Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መድሀኒአለም የልባችሁን ይሙላላችሁ በጣም እናመሰግናለን ኑሩሉን እንወዳችሁአለን🥰🥰
በዚህ ባቀፍ. ኤጄ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመት ልጅ ይስጥሽ ድንግል ማርያም ተስማሽ
ግን ይህን ዕርስ ለምን አንተወውም መጀመሪያ ጤናዋ ይቀድማል ማኀንም አይደለችም ይህችን የመሰለች ሽህ ሰው የምትተካ ሰጧቸዋል ለእኛም ስጦታችን ናት ስለዚህ ሆድ ማባስ ጥሩ አይደለም ይህች ሽህ ትሁን በቂ ነው
ቅድስት ሀና ለእናት አባትዋ አንድ ናት : ድንግል ማርያም ለእናት አባትዋ አንድ ናት : አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን አንዱ ልጇ ነው ። ቅዱስ ቂርቆስ :መጥምቁ ዮሀንስ : --- ከልጅ ብዛት ምንድነው ያላችሁ ። ፈጣሪ ቆንጅዬ ልጅ ሰጥቷታል ። በፍቅር እየኖሩ ነው ። እዚ እየመጣቹ የመልካም ምኞት የሚመስል ክፉ ንግግር አቁሙ
ማሚቶዬ ከልጅነትሽ አሳድገን ት/ቤ አስገብተን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ቅመም ለትልቁ ቁምነገርሽ ያድርሰን ቀልጣፋ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤
ማማዬ በጣም ጎበዝ you tuber ሆናለች እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ::🥰❤️ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ::❤️ ልዪ ቅዱስ እንኩአን ደስ አላችሁ::
በጣም ትልቅ ስጦታ ነው።❤
በጣም መልካም ሰው ነሽ ማርያምን❤❤❤❤
አላህ ያሳድግላቹ የሁለታቹንም ልጆች
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ፍሬ ኪዳነምህረት በድጋሚ እንደዚህ ታሳቅፍሽ ውዴ❤❤❤
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ፍርዬ❤❤❤❤❤
ዳሮው ሲያምር
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ኢምል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤
እንቁ የተዋህዶ ልጆች ለአማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል enquan አደረሳችሁ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ ፍሬ, ዳጊ ልዩ, ቅዱስ ምርጥ ቤተሰብ ደግሞ የፎረፎር መድሃኒት ምንድነው እረ ድረሱልኝ ሊገለኝ ነው
መልካም ቤተሰብ ❤❤❤
ማሚቶዬ የኔ ወላቃ ስወድሽ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ተባረኩ
የእታልዬ ልዩዎች ሰው አክባሪዋች ተባረኩ ባባዬ እመብርሀን ታሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ውይይ
ፍርዬ መልካም ሰው የኔ ውድ❤❤❤❤❤
በጣም ባለሞያ ጎበዝ ነሽ ፍሬ
እጅሽ ይባረክ ፍርዬ የኔ ንፁህ ባለሙያማማታዬ እድግ በይ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
የትልቅ ሰው ዘር እናተ ስወዳቹ ተባረኩ ቶዴ ፍሬ ማማዬ ኮራውባቹ ልዮ ይደግ ልጃቹ መታደላቹ
ማሚቶ የኔ ጣፉጭ የኔ ጨዋ❤ ፍሬ ተባረኩ
ፍርዬ በጣም ለሰው ትጨነቂለሽ ይሄ ማለት ደሞ አስተዳደግሽ ነው ፈጣሪ የተመኘሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ልዮ እና ቅዱስ ጥሩ ልጆች ናቸው ጎደኝነታቹ ይለምልም ተባረኩ
አሜን የኔ ደርባባ ሴት ሰወዳችሁ
በስመአም እንዴት ያስጉመጃል እጅሽ ይባረክ
ቅዱስ አማኑሄል ያሳድግሽ ማማዬ
