Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ሚኪ በራሰህየምትተማመ ደፋር በያዝከውጉዳይ ጥግ ድረሰ የምታጣራ ጀግና ነህ በርታ
ሚኪ. .ጀግና ነህ.! እንደተባለው "በዚህ አገር ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም" የሚለው ዘሌ እውነቱን ነው
ብዙ የንሰርአይንና ዘላለምን እየተካን ሰለሆነ እግዚአብሔር ይመሰገን በርታልን ጀግና እራሰህን እቸጠበቅህ መቼም የልሰማነዉ ጉድ የለም
,ትኩክል
ሚኪ ጀግናችን እንኳን ደህና መጣልን🎉❤
የዚህ ሀገር ሰው ለስሙ ጥሩ በህል ያለው 99% ሃይማኖተኛና ፍርሀሠ እግዚአብሔር ያለው እየተበለ ይወራል ። ግን ሰይጠን የሰፈረባቸው ዜጎች የበዙበት ሀገር ሆናለች።
Exactly 💯 zeregninet lebinet tenkolegninet tenkola metet mechekaken nw Ethiopian eyachemalek yalew Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur 🇪🇹
እውነትሽን ነው የኔውድ😢😢
በትክክል100%
Betam yigermal eko
ሚኪዬ ደፋር ስነምግባር ያለህ የዘመኑ ወጣት ጀግናችን🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍👍👍❤❤❤
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።እንኳን አልሞትሽ፣ በሕይወት ያለ ሰው መላ ይገኝለታል። ሴት ልጅ ብዙ ነገር ያጋጥማታል።በድሮ በሬ ያረሰ የለም፣ ዱሮ ሴቶች ት/ቤት አይኼዱ ም፣ ሴት ልጅ የምትዳረው የወር አበባዋን እንኳን ሳታይ ስለሆነ ለክፋ አትጋለጥም። ተምሬያለሁ ካልሽ ያለፈውን እንደ ትምህርት ተጠቅመሽ ሕይወትን በተሻለ መንገድ መቀጠል ነው።
ይቅር ይሉሻል ፈጣሪምይህንን ነው ሚወደውሚኪዬ እንዳትለቃት
ሚኪዬ የኛ ጀግና በርታ እራስክን ጠብቅ
ከእናት አባት ትዛዝ መውጣት ይህን ያስከትላል የተረገመ ትውልድ እናት አባት ያማያከብር ትውልድ
ሚኪ ከምለው በላይ እጅግ አጓጓኸኝ አንተ የሀሉ አባት የኛ ጀግና ።
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤አይይ ሀገሬ ጋይስ ጀግናው መቷል ገባገባ በሉ ❤❤ ሚኪዬ መልካሙ እና አባቱ ምን ላይ ናቸው አባቱ ተሻለው?
ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ግዜ ነው ሀገራችን ዲያብሎስ ሰፍሮበታል ፈጣሪ ብቻ ለምናጠፋው ጥፋት ይቅር ይበለን❤❤❤
Aameen ❤
ጀግናቺን በርታል አባ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አላስወጣሽው መቼስ ሴት ልጅ ያለብን መከራ አይዞሽ መፍረድ ከባድ ነውአሁን እኮ ፈተናው ስቃዩ የበዛባት ለእሷ ነው ሞተች ማስባሏ ነው ጥፋቷ እንጅ አመራጭ አጣች በችግር ተጠበሰች ስታሣዝን አይ የእኛ መከራ
ስራዋ ስተት ቢሆንም ለልጇ ስትል የክፈለችው ዋጋ ሳታስወርድ በችግር ወልዳ አብራ ተቸግራ በማሳጏ ግን ጎበዝ ናት
ሚኪዬ የኔ ጀግና ጠፍተካል
በርታ የኔ ጀግና ወድም
John 11 አማ - ዮሐንስ25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤26: ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን?”
