Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በፀሎታችሁ አስቡን ውድ ቤተሰቦች ። መልካም ነገር እንዲገጥመን ፀሎትና ዱአ አድርጉልን 🙏🙏
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይርዳቹ🎉😢
አብሽረ መኪ ከጎንህን አላህ ቅዋዉን ይስጥክ ወድምህህን ጤናውን እዲመልስልት ባአላህ ፈቃድ ህክምና ተከታተሉት❤❤🎉🎉❤❤❤
Egizabiher kante gar yihun geta yirdaki mikiye 😢😢❤❤❤❤
@@gojotubee አይዞህ ሚኪዬ የኔ ውድ በመገዳችሁ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ 😢😢😢ሚኪዬ እባክህ በመድሀኒአለም የጋዜጠኛ ግሩምን ሞተ የተባለውን ሴራ አጣራልን 😢😢😢ታግቶ ነው የሚመስለን የጀራ እናቱ ሴራ
ሚከየ ነስሐግቡ የምር ሁሉምነገር ይስተካከላል❤
😢😢😢ዋላሂ ብያለው ሰይድ የኔ ልጅ ነው ሲሉ እንዴት እንደኣሳዘኑኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢አቶ ሙክታር ፋጣሪ ጽናቱ ይስጠህ
እውነት ነው. የኔባት ሴሳዝኑ😢😢
እይይእየአባት የኔልጂነውኡፍ😢😢😢😢😢
ሰይድ ተረጋጋ ጤናህን ጠብቅ ሂወት ፈተና ናት የመጣህን ነገር በዝግታ ተጋፈጥ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
ወ/ሮ ሩትስ ሚኪ እናትህም ከሳቸው። ያነስ ክፋት እደለም። ክፉ ናት እናትህ። የዚህ ሁሉ መንስኤ እናትህ ናት ፈጣሪ የቅጣት
በትክክል የሁሉም ምስቅልቅል ያስገባቹ ራስዋ ናት
አይባልም ሰዉ በወጣትነት ብዙ ያረጋል ምንድነዉ ወሬ
አይባልም😢 ስውነገርን አብርደ
Aybaleme😢😢
በጣም ወላሂ የኔ አባት በጣም የሳዝነሉ አላህ ፅናቱን ይስጠቸው የኔ ከባች😢😢😢
ለኢላሀኢለላህሙሀመድእርሱለላህሚኪአላህ ትግሥቶን ሶብሮን ይስጣችው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪ አግዚአብሔር ይረዳል አይዞክ አግዚአብሔር ይጠብቂ አንተ የ ልጅ አዋቂ ነክ 👍👍👍
❤
ሱለሏሁአሊይሂወስለም
ሚኪእባክህ ልጁንም አባቱንም አግዛቸዉ ይሄ ሁሉ የእናትህ ስራ ነዉ ሴትየዋ እንኳን መሀን ቢሆኑ ሰዉየዉኮ ሌላ አግብተዉ መዉለድ ይችሉ ነበር በእስልምና እምነት ባል ማስተዳደር እስከቻለ ሁለት ሶስት መግባትና መዉለድ ይችሉ ነበር የባልየዉን ልጅ ቢያሳድጉ ለሴትየዋ ልጅ ይሆን ነበር ሁሉ ነገር ያበላሹ የስንቱን ህይወት የበጠበጡ የወለደችዉንም ያለልጅ ያስቀሩ እትዬ መሰሉ ናቸዉ ስለዚ ሚኪ በርታ የእናት የአባት እዳ ለልጅ ይደርሳል እናትህም ንሰሀ እንዲገቡ አርጋቸዉ እግዝያብሄር ይቅር እንዲላቸዉ
የኔ አባት አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ሚኪዬ እርዳችሁ አስታርቃቸው በርታልኝ ሚኪ
ሚኪየ ጅግና የዋህ አሰተዋይ ጠንካራ ልጅ ሰትጋዝ ራስህ ተጠንቀቅ ቅድስ ሚካኤል ካንተ ይሁን ዕድመን ጠናን ሰላምን ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤ሚኪ እራስክን ጠብቅ ልጁንም ምክር ከጤና ባለሞያ የስነ ልቦና አማካሪ አሳዬት😢
Mikey god bless you 🎉🎉🎉🎉
Meselu. Yemetebale. Cherokee. Balege. REKASE. SETE. Neche.Lezehe. Hulu. Mekera. Teteyake. Bechega. Awere. Kefu. Sete. Neche.
አቶሙክታር አብሽሩ አላህ እሚወደውን ይፈትናል ጠካራሁኑ ሰያ ተረጋጋ እራስህን ጠብቅ
አይዞህ ሰኢድ በርታ በል እባክህ ለናትናአባቴህ ኑርላቸዉ ጦራቸዉ እባክህ
አወ መወለድ ቋንቋ ነው በደብ አሳድገውታል በኢስላም መንገድ እድለኛ ነው
ከወ/ሮ ሩት ሕይወት ምስቅልቅል ጀምሮ የችግሮች ሁሉ መንስኤ መሰሉ ናት ንስሐ ትግባ የሴት መጥፎ !!
ሀለቶም ናቸው
Yes, you are true
አይ 😢😢
Miki wegen yaze hg yelem endie mndnew? demo beselselet asrew misaqayut yezi lij mndnew? ere uyyyyy hg yelem endie?
@@tarikanteneh725 የቻሉትን እያደረጉ ነው ይቅርታም ጠይቀዋል በልጅነቱ የማይሳሳት ሰው የለም ይቅር እንበል
ሚኪ ፈተናህን ሁሉ አላህ በቃ ይበልህ ከክፉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅህ😢
እናትህ በጣም መጥፎ ሰው ናት እግዝሕያብኤር ፍርዱን ይስጣት ከመጀመራው የሧ ጥፋት ነው ሞት መታሰርም መታገትም ትዳር መፍረስም ወዘተ,,,,,,, ሁሉም በሷ ነው፡፡
አይባልም እናት እናት ናት ሰዉ በወጣትነት ብዙ ይሰራል የምን ማሸርገድ ነዉ
እናንተ በሰው የምትፈርዱ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ። ሚኪ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ይቅር ባይ ስለሆነ ክፋ ክፉውን እየተውን ደግ ደጉን እናስብ።
እናቱን ማንም ይተዋት ያለ ሰው የለውም እናት ምነም ብትኦን አትተውም እናት እናት ናት ከሚኪ ጋራ አታገነኙት እነትና ልጅ ሌላ ነገር ነው
አይባልም እናቴም እናት ናትህ ናትህ በማርያም እንደሱ እያላችህ አትፃፍ ነገር አታሳስቡ
አይባልም ይሔነገር ይመጣልብላ አስባአይደለም የወጣትነት ዘመኗነው ይሐገር ይመጣልብላ አስባአይደለም እሷበግዜው ሐሳቦን ማሳካቷን ይሆናል ያሰበችው
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይርዳቸው አይዞህ ❤❤❤ሚኪዬ
ሚኪየ የኔ ቆንጆ ያሰድግህ ፈጣሪ ይባርክ የልጂ አዋቂ ጥበበኛ ልጂ
🥺😭😭😭😭 ኡፍ ሢያሣዝን ሚኪ እባክህ ያው ስጋ ወንድምህ ነው አትተወው ፈልጎ አይደለም የተወለደው የሠይድ ቤተሰቦች አሏህ ትእግስቱን ይሰጣቹ በጣም ያሣዝናል ሚኪ ጠንካራ ነህ❤❤❤❤❤
😊
😊😊😊😊😊😊😊
አወ እህቴ አላህ ያረጋጋቸው ምን ይደረጋል የሰው ሸይጣን ተጠጋቸው
ሚኪ ለናትህ ይቅርታ ማድረግህ የእግዚአብሔርን ቃል እንደምትጠብቅ ያሳያል:: ይህን ሁሉ ምስቅልቅል የፈጠረችው እራሷ ስለሆነች እኔ አሁንም ይህችን ሴትዮ አላምናትም
እኔም የምለው እንደሱ ነው የዚህ ሁሉ ነገር መነሻ መሰሉ ናት እግዛሽሄር ልቦና ይስጣት የስንት ሰው ህይወት ጠፋ ተበላሸ ብቻ ሚኪ ላንተ ጥንካሬውን ጨምሮ ይስጥህ
በስማአም ምን አይነት ፈተና ነው የዚህ ቤት ሚኪየ እግዚአብሔር ለበግ ያረገው😢😢😢
ይቅርታ ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ግን የሚኪ እናት የስንቱን ሂወት አመሰቃቀለች የህቷን የጓደኛዋን የባሏን ሂወት አስቀጠፈች የሚኪን አባት ሂወት አመሰቃቀለች የሰይን ሂወት አመሰቃቀለች ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ሌላም የደበቀችው ሊኖር ይቾላል ይቅር ይበልሽ ትፀፀት ከምር ስንት አይነት ሰው አለ ደሞ ምንም አይመስላት እንደጀብድ ምታወራው ነገር
ትክክል ምን አይነት ምድር ነው ይችን ሴት የፈጠራት ምን?አይነት ፍጥረት ናት ውይውይ እረካለመሞትሽ ይህንን ሁሉ ሕዝብ አመስቃቅለሽ ቁጭ አልሽ ምነው ሚኪ እናቱ ባልሆንሽ ባትሆኝ
ሚኪ ወይዘሮ ሂሩት ምን ደረሱ እሳቸውም ከናትህ የበለጠ ስህተት አልሰሩም እና በሁላችሁም ቤተሰባዊ ስህተት መታረም አለባቸው እና ሚኪ እናትህን ይቅር ብለሀታል ወ/ሮ ሂሩትም ይቅር በላቸው እና ቤተሰባዊነቻሁ ይቀጥል ሚኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
