መርካቶ እና ተራዋቹ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 401

  • @user-wk2rb2pr2l
    @user-wk2rb2pr2l 5 років тому +75

    አበሻ ቀሚስ በጣም ነው እምወደው እግዚያብሔር ከፈቀደ ሠርጌን ባበሻ ቀሚስ ነው እማረገው

    • @tigistgone5036
      @tigistgone5036 5 років тому +1

      የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ እህቴ

    • @አስኒየድንግልማርያምልጅድ
      @አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 років тому +1

      እኔም አስቤያለሁ ለዛ ያብቃን

    • @user-wk2rb2pr2l
      @user-wk2rb2pr2l 5 років тому

      Tigist Gone አሜን አሜን አሜን

    • @user-wk2rb2pr2l
      @user-wk2rb2pr2l 5 років тому +3

      አስኒ የድንግል ማርያም ልጅ ድንግልን ማመስገን ነው ስራዬ አሜን አሜን አሜን

    • @amuamu7098
      @amuamu7098 5 років тому +1

      አይዞሽ ኋላ በንም ታገቢያለሽ ሽር ነው አንድ ቀን ባገራችን ቀሚስ

  • @user-tc4zy3tl1r
    @user-tc4zy3tl1r 5 років тому +17

    ውይይይ የስፌት ነገር ይገርማል ውድድ ነው ደስ የምለው በፈለኩት ባየሁት ድዛይን መስፉት እችላለሁ

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому

      ለኔም ትሰፊልኛለሽ ቆንጆ

    • @user-tc4zy3tl1r
      @user-tc4zy3tl1r 5 років тому

      ምን ችግር ባልሰፉልሽ አሳይሽ አለሀ መስፉቱስ ተይው የመዳም ስራ ወገቤን ቆርጦታል

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 5 років тому

      Leserge tercheshalehu gin bado eji memtat yelem sifet yizesh kech tyalesh

    • @sarahussan9382
      @sarahussan9382 5 років тому

      @@user-tc4zy3tl1r enana a hi beg Tera esefal

    • @welotube8029
      @welotube8029 5 років тому

      ክክክክክ መከራከር ነዋ

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 років тому +7

    እውነት ሜሉዬ የሽክላው ዋጋው በኔ እይታ እርካሽ ነው
    ልብሱን በዚህ አይነት በጣም እርካብ ነው የስፍቶቹ የተወደደው አለላ እና ስበዝ ማግኘት ከባድ እንደሆነባቹው ሲወሩ ስምቻለው ለማንኛው በጣም አምስግናለሁ ስገመት እኔም አጉበኛቸው ይሆናል

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 5 років тому +14

    ሜሉ ሰፈሬን ስላሳየሽኝ ደስ አለኝ ውድድድ

    • @be8cab
      @be8cab 5 років тому

      Titaye yesefere lij nesh leca....wedededed

    • @kristinetamaskin3472
      @kristinetamaskin3472 5 років тому

      እረ,መድን,ነው,ሁሎም,እቃም,ቀሚስም,መሶብ,ወድ,ነው,በጣም,የገርማል

  • @aali132
    @aali132 5 років тому

    ያገር ባህሉን በደንብ ብታሳይን እደገና ደግሞ በትዛዝ ነው ተሰርቶ ያለቀን ስገዛነው ዋጋው ሚቀንሰው ብለሽ ብታስዊቅን ደስ ይለናል ስለሁሉም ነገር እናመሰግናለን አብሶ በዋጋ ላይ ያለሽ ነገ ደስ ይላል ግልፁን ነው ምትናገሪው

  • @SelamEthio
    @SelamEthio 5 років тому +4

    I love the traditional clothes and all the handmaid thanks for sharing beautiful xx

