Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዳቦ እዴት እደሰራሽዉ አሳይን እዴት ያምራል Happy Easter 🐣
የኔም ጥያቄ ነው
Elsa Elsa እዳውስወብ.ተባሬክልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Yenem tyaqe new yedabo Aserarha
😁😁😁😁ቀሚሱ የት ገዛሸው? ወይ ግፍ ዳቦ በቀለም ደሞ ለጤና ጥሩ ኣይደለም የተፈጥሮ ተመገቡ።
ዳቦው በጣም ያምራል ያስጎመጃል እንዴት እንደጋገርሽ አሳይን please
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እስከቤተሰብሽ እረጋያል ደስ ምትይ ሴት ነሽ እውነት ነው በአላትንም በአልን መውድድ ግድ ነው ።
Happy Easter!!!! Betam adnakish negn. Ewodeshalehu ehete betam balemuyana yeteregagash set nesh. Egziabeher yetebekesh je melaw betesebesh gar.🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የፉሲካ በዓል ይሁንላችሁ እናመሰግናለን መዓዚ፣
እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ዉብ ሞያሽን ማየት ከጀመርኩ ሰነበትኩ። In my opinion you are professional cook or chief the way you using different chopping boards showing me your standard. This is an example. You have many more values thanks to share ur knowledge xx
I always love your videos dear. ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ለምንድነው ቡናውን ሚመራል፡ የኔ ቡና አዚ ውጭ ኣገር ከመጣውት ጀምሮ ቡናየን ጭራሽ ተባላሽትዋል። ምንናድረግ ይሻለኛል
Wow its wonderful I love my culture😊🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
ሰታምሪ የኔ እህት መልካም መአል ይሁንልሸ ተባረኪ 💚💛❤👍
አቦ ደስ ስትይ መልካም በዓል ኤርትራዊት አድናቂሽ ♥️♥️♥️
Wowww wub set gobz wowww dabow siyamr pls min min indechemrsh nigergn amesgnalw
መልካም ባአል ይሁንልሽ መአዚ ቆጆ ቡናሽም ያምራል አችም እደዛው
እንዴት እንደምታምሪ ።ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሁሉ ነገርሽ ልክ ።ከልብስሽ ጀምሮ።ውቢት ኢትዮጵያም ብዬሻለሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን መዓዚ መልካም በዓል ከነቤተሰቦችሽ በጣም ያምራል ሁሉ ነገር
እንኳን አብሮ አደረሰን ማእዝየ የለበሽው ጥበብ እንዴት እንደሚያምር
እንኳን አደረሰሽ ማአዝዬ መልካም የፋሲካ በአል ከመላው ቤተሰቭሽ ጋር ! በጣም ታምርያለሽ አመት በአል መስለሻል
መልካም በአል ዳቦዉ ዋዉዉ ነው እጅሽ ይባረክ
ማለዳ ማለዳ ማለዳ መጥተሽትመለሻለሽ አቦሉን ቀምሰሽቶናና በረካ ጠጭም አልልሽአሜን አትይምወይ ሰው ሲመርቅሽእንኳን አደረሰሽ ቀጭን ሴት ወይዘሮ ቡና እኔም በጣም ነው የምወደው አገር ቤት እያለሁ ስራዬ ቡና ማፍላት ነበር ዛሬ ባልጠጣውም ባንቺ እንከን የለሽ አቀራረብ እረክቻለሁ እጅሽ ይባረክ የከርሞ ሰዉ ይበለን።🎂💐👏👏👏👏👏👏👏👏
መልካም የፋሲካ በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ ።
እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ ያምራል አለባበስሽ እርጋታሽ
Wow Konjo buna Melkam fasica meazaye
እንኳን አብሮ አደረሰን ማአዛየ ሲያምር አቀራረብሽ
በጣም ያምራል መልካም በአል
ዋው ዳቦው ያምራል።እስቲ እንዴት እንደሆነ ጊዜ ብለሽ እሳይን?
