የልብ ወግ (Yeleb Weg) "21 ላይ ትንሽ ብቆይ ደስ ይለኝ ነበር..." ስካት ናቲ እና ብሩክቲ ክፍል 1 | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 жов 2022
  • #MayaMedia #ethiopia #ethiopianmusic
    የልብ ወግ (Yeleb Weg) "21 ላይ ትንሽ ብቆይ ደስ ይለኛል..." ስካት ናቲ እና ብሩክቲ ክፍል 1 Maya Media Presents
    አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ቪዲዮዎችን ዘወትር ሃሙስ እና እሁድ ለመመልከት / @mayamediaethio
    የልብ ወግ በማያ ሚዲያ
    Enjoy! Subscribe!
    Instagram 👉 / mayaflicks
    👉 / maya_digitalmedia
    TikTok: 👉 vm.tiktok.com/ZMLRn3Wxp/
    Facebook፡ 👉 / ethio.maya
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 355

  • @helenmehdi9876
    @helenmehdi9876 Рік тому +411

    ሳያትን አቅርቡልን የምትሉ

    • @emizena2543
      @emizena2543 Рік тому +1

      አርጎት ነው እሰየው❤❤❤

    • @tekone2304
      @tekone2304 Рік тому +2

      ሣያት የልብ ወግ ላይ🤔 ኢጎዋስ???

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Рік тому +4

      ስታስጠላኝ ሳያት ትእቢተኛ ናት እንደ ዲያቢሎስ

    • @emizena2543
      @emizena2543 Рік тому +6

      @@user-vc4id5yp4e አንችማ ውዴ ጤነትሽ ያሳስበኛል

    • @jemalesleman9968
      @jemalesleman9968 Рік тому +1

      @@emizena2543 dabilos

  • @natasha-ry9md
    @natasha-ry9md Рік тому +71

    meklit ina nebil yigabezulin✊✊✊✊✊

  • @munamuna8938
    @munamuna8938 Рік тому +26

    ከራሳችሂ ጋር ተታረቁ የማንነት ቀውስ ውስጥ ያላችሁ ይመስላል።

  • @tigisttigprominent2177
    @tigisttigprominent2177 Рік тому +11

    በጣም ደስ ትላላችሁ ዋናዉ ነገር ህልማችሁን እየኖራችሁ መሆኑ ነዉ የተናገራችሁት ፍሬና ገንቢ ነገር ነዉ Thanks

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Рік тому +1

      የዞረብሽ እብድ 95%English
      15% አማርኛ ፍሬ ነገሩ አልገባኝም 🤣😂😂😂

  • @brtukantefera958
    @brtukantefera958 Рік тому +9

    አውነት ነው ዛሬ ታይተን ነገ ለምንጠፍበት አለም በጣም እንጨነቃለን🥰✌️

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 Рік тому +10

    ወረኞች ሰው ሲያወራ የሰማችውትን እንደምታወሩ ያስታውቃል ሰው እንዴት ለራሱ ትንሽ እንኳን life experience ሳይኖረው ለሰው አርአያ ለመሆን ይቸኩላል

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 Рік тому +8

    ሳያት ትቅረብልን 🙏ከሸዊት ጋር 💝💝💝

  • @dinamoh2879
    @dinamoh2879 Рік тому +14

    አንድ አይነት ሰዎች አንድ ላይ አቀረባቹ ዛሬ

  • @zhara1212
    @zhara1212 Рік тому +36

    በጣም ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት ሂወት ገብቷችኻል በራሳችሁ እምነት እይታ እየኖራችሁ ያላችሁት እናመሠግናል

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so Рік тому +11

    I thought this people are people who don't know what they're doing but they do, and also teaches me a lots of things,
    What a great conversation 👍

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo Рік тому +13

    ለምንድነው እነዚህን ልጆች የሚሰድቧቸው ሰው አልዘለፉ ከሰው አልደረሱ እድሜ መቀነስ ነው የተለመደ ነው በርቱ

    • @helenusman7795
      @helenusman7795 Рік тому

      Nchhiu

    • @mimiy2938
      @mimiy2938 Рік тому +3

      They are actually so young. But people are jelous.