አዎ ይህ ችግር በቤተሰብ የሚፈታ ነዉ ። ወይዘሮ ሂሩት ልትፈታ ይገባል። ይህን ባትፈጥር ልጀን አታገኝም ነበር።
የእዉት ተናግረሻል ወይዘሮ ሂሩትም የራሷ የሆነ እዉነት ስላለ ነዉ ይሄን ያደረገችዉ ያንተናት ይሄን ሴራ ባልሰራች ኖሮ ይሄሁላ ምስቅልቅል ባልወጣ ሆኖም ሁሉም ነገር የተፈጠረዉ ተፈጥሯል ያንተን እናት ይቅር እንዳልካት ወይዘሮ ሂሩትም ይቅርታ ተደርጎላት ከስር ወጥታ ምኖር አለባት ካንተናት ስህተት አይበልጥም ሲቀጥል የወንድምህ እናት ሆናለች
ግን እሚኪ ላይ ጉዳት ማድረስ አልነበረባትም እስን በህግ መጠየቅ ነበረባት
@@HayatIndro አዎ በትክክል ግን ሲጀመር የመሰሉ ችግር ነው ሁላችንም በራሳችን የማንሰበውን በሰው ማሰብ ከባድ ነው 20አመት ሙሉ የደበቀችው ሚስጥር ነው እዚህ የደረሰው ስለዚህ ሰላም ያውሩድ ሁሉም ቤተሰብ ናቸው ባአሁን ሰአት ይቅር ይባባሉ እከሌ ጥፍተኛ እከሌ ንፁህ ነው የማያባብል ድርጊት ነው የፈፀሙት ሁሉም ይቅር ይባባሉ
ሚኪዬ የይቅርታ ልብ ስላለህ ደስ ብሎናል ለቀረችን እድሜ እንዲህ እያደረግን ካልቀጠልን ከባድ ነው።ለማንኞውም እመቤቴ ማርያም እስከነልጁዋ ትከተልህ።እራስህን ጠብቅ
ወድማችን የልጅ አዋቂነህ ተባረክ
ሰይድ የደረሰበት ነገር ከባድ ነው። እና ሚኪ ወንድሜ ብትለው ምንም አይጎድልብህም ይህ ጉዳይ አንተም ላይ ደርሶአል ። ሰሜቱን ትርዳዋለህ ብዬ አሰባለው። እና በጣም ትሪት አድርጉት እባካቹ ።እናቱን በቅጡ አያውቅም አባቱ በቅጡ አያውቅም እህት አያውቅም ወንድምነትህ ቢያውቅም አልተቀበልከውም። ይህ ልጅ የቀን ጨለማ ነው የሆነበት። ቢያንሰ ብቸኝነት እንዳይሰማው ወንድሜ በለው ከእህቱም አሰተዋውቀው። ግን ዋነኛው ነገር በፍፁም ከእናትህ ጋር አትተዋቸው እናትህን ሊጎዳት ይችላል። ንዴት ሰላለቀት ጥንቃቄ አድርግ። አላህ ያግዝህ አንተ ጀግና ነህ ሚኪ የኔ ታጋሽ እንወድሀለን።❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ድነህ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እናትህን ስለተቀበልካት ተባረክ እራስህን በደንብ ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ
ፅናቱን፣ይስጣችሁ፣ሚኪ፣አንተ፣ትልቅ፣ሽማግሌ፣ነህ፣አስታራቂ፣ነህ፣በርታ።እልሃለሁ።
Mikii.galaatomi.dhuga.ati.nama.xiqaa.yada.nama.guda.qabda.qaali.jabadhu❤️🙏
ሠይድ አይዞህ መዋለድ ቋቋነው ተው አላህን ፍራ አባትህንም እናትህንም አትተዋቸው ሀቃ አለብህ ከማንም ተወለድ ግን ያሣደጉህ ቤተሠቦችህ ናቸው አላህ ይቆጣብሀል ቀልብህን ሠብሥበህ ተረጋጋ ችግር የለውም እዳውም እድለኛ ነህ ፈትያም እናትህ ናት እሩታም ወላጅ እናትህ ናችው ሥለዚህ ለኸይር ነው አላህ ያመጣው ብለህ ቤተሠብህን ሠብሥባቸው አላህ ይበሽር ኸይር ወንድሜ
ሚኪ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ሚኪዪ ተባረክ የሁለት ሰው ህይወት ነው ያዳንከው አንተ ጀግና ነህ የኔልጅ።
አላህ ሁሉንም ያሥተካክልልክ ሚኪ ማነው እደኔ ሠይድ እናየሠይድ አባት ያሣዘነው አላህወደነበራችሁበት ይመልሣችሁ
የልጂየው ኢማን ግን የሚገርም ነው ማሻ አላህ አላህ ወደቀልብህ ይመልስህ
ሚኪየ እናትህን ይቅርዘታቸውን በመቀበልህና በመታረቅህ ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ካተጋር ይሁን በርታልን የኛ ጀግና እራስህን እየጠበክ ስሰራ አደራ ሚኪየ❤❤❤❤
@@tesfayeadem182 ለናቱ ብቻ አይደለም ይቅርታ የሚገባቸው ለወ/ሮ ሂሩትም ይቅርታ ይገባቸዋል ወ/ሮ መሰሉ ናት ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ስለዚህ ለናቱ ይቅርታ እንዳደረገ ለወ/ሮ ሂሩትም ይቅርታ ያደርግ ሚኪ
ወላሂ እናንተ መድሎ ወይም ዙልመኞች ናችሁ መሠሉ የሸይጣን ቁራጭ የስንት ሰው ሂወት አመሰቃቀለች መሠሉ የስራሽን ይስጥሽ
እውነት ነው ይህን ችግር ሁሉ ያመጣችው መሰሉ ብሆንም የእኛ አምላክ ይቅርታን ነው ያስተማረንና ይቅርታ መልካም ነው በወጣትነት የተሰራ ክፉ ስራ ሁሉ አይታወቅም @@meremayimamahmed733
በትክክል@@meremayimamahmed733
ትክክል!@@meremayimamahmed733
ሚኪዬ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
ኡፍፍ ከባድ ነወ አባቴ እናታችን ፈትያም እግዝያብሔር ያበርታቹ ከባድ ነዉ መበርታት ነዉ ያለባቹ አዎ ልጅ የናተ ነዉ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮልጅ አረጋጉት ብትችሉ ፀበል አስገቡት ይረጋጋል
ለፀበል ደግሞ ሙስሊም ነው😢
😢😢😢😢😢😢 እኔ አባትየዉ በጣም አሥለቅሠዉኛል የኔ ጌታ ሚኪ ልጁን እሥኪረጋጋና የተፈጠረዉን አምኖ እሥኪቀበል ምንም ቢል ታገሡት እሡም እዉነት አለዉ አትቆጣዉ በማናችንም ላይ የሚፈጠር ሥሜት ነዉ ሢቀጥል እናትየዋንም በምን ሁኔታ ዉሥጥ እንዳለች ጠይቁዋት
ሚኪ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ተባረክ ሚኪዬ ለእናትህ ይቅርታ አድርገህ ሰላም መሆንህ ደስ ይላል ። ወንድሜ 😭😭😭 ወንድምህን አዳንከው ሚኪዬ 🙏 ሰይድዬ አባትህ በጣም ነው የሚወዱህ እባክህ እነሱ እኮ በጣም ነው የሚወዱህ ።
በጣም❤❤
የዚህ ሁሉምክንያት የሚኪ እናት ናት መቸም ፈጣሪ ይቅሪ አይበልሽ ፈኪሀ መዉለዲ ካልቻለች ሰዉየዉ መዉለዲ ይችሉ ነበር ግን ይሄሁሉ የኛጥሜት ነዉ
ሳህ😢😢😢❤❤
እዉነት ነዉ መድሀኒአለም ይቅር አይላትም ። የስንቱን ቤት በጠበጠች
ግን መድኃኒያለም ለተፀፀተ ልብን ይቅር እማይል ይመስልሻል ሰው ብዙ ያጠፋል እግዚአብሔር ግን ይቅር በለኝ ላለ ሰው ይቅር ባይ ነው እሱ እደ ሰው አይደለም ይህን ስልሽ ሴትዮዋ ትክክል ሰራች እያልኩ አይደለም @@senait2014
የኔም ሀሳብ ነዉ😢😢😢😢😢
Egzeabher Yeker yemayelwe sew yelem esu endsew ayedelem hulum sew beyebeto yerasu yalweta mister alewe addis nger yelem bezhech meder lay wanwe YEKERTA ena Neseha new yemeyatebwe ::
አቶ ሙክታር ፈጣሪ ይርዳዎ ሚኪዬ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ወጣት ነህ ጀግና ነህ ጌታ በደሙ ይሸፍናቸሁ በርታ
ጉድ ሚኪ አላህ ይድርሰልህ አላህ የወደደውን ይፈትንዋል
ሰይድ አብሽር ሁሉም ለበጎው ነው ተረጋጋ የኔወንድም
መሰሉ የምትባየዎ ሴትን በእድሜ ነው የሜበልጥሽ ሴትን ነሽ ክፍ ነሽ ።ለወንድ ብለሽ የጨቅላ ህፃን ህይወት የቀማሽ ሴትን ሴትን ሴትን ነሽ
አላህ በቃይበላችሁ ያረብ ሁላችሁም ተጎረታችዋል ለጅንም የሰነልቦና ሁሰድት ሚኪዬ የትንሸ አሰተዋይነህ አላህ ይባረክህ ❤❤❤❤😢😢😢
ሰላም ሚኪ እራስህን ጠብቅ ሰኢድምነካህ ማንኛውም ነገር ከአላህ የተከተበነው ብለህ አመስግነህ መኖር አለብህ ምን አናደደህበአቅልህ ሁን ሰኢድ ማንኛውም ነገር በአላህ እጂነው አልሃምዱሊላህ ልትል ይገባሃል ማንም ቢመኝ የማያገኘውን እስልምና አላህ ወዶና ፈቅዶ መርጦ ሰቶሃል አልሃምዱሊላህ ብለህ አላህን ልታመሰግን ይገባሃል ሰምተሃል ሰኢድ
እጪጪጪ! የማይባል ነገር መናገር!ሰይድ በሀይማኖቱ ምክንያት መች "ተቸገርኩኝ" አለ?የተቸገረው ነገር ስለ እውነተኛ ወላጆቹ እንጂ!
