ማርያም ኢትዮጵያዊት ናት & የኛ ክርስትና Pastor Dawit & Comedian Eshetu @Pastor Tizitaw Samuel

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 180

  • @Lili-h7z
    @Lili-h7z 9 днів тому +2

    Tize geta yibarkih wendime tebarek 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 7 днів тому +2

    ትዜ ተባረክ ተባረክ ጌታ ይድረስላቸው

  • @DaniReaction-vr9fr
    @DaniReaction-vr9fr 29 днів тому +5

    ትዝታው እንኳን ተፈጠርህ

  • @natsanetgirma1990
    @natsanetgirma1990 3 місяці тому +29

    ዳዊት ፋሲል የእግዚአብሔር ፀጋ የረዳው አስተማሪ❤ ነው

  • @MaratuAbune
    @MaratuAbune 2 дні тому

    ፓስቴር ትዜ የወንጌል እዉነት አገልጋይ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Shalomthegreat
    @Shalomthegreat 3 місяці тому +9

    ኢየሱሰ የእግዚአብሔር ልጅ ብቻውን ያድናል። ወገኔ ቶሎ አምልጥ ከሚያልፈው ከዚህ አለም ኮተትና ከማይረበው ከተረት ትምህርት ኑ ወደ እውነተኛው ጌታ ኢየሱሰ ❤❤❤❤

  • @tsegatsega3592
    @tsegatsega3592 Місяць тому +2

    እውነት ወንድሜ ጌታ እየሱስ ይባረክህ ወንጌል አለምን ይሙላ እየሱስ ብቻውን ያድናል❤❤❤

  • @Tsegterefe
    @Tsegterefe 3 місяці тому +14

    ተባረክ ወንድሜ ትዝታው እኛም በዝህ ተረተረት ውስጥ ታሰረን ነበር ጌታ ደረሰለን እንጂ ለነሱም ጌታ ይድረስላቸው ...ኦርቶዶክ ውስጥ ያደገና የቆየ ሰው ከዚያ እስራት ተላቆ ኢየሱስን እስኪያገኝ ደረስ በሕይወቱ
    ብዙ ጣጣ አለ ።።።ብዙ ነገሮች መፍረስ አለበት ,,, ብቻ ጌታ ይድረስላቸው በጣም ከኛም ለእነሱ መፀለይ ይጠበቅብናል

  • @waseGebre-l6j
    @waseGebre-l6j 20 днів тому +1

    ትዜ ተባረክ ተባረክ በእዉነት

  • @saraayalew3618
    @saraayalew3618 3 місяці тому +19

    እርስ በእርሱ የማይጋጭ የእ/ር ቃል ብቻ ነዉ (መጽሀፍ ቅዱስ)

  • @zj2164
    @zj2164 3 місяці тому +10

    እሸቱ በቅርቡ ሲኦል እፈራለሁ ብሎ ይናገር ነበር። ጌታ ኢየሱስ ይብራለት። ገንዘብ በማሰባሰብ ብዙ ተጽዕኖ እየፈጠረ ነበር ሀይማኖት ለመደገፍ ጌታ ብበራለት ከሲኦል መዳኛ መንገድ ኢየሱስ ብቻ መሆኑን አውቆ መዳን ይሁንለት። ፖስተር ትዝታው አንተ እንዴት ጌታን አገኘ? ምስክርነትህን ብሰማ ደስ ይለኛል። ተባረክ፣

  • @AlemayehuWorknhe
    @AlemayehuWorknhe 3 місяці тому +7

    1ኝ አስተማሪ ዳወት ፋሲል ጳውሎስ

  • @DaniReaction-vr9fr
    @DaniReaction-vr9fr 29 днів тому +1

    ጌታ ያበርታህ ኑርልን

  • @GetahunDesta-e3k
    @GetahunDesta-e3k 3 місяці тому +3

    እኔን እና እኔን ለመሳሰልነው ይህን ሁሉ ልብ ወለድ ሳናውቅ በየዋኽነት ጌታን መከተላችን ትክክል ነበርን፣ስለእናንተም ወንድሞቼ ፈጣሪን አመሰግናለሁ።

