እልል...በገዛ እህቷ የታገተችው የሚሊየነሩ ልጅተገኘች ። ሚስጥሩ ይፋ ወጣ ሚሊየነሩን ሽባ አረጉት !!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @yetemegenali-9074
    @yetemegenali-9074 4 місяці тому +95

    ምን ልታደርጋት ነበር ልትገላት ነበር? ሚኪየ የኢትዮጽያውያን ኩራታችን መከታችን ነህ ረጅም እድሜ ኑርልን

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +2

      Ema gn endet leand lji bhca yworesal 😢

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 місяці тому +2

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያእኮ ይህ ችግር ያባትየው ነው ለልጅቷ ሒወት ጠንቅ የሆነው

  • @መሰከረምኤረጀቦ
    @መሰከረምኤረጀቦ 4 місяці тому +126

    ሚክዬ እንሱን ቶአቾና ለአባቱ ድርስላት የምትሉ ላኪ 👍👍👍👍👍

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 4 місяці тому +3

      አንች ምቀኛ ነሽ ምን አሩገችሽ😢

    • @FdelaSala
      @FdelaSala 4 місяці тому

      😅😅😅​@@genetabay8968

    • @JkMk-i5f
      @JkMk-i5f 4 місяці тому +1

      ​ረሠ

    • @MobailMobail-y6f
      @MobailMobail-y6f 3 місяці тому +1

      😊 mom❤​@@genetabay8968

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 4 місяці тому +35

    ሚኪየ አባትየ ድረስላች የነዝ አረመኔች ፈጣር ይድረስላቾ አባት የተባለ ሚኪየ የኔ ጅግና ፈጣር ዕድመና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥😥😥😥

  • @tsehaymelese9126
    @tsehaymelese9126 4 місяці тому +16

    እግዚአብሔርን
    ሚኪ ከሁሉም ቀን በላይ
    የዛሬ ይለያል ማሪያምን
    የእኔ ጀግና ዘመን ሁሉ ይባርክህ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 4 місяці тому +68

    ሚኪ የኔ አንበሳ በርታ እንደነዝህ ዓይነት መሰሪ እናትና ልጅ ለሕግ ይቅረቡ !!!

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 4 місяці тому +76

    ኧረ የተበደለሰው የሚረዱ ሚዳዎችን እናሳድጋቼው ውዶችዬ የሰው አአውሬዎች በዝተወል አሏህ መልካሞችን ያብዛልን

  • @FelixKoppel-mj5pq
    @FelixKoppel-mj5pq 4 місяці тому +20

    የኘ ጀግነ ተባርከ የኔ አባት ምንግዜም አላህ ካተጋር ይሁን🙏❤️

  • @gkxgxkitxigx5599
    @gkxgxkitxigx5599 4 місяці тому +22

    ሚከክዬ እኛ ጀግና ወንድማችን እራስን ጥብቅ አደራ 😓😓😓💖💖💖🙏🙏🙏

  • @AmarechB
    @AmarechB 4 місяці тому +38

    ልጆችን በእኩል ዓይን አይቶ ያለማሳደግ ውጤቱ ይሄ ነው እህትስ አባቷ በሰራው ስህተት አንቺ እንዲህ አይነት ግፍ መሥራትሽ ትክክል አይደለሽም እናት በምስትነት የራሷ ድርሻ ይኖራታል።

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 4 місяці тому +2

      እንደው የህግ ባለሙያ ቢየስረዳን ጥሩ ነበር እንደዚህ ማድረግ የሚቻል አይመስለኝም

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 місяці тому

      ትክክል ብለሸል ደሚሩኝማ እህት ስዎድሽ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому +10

    🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ ወንድሜ ዘመንህ የደስታ ይሁን።።።እረ ሰዎ ምነው ክፉ ሆነ።።ለንብረት እያሉ ሰው ማሰቃየት ። በጣም ያሳዝናል።።።።

  • @ابن1353
    @ابن1353 4 місяці тому +63

    በርታ ሚኪየ የደሃ ጠበቃ❤❤❤❤

  • @zeinebn_4_n
    @zeinebn_4_n 4 місяці тому +25

    እናትየው ሳትሞቱ በቁምወት ሞቱ ከእንድህ አይነት ከውርደት አላህ ይጠብቀን

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 4 місяці тому +18

    ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ አረ ስት አይነት ጨካኝ ሰው አለ ሁለቱም ተባባሪ ናቸው ለህግ መቅረብ አለባቸው ለአብት ብለው አፈር ብለው