  • @edenadonia22
    @edenadonia22 5 років тому +4

    ሜላት በጣም እናመሰግናለን ምርጥ የሆንሽ ያገሬ ልጅ እናትሸንም አመሰግናለሁ ተባረኪ

  • @shahaishahai9009
    @shahaishahai9009 5 років тому +14

    በነካ እጂሽ የቤት እቃወች ጠይቂልን ምሣሌ ብረድሥቶች የጁሥ ማሽን የመሣሠሉ ነገሮች አሣይን

    • @be8cab
      @be8cab 5 років тому

      Awo please

    • @alemabera1653
      @alemabera1653 5 років тому

      የጁስ ማሽን መፍጫ ሀገራችን ይቀንሳል ግን አንዳንዱ ተመሳሳይ ዋጋ አላቸው ከውጭ ማሽኖች ጋር ብረድስት ውድ ነው

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 років тому

      እናመሠግናለን

  • @ከዱነኝየቻግኒዋአማራነኝ

    ዋው...ዴትዳእደሚያምር...ርካሽነው...ሞሰቦችም...ሸክላወችም....ምክንያቱም...ሴትስለጠፍ....መሰራቱ...ገርሞኛል...የዛሬዘመንልጆች...እካንሊሰፉ...የተሰፍውንም...ደህናይሁን...ግም...አያቁትም...ዋናው...ብሩይኑር

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 5 років тому +1

    ደስ ሲል ሜሉ መሶቦቹ በጣም ያምራሉ 😍እውነትም ተወደዋል ግን ዋጋው ሸክላ ብሶበታል ግን ይገባቸዋል እጅ ስራ ከባድ ነው ግዜ ይፈልጋል

  • @nigatgetaneh3652
    @nigatgetaneh3652 5 років тому +3

    መጀመሪያ አዲስ አበባን በደንብ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በጉጉት ነው የምጠብቅሽ እውነት ነው በጣም የዋጋ ለውጥ አለው ግን እያየን ዘና አልን ደስ ይላል ሳትመለሺ ቶሎ ቶሎ አሳይን አንጠብሻለን❤❤❤

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    ሜሉ እናመሰግናለን በጣም ስፈልገው ዋጋውን ማወቅ የሀበሻ ቀሚስ አሪፍ ነው ዋጋው ትልቁን መሶብ አለፍሺው ክክክክ ለማንኛውም አስበሽ መቅረፅሽ በራሱ ቅን እንደሆንሽ ያስታውቃል ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-fx3qu3fc4h
    @user-fx3qu3fc4h 5 років тому

    ዋው ማሻ አላህ መርካቶ ደስ የሚለኝ አዛን ሲል መስጂዲ ለመግባት የሚሽቀዳደሙት እዊይ ትዝታ ግን እቃ ውድ ነው በተለይ የጂ ስራ (ስፌት እነ ሞሶብ )

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 років тому +3

    በጣም ነው የተለወጠው ደሞ ሲያምር: ማዘር ደስ ሲሉ ክርክራቸው ☺ ይህ እኮ ነው ለየት የሚያረገንና የሚናፍቀን: እናመሰግናለን ሜሉዬ 💝 የጭቆ ማቅረቢያዋ እኔም ወድጃታለው 😍 ዋጋቸው ግን ይገርማል ያለው ለውጥ

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому +1

      ፋሲዬ

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому +1

      ቅርብ ብትሆንኚ

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому +1

      እኔ እልክልሽነበር

    • @FasiNico
      @FasiNico 5 років тому

      @@optionscell354 እንደላክሽልኝ ነው የምቆጥረው 💝

  • @cell4652
    @cell4652 5 років тому +2

    እንዴት እደምወድሽ እኮ እርጋታሽ ስርሀትሽ እውነት ስርዓት ካለው ቤተሰብ እደወጣሽ አስመሰከርሽ ለኔ።እናመሰግናለን በሰላም ጊቢ ሜሉዬ

  • @user-up5yk1pt2z
    @user-up5yk1pt2z 5 років тому +63

    አበሻ ልብሥ ለብሼ ከባሌ ጋር ቤተክርስቲያን ለመሔድ ያብቃሽ በሉኝ

  • @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293
    @ayizoshiatichenkiegiziyabh3293 4 роки тому

    ተባረኪ የምፈልገውን ነገር ነው ያገኘሁ ሜላትዬ ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @user-yg7wq7zn7j
    @user-yg7wq7zn7j 5 років тому +14