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 3 місяці тому +11

    ወንድም ዳዊት ፋሲል ጸጋ የበዛለት ወንድም ነው ጌታ ይባረክ

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga Місяць тому +1

    እግዚአብሔር እኛን እንዳወጣን አይናችን እንዳበራልን ለእነርሱም ይብራላቸው በእዉነቱ ሰው ጌታ ካረዳው በስተቀር ከዛ መዉጣት አይችልም እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎበኛቸው😢😢😢🙏🙏🙏

  • @TesfahunTadesse-nn1wp
    @TesfahunTadesse-nn1wp 3 місяці тому +11

    መጽሐፍ ቅዱስ የሰጠን እግዚአብሔር ይበረክ!!🙏🙏

  • @SamoualeAleyhase
    @SamoualeAleyhase 3 місяці тому +4

    አገልጋይ ትዝታው ሳሙኤል አንተኮ ለእውነት ተለይተሃል።

  • @zenebechdubale8567
    @zenebechdubale8567 3 місяці тому +10

    ወንድሜ ትዝታው እውነት ጌታ ፀጋውን ይጨምርልህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የተለዬ ነው በተረታተረት የተሸፈነ ለፅድቅ ሳይሆን ለኩነነ የሚጋብዝ ነበረ ጌታ ረድቶኝ ከዚህ አስመለጠኝ ለስሙ ክብር ይብዛለት

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 3 місяці тому +29

    ❤❤❤❤❤❤ክክክክክክክክክክክክክክክ ፕሮፌት ዳዊት ትምህርቶቹ ልብ የሚያርስ ግራ የማያጋባ ነው ወሞ ለመወደድ ብሎ የማያስተባብል ግልፅ ትምህርት ጌታ ዘመኑን አሁንም ይባርከው አሉ እንጁ እንደነ ቸሬ አይነቶቹ ግራ የሚያጋቡ

  • @BuchachawolaitaSodo
    @BuchachawolaitaSodo 3 місяці тому +6

    ❤❤❤❤ወንድም ዳዊት ፋሲል ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt 3 місяці тому +4

    GOD BLESS U DEAR PASTOR TIZITAW U ARE A GIFT FOR THIS GENERATION!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ኢየሱስያድናል-የ8ከ
    @ኢየሱስያድናል-የ8ከ 3 місяці тому +7

    ፓስተር ዳዊት ጌታ ይባርከው ትክክለኛ ወንጌል ያልተሸቃቀጠ ወንጌል ይሰብካል ዘመኑ ይባረክ ❤❤

  • @tadutata8410
    @tadutata8410 3 місяці тому +2

    ዴቭዬ ትዝዬ ኮማንተሮች ሁላችሁም ተባረኩልኝ

  • @EphraimGrace-o4k
    @EphraimGrace-o4k 3 місяці тому +9

    ፖስተር ትዝታው ተባረክ።

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 місяці тому +2

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን የሀገራችንን ህዝብ ተመልከት ይቅር በለን

  • @Wassie12
    @Wassie12 3 місяці тому +1

    ፖስተርዬ thank you! ከዋናው የትምህርት አገልግሎትህ ሌላ እንደዚህ አይነት ምጥን ያሉ አጫጭር ቪዲዮች ይዘጋጁ..በቀላሉ ሰዎች ጋር ተደራሽ ይሆናል! ተባረክ! ይቀጥል

  • @Sagalee1121
    @Sagalee1121 3 місяці тому +5

    Pastorye wedhalew....tebarek btm🙏

  • @adanesulle195
    @adanesulle195 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክህ እውነትን ከሀሰት እየለየህ የምታስተምር ትክክለኛ ለጊታ የቀናህ ባርያ!!!

  • @rutaadiss5281
    @rutaadiss5281 3 місяці тому +4

    ወንድም ትዝታው እና ወንድም ዴቬ ሥወዳችው❤❤❤❤❤

  • @senasafikre
    @senasafikre 3 місяці тому +4

    ትዜ ጊዜው ስለ ደረሰ የእግዝአብሔርን ቃል የሚያጣምሙ መዋረዳቸው አይቀርም

  • @Angela_436
    @Angela_436 3 місяці тому +1

    ትዝታው እግዚሀብሄር ይባርክህህህህ !
    ወንድም ፋሲል እማ አንጀት አርስ እኮ ነው ፥ሁል ግዜ የሚገርመኝ ጌታ ሰው አለማጣቱ ነው