@@TegituGmichealእዉነት ነዉ አግድማቹህ አትጨባረሩ 3:07
@EnatNgus-s4o አልገባኝም?
@@TegituGmicheal በዚህ ጉዳይለይ ሰለሀይማኖት እሱ ሌላ ዉስጥ ነዉ ያሳሰበዉ ሙስሊሞች ይቀባጥራሉ አደለም አድሰዉ ስት ሰዉ ሙስሊም የነበረ ክርስትና ተቀበለ ቢቀበል እደዉም እግዛብሔር በረደዉ
ምድነዉ ነገሩ ሡበሃን አሏህ
ሰላም ለሰው ልጅ ዋና ነገር ነው ለሰላም የሚከፈል ልፋት የከበረ ነው. ሚኪ ጎበዝ በርታ❤ መሰሉም ❤
Welcome Mekiye❤ የኔ ጠንካራ ብርቱ ወንድም ❤❤❤ቅቅቅ
ሚኪ የልጅ አዎቂ ነህ ጥሩ አደረግህ ሠይድ የምታምነው አላህ ይርዳህ አይዞህ ይሔም ያልፍል ጠንከር በል ወንድማችን
ሚኪየ አስተዋይ ታጋሽ ሰው አክባሪ ነህ የኔወንድ ደሞ እናትክነ መሠሎ አትበላት እናቴ በላት ንስሀም እንድት ገባ ምከራት ለክፉሠወች ወሬ እንዳትጨነቅ ወንድምህንም ታድነው አለህ አንተ ጀገና ነህ ግን እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏
አባታችንሙክታርአብሺር. በጣምአሳዝነኝ. ወንድማችንስኢድእባክህወደአሏህተመልስ ሁሉምለኸይርነዉ. ሚኪ የስነልቦናድጋፍይድርግላችዉ ያለፈዉአልፏል አስታርቆችዉ ከፈቲያጋር የኔአባት ኢንሻአሏህ ሲል ወሏሂ ስኢድልጅነዉሲል እእእህህህህህህአሳዘነኝ
ሚኪዬ የኔ መልካም እግዚአብር ይርዳክ እራስህን ጠብክ ጉሩሜ ሞተ ብለው አላመንኩበትም በበኩሌ ለማንኛውም ጊዜ ካለክ አጣራ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
እኔም በጭራሽ አላመንኩም 😢😢
ውሸት ባረገው😢😢😢
ማነው የሞተው
@SeadamohamedAli ግሩም ስለ እኛ ኑሮ አቅራቢ በሽጉጥ ተመቶ ሞተ
ሚካዬ መሰሉን ቀሪ እድሜዋን ንሰሐ ገብታ መኖር እለባት አቶ ሙክታር በጣም አሳዘኑኝ ፈጣሪየበፊቱን ኑሮ ይመልስላቸው
በጣም ያሳዝናሉና ልጃቸውን አገናኛቸው 😭😭እውነታቸውን ነው ለፍተው ያሳደጉትን ዛሬ እንደዚህ አይነት ዱብዳ ሲመጣባቸው አባቴን ያማል 💔💔💔 ሚኪዬ አረጋግትህ ከልጃቸው አገናኛቸው
መሰሉ መሰሉ መሰሉ....እግዚኦ!!!!!!!ስለአንቺ ሌላም ጉድ እንደማንሰማ ምን ማረጋገጫ ይዘን ይቅር ይበልሽ እንበል
😢😢😢😢
አረ ወገን ሰለ ሚኪ ብለችሁ ከዚህ በላይ ችግር እና ፍተና እንደይመጣ በየ ሀይመኖታችን እንፀልይ😢😢😢😢
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
አሜን አሜን አሜን ይበለል 🙌
አሜን! አሜን!
ሠኢድ ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ተረጋጋ ሁሉም ከአላህጋ የስራውን ያገኛል ሚኪ እናመሰግናለን እራስህን ጠብቅ መሰሉ የስራሽን ይስጥሽ
ሚኪዬ ለወንድምህ እንደደረስከ ለፍሬህ ያድርስህ እጅግ ታላቅና ጠንካራ ሰው መሆንህን ላንተ ቀርቶ ለሁሉም ትበቃለህ ።እውቀትህን አያጥፋብህ ።አያያዝህ ቀልቤን ገዛው በዚሁ ቀጥል።
በጣም ደግ ልጅ ነዉ ወንድማችን ሚኪ እሱ ይሄን ሥራ ሰለምሰራ ሁሉንም ነገር ወጥ አድርጎ እንጂ ለእሱና ለሰአድም የደረሰው ነገር በጣም በጣም ከበድ ፍተነ ነው😢😢😢😢
አንተ ድንቅ ሰው ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አቤት ማባበሉንም ስትችልበት ወንድሜ ብትሆን ምን ያህል ደስ ባለኝ አሁንም ብዙ ለተገፉ ወንድም ነህ የመንፈስ ወንድም
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ ሁሉንም አላህ ያሽራቸዉ አረብ
ሰይድ ታረገገ አንቴ አለሃ አንድ እንዴ ሆነ አውቀል ጠንከረ ሁን በአለ😢😢 ምንም ቀሪቶ ለዕለ ዕለለ አውቀሀል❤❤
ሚኪ ለእናትህ መወገን ጀመርክ ገና ከአሁኑ ልጁ እኮ ተጎጂ ነው መሰሉ መሰሉ አትበል ይቺ ባለጌ እናትህን
😢😢😢😢😢😢
ምን አደረገ እሱ
👎👎👎👎👎👎👎አይባልማ ህነ ህነቱ ክህነት 😮ምን
Intuu yii widadii. Ehee. Miiqaryimati naw lamini wadaki ayibalmi. Enathini wudadii.
Iqaryochi. Ware ati sima. Waxati honeni buzu inaxfalni. Maslu bicha aydalchimi. Baya betu. All......
ሚኪዬ አበት የፈተናህ ብዛት ግን ጠንካራ አድርጎሀል ጥሩ አመለካከት የለህ ጠንካራ እምነት የተቸረህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚያብሔር የርዳህ ይጠብቅህ አይዞህ
እንኳን ደህና መጣህ ሚኪዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤
ሰይድየ የኔወድም አሏህ ተታጋሾቹ ያድርግህ በጣምነዉ ልቤ የተነካዉ አሏህ ምረቱን ይለግሳችሁ ሁሉን ነገር ለአሏህ ስጡት🎉
Anaa moo hojidhumaaa hadhaa mikii tanatuuu naa ajibaaa dhugaaaa 😢😢 mikiii jabadhuuuu atiii obolesaaa kesii jajabasiii😢😢😢😢😢❤❤❤
አላሁ ሙስታአብ ያረብ መኪ አላህ ብረታቱ ይስጥክ አደራህን ውድምህን አፈላልገሀው ከራስ ጋ ይኑረ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ ተባረክ ሕይወት በፈተና የተሞላች ናት እራስህን ጠብቅ ከናትህም ጋር ሰላም መሆንህን እንደኔ የተደሰተ የለም ምክኒያቱም እኔም እናት ስለሆንኩኝ ተባረክልኝ ❤❤
የኔዉድም አላህ ይርዳችሁ እናትህ የብዙዉ ሂዉት አበላሸች የልጁን የናቱን ያሳዳጊዉቹን አር ምን ጨካኝ ነሸ
በቃ ተይ! በአለፈ ነገር እንዲህ አይነት ቃላት አያስፈልግም!መብቴና የሚያስታርቅ ቃል ነው የሚያስፈልገው!