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 4 місяці тому +18

    ❤ወይእኔ ኢትዮጵያ ታላቅ ፈውስ ያስፈልጋታል❤

  • @Frutgalagame
    @Frutgalagame 4 місяці тому +55

    እውነት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ አባትዋም በፀበል ያለው ድረሱላቸው ህክምና እንዲያገኙ❤ዋና መሰሪው እናትየዋ ናት ልጅትዋ ሰይጣን

  • @bushman3946
    @bushman3946 4 місяці тому +9

    እይታው አሪፍ ነው ሰብስክራይቡን እናሳድገው ሚኪ በርታ❤❤❤

  • @Fafi-l6d
    @Fafi-l6d 4 місяці тому +37

    ምኪ እኮ ልክ እንደ ንስር አይን ጀግና ሆነልን😢❤❤❤

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 4 місяці тому +14

    ሰላም ሚኪ እራስህን እየጠበክ ከማንኛውም በፊየት መጀመሯ ለራስህ እራስህን ጠብቅ እየተጠነቀቅክ ለመስራት ሞክር እኳን ደስ አለሺ ዋናው ሰላም መሆንሺ ነው አይዞሺ

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 4 місяці тому +14

    እናትየው የተረገመች እናት ናት በዚህ እድሜ እናት እና ልጅ ተማሳጠረው አቤት ጉድ ጉድ 😢😢😢😢ሚኪ የኔ ጀግና ነህ አብቲ ንፁህ ልብ ነው ያለው እግዚአብሔር ለሀቅ ያፀናህ እግዚአብሔር ይህ ሁሉ ገፍ ለአባታቻው አቤት አቤት 😢😢😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +2

      ልክነሽ ግን አባት ለአንድ ልጅ ብቻ እንዴት ይሰጣሉ ንብረቱን 😢😢

    • @Aleye-tx3br
      @Aleye-tx3br 4 місяці тому

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያ ህግም እኮ አይቀበላቸውም የህግ ባለሙያ ቢያስረዳን ጥሩ ነው

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 4 місяці тому +15

    በርታ.ጀግናነህ❤❤❤ሊገላት.ይሆናል😢😢😢😢

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ 4 місяці тому +18

    ሚኪ ዋዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔጀግና አሁንም እትና ወንድም የጠቀቁ በሰዉም ቢሆን ታስገድላቸዋለች

  • @sameM-tu6rg
    @sameM-tu6rg 4 місяці тому +13

    ወንድማቸወለ ሁሉንም ማወቅ አለበት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 місяці тому +19

    ወንድምሺ ባይኖር በእርግጠኚነት ይገሉሺ ነበር ፈጣሪ ይመስገን እንኳን በህይወት ኖርሺ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 4 місяці тому +16

    Like ሼር እና subscribe አድርጉለት እባካችሁ በጣም ነው የሚሰራው እንደግፈው።

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 4 місяці тому +14

    ወላሒ፣እናትዬዋ፣ተባባሪናቸዉ፣ዝም፣አለች፣
    ለምን፣ዝም፣አለች😢😢😢😢😢❤❤❤❤ባለጌናቸዉ፣፣ወይ፣ጉዴ፣ይገርማል፣
    የገዛ፣ሊጃን፣ታግታለች፣፣ይድፋቹ
    ሚኪ፣አላህ፣ይጠብቅህ፣፣እራሥህን፣ጠብቅ

  • @ShopMcc-s4c
    @ShopMcc-s4c Місяць тому +1

    ሚኪ ባተሁሉም ነገር ያምራል የኛ ጀግና ከፍቶክም ሆነ ሐዘክን ማየት አንፈልግም ሚኪ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 4 місяці тому +14

    ሚኪየ ጀግናየ ብየሀለሁ እፍ ❤❤❤❤❤ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 4 місяці тому +17

    ።።።። ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ።። እናት ግን ልጅሽ ብትሆን የታገተች እንዲህ ትሸፋፍኚ ነበር።።ህግ በደንብ ይቅጣችሁ ቆሻሾች ናችሁ።።።ክፉ ስለሆናችሁ ነው ያሳደጓቸው ልጆች ጥሩ ብትሆኑላቸው።።ይረዷችሁ ነበር ።ግን ክፉዎች ናችሁ።።።።።ህግ ፍርዱን ይስጣችሁ።።።።።