    • @hayatmohamed801
      @hayatmohamed801 Рік тому

      @@mimiy2938 Yes they are young but እድሜዋን በጣም ቀንሳለች በተናገረችው እድሜ ላይ አደለችም

    • @user-rr3ed7qs8b
      @user-rr3ed7qs8b Рік тому

      እኮ

  • @truworkazezew6064
    @truworkazezew6064 Рік тому +9

    skat i like your way of explaing things ,your are positive smart young man ,keep the unique work bro

  • @khayriyahussin9992
    @khayriyahussin9992 Рік тому +8

    ዋው በዚህ እድሜያችሁ ከናንተ የማንጠብቀውን ምጡቅ ርእሶችን እያነሳችሁ ነበር ስትወያዩ የነበረው ለሂወትያላችሁ ምልከታ በጣም ደስሚል ይበል እሚያሰኝ ነው በርቱ ውዶች ስሉቀረባችሁልን ከልብ እናመሰግናችኅለን

  • @asteramaha733
    @asteramaha733 Рік тому +1

    የልብ ወጎች በጣም ነው የምወዳችው የመምትመቹኝ እስከዛሬ መልካም ስነምግባር ያላቸውና የሳደጋቸውን ለእውቅና የበቃቸውን ማሕበረሰብ የሚያከብሩ ናቸው የዛሬዋንና ማስተዋልን ስነምግባራቸው ያደፈ ስለሆኑ ያደነቃቸውንና ያሳደጋቸውን ማህበረሰብ ስለማያከብሩ ስለማይጠነቀቁለት በጣም የወረዱና የተናቁ ናቸው የአብዛኛው ሕብረተሰብ አመለካከት ነው ለማንኛውም በሚቀጥለው ሳያትንና ሸዊትን ብታቀርቧቸው ደስ ይለናል

  • @Zelalem12t
    @Zelalem12t Рік тому +10

    So funny 😁😁 ደስ ትላላችሁ ጎድ

  • @selamawitgetasew2584
    @selamawitgetasew2584 Рік тому +11

    you guys are awesome keep shine, learn and grow

  • @mickymicky5053
    @mickymicky5053 Рік тому +28

    Skat I like the way u express things specially when u talk about success u really motive me keep working hard bro 👊

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Рік тому

      ተበዳ 🤮🤮🤮🤮🤮

    • @mickymicky5053
      @mickymicky5053 Рік тому +1

      @@zeusapollo1576 ante demo endzihu endesegetek tenoralek

    • @zeusapollo1576
      @zeusapollo1576 Рік тому

      @@mickymicky5053 Shut the hell 🤮🤮ግሞች ምድሬ ጭቃ ሰፈር ዱሩዪ gay lesbian ትሰበስቡና ሙድ ይይዙብና 🤣🤣
      ግሪክ ፈላስፋ ወደ አርስዬፋገስ ኦሎፔስ ተራራ ውጡና ከአሪስጣጣሊስ ጋር ተፈላሰፉ
      የናትህ ይሰገጥ ውሾች ቱቱቱ ምን ይመስላሉ 🤮🤮🤮

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 Рік тому +4

    እንዳንዴ የማዳምንም ቅመሞችንም ጋብዙ

  • @tsehaygirma2679
    @tsehaygirma2679 Рік тому +3

    ማያ አሪፍ ሚዲያ ነው።ግን ዛሬ ሰው አልመረጣቻሁም ሰለህይወት ምንም የማያውቁ እጭጭ ናቸው ኬጅ ይግብ ሰለኖሩበት ህይወት እንዲወሩን ፈለግን እንጅ

  • @melakumolla3304
    @melakumolla3304 Рік тому +6

    ማያ አሪፍ ሚዲያ ነው።ግን ዛሬ ሰው አልመረጣቻሁም ሰለህይወት ምንም የማያውቁ እጭጭ ናቸው ኬጅ ይግብ ሰለኖሩበት ህይወት እንዲወሩን ፈለግን እንጅ ኦኦኦኦኦኦ ጉጉጉጉጉ ራራራራ ወደ ሰራራራራራ