ፍርዬ የኔ ባለሙያ ሙሉ ሴት ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ቁምነገሰኛ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ላንቺም ልጅ ትስጥሽ ምኞቴ ነው❤❤❤
ማሚቶዬ የምወድሽ እድግ በይልኝ❤❤
ዋውውው በፍቅረ ኑሩልን
ፍርዬ እንዳንቺ ድርብብ ያለች ከነባሎ እንዴት እንደምወዳት ደስ የሚል ቤተሰብ
መሸአላሕ ፈረየ 🎉🎉🎉የኔቆጆ
Fire&liyu huletachum dirbib yalachu enatoch mistoch betam nw emiwedachu yemakebrachu lebizu beteseboch misale mithonu nachu bertulin
Yaaa Allah lanem enda firiye ayinet asteway guwadegna sitegn kaminm ena kemanim bafit lijoch asakifegn yaa Allah ebakihin salmot ♥️ 😢 wuy des sitilu fetari yitebkachu hulachunm wudoche ❤❤
ትልቅ ሰዎች ናቸው ማርያምን ❤❤❤
ማማዬ የኔ ኮረሪማ ❤የኔ ወርቅ love you
ማሚቶዬ❤🎉❤🎉🎉
ማማዬ ምኗ ይጠላል እደጊልኝ ልጄ
ትክክለኛ ቻናላቸው የቱ ነው ግን ብዙ ሰው ነው የሚጠቀመው በስማቸው
@Liyuandkidus-07 yihe new
ፍርዬ እናቴ ቅድስት ኪዳን ምህረት ለአንችም ፍሬ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ አንችም ባለቤትሽም ትክክለኛውን ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ከፍሬም ፍሬ ማማዬን የመሠለ ልጅ ሠቷታል አጉል ነገር አትቀባጥሩ
ምንሽን ነው ግን የሚያምሽ ? ?ለራስሽ በአንድ እግርሽ ቆመሽ ፀልይ ።የተባረከች ልጅ ተሰጥቷታል ።ሺ የምታስንቅ ።
አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
የኔውዶች,ሁላቹንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabher yasbsh ,bekerbu ene fere bet yekyeralu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተበርኩ
❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ❤❤❤
የኔ ውዴች 💗💗🥰💓❤🎉
የኔ ውዶች❤🎉
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤😂
ሚጣየ,ጣፋጪእድግበይ
ቦርሳሽ❤
ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ባርምሽ እንዳይከፋሽ ፀጉርሽ ረጅም ስለሆነ ወጡን ለማማስል ጎንበስ ስትይ ወጥ ውስጥ ሊገባ ስለሚችል ወደላይ ብታስሪው ይመረስጣል በተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ ❤🙏🏽❤️
Eriga yalu liyu ena kedus seriatachew
Masha allah ❤
ማሚቶን ሳይ መውለድ እሚያምረኝ የነገር❤❤❤
ይቺሊጂ ሲወዳት
እኔ እኮ ይህችን ወርቅ ለማየት ጉጉቴ ደክሞኝ አሁን ሥራ ላይ ነኝ በመሐል ብቅ ብየ ነው ያየኃት ከእሩቅ ሆኘ ከባህር ማዶ
Ay Ethiopia hageri ke kal na addis ga neber,any ways besew bet actor
Mamaya you are a beautiful Child i love you so soooooo much frie dagi betam ewedachhalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢 lenatem fetryi yiwofqachu mamiton she yyadergellachu😢 wuy alqsku
