ሰበር ዜና-|ጃዋር ከመሸ ከባድ አቧራ አስነሳ-|አብይ አህመድ ያልጠበቁት ገጠማቸው-|ጀ/ል አበባው ከባህዳር ጉድ አሰሙ-|“ፍኖን አንድ አደርገዋለሁ”ጀ/ል ተፈራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • ADDIS NEWS Media provides fast and truthful information about the current situation of our country, Ethiopia!
    ፈጣንና እውነተኛ መረጃ!
    Ethiopian News Provider. Get the latest news from Addis News Media. Poletics, Entertainment, Sport... You can get it all here!
    Ethiopia, Ethiopian News, Ethiopian News Today, Addis Mereja, Zehabesha, Abel Birhanu, Abel Entertainment, Feta Daily, Feta Daily New, Dere News, EBC, Fana, Abiy Ahimed, Jawar Mohammed, Eskinder Nega, Debretsion Gebremichael, Getachew Reda, TPLF, Amhara, Oromia, Tigray, Afar...
    News Theme 2 by Audionautix is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommon...
    Artist: audionautix.com/

КОМЕНТАРІ • 50

  • @geberu899
    @geberu899 Місяць тому +5

    ቀነኒሳዬ በርታልኝ በአንተ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ጉልበቱን ብርታቱን ይስጥህ

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Місяць тому +6

    ድል ለአማራ ጀግኖች ፈኖ 💚💛❤ ፈኖ ያሸንፍል ጠላት ይደመሰሳል ድል ለፈኖ ጀግኖች 💚💛❤ 💪💪💪💪

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +2

    ክብር ለመከላከያችን ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏💗💗💗

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Місяць тому +1

    Ethiopian military are heroes

  • @geberu899
    @geberu899 Місяць тому +3

    ጀዋር ዘመዶችህን ቀስቅሳቸውያንተ ሰዎች ናቸው ያንቀላፉት

  • @AbebeDilnesa-yx6uf
    @AbebeDilnesa-yx6uf Місяць тому +1

    ድል ለአማራ ፋኖ ሠላም ጢና ይስጣቸው

  • @mintyassefa
    @mintyassefa Місяць тому +1

    አበባው ታደሰ ተስፋ ቁረጥ እዚያው አሽከርነትህን አጠናክር፣ ፋኖ አንድ ነው፣ ማዕበል ነው፣አይቆምም፣ ይጠርግሀል፣ ፋሽዝም ዕድሜው አጭር ነው፣ የዘንባባ መንግሥት😡😡😡

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 Місяць тому

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @SmilingBadminton-kz2wq
    @SmilingBadminton-kz2wq Місяць тому

    ድልለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉😢😅😅😊

  • @seniwelde9626
    @seniwelde9626 Місяць тому

    አንደው የተወለደውስ ህፃን አያውቅም የብልፅግናን አውሬ የሴጣን መልክተኞ መሆኑን?አትልፍ ፍኖ እየመጣ ነው። ድል ለፍኖ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YewbdarDemissie-he3vw
    @YewbdarDemissie-he3vw Місяць тому +4

    ጀነራል ተፈራ እግዚአብሔር ይጠብቆት

  • @belay188
    @belay188 Місяць тому +1

    ምንም አይፈጠርም አ.አ ውስጥ . ጁሃርም በህልም የሚታየው ነው የሚናገረው

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Місяць тому

    ብልፅግና ጰዚህ በላይ ምን ሊአደርገን ይችላል በራብ ከመሞት አብይ በጥይት ቢጨርሰን ይሻለናል ማንም ለመሞት ባይፈልግም አሁን ካለንበት ሰቃይ ረፍት ይሻላልና ወገን አንድ እንሁን

  • @tefwraababe6217
    @tefwraababe6217 Місяць тому +4

    ጀዋር ሊያዘናጋ ነዉ

  • @DeepAldeep-hh3pf
    @DeepAldeep-hh3pf Місяць тому

    ድል ለፋኖ

  • @ArekebArku
    @ArekebArku Місяць тому

    ብልፅግና ከዚህ በላይ ምን ሊአደርገን ይችላል በራብ ከመሞት አብይ በጥይት ቢጨርሰን ይሻለናል ማንም ለመሞት ባይፈልግም አሁን ካለንበት ሰቃይ ረፍት ይሻላልና ወገን አንድ እንሁን

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Місяць тому

    ወይ ጀዋር የምተ ዘመድ የላችሆም የኢትዮፒያ ህዝብ እንዴት ጠላቱ እንደሚያጠቃ ትንሹ ይህን ሲመሰል ወደፊት እየጨመረ ይቀጥላል

  • @TadesseHaile-q5l
    @TadesseHaile-q5l Місяць тому +1

    የዶላር አስፈላጊነት መቀነስ የሚቻለው ።
    ከውጭ በዶላር ተገዝተው የሚመጡትን እቃዎች መቀነስ።
    የሚቻል ከሆነ እነዚህ እቃዎችን አገር ውስጥ መስራት።ወዘተ

  • @user-tv7cx3dc2j
    @user-tv7cx3dc2j Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 Місяць тому +1

