Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሜሉ በጣም አስተዋይና ብልህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አኔ ውሀ በጣም መጠጣት ይከብደኛል አንዲ ሞክረዋለው ሲያዩት አራሱ ያምራል ❤️🙏
ሁሌም የምትሰጪን ነገር በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው የሚያከሳው የትኛው ነው ወዴ አካባቢ ቦርጭ አለብኝ መልሰሸን እጠብቃለው እጅሸ ይባረክ❤❤
It is so healthy and refreshing. thank u so much Melaye for sharing.
የኔ ምርጥ ጎበዝ ባለሞያ ሁሌም የሚጠቅመንን ነገር ሰርተሽ ስለምታሳይን አመሠግናለሁ ተባረኪልኝ
እናመሠግናለን ሜሉዬ ዛሬውኑ ነው መጠጣት የምጀምረው ውፍረት በጣም አሥቸግሮኛል በተለይ ከወሊድ በዋላ የመጣ ቦርጭ እሥኪ ለውጡን እናያለን
ሚሚላዬ በትክክል ለሰውነታችን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳወቅሽን ተባረኪ
እንኳን በደህና መጣህሽ ሜሉየ።ስጠብቅሽ ልክ እንቁ እንደጠፋበት ሰው። በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏 የኔ አበባ በርቺ ጎበዝ ♥️
በጣም ኣስፈላጊ ነገር ነው ያመጣሽው thank you for sharing meluye 😍👍👍
በጣም ጠቃሚ ለጤናችን ለዳጆሽን በጣም አሪፍ ነው ሁላችንም ልንጠቀመው የሚገባን መጠጥ ነው አመስግናለው ሜልዬ ሳላካፈልሽን .ጠፍተሽ ነበር 😍🥰
ልክ ነሽ ሚልዬ ከበአል በኃላ እና ለሁል ግዜም በጣም ጠቃሚ እና ጤናማ ቪዲዮ ነው የስራሽልን እናመስግናለን ተባረኪየኔ ቆንጆ
በጣም አሪፍ የመጠጥ አሰራር ነው የዝንጅብሉ አላላጥ ተመቼቶኛል ይመችሽ የኔ ቆንጆ
ሜላትዬ በጣም ቦርጮ ማጥፋት እፈልጋለው ሌላ ምን አንዳረግ ትመክሪኝኛለሽ
ጠቃሚ ነገር ነው ያካፍልሽን እናመስግናለን ሜሊ
በጣም ጥቅም ያለው መጠጥ ነው ሜሉየ እናመሰግናለን
Thank you, I love how humble you sound😘
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
I always tell her that
እናመሠግናለን ሜሊ ጤናማ ነገር ነው ያካፈልሽን ።
Hey thanks so much for sharing this Idea. By the way why not you share detox challenge for 1 week for weight loss
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሠራሽው እናመሰግናለን 😘
ሜሉዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በምን ሰዓት ምን መጠቀም እንዳለብሽ የምታውቂ ለኛም የተረፍሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ተባረኪ👏👏👏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሜርሲሻ
የጤና መጠጥ ነው እናመሰግናለን ለዚህ ነው ሸንቃጣ የሆንሽው😆😆❤❤👍👍👍
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ በፊት የሰራሽልንም ነበር ቀረፋ፣ ሎሚ ፣ማር በጣም አሪፍ ነው ብዙ ጊዜ እጠቀመዋለሁ
Enamesegnalen Meliyy
Thanks melu shkor I like this type of drinks every day of my life and please can you show us green smooth juice it will help our people thanks my dear for everything tebarkiy
በጣም ቆንጆ መጠጥ ...ተባረኪ!!