  • @Hanigs3yl
    @Hanigs3yl 4 місяці тому +26

    መጀመሪያም ጠርጥሬ ነበር አባታቸው የታመሙበት ምክንያት እጃቸው እንዳለበት

  • @Ali-sf4vv
    @Ali-sf4vv 4 місяці тому +6

    ሚኪዬ እጀራ ይውጣልህ ከነዚ አወሬ እራስህን ጠብቅ ለገዘብ ብለው ሰውን ሚበድሉ አላህ የጃቸው ይስጣቸው በህግ ይቀጡ አውሬዎች❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 4 місяці тому +15

    መጥፎ የመጥፎ መጥፎ ስራ እየሰሩ መስራታቸውንም እያመኑ የማይፀፀቱ እናት እና ልጅ ለህግ መቅረብ አለባቸው መቼም ሀገራችን ህግ የለም ፣ ለአባትየው ድረሱላቸው እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኛቸው ፣ ሚኪ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ።

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 4 місяці тому +1

      የ ተ ረ ገ መ ቤተሰብ ኡፍፍ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 Місяць тому

      እኛትንሸሲታመሙበጨቀትእንታመማልን
      ይክትማህዝብለገዘብይጨንቃል

  • @good8574
    @good8574 4 місяці тому +11

    እናት እራሳቸው ተባባሪ ናቸው ልጅቶ የናትዋን ኣለማጋለጥ ብላ ነው

  • @DereseDerash
    @DereseDerash 4 місяці тому +15

    አተ ጀግና እመብርሃን ትጠብቅህ

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 4 місяці тому +8

    የኔ ጀግና ሚኪ በርታ ወንድሜ💪

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 4 місяці тому +9

    እዚጋ እኔግን ሲመስለኝ። ያባትዮው ችግር። ሳይሆን አይቀርም ለሁሉምልጆች። የድርሻቸውን። ማግኘት። ነበረባቸው።

  • @mehretgirmaassefa2568
    @mehretgirmaassefa2568 4 місяці тому +7

    እግዚአብሔር ለሁሉም ለፍርድ ይመጣል እባካችሁ ተስማሞ እባካችሁ ተስማሞ ገና ብዙ ነገር ይጥብቃችሁል

  • @አላህወኪል-ፈ4ዐ
    @አላህወኪል-ፈ4ዐ 4 місяці тому +21

    እሮዚ አባትሺ ታዋረሰሺ ለወድምሺም አዋርሺው አፋልጎ ለዚህም አብቅቶሻል ወድምሺ መከታሺ ጋሻሺነው ፀባይተኛነውደሞም

    • @ayinalem6227
      @ayinalem6227 4 місяці тому +1

      Lak nash ahate

    • @FbhcfcBhgfv
      @FbhcfcBhgfv 4 місяці тому +1

      በጣም🎉🎉🎉🎉

    • @SGg-k6l
      @SGg-k6l 3 місяці тому

      ጥፋቱ የአባትዩዉ ነዉ ማንኛዉም አባት እንደዚህ ቢያደርጉ ለበቀል እንደምንገፋፋ እናዉቃለን😢😢😢😢

  • @amaneamane-yd8eg
    @amaneamane-yd8eg 4 місяці тому +8

    እነዚህ ጋዜጠኞች ግን ይገርሙኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 4 місяці тому +9

    ሚኪ እኳን ፈጣሪ ኣተረፈክ ወድሚ የምር ጨቆኚ ነብር ኣተ እራስህ ጠብ ሲጀመር ብቻክን ኣትቀሳቀስ መትረፋቺሁ ኣይታይም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ብቻ ተመስገን

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 4 місяці тому +5

    ሚኪዬ፣ እባክህ፣በቶሎ፣አባትህ፣በህይወት፣
    እያሉ፣አገናችው፣ ቶሌ፣በየሱስ፣ስም።

  • @Aminat725
    @Aminat725 4 місяці тому +6

    የኔጀግና ሚኪየ የተበዳይ ዴራሺ አንተንየምገልፅበት ቃል አጣሁልህ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 4 місяці тому +18

    ሚኪ ጀግናችን እባክህ ለአባታቸውም ድረስላቸው ፀበል ይላሉ እንጅ የት እንዳሉ ማን ያቃል ? ፀበል ለምን ለብቻቸው ሄዱ አጣራ ሚክ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Aleye-tx3br
    @Aleye-tx3br 4 місяці тому +7