አይ እኔ ሣድግ ትልቅ ሞሰብ ተሸክሜ ሌላው በገንቦ ጠላ አንድጠርሙስቅቤ አንድ ጠርሙስ አረቂ የፀጉር ቅቤ መግዣ ብር አስር እንቁላል ሙሉ ደሮ ምንም ሳይጨላለፍ እየሸተተን ሻያቀምሱን በድስት ነበር የሚጠየቅ እኔም ሞሰብ አስር እንጀራ ተሸክሜ አይታየኝ የአሸከሙኝን እግር እየተከተከተልኩ እሄድ ነበር
Yekrta ferey Kinder fagenu andensw ansteht tenshun argiw kaltesasatku. Yehxan lej 3 alew
menle kemis bitlebshi liu sewenetishi betem yastelal
እመቤቴን ከመከፈቱ በፊት አውቄ ነበር በክብደቱ ፍርዬምርጥ ቤተሰብ❤🎉
des setelu eko
አንቺም ወልደሽ እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ። ስለእውነት ሙሉ የሆነ በጣም ትልቅ የአራስ ጥየቃ ነው። ምን ያክል እንደምትወዷቸው የሚያሳይም ጭምር። ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
yeny wede feryeu
🥰🥰
❤❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉
👍👍👍
Big respect 🙏
❤❤😘😘😘🥰🥰
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ዝሆን ገዳይ
ማለት
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍
እመቤቴ አንችንም ልጅ ትስጥሺ እና በነትሺ ስዉራ ማራም ሂጅ የምር መፈትየ ታገኛበታለሺ
ወይ ጉድ ጤነኛ ነሽ ግን
በጣም ቁም ነገረኛ
😂❤❤❤❤
ዩቱብ ቤተ ሰብ እየመሰረተ ነው !! ጥሩ ነው።
ፍርየ ይቅርታ አድርጌልኝ ማማየን አጭር ነገር ባታለብሻት ከለይ በምትለብሰው ከውስጥ ያለውን ትክክለኛ እምነቷን ይሸፍንባታል ድግልማርያም ትጠብቃቹህ
እስቲ ስለሚመለከትሽ አዉሪ
ወሬ አለብሽ
ይቅርታ ይሄን ቤተሰብ ሁለቱንም ማለቴ በጣም ነው የምወዳቸው እና አስተያየት ነው ማን እንደሆኑ ባላቅም ሲመርቁ በደስታ ይመለስ ሲሉ ሰማሁ❤ እናንተጋርም በደስታ ነው እኮ ስጦታው የመው ስለዚህ እንደዛ አይባልም ይቅርታ❤
ምርቃት ለትልቅ ሰው ልታስተምሪ ባልሆነ
የኔ ቆጆ ስልክ ስቀይረ ጠፊታቹብኝ ሳስብሽ ነር የአላአህ ለካስ ወልደሽ ነው እካን ደስ አላቹ የኔ ወይዘሮ ለቤትሽ ለባልሽ ያለሽ ክብረ በጣም ነው ማደቅሽ ልጃችን ለወላጁም ለአገሩም ማጠቅም ልጂ ያረግልን ❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እግዚአብሔር ያክብራችሁ መድሀኒአለም የልባችሁን ይሙላላችሁ በጣም እናመሰግናለን ኑሩሉን እንወዳችሁአለን🥰🥰
በዚህ ባቀፍ. ኤጄ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ አመት ልጅ ይስጥሽ ድንግል ማርያም ተስማሽ
ግን ይህን ዕርስ ለምን አንተወውም መጀመሪያ ጤናዋ ይቀድማል ማኀንም አይደለችም ይህችን የመሰለች ሽህ ሰው የምትተካ ሰጧቸዋል ለእኛም ስጦታችን ናት ስለዚህ ሆድ ማባስ ጥሩ አይደለም ይህች ሽህ ትሁን በቂ ነው
ቅድስት ሀና ለእናት አባትዋ አንድ ናት : ድንግል ማርያም ለእናት አባትዋ አንድ ናት : አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን አንዱ ልጇ ነው ። ቅዱስ ቂርቆስ :መጥምቁ ዮሀንስ : --- ከልጅ ብዛት ምንድነው ያላችሁ ። ፈጣሪ ቆንጅዬ ልጅ ሰጥቷታል ። በፍቅር እየኖሩ ነው ። እዚ እየመጣቹ የመልካም ምኞት የሚመስል ክፉ ንግግር አቁሙ
ማሚቶዬ ከልጅነትሽ አሳድገን ት/ቤ አስገብተን ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሻለሽ የኔ ቅመም ለትልቁ ቁምነገርሽ ያድርሰን ቀልጣፋ እመቤታችን ቅድስት ድግል ማርያም ትጠብቅሽ❤❤❤