ሚክ ወንድሜ ጀግናው በርታ ተስፈህ ይለምልም ጠንከረና ጎቦዝ ጌታ ይጠብቅህ በጣም ነው ግን ሰዎቹ ምያሰዝኑ😢😢ጌታ እንደ ፈቀዱ የድርግ🙌 ቤተሰበችሁን ሁሉ ጌታ በሠለም ይሰበስበችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም🙌🙌
ሚኪየይ ሰው ከፍተዋል እባክህ ከእግዚአብሔር በታች ራስህ እየጠበቅህ❤አምላኬ አደራ ለእዉነት የሚቆሙ ልጆችህን ጠብቅልን🙏❤️ ሰዒደ አይዞክ ወንድሜ❤
ኮመቱችእኳለስዉብርታትጥናትነዉ የምትሆኑት ኮመትሳነብሁሉምብርታትይስጠል።
ሚኪን ለመግለፅ ቃላት የለኝም የልጅ አዋቂ በርታ እንደምንም ሙክታር ወደአቅሉ ይመለስና ወጣቷን አግብቶ መውለድ ይችላል ሠይድም የአሣዳጊውን የሙክታርን ውለታ አይርሳ አብሮት ይሁን አሳድጎታል ይወደዋል ልጀ ብሎ አምኖበት አሳድጎታል
የኔ አባት ከባድ ነው አላህ አፊያ ያድርጋቸው ሚኪ በቻልከው ነገር አስማማቸው ሰኢድም ቢሆን ረጋ በል ለአባትህ ስትል 😢😢😢
ሚኪ ነገሮች ቢደራረቡብክ ጠካራ ነህ በርታ የሰይድ አባት አላህ አፍያ ያሪጎት ሚኪ ሰይድ እስኪረጋጋ ድረስ ባትለቀዉ ጥሩነዉ
የሚኪ እናት ሰይጣን ነች የሁሉም ምክንያት ነች እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የብዙ ሰው ህይወት አበላሸች
የሚገርመው ደግሞ ይሄን ሰው ሂወት አመሰቃቅላ በህግ አለበጠየቋ ይገርማል
yemiki enate gn lehege mekirebe alebate😊😊
@@EgigSeadአትፍረድባት በወጣትነት የማይደረግ የለም ስላፈቀረች ነው
Min agebashi yalefe tarik new
በቃተዋትያለፈአልፏል ለሚኪሞራልሲባል
የአላህ አላህ ሰላሙን ያምጣለችሁ ሚኪየ አባትህ አየለ እደት ነው ስትጠፋ በጣም ነበር የጨነቀኝ አየለን አቅርብልን እንየው
ሚኪዬ የልጅ አዋቄ አላህ ይጠብቅህ የኔመልኩም😢😢😢
የሚኪ እናት እያላችሁ የምትወተውቱ ተዋት ትኑርበት ሁሉም በየቤቱ ያልታየ ጉድ አለ የሶ እሚዳ ስለወጣ ነው እደ እናትናት ክብር ይገባታል እናቱን የሚወድ የሰውን እናት አያጣጥልም
ልክነሸ ያኔ እንዴ ቀልድ ያደረገችው ነገር ነዉ ኤሄ ነገር ይመጣል ብለ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰይድ ትግስት የሚባል ነገር የለውም ሴት ምላስ ነው ሚኪ የኛ ትግስተኛ የኛ ሙህር በርታልኝ💛👜
በስኢድአይፈርድም አይድርስበሉ
አትፍረዱ ሙፋጅአ ሲነገረው እንዴት ምን ይሰመዋል
@tetr4232 እሺ
ኣትፍረጂ😢😢😢
ሚኪ የዚ ሁሉ መንሴ መሰሉ ና የብዙ ነገሮች መንሴ እናት ና ት ክፉ አረመኔ መሰሪ ነች አንተን ሚኪ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ አደራ ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
Miki Baga nagaa dhufte waqayo obsa sif ha kenu .😢😢😢😢😢😢😢😢
መሰሉየተባለች አስመሳይ መጥፎ ሰውናት ቤተስቡን እንደዚ የበጠበጠች ከጎደኛዋ ጀምሮ አሁንም ሌላሚስጥር ይኖራታል ሚኪ እናትህም ብትሆን ብዙ መጠየቅያለባትነገርአለ ሚኪሁሉንምእኩል እይ አታዳላእሺ እግዚአብሔርይጠይቅሃል
እናትህ ይቅርታ የእኔ ስህተት ነው ብላ ንግግሯን ትጀምራለች ብዬ ነበር፣ የአቶ ሙክታር እና የቤተሰባቸው ሁሉ መከራ ምክንያት እሷ ሆና!!! ምን ዓይነት አይን ያወጣች ሴት ናት? ምን ያህልስ አመንካት አሁን አቶ ሙክታርን እናትህ ስር የምትተወው? እሳቸውን በሌላ ሁኔታ ቀርባ እንዳትመርዛቸው ያስፈራል። እንዲሁም ደፈሩኝ ልትልም ትችል ይሆናል። ለእናትህ ይቅርታ ማድረግህ ጥሩ ሆኖ፣ ምንም ሳትቀጣ መቀጠሏ ግን ትክክለኛ ውሳኔ አይመስለኝም። ሚኪ፣ እናትህን ሰዒድ ጋ አቅርበህ ልታነጋግራቸው መሞከርህ ደግሞ፣ ገና ሳይረጋጋ፣ ትልቅ ስህተት ነው! ቁስሉን በእንጨት የመውጋት ያህል!!! ለእናትህ ብዙ ርህራሄ እያሳየህ ነው። በጎ ተግባርም አላት ለማሰኘት፣ ገና ሰዒድ ሳይረጋጋ እሷን እንዲያይ ማድረግህ ትልቅ ስህተት ነው!!! ሙሉ በሙሉ አምነሃታል ማለት ነው እንዴ??? አቶ ሙክታርም ሆኑ ሰዒድ ሌላ ቤተሰብ ይፈለግና ወደዚያ ቶሎ ቢሄዱ ይሻላል፣ ሌላ ችግር ከመከስቱ በፊት፣ በእናትህ ምክንያት። ከወይዘሮ ፈቲያም ጋር ሊያስታርቋቸው ስለሚያመችም ጭምር።
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና አላህ በቃችሁ ይበላችሁ በጣም ተሰቃያችሁ አላህ ያጠንክርህ ወንድሜ ሚኪየ
ሚኪየ በእግዚኣብሔር የተባረክ ልጅ ነህ !!!! በጣም ብልህና ኣስተዋይ ነህ የየሱስ ደም ይሸፍንህ ምን ግዜም በጸሎቴ ኣለህ!!! እመቤቴ ማርያም ከለላህ ትሁን!!!!
ሚኪየየኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉🎉💙💙💙 ለታገተው ወንድምህ ጋዜጠኛ እርዳው 😢😢😢ሞተስለተባለው ጋዜጠኛ ግሩም አጣራልን😭😭😭😭😭😭😭
ሰኢደንም ፈጣሬ ምህረቱን ይስጠው 🙏 እናትህና አባትህን በጣም ያሳዝናሉ ወሮ ሐሊማም አጥፍተዋል ለሙሉ በሙሉ የመሰሉ ብቻ አይደለም ጥፌቱ ኦኪ ለባለቤቶት እንዲት እስከዛሬ ሳይነግሩት ሰኢዱም ያሳዝናል ማወቅ ነበረበት !!!!ሚኪዬ ፈጣሬ እየሱስ ክርስቶስ ክፍነገር ይጠብቅህ በዚህ በቃህይበልህ ጠፍጠህ እስተምትገኛ ድረስ በእንባና በፀሎት ስለምን ነበር !!! አስዘንከኛ ሚኪዬ ልጂ አሁንም ፈጣሬ በቃህ ይበልህ ተሰቃየህ !! የፈጣሬ ስራ ታላቅ ነው ኢሄ ሁሉ መከራ ስታስልፍ ጥንካሬውን ፈጣሬ ሰቶሀል ክብር ለፈጣሬ ተመስገን !!!
ሚኪ የእናትህን እቅርታ ሰለተቀበልክ በጣም ደስ ብሎናል ሳይድ የአቶ ሙክታር ልጂም ነው ለአንቴም ወንድምህ ነው ሳይድም ቢሆን መረጋጋት አለበት
ሚኪ፣አንበሳ፣ትግሰቱን፣ይሰጥህ፣ወንደማችን፣❤❤❤❤
ሚኪ እናትህ አትወግን ይህን ሁሉ መዘዝ ያመጣችው እናትህ ናት
ጌታ ይስጥህ ሚኪዬ ጀግናው አትዞህ በርታ ሁሌም ኡነት ያሸንፋል ለሰይድ እና አባቱ ምታድርጉት ያላቹ ጥረት መልካም ስራ ነው እማማ መሰሉ ጥፋታቸው አምኖ በመልካም ስራ ለመካስ ጌታ ልባቸው ስለነካቸው ተመስገን ሰው ይሳሳታይ ብዙ ያጠፋል መፀፀት እና በንስሃ ይቅርታ ማለት ጌታ የምወደው ስራም ነው ፈጣሪ ቸሩን ያሰማን።
ቃልህን የምታከር ሚኪዬ አላህ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይርዳህ ወይ ዕዳህ ፈተናህ አበዛዙ መጨረሻውን ያሳምርልህ
ባጭሩ ሰው ጨምሮ ሁሉንም ማስታርቅ ይሻላል የሆነው ሆኗልና😢😢🎉
ሜኪየ. እናቴ. ስትል. ደስስስ. አለኝ. እደህነዉ. መሆን. የለበት. የናት. ሀቅ. ከባዲ. ነዉ. በየትኛዉም. እምነት❤❤❤❤❤
ሰኢድ አልሀምዱሊላሂ በል በምክንያት አላህ አንቸን መርጦሀል ከክፍርና አላህ አድኖሀል እራስህ መጨረሻህን አሳምር እልሀለሁ የኔ ወንድም
Mehayem yanta haymanot lanta telek neaw yelelaw degemo yeraso haymanot telk neaw
የኛ መልካም ወንድማችን ሚኪየ የጀግኖች ጀግና ነህ እኮ ፈጣሪ ይጠብቅልን ሚኪየ❤❤❤❤
🎉አይ የሳይድ አሳዳጊ ነገሩ ከባድ ነው የኔ አባት እህህ ሚኪዬ የኔ ውድ የስጋ ወንድምህ ነው እባክህ እንዳትተወው 😢😢😢😢አግዘው 😢😢😢ሚኪዬ የኔ ጀግና እስኪ ባለህ ጊዜ የጋዜጠኛ ግሩም መሞት ጀርባ ያለውን አጣራ እናት የተባለችው የእንጀራ እናትየዋ ከጀርባዋ ሴራ አለ 😢😢😢😢😢😢😢😢እባክህ ሚኪ እስኪ አጣሩ ልባችን በብዙ ነገር ደማእኮ አቶ አየለ እንዴት ናቸው ሚኪ 😢😢
እግዚአብሔር የሳተን የሚመልስ የወደቀን የሚያነሳ አምላክ አንዴ በማወቅም ባለማወቅም የተሰራውን ስተት ያስተካክልላችሁ ሚኪዬ ለእናት ለአባትክ ይቅርታ ስላደረክ እሱ ደግሞ ይረዳካል ማዳን የእግዚአብሔር ነው
የሚኪ እናት ግን ነፍስሽ አይማርም በስንቱን ህይወት ቁማር ተጫወትሽ ኑሯቸውን ማትስ አረግሽው ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ😊😊😊😊😊
እባካችሁ እደህ እያላችሁ አትጻፉ ልጁ ይሰማዋን ይሺማቀቃል😢😢
አይባልም😢😢 አትፍረዱ ይፈረድባችዋል🤲🤲🤲
አንዴ ለሆነው ነገር እንዲህ አይነት ቃላት መጠቀምና በሚኪ ድካም ላይ ውሀ ማፍሰስ ጥሩ አይደለም!!