  • @bahrain1289
    @bahrain1289 Рік тому +5

    በጣም የምጠላት ስነ ምግባር የሌለሽ አርቲስት አንድ ቁም ነገር የሌለሽ የሆነ ነገር በይ ብቻ አንቺ

    • @fikirm2162
      @fikirm2162 Рік тому +1

      Achi rasu serate yelshem kengegrshe achi men aschnkshe esua letbetatschwe

  • @neimaoumer4780
    @neimaoumer4780 Рік тому +10

    ብራቮ ....አልጠበኩም ነበር they are so smart 🤛🤛

  • @bemnibuze3615
    @bemnibuze3615 Рік тому +2

    The way he say "ስንት ነኝ "😆😆❤️

  • @masreshniguse5665
    @masreshniguse5665 Рік тому +8

    ብርኩታይትን ሳሮን እዚ ሚድያላይ ካቀረባቹ እየወረደ ነው ይሄ ሚድያ እንበል

  • @pllaol1087
    @pllaol1087 Рік тому +5

    Something about skat nati is obsessive 😍🥰😍🥰😍

  • @merontsehaye3402
    @merontsehaye3402 Рік тому +13

    ሰው ሳይኖር የህይወት ልምድ ሊያካፍል ሲል ያስቃል

  • @sirajtahir2930
    @sirajtahir2930 Рік тому +10

    ሁለት በግድ አርቲስት ካልሆን የሚሉ ጤነኞች

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому +4

    አአአአረረረረረረ ብሩኬ በስማም እንዲ ነሽ wow የምር ከወንበሬ ተነስቼ አጨበጨብኩ ጀግኒት

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 Рік тому +24

    Skatt calling him self " Artist" 😂😂

    • @kalkidankal3214
      @kalkidankal3214 Рік тому +6

      Ain't he??

    • @tigisteticha3678
      @tigisteticha3678 Рік тому

      🤣🤣🤣🤣

    • @ze2979
      @ze2979 Рік тому

      😂

    • @Tina-ue2og
      @Tina-ue2og Рік тому

      እኔ ራሱ ሰምቼ ደንግጫለሁ 😁ይሁንለት

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      Making music is one form of an Artist’s job description. 🤔

  • @ProudEthiopia
    @ProudEthiopia Рік тому

    2ታቹም ይመቻችሁ💕❤ በቃ እንዲ ነው life ስለ ሰው ወደ ጎን ወደ ፊት ብቻ💪🏃‍♀️💃🙅‍♀️

  • @Halemu_mo
    @Halemu_mo Рік тому

    ምርጥ ዲስከሽን!!!

  • @merontaddese7877
    @merontaddese7877 Рік тому

    I really respect both of you 👏🏿

  • @getahulunchay3640
    @getahulunchay3640 Рік тому +14

    በጣም ነዉ የሚያምሩት ምን አድርጉ ነዉ የምትሏቸዉ?

  • @yosephdagne
    @yosephdagne Рік тому +1

    ኦፍ ኮርስ ብሮ ..አላላትም😁😁😁

  • @nathnaelmehari2251
    @nathnaelmehari2251 Рік тому +2

    Betam arif nw skat nati your point of view is perfect

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ናትናኤል መሃሪ

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 Рік тому +2

    እድግ በሉ በጣም ደስ ትላላቹ

  • @raheltsegaye9934
    @raheltsegaye9934 Рік тому +2

    ስንት ስራ የሰራ እያለ እንቺን ዘባተሎ ምን ልታስተምር ነው የምትቀርበው

  • @melattibebu2555
    @melattibebu2555 Рік тому +1

    እንዴት አመሻችሁ የሀገሬ ልጆች🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Ybsara78
    @Ybsara78 Рік тому +2

