Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
መስኪ በጣም ፍልቅልቅ ነሽ አዲሱን ቤት በፍጥነት ተላመድሽ ለነገሩ ገኒም ልጆቿም ስርአት ያላቸው ሠው አክባሪዎች ናቸው ሠው ማላመድ ጊዜ አይወስድባቸውም ይመቻቹ
መስኪ ደስ ስትል ፈገግታ ጨዋታዋ ደስ ያላል ገኒዬ ሰው ያወጣልሻል
አደል:: በጣም ደስ ትላለች::
እኔ እራሱ መስኪ ተመቸችኝ የኔ ናት ተጫዋች ናት
ገንዬ አይዞሽ እንኩዋን አደረሳችሁ ተባረኪ ከልጆችሽ እኩል ስላደረግሻት ልጅሽን ደሞ ንቅት ያለች ፍልቅልቅ ይሆነች ናት ተባረኩ
ገኒ ዳቦ ሲባረክ መቆም አለበት። አንደዚህ አይነት ነገሮችም ቢስተዋሉ ። መልካም በአል።
እንኩዋን አደረሳችሁ ገንዬ የኔ እናት ስወዳችሁ እኮ 🥰ዋው መስኪ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ገንዬ እኮ ምርጥ እናት ናት ለዛ ነው ቶሎ የምላመዱት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰
ኧረ ትንሽ እንኴን እናስብ ምንድነው ትግስትን ኣምጪልን ትግስትን ኣምጪልን እንዴ የምን ጉዶች ናቹ ኣብራ ብትኖር ኦኬ የራሷን ስራ የራሷን ኑሮ የምትኖርን ልጅ ኣምጪልን ማለት ኣይከብድም በምናችን ነው ምናስበው ኧረ ረጋ እንበል።
ምን ችግር አለው ናፍቆት አታቂም እደ
@@zuzu6583 እህት ኣለም ናፍቆት ኣይነት ኣለው በሚዲያ ምታዪውን ሁሉ ምትናፍቂ ከሆነ ችግር ነው ለማንኛውም ትንሽ እንኴን ለሰዎች ስሜት እናስብ በየጊዜው እየገባቹ ትግስት ትግስት ምንሼ
አይሰሙም ቢመችት ከዚህ ወታ ሌላ ቤት ባልገባች ማሺቃበጥ ይወዳሉ ሀበሻ
አዲሷ ልጃችንም ደስ ትላለች እንኳን አደረሳችሁ
Wow አዲሷ አጋዣቹ ፈንዲሻ ናት ደስ ስትል አይገርማችሁን ትእግስት ለደስታ ለመሳቅ በጣም እሩቅ ናት ምናልባት በውስጧ የራሷ ችግር ይኖራል እቺ ግን ፈንዲሻ ናት ደስ ስትል
ለአጋዦችሽ የምትሰጫቸዉ ነፃነት እጅግ በጣም ደስ ይላል
ለአጋዦች ንፃነትና ክብር ከሰጠሽ እነሱም ለቤተሰቡ ታማኝ ተንከባካቢ ይሖናሉ።
ዴቭየማ በጣም ፍቅር የሆነ ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ
ገኒ፡ትግስትን፡አምጭልን🙏🙏
አወ ትምጣልን
Deneze mene lemalete new
ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ❤️❤️
ስራ ፈት አትሁኒ ሰው ቤት ገብታቺው አትዘዙ 🤫🤫🤫
እር ትምጣ ናፍቃናለች
ይብላኝ ለ ትግስት ለ ገኒ ትግሥት ብትሔድ ትግሥት መታለች ፍቅርን ሥትሠጥ ፍቅርን ትቀላለክ 😍😍
የእኔ እናት ደሰሰሰ ሰትል በጣም ፍልቅልቅ ናት አዲሰዋ ልጂሺ ገኒዬ ሳቋ አቀራረብዋ ደሰ ይላል ቤተሰብነቷ ፍቅር ናት ጉራጌ እኮ ፍቅር ነው 😘
ገኒ ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ልጅ አለሽ ትግስትንየምትተካ በጣም ስትአምሩ ዋው ለአመቱ በስላም በጤና ይአድርሳችሁ