    ሚኪ እንኳን ፈጣሪ አተረፈህ ሽጉጡን ስታወጣ እንዴት እንደደነገጥኩ ለእውነት መሞት

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ 4 місяці тому +2

    ሚኪየይ የኔ ጅግና ቃል የለኝም ግን እባክህ ራስህን ጠብቅ ለብቻህ አትንቀሳቀስ ወንድሜ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 4 місяці тому +11

    መኪየ እራስህን ጠብቅ አላህይጠብቅህ

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 4 місяці тому +4

    ሚኪ እናትና እህት ሴራ ነው ልጅትዋ ያደረግችውን ነገር የቀረፅችው አስቀድማ እንድታድርግ እናትየው ያውቃሉ ልጅትዋን አንድ ነገር እነሱ ከሌሉበት በምን አውቃ መረጃ ያዘች እኔ እናትየው ናቸው የሁሉም ነግር ጠንሳሽ ልጆቹንም አባልተው ሁሉንም ለማስወገድ ነው እናትየው እንደ አንተ እናት እይነት ናቸው አባትየዉን ድረስላቸው የምትሉ👍🏽👍🏽👍🏽

  • @fantayeedo3733
    @fantayeedo3733 4 місяці тому +8

    እግዚኦ በየቤቱ ስንት አይነት ጉድ አለ ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን 😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 4 місяці тому +2

    አባታቸዉንም እናት ና ልጅ ናቸዉ በሽተኛ አረጉት ሚኪዬ የኛ ጀግና ዉለታህን አላህ ይክፈለህ❤❤🎉🎉🎉

  • @rahelteffra4342
    @rahelteffra4342 4 місяці тому +8

    ከአቢቲ በስተቀር ንዋይ ያስከራቸው እርጉማን ናቸው ወንድማቸው ሁሉኑም ማወቅ አለበት አባታቸውንም አሳውቀው ሚኪ እባክህ

  • @MamiMama-hr7ti
    @MamiMama-hr7ti 4 місяці тому +2

    እናትየውና፣ልጅትውል፣ደግሞ፣ተደጋግፈው፣
    ሲዋሹ፣ሚኪዬ፣ናርድንና፣እናትዋን፣በጣም፣ይመሳሰላል፣የምትሉ፣፣ በላይክ፣

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 4 місяці тому +13

    ጌታ የውጣን እትዮጵያችንን ብዙ ተርክ አለ የዘዚህናል

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +6

    እኮ እኔ ብያለሁ እሮዛ የሆነ ችግር እንዳለ በመጀመሪያው ኮመቴ ፅፊያለሁ እሮዛ ጋር የሆነ የተደበቀ ነገር አለ እንጂ አንድ አባት ንብረቱን ለአንድ ሰው አይሰጥም 😢😢😢ሮዛ ጋር ችግር አለ ሚኪ አጣራ😢ይች ባለጌ አንችን ብሎ እሮዛ እንዴት አባትን ያክል ነገር ፓራላይዝ ታደርጊያለሽ ባለጌ😢😢ምን አይነት የተረገሙ ናቸው ቱ 😢😢😢

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +8

    እስኪ ሚኪ በደንብ መርምራት እሮዚን ምክንያቱም አባት እስከሆ ለሁሉም ልጆቹ እኩል ያካፍላል እንጂ እንዴት ለአንዷ ልጅ ብቻ ይሰጣል ይከ ነውር ነው ምናልባት ሚኪ ሮዛ አባቷ ላይ መተት አሰርታበት እሷን እሷን ብቻ እንዲል ንብረቱን ለራሷ ብቻ እንዲያስተላልፉ እናም ሽጉጥ የያዘችው ልጅም ለአባቷጥሩ ነገር አታስብም መተት አድርገውባቸው ይሆናል በደንብ አጣራ ለምን ሀብቱን ለአንድ ልጅ ብቻ አወረሱ😢😢😢ሑለቱንም ሴቶች አጣራ😢

  • @almazreta9110
    @almazreta9110 4 місяці тому +3

    ሚኪዬ ስወድህ እግዚአብሔ ይጠብቅህ የትንሽ ትልቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fafip9rs1fz5s
    @Fafip9rs1fz5s 4 місяці тому +4