So healthy and flavorful to drink. Thank you for sharing Meliye ❤️
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁሜላት በቀረፋ ሌላ ነገር አለ አለርጅክ ሰለሆንኩሌላው ደግሞ ማታ አዘጋጅቼ ፊርጅ ነውየማስቀምጠው ወይስ ውጭ ነው ?አይበላሽም አኔም ማታ ባዘጋጅ ደስ ይለኝ ነበርአመሰግናለሁ ቶሎ መልሽልኝ አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እናመሰግናለን
በጣም እነ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ እህት 👌👍❤️
ሜላት እንደወትሮው ምስግናዬ ከፍ ያለ ነው:: ከነገርሽን በተጨማሪ ቀረፋ ደም ያቀጥናል:: እኔ በሳምንት 3 ቀን አፍልቼ እጠጣለሁ:: ቀረፋው ግን ዓይነቱ ጥሩ መሆን አለበት :: ነገር ግን አስፕሪን እና የደም ማቅጠኛ ለሚወስዱ ሰዎች አይመከርም ነስር ሊያመጣባቸው ስለሚችል::
ኦ ከልብ አመሰግናለሁ በውነት ይህንን አላውቅም ነበር
እህተ መላእክት እኔ በምኖርበት አካባቢ የህንዶች, ፓኪስታን ወይም አበሻ ሱቅ ስላሉ ከዚያ እንጨቱን ገዝቼ ነው የምጠቀመው:: ሰሞኑን ኮስኮም (Cotsco )ጥሩ ዓይነቱን አምጥቶ እየሸጠ ነው:: ዱቄቱ ለእኔ ኃይለኛ ነው::
ሜሎዬ እናመሰግናለን ሁሉንም እሞክረዋለሁ ከወድኩት ጋር እቀጥላለሁ። ተባረኪልኝ🙏
እንዴት ነሽልኝ በ ባለፈው የስጦታ አሸናፊ ነሽ በኢንስተግራም ላይ melattubeብለሽ ፃፊልኝ ብይሽ አላየሽውም መሰለኝ እጠንውሻለው እሺ
Betam asfelagi healthy drinks. Thank you Melye ♥️
ሜላዬ ጎበዝ በርችልን
በትክክል ሜሊዬ ጥሩ ዘዴ ነው
ሜሉ እናመሰግናልን
Meluye ayalkbsh😄....thank u sooooooo much Betam arif metetoch new yametashln
Thank you for sharing this healthy drinks where can I get the bottles?
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሜሉ
Melue anchi tebebegn set nesh keep going thank you
ሰላም ሜላት ዝግጅትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ይሄውልሽ ባለፈው ካንች ባሳየሽን መሰረት ፕሬዥር ኩከር ገዝቼ በመጀመርያው ቀን ስጋውን በደንብ አበሰለልኝ ብሚቀጥለው ቀን ከክዳኑስር ያለውን ወፍራም ስርክል ፕላስቲክ(thick. Rubber band) አውጥጬ ስጋ ብቀቅልበት እንደበፊቱ አልበሰለም ለምንድነው? ወፍራም ላስቲክን ማውጣት የለብኝም ማለት ነው? ለመልስሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
ወፍራሙ ፕላስቲክ አየር ሳያወጣ አፍኖ ለማብሰል ይረዳል:: ፕላስቲኩን ለምን እንዳወጣሽው ብጠይቅ ከአክብሮት ጋር::
አመሰግናለሁ ፕላስቲኩን ያወጣሁት ምናልባት ሲቀቀልበት ይቀልጣል ብዬ በማሰብ ነው እሽ እመልስዋለሁ በቦታው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለምላሹ በሚቀጥለው ዝግጅት እንገናኝ
ሜሉ አንዳንዴ ምን እንደ ምላሽ እንኳን ቃላቶች ያጥረኛል ።ሰላምሽ ብዛት ይበልልኝ ።
ልክ ነው ማውጣት አይኖርብንም ምንም የሚቀልጥ ነገር የለውም ሙቀት እንዲችል ተደርጎ ነው የትሰራው አልሚ
first I love to say thanks.Melat can I use all the ingredients at the same time in one bottle is there any problem? thank you again.
Meli grean tea yelalaw sew fresh nana ayhonm?
Thanks for sharing all the healthiest drink .It's a lovely video .Keep it up my dear sister !As always, you're the best !
aww i finally found health benefits lesson tnx hun👌👌👌💗
አመሰግናለሁ ሜሉ አስፈላጊ ነገር ነው
እናመሠግናለን ሜሊ
ሜሉ በጣም ሀሪፍ ነው ሎሚ በማር በጣም እጠቀመዋለው ሀሪፍ ነው
Thank you for sharing.Were I get ment (nana) I’m live USA
Selam Melye, gosh ejjishin yibark ende hulew. Thanks for your great explanation, I love them all and I can't wait to try🥰
በጣም በጣም አሪፍ ናቸው ሞክሮቸው
ሜሉዩ እናመስግናለን
Thank you so much my sister God bless you amen
Melly gobez nesh ena ginger be deneche melacha newe yameletew aref newe
I will definitely try it .so healthy 👌🏽Thank you for sharing ❤️
Wow yenkonjo am doing with you all thank you God bless you
enkan dena metash melu enamesegnalen betam arif new
Thank you my sister. Really appreciate that your efforts and commitment. Most of time you come with different idea. Bless. And fasting is Good.
