የልብ ወግ (YeLeb Weg) እንዳልክ ዘነበ እና ናትናኤል ቶልቻ ክፍል 1 | Maya Media Presents

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Рік тому +10

    ❤❤ምርጥ ፕሮግራም ወደዳቹም ጠላቹም ብቸኛ ሚዛናዊ የሆነ ወገንተኛ ያልሆነ የሚድያ ሰው ቢኖር only እንዳልክ ብቻ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ እንዳልክዬ❤❤❤🥰

  • @Leyla_____
    @Leyla_____ Рік тому +11

    ደስ የሚል የሚያዝናና የልብ ወግ ነው ...ግልፅነቱ እሚገርም ነው. 👏👏👏

  • @bemnetdegefu5561
    @bemnetdegefu5561 Рік тому +8

    ስሜቴ መቆጣጠር እያቃተኝ ያየሁት ወግ እንዳልክዬ brother እውነት አንተ የተለየህ ሰው ነህ ለኛ ለዚህ ህዝብ አትገባም የ እውነት ሰው ግልፅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ፊቱን ያብራራልህ አይሰወርብህ በርታ ባለ ብሩህ አዕምሮ አንተ ውጪ ብትሆን ሌላ አለም ላይ ነበርክ ይሄኔ 😇😇😇😇

  • @rahelhirut3347
    @rahelhirut3347 Рік тому +5

    የሚገርም ግልፅነት 👌👌እንዳልክ ያገለገልከው የቤተክርስቲያኗ እራስ እግዚአብሔር ይጠብቅ 🙏🙏

  • @Guciif
    @Guciif Рік тому +2

    WOW amazing interview 👏👏👏👏

  • @loveethiopian2686
    @loveethiopian2686 Рік тому +7

    እንዳልክ ወንድሜ በእምነትህ በርታ ማንም ንፁህ የለም በርትተህ ፅልይ

  • @zeharard1779
    @zeharard1779 Рік тому +2

    በጣም ደስየምል የልቡ ወግ እስከዛሬ ከቀረቡት እዳል የምር በጄቲቪ ጀምሮ ነዉ እማቅክ ወላሂ ትመቸኛለክ በርታ ❤

  • @almazfeleke5607
    @almazfeleke5607 Рік тому +6

    እራስህን ጥሩ ገልጸህዋል ማንም ሰው ሳይተች ከፍተኛ ቦታ አይደርስም አንዳንዴ ቢበዛም
    አይዞህ በርታ እንዳልክ ጥሩ ጨዋታ ነበረ

  • @user-vv6ey2fo5o
    @user-vv6ey2fo5o Рік тому +5

    ሁለት የየዋህ ማበረሰብ ወንድማማቾች እንዳልክ ሲበዛ የዋህ ነህ ብልጥ ቆፍጣና ሁን ሰዎች ሊንቁህ ሊያጣጥሉህ በማንነትህ የምትሸማቀቅ የሚመሥላቸው ጅሎች አሉ ማንንም አትስማ ሲቀጥል ትዳር ከፈጣሪ ነው ሁሉም ለበጎ ነው ወንድሞች ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛ🙏

    • @user-vc4id5yp4e
      @user-vc4id5yp4e Рік тому +1

      በማሽቃበጥ ዲግሪ ሲኖርህ 😂

  • @AsterAbrham-sy3tw
    @AsterAbrham-sy3tw 11 місяців тому

    I am glad I found these two parts of interview so I can assess what you are all about. I used to follow you when you were on J t.v I personally loved your free thought and pure comment, unfortunately for us Habersh people we are used to linear way of life, I can see why you are a target today. Put your faith first as do and live your life, do not shy away from who you are the rest is going to just be fine. Your life is in hands of the LORD. I am proud of your orthodox faith and mannerism. May God be with you, and good luck in the future.

  • @unitedethiopia3826
    @unitedethiopia3826 Рік тому +1

    እንዳልክ እና ጏደኛህ በእውነት የሚያስቀና አብሮነት ነው ያላችሁ:: እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ:: እንዳልክ ብዙ የመስራት አቅም እንዳለህ እሙን ነው:: ተሰጥኦህን ሳትጠቀም በማይረቡ ሰዎች አስተያየት እንዳትዘናጋ:: ከኛ ውጭ ወደ ወጪ ወይም እኛ ያሰራነው ወጥ አይጣፍጥም የሚሉ ዘገምተኛ ጎጠኞች ገና ብዙ ሊሉህ ይችላሉ:: አንተ ግን ረጅም ርቀት እንደምትሄድ አውቀህ ጉዞህን መቀጠል ነው:: በርታ👏👏👏