ማማዬ በጣም ጎበዝ you tuber ሆናለች እግዚአብሄር በጥበቡ ያሳድግሽ::🥰❤️ ሁላችሁንም እወዳችኃለሁ::❤️ ልዪ ቅዱስ እንኩአን ደስ አላችሁ::
በጣም ትልቅ ስጦታ ነው።❤
በጣም መልካም ሰው ነሽ ማርያምን❤❤❤❤
አላህ ያሳድግላቹ የሁለታቹንም ልጆች
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ፍሬ ኪዳነምህረት በድጋሚ እንደዚህ ታሳቅፍሽ ውዴ❤❤❤
የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ ፍርዬ❤❤❤❤❤
ዳሮው ሲያምር
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ደስ ኢምል ፕሮግራም ነው❤❤❤❤❤
እንቁ የተዋህዶ ልጆች ለአማኑኤል አመታዊ ክብረ በዓል enquan አደረሳችሁ ማሚቶ የኔ ጣፋጭ ፍሬ, ዳጊ ልዩ, ቅዱስ ምርጥ ቤተሰብ ደግሞ የፎረፎር መድሃኒት ምንድነው እረ ድረሱልኝ ሊገለኝ ነው
መልካም ቤተሰብ ❤❤❤
ማሚቶዬ የኔ ወላቃ ስወድሽ❤❤❤
በጣም ደስ የምትሉ ተባረኩ
የእታልዬ ልዩዎች ሰው አክባሪዋች ተባረኩ ባባዬ እመብርሀን ታሳድግህ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ ውይይ
ፍርዬ መልካም ሰው የኔ ውድ❤❤❤❤❤
በጣም ባለሞያ ጎበዝ ነሽ ፍሬ
እጅሽ ይባረክ ፍርዬ የኔ ንፁህ ባለሙያ
ማማታዬ እድግ በይ❤️❤️❤️❤️🙏🏽
የትልቅ ሰው ዘር እናተ ስወዳቹ ተባረኩ ቶዴ ፍሬ ማማዬ ኮራውባቹ ልዮ ይደግ ልጃቹ መታደላቹ
ማሚቶ የኔ ጣፉጭ የኔ ጨዋ❤ ፍሬ ተባረኩ
ፍርዬ በጣም ለሰው ትጨነቂለሽ ይሄ ማለት ደሞ አስተዳደግሽ ነው ፈጣሪ የተመኘሽውን ሁሉ ያሳካልሽ ልዮ እና ቅዱስ ጥሩ ልጆች ናቸው ጎደኝነታቹ ይለምልም ተባረኩ
አሜን የኔ ደርባባ ሴት ሰወዳችሁ
በስመአም እንዴት ያስጉመጃል እጅሽ ይባረክ
ቅዱስ አማኑሄል ያሳድግሽ ማማዬ
ፍርዬ የኔ ባለሙያ ሙሉ ሴት ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ የኔ ቁምነገሰኛ❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴ ላንቺም ልጅ ትስጥሽ ምኞቴ ነው❤❤❤
ማሚቶዬ የምወድሽ እድግ በይልኝ❤❤
ዋውውው በፍቅረ ኑሩልን
ፍርዬ እንዳንቺ ድርብብ ያለች ከነባሎ እንዴት እንደምወዳት ደስ የሚል ቤተሰብ
መሸአላሕ ፈረየ 🎉🎉🎉የኔቆጆ
Fire&liyu huletachum dirbib yalachu enatoch mistoch betam nw emiwedachu yemakebrachu lebizu beteseboch misale mithonu nachu bertulin
Yaaa Allah lanem enda firiye ayinet asteway guwadegna sitegn kaminm ena kemanim bafit lijoch asakifegn yaa Allah ebakihin salmot ♥️ 😢 wuy des sitilu fetari yitebkachu hulachunm wudoche ❤❤
ትልቅ ሰዎች ናቸው ማርያምን ❤❤❤
ማማዬ የኔ ኮረሪማ ❤የኔ ወርቅ love you
ማሚቶዬ❤🎉❤🎉🎉
ማማዬ ምኗ ይጠላል እደጊልኝ ልጄ
ትክክለኛ ቻናላቸው የቱ ነው ግን ብዙ ሰው ነው የሚጠቀመው በስማቸው
@Liyuandkidus-07 yihe new
ፍርዬ እናቴ ቅድስት ኪዳን ምህረት ለአንችም ፍሬ ይስጥሽ የኔ እናት ❤❤❤❤❤❤❤❤ በእውነት ጀግና ምርጥ ሴት ነሽ አንችም ባለቤትሽም ትክክለኛውን ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤
ከፍሬም ፍሬ ማማዬን የመሠለ ልጅ ሠቷታል አጉል ነገር አትቀባጥሩ
ምንሽን ነው ግን የሚያምሽ ? ?ለራስሽ በአንድ እግርሽ ቆመሽ ፀልይ ።የተባረከች ልጅ ተሰጥቷታል ።ሺ የምታስንቅ ።