የዳቦውን አስራር አሳይን እባክሽ በጣም ያምራል
Hi konjo betam eikatatlishe alo gobze baerchey ❣️eina eindzeh jebna aley mifalabet almaselnihm naber
Happy Easter to Maeeza I like your Coffee Ceremony!
Woow i like your coffe and your bread amzing happy estar all you familiy
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርር በርች እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ
አንኩአን አደረሰሽ የኔ ውድ ውይ ሲያምር ትክክለኛ የቡና ሴሪሞኒ ❤️👍👍👍
መአዚ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር
I love your habesha dress konjo new Melkam Beal yene enat 🥰
እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ በጣም አሰቀናሸኝ መልካም በዓል መአዚ!
Excellent job ! Sista
Thanks እንኳን አደረስሽየኔ ናት የወተት ማፊልያ የት ገዛዥዉ በጣም ወደድኳት የት አገር ነው ያለሽው
መአዚ እንኳን አብሮ አደረሠን ጠፍሸ በሠላም ነዉ የኔ ውድ hanan
የለበስሽው ጥበብ እንዴት እንደሚያምር መልካም የትንሳኤ በዓል ከነቤተሠብሽ ይሁንልሽ
ዋው ማሻአላሕ ማአዚዬ ኸረ ዳቦውን አቦካኩ ከለረሮቹ ወይም ባድራችን እንዴት እንደሰራሹ ማየት እፈልጋለሑ እኔም ኢድ እየመጣ ስለሖነ መጋገር ስለምፈልግ ነው
እህታችን.... መልካም በአል እስከቤተስቡ.... ቶናና በረካ ጠጭምአልልሽምን... አስታወሽኝ ... ጉደኛድፎ ... ዋው 💚💛❤️👑👍👈
ድስ ስትይ እንኳን አብሮ አድርስን አንችም ከንቤትስቦችሽ እንኳን አድርስሽ
አጠብሽው ነው የሚባል ወይስ በውሀ ነክርሽው
ያለመጥራቱ ምልክት ቡናው አመድ ነው የሚመስለው ጥሩሁኖ የታጠበ ቡን ቅባት ይኖር ውል እውን እይታ ያያችሁ ልይክ
❌❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌❌💀💀💀💀🖕🖕🖕🖕🖕
ሻማዉ ምን ባይ ነው የሌላ አምልኮ አትጨምሩ፡፡😘🇪🇹
መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልሸ ከነቤተሰብሽ የኔ በለሙያ
ብዙ ካንች ተምሪያለሁ አድናቂሸ ነኝ ሥፅፍ የመጀመሪያ ነው የባንዲራው ዳቦን ቪዲዮ ሥሪልን ለዳግማ ተንሣይ ከይቅርታ ጋር በጣም ያምራል
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ የምታምሪዉ መልካም በዓል 😘🌹🌺🥀
Greetings from South Morocco !
እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም በአል አመሰግናለሁ ሁሉም ቆንጆ ነው
መአዚ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሠሽ ከነ ቤተሠብሽ በጣም ታምሪያለሽ 😘😘❤❤
Wow nech barchi dabo endet end serash asayin pls 😉😙😙😚
ሽኮሪና በጣም ኣምሮብሻል መልካም በዓል ይሁንልሽ ላንችም
ምአዚየ እኳን አደረሠሺ ከመላው ቤተሠብሺ ጋር
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሪው 👌😊
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ።
Dabo arifinow gin please pirosisie???