አሜን
እኳን ደና መጣክልን አሳስበክን ነበር
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ያሳዝናል አላህ ይርዳቸው 😢😢😢 ሚኪ. ያ እናት ልጅ ሆኖው ወንድማ ላይ ድግምት አስደርገውበት ልክ እንደ ሴት ጡትን ቂጥ ያውበለበት ምን ደረሰ እስክ አስውቀን 😢😢😢😢 ጀግናው ❤❤❤
እኮ እሱ ታሪክ እኔም ጥያቄ ነው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ ሳህ
በጣም😢😢😢😢እኔም
ሚኪየ ምን ሆንክ ነው የጠፋህ ጣላትህን ይጥፋ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግናችን
በዚህ ዘመን የሚወልድ ሊጅ ባይወለድ ይሻላ 😢😢
እኔም ብያለሁ ጌታን የተወለደው እየተሠቃየ እየተንከራተተ ነው እየሞተ ነው
በጣም ይገረማል😢😢😢😢😢
ሚኪየ የኛ ሀግና የጀመርከውን ኬዝ እስከመጨረሻው ድረስ የምትሄድ ጀግና ነህ በርታልን መልካም ስራ ነው የምሰራው በርታልን።❤❤❤❤
😢😢😢😢ወይኔ ወላጆች በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማልተስፋ አትቁረጪ ወላጅ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይሉሻል ታረቂ ወደ ቀድሞ ሕይወትሽ ትመለሻለሽ
አይ ጉድ አያልቅም እንኳን።ደህና።መጣህ ሚኪዬ❤❤
ለይላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ
እንኳን በደህና መጣልክጀግና ወንድማችን ሚኪያስ❤❤❤
ሚኪ የኔጀግና እግዝአብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሚኪያችን እንኳን ደህና መጣህ
ሚኪ ሠላም እባክህን ከሰው ስዕቴት ከብረት ዝገት አይጠፋም አስታርቃት ትልቁ ስህቴት ሞተች ተብሎ መርዳቱ ነው
መኪዬ ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀገናነክ አት እና ነበልባል የነስር አይን እና ዘላለም ጀግኖችናቸሁ ❤❤❤
ፈጣሪ,ይጠብቅልን,ሀቀኞቻችን,ለእውነት,የሚቆሙ,ውዶች,እድሜ,ጤና,ይስጣችሁ,ሁሉም❤❤❤
ሚኪ ትንሹ መጣህ እንኳን በሰላም መጣህ እራስህን ጠብቅ
ጀግና ምኬ ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤🎉🎉
የማይሣሣት የለም ልጅሽን እራሡ ማሣደግሽ ጥሩ ነው
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
በጣም ያሳዝናል እባክህ እርዳት
እንደኔ ከሆነ ይህች ልጅ ወደደችም ጠላችም ከቤተሰቦች ጋራ መገናኘት አለባት በዚህ አይነት ሁኔታ ልጇን ማሳደግ የለባትም አባትም ሆነ እናት የፈለገውን ቢሉ ልጁን እንኳን ሳይቀር ያሳድጉታል በየቤታችን ያለ ነገር ስለሆነ ነው እራሷንም ልጁን መቀየርና ካለፈው ህይወት መማር ነው ያለባት ወደሥራዋ መመለስ አለባት ወላድ ስለሆነች በወላድ ሕግ መሠረት የእረፍት መብት አላት ሰው እንጂ አውሬ አልተወለደም ።
ሚኪየ ጅግናችን እንካን ደህና መጣልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ ጎበዝ ነህ ግን ለቤተሰባቻ ጋር ያወራህበት መንገድ ለሌላ ቀን አትድገመ አውርተህ ሰትጨርሰ የዚህ አይነት ነገር ተመልሼ አመጣለሁ በሌላ ቀን ፈጣሪ ያፅናናችሁ ብለህ እውነት አሰመሰለህ ተመልሰህ ሰትሄድ ልጅቱን ከውጭ አቁመህ አንተ ቀድመህ ገብተህ በረታችሁ ብለህ ትንሺ ካወራህ በሃላ ፈቃደኞ ከሆናችሁ እንግዳ አለኝ ለሰገባ ብለህ ሰርፕራይዝ ነው የሚደረገው በርታ ዮመችህ