ገኒ ዉዶ አርቲስታችን አዲሶ ልጅሽ ወይም አጋዥሽ በጣም ደስ ይላል ነፃነቶ ፈጣሪ ይባርክሽ
ወይጉ ኢች ጉራጌ ናት መሠል ለፍላፊ ተጫዋች ይመችሽ
ገኒ ጥሩ ሰው አየሽ ያንቺ ፈገግታ ያስደሰታት ስለምትወድሽ ነው በዚሁ ቀጥይበት
የውነት ደስ ምትይ ማዳም ነሽ የውነት ስራተኛን ምታይው ልክ እደቢተሰብሽ ነው እናመስግናለን
አዲሷ ረዳታችሁ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
ምንም ሳያካብዱ የሚኖሩ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዳዊት እና ቅዱስ ደግ ቅን ልብ አላቹ እመብርሃን ከእናተ ጋር ትሁን ቅዱሴ በማሪያም ዴቮን አደራ በጣም ነው የምወደው ተንከባከበዉ
ትግስትን ለበአላችሁ ሳታቀርቢልን ወላሂ ናፍቃናለች. የኔ ማር
መስኪ በጣም ደስ ትላለች ፈገግታዋ
ኡፍፍፍ ገኒ ሠውን አሣንሰሽ አታይም ተባረኪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ማንም ለሠራተኛ ነፃነት አይሠጥም እኔም እዳች መሆን ነው የምፈልገው
ወይ ሰራተኛዋ ደስ ስትል እንደ እኔ ቶሎ ተግባቢ ናት የኔ ፍልቅልቅ
ገኒ ፍቅር በጥም ደስ ምትሉ ቢተሰብ አግዛቢሕር በትኩም ይባረክ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አዲሷ ልጃችሁ ደስ ስትል ጨዋታና ፈገግታዋ ዋዉ
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ።መክሊትዬ you're so Lucky to have a brother like ቅዱስ።ወንድም እንዲኖረኝ በጣም እፈልግ ነበር ግን አንድ ነበረኝ እሱም ሞተ። አሁን የመጀመሪያ ልጄ ሴት ናት እሷ እንዲኖራት ምኞቴ ነው።
ስታምሩ መስኪህ ፍልቅልቅ ማሚ ምርጥ እናት እድሜ ይስጥ ትጉ ብቅ ትል ነበር ጠፍች
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ገኒ ደስ ስትሉ አዲሶ አጋዥሽ ደሞ ስታምር መላካም በዓል ይሁንላችሁ!
የገኒ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ደስ አለኝ መስኪ አብራቹ በነፃነት ለብሳ ስትጫወት ገኒዬ የምድሩን ጤና ደስታ ስኬት ከነ ልጆችሽየሰማዩን ገነትን እግዚአብሔር ያውርስሽ🥰ልጆችሽም ያንቺ ውጤት ናቸው ስንቱ እንደተደሰተ ባንቺ ቅን ልብ❤
እንኳን አደረሳቹ ውዶች ገኒ ዳቦውን ከቁረሰው ወደ ፍጨው ቀየርሽው😃😃😃"አይ ድብርት የስራህን ይስጥህ ደስ ስትሉ መስኪ ተጫዋች እና ፈታ ያለች ልጅ ነች መልካም የጥምቀት በአል
ዳዊት በጣም ነው ደስ የሚለኝ
ሴት ልጅ ሱሪ አርጋ ቡና ማፍላት የለባትም በጣም ውበቱን ይቀንሳል
ገንዬ በጣም ደስ ትላላችው ትግስት ለምን አልመጣችም።
የዛኛውን ቤትሰራ ማንይሰራላታል ምትመጣው
@@hloveomer7926 ንገሪልኝማ