    ሰውየው ያለምክንያት አይከለክላቸውም መሠሪ ናቸው ሚኪ ጀግና የልጅ አዋቂ አምበሳ ነህ የስንቱን ሂወት ታድገሀል

  • @Martejes
    @Martejes 4 місяці тому +6

    አንዳንድ የአባት ልጆች እና እንጀራ እናቶች መሰሪዎች ናቸው ክፉዎች አምስት ሳንቲም እንዳታቀምሻቸው እከ ኳን ትከ ክ

  • @Ajame-s1n
    @Ajame-s1n 4 місяці тому +15

    Mikii jaana 💪💪💪

  • @redaehadish
    @redaehadish 4 місяці тому +1

    ሚኪየ የኔ ልዩ ሰዉ አይዞህ እግዚአብሔር ያግዝሀል ለምን ካልከኝ ክፋትን ስለሚፀየፍ አንተ ደግሞ የክፉወች መዳኒት ነህ የኔ ዉድ። ቅዱስ ሚካኤል ጀርባህን ይጠብቅልህ የፊትህን የብርሀን እናት እመብርሀን ታብራልህ ደግሞ ሰብስክራይብ እናድርገዉ እህቶቸ

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 4 місяці тому +11

    ሚኪ፡የልጅ፡አዋቂ፡ጀግና፡በርታ፡፡እናት፡እና፡ልጅ፡አረሜኔ፡ናቸዉ፡፡አባታቸዉ፡የቤታቸዉ፡ጉድ፡ስለሚያዉቁ፡ነዉ፡ዉርስ፡ለልጃቸዉ፡ያደረጉት፡፡አባታቸዉ፡እነዚህ፡ሰዎች፡እጃቸዉ፡አለ፡፡የሁለታቸዉ፡ጭካኔ፡እነዚህ፡ወንንድም፡እና፡እህት፡የሲኦል፡ሂወት፡ነዉ፡ያሳለፉት፡፡እንኳን፡ደስ፡አለህ፡አቡቲ፡፡ራሳቹ፡ጠቡቁ፡ከነዚህ፡አዉሬ፡ሰዎች፡፡

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 4 місяці тому +1

    ገንዘብ ገንዘብ ገንዘብ ይህ አዲሱ የኢትዮጵያ ትውልድ በእውነት የተረገመ ነው። የኢትዮጵያን አምላክ ምህረት ያድርግልን።

  • @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን
    @ዜድነኝየቁራአንየቁራአን 4 місяці тому +17

    አባት በጣም ጥፋተኛ ነው እረ በሂወት ያላቹ አባቶች አትለዩ ይሄ ቪዲዮ በጣም ትምርት ይሁናቹ አባት ጥሎ እሚሆደው ነገር ጥሩ መሆን አለበት በልጅቷ አልፈርድም ለዚ ሁሉ ተጠያቂው አባት ተብዬው ነው

    • @SaSa-oq2ml
      @SaSa-oq2ml 4 місяці тому

      አወ ጥፋት የለበት አባት ተብየውነው እኩል ማካፈል ግድ ነው የምን ባበላለጥ

  • @saedabdallah7463
    @saedabdallah7463 4 місяці тому +2

    ምን አይነት ቤተሰብ ናቸው እርስ በርሳቸው ምቀኞች

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 4 місяці тому +9

    ወይኔ ሚኪዬ አትኮ ወላሂ ልዩንህ ጀግና ይቸሲረኛ አቤትጨካኔ😢😢😢😢

  • @zody-v9x
    @zody-v9x 3 місяці тому +1

    የኔ ዉድ በጣም ጥሩ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @RitaKonjo-h2c
    @RitaKonjo-h2c 4 місяці тому +4

    ሚኪ እነዚ ሰወች ብሶት አለባቸዉ ባንተባበርም እንረዳቸወ

  • @ደስታአሳምነው
    @ደስታአሳምነው 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ በርታ❤❤❤

  • @גשאואסרס
    @גשאואסרס 4 місяці тому +7

    አቤት የጭካኔ ብዛት አባቷን እና እህቷን ለመገደል የተገዛው ሽጉጥ ተያዘ በጣም ታሳዝን አለች

  • @ምስራቅ
    @ምስራቅ 4 місяці тому +2

    እንጀራናት ድሮንም እንጀራ ናት ከነ ጭካኔዋ አንዳንዶቹ ነዉ መልካም እንጀራ እናቶች አሉ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 4 місяці тому +4