ወይጉድ ያሳዝናልል😢😢😢😢😢😢
ጎጆ ቲዩብ አድናቂህ ነኝ ጥሩ ስራዎችን እየሰራህ ነዉ ነገር ግን ፕሮግራሙን ባታንዛዛዉና ብታሳጥሩ ጥሩ ነዉ ። ምክንያቱም እኛ ዉጭ የምንኖር ሰዎች ጊዜ የለንም እንቅልፋችንን አጥተን ነዉ ይሄን ፕሮግራም የምንከታተለዉ ይህን አስብበት የምታቀርበዉን አጠር አድርገህ አቅርበዉ ፕሊስ ጊዜአችን አጭር ስለሆነ ሁሌ አጠር አርገህ አቅርበዉ ።
በጣም አሣዘነችኝ የኔ ማርርር
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በፈጣሪ ስምምም ኢትዮጵያ ምድነው የምንሰማውውው😢😢😢
ሚኪ,,ዳቆኑ,ምን,ደረስ,,ሚኪ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ
ሚኪዬ የኔ ጀግና ጠፍተካል❤❤❤❤
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልበ ብርሀን ስራህ ጥሩስለሆነ በርታ
አይኑስ😂😂😂
ሚኪያስ ጀግናው መጣ ❤❤❤
ሚኪ እንኩዋን ደና መጣህ ይች ልጅ ከተናገረችው ውሥጥ ምን ታዘብኩ መሠላችሁ ከባሉዋ ጋርም ግንኙነት አላት የባጃጅ ሹፌሩም ጋር ግንኙነት አላት ይህ የተወለደው ልጅ የባልዋ ቢሆንሥ ብየ ገመትኩ ከተናገረችው አንፃር
ያው ታውቂዋለሽ ወልደሻል ምን አይንት ልቦና ቢኖርሽ ነው ልብሽ ደንዳና ነው ስንት ደክመዋል ላንቺ ከዚህ አይብስባችው ንበር
ያአላህ ምንአይነት አረመኔ ናት
የኔ አባት አባትየው በጣም ነው አንጀት የሚበሉት
ኣይዞሽ ሴቶች ፈተናችን ብዙ ነው ይቅር ይሉሻል ወላጆቹሽ 💔 😢
የኔ ቀጫጫ እድሜህ ትንሽ አስተሳሰብህ ግን ሽማግሌ ነህ እኮ የስንት እምባ አበስክ ርጅም እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉❤❤❤ሚኪ የየያዘው ነገር መልቀቅ የለም እኮግን በእህቱና በእጅራ እናቱ መተት የተደረገበት ምን ላይ ደረሰ ቂጥና ጡት ያወጣ ወንድም?እየጠበቅን ነው እኮ ሚኪዬ
ወይ የሴት ልጅ ፈተና
አገሪቱ እኮ የኛ ትዉልድ የነበረበት እኛ ያደግንበት አገር ሐይማኖት ሳይሆን ለ666 አምልኮ የተሸጠ ህዝብ ሐይማኖት ተሽጦ የተበላበት አገር ነዉ ያለችዉ እና እግዚአብሔር ይቅር የሚልበትን ቀን ህዝቡ በንስሀ ገብቶ ወደ አቅሉ ካልተመለሰ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ከቀጠለ የባሰ መከራ አለዉ
ጀግና ምኬ፣ፉጣሪ፣ይጠበቅህ፣ራሰህን፣ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬመልካምሰውበርታልን❤❤❤❤
እባክህን ሚኪ እንደምንም ብለህ አስታርቃት እና የተማረች ፥የተመረቀች ሰው ናት ወደ ቀድሞ ስራዋ ትመለስ ፥ ህይዎቷ ይስተካከል ፥የሚወዳትም ከሆነ እጮኛዋ ይታረቃት ፥ዬኔ ቆንጆ ጉልት ልስራ ስትል አሳዘነችኝ😢😢😢
በኢትዮጵያ ውሰጥ አማይሆን አና አማይሰራ ነገር የለም የግፍ ማአት ነው እየሰማን ያለው 💔 የሚዲያው ባለቤት ታሪክ ካየሆ በኋላ አለምንም እነሱ አሰካላረጋገጡ ድረስ?