ለሙላው ለኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለየሱስ ከክርስቶስ ተንሰአይ በርሀኑ አድርሳችው ውዴች ስደት አለም ላይ ያላችሁት አይዛችሁ እንዳይደብራችሁ እግዚአብሔር ስላም ያርግንና በሀግራችን እናከብራለን ቀጥይ አመት
ሁሉም ነገር ያምራል መልካም አመት ባለ ቀሚሰሸ በጣም ያምራል ቁሚ አሰቲ
ማሻአላሕ ባድራችን ሲያምር በተለይ ምድጃው
እንኳን አደረሰሽ ማዚዬ ታምርያለሽ
ማዓዚ ዳቦ አዘገጃጀትሽ እንዴት እንደሆነ ንገሪኝ
ዋው ከረፍደ ብናይን ሴሬሞኒውዋው ዳባው ከለሩንስም
ስታምሪ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታሶስታውቂያለሽ
የኔ ባላሞያ እጅሽ ይባረክ
ዘፈን ነው? በስመአም ዘፈን ሀጥያት ነው
በምንድን ነው የቆላሽው ፎይል የተሽፈነው ማለቴ ነው ?
Azeb Haile ብረት ምጣድ
Ok thank you mazey
እጅሽ ይባርከው እሲኪ ዳቦ አሰራርሽ አሳዪን ከለሩ
Mazi my sister happy Easter for you and your family, thank u for Sharing holiday celebration our cantrey calture.
እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሰሽ የኔ ባለሞያ ውድድድ ነው ማረግሽ
እንኳን አደረሰሽ መአዝዬ እንዴት እንደምታምሪ💝
Betam new yemtamrew enkuan aderesesh💝💝
የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ። ብንዬ አሯብናል ኡፍ አስቲ በትልቁ ስኒ ስጭኝ ልጠጣበት።
እንኳን አብሮ. አደረሰን የቆላሽው ቡና እሩብ ኪሎ ይሆናል ወይስ ግማሽ ኪሎ ማወቅ ስለምፈልግ ነው
በትንሾ ሲኒ አንድ
በጣም ታምሪያለሽ። መልካም በዓል
የኔ ባለሙያ ቡናው ያሰታውቃል👌👌👌👌👌 ምርጥ ነው👍👍👍👍👍👈
መአዚየ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ!!!
የእኔ ቆንጆ ሴሬሞኒ ሼ ደስ ይላል ግን ጀበና እንዴት ነው የሚመሸዋ ይቅርታ ጋር ልትነግሪኝ ትችያለሽ
እንኳን አደረሠሽ እህቴ ከነመላው ቤተሠብሽ። የአመት ሠውይበልሽ ፈጣሪ።
እንዴት እንደጋገርሽው ብታሳይን
ኢትዮጵያዊነቴ አኮራኝ።አሜን የኔ ዘጦቢያቡናዬ....እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሰሽ መአዚ
Meaziye can you pls show us how to make tela easily 🥰😘
ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ....ልኡል እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን.
ዳቦሽን እንደት እንዴት እንደጋገርሽው ንገሪን
ዋው እንዴት ታምሪያለሽ ...ዳቦውን አንድ ቀን አሰራሩን
ዋውዋውእንዴትነውሚያምረው፡እኔምለውዶቦውንእንዴትአድርገሽነውየሰራሽው፡ደግሞየጀበናነጭአለእንዴኦኦጉድእኮነውእስከዛሬያላየውትንነገርነውያሳየሽኝ፡መልኳም፡በአልዬሁንልሽ፡እንኳንአደረሰሽማርዋውደግሞአለባበስሽእራሱአንደኛ
ይህንን እረከቦትና ስኒ እንዴት ነው መግዛት የምችለው
ድፎውን ፉድ ከለሪንግ ጨምረሽበት ነው? ያምራል
በጣም አሪፍ ነዉ አቀራረብሽ ግን ቡናዉን በምጣድ ብቻ ብተቆይዉ ወዝ ያወጣ ነር በተረፈ መልካም በኀል ለሁላችን ይሁን
Wow...this was so enjoyable.....thank you =D
Batam tamrialshi biwnt malkam bal ....!!!!💐💐💐💐👌👌
Happy Easter you look great
Happy Easter meazi please ye dabowin aserar bitasayin
ደሥ ይላል ጎበዝ ነሽ በዚአት እንደዚህ ፏ ማድረግሽ እኔ ካልጋዬም አልተነሣሁ🤦♀️😂
እንካን አደረሰሽ ቆንጂት በጣም ነው የምታምሪው ካላስቸገርኩሽ የሲኒ ረከቦቱን ኬት ነው የገዛሽው
Habiba Balaker አገርቤት
መዓዚዬ እንዃን ኣደረሰሽ መዓረይ
ወዉ በጣም ያምራል እሒት
ወይኔ ዳቦዉ ሲያምር እረ በናትሽ አሳይን እዴት እደጋገርሽ እህቴ በተረፈ እኳን አደረሰሽ
Great personality!