    Well spoken

  • @pllaol1087
    @pllaol1087 Рік тому +1

    Oh I might stock him😊☺️😍😍

  • @shagyshagy7935
    @shagyshagy7935 Рік тому

    They are smart i like it

  • @hiwe569
    @hiwe569 Рік тому +2

    እኔ ምንም አልልም አንብቡ አዕምሮአቹ እንዲያድግ ዝም ብላቹ ልደታቹን ከምትቆጥሩ 🙄 2 ትንቧለል🥴🙄

  • @user-oc8fh1tc1y
    @user-oc8fh1tc1y Рік тому +4

    ትመሳሰላላቹ

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Рік тому +3

    እስካት በጣም የተርጋጋህ ልጅ ነህ ደስ ይላል ሀሳብህ ኪዳነምህርት ትሙላልህ አከበርኩህ👏😍

  • @simretabraham8914
    @simretabraham8914 Рік тому +1

    Well spoken nati... matured

  • @febenshow-7153
    @febenshow-7153 Рік тому +1

    አማርኛን አስጨነቃት እኮ ትእግስቱን ይስጠኝና ስራው ምን እንደሆነ እራሱ አላወኩም

  • @Whoknows1100
    @Whoknows1100 Рік тому +1

    👏👏👏

  • @johasavana3490
    @johasavana3490 Рік тому +2

    "Persuasion of my reality is my reality" Prof.Scat Nati

    • @fevtade1656
      @fevtade1656 Рік тому +1

      “Your perception of my reality is NOT my Reality”
      Skat Nati 🙏🏽

  • @marya7483
    @marya7483 Рік тому +1

    Lk nesh egzabern magignat new ❤️

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። 👈🏾
      @ ማረያ

  • @user-ux4xx6pj8b
    @user-ux4xx6pj8b Рік тому +4

    ይሄን ፀጉር አውልቀሽ ብጥይ የበለጠ ቆንጆ ነበርሽ

  • @samerabiru8628
    @samerabiru8628 Рік тому

    ❤️❤️😘👏🏻

  • @icladdis5979
    @icladdis5979 Рік тому

    Wow beruktya endazi guyss alarekushem koingo astesaseb alesh

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ icl አዲስ

  • @emizena2543
    @emizena2543 Рік тому +3

    😂😂😂😂አረ ኮሜታተሮች😂😂😂ህይወቴ አለፍ እኮ

  • @biruktawitbirhanu7750
    @biruktawitbirhanu7750 Рік тому

    "Beneleseles noro yekorsunal tolo"👌well said...

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ብሩክታዊት ቢርሃኑ

  • @wanoffee5795
    @wanoffee5795 Рік тому

    You guys so matured ❤

  • @generaluse2411
    @generaluse2411 Рік тому

    Love you so much B&N 😘😘😘🥰

  • @hindumakide8248
    @hindumakide8248 Рік тому +5

    ምድነው ምንም ቁም ነገር የለውም ወይ ዘና ፈታ አላልንም

  • @helutadele263
    @helutadele263 Рік тому +1

    Natanium you’re smart ❤

  • @selamgetachew9668
    @selamgetachew9668 Рік тому

    i love z way he see things arif neger alew...38:8 አቤት እውቀትት ምን አይነት ትልቅ issue new አነጋጋሪ አሳሳቢ ነገር ነው ያነሳሽው

  • @munamuna8938
    @munamuna8938 Рік тому +4

    የከሰረ ትውልድ ወይ አማርኛውን በደንብ አትችሉ ወይ እንግሊዘኛው ግራ የገባው ትውልድ

  • @user-dd8ft1ec1s
    @user-dd8ft1ec1s Рік тому +4

    አመለሰት. ባክሽ. አደጋ ላይ የሚሰሩትን ወይዘሮ ሮማንና. ራሄልን. አቅርቢልን

  • @minasmusic9670
    @minasmusic9670 Рік тому +1

    ማንም ምንም ብትሆን ለራስ ነው ምትኖረው

  • @tarikderese
    @tarikderese Рік тому +24

    This gonna be a meme,the full episode

  • @bemnibuze3615
    @bemnibuze3615 Рік тому +1

    ❤️❤️❤️❤️

  • @pomsEntertainment
    @pomsEntertainment Рік тому +1

    Young stars በርቱልኝ! ❤

  • @hananhamda7715
    @hananhamda7715 Рік тому +1

    Skat👍😊❤️

  • @visitethiopiatour505
    @visitethiopiatour505 Рік тому

    The PERCEPTION show😂😅😢

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому +5

    ምንም ከእናተ የተማርነው የለም።

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Рік тому +1

    ቃልኪዳንን እና ታሪኩ ባባን

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому

    Jegna wow tilk sew kiberilign

  • @hagereethiopia3451
    @hagereethiopia3451 Рік тому +8

    Brikiti your face is swollen ....so check it out pls ..be cautious for your health ...sts sira sibeza you probably forget abt your health ...kidney problem?

  • @meskeremberhanu4024
    @meskeremberhanu4024 Рік тому

    🙌 slam 💚💛❤️☝️🤲 edimegnotachihu mechiteshiachihun yasamerew ❤️👏

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      ☝🏾☝🏾☝🏾
      @ መስከረም ብርሃኑ

  • @pllaol1087
    @pllaol1087 Рік тому +1

    SKAT NATI I like you a lot😊☺️😍

  • @molugonfa5130
    @molugonfa5130 Рік тому

    Woow

  • @ethiopiahagere9433
    @ethiopiahagere9433 Рік тому +3

    በፌስቡክ ላይ የምትናገሪው ነገሮች በጣም ይቀፋሉ ብሩክታዊት ሽመልስ አንች ነሺ ወይስ በስምሽ ከፍተው ነው??

