ቆንጆ የጾም አማራጭ - ህልበት ለመጀመሪያ ጊዜ-Hilbet-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 33

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 роки тому +4

    እውነት ነው በየ ሀገሩ አሰራሩ ይለያያል ነገር ግን ይሄም ቀላል መንገድ ሆኖ አግኝቸዋለሁ እጂሽ ይባረክ

  • @kidistbekelenegashe2741
    @kidistbekelenegashe2741 10 місяців тому

    ጎበዝ ሰው እንደቤቱ ነው ❤❤❤

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 роки тому

    Wow betam mirt nw maziye enam hilbet seriche alaqim gin betam nw miwadawu ijichochish yibaraku betam yamral 😋😋😋👍👍

  • @Freweyni555
    @Freweyni555 2 роки тому

    Wow !!!! አመሰግናለሁ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +1

    መአዚዬ የኔ ባለሙያ፣ ይሄኔ ይቺ ጉርሻ ለልጆችሽ ወይም ለባለቤትሽ ነው😃 የእናት ነገር አውቀዋለሁ ጥሩ ነገር ሠርታ እንኳን ለራሷ አታስቀድምም... እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ🙏 Merry Christmas 🎅 🎄

  • @zeyedekebede275
    @zeyedekebede275 2 роки тому

    Amazing!! Thanks!! For sharing!!

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 2 роки тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ ባህላችን
    ወይኔ ፍልስፍና ስታወሪ ግን አሳቅሽኝ 😃
    ሙያሽን ሁሌ አደንቃለሁ ሃገሬ ስገባ እንዳች ነው የምሆንልሽ 😍 አቀራረብሽ ራሱ ሲያምር 😋👍

  • @ggfut659
    @ggfut659 2 роки тому

    ዋውውውውው

  • @yordanosmahari
    @yordanosmahari 2 роки тому

    እኔ ግን ነጭ መሆን እቢ አለኝ እደ ሱቅ ምንገዛው አገር ቤት አይደለም እጂ ጣዕሙ ግን ህልበት ይላል 😋

  • @bettyalex7922
    @bettyalex7922 2 роки тому

    Hi Meazi, Hilbet is my fav meal and you did it.

  • @hananali6817
    @hananali6817 2 роки тому

    wowwwww betam konjo new ehite barechi

  • @tsedeygashaw4426
    @tsedeygashaw4426 2 роки тому

    Hi Meazi endate nachu snow
    Asasebogn new stay safe 🙏 ❤️
    May God protect your family 👪 🙏 ❤️

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому

      አመሰግናለሁ የኔ ውድ እኔ ያለሁበት ሰላም ነው እስካሁን

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 роки тому

    Wow !It's mouth watering and also healthy 😋 Mazie, thanks a million for the extraordinary cooking!You're simply a master of it !Thanks again for sharing !God bless and shield you/your family !Wishing you a happy New Year's And Merry Ethiopian Christmas 🎄 ✨️ 💖 💕 Doing a spectacular job ♥️

  • @dagemruth405
    @dagemruth405 2 роки тому

    Very nice creation. But as I now when mixing the helmet after finish mixing will put mashed garlic and oil and salt

  • @aynalem4850
    @aynalem4850 2 роки тому

    Wow 👍 😍 👍 😍 👍

  • @ማራናታፍቅር
    @ማራናታፍቅር 2 роки тому

    Wow maze 🖒🖒🖒

  • @millybitu3037
    @millybitu3037 2 роки тому

    Nice sis

  • @masaratfriend6874
    @masaratfriend6874 2 роки тому

    Woooow

  • @kitchen2176
    @kitchen2176 2 роки тому

    meazye betam kongo new❤🙏

  • @Yahuah-d3i
    @Yahuah-d3i 2 роки тому

    Betam yamral

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 роки тому

    👍👍👍👍💯

  • @ayanealabe130
    @ayanealabe130 2 роки тому

    ❤❤

    • @ayanealabe130
      @ayanealabe130 2 роки тому

      So beautiful, Hi Meaza do you know Enat Ethiopian food! I didn’t see her for long time? I love ❤️ both of you ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 2 роки тому

    ሰናፍጭ ግድ ነው

    • @meklit2710
      @meklit2710 2 роки тому +2

      ሰናፍጭ ለስልጆ ነው የሚገባው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ሰርቼ ባላውቅም ሆዴን አጮህሽ ው

  • @meklit2710
    @meklit2710 2 роки тому +1

    ጨው ሳትጨምሪ ሞክሪው ትወጂዋለሽ እኔ በቀደም ለት ነው ያየሁት በራሴ አብዛኛው ቤት ስልጆ በልቻለው ግን ያው እንደ ወጥ ነው የሚሆነው ጨው ሳይኖረው ግን በጣም ይጣፍጣል ምክንያቱም ሌሎቹ ወጦች ጨው ስለሚኖራቸው ስልጆው ደሞ እንደማብረጃ ነው መሆን ያለበት

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 роки тому +1

      እሽ አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @jonnigusu9200
    @jonnigusu9200 2 роки тому

    I hope you have permission for the intro beat. Otherwise, your hard work may be subject to infringement issues