በጣም ጥሩ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ምሊዬ።👍👍👍👍👍👍👍
በጣም በጣም አመሰግናለው
Hi Melat it’s so beautiful. You can easily grate the ginger using cheese graters 🤔
በትክክል ይቻላል
እናመሰግናለን ሜሉ🙏
Healthy and refreshing👌ተባረኪልን💕
ተባረኪ!
Very useful....thank you dear.
Very helpful Mel. Thank you and God bless you my dear.
አሜን እሜን
አሪፍ ነዉ ሜሉዬ😍😍😍😍
ዛሬ አንደኛ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል።ሜሉየ አንቺ ሁሌ አዲስ ነገር አለሽ
ሜሉዬ ሎሚ ከነልጣጩ ስጨምረው ቆይቶ ይመራል ለምንድነው? እስቲ ሰውነቴ በእውቅ የተጠቀጠቀ ጆንያ አክሎዋል የቀነስኩ ቀን ስለት ነው ኮሜንቶች ቃል ነው
የኔ ቅን ከሙያ ጋር እጅሽ ይባረክ ባለሙያ ጎበዝ እህቴ
ተባረክ የእኔ ቆንጆ
Betam konjo new enamesgenalen meluye👌👌👏👏
Hello Melat, where to get those bottles? Good job as usual.
እንዴት አለሽ። ከ ታርጌት ነው የገዛሁት
Melu betam des yilal berchi
That’s good idea I will try 🙏
You are so beautiful inside and out. Thank you so much 🙏🏾 it’s very healthy drink ...I am glad I found your vlog!!!👍🏾👍🏾👍🏾
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ብሉዬ
ሜሉ እንኮን በሰላም ተመለሽ
አሪፍ ነው ሚሉ
እናመሰግናለን
Thanks Melatye 🙏🏽 stay blessed❤️
Thanks Melu
Thank you meluye, looking so good
ሲታይ እራሱ ያምራል
በጣም ያ ምራል
I need this one thanks melatya
Thank you melat 👍
Thanks melatye konjo
Thanks for sharing 💖
Melateye Betam konjo detox yemiyadergu metetoch nachew, ejeg amesegenalehu 💕😍😘
Thank you for sharing 💕👍👌
የኔ ውድ አሳድርን ነው ምንጥቀመው
አዋ ቢሆን ይመረጣል
ሜሉ ገና ክትፎ ያልበላ አለን። እናመሰግናለን።
አረ እንዴት ተደርጎ???
@@melatTUBE I had to work then by the time get off work no meat from abesha grocery. We gonna eat tomorrow.
Thanks
Thank you melu
Thank you for sharing Yene Konjo
በጣም በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Thank you 🙏
Very healthy 🍹👌👌👌
thank you for sharing
thanks dear
Thanks meluyey
detox detox detox thanks meluyeeee shkurina
Thank u so much meluuu u r 1gaaaa😉
Tnx Melushaye
ኤዱዬ አመሰግናለው
Melyua enamsgenaln dear
Tnx betam
ሜሉ በጣም አስተዋይና ብልህ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አኔ ውሀ በጣም መጠጣት ይከብደኛል አንዲ ሞክረዋለው ሲያዩት አራሱ ያምራል ❤️🙏
ሁሌም የምትሰጪን ነገር በጣም አሰፈላጊ ነገር ነው የሚያከሳው የትኛው ነው ወዴ አካባቢ ቦርጭ አለብኝ መልሰሸን እጠብቃለው እጅሸ ይባረክ❤❤
It is so healthy and refreshing. thank u so much Melaye for sharing.
