የጥላሁን ገሠሠ የትም ያልተሰሙ ዘፈኖች Tilahun Gessesse old exclusive music

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @AbeUrga
    @AbeUrga Місяць тому

    ጥሌ የሙዚቃ1ኛ አምባሳደር ንጉሱ
    ጥልዬ አልሞተም ስራው ህያው
    ነው መቼም ከልባችን አትጠፋም
    ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን በሃፀደ ገነት😢
    ያኑረው 😢

  • @FiritaAyele
    @FiritaAyele Місяць тому

    ሁሌም ጥላሁን በልቤ ይኖራል ።
    ከአለም 1ኛ ዘፋኝ።

  • @debebeberhanu3961
    @debebeberhanu3961 4 місяці тому +5

    ጥሌ የሁሌም ምርጥ ፡፡ቃላት አጣሁልህ

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 Місяць тому

    ንጉሠ ነገስት ዘኢትዮጵያ king of all!!!

  • @ghirmayshuli1925
    @ghirmayshuli1925 3 місяці тому +1

    ወይኔ ጥሌ ነብስህን በገነት ያኑረው :::

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 3 місяці тому +2

    በኔ ዕድሜ የምን ጊዜዬ ምርጥ! ጥልዬ ነፍስ ይማር!

  • @BirukRetta
    @BirukRetta 3 місяці тому +1

    የጥንቱን የሚያህል ሙዚቃ ያሁኑ ትውልድ መፍጠር መቻል አለባቸው

  • @AmehaLakew
    @AmehaLakew 6 місяців тому +7

    የልጂነት ትዝታ ቀስቃሽ ለኔ ነው ነብስህን በገነት ያኑረው

  • @AbdelaHow
    @AbdelaHow 4 місяці тому +2

    በጣም,ደስቡሎኝነው,❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @sisayabrha3849
    @sisayabrha3849 3 місяці тому +2

    የሙዚቃው ንጉስ ለዘላለም

  • @TedlaDangachew
    @TedlaDangachew 6 місяців тому +6

    ምን ጥልቅ አርጎኝና እንደ ወንዝ ድንጋይ ዓሣ አነደላስው የሚለውን ብትለቀው

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 10 місяців тому +4

    ነፍስህ በሠላም ትረፍ - የመንፈስ ምግብን የምታጠግበን የሙዚቃ ንጉሣችን !
    Rest in Peace Our King ! .......... Thank You !!!
    💚💛❤😍🥰🤩😭😢😭

  • @AhmedJemal-g8x
    @AhmedJemal-g8x 5 місяців тому +2

    Sawoch ebakachihu atfiru motiny.Begizew yimetal sanfeligew esun.

  • @AyeleArega-w4k
    @AyeleArega-w4k 6 місяців тому +1

    ይቅርታ እግዚአብሔር ሆይ በስራህ ገባሁ ግን የሟች ልዉዉጥ ይደረግና ጥላሁንን በፈለከው ዘፋኝ እንለዋወጥ

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 5 місяців тому +2

    Beautiful...my hey days...taking back to the glorious past. Simply rejuvenating my grumpy old age. Thansk whoever unloaded this.

  • @liasol8518
    @liasol8518 6 місяців тому +2

    The best music ever.

  • @zelalemmekonnene8957
    @zelalemmekonnene8957 4 місяці тому +1

    ንገስ ጋሽ ጥላሁን ሆሌም ንገስ!!!!

  • @kassahuntaye9615
    @kassahuntaye9615 6 місяців тому +5

    We lost you ....

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 2 місяці тому +1

    The king,

  • @WondmagegnAychew
    @WondmagegnAychew 6 місяців тому +3

    Tewodadari yelelew bitchegna sew❤

  • @BelashTutu
    @BelashTutu 3 місяці тому +1

    ገንዘቢኖረኝኖሮ የቁመና ሀወልቸት አሠራለት ነበር ወአቅም ምንይን

  • @amarfatu8180
    @amarfatu8180 6 місяців тому +2

    Sorrey welost the great man

  • @AyeleArega-w4k
    @AyeleArega-w4k 6 місяців тому +2

    ምነው እግዚአብሔር ጥሌን መልሰህ ሌላ 100 ዘፋኝ ብትወስ....ድ

  • @riyadmohammed9146
    @riyadmohammed9146 4 місяці тому +2

    አይ ጥሌ

  • @AbiySisay-t3v
    @AbiySisay-t3v 4 місяці тому +2

    ጋሽ ጥላሁን ላዳጠዉ

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 Місяць тому +1

    ጥሌን ሆኜ ብቻ መኖርና መሞት እመኛለሁ። ዶክተር ፕሮፈሰር ተምሬ እሆናለሁ። ችግር የለውም። ግን ጥሌን መሆን ዘበት ነው አይቻልም። አልቻልኩም።

  • @MejenTube
    @MejenTube 10 місяців тому +2

    Hi Betseb

  • @abedelmenanhassen7390
    @abedelmenanhassen7390 6 місяців тому +1

    ምንቀረህ ሀሳብ

  • @zinasheamare545
    @zinasheamare545 5 місяців тому +2

  • @mastewaldelelegn5898
    @mastewaldelelegn5898 3 місяці тому +1

    ቢቻል እኔ ሞቼ አንተን ባስነሳሁህ

  • @fghhjfhhhj67
    @fghhjfhhhj67 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂

  • @lielsamain4124
    @lielsamain4124 Рік тому +2

    Weretaw. Wubet

  • @yifruhailu5268
    @yifruhailu5268 4 місяці тому +1

    የትም ያለተሰሙ ሰትል አታፍርም? እኔ ዕድሜ ለኬን ሙሉ ጥላሁን ሀሠሠን ስሰማና ሳፈንቅ የኖርኩ የዓይን መምስክር በሕይወት እያለሁ እንደ አንተ ያለዉን ቀጣፊ አፉን እዘጋለታለሁ። By the way I am not bullshiting you, I am dead serious!

  • @tenagneworku6628
    @tenagneworku6628 8 місяців тому

    tele r&P

  • @workenshwsenbet1167
    @workenshwsenbet1167 7 місяців тому

    😢

  • @kasimaman7883
    @kasimaman7883 Місяць тому

    ጥሌን ሆኜ ብቻ መኖርና መሞት እመኛለሁ። ዶክተር ፕሮፈሰር ተምሬ እሆናለሁ። ችግር የለውም። ግን ጥሌን መሆን ዘበት ነው አይቻልም። አልቻልኩም።