    ውድ ነው የናቴ ግራጣ ጠብቀኝ መጠውልህ በሉ ስፌት ነው የምጀምር ይጄ አርብ አገር ሽንት ቤት ከማጠብ

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 років тому +55

    እውይ ክርክር እንዴት እንደናፈቀኝ እዚ በቃ ዋጋውን ለጥፈው ለክርክርር አይመችም 😘

  • @user-cy1im6bg1b
    @user-cy1im6bg1b 5 років тому +2

    ወይኔ በጣም ያምራል ሜሉ እኔ ግን አልገዛም እራሴ እሰፋለው እንጂ ሸክላ ዎቹ ግን በጣም ነው የወደድኳቸው እናመሰግናለን

    • @optionscell354
      @optionscell354 5 років тому

      ለኔም ትሰፊልኛለሽ እሺ ቆንጆ

  • @lizjhones9455
    @lizjhones9455 5 років тому +1

    በጣም አሶደዱብሽ እናትዬ
    ትንሿን መሶብ ከነክዳኗ 120 ብር ትናንሾቹን እንቅቦች መቶ መቶ ብር ነው የገዛሗቸዉ ከአዟሪ ላይ ነዉ ግን። እነዚህ የሱቁን ኪራይም ስፌቱ ላይ ጫኑት። በርቺልን ❤

  • @የማርያምልጅመዲ
    @የማርያምልጅመዲ 5 років тому +1

    ውይ ቀሚስ እዴት እደምወድ በስማም እግዚአብሔር በሠላም ለሀገሬ ያብቃኝ እጅ ቀሚስ ባአይነት ነው የምገዛ ምነው ደግሞ ስፌት ልግዛ ሤት እኮነኝ ያውም ሁለት ቀን ለማይፈጀው እውነት ስፌት የሚገዙ ሤቶች እዴት እደሚያናድዱኝ ቲሽ

  • @user-hh3ih9on6s
    @user-hh3ih9on6s 5 років тому +1

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ! ኢትዮ ግን ሁሉም ነገር ተወዷል በስመአብ ከ8 አመት በፊት እና አሁን ያለሁን ዋጋ ሳየው ያሳብዳል። 500 መቶ ብር ያሏትን ሞሰብ ሳይ አስነጠሰኝ ሆ

  • @asnakechnegatu7119
    @asnakechnegatu7119 5 років тому

    እናመሰግናለን የሀገራችንን የገበያ ቦታዎችን እና የዋጋዎቹን
    መጠን ስለአሳወቅሽን ከልብ በጣም እናመሰግናለን

  • @zufanyemer9984
    @zufanyemer9984 4 роки тому

    የኔ ቆጆ እናመሰግናለን እኔ የምወዳየዉን የምፈልጋቸዉን ነዉ ያሳየሽኝ እናመሰግናለን

  • @wolloyewamarmar8532
    @wolloyewamarmar8532 5 років тому

    የኔ ማር እግዛብሄር ይጠብቅሽ በምትሄጅበት ሁላ እናመሰግናለን አገራችን ስንገባ መተን እንገዛለን አሁንማ ከሰው አገር ላይ ሁነን በናፍቆት አለን የኔ ውብ ምችት ይበልሽ ማማየ ሁሌም ዴስ ትይኛለሽ የምትለቂያቸውን ቪድዎች በጉጉት ነው የማያቸው ጥክር በይ እህትዋ

  • @zdyoutube5251
    @zdyoutube5251 5 років тому

    መርካቶን አስጎበኘሽን እናመሰግናለን በጣም ተሻሽሏል እቃወቹ ድዛይነሮቻቸው ተመቹኝ ዋጋ ም በጣም ጥሩ ነው የሌለው ሰው መቸም ሁሌም ውድ ነው ነው እሚለው የሀገራችንን ገንዘብ በውጭ ሀገር ገንዘብ አይነት አትመልከቱ ምክንያቱም ውጭ 10 ብር እምትገዙትን ባገራችን ስታስቡት 60 ና70 ብር እሰቡት እኩል ነው

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 3 роки тому +1

    ማነው አዛን ሲል ውስጡን ደስስስ ያለው እኔ የሚል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 років тому