ገኒዬ መስኪ ደስ ትላለች በፀባይ ያጃት መስኪ መክሊትና ባቢን አደራ
Meski keltfenawa tegebabentwa des yelal edemye legene tru enat selehonsh nw yemetut hulu destegna mehonut Tebarekiln lijochsh tru bota yedrsulish
መልካም ሰው እንደ ራሱ መልካም ነው የሚያገኘው እዚ በቴሰብ ሁላችሁም ተባረኩም
ልጅቱዋ ደስ ስትል ፈታ ያለች 😍😍
አሪፍ ልጅ አገኘሽ ገኒ
ገኒ ሁላችውንም እወዳችዋለው ግን ዳዊት ግን ውይ ፍቅር ነው ስወደው ዴቭ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ♥♥♥♥♥
የሚገርም ቤተሰብ ምትወደዱ ቅሬታየን ልናገር ለናትህና ለህት ጁስ ገስተ ስትመጣ ቤት ላለችው ለምን ለየሐት እሷም እህትህ ናት ሶስተኛ ቤት ውስጥ ያለች እህትህ ናት እኔ በጣም ተሰምቶኛል
Ekovቅርይላታል
ገኒ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ
ስልክ ላይ ሌላ ሰው ምትሆኝ ለምንድነው ማስታወቂያ ለማሰራት ብደውል ተመናጨቅሽ አትመናጨቂ ምንጭቅ ዳዊቴ ብቻ ምርጥ
መስኪ በጣም በጣም በጣም ደስ ስትል ፈገግታዋ ንግግሮዋ ዋውውው
እደውም ያሁኗ ትሻላለች ትግስት ሁሌ አይፀዳትም ነበር የግድነው የምስቅ ያሁኗ ዋው
አወ
ክክክ
ኧረ በጣም
አረ ተይ ታሳዝነኛለች የምር ሰወዳት
እዚ አድስ ቤት ነው
ሆ ግራ የገባው ህዝብኮ ነው ያለን በቃ ትግስትኮ ሄደች ልጅቱ ምን አደረገች እናንተ ሰራተኛ ሆናችሁ ሰወቻችሁ ጋ ብዙ ልቅ ያልሆነ ቀረቤታ ሲኖራችሁ እየተቀላለዳችሁ መስራት ነው የሚያስደስተው ወይስ እንደጎባን እየተያያችሁ ተሳቆ መስራት ሆ በቃ አንድ ሰው የሆነ ኮመንት ከፃፈ ያን ተከትላችሁ ግር
ምነው ገንየ አይዞሽ የመስኪን የደሮ አይን የመሰለ ቡና ስጠጭበት ይለቅሻል
ገንዬ ይችን ፍልልቅልቅ ከየት አመጣሻት ❤ወደናታል ትክረምልሽ
እንኳን አደረሳቹ ምርጦችዬ❤❤❤
ደምሪኝ ማማየ
ልጅቷ ደስ ስትል ግን ትንሽ ቀስ በይገኒዬ የኔ እናት ሰው አክባሪ❤️
ዳዊትዬ የኔፍቅር እድግ ቢልልኝ ማር ነህ
እውይ ምርጥየ ናት አጋዣችሁ ፈገገግተዋ ይበቃል
እንኳን አደረሰሽ ገኒ
እንኳን አደረሳችሁ ገንዬ❤❤😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ስታምሩ ሰራተኛይቱን ስሟን አስተዋውቁን ገንየ💋💋
መስኪ
ላመቱ በሰላም ያድርሰን አገራችንን ሰላም💖🤲 ልጆችሸን ያሳድግልሸ
ቅድስየ GOD BLESS YOU !!YOU SO HABLE WOW TERET YOUR MOM ❤😂❤ እንደ ታላቅ ልጅ 🎉🎉🎉
መስኪ ደስ ስትል መስታወቴ እናንተ ናቹ አለች😢😢❤❤
እኮን አደራሰሽ እስከቤታሰቦችሽ ገንዬ ለምን እደደበራሽ ልገሪሽ አሴቀው ገሽሙሉጌታ የታሉ እሱነበራ የምየስቀቹ
የኔ ውድ እህቴ ስትል እውነት ልቧን ከፍታ ነው የገባይው እቤታችሁ ሳቂቂቂታ ነች ደሞሞ