😂😂😂😂😂 ልጅነት ነው
betam kifu sew nachi😢😢😢
የሚሳዝኑ ቤተሰብ 😢 ሚኪየ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ግን በጣም ትገርመላችሁ አቶ ሚኪ ግን ቢያንስ ልጁ እስኪረጋጋ እንኳን ግዜ ብትሰጡት ምን አለበት ፈትህያንም እዚ ውስጥ የከተታቻት ሰያንስ መጀመሪያም ስትነግሩት ይህንን ጉድ ስትነግሩት እንደ ዱብ እዳ አወረዳችሁበት አሁንም በሰንሰለት አስራችሁ ይቺ የአለም በጥባጭ እናትህን ከፊት ለፊቱ አስቀምጠህ እኔቴ የምትልህን በግድ ስማ ብላህ እያስገደድከው መሆኑን አትዘንጋ እንዲሁም የሰዒድን ወላጅ እናት እስር ቤት ወርውርሃተሃል በርግጥ በንተ ላይ ወንጀል ሰርታለች ለሰራችው ውንጀል ግን የንተ እናት አይደለች !?? እሷንስ ለሚን አለሳሰርካትም ለፍትህ ከቆምክ ? ስንቱ ቤት ያመሰች በስንት መስረጃ እያልባት የስንቱን ህይዎት እየመስቃቀልች ሰያንስ አሁንም ልጁን እያስገደድክ የምትልህን በግድ ስማ ብለህ ስትጫንው የሰዝናል
ትክክል! ሚኪ ብዘ ስህተቶች እየሰራ ነው በዚህ ገዳይ። ለእሱ እንኳን ላልራራች እናት፣ አቶ ሙክታርን በእሳ ስር ማኖር ትልቅ ስህተት ነው። እንዴት አመናት? ሰዒድን ሕይወቱን ካመሰቃቀለች ሴት ጋር በመጀመሪያ ቀን ማገናኘት ደግሞ፣ በጣም ትልቅ ጥፋት ነው!!!
በፀሎታችሁ አስቡን ውድ ቤተሰቦች ። መልካም ነገር እንዲገጥመን ፀሎትና ዱአ አድርጉልን 🙏🙏
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ ፈጣሪ ይርዳቹ🎉😢
አብሽረ መኪ ከጎንህን አላህ ቅዋዉን ይስጥክ ወድምህህን ጤናውን እዲመልስልት ባአላህ ፈቃድ ህክምና ተከታተሉት❤❤🎉🎉❤❤❤
Egizabiher kante gar yihun geta yirdaki mikiye 😢😢❤❤❤❤
@@gojotubee አይዞህ ሚኪዬ የኔ ውድ በመገዳችሁ እግዚአብሔር ይቅደምላችሁ 😢😢😢ሚኪዬ እባክህ በመድሀኒአለም የጋዜጠኛ ግሩምን ሞተ የተባለውን ሴራ አጣራልን 😢😢😢ታግቶ ነው የሚመስለን የጀራ እናቱ ሴራ
ሚከየ ነስሐግቡ የምር ሁሉምነገር ይስተካከላል❤
😢😢😢ዋላሂ ብያለው ሰይድ የኔ ልጅ ነው ሲሉ እንዴት እንደኣሳዘኑኝ ኡፍፍፍ😢😢😢😢አቶ ሙክታር ፋጣሪ ጽናቱ ይስጠህ
እውነት ነው. የኔባት ሴሳዝኑ😢😢
እይይእየአባት የኔልጂነውኡፍ😢😢😢😢😢
ሰይድ ተረጋጋ ጤናህን ጠብቅ ሂወት ፈተና ናት የመጣህን ነገር በዝግታ ተጋፈጥ ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤😢😢😢😢
ወ/ሮ ሩትስ ሚኪ እናትህም ከሳቸው። ያነስ ክፋት እደለም። ክፉ ናት እናትህ። የዚህ ሁሉ መንስኤ እናትህ ናት ፈጣሪ የቅጣት
በትክክል የሁሉም ምስቅልቅል ያስገባቹ ራስዋ ናት
አይባልም ሰዉ በወጣትነት ብዙ ያረጋል ምንድነዉ ወሬ
አይባልም😢 ስውነገርን አብርደ
Aybaleme😢😢
በጣም ወላሂ የኔ አባት በጣም የሳዝነሉ አላህ ፅናቱን ይስጠቸው የኔ ከባች😢😢😢
ለኢላሀኢለላህ
ሙሀመድእርሱለላህሚኪ
አላህ ትግሥቶን ሶብሮን ይስጣችው 😢😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪ አግዚአብሔር ይረዳል አይዞክ አግዚአብሔር ይጠብቂ አንተ የ ልጅ አዋቂ ነክ 👍👍👍
❤
❤
ሱለሏሁአሊይሂወስለም
ሚኪእባክህ ልጁንም አባቱንም አግዛቸዉ ይሄ ሁሉ የእናትህ ስራ ነዉ ሴትየዋ እንኳን መሀን ቢሆኑ ሰዉየዉኮ ሌላ አግብተዉ መዉለድ ይችሉ ነበር በእስልምና እምነት ባል ማስተዳደር እስከቻለ ሁለት ሶስት መግባትና መዉለድ ይችሉ ነበር የባልየዉን ልጅ ቢያሳድጉ ለሴትየዋ ልጅ ይሆን ነበር ሁሉ ነገር ያበላሹ የስንቱን ህይወት የበጠበጡ የወለደችዉንም ያለልጅ ያስቀሩ እትዬ መሰሉ ናቸዉ ስለዚ ሚኪ በርታ የእናት የአባት እዳ ለልጅ ይደርሳል እናትህም ንሰሀ እንዲገቡ አርጋቸዉ እግዝያብሄር ይቅር እንዲላቸዉ
የኔ አባት አላህ አፊያ ያድርጋችሁ ሚኪዬ እርዳችሁ አስታርቃቸው በርታልኝ ሚኪ
ሚኪየ ጅግና የዋህ አሰተዋይ ጠንካራ ልጅ ሰትጋዝ ራስህ ተጠንቀቅ ቅድስ ሚካኤል ካንተ ይሁን ዕድመን ጠናን ሰላምን ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉❤ሚኪ እራስክን ጠብቅ ልጁንም ምክር ከጤና ባለሞያ የስነ ልቦና አማካሪ አሳዬት😢
Mikey god bless you 🎉🎉🎉🎉
Meselu. Yemetebale. Cherokee. Balege. REKASE. SETE. Neche.Lezehe. Hulu. Mekera. Teteyake. Bechega. Awere. Kefu. Sete. Neche.
አቶሙክታር አብሽሩ አላህ እሚወደውን ይፈትናል ጠካራሁኑ ሰያ ተረጋጋ እራስህን ጠብቅ
አይዞህ ሰኢድ በርታ በል እባክህ ለናትናአባቴህ ኑርላቸዉ ጦራቸዉ እባክህ
አወ መወለድ ቋንቋ ነው በደብ አሳድገውታል በኢስላም መንገድ እድለኛ ነው
ከወ/ሮ ሩት ሕይወት ምስቅልቅል ጀምሮ የችግሮች ሁሉ መንስኤ መሰሉ ናት ንስሐ ትግባ የሴት መጥፎ !!
ሀለቶም ናቸው
Yes, you are true
አይ 😢😢
Miki wegen yaze hg yelem endie mndnew? demo beselselet asrew misaqayut yezi lij mndnew? ere uyyyyy hg yelem endie?
@@tarikanteneh725 የቻሉትን እያደረጉ ነው ይቅርታም ጠይቀዋል በልጅነቱ የማይሳሳት ሰው የለም ይቅር እንበል
ሚኪ ፈተናህን ሁሉ አላህ በቃ ይበልህ ከክፉ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቅህ😢
እናትህ በጣም መጥፎ ሰው ናት እግዝሕያብኤር ፍርዱን ይስጣት ከመጀመራው የሧ ጥፋት ነው ሞት መታሰርም መታገትም ትዳር መፍረስም ወዘተ,,,,,,, ሁሉም በሷ ነው፡፡
አይባልም እናት እናት ናት ሰዉ በወጣትነት ብዙ ይሰራል የምን ማሸርገድ ነዉ
እናንተ በሰው የምትፈርዱ ሰዎች እግዚአብሔርን ፍሩ። ሚኪ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ይቅር ባይ ስለሆነ ክፋ ክፉውን እየተውን ደግ ደጉን እናስብ።
እናቱን ማንም ይተዋት ያለ ሰው የለውም እናት ምነም ብትኦን አትተውም እናት እናት ናት ከሚኪ ጋራ አታገነኙት እነትና ልጅ ሌላ ነገር ነው
አይባልም እናቴም እናት ናትህ ናትህ በማርያም እንደሱ እያላችህ አትፃፍ ነገር አታሳስቡ
አይባልም ይሔነገር ይመጣልብላ አስባአይደለም የወጣትነት ዘመኗነው ይሐገር ይመጣልብላ አስባአይደለም እሷበግዜው ሐሳቦን ማሳካቷን ይሆናል ያሰበችው
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይርዳቸው አይዞህ ❤❤❤ሚኪዬ
ሚኪየ የኔ ቆንጆ ያሰድግህ ፈጣሪ ይባርክ የልጂ አዋቂ ጥበበኛ ልጂ
🥺😭😭😭😭 ኡፍ ሢያሣዝን ሚኪ እባክህ ያው ስጋ ወንድምህ ነው አትተወው ፈልጎ አይደለም የተወለደው የሠይድ ቤተሰቦች አሏህ ትእግስቱን ይሰጣቹ በጣም ያሣዝናል ሚኪ ጠንካራ ነህ❤❤❤❤❤
😊
😊😊😊😊😊😊😊
😊
አወ እህቴ አላህ ያረጋጋቸው ምን ይደረጋል የሰው ሸይጣን ተጠጋቸው
ሚኪ ለናትህ ይቅርታ ማድረግህ የእግዚአብሔርን ቃል እንደምትጠብቅ ያሳያል:: ይህን ሁሉ ምስቅልቅል የፈጠረችው እራሷ ስለሆነች እኔ አሁንም ይህችን ሴትዮ አላምናትም
እኔም የምለው እንደሱ ነው የዚህ ሁሉ ነገር መነሻ መሰሉ ናት እግዛሽሄር ልቦና ይስጣት የስንት ሰው ህይወት ጠፋ ተበላሸ ብቻ ሚኪ ላንተ ጥንካሬውን ጨምሮ ይስጥህ
በስማአም ምን አይነት ፈተና ነው የዚህ ቤት ሚኪየ እግዚአብሔር ለበግ ያረገው😢😢😢
ይቅርታ ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ግን የሚኪ እናት የስንቱን ሂወት አመሰቃቀለች የህቷን የጓደኛዋን የባሏን ሂወት አስቀጠፈች የሚኪን አባት ሂወት አመሰቃቀለች የሰይን ሂወት አመሰቃቀለች ሱበሀን አላህ አላህ ይጠብቀን ሌላም የደበቀችው ሊኖር ይቾላል ይቅር ይበልሽ ትፀፀት ከምር ስንት አይነት ሰው አለ ደሞ ምንም አይመስላት እንደጀብድ ምታወራው ነገር
ትክክል ምን አይነት ምድር ነው ይችን ሴት የፈጠራት ምን?