    መከራከር ጫጫታው ደስ ሲል
    ደሞ እቃወች በጣም ያማምራሉ ልብስም በሽ ነው በጣም ነው ሚአማምረው።
    ግን እግዚአብሄር ይመስገን ኑሮ ውድነቱም በእውነት እንደሚወራው አይደለም ።የሻማ ማብሪአው ትንሽየዋ 30 ብር መሰለኝ ያለችሽ እኔ አንዴ 25$ ነው የገዛሁት ።ከስር ሻማ አድርገሽ ከላይ የሚቀልጥ ጭስ አለ እንደዛ ለመጠቀም ። እና የሀገራችን እርካሽ ነው እዚህ ሳይመነዘር ስለምናወጣው እርካሽ ቢመስለንም እንደሀገር ምርት የሚአምር የለም
    ትራንስፖርት የላዳው ተወደደ
    አመሠግናለሁ ሜሊ ማሚን ሰላም በይልኝ

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ
    @አዲቲነኝየጎንደርልጂ 5 років тому +7

    ይህን ያህል አዉጥቸማ አልገዛም ሞስቡን እኔ በጥለት መስፋት ስለሚችል እራሴ እሰፈዉለው ለመርጃሽ እናመሰግንለን sist

  • @malkdyallo5164
    @malkdyallo5164 5 років тому +1

    ሚላትዪ እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን የመጋረጃዉ ብር ስንት ነዉ አልነገርሽንም ቆንጆ

  • @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
    @መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 років тому +1

    weyna safra😍😍😍😍😍😍tnkyou my konjio💝💝💝💝💝💝nafkogal batm

  • @user-lw5mh9bl4z
    @user-lw5mh9bl4z 5 років тому

    ዋው ተባረኪልኝ መርካቶዬን አሳየሽን እቃዎቹ ሁሉም ማለት ይቻላል ዋጋቸውም ተመጣጣኝ ነው

  • @lijinet
    @lijinet 5 років тому +8

    አሪፍ ነው በጣም Thank you 😍

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +2

      እኔም በጣም አመሰግናለው

    • @HananChahine
      @HananChahine 5 років тому

      melat TUBE 1234

  • @rukeyawello8163
    @rukeyawello8163 5 років тому

    እናመሠግናለን እህቴ እድሜና ጤና ይስጥሽ የወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በተረፈ በጣም ያማምራሉ ዋጋውም ተመጣጣኝ ነው

  • @elsabeth29
    @elsabeth29 5 років тому

    እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብታስቢበት ጥሩ ቲቪ ሾው ይሆናል ሞክሪው👍

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 5 років тому

    በጣም ደስ ይላል እኔ መርካቶ ስሄድ ሁሌ እታመማለው ጎበዝ ነሽ

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 років тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል አዝናናሽን አቦ አንች ምርጥ ልጅ ይመችሽ የእቃዎቹ ዋጋ ቆጠጥ ያደርጋል በእጄ መለማመድ ይሻለኛል ላንችም እሠራልሻአለሁ

  • @user-sy9cz8lb2i
    @user-sy9cz8lb2i 5 років тому

    እህታችን እናመሰግናለን ለቻናልሸ እንግዳ ነኝ ውድነው የምትሉ ኑሮ እኮ ትውዶዎል እንደውም አሪፍ ነው

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 5 років тому

    እህቴ ምርጥ ምርጥ ትሰራለች አድካሚ ነው ሰራው የመደሶብ ስራ

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g 5 років тому

    የኔማር እናመሰግናለን እረጋ ያልሺ ልጂ ነሺ ልቤትሺ አድስ ነኝ እንኳን መጣሺ በይኝ ከቻልሺ ብርድልብስና የመፍጫ እቃወች ብጠይቂልኝ 😍😍😍😍😍😍

  • @ስላምስላማዊት
    @ስላምስላማዊት 5 років тому

    ዋውውውውውው ልዩ ነው እኮ የሀበሻ እቃወች💋💋 ሜልየ በእውነት እግዛብሄር ይስጥሽ ሀገሬ ስለናፈቀኝ ነው መስል እንዲህ ስለሀገራችን የሚያሳዩትን በጣም እወዳቸዋለሁ💚💛❤💋💋💋👌👍😘😘😘

  • @saraawekesarnha2405
    @saraawekesarnha2405 5 років тому

    Yene konjo yemnflgew ye Ethiopia merte yeshamanewne sera new gne betame yamrlhu

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l 5 років тому

    ማር እናመሰግናለን እድሜ ጤና ይስጥሽ ጊዜሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 5 років тому