ኡፍፍፍ ደሰ የሚል ቤተሰብ 🙏🙏❤️❤️❤️❤️
አናቴ ከፍትፊቱ ፊቱ ትላለች አዲሶልጅ ቅልል ያለች ናት ተመችታኛለች መጨረሻዋ ይመር
ትግሥት የት ጠፋች ❤️❤️❤️ገኔዬ❤️
ሰራ ገብታለች
እንዳው እንደናንተ ቤተሰብአላህ ይስጠን ደስ ስትሉ
ገኒዬ ይህንን ፊት በጥምቀት ምታሳይኝ ደስስስ አይልም
ደስ ስትሉ 🥰
🙉🙉🙉 እህ ግን መስኪ የልብ ካውያነሽ ትንሽ ረጋ በይ ማማየ ምንም ብትቀራረቢም እዛ ቤት ውስጥ ያው ሰራተኛነሽ ለመከባበርም ትንሽ አድማጭ ሁኝ ከማውራት ብዙ
taye tewura
@@mashaallhsss3479 እሽ ታውራ 💞
ታወራእጂ ሆ
ዳዊት የትንሽ ትልቅ ነው
geni keyet new yemetagegnachew gne yechem ende tigst kelel yalech kelebech yalech nate
እንኳን አደረሳችሁ🥰🥰ፍቅር የሆነ ቤተሰብ መልካም ብአል
Ganiye bexam nawu yemiwedachiwu gaiye tigest yetxefach salayat qoyewu
አዲሷ ልጅ ደስ ስትል እማዬ
ይቺን ልጅ ድምጿ ጓደኛዬን ይመስላል ችግሩ ሙሉ ፎቶ የለኝም በድምፅ ብቻ ነው ምናወራው ስትስቅ ምናምን ሁሉም ነገር ወለተ ሰንበት ናት እንዴ ገንዬ መልሺልኝ በማርያም
I love the family dynamics !!
ገንዬ ጎረቤትም አይስፍልግሽም
አድሷ ልጃ ግን ትንሽ ቅልብልብ ናት 🙄ረጋ በይ ማማየ የረጋ ነው ቅቤ የሚወጣው
እንኳን አደረሳችሁ ደስ ሲትሉ 🥰🥰🥰🥰ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🥰🙏
እኔ ብሆን 1አመት ሙሉ አልግባባም ነበረ ልጅቷ ተግባቢናት
ገኒየ በምታምኝዉ ፈጣሪ ይዥሻለሁ ትግስትን አምጭልን ናፍቃናለች ወላሂ
መስኪ እንኳን ፍቅር ከሆነ ቤተሰብ ተቀላቀልሽ
ሀበሻ ቤት ተቀጥሬ ከምሰራ ላረቦች በነፃ መስራት እመርጣለሁ
አሁንም ያለችው ልጅ ፍልቅልቅ ነች
ውይ ትግስት በስንት ነገሯ ምነሁ መድረኩን ያዘችው መስኪ
ውይገኒየእደውአላህጨምሮጨማምሮይሥጥሺ
መክሊትየ ከዚህ ሁሉ ወድሞችሽ እየጎረስሽ ግን አትወፍሪም እኔ በጀ እየበላሁ ኪሎ ከለት እለት እየጨመረ ነው
እንኳን አደረሳቹ ሱሶቼ የበአል ዋዜማቹ በጣም ደስ ይላል ...መልካም በአል ይሁንላቹ
ገንዬ ዛሬስ እኔም ፈራሁሽ ምን እርሳ ብቻ ስኮርፊ በጣም ይከፍል ስትስቂ ነው የሚያምርብሽ❤
Enkuwan le getachin Eyesus kerestos xemqet ba'al aderesen aderesachu 🙏 melkam ba'al yihunilachu😍😍🌹🌹🌹
አድሶምልጂ ስታምር በዛላይ ፈገግታዋ ምነየው ተላመደች ወይስ ዘመድናት
እንኳን አደረሳችሁ የኔ ቆንጆዎች
እንኮን ለጥምቀት በአል አደረሳቹ
ገንዬ ዳቦው ስያምር ምነው ደበረሽ
ጥያቄ አለኝ ለገነት?? ሰራተኘዋ ስታልፍ ያሳየሽዉ ነገር ጥሩ አይለም እግርሽን ሰቅለሽ ከነ ዲቃላወችሽ ሸተትሽኝ ለማለት ነዉ አፍጫሽን የያሽ??