አይነት ፍጥረት ናት ውይውይ እረካለመሞትሽ ይህንን ሁሉ ሕዝብ አመስቃቅለሽ ቁጭ አልሽ ምነው ሚኪ እናቱ ባልሆንሽ ባትሆኝ
ሚኪ ወይዘሮ ሂሩት ምን ደረሱ እሳቸውም ከናትህ የበለጠ ስህተት አልሰሩም እና በሁላችሁም ቤተሰባዊ ስህተት መታረም አለባቸው እና ሚኪ እናትህን ይቅር ብለሀታል ወ/ሮ ሂሩትም ይቅር በላቸው እና ቤተሰባዊነቻሁ ይቀጥል ሚኪ 🙏🙏🙏🥰🥰
አዎ ይህ ችግር በቤተሰብ የሚፈታ ነዉ ። ወይዘሮ ሂሩት ልትፈታ ይገባል። ይህን ባትፈጥር ልጀን አታገኝም ነበር።
የእዉት ተናግረሻል ወይዘሮ ሂሩትም የራሷ የሆነ እዉነት ስላለ ነዉ ይሄን ያደረገችዉ ያንተናት ይሄን ሴራ ባልሰራች ኖሮ ይሄሁላ ምስቅልቅል ባልወጣ ሆኖም ሁሉም ነገር የተፈጠረዉ ተፈጥሯል ያንተን እናት ይቅር እንዳልካት ወይዘሮ ሂሩትም ይቅርታ ተደርጎላት ከስር ወጥታ ምኖር አለባት ካንተናት ስህተት አይበልጥም ሲቀጥል የወንድምህ እናት ሆናለች
ግን እሚኪ ላይ ጉዳት ማድረስ አልነበረባትም እስን በህግ መጠየቅ ነበረባት
@@HayatIndro አዎ በትክክል ግን ሲጀመር የመሰሉ ችግር ነው ሁላችንም በራሳችን የማንሰበውን በሰው ማሰብ ከባድ ነው 20አመት ሙሉ የደበቀችው ሚስጥር ነው እዚህ የደረሰው ስለዚህ ሰላም ያውሩድ ሁሉም ቤተሰብ ናቸው ባአሁን ሰአት ይቅር ይባባሉ እከሌ ጥፍተኛ እከሌ ንፁህ ነው የማያባብል ድርጊት ነው የፈፀሙት ሁሉም ይቅር ይባባሉ
ሚኪዬ የይቅርታ ልብ ስላለህ ደስ ብሎናል ለቀረችን እድሜ እንዲህ እያደረግን ካልቀጠልን ከባድ ነው።ለማንኞውም እመቤቴ ማርያም እስከነልጁዋ ትከተልህ።እራስህን ጠብቅ
ወድማችን የልጅ አዋቂነህ ተባረክ
ሰይድ የደረሰበት ነገር ከባድ ነው። እና ሚኪ ወንድሜ ብትለው ምንም አይጎድልብህም ይህ ጉዳይ አንተም ላይ ደርሶአል ። ሰሜቱን ትርዳዋለህ ብዬ አሰባለው። እና በጣም ትሪት አድርጉት እባካቹ ።እናቱን በቅጡ አያውቅም አባቱ በቅጡ አያውቅም እህት አያውቅም ወንድምነትህ ቢያውቅም አልተቀበልከውም። ይህ ልጅ የቀን ጨለማ ነው የሆነበት። ቢያንሰ ብቸኝነት እንዳይሰማው ወንድሜ በለው ከእህቱም አሰተዋውቀው። ግን ዋነኛው ነገር በፍፁም ከእናትህ ጋር አትተዋቸው እናትህን ሊጎዳት ይችላል። ንዴት ሰላለቀት ጥንቃቄ አድርግ። አላህ ያግዝህ አንተ ጀግና ነህ ሚኪ የኔ ታጋሽ እንወድሀለን።❤❤❤❤❤❤❤❤
ሚኪዬ ድነህ ስለአየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እናትህን ስለተቀበልካት ተባረክ እራስህን በደንብ ጠብቅ ጌታ ይጠብቅህ
ፅናቱን፣ይስጣችሁ፣ሚኪ፣አንተ፣ትልቅ፣ሽማግሌ፣ነህ፣አስታራቂ፣ነህ፣በርታ።እልሃለሁ።
Mikii.galaatomi.dhuga.ati.nama.xiqaa.yada.nama.guda.qabda.qaali.jabadhu❤️🙏
ሠይድ አይዞህ መዋለድ ቋቋነው ተው አላህን ፍራ አባትህንም እናትህንም አትተዋቸው ሀቃ አለብህ ከማንም ተወለድ ግን ያሣደጉህ ቤተሠቦችህ ናቸው አላህ ይቆጣብሀል ቀልብህን ሠብሥበህ ተረጋጋ ችግር የለውም እዳውም እድለኛ ነህ ፈትያም እናትህ ናት እሩታም ወላጅ እናትህ ናችው ሥለዚህ ለኸይር ነው አላህ ያመጣው ብለህ ቤተሠብህን ሠብሥባቸው አላህ ይበሽር ኸይር ወንድሜ
ሚኪ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ❤❤❤❤
ሚኪዪ ተባረክ የሁለት ሰው ህይወት ነው ያዳንከው አንተ ጀግና ነህ የኔልጅ።
አላህ ሁሉንም ያሥተካክልልክ ሚኪ ማነው እደኔ ሠይድ እናየሠይድ አባት ያሣዘነው አላህወደነበራችሁበት ይመልሣችሁ
የልጂየው ኢማን ግን የሚገርም ነው ማሻ አላህ አላህ ወደቀልብህ ይመልስህ
ሚኪየ እናትህን ይቅርዘታቸውን በመቀበልህና በመታረቅህ ደስ ብሎኛል እግዛብሔር ካተጋር ይሁን በርታልን የኛ ጀግና እራስህን እየጠበክ ስሰራ አደራ ሚኪየ❤❤❤❤
@@tesfayeadem182 ለናቱ ብቻ አይደለም ይቅርታ የሚገባቸው ለወ/ሮ ሂሩትም ይቅርታ ይገባቸዋል ወ/ሮ መሰሉ ናት ለዚህ ሁሉ ተጠያቂ ስለዚህ ለናቱ ይቅርታ እንዳደረገ ለወ/ሮ ሂሩትም ይቅርታ ያደርግ ሚኪ
ወላሂ እናንተ መድሎ ወይም ዙልመኞች ናችሁ መሠሉ የሸይጣን ቁራጭ የስንት ሰው ሂወት አመሰቃቀለች መሠሉ የስራሽን ይስጥሽ
እውነት ነው ይህን ችግር ሁሉ ያመጣችው መሰሉ ብሆንም የእኛ አምላክ ይቅርታን ነው ያስተማረንና ይቅርታ መልካም ነው በወጣትነት የተሰራ ክፉ ስራ ሁሉ አይታወቅም @@meremayimamahmed733
በትክክል@@meremayimamahmed733
ትክክል!@@meremayimamahmed733
ሚኪዬ መልካም ሰዉ እግዚአብሔር ይባርክህ❤
ኡፍፍ ከባድ ነወ አባቴ እናታችን ፈትያም እግዝያብሔር ያበርታቹ ከባድ ነዉ መበርታት ነዉ ያለባቹ አዎ ልጅ የናተ ነዉ ከወለደ ያሳደገ ይበልጣል እኮልጅ አረጋጉት ብትችሉ ፀበል አስገቡት ይረጋጋል
ለፀበል ደግሞ ሙስሊም ነው😢
😢😢😢😢😢😢 እኔ አባትየዉ በጣም አሥለቅሠዉኛል የኔ ጌታ ሚኪ ልጁን እሥኪረጋጋና የተፈጠረዉን አምኖ እሥኪቀበል ምንም ቢል ታገሡት እሡም እዉነት አለዉ አትቆጣዉ በማናችንም ላይ የሚፈጠር ሥሜት ነዉ ሢቀጥል እናትየዋንም በምን ሁኔታ ዉሥጥ እንዳለች ጠይቁዋት
ሚኪ ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ
ተባረክ ሚኪዬ ለእናትህ ይቅርታ አድርገህ ሰላም መሆንህ ደስ ይላል ። ወንድሜ 😭😭😭 ወንድምህን አዳንከው ሚኪዬ 🙏 ሰይድዬ አባትህ በጣም ነው የሚወዱህ እባክህ እነሱ እኮ በጣም ነው የሚወዱህ ።
በጣም❤❤
የዚህ ሁሉምክንያት የሚኪ እናት ናት መቸም ፈጣሪ ይቅሪ አይበልሽ ፈኪሀ መዉለዲ ካልቻለች ሰዉየዉ መዉለዲ ይችሉ ነበር ግን ይሄሁሉ የኛጥሜት ነዉ
ሳህ😢😢😢❤❤
እዉነት ነዉ መድሀኒአለም ይቅር አይላትም ። የስንቱን ቤት በጠበጠች
