሻገር የግብዞች ፀሎት ትግራይ አትፈልገውም ... F∆k offf !

  • @teshomewami2488
    @teshomewami2488 12 днів тому

    Stalin, let pastor to pray for you!!!.

  • @ሂወቴኢማንይመር
    @ሂወቴኢማንይመር 12 днів тому

    አወ በደንብ ፈትሽ አንተ ሰይጣን አምላኪ አብይ አላህ አንሳህ😂😂 ለማ ጠቅላይ ሚኒስተር ይሁን መፈቀሉ ከተሳካ እኛ የዘር ጥላቻ የለም

  • @EyobGebreyohannes
    @EyobGebreyohannes 12 днів тому

    እስታሊን የምትባል አረመኔ ኤርትራዊ የትግራይን ህዝብ አጣብቂኝ ውስጥ ለመክተት መከራህን እያየህ ነው።

  • @EAT321
    @EAT321 12 днів тому

    በነገራችን ላይ አገኘሁ ተሻገር አዶ ኮብሬ እንዳለበት በሚገባ ይታወቅበታል ።ያቺ የአቢይን ጠንቋይ ለማስታዘስ አጠገብህ ዘንዶ አለ ስትል የነበረችውን በድጋሜ ማቅረብህ አስደስቶኛል ይህን ሰውየ ፈሪ ያደረገችው ይህች ቀዳዳ ግለሰብ ለፍርድ የምትቀርብበት ጊዜ እሩቅ አይደለም ።።።

  • @zekijesus
    @zekijesus День тому

    ከአብይ ጋራ ያለው እንዳለ ሆኖ እናንተ ሰለ መንፈሳዊ ነገር ሳይሆን ሰለ ጥንቆላ ቢወራ ሁላችሁም ይገባችኋል ከቤተሰባችሁ የተለመደ ሰለሆነ አብሶ ከሰሜን የሃገሪቱ ክፍል የምትመጡት።

  • @TakeleBizuayehu-gl1hu
    @TakeleBizuayehu-gl1hu 12 днів тому +1

    በአፉ የሚቀዝን ዘረኛ ሚዲያ