ምን ጉድ ነው የምንስማው እግዚኦ ዘነኑ የፍርድ ነው 😢😢😢
🎉🎉🎉አንበሳዉ ሚኩ
ሚኪዬ ጀግናዬ ጳውሎስ እዴትነው
ጰውሎስስ,ምን,ደረሰ,ያቺ,ምስሪ,ፍቅረኞውና,ጎደኞውስ,እፍፍ,ሰው,ክፍው
❤❤❤❤ ሚኪ ጀግናችን
ሚኪ ጎበዝ በርታ በጣምነው የምከታተልህ መኮመት ስላልቻልኩነበር
ቢክየ አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤የኛጀግና
ምስኪን 😥😥
ሚኪዪ ማአሸአላህ ውንዱሜን ነው ምትመሰለኝ በናትክ እራሰክን ጠብቅ
ሚኪዬ፣በጣምነዉ፣ምወድህ❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ በናትህ ፈልጌህ ነበር ቁጥርህን እዴት ላግኘው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እርዳኝ😊
በርታ እግዚአብሄር ይርዳህ🙏
የጉድቀን አይመሽም አሉ አይ እናት ሀገሬ አላህ የመጣብሽ በላህ ሙሲባህ ወረርሽኝ ያሳልሽ
Amlak snatu ystsh Adega now ayzosh hilum yalfal🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ፈለፈላቹ የንስር ኣይን የመሰላቹ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እዛ ሃገር ያልገባኝ ነገር ስው በጣም ሞኝ ነት ያጠቃቸዋል ስው ሞቴ ከተባሌ እረሳው ማስመርመር ግደታችው ነው ሀል ግዘ መጠዪቅ ያለባቸው መርዴውን ይዟ የመጡትን ተጠያቅ ምድረግ ንው እነዝህን ነገሮች ለህብረተስቡ ትንሽ መብራረያ ስጡ እስከእሁን ከስሪችሁት ቪድየው ክመነሳት ስው አልርት ይሁን እንደ ከብት ከመነዳት ያቁም Sorry ለቃለት አጥቃቄመ
ጀግና ነህ ጌታን ❤❤❤❤❤
አይ ይከ የተረገመ ዲያብሎስ ሰዎችን የሚጥልበት ትልቁ መንገዱ ዝሙት ነውና ይከው በዝሙት ሳታስበው ጣላት ሂወቷ ተመሰቃቀለ አይዞሽ እማ ያደረግሽው ያጠፋሽው ጥፋት በጣም ከባድ ነው እጮኛ እያለሽ ከሌላ ወንድ ጋር ማድረግሽ ግን ሆኗል አባትም ልጁን ያሳድግ 😢😢😢
ውይ አገሬ😢😢😢😢
ሚኪየ እንኩዋን ደና መጣህልን በርታ ፈጣሪ ይጠብቅልን ግን በጣም ጠፍተሀል
ሚኪዬ ውዳችንንንንንን 👍👍👍🌹🌹🌹💯
የኛጀግናአፈጣትወንዴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀግናችን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የተደበቀ ነገር እንዳለ ከወላጆቿ አነጋገር መረዳት ይቻላል ባለጌዎች ናቸው ትቅርብህ።
የኔእናቴ በጣም አስዘነቸኝ 😢😢😢😢😢😢
ሚኪ እናቲቱን ይዘሀት ህድ እናታን ስታያት ትራራ ይሆናል
Bertu lin . WOW wow wow.