betam des mitl lij nat we need to see her more geniyee
ምንድን ነው ግን እንግሊዝኛ ለማውራት እየሞከራችው ጭምልቅ የምትሉት ስታስጠሉ ቲሽ🛑
Wow Yamaha wow mar kanjo wow 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤
መቼ ነው በነፃነት እንደዚህ የምስቀው
አጋዠሸ ደሰ ሰትል ደህናልይናትታሰታውቃልይ
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቹ ያብዛላቹ🤲🤲🤲🤲✅
መስኪ በጣም ፍልቅልቅ ነሽ አዲሱን ቤት በፍጥነት ተላመድሽ ለነገሩ ገኒም ልጆቿም ስርአት ያላቸው ሠው አክባሪዎች ናቸው ሠው ማላመድ ጊዜ አይወስድባቸውም ይመቻቹ
መስኪ ደስ ስትል ፈገግታ ጨዋታዋ ደስ ያላል ገኒዬ ሰው ያወጣልሻል
አደል:: በጣም ደስ ትላለች::
እኔ እራሱ መስኪ ተመቸችኝ የኔ ናት ተጫዋች ናት
ገንዬ አይዞሽ እንኩዋን አደረሳችሁ ተባረኪ ከልጆችሽ እኩል ስላደረግሻት ልጅሽን ደሞ ንቅት ያለች ፍልቅልቅ ይሆነች ናት ተባረኩ
ገኒ ዳቦ ሲባረክ መቆም አለበት። አንደዚህ አይነት ነገሮችም ቢስተዋሉ ። መልካም በአል።
እንኩዋን አደረሳችሁ ገንዬ የኔ እናት ስወዳችሁ እኮ 🥰ዋው መስኪ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት ገንዬ እኮ ምርጥ እናት ናት ለዛ ነው ቶሎ የምላመዱት እግዚአብሔር ፍቅሩን ያብዛላችሁ 🥰
ኧረ ትንሽ እንኴን እናስብ ምንድነው ትግስትን ኣምጪልን ትግስትን ኣምጪልን እንዴ የምን ጉዶች ናቹ ኣብራ ብትኖር ኦኬ የራሷን ስራ የራሷን ኑሮ የምትኖርን ልጅ ኣምጪልን ማለት ኣይከብድም በምናችን ነው ምናስበው ኧረ ረጋ እንበል።
ምን ችግር አለው ናፍቆት አታቂም እደ
@@zuzu6583 እህት ኣለም ናፍቆት ኣይነት ኣለው በሚዲያ ምታዪውን ሁሉ ምትናፍቂ ከሆነ ችግር ነው ለማንኛውም ትንሽ እንኴን ለሰዎች ስሜት እናስብ በየጊዜው እየገባቹ ትግስት ትግስት ምንሼ
አይሰሙም ቢመችት ከዚህ ወታ ሌላ ቤት ባልገባች ማሺቃበጥ ይወዳሉ ሀበሻ
አዲሷ ልጃችንም ደስ ትላለች እንኳን አደረሳችሁ
Wow አዲሷ አጋዣቹ ፈንዲሻ ናት ደስ ስትል አይገርማችሁን ትእግስት ለደስታ ለመሳቅ በጣም እሩቅ ናት ምናልባት በውስጧ የራሷ ችግር ይኖራል እቺ ግን ፈንዲሻ ናት ደስ ስትል
ለአጋዦችሽ የምትሰጫቸዉ ነፃነት እጅግ በጣም ደስ ይላል
ለአጋዦች ንፃነትና ክብር ከሰጠሽ እነሱም ለቤተሰቡ ታማኝ ተንከባካቢ ይሖናሉ።
ዴቭየማ በጣም ፍቅር የሆነ ልጅ ነው አላህ ያሳድግህ
ገኒ፡ትግስትን፡አምጭልን🙏🙏