    • @benjami4359
      @benjami4359 Рік тому

      ማንም እንዳይሰራ ሚከለክለው የለም ሁሉም ሰው Facebook እና UA-cam አውጥቶ መስራት የሚችልበት ግዜ ነው። በራሳቸው ስንፋና UA-cam ላይ ተመልካች ሲያጡ ሌላ ላይ ማላከክ የሰነፎች ነው።

  • @samirawitdechasa8185
    @samirawitdechasa8185 Рік тому +9

    ይመቻቹ እንወዳቹዋለን ተሳዳቢውችን አትሰሞቸው keep going

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 Рік тому +1

    ትልቁ መምህር የተባለው ምህረታብ እንደሆነ የነቃ እንደኔ🖐😬

  • @zekiyashikur7581
    @zekiyashikur7581 Рік тому +3

    እንዳልክዬ ስወደው ሚዛናዊ የሆነ ሰው ወላሂ❤❤🥰🥰

  • @neiymanesru8261
    @neiymanesru8261 Рік тому +1

    አቦ ይሜ እንዳልክ ሁሌም ትመኛለህ ❤ በራሳችሁ ልክ እንደሆናችሁት ሁሉ በራሱ ልክ ነው !! አከተመ😊

  • @helina3753
    @helina3753 Рік тому +2

    ተባረኩ🙏🏾❤️

  • @belayyibeyin2401
    @belayyibeyin2401 Рік тому +1

    የወረደ የልብ ወግ

  • @betibetesfa5622
    @betibetesfa5622 Рік тому +5

    ወይኔ እንዳልክ የምር ምስኪን ነህ

  • @hanatufaa7504
    @hanatufaa7504 Рік тому +1

    Endalk please don't listen to people everyone has their own dirt you have it too, so just live your life you only have one life live it with your own way. Your friend is the best I hope God protect your friendship 👐 you have the softest heart ❤️ anyone can ever have 😢 please just be happy for yourself if you don't do it for yourself do it for me....

  • @selamselamselamawit9368
    @selamselamselamawit9368 Рік тому

    እንዳልክዬ ግልጽና የዋህ ነህ በርታ ማንንም አትስማ

  • @kuncho11
    @kuncho11 Рік тому

    Endalk dont give up. Plan big . Look Eshetu!

  • @jazzline1776
    @jazzline1776 Рік тому

    Endalkye akebrehalhu we'dmalem !!!

  • @iyoelgizachew7610
    @iyoelgizachew7610 Рік тому +1

    Tileyaleh endalk

  • @mahletyohannes1757
    @mahletyohannes1757 Рік тому

    እንዳልክ በጣም እንደተጎዳህ አይቻለሁ፣ ገን ያው ምንም ከባድ ቢሆነም ወደ ሚድያ ስትመጣ ይህ እንደሚናኖር ዝግጅቱ ቢኖርህ መልካም ነበር ፣ ስለ ቤተክርስቲያን መምህር አገሌ እዲህ አለ አላለ ቤተክርስቲያን ለአንተ ያላት እናትነት አይለውጠውም ወንድሜ ሰደበኝ ተብሎ ከእናት ጋር አይጣላ ነገር፣ ሰለ አገልግሎት ደግሞ የሚቆጥርልህ እግዚአብሔር አለ እርሱ ዋጋህን ይከፍላልና ስለ እርሱ ስትል ክህነትህን ጠብቃት እና ጉዳትህን ታከምና በይቅርታ እለፈው አታብሰልስል በተረፈ ውሾቹ ይጮሀሉ ግመሎቹ ግን መንገዳቸውን ይቀጥላሉ ብለህ እለፋቸው.....ስለ ፖለቲካው አያገባኝም

  • @AjmAjmn-wz8vk
    @AjmAjmn-wz8vk Рік тому

    Unet new getaa😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemerge6434
    @alemerge6434 Рік тому