ግን መድኃኒያለም ለተፀፀተ ልብን ይቅር እማይል ይመስልሻል ሰው ብዙ ያጠፋል እግዚአብሔር ግን ይቅር በለኝ ላለ ሰው ይቅር ባይ ነው እሱ እደ ሰው አይደለም ይህን ስልሽ ሴትዮዋ ትክክል ሰራች እያልኩ አይደለም @@senait2014
የኔም ሀሳብ ነዉ😢😢😢😢😢
Egzeabher Yeker yemayelwe sew yelem esu endsew ayedelem hulum sew beyebeto yerasu yalweta mister alewe addis nger yelem bezhech meder lay wanwe YEKERTA ena Neseha new yemeyatebwe ::
አቶ ሙክታር ፈጣሪ ይርዳዎ ሚኪዬ በጣም አስተዋይና ጎበዝ ወጣት ነህ ጀግና ነህ ጌታ በደሙ ይሸፍናቸሁ በርታ
ጉድ ሚኪ አላህ ይድርሰልህ አላህ የወደደውን ይፈትንዋል
ሰይድ አብሽር ሁሉም ለበጎው ነው ተረጋጋ የኔወንድም
መሰሉ የምትባየዎ ሴትን በእድሜ ነው የሜበልጥሽ ሴትን ነሽ ክፍ ነሽ ።ለወንድ ብለሽ የጨቅላ ህፃን ህይወት የቀማሽ ሴትን ሴትን ሴትን ነሽ
አላህ በቃይበላችሁ ያረብ ሁላችሁም ተጎረታችዋል ለጅንም የሰነልቦና ሁሰድት ሚኪዬ የትንሸ አሰተዋይነህ አላህ ይባረክህ ❤❤❤❤😢😢😢
ሰላም ሚኪ እራስህን ጠብቅ ሰኢድ
ምነካህ ማንኛውም ነገር ከአላህ የተከተበነው ብለህ አመስግነህ መኖር አለብህ ምን አናደደህ
በአቅልህ ሁን ሰኢድ ማንኛውም ነገር በአላህ
እጂነው አልሃምዱሊላህ ልትል ይገባሃል ማንም ቢመኝ የማያገኘውን እስልምና አላህ ወዶና ፈቅዶ መርጦ ሰቶሃል አልሃምዱሊላህ ብለህ አላህን ልታመሰግን ይገባሃል ሰምተሃል ሰኢድ
እጪጪጪ! የማይባል ነገር መናገር!
ሰይድ በሀይማኖቱ ምክንያት መች "ተቸገርኩኝ" አለ?
የተቸገረው ነገር ስለ እውነተኛ ወላጆቹ እንጂ!
@@TegituGmichealእዉነት ነዉ አግድማቹህ አትጨባረሩ 3:07
@EnatNgus-s4o
አልገባኝም?
@@TegituGmicheal በዚህ ጉዳይለይ ሰለሀይማኖት እሱ ሌላ ዉስጥ ነዉ ያሳሰበዉ ሙስሊሞች ይቀባጥራሉ አደለም አድሰዉ ስት ሰዉ ሙስሊም የነበረ ክርስትና ተቀበለ ቢቀበል እደዉም እግዛብሔር በረደዉ
ምድነዉ ነገሩ ሡበሃን አሏህ
ሰላም ለሰው ልጅ ዋና ነገር ነው ለሰላም የሚከፈል ልፋት የከበረ ነው. ሚኪ ጎበዝ በርታ❤ መሰሉም ❤
Welcome Mekiye❤ የኔ ጠንካራ ብርቱ ወንድም ❤❤❤ቅቅቅ
ሚኪ የልጅ አዎቂ ነህ ጥሩ አደረግህ ሠይድ የምታምነው አላህ ይርዳህ አይዞህ ይሔም ያልፍል ጠንከር በል ወንድማችን
ሚኪየ አስተዋይ ታጋሽ ሰው አክባሪ ነህ የኔወንድ ደሞ እናትክነ መሠሎ አትበላት እናቴ በላት ንስሀም እንድት ገባ ምከራት ለክፉሠወች ወሬ እንዳትጨነቅ ወንድምህንም ታድነው አለህ አንተ ጀገና ነህ ግን እራስህን ጠብቅ🙏🙏🙏
አባታችንሙክታርአብሺር. በጣምአሳዝነኝ. ወንድማችንስኢድእባክህወደአሏህተመልስ ሁሉምለኸይርነዉ. ሚኪ የስነልቦናድጋፍይድርግላችዉ ያለፈዉአልፏል አስታርቆችዉ ከፈቲያጋር የኔአባት ኢንሻአሏህ ሲል ወሏሂ ስኢድልጅነዉሲል እእእህህህህህህአሳዘነኝ
ሚኪዬ የኔ መልካም እግዚአብር ይርዳክ እራስህን ጠብክ ጉሩሜ ሞተ ብለው አላመንኩበትም በበኩሌ ለማንኛውም ጊዜ ካለክ አጣራ በጣም ጥሩ ልጅ ነው
እኔም በጭራሽ አላመንኩም 😢😢
ውሸት ባረገው😢😢😢
ማነው የሞተው
@SeadamohamedAli ግሩም ስለ እኛ ኑሮ አቅራቢ በሽጉጥ ተመቶ ሞተ
ሚካዬ መሰሉን ቀሪ እድሜዋን ንሰሐ ገብታ መኖር እለባት አቶ ሙክታር በጣም አሳዘኑኝ ፈጣሪየበፊቱን ኑሮ ይመልስላቸው
በጣም ያሳዝናሉና ልጃቸውን አገናኛቸው 😭😭እውነታቸውን ነው ለፍተው ያሳደጉትን ዛሬ እንደዚህ አይነት ዱብዳ ሲመጣባቸው አባቴን ያማል 💔💔💔 ሚኪዬ አረጋግትህ ከልጃቸው አገናኛቸው
መሰሉ መሰሉ መሰሉ....እግዚኦ!!!!!!!ስለአንቺ ሌላም ጉድ እንደማንሰማ ምን ማረጋገጫ ይዘን ይቅር ይበልሽ እንበል
😢😢😢😢
አረ ወገን ሰለ ሚኪ ብለችሁ ከዚህ በላይ ችግር እና ፍተና እንደይመጣ በየ ሀይመኖታችን እንፀልይ😢😢😢😢
Acts 4 አማ - ሐዋ. ሥራ
12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
አሜን አሜን አሜን ይበለል 🙌
አሜን! አሜን!
ሠኢድ ወንድሜ እባክህ እራስህን ጠብቅ ተረጋጋ ሁሉም ከአላህጋ የስራውን ያገኛል ሚኪ እናመሰግናለን እራስህን ጠብቅ መሰሉ የስራሽን ይስጥሽ
ሚኪዬ ለወንድምህ እንደደረስከ ለፍሬህ ያድርስህ እጅግ ታላቅና ጠንካራ ሰው መሆንህን ላንተ ቀርቶ ለሁሉም ትበቃለህ ።እውቀትህን አያጥፋብህ ።አያያዝህ ቀልቤን ገዛው በዚሁ ቀጥል።
በጣም ደግ ልጅ ነዉ ወንድማችን ሚኪ እሱ ይሄን ሥራ ሰለምሰራ ሁሉንም ነገር ወጥ አድርጎ እንጂ ለእሱና ለሰአድም የደረሰው ነገር በጣም በጣም ከበድ ፍተነ ነው😢😢😢😢
አንተ ድንቅ ሰው ሁልጊዜም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አቤት ማባበሉንም ስትችልበት ወንድሜ ብትሆን ምን ያህል ደስ ባለኝ አሁንም ብዙ ለተገፉ ወንድም ነህ የመንፈስ ወንድም
ሚኪዬ እንኳን ደህና መጣህ ሁሉንም አላህ ያሽራቸዉ አረብ
ሰይድ ታረገገ አንቴ አለሃ አንድ እንዴ ሆነ አውቀል ጠንከረ ሁን በአለ😢😢 ምንም ቀሪቶ ለዕለ ዕለለ አውቀሀል❤❤
ሚኪ ለእናትህ መወገን ጀመርክ ገና ከአሁኑ ልጁ እኮ ተጎጂ ነው መሰሉ መሰሉ አትበል ይቺ ባለጌ እናትህን
😢😢😢😢😢😢
ምን አደረገ እሱ
👎👎👎👎👎👎👎አይባልማ ህነ ህነቱ ክህነት 😮ምን
Intuu yii widadii. Ehee. Miiqaryimati naw lamini wadaki ayibalmi. Enathini wudadii.
Iqaryochi. Ware ati sima. Waxati honeni buzu inaxfalni. Maslu bicha aydalchimi. Baya betu. All......