    የሀበሻ፡ቀሚስ፡ስወድ፡ኢንሻአላህ፡ሀገሬ፡ስገባ፡ገዛለሁ፡መሶብ፡ሽክላ፡ሁሉም፡ዋጋቸው፡ተመጣጣኝ፡ነው፡እናመሰግናለን

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 5 років тому +1

    ዋው ደስ. ይላል. 350. ብር. ያለችሽ ጎድጎድ. ያለቿ. ቆሎም ገልብጣቹ. በውስጡ አትክልት. ማስቀመጥ. ይቻላል. ያልሹ. የጉራጌ .የባህል እቃ ነው.ሰፍ. ይባላል ገጠር እግዳ. ሲመጣ. ቦርጭማ ላይ. ሲቀመጥ. በዚ.ቆሎ. ይቀርባል.ሴትልጅ. ስትዳር. ከሌላ እቃጋ. እደስጦታ. ይሰጣታል .እግን. በሚያምር . መልኩ. ተሰርቶ ነው. አቺ. ያሳየሽን. ብዙም. አያምርም የጉራጌ. ክትፎ. ቤት. ስትገቢ. አላየሹም. በተርታ. ግድግዳ. ላይ. ተሰቆሎ

  • @fareedabhagelou3588
    @fareedabhagelou3588 5 років тому

    How much this dress

  • @Salemkhabesha
    @Salemkhabesha 5 років тому

    ተራ እኮ ደስ የሚለው ለማማረጥ ስለሚመች ነው

  • @አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ
    @አዲስአበባቤቴ-ሸ4ፈ 5 років тому

    እናመሠግናለን ሠፊድ እና እርቦ ከመጠን በላይ ውድ ነው ሀገር ስገባ እንደ ልጅነቴ እሰፋለሁ ያዋጣኛል

  • @user-hd1sj5tx5f
    @user-hd1sj5tx5f 5 років тому +2

    ሞሶበይይ ሲያምር እውነትሽን ነው እኔም እንዳንች ውድ የሆነ እቃ መግዛት ኣሎድም ግን ኢትዩ ውስጥ ምን ተሰርቶ ነው ኣንድት ሰፌድ 300 ብር እየተሸጠ ይገርማል ኣንች ግን ኣድስ ጎጆ ወጭ ነሽ እዴ ባንዴ ይህን ሁሉ የምትገዥው እኔስ በሰላም ለሃገሬ ያብቃኝ እንጅ ሃገሬ ራያ ላይ ሁሉ ሞልታም መኾኒ ገብያ ብትመጭ ምርጥ መሶብ ብተመጣጣኝ ዋጋ ሞልታል መቐለም እንደዛው ኣሀንማ ከ አስመራም ይመጣል ዛላዓምበሳ ሞልታል

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ።።። ያንን ሁሉ አልገዛሁም እምፋልገውን ብቻ እንጅ።።እውነትሽን ነው ለሌላ ግዜ ወደዛ ሄዶ መግዛት ይሻላል ያው የግዜ ጉዳይ ሆኖ እንጂ

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f 5 років тому

      @@melatTUBE ምንም ኣይደል ቤቲዋይ እውነቴን ነው ኣስሊ እቃ የምገኘው ክፍለ ሃገር ነው ብየ ነው በቃ እኔም ከ3 ወር በሃላ እመጥሎው እብርን እንገዛለን

    • @user-xz3zp7up7k
      @user-xz3zp7up7k 5 років тому

      ደህና መሠበ ወርቅ ስንት ይገኛል ማር

    • @user-hd1sj5tx5f
      @user-hd1sj5tx5f 5 років тому

      @@user-xz3zp7up7k ውይ ማር ኣሁን ኢትዩ ኣይደለሁም ወይ ደውየ ጠይቄ እነግርሻለሁ በፊት ግን ቆንጆ መሶብ ማለቴ ከ3 ኣመት በፊት መቶ ሃምሳ እስከ _200 ብር ነበር ግን ኣስሊ ነው መችም የከተማ ና የክፍለ ሃገር እቃ ጥራቱ ኣንድኣይደለም የታወቀ ነው መቼም ኣሁን መርፌም ባቅማ ጨምራለች ብለዋል ይጨምራል ግን ዋናው ጥራቱ ነው ባይ ነኝ