Yene jgana mikiyee😢😢😢
ሠዉ እንዴት ሣይሞት ሞትን ይመኛል ምን ጉድ ነዉ የምሠመዉ
በርታ
ስታሳዝን😢😢😢😢😢😢😢
አይዞኝ እህቴ ፋጣሪ ከጎንሽ አይዞኝእህቴፋጣሪከጎንሽይሁን 😢😢😢
ሥልኩን ላኩልኝ በናታችሁ እኔም ለሆነጉዳይ ፈልጌውነው
,ሚኪ.የኔ.ጀግና
Miki jeginachin 💪💪🎉🎉🎉🎉🎉
እህቴ እንየ ባንቺ መፍረድ ይከብዳል ግን ለምን ሞታለች አስባለሽ ዶግሞ ከባለባጃጅ ከተገናኘሺ ለምን አልተመረመርሽም ወይም ቅድምያ አልተጠነቀቅሽም በጣም ይገርማል ያሳዝናል እጮና እያለሽ በወላጆች መፍረድ ይከብዳል እነሱም ዱብእዳ ነዉ የወረደባቸዉ ለማንኛዉ ይቅርታ አርጉላት እጂ በጣም ይከበድል ያማልም😢😢😢😢😢
እናትዬዋግን ልጅያጣችእራሱ አትመስልም
ኢትዮጵያ የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከባህላችንም ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጡ ነገሮች ፍንጫቸው የዛሬ 50ዎቹ ዓም የጀመረ ግን ደሞ በ30 የኢሃድግ ዘመን ብዙ አፀያፊ ነገሮች የተንሰራሩበትና በዚህ መንግስት ደሞ ከቁጥጥር ውጭ የወነበት ኢትዮጵያን የተፀናወተ ሴጣን መንፈስ ሰፍሯል ትውልድ ተበላሽቷል ታሪክ ተረስቷል የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቹን ወደ ሰማይ ዘርግቶ መለመን አለበት 😢😢
ሚከ ጀግና በረታ🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ሚኪ በራሰህየምትተማመ ደፋር በያዝከውጉዳይ ጥግ ድረሰ የምታጣራ ጀግና ነህ በርታ
ሚኪ. .ጀግና ነህ.! እንደተባለው "በዚህ አገር ያልተሰማ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም" የሚለው ዘሌ እውነቱን ነው
ብዙ የንሰርአይንና ዘላለምን እየተካን ሰለሆነ እግዚአብሔር ይመሰገን በርታልን ጀግና እራሰህን እቸጠበቅህ መቼም የልሰማነዉ ጉድ የለም
,ትኩክል
ሚኪ ጀግናችን እንኳን ደህና መጣልን🎉❤
የዚህ ሀገር ሰው ለስሙ ጥሩ በህል ያለው 99% ሃይማኖተኛና ፍርሀሠ እግዚአብሔር ያለው እየተበለ ይወራል ። ግን ሰይጠን የሰፈረባቸው ዜጎች የበዙበት ሀገር ሆናለች።
Exactly 💯 zeregninet lebinet tenkolegninet tenkola metet mechekaken nw Ethiopian eyachemalek yalew Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur 🇪🇹
እውነትሽን ነው የኔውድ😢😢
በትክክል100%
Betam yigermal eko
ሚኪዬ ደፋር ስነምግባር ያለህ የዘመኑ ወጣት ጀግናችን🎉🎉🎉🎉
ሚኪ ምርጥ ጋዜጠኛ 👍👍👍❤❤❤
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ።እንኳን አልሞትሽ፣ በሕይወት ያለ ሰው መላ ይገኝለታል። ሴት ልጅ ብዙ ነገር ያጋጥማታል።በድሮ በሬ ያረሰ የለም፣ ዱሮ ሴቶች ት/ቤት አይኼዱ ም፣ ሴት ልጅ የምትዳረው የወር አበባዋን እንኳን ሳታይ ስለሆነ ለክፋ አትጋለጥም። ተምሬያለሁ ካልሽ ያለፈውን እንደ ትምህርት ተጠቅመሽ ሕይወትን በተሻለ መንገድ መቀጠል ነው።
ይቅር ይሉሻል ፈጣሪም
ይህንን ነው ሚወደው
ሚኪዬ እንዳትለቃት
ሚኪዬ የኛ ጀግና በርታ እራስክን ጠብቅ
ከእናት አባት ትዛዝ መውጣት ይህን ያስከትላል የተረገመ ትውልድ እናት አባት ያማያከብር ትውልድ
ሚኪ ከምለው በላይ እጅግ አጓጓኸኝ አንተ የሀሉ አባት የኛ ጀግና ።
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
አይይ ሀገሬ ጋይስ ጀግናው መቷል ገባገባ በሉ ❤❤ ሚኪዬ መልካሙ እና አባቱ ምን ላይ ናቸው አባቱ ተሻለው?