    He is so funny I don't know why people comment bad thing abt him endalk ❤❤❤

  • @mesiethiopia4293
    @mesiethiopia4293 Рік тому +1

    እንዳልክ
    ታዋቂ ስትሆን በጣም ከባድ ትችት እና መጠላት ሊደርስብህ ይችላል ያለ ነው ለምሳሌ ቴዲ አፍሮ
    ሰውን ብናይ ኖሮ ክርስትና በከበደን ነበር ቀራኒዮን ማየት ያፀናል
    ላለመቸት አለመስራት አለመታወቅ ደፋርና ህልመኛ አለመሆን ነው ይህ ደግሞ በቁም መሞት ነው
    ሁሉም የጠላህ ሁሉም የሚሰድብህ እስከሚመስልህ ትኩረትህን እዛላይ አታድርግ
    ዶር ወዳጄነህ ስድብ አላነብም ሲል አልሰማኸውም?
    ዲን ዳንኤልንስ አታየውም
    እንዳልክ ታዋቂ እና ደፋር ባትሆን የሚቀኔብህም የሚቀናቀንህም አይኖርም ተራ ሰነፍ ኑሮ ትኖራለህ
    በመጨረሻ ከሰው ብዙ መልካም ነገር አትጠብቅ ስራህን ስራ ለአምላክ አልተመቸም እንኳን ለሰው የሰው ልጅ
    እናም ታዋቂ ሰዎች የሚያልፉበትን ተመልከት ቴዲ ምንም መልስ አይሰጥም ቢሰጥ ያሳብዱት ነበር መሲ መብራቴ እንዴት በፅናት እንደምታልፍ ተመልከት
    በመጨረሻ ክርስቶስ ይወድሀል ቤተክርስቲያን ትፈልግሀለች በርታ

  • @menahabtegiorgis2504
    @menahabtegiorgis2504 Рік тому +1

    This was one of the most funniest shows I watched the story at the end 🤣🤣🤣🤣🤣 ufff

  • @ProudEthiopia
    @ProudEthiopia Рік тому

    እንዳልክዬ 🥰 ሁሌም ይመችህ🤗

  • @hawazeynu4530
    @hawazeynu4530 Рік тому

    እንዳልክዬ

  • @rashedsalmin6011
    @rashedsalmin6011 Рік тому +1

    Endalkyee mirxi lji we love you 🥰 💗 🥰🥰🥰

  • @nigatnigat7108
    @nigatnigat7108 Рік тому +2

    እንዳልኬ በቃ እኔ አለሁልህ ሊያውም በእናቴ ዶርዜ በአባቴ ወላይታ እኔን አግባኝ😂❤😊❤😂😂😂

  • @Ethiopa2356
    @Ethiopa2356 Рік тому

    እንዳልክ 👍👍👍👍👍

  • @user-jh6rd5ev3m
    @user-jh6rd5ev3m Рік тому

    mariyamen awo mom erasu betamnw metiwodeki gn lmn yehun bro

  • @eyerusfikadu6266
    @eyerusfikadu6266 Рік тому

    ጀግናዬ

  • @AjmAjmn-wz8vk
    @AjmAjmn-wz8vk Рік тому

    Siwodkii yanee maar endalkee Agibany😥😥😥🤪🍞🤪🏌️🏌️🏌️

  • @Eth548
    @Eth548 Рік тому

    ልጄ መልካም ስብእና የለውም ብዬ እማስበው ሰው እንዲያይ አልፈቅድም!
    አምለሰት ጥሩ ፕሮግራም ነው! ሰው ምርጫ ላይ ትንሽ ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @jorgamitu9146
    @jorgamitu9146 Рік тому

    እዳልክ❤❤❤

  • @alexs5384
    @alexs5384 Рік тому

    በርታ እንዳልክ

  • @aasseaassd9914
    @aasseaassd9914 Рік тому +2

    የፍቅርኛህ ታሪክ አሳቀኝ😅😅😅😅

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Рік тому +3

    እንዳልክ በጣም የምንወደዉ ጎበዝ ልጀ ነበር እናቴ በጣም ነዉ የምትወድህ በቲሌቢዥን ሲያልፋት ዋይፋ አዉርደን ነበር የምናሳያት አሁን ግን በቲክቶክ ገለባ ሆንሻ በሰላም ነዉ እንደዉንድ አሸቃባጭ የሚያስጠላ የለም የወላይታ ሰዉ ለተጎዳ ሲያዝን እና በሽምግልና