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 років тому

      ገጠርም ወድነዉ እደዲሮዉ አይደለም እኔ እዛ በነበርኩበት ጊዜ ወፌት 3ብርሞስብ100 ነበር አሁን ግን በጣም ወድነዉ

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +2

    አይ የኛ አገር ገበያ በጣም መጠንቀቅ ነው። ነጋዴዎቹ በጣም አስቸጋሪዎች ናቸው በተለይ ካሜራማ ይዘሽ አይተው ከውጭ ነው የመጣችው ብለው ነቄ ነው የሚሉት ያው ዋጋውን ከውጭ ለመጣ ሰው ደብል ነው የሚያረጉት ገንዘቡን ከዛፍ ላይ ሸምጥጠን የምናመጣ ስለሆነ ክክክክክክክክክ

  • @gazwrksnr7800
    @gazwrksnr7800 5 років тому

    ዋው እር እግዚአብሔር ይስጠሽ ጥሩነው መሶብ በጣም እወዳለሁ አገሬስገባ በመጀመርያ እሱነው መግዛት

  • @ፀደይደበበ
    @ፀደይደበበ 5 років тому +4

    እናመግናለን ሜላት ቅን የሆንሽ ልጅ

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 років тому

    በጣም ቆንጆ ስሄድ ቆይ እሄዳለሁ እኔም እዲህ ያለ አይመስለኝም ነበር እናመሰግናለን

  • @antenehmulat3297
    @antenehmulat3297 5 років тому +7

    እናመስግናለን ሽክላ ድሮ 5ብር ነበር ዛሬ 4 መቶ ደረሰ

  • @ፀደይደበበ
    @ፀደይደበበ 5 років тому +4

    የኢትዮጵያ ኑሮ ውድ ነው ሆሆሆሆ ያስፈራል

  • @TiyaAkalu888
    @TiyaAkalu888 5 років тому +1

    ወይ ሜሉዬ እኔ እኮ በፍቅር ነው እምወደው ይሄንን ተራ በእናትሽ መርካቶ ገብቼ እዛ ካልሄድኩ ገበያ የወጣሁ አይመስለኝም ግን ሸማ ተራ ተቀይሯል ድሮ እዛው ከምናለሽ ተራ በላይ ነበር በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      በሚቀጥለው አብረን ነው የምንሄደው ቲያዬ

  • @ቢትአኢሻዘይኔ
    @ቢትአኢሻዘይኔ 5 років тому +1

    መስቀል የሌለበት የለም እኔም የሀበሻ ልብስ እወዳለዉ ስመጣ እገዛለዉ ኢሻአላህ

  • @SabaEthiotube
    @SabaEthiotube 5 років тому

    Welcome meli thank you

  • @malisamalisa1358
    @malisamalisa1358 5 років тому

    እርርርር የምን ካርጎ ነው እስይ የኔን እህት እግዚአብሔር ይስጥሽ ግላግልሽኝ ግን ትልቁ ስፌድ የእንጅራ ማስቀመጫ ሳጥይቂ አለፍሽ. የኔን አክራዬን ትስራለችና 2000/blay new

  • @ኢትዮጵያኣአዳዋናብአግዚኣ

    ወይኔ ሽክላው ሲያምር ትግራይ ለመውሰድ ያስቸግራል መንገድ ላይ ይሰበራል ስላካፈልሽን የቀንየልና ሽኮሪና ሓፍትና

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 5 років тому

    እግዚአብሔር ገጠር ሸክላም፣ስፌትም በጣም እርካሽ ነው ረ እዚህ ውድ ነው

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 5 років тому +1

    እናመሰግናለን!!! ይሄ ፓክ ሲደረግ ነው ጉድ ሜሊ ኪሎሽ ባንድ ግዜ ይሞላል በ2004 ሄጄ እያለ የሸክላ አይነት ገዝቼ ገዝቼ አባቴ ሲያየው ይሄ ሁሉ ገል የሚሄድ ነው ብሎ ቀልዶብኝ ነበር የተወሰኑትን ብቻ ነበር ያመጣሁት ገበያ ላይ ሁሉንም ሳየው አምሮኝ ገዝቼ ነበር በእጅ ካልተያዘ ግን እሚሰበር ስለሆነ የተወሰነ ብቻ አመጣሁኝ እአንቺም ያ እድል እንዳያጋጥምሽ እላለሁ።