  • @salamontube
    @salamontube Рік тому +7

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rosiekidane4516
    @rosiekidane4516 Рік тому +2

    ፈረንጀቹ የሚሉት አባባል 'My reality is not your reality'

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 Рік тому +7

    Same face they look like twins

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa Рік тому

    The "artists" of this country....empty nothing but empty.አስከኪ እንግዲህ ያ ነው ያናንተ" success"

  • @genetadmasu8865
    @genetadmasu8865 Рік тому

    yemigerm new betam telewutachihual enem betam new yeminadedew etsanat wotew temsalet nen bilew siyaworu

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ገነት አድማሱ

  • @samrika8213
    @samrika8213 Рік тому

    betam tikil le nefsu yeminor sew nw be hiwotu success

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ሳም ሪካ

  • @user-vw4st4kx6h
    @user-vw4st4kx6h 11 місяців тому

    It is what it is

  • @youtube4386
    @youtube4386 Рік тому +1

    ሳያት አቀረቡልን

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 Рік тому

    ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለሄህ ያብዛው አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን amin yareb

  • @dawit5600
    @dawit5600 Рік тому +1

    ዝም ብዬ ሳያቹ ምትጋቡ ነው ሚመስለኝ

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Рік тому

    He is smart

  • @biruktawitmesfin12
    @biruktawitmesfin12 Рік тому

    Amiye sew tefa ende ager wst tewuu enji mayawoch

  • @jemaneshoumer2358
    @jemaneshoumer2358 Рік тому

    ወንድሟ ነውደ

  • @kalkidankat6222
    @kalkidankat6222 Рік тому

    Skat wow yemigerm chinklat besmam

    • @TruthEz
      @TruthEz 4 місяці тому

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
      @ ቃልኪዳን ካት

  • @kidistgeteye4913
    @kidistgeteye4913 Рік тому

    ምንም አልገባኝም ይሄ ኢንተርቪው በ አማርበኛ አይደገምም🤔 የልብ ወግ እባካችሁ የምታቀርቡትን ሰው በተቻላችሁ መጠን ምረጡ🙏🙏🙏

  • @tiybak6554
    @tiybak6554 Рік тому +3

    Sayat and lula

  • @Naniya254
    @Naniya254 Рік тому +1

    ለኔ ሰክሰስ ፉል ማለት ለነፍሱ የሚኖር ሰው ነው ሀሳብሽ ጥሩ ነበር ግን ሸኔን እየደገፉ ራቁት ቀረሽ አለባበስ ለብሰው እየተመናቀሩ እንዲህ አይነት ሀሳብ ክላሽ አያደርግም
    የሸኔ ደጋፊ መሆንሽን እንዳትክጂ የአደባባይ ሚስጥር ነው

  • @oneday3231
    @oneday3231 Рік тому

    ይሄዳል ስልሽ☺😀😀

  • @zemenayayelezemen3257
    @zemenayayelezemen3257 Рік тому +3

    የአምለሰት ነው ሚዲያውም

    • @muluyounas3511
      @muluyounas3511 Рік тому +1

      ታምራላቹ ብትጋቡ ምርጫዬ ነው ሁለታቹም ትመሳሰላላቹ. ፈጣሪ ባጣመራቹ

  • @winishimeles97
    @winishimeles97 Рік тому

    Saronen ena endalekn

  • @kidspathmedia5759
    @kidspathmedia5759 Рік тому +1

    የልጆች መርጥ መርርጥ ብቃትና ታለንት ሚታይበት Tube new

  • @shegrmedia1835
    @shegrmedia1835 Рік тому +5

    ጂጂን በናታችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @altudz4055
    @altudz4055 Рік тому

    ትንሽ ቆይታቹ ደሞ የቲክቶክ ልጆችን ልታመጡብን ነው

  • @selamawithabtamu3662
    @selamawithabtamu3662 Рік тому

    ምን ሰርቼ ነው አድማጭ ተመልካች የጠላኝ ብሎ ማሰብም ጥሩ ነው ለማስተካከል

  • @lovelytef9917
    @lovelytef9917 Рік тому

    ወይኔ እሱ አድነን