Endet aychohim pls tell me Chisu buna mekulat erasu mekra new?
chami Mititi አየሩ ጥሩ ስለነበረ መሰኮቶች ክፍት ነበሩ።
እንዴት ዳቦውን እንደጋገርሽ አሳይን🙏
Enkuwan aderesesh ehete setameri abo dabo siyamer lejesh yibarek
አቤት ሙያያያያያያ ከልብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም በአል
Wow des yelel Egzabher EDMEN Tenen yhabka koniojy
እንኩዋን አደረስሽ መአዚ ዱለት ያሳየሽኝን ስርቼ አሪፍ ሆነልኝ አመስግናለሁ
Happy Easter to you too konjo
ውይ ስወደሽ እርጋታሽ ብቻ ሁሉነገርሽ ይቸኛል እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ ሴት ወይዘሮ
ዳቦ እዴት እደሰራሽዉ አሳይን እዴት ያምራል Happy Easter 🐣
የኔም ጥያቄ ነው
Elsa Elsa እዳውስወብ.ተባሬክልን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
Yenem tyaqe new yedabo Aserarha
😁😁😁😁ቀሚሱ የት ገዛሸው? ወይ ግፍ ዳቦ በቀለም ደሞ ለጤና ጥሩ ኣይደለም የተፈጥሮ ተመገቡ።
ዳቦው በጣም ያምራል ያስጎመጃል እንዴት እንደጋገርሽ አሳይን please
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ እስከቤተሰብሽ እረጋያል ደስ ምትይ ሴት ነሽ እውነት ነው በአላትንም በአልን መውድድ ግድ ነው ።
Happy Easter!!!! Betam adnakish negn. Ewodeshalehu ehete betam balemuyana yeteregagash set nesh. Egziabeher yetebekesh je melaw betesebesh gar.🙏
እንኳን አብሮ አደረሰን መልካም የፉሲካ በዓል ይሁንላችሁ እናመሰግናለን መዓዚ፣
እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ዉብ ሞያሽን ማየት ከጀመርኩ ሰነበትኩ። In my opinion you are professional cook or chief the way you using different chopping boards showing me your standard. This is an example. You have many more values thanks to share ur knowledge xx
I always love your videos dear. ኣንድ ጥያቄ ኣለኝ ለምንድነው ቡናውን ሚመራል፡ የኔ ቡና አዚ ውጭ ኣገር ከመጣውት ጀምሮ ቡናየን ጭራሽ ተባላሽትዋል። ምንናድረግ ይሻለኛል
Wow its wonderful I love my culture😊🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹
ሰታምሪ የኔ እህት መልካም መአል ይሁንልሸ ተባረኪ 💚💛❤👍
አቦ ደስ ስትይ
መልካም በዓል
ኤርትራዊት አድናቂሽ ♥️♥️♥️
Wowww wub set gobz wowww dabow siyamr pls min min indechemrsh nigergn amesgnalw
መልካም ባአል ይሁንልሽ መአዚ ቆጆ ቡናሽም ያምራል አችም እደዛው
እንዴት እንደምታምሪ ።ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሁሉ ነገርሽ ልክ ።ከልብስሽ ጀምሮ።ውቢት ኢትዮጵያም ብዬሻለሁ
እንኳን አብሮ አደረሰን መዓዚ መልካም በዓል ከነቤተሰቦችሽ በጣም ያምራል ሁሉ ነገር
እንኳን አብሮ አደረሰን ማእዝየ የለበሽው ጥበብ እንዴት እንደሚያምር