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому +1

      Addisye leke neshe enem yetwesne new yemamtawe check in bag western..enjie yesbral ..endalsheew hule yaguagual setayachew .. Hulem sel melkam kalatocheshe amsegnalew hulunem anbachewalew... Egzihabher yakbrlgne

    • @addisaddis3562
      @addisaddis3562 5 років тому

      @@melatTUBE አመሰግናለሁ ሜሉ መልካም ቆይታ ይሁንልሽ።

    • @assefaassefagichamo660
      @assefaassefagichamo660 5 років тому

      Wow

  • @hassennuru8024
    @hassennuru8024 5 років тому +1

    Thanks it is nice next time you forget the frieying pan it important i was looking for it any way when i go i will try to ck the site thanks for your Information from Philadelphia

  • @samrawetsamrawet6827
    @samrawetsamrawet6827 5 років тому

    ሜል ተባረኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ አሪፍ ነገር ነው ግን የመጋረጃው ዋጋ ስንት ነው ካወቅሽ ብትነግሪን

  • @milatuhayalu4212
    @milatuhayalu4212 5 років тому +4

    ወይጉድገበያ ውድነው

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      በጣምም እኔ ተገርሜለው

  • @sipharatube8594
    @sipharatube8594 5 років тому

    Tnx konjo ,can't stop watching your videos short n detaild tnx marr

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 4 роки тому

    እረ ሜላትየ የሀገሬ ያብቃይ እንጅ አሰፋለሁ ያንችም እሰፋልሻለሁ እረ ሴቶች ስፋ መግዛት ክልክልነው በምትገዙበት ብር ክር ከዝታችሁ ደስ የሚል የፈለጋችሁትን ትሰፋላችሁ አናቴ የገጠርልጅነኝ አልገዛም እሰፋአለሁ ብቻ ለሀገሬ ያብቃሽ በሉይ ከስደት ለሀገራችን ሰላም ይስጥልን ሜላት እየ አየሰፋልሻአለሁ አድራሻሽን ላኪልይ ከስደትመልስ ህልም አለይ

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 5 років тому

    እናመሰግንይለን እህታችን የእውነት ግን በጣም ውድ ነው ሸክላ 50 ሳንቲም እንዳልገዛች እናቴ 80 ብር እኔ ላወጣ አጅብ ኑሮ ይህን ያክል ይክበድ

  • @almiwelloyewa3481
    @almiwelloyewa3481 5 років тому +6

    ወንፊት ሦሥት ብር ነበር ጉድ እኔም ሠፊ ነኝ ሀገሬ ሥገባ እሠፋለሁ አልገዛም

  • @teferibete
    @teferibete 5 років тому

    Your videos are very informative especially for those abroad. Pls keep it up doing so. Txs!!!

  • @ياربساعدنيياربساعدني

    Betam Enamesegmalen

  • @atsedmro304
    @atsedmro304 5 років тому

    ዊውውውው ከልብ አመስግናለሁ ማር እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ነው ምወዳው የአበሻ ልብስ

  • @aliyasamyro3771
    @aliyasamyro3771 5 років тому

    ድስቱን ጠይቅልን የኔ እናት ለናቴ ልግላት እድትመርቀኝ

  • @eyueyu4175
    @eyueyu4175 5 років тому

    አሁን አሁን እንደቆሎ የበዙ ዮቱበሮች ልምድ ካንቺ ቢወስዱ ጥሩ ነበር ቁም ነገርሽ እርጋታሽ ስውን ይስባል ማሚሽን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልሽ

  • @selenatbegashaw5173
    @selenatbegashaw5173 5 років тому

    Wyee enem merkato yehe Hulu endale alwkim neber ! Lewdfitu tilk temrt new yaggnehut! Betam thank you mimilayee !