ወይ ፈጣሪ ምን አይነት ግዜ ነው ሀገራችን ዲያብሎስ ሰፍሮበታል ፈጣሪ ብቻ ለምናጠፋው ጥፋት ይቅር ይበለን❤❤❤
Aameen ❤
ጀግናቺን በርታል አባ🎉🎉🎉🎉🎉
እንኳን አላስወጣሽው መቼስ ሴት ልጅ ያለብን መከራ አይዞሽ መፍረድ ከባድ ነውአሁን እኮ ፈተናው ስቃዩ የበዛባት ለእሷ ነው ሞተች ማስባሏ ነው ጥፋቷ እንጅ አመራጭ አጣች በችግር ተጠበሰች ስታሣዝን አይ የእኛ መከራ
ስራዋ ስተት ቢሆንም ለልጇ ስትል የክፈለችው ዋጋ ሳታስወርድ በችግር ወልዳ አብራ ተቸግራ በማሳጏ ግን ጎበዝ ናት
ሚኪዬ የኔ ጀግና ጠፍተካል
በርታ የኔ ጀግና ወድም
John 11 አማ - ዮሐንስ
25: ኢየሱስም አላት፦ “ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤
26: ሕያው የሆነም የሚያምንብኝም ሁሉ ለዘላለም አይሞትም፤ ይህን ታምኚያለሽን?”
አሜን
እኳን ደና መጣክልን አሳስበክን ነበር
አህለን ሚኪ ጀግናው ❤❤❤❤❤. ያሳዝናል አላህ ይርዳቸው 😢😢😢 ሚኪ. ያ እናት ልጅ ሆኖው ወንድማ ላይ ድግምት አስደርገውበት ልክ እንደ ሴት ጡትን ቂጥ ያውበለበት ምን ደረሰ እስክ አስውቀን 😢😢😢😢 ጀግናው ❤❤❤
እኮ እሱ ታሪክ እኔም ጥያቄ ነው
@ዳግማዊትኢትዮጵያ ሳህ
በጣም😢😢😢😢እኔም
ሚኪየ ምን ሆንክ ነው የጠፋህ ጣላትህን ይጥፋ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ጀግናችን
በዚህ ዘመን የሚወልድ ሊጅ ባይወለድ ይሻላ 😢😢
እኔም ብያለሁ ጌታን የተወለደው እየተሠቃየ እየተንከራተተ ነው እየሞተ ነው
በጣም ይገረማል😢😢😢😢😢
ሚኪየ የኛ ሀግና የጀመርከውን ኬዝ እስከመጨረሻው ድረስ የምትሄድ ጀግና ነህ በርታልን መልካም ስራ ነው የምሰራው በርታልን።
❤❤❤❤
😢😢😢😢ወይኔ ወላጆች በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢
አይዞሽ እህቴ ያጋጥማልተስፋ አትቁረጪ ወላጅ ይቅር ባይ ነው ይቅር ይሉሻል ታረቂ ወደ ቀድሞ ሕይወትሽ ትመለሻለሽ
አይ ጉድ አያልቅም እንኳን።ደህና።መጣህ ሚኪዬ❤❤
ለይላ
ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ
እንኳን በደህና መጣልክ
ጀግና ወንድማችን ሚኪያስ❤❤❤
ሚኪ የኔጀግና እግዝአብሔር ይጠብቅሕ ወንድሜ ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሚኪያችን እንኳን ደህና መጣህ
ሚኪ ሠላም እባክህን ከሰው ስዕቴት ከብረት ዝገት አይጠፋም አስታርቃት ትልቁ ስህቴት ሞተች ተብሎ መርዳቱ ነው
መኪዬ ጀግና ነህ ወንድሜ በርታ ❤❤❤❤❤
ሚኪ ጀገናነክ አት እና ነበልባል የነስር አይን እና ዘላለም ጀግኖችናቸሁ ❤❤❤
ፈጣሪ,ይጠብቅልን,ሀቀኞቻችን,ለእውነት,የሚቆሙ,ውዶች,እድሜ,ጤና,ይስጣችሁ,ሁሉም❤❤❤