    ንፁሃንን እየጨፈጨፋችሁ ነው ህዝብ የሚቀበላችሁ።ኧረ ተው በህልማችሁ መሆን አለበት

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l Місяць тому

      ጨፍጫፊውማ አንተ ነህ። ሕዝብ ያውቃል።

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Місяць тому

    ያማራም ህዝብንም እንሰሳትም እህልም እንዳይሸጥ ብለናልም ጠብቃችሁም በዉድንም ሽጥዉት ንብረታችሁንም ነዉም ምንለዉም ወረቀትም አትሞንም አይጫወትባችሁ ካወደቀዉ ወረቀትዉ ያተመዉ ለህዝብንም ማጥቅያም ወረቀትም መንግስትም ሁንዋልም ወንበዲንም መንግስትም ስልጣንም ህዝብንም ነጥቆም ከተቀመጠም ከስልጣንም ጀምሮንም ሀገርንም ህዝብ አማራም ማጥፍያም ወረቀትም እያተመንም ቀለም ብርንም ነዉ እያ ህዝብምም አመ እስካመትም የሰራዉ በሀሰተኛም ወረቀትም በቀለም አትሞንም በነጫም ንብረታችሁንም። ሚቃማንም ወንበዲንም መሪይም ጦርሰራዊትም አመራርም ድርጅትም ነዉ እስኪወገድም ድረስንም ከፋኖም ጎንም ቁሙ ታገልዉ መፍትሄዉንም ትግልነዉ። አማራም ፋኖም ሁን ፋንን አማራም እራስህንም አድን እራስህንም ጠብቅ ታጥቀህም ሰልጥነህም አማራም ሁልህም እጅንም ለእጅም ተያይዛችሁንም ታገልዉት ነዉም ምነለዉ በደም አማራም እየዋኘም። ያለዉ ብልፅግናም ከክልልም አማራም ማስወገድም በቅድምያንም ያስፈልጋልም ተነስ ታገል ታገል አማራም ፋኖም።

  • @Gishtagishta-j1f
    @Gishtagishta-j1f Місяць тому +3

    ጀዌ ጃዊሳ በክፍተት የሚገለጥ ፋሽስታዊ አመለካከት ነው!!

  • @emebetdessalegn1789
    @emebetdessalegn1789 Місяць тому

    እያወሩ በምስጢር ነው ይባላል ?

  • @user-ed3mo4nx8f
    @user-ed3mo4nx8f Місяць тому

    ዘንድሮ የሰው ልጅ ከዘንባባ አንሷል

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 Місяць тому

    የማንም የምንም ቆሻሻም አርንም ጎታችም የወደቀም በደም በጨቀየም ልብስዉ በደም አማራም ሙዋኝንም ላንተም ቁምነገርም ሰራተኛም አዋቂይም አድርገህም ጃዋርም እያልክም አትቀርሽብን ነዉ ምብለዉም ስምዉም ፎቶዉ አትልቀቅብንም ያቅህረናልም ስናየዉ ነዉም ። ምንልህም።

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 Місяць тому

    በአብይ አገዛዝ ክብር ለሰዎች ሳይሆን ለዛፎች ነው። አይ አመራር አይ ኢትዮጵያ

  • @ayalewhailu7875
    @ayalewhailu7875 Місяць тому +2

    እስክንድር በምንምመልኩ የፋኖ መሪ ሊሆን አይችልም ባልደራስን ሄዶ ይምራ

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Місяць тому +1

    አዲስ አበባ ላይ ሕዝባዊ አመፅ ግድ ይለዋል!!!

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 Місяць тому

    100% ትክክል! ጃዋር 🙏

  • @MareymawitYemareyam
    @MareymawitYemareyam Місяць тому +1

    ጀነራል ተፈራ እባክዎትን ፋኖን አንድ አርጉልን

  • @mesay1260
    @mesay1260 Місяць тому +1

    Jawar is telling the truth, and now don't waste time time for demonstrateration 😅😅😅😅😅😅time for change addis abeba weakup

  • @belayneshaniley3023
    @belayneshaniley3023 Місяць тому

    ጅዋር ማህመድ ምርት ሰው ነው ወይስ

  • @soulonfire7012
    @soulonfire7012 Місяць тому

    Jawar Mohamed should face justice for crimes against humanity. Jawar Mohamed instigated massacreing innocent none Oromos Ethiopians ethnics

  • @askalehabtemariam442
    @askalehabtemariam442 Місяць тому +1

    ዘንባባው ምን ምስጢር እንደለው ምን ይታወቃል የሚሆነውን መጠበቅ ነው።

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 28 днів тому

    ጅዋር ጭር ሲል አልወድም

  • @dawitMontreal3706
    @dawitMontreal3706 Місяць тому

    ትርትር

  • @Besufekadbelay3775
    @Besufekadbelay3775 Місяць тому +2

    በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ውሸታም የማይታመን እና ውርደታም መሪ ገጥሟት አያውቅም።

  • @KalidNuredin-rg2qg
    @KalidNuredin-rg2qg Місяць тому

    Aaaa

  • @IndrisNuru
    @IndrisNuru Місяць тому

    ኣመጥእድነሳኣብይእሰራነዉ

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 Місяць тому

    የአማራ. የብልጽግና. ፓርቲ. አባሎች.
    የታሪክ. አተላዎች. የሕሊና. ባለእዳዎች. እነደሆኑ. የዘነጉ. ጉዶች.

  • @ayeleendale4578
    @ayeleendale4578 28 днів тому

    ሟርተኛ

  • @abebe7532
    @abebe7532 Місяць тому

    Zenbaba Birq new Ende ⁉️
    Kkkkkkkkk😂🤣😂🤣

  • @abubekeryusuf6493
    @abubekeryusuf6493 Місяць тому

    አንተው ከሱ ጋር ፈንዳ😊

  • @5-ex6yk
    @5-ex6yk Місяць тому

    ❤❤❤❤❤