  • @fssgssg8332
    @fssgssg8332 5 років тому

    ቀሚስ እውድ ነበር ግን መስቀሉ እጭጭጭ መስቀል የለለበት አይሠሩም እስንት አንድ ነው እንጂ

  • @alexanderyemane4557
    @alexanderyemane4557 5 років тому

    Thanks alot sister

  • @bezabezay8844
    @bezabezay8844 4 роки тому

    ሜሊዬ እናመሰግናለን

  • @great-full3612
    @great-full3612 4 роки тому

    Thank you ! I had fun shopping with you and brought back so much great memories

    • @astesamuel3504
      @astesamuel3504 3 роки тому

      Hi I want to buy small mousop do u sell them

  • @yihonalstyle
    @yihonalstyle 5 років тому

    Yenafekegin hulu asayesheg thank you melu ❤️

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 років тому

      እኔም በጣም አመሰግናለው dear

  • @bettybetty5043
    @bettybetty5043 5 років тому +1

    ወይ ጉድ እኔ አሁን አዲስ ትዳር ልመሰርት ነው ግን በጣም ውድ ነው።።

  • @ushzhsnjsjshjs1378
    @ushzhsnjsjshjs1378 5 років тому

    በጣም ውድ ነው እናመሰግናለን ስላሳየሺን

  • @martaworku7214
    @martaworku7214 5 років тому

    እናመሠግናለን ሀገራራችንን ገበያ ሥለሣየሽን

  • @selamaberaart9315
    @selamaberaart9315 5 років тому

    እናመሰግናለን ሁሌም የምንፈልጋቸውን ነው ምታሳይን

  • @user-tn1jz5cw5d
    @user-tn1jz5cw5d 5 років тому +1

    ማነው ገዝቶ ሚልክ ልብ ዱባይ እፍፍፍፍ ያበሻ ቀሚስ እደተመኘውት እዳልሞት ብቻ
    መስቀል ያለበት ቀሚስ ወደድኩት

  • @weditigray4452
    @weditigray4452 5 років тому

    ኡፊፊፊ የሓበሻ ልብሶች በጣም ነው የሚወደው ግን ፍቅረኛየ እምቢ ኣለችኝ ስሬ ነው እያለች ምን ላርግ ንገሩኝ

  • @ተወከልናአለላህ
    @ተወከልናአለላህ 5 років тому

    አለዉ መላ አገራችን እስክገባ ድረስ ይረክስልናል ዋናዉ ደህንነት ነዉ

  • @kgtube-nb2bl
    @kgtube-nb2bl 5 років тому

    እንዴ ባህላችን ልታበላሽቡን ነው እንዴ የቆሎ መሶብ ገልብጣችሁ ለፊሪውት የምትሉ እህታችን ስለ አገራችን ባህል በደንብ መርዳት አለብሽ እውነት ለመናገር ገልብጣ ለፍሪውት ስትሉ በጣም ደንግጭ ነው

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 років тому

    በጣም ምርጥ እናመስግናለን አደዋ

  • @TigistBogale
    @TigistBogale 5 років тому

    ወየው መርካቶዬ ናፍቆቴ😍

  • @jerrykonjonice3405
    @jerrykonjonice3405 5 років тому

    I miss merkato

  • @user-sv4rt7nh7u
    @user-sv4rt7nh7u 5 років тому

    ደስስስስስስ ስል፡እቃዎች እናመሰግናለን እህታችን

  • @fareedabhagelou3588
    @fareedabhagelou3588 5 років тому

    How is market salling

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 5 років тому

    ከአዲስ አበባ ሸክላዎችን ብቻ እወዳለሁ

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g 5 років тому

    ስፌትና እጂስራ ግን አልገዛም ሴት ሁኘ አረ ሸም ነው በጣም ውድ ነው ውይ

  • @askutube3155
    @askutube3155 4 роки тому

    ዋውው ደስ ሲል እኔንም ሴብ አድርጉኝ ውዶች

  • @meseretshumi7328
    @meseretshumi7328 5 років тому

    በጣም ውድ ነው ወይ ሃገሬ እኔ ከገመትኩት በላይ ነው የስፌቱ ዋጋ

  • @user-je8xr1fv1h
    @user-je8xr1fv1h 5 років тому

    የጀራ ሞሰብ እፈልጋለሁ በቃ እመጣለሁ እናመሰግናለን እህት

  • @soniyabetmohammed3459
    @soniyabetmohammed3459 5 років тому

    እኔይ በጣም የገረመኝ ሸክላወቹዉ በጣም እርካሽ ናቸዉ ግደሞ የሞሠብዉ በጣም ተወደደ
    በጣም የመሠጠኝ ነገር ቢይኖር እረከቦቶዋ እዴት እደምታምር