ሚኪ ትንሹ መጣህ እንኳን በሰላም መጣህ እራስህን ጠብቅ
ጀግና ምኬ ራስህን ጠብቅ❤❤❤❤🎉🎉
የማይሣሣት የለም ልጅሽን እራሡ ማሣደግሽ ጥሩ ነው
በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ
በጣም ያሳዝናል እባክህ እርዳት
እንደኔ ከሆነ ይህች ልጅ ወደደችም ጠላችም ከቤተሰቦች ጋራ መገናኘት አለባት በዚህ አይነት ሁኔታ ልጇን ማሳደግ የለባትም አባትም ሆነ እናት የፈለገውን ቢሉ ልጁን እንኳን ሳይቀር ያሳድጉታል በየቤታችን ያለ ነገር ስለሆነ ነው እራሷንም ልጁን መቀየርና ካለፈው ህይወት መማር ነው ያለባት ወደሥራዋ መመለስ አለባት ወላድ ስለሆነች በወላድ ሕግ መሠረት የእረፍት መብት አላት ሰው እንጂ አውሬ አልተወለደም ።
ሚኪየ ጅግናችን እንካን ደህና መጣልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ ጎበዝ ነህ ግን ለቤተሰባቻ ጋር ያወራህበት መንገድ ለሌላ ቀን አትድገመ አውርተህ ሰትጨርሰ የዚህ አይነት ነገር ተመልሼ አመጣለሁ በሌላ ቀን ፈጣሪ ያፅናናችሁ ብለህ እውነት አሰመሰለህ ተመልሰህ ሰትሄድ ልጅቱን ከውጭ አቁመህ አንተ ቀድመህ ገብተህ በረታችሁ ብለህ ትንሺ ካወራህ በሃላ ፈቃደኞ ከሆናችሁ እንግዳ አለኝ ለሰገባ ብለህ ሰርፕራይዝ ነው የሚደረገው
በርታ ዮመችህ
ወይጉድ ያሳዝናልል😢😢😢😢😢😢
ጎጆ ቲዩብ አድናቂህ ነኝ ጥሩ ስራዎችን እየሰራህ ነዉ ነገር ግን ፕሮግራሙን ባታንዛዛዉና ብታሳጥሩ ጥሩ ነዉ ። ምክንያቱም እኛ ዉጭ የምንኖር ሰዎች ጊዜ የለንም እንቅልፋችንን አጥተን ነዉ ይሄን ፕሮግራም የምንከታተለዉ ይህን አስብበት የምታቀርበዉን አጠር አድርገህ አቅርበዉ ፕሊስ ጊዜአችን አጭር ስለሆነ ሁሌ አጠር አርገህ አቅርበዉ ።
በጣም አሣዘነችኝ የኔ ማርርር
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በፈጣሪ ስምምም ኢትዮጵያ ምድነው የምንሰማውውው😢😢😢
ሚኪ,,ዳቆኑ,ምን,ደረስ,,ሚኪ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ
ሚኪዬ የኔ ጀግና ጠፍተካል❤❤❤❤
አንተ እኮ ጀግና ነህ ልበ ብርሀን ስራህ ጥሩስለሆነ በርታ
አይኑስ😂😂😂
ሚኪያስ ጀግናው መጣ ❤❤❤
ሚኪ እንኩዋን ደና መጣህ ይች ልጅ ከተናገረችው ውሥጥ ምን ታዘብኩ መሠላችሁ ከባሉዋ ጋርም ግንኙነት አላት የባጃጅ ሹፌሩም ጋር ግንኙነት አላት ይህ የተወለደው ልጅ የባልዋ ቢሆንሥ ብየ ገመትኩ ከተናገረችው አንፃር
ያው ታውቂዋለሽ ወልደሻል ምን አይንት ልቦና ቢኖርሽ ነው ልብሽ ደንዳና ነው ስንት ደክመዋል ላንቺ ከዚህ አይብስባችው ንበር
ያአላህ ምንአይነት አረመኔ ናት
የኔ አባት አባትየው በጣም ነው አንጀት የሚበሉት
ኣይዞሽ ሴቶች ፈተናችን ብዙ ነው ይቅር ይሉሻል ወላጆቹሽ 💔 😢