    ሁሉም የእጃቸውን ያገኛሉ ❤❤ያለውን ቢካፈሉ ይበቃል ❤❤ሆዳምነት ❤❤ለእሰር ይዳርጋል❤❤ወንድምን አደንቃለሁ❤❤

  • @fetiwizgola8997
    @fetiwizgola8997 4 місяці тому +1

    የእናት ቅሌት ጋዜጠኛዉ አንበሳ ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @mimochahin1335
    @mimochahin1335 4 місяці тому +18

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢 አቤት ጉድ ቆሻሻዎች እናትና ልጅጅጅ😢😢 በጣም ያሳዝናልልል

  • @aleemoa9847
    @aleemoa9847 Місяць тому

    በርታመኪየእግዚአብሔር ይጠብቅህወንድሜ❤❤❤

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 4 місяці тому +3

    እሰይ እግዝአብሔር ይመስገን አሁንም እራሳችሁን ጠብቁ፡፡

  • @Naima-k8p
    @Naima-k8p 3 місяці тому

    ሀብቱን ከፋላጉ በህግ አይከፋሉም ነበር ሰይጣኖች በዮን አንታን ፋጣሪ ይጣብቅ ወንድሜ ራስህን ጣብቅ ግዜዉ በጣም ያስፋራል አድናቅ ነኝ❤❤❤❤❤❤

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +3

    ሚኪዬ የኔ ውድ የኛ ጀግና የኛ አንበሳ ❤ጀግና❤❤

  • @ሃይሚ
    @ሃይሚ Місяць тому +1

    maki አላህ ይጠብቀ😢 ግን ይሄን ስራ ሲሰራ ከጎኔ ሰው መሆን አለበት😢 ምናልባት😢😢 ጣላትህ ብዙ ስለሆነ😢 ራስን ጠበቅ

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg 4 місяці тому +6

    ይች ውሻ ደረቅ ሰው በላ ምስኪን ሚኪ ድንጋጤው አንጅቴን በላው

  • @addisderasa5985
    @addisderasa5985 4 місяці тому

    በርታ ሚኪዬ እግዚያቤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ❤❤

  • @Nema-n3q
    @Nema-n3q 4 місяці тому +18

    እረግጥ ሰውየው. ጠፋተኛ ነው. እንደት ሚስት እያለች በልጂ ይሆናል እህ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ 4 місяці тому +1

      በጣም ጥፋተኛ ነው

    • @laylasaeed9188
      @laylasaeed9188 4 місяці тому

      ​@@ዳግማዊትኢትዮጵያv😊

    • @yeshitareke8004
      @yeshitareke8004 4 місяці тому +1

      ለሁሉም አባትየው ማካፈል አለበት ለምን ከልጂ ለጂ ይለያል 😢😢😢😢

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 4 місяці тому

      Setiyewan bedilo endemiyanorat yastawokal

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 4 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሀበወወበሀሀበወወበሀ
    @ሀበወወበሀሀበወወበሀ 4 місяці тому +1

    ምን,ብየ,ላበርታህ,ፈጣሪ,ይጠብቅህ❤❤❤

  • @AlaamBeyene
    @AlaamBeyene 4 місяці тому +2

    Mikiyee qaalii namaa waqayyo Sii wajiin haa ta,uu💞💞💓💓💓👍👍

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 4 місяці тому +1

    ጋዜጠኛ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ

  • @josephjames7377
    @josephjames7377 4 місяці тому +8

    እባክህ ሚኪዬ ልጅቷ በሰላም ከተገኘች አሥብበትና ምህረት አድርግላቸው

    • @خديجهه-و1ز
      @خديجهه-و1ز 4 місяці тому +1

      ለምን እናት ልጅማ ለህግ መቅረብ አለባቸዉ ጭራቆችና አረመኔወች ናቸዉ እንደገደሎት ነዉ እሚቅጠረዉ አባትየዉ የአረመኔነታቸዉን ጥግ ስላየ ይሆናል ለእሮዛ ለማዉረሰ የፈለገዉ