  • @samrawitasefa5844
    @samrawitasefa5844 3 місяці тому +2

    ትዜ በርከታችን ተባረክ

  • @yohannesweldehawariat9541
    @yohannesweldehawariat9541 3 місяці тому

    ፓስተር ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @emeba951
    @emeba951 3 місяці тому +7

    ውድ ወንድማችን ትዜ ተባረክ ! አስፈላጊ ትምህርት ተምሬያለሁ ፡፡

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 3 місяці тому

    I thank God for you and such servants of the Almighty, keep up with this teachings and expose the make up stairs, save this generation ❤

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 3 місяці тому +7

    ወንድም ዴቭን ስወደው ዘመኑ ይባረክ😊 ፓስተር ትዜ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @TageseTariku
    @TageseTariku 3 місяці тому +7

    ተባረክ ትዜ በርታልኝ

  • @naol8395
    @naol8395 2 дні тому +1

    Ayi Eshetu rasu lay gol yasgebal sijamer ortodox bayinor chifera bet Ina matet bet yizegalin nebere

  • @AsSisay
    @AsSisay 3 місяці тому +5

    ከጨለማ ወደ የሚደቅ ብርሃን የመራህ ጌታ ስሙ ይክበር!!!

  • @AndualemGetachewu-o2x
    @AndualemGetachewu-o2x 3 місяці тому +4

    ተባረክልን ወንድማችን ትዜ ፣

  • @sitoosirchoo3898
    @sitoosirchoo3898 3 місяці тому +1

    ኢየሱስ ክርስቶስ ተሰቅሎ አድኖናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sitoosirchoo3898
    @sitoosirchoo3898 3 місяці тому +1

    Dave is 1❤❤❤

  • @Yo590-z8h
    @Yo590-z8h 3 місяці тому +3

    God bless you

  • @MattiiKayyoo-ki6vm
    @MattiiKayyoo-ki6vm 3 місяці тому +1

    Iyesus geta new

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 2 місяці тому

    Tebarek eyesus geta new

  • @Yohannes-s9z
    @Yohannes-s9z 3 місяці тому +3

    እናመሰግናለን ፖስተር

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 місяці тому

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ Tabareke

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 3 місяці тому +1

    የማሪያም ይደንቃልንዴ እግዚአብሔር ብሔሩ አማራ ነዉ እያሉ ነዉ

  • @tiruworkalemu4449
    @tiruworkalemu4449 3 місяці тому

    ወንድሜ ጌታ አይናቸውይክፈትላቸው እነዚ በአለም ያሉ ታዋቂ ናቸው የሚባሉ ሰዎች ቡዙዎቹን ወደ ጭለማ አዘወ እህዱ ነው ሳኦልን በመንገድ ላይ የተገናኘው ያግኘው

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 3 місяці тому

    Tiziye God bless you.

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 3 місяці тому +1

    እውነት ነው ወንድማችን ፀጋው ይብዛልህ እንዲሁም ፋሲል

  • @iyobhirko1150
    @iyobhirko1150 3 місяці тому

    God bless you
    Thank you

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 3 місяці тому +3

    ትዜ ጸጋ ይብዛልህ።

  • @Asnakechwoldegioris
    @Asnakechwoldegioris 3 місяці тому +2

    ተባረክ ፓስተር

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 3 місяці тому +1

    Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 👏🏻 ❤️ ❤❤❤

  • @sarasolomon-y4r
    @sarasolomon-y4r 3 місяці тому +1

    Pastor. Tizitaw BLEESED

  • @v-ez6te
    @v-ez6te 3 місяці тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 місяці тому +2

    GBU more and more

  • @wondwosentesfaye1854
    @wondwosentesfaye1854 3 місяці тому +3

    ጸጋ ይብዛልህ ❤🙏❤

  • @seniatkumsa9625
    @seniatkumsa9625 3 місяці тому +2

    እዉነት ነው ❤ ተባረኩ❤❤❤

  • @BulchaTura
    @BulchaTura 3 місяці тому

    blessing

  • @BBb-wk2bp
    @BBb-wk2bp 3 місяці тому

    በእየሱስ ስም ከልት የሆነ ነገር ከምድራችን ይጠረግ ትዜ ጌታ ይባርክክ ❤❤❤

  • @betisorsa-x4u
    @betisorsa-x4u 13 днів тому

    Be ewnet lante yeberalh birhan yileyal

  • @MathewosGirma-ih6hn
    @MathewosGirma-ih6hn 3 місяці тому

    በክርስቶስ ኢየሱስ እጅግ አምሮብሃል እሺ!