የኔ ምርጥ ጎበዝ ባለሞያ ሁሌም የሚጠቅመንን ነገር ሰርተሽ ስለምታሳይን አመሠግናለሁ ተባረኪልኝ
እናመሠግናለን ሜሉዬ ዛሬውኑ ነው መጠጣት የምጀምረው ውፍረት በጣም አሥቸግሮኛል በተለይ ከወሊድ በዋላ የመጣ ቦርጭ እሥኪ ለውጡን እናያለን
ሚሚላዬ በትክክል ለሰውነታችን ጠቃሚ ነገር ነው ያሳወቅሽን ተባረኪ
እንኳን በደህና መጣህሽ ሜሉየ።ስጠብቅሽ ልክ እንቁ እንደጠፋበት ሰው። በጣም ቆንጆ ነው ተባረኪልኝ 🙏 የኔ አበባ በርቺ ጎበዝ ♥️
በጣም ኣስፈላጊ ነገር ነው ያመጣሽው thank you for sharing meluye 😍👍👍
በጣም ጠቃሚ ለጤናችን ለዳጆሽን በጣም አሪፍ ነው ሁላችንም ልንጠቀመው የሚገባን መጠጥ ነው
አመስግናለው ሜልዬ ሳላካፈልሽን .ጠፍተሽ ነበር 😍🥰
ልክ ነሽ ሚልዬ ከበአል በኃላ እና ለሁል ግዜም በጣም ጠቃሚ እና ጤናማ ቪዲዮ ነው የስራሽልን እናመስግናለን ተባረኪየኔ ቆንጆ
በጣም አሪፍ የመጠጥ አሰራር ነው የዝንጅብሉ አላላጥ ተመቼቶኛል ይመችሽ የኔ ቆንጆ
ሜላትዬ በጣም ቦርጮ ማጥፋት እፈልጋለው ሌላ ምን አንዳረግ ትመክሪኝኛለሽ
ጠቃሚ ነገር ነው ያካፍልሽን እናመስግናለን ሜሊ
በጣም ጥቅም ያለው መጠጥ ነው ሜሉየ እናመሰግናለን
Thank you, I love how humble you sound😘
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
I always tell her that
እናመሠግናለን ሜሊ ጤናማ ነገር ነው ያካፈልሽን ።
Hey thanks so much for sharing this Idea. By the way why not you share detox challenge for 1 week for weight loss
በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የሠራሽው እናመሰግናለን 😘
ሜሉዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በምን ሰዓት ምን መጠቀም እንዳለብሽ የምታውቂ ለኛም የተረፍሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ተባረኪ👏👏👏
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሜርሲሻ
የጤና መጠጥ ነው እናመሰግናለን
ለዚህ ነው ሸንቃጣ የሆንሽው😆😆❤❤👍👍👍
ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ በፊት የሰራሽልንም ነበር ቀረፋ፣ ሎሚ ፣ማር በጣም አሪፍ ነው ብዙ ጊዜ እጠቀመዋለሁ
Enamesegnalen Meliyy
Thanks melu shkor I like this type of drinks every day of my life and please can you show us green smooth juice it will help our people thanks my dear for everything tebarkiy
በጣም ቆንጆ መጠጥ ...ተባረኪ!!
So healthy and flavorful to drink. Thank you for sharing Meliye ❤️
በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ
ሜላት በቀረፋ ሌላ ነገር አለ አለርጅክ ሰለሆንኩ
ሌላው ደግሞ ማታ አዘጋጅቼ ፊርጅ ነው
የማስቀምጠው ወይስ ውጭ ነው ?
አይበላሽም አኔም ማታ ባዘጋጅ ደስ ይለኝ ነበር
አመሰግናለሁ ቶሎ መልሽልኝ አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ሜሉ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው እናመሰግናለን
በጣም እነ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን የኔ እህት 👌👍❤️
ሜላት እንደወትሮው ምስግናዬ ከፍ ያለ ነው:: ከነገርሽን በተጨማሪ ቀረፋ ደም ያቀጥናል:: እኔ በሳምንት 3 ቀን አፍልቼ እጠጣለሁ:: ቀረፋው ግን ዓይነቱ ጥሩ መሆን አለበት :: ነገር ግን አስፕሪን እና የደም ማቅጠኛ ለሚወስዱ ሰዎች አይመከርም ነስር ሊያመጣባቸው ስለሚችል::
ኦ ከልብ አመሰግናለሁ በውነት ይህንን አላውቅም ነበር
እህተ መላእክት እኔ በምኖርበት አካባቢ የህንዶች, ፓኪስታን ወይም አበሻ ሱቅ ስላሉ ከዚያ እንጨቱን ገዝቼ ነው የምጠቀመው:: ሰሞኑን ኮስኮም (Cotsco )ጥሩ ዓይነቱን አምጥቶ እየሸጠ ነው:: ዱቄቱ ለእኔ ኃይለኛ ነው::
ሜሎዬ እናመሰግናለን ሁሉንም እሞክረዋለሁ ከወድኩት ጋር እቀጥላለሁ። ተባረኪልኝ🙏
እንዴት ነሽልኝ በ ባለፈው የስጦታ አሸናፊ ነሽ በኢንስተግራም ላይ melattube
ብለሽ ፃፊልኝ ብይሽ አላየሽውም መሰለኝ እጠንውሻለው እሺ
Betam asfelagi healthy drinks. Thank you Melye ♥️
ሜላዬ ጎበዝ በርችልን
በትክክል ሜሊዬ ጥሩ ዘዴ ነው
ሜሉ እናመሰግናልን
Meluye ayalkbsh😄....thank u sooooooo much Betam arif metetoch new yametashln
Thank you for sharing this healthy drinks where can I get the bottles?
በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን ሜሉ
Melue anchi tebebegn set nesh keep going thank you
ሰላም ሜላት ዝግጅትሽ በጣም ጠቃሚ ነው ይሄውልሽ ባለፈው ካንች ባሳየሽን መሰረት ፕሬዥር ኩከር ገዝቼ በመጀመርያው ቀን ስጋውን በደንብ አበሰለልኝ ብሚቀጥለው ቀን ከክዳኑስር ያለውን ወፍራም ስርክል ፕላስቲክ(thick. Rubber band) አውጥጬ ስጋ ብቀቅልበት እንደበፊቱ አልበሰለም ለምንድነው? ወፍራም ላስቲክን ማውጣት የለብኝም ማለት ነው? ለመልስሽ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
ወፍራሙ ፕላስቲክ አየር ሳያወጣ አፍኖ ለማብሰል ይረዳል:: ፕላስቲኩን ለምን እንዳወጣሽው ብጠይቅ ከአክብሮት ጋር::
አመሰግናለሁ ፕላስቲኩን ያወጣሁት ምናልባት ሲቀቀልበት ይቀልጣል ብዬ በማሰብ ነው እሽ እመልስዋለሁ በቦታው እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለምላሹ በሚቀጥለው ዝግጅት እንገናኝ
ሜሉ አንዳንዴ ምን እንደ ምላሽ እንኳን ቃላቶች ያጥረኛል ።ሰላምሽ ብዛት ይበልልኝ ።
ልክ ነው ማውጣት አይኖርብንም ምንም የሚቀልጥ ነገር የለውም ሙቀት እንዲችል ተደርጎ ነው የትሰራው አልሚ
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
first I love to say thanks.
Melat can I use all the ingredients at the same time in one bottle is there any problem? thank you again.
Meli grean tea yelalaw sew fresh nana ayhonm?
Thanks for sharing all the healthiest drink .It's a lovely video .Keep it up my dear sister !As always, you're the best !
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
aww i finally found health benefits lesson tnx hun👌👌👌💗
አመሰግናለሁ ሜሉ አስፈላጊ ነገር ነው
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
እናመሠግናለን ሜሊ
ሜሉ በጣም ሀሪፍ ነው ሎሚ በማር በጣም እጠቀመዋለው ሀሪፍ ነው
Thank you for sharing.Were I get ment (nana) I’m live USA
Selam Melye, gosh ejjishin yibark ende hulew. Thanks for your great explanation, I love them all and I can't wait to try🥰
በጣም በጣም አሪፍ ናቸው ሞክሮቸው
ሜሉዩ እናመስግናለን
Thank you so much my sister God bless you amen
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
Melly gobez nesh ena ginger be deneche melacha newe yameletew aref newe
I will definitely try it .so healthy 👌🏽Thank you for sharing ❤️
Wow yenkonjo am doing with you all thank you God bless you
enkan dena metash melu enamesegnalen betam arif new
Thank you my sister. Really appreciate that your efforts and commitment. Most of time you come with different idea. Bless. And fasting is Good.
በጣም በጣም አመሰግናለሁ
በጣም ጥሩ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው ምሊዬ።👍👍👍👍👍👍👍
በጣም በጣም አመሰግናለው
Hi Melat it’s so beautiful. You can easily grate the ginger using cheese graters 🤔
በትክክል ይቻላል
እናመሰግናለን ሜሉ🙏
Healthy and refreshing👌ተባረኪልን💕
ተባረኪ!
Very useful....thank you dear.
Very helpful Mel. Thank you and God bless you my dear.
አሜን እሜን
አሪፍ ነዉ ሜሉዬ😍😍😍😍
ዛሬ አንደኛ ስለሆንኩ ደስ ብሎኛል።
ሜሉየ አንቺ ሁሌ አዲስ ነገር አለሽ