    • @HanaHana-io3bq
      @HanaHana-io3bq 4 місяці тому

      ​@@خديجهه-و1زምን ዋጋለው ታዲያ ለሮዚ የሒወት ጠንቅ ሆነባት

  • @uhhuhh5398
    @uhhuhh5398 4 місяці тому +2

    ተመሥገን.በሒወት.መገናኘታቸዉ😢😢😢😢

  • @LizlizLizliz-ty1tm
    @LizlizLizliz-ty1tm 4 місяці тому +6

    Brother your amazing ❤❤❤

  • @RochoGudeno
    @RochoGudeno 4 місяці тому +1

    ምንም ጥፋት የለባቸውም እግዚአብሔርን አባቱ ካ ነዉ አባትነት ማጣት ምን ያክል እንደምኮዳ ያዬ ይፍርድ

  • @جميلهجميله-ت1ض
    @جميلهجميله-ت1ض 4 місяці тому +3

    እናትና ልጅ ወንጀለኛ ናችሁ

  • @ዘጸአት-ግሬሰ
    @ዘጸአት-ግሬሰ 4 місяці тому +2

    ሚኪያ አቦ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤ጎቤዚ❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 4 місяці тому +2

    እትጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ አላህ ይጠብቅህን

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 4 місяці тому +2

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚኦ እርጉም ትውልድ😢😢😢

  • @meriassefa6969
    @meriassefa6969 4 місяці тому +5

    የህግ ሰዉ ነች ከየት አባቷ አምጥታ ነዉ መሳሪያ ሌቦች እናት እና ልጅ ሴትየዋ እንደተደበቀ ነበረ የሚፈልጉት የሴትየዋ መሰሪነት የልጅቷ አረመኔነት በአጠቃላይ የተረገሙ ቤተሰቦች ናቸዉ ሴትየዋ በዚህ እድሜያቸዉ ዋነኛ ናቸዉ እናት ተበየዉ እንዲያዉም እንዲደበቅ ፈልገዉ ነበር ለናቷ መደበቅ ፈልጋ ነዉ እናቷ እንዳትታሰር ሁለቱም ወንጀለኞች ናቸዉ ለህግ ይቅረቡ።

  • @TewodrosGirmay-n7j
    @TewodrosGirmay-n7j 2 місяці тому

    የተሰራ ስራ እዝጋብሄር አይወደውም ስጋ ሲወድቅ አፈር ይዞ ነው የሚነሳው እና ማስታረቅም ጨምርበት ያልበሰለ አእምሮ ነው ያላት

  • @TaguDelebo
    @TaguDelebo 4 місяці тому +7

    Mike ayizo jagna❤❤

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 4 місяці тому +1

    ልጁቹ ይጠቀቁ እና አባትየውንም ድረሱለት

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 4 місяці тому +4

    ሜኪየ አባትህ ድረሰላች የነዝ አረመኔች አተ ጅግና አንበሳ እድሜና ጤና ይሰጥህ❤❤❤

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 4 місяці тому

    ሚኪየ የኔጀግናአይዞህ በርታ ❤❤❤አንበሳ ነህ ወላሂ አድሜናጤናይሰጥህ❤❤❤❤❤❤ አናትናልጅ ለሕግ ይቅረቡ ሁለት ዉሾች ናቸሁ አፈር ብሉ ❤ምንልታደርጋት ነበር ልትገላት ነበር ? በርታ ሚኪየ የደሃ ጠበቃ ነህ❤❤❤❤

  • @ያልፍል-ዠ7ጐ
    @ያልፍል-ዠ7ጐ 4 місяці тому +16

    በርታ ራስህን ጠብቅ ጀግንነት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @leylaRedi-u7o
    @leylaRedi-u7o 3 місяці тому

    እባትየው ችግሩን ያመጣው ልጆች እርስ በእርሳቸው እንዳይተሳሰቡ እንዳይተማመኑ ያደረጋቸው ፍቅር ይበልጥ ነበር።

  • @mesitube1985
    @mesitube1985 4 місяці тому +5

    ውይ ፈጣሪ ሰውየው ኢተርቪ ይደረግ ምናልባት እነሱን እዲጠላም መደሀኒት አድርጋበት ይሆናል ምን አይነት ………

  • @almaw15
    @almaw15 4 місяці тому

    የእናትና ልጁ ተግባር ወንጀል ነው፡፡ይሁን እንጅ ሰዉየው በሚስቱ እና በልጅቱ የፈጠረዉ ተገቢ ያልሆነ ተግባር ብርቱ ቂም እና የበቀል ስሜት የወለደው ተግባር ነዉ በአስተያየታችሁ ጥንቃቄ የተሞላበት ይሁን፡፡ በታገቾ ላይ የተፈጸው ፍጹም አረመኔነት ነው ፡፡ታጋችዋ ምንም የታወቀ መጥፎ ተግባር የለም በአባታቸው የአድሎ ተግባር ነው