እንኳን አደረሰሽ ማአዝዬ መልካም የፋሲካ በአል ከመላው ቤተሰቭሽ ጋር ! በጣም ታምርያለሽ አመት በአል መስለሻል
መልካም በአል ዳቦዉ ዋዉዉ ነው እጅሽ ይባረክ
ማለዳ ማለዳ ማለዳ መጥተሽ
ትመለሻለሽ አቦሉን ቀምሰሽ
ቶናና በረካ ጠጭም አልልሽ
አሜን አትይምወይ ሰው ሲመርቅሽ
እንኳን አደረሰሽ ቀጭን ሴት ወይዘሮ ቡና እኔም በጣም ነው የምወደው አገር ቤት እያለሁ ስራዬ ቡና ማፍላት ነበር ዛሬ ባልጠጣውም ባንቺ እንከን የለሽ አቀራረብ እረክቻለሁ እጅሽ ይባረክ የከርሞ ሰዉ ይበለን።🎂💐👏👏👏👏👏👏👏👏
መልካም የፋሲካ በዓል ከነመላው ቤተሰብሽ ።
እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ ያምራል አለባበስሽ እርጋታሽ
Wow Konjo buna Melkam fasica meazaye
እንኳን አብሮ አደረሰን ማአዛየ ሲያምር አቀራረብሽ
በጣም ያምራል መልካም በአል
ዋው ዳቦው ያምራል።እስቲ እንዴት እንደሆነ ጊዜ ብለሽ እሳይን?
የዳቦውን አስራር አሳይን እባክሽ በጣም ያምራል
Hi konjo betam eikatatlishe alo gobze baerchey ❣️eina eindzeh jebna aley mifalabet almaselnihm naber
Happy Easter to Maeeza I like your Coffee Ceremony!
Woow i like your coffe and your bread amzing happy estar all you familiy
እንኳን አብሮ አደረሰን ማርር በርች እጅግ በጣም ባለሙያ ነሽ
አንኩአን አደረሰሽ የኔ ውድ ውይ ሲያምር ትክክለኛ የቡና ሴሪሞኒ ❤️👍👍👍
መአዚ እንኳን አደረሰሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር
I love your habesha dress konjo new Melkam Beal yene enat 🥰
እንኳን አደረሰሸ የኔ ቆንጆ በጣም አሰቀናሸኝ መልካም በዓል መአዚ!
Excellent job ! Sista
Thanks
እንኳን አደረስሽ
የኔ ናት የወተት ማፊልያ የት ገዛዥዉ በጣም ወደድኳት የት አገር ነው ያለሽው
መአዚ እንኳን አብሮ አደረሠን ጠፍሸ በሠላም ነዉ የኔ ውድ hanan
የለበስሽው ጥበብ እንዴት እንደሚያምር መልካም የትንሳኤ በዓል ከነቤተሠብሽ ይሁንልሽ
ዋው ማሻአላሕ ማአዚዬ
ኸረ ዳቦውን አቦካኩ ከለረሮቹ ወይም ባድራችን እንዴት እንደሰራሹ ማየት እፈልጋለሑ እኔም ኢድ እየመጣ ስለሖነ መጋገር ስለምፈልግ ነው
እህታችን.... መልካም በአል እስከ
ቤተስቡ.... ቶናና በረካ ጠጭም
አልልሽምን... አስታወሽኝ ... ጉደኛ
ድፎ ... ዋው 💚💛❤️👑👍👈
ድስ ስትይ እንኳን አብሮ አድርስን አንችም ከንቤትስቦችሽ እንኳን አድርስሽ
አጠብሽው ነው የሚባል ወይስ በውሀ ነክርሽው
ያለመጥራቱ ምልክት ቡናው አመድ ነው የሚመስለው ጥሩሁኖ የታጠበ ቡን ቅባት ይኖር ውል እውን እይታ ያያችሁ ልይክ
❌❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌❌❤💛💚❌❌❌❌💀💀💀💀🖕🖕🖕🖕🖕
ሻማዉ ምን ባይ ነው የሌላ አምልኮ አትጨምሩ፡፡😘🇪🇹
መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንልሸ ከነቤተሰብሽ የኔ በለሙያ
ብዙ ካንች ተምሪያለሁ አድናቂሸ ነኝ ሥፅፍ የመጀመሪያ ነው የባንዲራው ዳቦን ቪዲዮ ሥሪልን ለዳግማ ተንሣይ ከይቅርታ ጋር በጣም ያምራል
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነዉ የምታምሪዉ መልካም በዓል 😘🌹🌺🥀
Greetings from South Morocco !