  • @Dasna_tube
    @Dasna_tube Рік тому +1

    Endalkye ❤

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому

    እዳ ልክ ምር ጥ ጎደኛ አለህ በውነት ያዝልቅላችሁሁሁሁ

  • @AjmAjmn-wz8vk
    @AjmAjmn-wz8vk Рік тому

    Yanee wud endalk🎉🎉🎉

  • @leyilaadelil8841
    @leyilaadelil8841 Рік тому +2

    ግን እንዳልክን የምጠሉ ሰውች ምን አደረጋቸው 😏

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Рік тому

    እንዳዳክ እግዚአብሔር ይጠብቅህህህ

  • @hanutube332
    @hanutube332 Рік тому

    እንዳልካችን ምርጡ ትመቸኛለህ 👍👍🫶🫶🫶🫶🫶

  • @solomontesfaye1643
    @solomontesfaye1643 Рік тому

    እንዳልክ በርታ፤ ጎበዝ፤ ልጅ፤ ነህ።ተሳዳቢዎችን አትስማ።
    12:07

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e Рік тому

    እንዳልክ ወገንተኛ አትሁን በምትሆነውና በምታደርገው ሚዛናዊ ሁን ግልፅነትህን አደንቃለሁ

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Рік тому

    እኔ ደሞ ስወደው

  • @abutube6506
    @abutube6506 Рік тому +1

    ይሄን የሴት ልጅ እንዳልክ እንዳላየው😢

  • @skatteda2437
    @skatteda2437 Рік тому +1

    እንዳልክ እና ናቲ ❤

  • @hasnahasna7365
    @hasnahasna7365 Рік тому +6

    እዳልክ የሚባል ጋጠወጥ ግዜዬን አጥፍቼ ልሰማ ስራ ፈቶች
    ወጤወጥ ወድ እዳልክ

  • @bruktawitwedifraw
    @bruktawitwedifraw Рік тому

    ohhhእዳልክየ ኑርልን አቦ ሀየ

  • @milliontemesgen5620
    @milliontemesgen5620 Рік тому

    እንዳልክ

  • @user-dg6nq3oc2e
    @user-dg6nq3oc2e Рік тому

    ናቲ ብስለትህንና አስተሳሰብህን አደንቃለሁ በዚህ ዘመን ትውልዱ ፅንፈኛ በሆነበት ዘመን ሚዛናዊ ሃሳብ ስለምትሰጥ ይህን እንድትቀጥል አበረታታሃለሁ

  • @saadamohamed8237
    @saadamohamed8237 Рік тому

    Endalkyee ante ismart ne love you ❤❤❤

  • @fanubori1910
    @fanubori1910 Рік тому

    Endalk ❤❤❤❤

  • @Natimedia7
    @Natimedia7 Рік тому +1

    endalikiye betem enwedikalen

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz Рік тому

    Wudoch🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪

  • @user-kk9lr9ge4o
    @user-kk9lr9ge4o Рік тому

    Endalike ene betam nw ds mitlegn wustih nitsuh nw yhen kumartegna yhone hizb tewewuna berasih menged Nur eminetihin gin adera

  • @etf000
    @etf000 Рік тому

    Bro semet yemaygezah jegna Ethiopiawi neh🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sintayehu3294
    @sintayehu3294 Рік тому

    Endalk❤😘😘

  • @saragdsaragd256
    @saragdsaragd256 Рік тому +1

    Pls part 2

  • @papinun1731
    @papinun1731 Рік тому +2

    Wow ❤❤❤❤

  • @madi2644
    @madi2644 Рік тому

    ክፍልሁለትእዳቻታቀርቡምኑይሠማል

  • @user-vc4id5yp4e
    @user-vc4id5yp4e Рік тому +1

    የቺክ ሱሪ ለብሳችሁ ዘጋችሁኝ 😮

  • @melkamnababw9233
    @melkamnababw9233 Рік тому +2

    እንዳልክ ቀጥልበት በአሁኑ ስአት የሚያዋጠዉ ኦሮሞ ነዉ ይህ የማይካድ ሀቅ ነዉ ቶሎ ብለሽ አዳነችን አበቤን ኮ ተቀበይ ሀጫሉ ወደ ሚወደዉ ሚኒልክ ተገናኙ ደስ ይላል

  • @mestawetdejenemestu6577
    @mestawetdejenemestu6577 Рік тому

    ❤❤❤Bedesta nuru

  • @papinun1731
    @papinun1731 Рік тому +3

    adore how he speaks, his understanding, his assurance, and his passion for his pp natty❤❤❤

  • @janetshewa9951
    @janetshewa9951 Рік тому

    Ahunse endate endastlahege ayebkahme worae

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Рік тому

    እንዳልክዬ❤😂

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 Рік тому +1

    ቆይ ግን እኛ እስቲ መጫወቻ ነን ከዚ ምን እንማር እጭ

  • @eagletube583
    @eagletube583 Рік тому +1

    ያመንክበትን ስራ ወንድሜ ግራ የገባዉ ህዝብ

  • @genet2447
    @genet2447 Рік тому

    Wwwoo❤❤❤❤

  • @elenyworku8754
    @elenyworku8754 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @yostitube3077
    @yostitube3077 Рік тому

    በዚህ ፀባያችን ነው ከቤተክርስቲያኗ እየወጡ ያሉት

  • @abdisajada1740
    @abdisajada1740 Рік тому

    Temechugnalachu ❤❤

  • @AbdiKasim-wl1jl
    @AbdiKasim-wl1jl Рік тому

    Indalk 😍😍😍😍

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Рік тому

    I know her😰 ayizoh endalik

  • @yeneneshgebretsadik7479
    @yeneneshgebretsadik7479 Рік тому

    የሚያፀድቅ ማነው? የሚኮንንስ ማነው ? እግዚአብሔር አይደለምን ?