ሚኪዬ አበት የፈተናህ ብዛት ግን ጠንካራ አድርጎሀል ጥሩ አመለካከት የለህ ጠንካራ እምነት የተቸረህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ እግዚያብሔር የርዳህ ይጠብቅህ አይዞህ
እንኳን ደህና መጣህ ሚኪዬ የኔ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ አባቴ❤❤❤❤❤
ሰይድየ የኔወድም አሏህ ተታጋሾቹ ያድርግህ በጣምነዉ ልቤ የተነካዉ አሏህ ምረቱን ይለግሳችሁ ሁሉን ነገር ለአሏህ ስጡት🎉
Anaa moo hojidhumaaa hadhaa mikii tanatuuu naa ajibaaa dhugaaaa 😢😢 mikiii jabadhuuuu atiii obolesaaa kesii jajabasiii😢😢😢😢😢❤❤❤
አላሁ ሙስታአብ ያረብ መኪ አላህ ብረታቱ ይስጥክ አደራህን ውድምህን አፈላልገሀው ከራስ ጋ ይኑረ 🎉🎉🎉🎉🎉
ሚኪዬ ተባረክ ሕይወት በፈተና የተሞላች ናት እራስህን ጠብቅ ከናትህም ጋር ሰላም መሆንህን እንደኔ የተደሰተ የለም ምክኒያቱም እኔም እናት ስለሆንኩኝ ተባረክልኝ ❤❤
የኔዉድም አላህ ይርዳችሁ እናትህ የብዙዉ ሂዉት አበላሸች የልጁን የናቱን ያሳዳጊዉቹን አር ምን ጨካኝ ነሸ
በቃ ተይ! በአለፈ ነገር እንዲህ አይነት ቃላት አያስፈልግም!
መብቴና የሚያስታርቅ ቃል ነው የሚያስፈልገው!
ሚክ ወንድሜ ጀግናው በርታ ተስፈህ ይለምልም ጠንከረና ጎቦዝ ጌታ ይጠብቅህ በጣም ነው ግን ሰዎቹ ምያሰዝኑ😢😢ጌታ እንደ ፈቀዱ የድርግ🙌 ቤተሰበችሁን ሁሉ ጌታ በሠለም ይሰበስበችሁ በጌታ በኢየሱስ ስም🙌🙌
ሚኪየይ ሰው ከፍተዋል እባክህ ከእግዚአብሔር በታች ራስህ እየጠበቅህ❤
አምላኬ አደራ ለእዉነት የሚቆሙ ልጆችህን ጠብቅልን🙏❤️ ሰዒደ አይዞክ ወንድሜ❤
ኮመቱችእኳለስዉብርታትጥናትነዉ የምትሆኑት ኮመትሳነብሁሉምብርታትይስጠል።
ሚኪን ለመግለፅ ቃላት የለኝም የልጅ አዋቂ በርታ እንደምንም ሙክታር ወደአቅሉ ይመለስና ወጣቷን አግብቶ መውለድ ይችላል ሠይድም የአሣዳጊውን የሙክታርን ውለታ አይርሳ አብሮት ይሁን አሳድጎታል ይወደዋል ልጀ ብሎ አምኖበት አሳድጎታል
የኔ አባት ከባድ ነው አላህ አፊያ ያድርጋቸው ሚኪ በቻልከው ነገር አስማማቸው ሰኢድም ቢሆን ረጋ በል ለአባትህ ስትል 😢😢😢
ሚኪ ነገሮች ቢደራረቡብክ ጠካራ ነህ በርታ የሰይድ አባት አላህ አፍያ ያሪጎት ሚኪ ሰይድ እስኪረጋጋ ድረስ ባትለቀዉ ጥሩነዉ
የሚኪ እናት ሰይጣን ነች የሁሉም ምክንያት ነች እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት የብዙ ሰው ህይወት አበላሸች
የሚገርመው ደግሞ ይሄን ሰው ሂወት አመሰቃቅላ በህግ አለበጠየቋ ይገርማል
yemiki enate gn lehege mekirebe alebate😊😊
@@EgigSeadአትፍረድባት በወጣትነት የማይደረግ የለም ስላፈቀረች ነው
Min agebashi yalefe tarik new
በቃተዋትያለፈአልፏል ለሚኪሞራልሲባል
የአላህ አላህ ሰላሙን ያምጣለችሁ ሚኪየ አባትህ አየለ እደት ነው ስትጠፋ በጣም ነበር የጨነቀኝ አየለን አቅርብልን እንየው
ሚኪዬ የልጅ አዋቄ አላህ ይጠብቅህ የኔመልኩም😢😢😢
የሚኪ እናት እያላችሁ የምትወተውቱ ተዋት ትኑርበት ሁሉም በየቤቱ ያልታየ ጉድ አለ የሶ እሚዳ ስለወጣ ነው እደ እናትናት ክብር ይገባታል እናቱን የሚወድ የሰውን እናት አያጣጥልም
ልክነሸ ያኔ እንዴ ቀልድ ያደረገችው ነገር ነዉ ኤሄ ነገር ይመጣል ብለ አይደለም😢😢😢😢😢😢😢😢
ሰይድ ትግስት የሚባል ነገር የለውም ሴት ምላስ ነው ሚኪ የኛ ትግስተኛ የኛ ሙህር በርታልኝ💛👜
በስኢድአይፈርድም አይድርስበሉ
አትፍረዱ ሙፋጅአ ሲነገረው እንዴት ምን ይሰመዋል
@tetr4232 እሺ
ኣትፍረጂ😢😢😢
ሚኪ የዚ ሁሉ መንሴ መሰሉ ና የብዙ ነገሮች መንሴ እናት ና ት ክፉ አረመኔ መሰሪ ነች አንተን ሚኪ አላህ ይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ አደራ ❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢
Miki Baga nagaa dhufte waqayo obsa sif ha kenu .😢😢😢😢😢😢😢😢
መሰሉየተባለች አስመሳይ መጥፎ ሰውናት ቤተስቡን እንደዚ የበጠበጠች ከጎደኛዋ ጀምሮ አሁንም ሌላሚስጥር ይኖራታል ሚኪ እናትህም ብትሆን ብዙ መጠየቅያለባትነገርአለ ሚኪሁሉንምእኩል እይ አታዳላእሺ እግዚአብሔርይጠይቅሃል
እናትህ ይቅርታ የእኔ ስህተት ነው ብላ ንግግሯን ትጀምራለች ብዬ ነበር፣ የአቶ ሙክታር እና የቤተሰባቸው ሁሉ መከራ ምክንያት እሷ ሆና!!! ምን ዓይነት አይን ያወጣች ሴት ናት? ምን ያህልስ አመንካት አሁን አቶ ሙክታርን እናትህ ስር የምትተወው? እሳቸውን በሌላ ሁኔታ ቀርባ እንዳትመርዛቸው ያስፈራል። እንዲሁም ደፈሩኝ ልትልም ትችል ይሆናል። ለእናትህ ይቅርታ ማድረግህ ጥሩ ሆኖ፣ ምንም ሳትቀጣ መቀጠሏ ግን ትክክለኛ ውሳኔ አይመስለኝም። ሚኪ፣ እናትህን ሰዒድ ጋ አቅርበህ ልታነጋግራቸው መሞከርህ ደግሞ፣ ገና ሳይረጋጋ፣ ትልቅ ስህተት ነው! ቁስሉን በእንጨት የመውጋት ያህል!!! ለእናትህ ብዙ ርህራሄ እያሳየህ ነው። በጎ ተግባርም አላት ለማሰኘት፣ ገና ሰዒድ ሳይረጋጋ እሷን እንዲያይ ማድረግህ ትልቅ ስህተት ነው!!! ሙሉ በሙሉ አምነሃታል ማለት ነው እንዴ??? አቶ ሙክታርም ሆኑ ሰዒድ ሌላ ቤተሰብ ይፈለግና ወደዚያ ቶሎ ቢሄዱ ይሻላል፣ ሌላ ችግር ከመከስቱ በፊት፣ በእናትህ ምክንያት። ከወይዘሮ ፈቲያም ጋር ሊያስታርቋቸው ስለሚያመችም ጭምር።
ሚኪየ ራስህን ጠብቅ የኔ ጀግና አላህ በቃችሁ ይበላችሁ በጣም ተሰቃያችሁ አላህ ያጠንክርህ ወንድሜ ሚኪየ
ሚኪየ በእግዚኣብሔር የተባረክ ልጅ ነህ !!!! በጣም ብልህና ኣስተዋይ ነህ የየሱስ ደም ይሸፍንህ ምን ግዜም በጸሎቴ ኣለህ!!! እመቤቴ ማርያም ከለላህ ትሁን!!!!
ሚኪየየኔጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ 🎉🎉💙💙💙 ለታገተው ወንድምህ ጋዜጠኛ እርዳው 😢😢😢ሞተስለተባለው ጋዜጠኛ ግሩም አጣራልን😭😭😭😭😭😭😭
ሰኢደንም ፈጣሬ ምህረቱን ይስጠው 🙏 እናትህና አባትህን በጣም ያሳዝናሉ ወሮ ሐሊማም አጥፍተዋል ለሙሉ በሙሉ የመሰሉ ብቻ አይደለም ጥፌቱ ኦኪ ለባለቤቶት እንዲት እስከዛሬ ሳይነግሩት ሰኢዱም ያሳዝናል ማወቅ ነበረበት !!!!ሚኪዬ ፈጣሬ እየሱስ ክርስቶስ ክፍነገር ይጠብቅህ በዚህ በቃህይበልህ ጠፍጠህ እስተምትገኛ ድረስ በእንባና በፀሎት ስለምን ነበር !!! አስዘንከኛ ሚኪዬ ልጂ
አሁንም ፈጣሬ በቃህ ይበልህ ተሰቃየህ !! የፈጣሬ ስራ ታላቅ ነው ኢሄ ሁሉ መከራ ስታስልፍ ጥንካሬውን ፈጣሬ ሰቶሀል ክብር ለፈጣሬ ተመስገን !!!