እንኩዋን አብሮ አደረሰን መልካም በአል አመሰግናለሁ ሁሉም ቆንጆ ነው
መአዚ እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሠሽ ከነ ቤተሠብሽ በጣም ታምሪያለሽ 😘😘❤❤
Wow nech barchi
dabo endet end serash asayin pls 😉😙😙😚
ሽኮሪና በጣም ኣምሮብሻል መልካም በዓል ይሁንልሽ ላንችም
ምአዚየ እኳን አደረሠሺ ከመላው ቤተሠብሺ ጋር
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሪው 👌😊
እንኳን አደረሰሽ የኔ ውድ።
Dabo arifinow gin please pirosisie???
ለሙላው ለኦርቶዶክስ እምንት ተከታይ እንኳን ለጌታችን ለየሱስ ከክርስቶስ ተንሰአይ በርሀኑ አድርሳችው ውዴች
ስደት አለም ላይ ያላችሁት አይዛችሁ እንዳይደብራችሁ እግዚአብሔር ስላም ያርግንና በሀግራችን እናከብራለን ቀጥይ አመት
ሁሉም ነገር ያምራል መልካም አመት ባለ ቀሚሰሸ በጣም ያምራል ቁሚ አሰቲ
ማሻአላሕ ባድራችን ሲያምር በተለይ ምድጃው
እንኳን አደረሰሽ ማዚዬ ታምርያለሽ
ማዓዚ ዳቦ አዘገጃጀትሽ እንዴት እንደሆነ ንገሪኝ
ዋው ከረፍደ ብናይን ሴሬሞኒውዋው ዳባው ከለሩንስም
ስታምሪ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ እንደሆንሽ ታሶስታውቂያለሽ
የኔ ባላሞያ እጅሽ ይባረክ
ዘፈን ነው? በስመአም ዘፈን ሀጥያት ነው
በምንድን ነው የቆላሽው ፎይል የተሽፈነው ማለቴ ነው ?
Azeb Haile ብረት ምጣድ
Ok thank you mazey
እጅሽ ይባርከው እሲኪ ዳቦ አሰራርሽ አሳዪን ከለሩ
Mazi my sister happy Easter for you and your family, thank u for Sharing holiday celebration our cantrey calture.
እንኳን ለፋሲካ በአል አደረሰሽ የኔ ባለሞያ ውድድድ ነው ማረግሽ
እንኳን አደረሰሽ መአዝዬ እንዴት እንደምታምሪ💝
Betam new yemtamrew enkuan aderesesh💝💝
የኔ ውድ እንኳን አደረሰሽ። ብንዬ አሯብናል ኡፍ አስቲ በትልቁ ስኒ ስጭኝ ልጠጣበት።
እንኳን አብሮ. አደረሰን የቆላሽው ቡና እሩብ ኪሎ ይሆናል ወይስ ግማሽ ኪሎ ማወቅ ስለምፈልግ ነው
በትንሾ ሲኒ አንድ
በጣም ታምሪያለሽ። መልካም በዓል
የኔ ባለሙያ ቡናው ያሰታውቃል👌👌👌👌👌 ምርጥ ነው👍👍👍👍👍👈
መአዚየ እንኳን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ!!!