አወ ትምጣልን
Deneze mene lemalete new
ማነው የሰው ደስታ እሚያስደስተው ፕሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ ❤️❤️
ስራ ፈት አትሁኒ ሰው ቤት ገብታቺው አትዘዙ 🤫🤫🤫
እር ትምጣ ናፍቃናለች
ይብላኝ ለ ትግስት ለ ገኒ ትግሥት ብትሔድ ትግሥት መታለች ፍቅርን ሥትሠጥ ፍቅርን ትቀላለክ 😍😍
የእኔ እናት ደሰሰሰ ሰትል በጣም ፍልቅልቅ ናት አዲሰዋ ልጂሺ ገኒዬ ሳቋ አቀራረብዋ ደሰ ይላል ቤተሰብነቷ ፍቅር ናት ጉራጌ እኮ ፍቅር ነው 😘
ገኒ ምርጥ እናት ነሽ ምርጥ ልጅ አለሽ ትግስትንየምትተካ በጣም ስትአምሩ ዋው ለአመቱ በስላም በጤና ይአድርሳችሁ
ገኒ ዉዶ አርቲስታችን አዲሶ ልጅሽ ወይም አጋዥሽ በጣም ደስ ይላል ነፃነቶ ፈጣሪ ይባርክሽ
ወይጉ ኢች ጉራጌ ናት መሠል ለፍላፊ ተጫዋች ይመችሽ
ገኒ ጥሩ ሰው አየሽ ያንቺ ፈገግታ ያስደሰታት ስለምትወድሽ ነው በዚሁ ቀጥይበት
የውነት ደስ ምትይ ማዳም ነሽ የውነት ስራተኛን ምታይው ልክ እደቢተሰብሽ ነው እናመስግናለን
አዲሷ ረዳታችሁ ደስ ትላለች ፈታ ያለች ናት
ምንም ሳያካብዱ የሚኖሩ ቤተሰቦች ደስ ሲሉ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
ዳዊት እና ቅዱስ ደግ ቅን ልብ አላቹ እመብርሃን ከእናተ ጋር ትሁን ቅዱሴ በማሪያም ዴቮን አደራ በጣም ነው የምወደው ተንከባከበዉ
ትግስትን ለበአላችሁ ሳታቀርቢልን ወላሂ ናፍቃናለች. የኔ ማር
መስኪ በጣም ደስ ትላለች ፈገግታዋ
ኡፍፍፍ ገኒ ሠውን አሣንሰሽ አታይም ተባረኪ እረዥም እድሜ ይስጥሽ ማንም ለሠራተኛ ነፃነት አይሠጥም እኔም እዳች መሆን ነው የምፈልገው
ወይ ሰራተኛዋ ደስ ስትል እንደ እኔ ቶሎ ተግባቢ ናት የኔ ፍልቅልቅ
ገኒ ፍቅር በጥም ደስ ምትሉ ቢተሰብ አግዛቢሕር በትኩም ይባረክ❤❤
እንኳን አደረሳችሁ አዲሷ ልጃችሁ ደስ ስትል ጨዋታና ፈገግታዋ ዋዉ
ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ።መክሊትዬ you're so Lucky to have a brother like ቅዱስ።ወንድም እንዲኖረኝ በጣም እፈልግ ነበር ግን አንድ ነበረኝ እሱም ሞተ። አሁን የመጀመሪያ ልጄ ሴት ናት እሷ እንዲኖራት ምኞቴ ነው።
ስታምሩ መስኪህ ፍልቅልቅ
ማሚ ምርጥ እናት እድሜ ይስጥ ትጉ ብቅ ትል ነበር ጠፍች
እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሳችሁ ገኒ ደስ ስትሉ አዲሶ አጋዥሽ ደሞ ስታምር መላካም በዓል ይሁንላችሁ!