የኔ ቀጫጫ እድሜህ ትንሽ አስተሳሰብህ ግን ሽማግሌ ነህ እኮ የስንት እምባ አበስክ ርጅም እድሜ ይስጥህ 🎉🎉🎉❤❤❤
ሚኪ የየያዘው ነገር መልቀቅ የለም እኮ
ግን በእህቱና በእጅራ እናቱ መተት የተደረገበት ምን ላይ ደረሰ ቂጥና ጡት ያወጣ ወንድም?እየጠበቅን ነው እኮ ሚኪዬ
ወይ የሴት ልጅ ፈተና
አገሪቱ እኮ የኛ ትዉልድ የነበረበት እኛ ያደግንበት አገር ሐይማኖት ሳይሆን ለ666 አምልኮ የተሸጠ ህዝብ ሐይማኖት ተሽጦ የተበላበት አገር ነዉ ያለችዉ እና እግዚአብሔር ይቅር የሚልበትን ቀን ህዝቡ በንስሀ ገብቶ ወደ አቅሉ ካልተመለሰ የኢትዮጵያ ህዝብ በዚህ ከቀጠለ የባሰ መከራ አለዉ
ጀግና ምኬ፣ፉጣሪ፣ይጠበቅህ፣ራሰህን፣ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬመልካምሰውበርታልን❤❤❤❤
እባክህን ሚኪ እንደምንም ብለህ አስታርቃት እና የተማረች ፥የተመረቀች ሰው ናት ወደ ቀድሞ ስራዋ ትመለስ ፥ ህይዎቷ ይስተካከል ፥የሚወዳትም ከሆነ እጮኛዋ ይታረቃት ፥ዬኔ ቆንጆ ጉልት ልስራ ስትል አሳዘነችኝ😢😢😢
በኢትዮጵያ ውሰጥ አማይሆን አና አማይሰራ ነገር የለም የግፍ ማአት ነው እየሰማን ያለው 💔 የሚዲያው ባለቤት ታሪክ ካየሆ በኋላ አለምንም እነሱ አሰካላረጋገጡ ድረስ?
ምን ጉድ ነው የምንስማው እግዚኦ ዘነኑ የፍርድ ነው 😢😢😢
🎉🎉🎉አንበሳዉ ሚኩ
ሚኪዬ ጀግናዬ ጳውሎስ እዴትነው
ጰውሎስስ,ምን,ደረሰ,ያቺ,ምስሪ,ፍቅረኞውና,ጎደኞውስ,እፍፍ,ሰው,ክፍው
❤❤❤❤ ሚኪ ጀግናችን
ሚኪ ጎበዝ በርታ በጣምነው የምከታተልህ መኮመት ስላልቻልኩነበር
ቢክየ አላህይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤የኛጀግና
ምስኪን 😥😥
ሚኪዪ ማአሸአላህ ውንዱሜን ነው ምትመሰለኝ በናትክ እራሰክን ጠብቅ
ሚኪዬ፣በጣምነዉ፣ምወድህ❤❤❤❤❤❤❤
ወድሜ በናትህ ፈልጌህ ነበር ቁጥርህን እዴት ላግኘው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እርዳኝ😊
በርታ
እግዚአብሄር ይርዳህ🙏
የጉድቀን አይመሽም አሉ አይ እናት ሀገሬ አላህ የመጣብሽ በላህ ሙሲባህ ወረርሽኝ ያሳልሽ
Amlak snatu ystsh Adega now ayzosh hilum yalfal🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ፈለፈላቹ የንስር ኣይን የመሰላቹ ጀግኖች❤❤❤❤❤❤❤
እኔ እዛ ሃገር ያልገባኝ ነገር ስው በጣም
ሞኝ ነት ያጠቃቸዋል ስው ሞቴ ከተባሌ እረሳው ማስመርመር ግደታችው ነው ሀል ግዘ መጠዪቅ ያለባቸው መርዴውን ይዟ የመጡትን ተጠያቅ ምድረግ ንው እነዝህን ነገሮች ለህብረተስቡ ትንሽ መብራረያ ስጡ እስከእሁን ከስሪችሁት ቪድየው ክመነሳት ስው አልርት ይሁን እንደ ከብት
ከመነዳት ያቁም Sorry ለቃለት አጥቃቄመ