የእኔ ቆንጆ ሴሬሞኒ ሼ ደስ ይላል ግን ጀበና እንዴት ነው የሚመሸዋ ይቅርታ ጋር ልትነግሪኝ ትችያለሽ
እንኳን አደረሠሽ እህቴ ከነመላው ቤተሠብሽ። የአመት ሠውይበልሽ ፈጣሪ።
እንዴት እንደጋገርሽው ብታሳይን
ኢትዮጵያዊነቴ አኮራኝ።አሜን የኔ ዘጦቢያ
ቡናዬ....እንኳን አደረሳችሁ
እንኳን አደረሰሽ መአዚ
Meaziye can you pls show us how to make tela easily 🥰😘
ለመላው ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤ አደረሳችሁ....ልኡል እግዚአብሔር አገራችንን ኢትዮጵያን ከክፍ ሁሉ ይጠብቅልን.
ዳቦሽን እንደት እንዴት እንደጋገርሽው ንገሪን
ዋው እንዴት ታምሪያለሽ ...ዳቦውን አንድ ቀን አሰራሩን
ዋውዋውእንዴትነውሚያምረው፡እኔምለውዶቦውንእንዴትአድርገሽነውየሰራሽው፡ደግሞየጀበናነጭአለእንዴኦኦጉድእኮነውእስከዛሬያላየውትንነገርነውያሳየሽኝ፡መልኳም፡በአልዬሁንልሽ፡እንኳንአደረሰሽማርዋውደግሞአለባበስሽእራሱአንደኛ
ይህንን እረከቦትና ስኒ እንዴት ነው መግዛት የምችለው
ድፎውን ፉድ ከለሪንግ ጨምረሽበት ነው? ያምራል
በጣም አሪፍ ነዉ አቀራረብሽ ግን ቡናዉን በምጣድ ብቻ ብተቆይዉ ወዝ ያወጣ ነር በተረፈ መልካም በኀል ለሁላችን ይሁን
Wow...this was so enjoyable.....thank you =D
Batam tamrialshi biwnt malkam bal ....!!!!💐💐💐💐👌👌
Happy Easter you look great
Happy Easter meazi please ye dabowin aserar bitasayin
ደሥ ይላል ጎበዝ ነሽ በዚአት እንደዚህ ፏ ማድረግሽ እኔ ካልጋዬም አልተነሣሁ🤦♀️😂
እንካን አደረሰሽ ቆንጂት በጣም ነው የምታምሪው ካላስቸገርኩሽ የሲኒ ረከቦቱን ኬት ነው የገዛሽው
Habiba Balaker አገርቤት
መዓዚዬ እንዃን ኣደረሰሽ መዓረይ
ወዉ በጣም ያምራል እሒት
ወይኔ ዳቦዉ ሲያምር እረ በናትሽ አሳይን እዴት እደጋገርሽ እህቴ በተረፈ እኳን አደረሰሽ
Great personality!
Endet aychohim pls tell me Chisu buna mekulat erasu mekra new?
chami Mititi አየሩ ጥሩ ስለነበረ መሰኮቶች ክፍት ነበሩ።
እንዴት ዳቦውን እንደጋገርሽ አሳይን🙏
Enkuwan aderesesh ehete setameri abo dabo siyamer lejesh yibarek
አቤት ሙያያያያያያ ከልብ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መልካም በአል
Wow des yelel Egzabher EDMEN Tenen yhabka koniojy
እንኩዋን አደረስሽ መአዚ
ዱለት ያሳየሽኝን ስርቼ አሪፍ ሆነልኝ አመስግናለሁ
Happy Easter to you too konjo
ውይ ስወደሽ እርጋታሽ ብቻ ሁሉነገርሽ ይቸኛል እንኳን አብሮ አደረሠን የኔ ሴት ወይዘሮ