አምላክ ይወደናል ልጆቹ እንድንሆን ነዉ የፈጠረን አምላክ ብርሃን ነዉ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
5፤ ከእርሱም የሰማናት ለእናንተም የምናወራላችሁ መልእክት፡- እግዚአብሔር ብርሃን ነው ጨለማም በእርሱ ዘንድ ከቶ የለም፡ የምትል ይህች ናት። ዮሐንስ 12 (John)
36፤ የብርሃን ልጆች እንድትሆኑ ብርሃን ሳለላችሁ በብርሃኑ እመኑ፡ አላቸው። ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ሄደና ተሰወረባቸው። አምላክ የፈጠረን ወዶን ልጆቹ እንድንሆን እንደ ፈጠረን እንድናምነዉ በሃጥያታችን ምክንያት ከአምላክ እንደተለየን አምላክ ግን በሃጥያታችን ምክንያት ከሱ ተለይተን በሃጥያታችን እየተሰቃየን እንዳንኖር ከሃጥያታችን ልያድነን ቃሉ ፍጥረታት ሁሉ የፈጠረ ዮሐንስ 1 (John)
1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።
2፤ ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ።
3፤ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ዘፍጥረት 1 (Genesis)
1፤ በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።
3፤ እግዚአብሔርም፡- ብርሃን ይሁን፡ ኣለ፤ ብርሃንም ሆነ። ዮሐንስ 1 (John)
14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። ቃሉ ስለ እኛ ሰዉ ሆኖ ተወለደልን ሃጥያታችን ተሸክሞ ስለ ሃጥያታችን ሞተልን እኛን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል ተነሳ ሮሜ 10 (Romans)
8፤ ነገር ግን ምን ይላል? በአፍህ በልብህም ሆኖ ቃሉ ቀርቦልሃል፤ ይህም የምንሰብከው የእምነት ቃል ነው።
9፤ ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤
10፤ ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና።
11፤ መጽሐፍ፡- በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥ ይላልና። ሮሜ 4 (Romans)
24-25፤ ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። እየሱስ ክርስቶስ ሃጥያቴን ተሸክመህ እንደተሰቃየህልኝ እንደሞትክልኝ እኔን ለማጽደቅ በ 3 ተኛ ቀን ከሙታን መካከል እንደ ተነሳህ አምናለዉ ሐዋ. ሥራ 2 (Acts)
38፤ ጴጥሮስም፡- ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ። 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) የሃጥያት ምንጭ ሰይጣን አጋንንት ናቸው ሃጥያቴን ሁሉ ይቅር በለኝ በክርስቶስ እየሱስ ደም እጠበኝ 1 ዮሐንስ 1 (1 John)
7፤ ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ሰይጣን አጋንንት የሃጥያት ምንጭ የሆነ ሃጥያት እክዳለዉ እጠላለሁ ለሰይጣን ለአጋንንት ለሃጥያት እሞታለሁ አምላክ እንደ ምትወደኝ ልጅህ እንድሆን እንደ ፈጠርከኝ አምንሃለዉ የሃጥያቴ እዳ እንደ ከፈልክኝ አምናለዉ አምላክ ስለኔ ቃል ሰዉ የሆንክልኝ ሃጥያቴን ተሸክመህ በመስቀል እንደ ሞትክልኝ በ 3 ቀን እኔን ለማጽደቅ እንደተነሳህልኝ በልቤ አምናለዉ በአፌም እመሰክራለዉ አምላክ አንተ ብቻ አምናለዉ አምላክ አንተ ብቻ እወዳለሁ አምላክ አንተ ብቻ አመልካለዉ ብለን ከአምላክ እንድንታረቅ ያጠራናል 1 ጴጥሮስ 2 (1 Peter)