የገኒ ቤተሰብ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣቹ ደስ አለኝ መስኪ አብራቹ በነፃነት ለብሳ ስትጫወት ገኒዬ የምድሩን ጤና ደስታ ስኬት ከነ ልጆችሽ
የሰማዩን ገነትን እግዚአብሔር ያውርስሽ🥰ልጆችሽም ያንቺ ውጤት ናቸው ስንቱ እንደተደሰተ ባንቺ ቅን ልብ❤
እንኳን አደረሳቹ ውዶች ገኒ ዳቦውን ከቁረሰው ወደ ፍጨው ቀየርሽው😃😃😃"አይ ድብርት የስራህን ይስጥህ ደስ ስትሉ መስኪ ተጫዋች እና ፈታ ያለች ልጅ ነች መልካም የጥምቀት በአል
ዳዊት በጣም ነው ደስ የሚለኝ
ሴት ልጅ ሱሪ አርጋ ቡና ማፍላት የለባትም በጣም ውበቱን ይቀንሳል
ገንዬ በጣም ደስ ትላላችው ትግስት ለምን አልመጣችም።
የዛኛውን ቤትሰራ ማንይሰራላታል ምትመጣው
@@hloveomer7926 ንገሪልኝማ
ገኒዬ መስኪ ደስ ትላለች በፀባይ ያጃት መስኪ መክሊትና ባቢን አደራ
Meski keltfenawa tegebabentwa des yelal edemye legene tru enat selehonsh nw yemetut hulu destegna mehonut
Tebarekiln lijochsh tru bota yedrsulish
መልካም ሰው እንደ ራሱ መልካም ነው የሚያገኘው እዚ በቴሰብ ሁላችሁም ተባረኩም
ልጅቱዋ ደስ ስትል ፈታ ያለች 😍😍
አሪፍ ልጅ አገኘሽ ገኒ
ገኒ ሁላችውንም እወዳችዋለው ግን ዳዊት ግን ውይ ፍቅር ነው ስወደው ዴቭ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ♥♥♥♥♥
የሚገርም ቤተሰብ ምትወደዱ ቅሬታየን ልናገር ለናትህና ለህት ጁስ ገስተ ስትመጣ ቤት ላለችው ለምን ለየሐት እሷም እህትህ ናት ሶስተኛ ቤት ውስጥ ያለች እህትህ ናት እኔ በጣም ተሰምቶኛል
Ekovቅርይላታል
ገኒ እንኳን አደረሳችሁ መልካም የጥምቀት በአል ይሁንላችሁ ከነ መላው ቤተሰብሽ
ስልክ ላይ ሌላ ሰው ምትሆኝ ለምንድነው ማስታወቂያ ለማሰራት ብደውል ተመናጨቅሽ አትመናጨቂ ምንጭቅ ዳዊቴ ብቻ ምርጥ
መስኪ በጣም በጣም በጣም ደስ ስትል ፈገግታዋ ንግግሮዋ ዋውውው
እደውም ያሁኗ ትሻላለች ትግስት ሁሌ አይፀዳትም ነበር የግድነው የምስቅ ያሁኗ ዋው
አወ
ክክክ
ኧረ በጣም
አረ ተይ ታሳዝነኛለች የምር ሰወዳት
እዚ አድስ ቤት ነው
ሆ ግራ የገባው ህዝብኮ ነው ያለን በቃ ትግስትኮ ሄደች ልጅቱ ምን አደረገች እናንተ ሰራተኛ ሆናችሁ ሰወቻችሁ ጋ ብዙ ልቅ ያልሆነ ቀረቤታ ሲኖራችሁ እየተቀላለዳችሁ መስራት ነው የሚያስደስተው ወይስ እንደጎባን እየተያያችሁ ተሳቆ መስራት ሆ በቃ አንድ ሰው የሆነ ኮመንት ከፃፈ ያን ተከትላችሁ ግር
ምነው ገንየ አይዞሽ የመስኪን የደሮ አይን የመሰለ ቡና ስጠጭበት ይለቅሻል
ገንዬ ይችን ፍልልቅልቅ ከየት አመጣሻት ❤ወደናታል ትክረምልሽ
እንኳን አደረሳቹ ምርጦችዬ❤❤❤
ደምሪኝ ማማየ
ልጅቷ ደስ ስትል ግን ትንሽ ቀስ በይ
ገኒዬ የኔ እናት ሰው አክባሪ❤️