  • @bananacow6798
    @bananacow6798 Рік тому

    Yeworde now Alubalta!!!

  • @mmaxo7645
    @mmaxo7645 Рік тому

    20:00

  • @helutube9275
    @helutube9275 Рік тому

    እንዳልክ ሆዳችን ሲሞላ ብዙ ነገር መሞከር ያምረናል ባንተም ያየነዉ እሄ ነዉ:: ቤተ ክርስቲያንን እና አገልጋዮች ላይ ዉረድ እኛ ሲርበን የምናመልካት ሆዳችን ሲሞላ የምናዋርዳት ቤተክርሲቲያን አገልጋይ የለንም:: ምንም ምክንያት መደርደር አይጠበቅብህም

  • @user-db9ox1pr9j
    @user-db9ox1pr9j Рік тому +1

    እንዴ ስሙን አስቀይሮ ነው አትናቲዬስ ነበር ስሙ 11ena 12ኛ ክፍል አብረን ነው የተማርነዉ ጂሴ

    • @benjami4359
      @benjami4359 Рік тому

      ብዙ የኦሮሞ ልጆች ስማቸውን አስቀይረዋል እያስቀየሩም ነው። ምናልባት እሱም አስቀይሮ ይሆናል ግን ስሙ አናትዬስ አኢትዬጵያ ብሄር ጋር የሚያገናኝ የለውም ለምን

  • @AjmAjmn-wz8vk
    @AjmAjmn-wz8vk Рік тому

    😂😂😂😂❤❤❤

  • @qidisitauae2001
    @qidisitauae2001 Рік тому

    ❤❤❤❤❤🥰🥰

  • @muluyaliule7046
    @muluyaliule7046 Рік тому +1

    የወረደ ኘሮግራም

  • @kaleab491
    @kaleab491 Рік тому

    Yebefitua misth yelele tarikachu des ylal

  • @eyerusalemayalneh2007
    @eyerusalemayalneh2007 Рік тому

    am a user of maya flicks the videos cant be seen in full screen please upgrade that

  • @zuzumedia3401
    @zuzumedia3401 Рік тому

    እኔ የማንም አድናቂ አይደለውም ነገር ግን የእንዳልክን ንግግር የሰውን ውስጥ ሳናይ መፍረድ እንደሌለብን ተምሬበታለው

  • @Berna-TK
    @Berna-TK Рік тому +1

    እኔ ግን የምሬን ነው እንዳልክን ምወደው

  • @fmln6953
    @fmln6953 Рік тому

    Kedada new liji nat anegager ychlal gobzi

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 Рік тому

    ብዙም ቁምነገር አላየሁበትም ስለጓደኝነታችሁን ብዙ እንድናውቅ አላደረጋችሁም አሉባልታ የበዛበት ይመስለኛል 🙈

  • @AhmadHusain-oe2bv
    @AhmadHusain-oe2bv 11 місяців тому

    🥰🥰🥰🥰🤣🤣

  • @EkuFano
    @EkuFano Рік тому +4

    እንዳልክ ሴትነው እኮ ለዛነው😂

    • @loveethiopian2686
      @loveethiopian2686 Рік тому +1

      ሴት ማለት እናት ሀገር ማለት ነው

    • @abenu2122
      @abenu2122 Рік тому +1

      edelegha mehon new betawki set mehon

  • @tinsaegossaye7670
    @tinsaegossaye7670 Рік тому

    Abo ymechachu destlalchu

  • @tesfaneshyayeh
    @tesfaneshyayeh Рік тому

    Nati gen telyalh 😎 tiru gudegna alh bimkerh tiru nw ante merit lekhal

  • @eftutesfaye328
    @eftutesfaye328 Рік тому +1

    Abo temechekegne eraskn nek yetm bota😂😂😂

  • @tigisttasew899
    @tigisttasew899 Рік тому

    Ahune yehen lij Mene sereto new ezhe yekerebe 😏😏😏😏