24፤ ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ፤ በመገረፉ ቁስል ተፈወሳችሁ።(* በግዕዝ እንዲህ ተጽፎአል፡- ወበእንተ ኃጣውኢነ ውእቱ ተሰቅለ ዲበ ዕፅ በሥጋሁ ከመ ያውፅአነ እምኃጣውኢነ ወበጽድቁ ያሕይወነ። *) ዮሐንስ 1 (John)
12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤ በማመናችን የእግዚአብሔር ልጆች እንሆናለን ዮሐንስ 1 (John)
12፤ ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤
13፤ እነርሱም ከእግዚአብሔር ተወለዱ እንጂ ከደም ወይም ከሥጋ ፈቃድ ወይም ከወንድ ፈቃድ አልተወለዱም። ዮሐንስ 3 (John)
3፤ ኢየሱስም መልሶ፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ዳግመኛ ካልተወለደ በቀር የእግዚአብሔርን መንግሥት ሊያይ አይችልም፡ አለው።
5፤ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፡- እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
6፤ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
የኔውዶች,ሁላቹንም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Egzabher yasbsh ,bekerbu ene fere bet yekyeralu
🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተበርኩ
❤❤❤❤❤❤ሰታምሩ❤❤❤
የኔ ውዴች 💗💗🥰💓❤🎉
የኔ ውዶች❤🎉
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤❤😂
ሚጣየ,ጣፋጪእድግበይ
ቦርሳሽ❤
ጎበዝ ነሽ አድናቂሽ ነኝ ግን ባርምሽ እንዳይከፋሽ ፀጉርሽ ረጅም ስለሆነ ወጡን ለማማስል ጎንበስ ስትይ ወጥ ውስጥ ሊገባ ስለሚችል ወደላይ ብታስሪው ይመረስጣል በተረፈ ዘመናችሁ ይባረክ ❤🙏🏽❤️
Eriga yalu liyu ena kedus seriatachew
Masha allah ❤
ማሚቶን ሳይ መውለድ እሚያምረኝ የነገር❤❤❤
ይቺሊጂ ሲወዳት
እኔ እኮ ይህችን ወርቅ ለማየት ጉጉቴ ደክሞኝ አሁን ሥራ ላይ ነኝ በመሐል ብቅ ብየ ነው ያየኃት ከእሩቅ ሆኘ ከባህር ማዶ
Ay Ethiopia hageri ke kal na addis ga neber,any ways besew bet actor
Mamaya you are a beautiful Child i love you so soooooo much frie dagi betam ewedachhalehu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢 lenatem fetryi yiwofqachu mamiton she yyadergellachu😢 wuy alqsku
አይ እኔ ሣድግ ትልቅ ሞሰብ ተሸክሜ ሌላው በገንቦ ጠላ አንድጠርሙስቅቤ አንድ ጠርሙስ አረቂ የፀጉር ቅቤ መግዣ ብር አስር እንቁላል ሙሉ ደሮ ምንም ሳይጨላለፍ እየሸተተን ሻያቀምሱን በድስት ነበር የሚጠየቅ እኔም ሞሰብ አስር እንጀራ ተሸክሜ አይታየኝ የአሸከሙኝን እግር እየተከተከተልኩ እሄድ ነበር
Yekrta ferey Kinder fagenu andensw ansteht tenshun argiw kaltesasatku. Yehxan lej 3 alew
menle kemis bitlebshi liu sewenetishi betem yastelal
እመቤቴን ከመከፈቱ በፊት አውቄ ነበር በክብደቱ ፍርዬምርጥ ቤተሰብ❤🎉
des setelu eko
አንቺም ወልደሽ እንደዚህ ለመጠየቅ ያብቃሽ። ስለእውነት ሙሉ የሆነ በጣም ትልቅ የአራስ ጥየቃ ነው። ምን ያክል እንደምትወዷቸው የሚያሳይም ጭምር።
❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