  • @hannakif26
    @hannakif26 3 місяці тому

    እሼ የምወደው ወንድሜ ነው እግዚአብሔር በብዙ ሲናገረው አይቻለሁ በሚያደርገው ብዙ በጎ አድራጊነት ። ነገር ግን ወንድሜ ሰምቶት ይሆን የእግዚአብሔርን ድምጽ ?አላውቅም። እግዚአብሔር ይርዳው እውነትን እንዲያውቅ ።

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 3 місяці тому

    አይ ዴቪዴ ታስቀኛለህ እኮ ብሩክ ሁን ዴቪድ በብዙ እየተጠቀምኩብህ ነው በርታ ፀጋውን ያብዛለህ

  • @EliasDerilo
    @EliasDerilo 3 місяці тому

    Dawit is the 1st

  • @MekdesCherinet-k5f
    @MekdesCherinet-k5f 3 місяці тому

    Dave ena teze god bless you 😊

  • @kashmishama8033
    @kashmishama8033 3 місяці тому

    Bless you 🙏 ♥️

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 3 місяці тому

    tebarek wendeme teze❤❤❤❤❤

  • @bettymamo909
    @bettymamo909 3 місяці тому

    @የወንጌልእውነት ዳዊት ፋሲል ምርጥ ሰው💞💞💞

  • @tsegatariku3644
    @tsegatariku3644 3 місяці тому

    Tebarek

  • @bethlehemseboka
    @bethlehemseboka 3 місяці тому +5

    ኢየሱስ ሕይወት ነው

  • @etalemtamrat
    @etalemtamrat 3 місяці тому

    ❤Nice Shirt❤ ወንድም Dav

  • @geni4jesusparsagrace436
    @geni4jesusparsagrace436 3 місяці тому

    ተባረክ ትዜ ።በርታ❤❤❤❤❤❤

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 3 місяці тому

    well come pastor tize

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 3 місяці тому +3

    😂😂😂😂😂😂ተባረክ ትዜው

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 3 місяці тому

    Shalom Tize selam ina tsega yibzalih ❤

  • @NebiyuMagala
    @NebiyuMagala 3 місяці тому

    ወንድሙ ዳዊት ፋስል❤❤❤❤

  • @bonibeniyas8459
    @bonibeniyas8459 3 місяці тому +10

    ወንድም ዳዊት ፋሲል ❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 3 місяці тому

    Tebarek wendme ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonyElo
    @YonyElo 3 місяці тому +5

    ለዚህ ነው የሰሜኑ ክፍል በየዓመቱ በጦርነት የሚጎበኘው?

  • @YonasRK
    @YonasRK 3 місяці тому +1

    እውነት ነው

  • @sebayohannes
    @sebayohannes 3 місяці тому +1

    ትዜ በርታ

  • @AntenehAyele-b1i
    @AntenehAyele-b1i 3 місяці тому

    Jesus ❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 3 місяці тому +1

    ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ይታደጋል

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 3 місяці тому +1

    እሸቱ ግልጽ ሰዉ ነዉ እንደዉ ይሉኝታና ዝና አለንጂ ለታላቁ አምላክ ቢታመን ስንቱን ወደእዉነት በተመለሰና በመለሠ ነበር እስከ የጌዮርጊስ ነገር አይናቸዉ ከመጠጡ ይነሳ ይበላቸዉ

  • @አይደለም
    @አይደለም 3 місяці тому +1

    ተባረክ 😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 3 місяці тому

    ተባረክልን ወንድማችን ትዜ 🙏❤ የኦርቶዶክሰ እውነት ይሄ ነው እሼቱ ተወገዘ በቃ ወደ ጌታ ቢመጣ ይሻለዋል

  • @HenokDosa
    @HenokDosa Місяць тому

    JESUS..SMEN

  • @fisehaabid
    @fisehaabid 3 місяці тому

    Yehew Amarana tigiray yedem meder hono kere wede wengel kaltemelesu ....!

  • @HilinaHailu-k1y
    @HilinaHailu-k1y 3 місяці тому

    እሼ ያቀረበው አስተማሪ ነው።

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco 12 днів тому

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏😊😊

  • @daycome5639
    @daycome5639 3 місяці тому

    የስንቶቻችንን አይን ከፈትክልን አቤት መታደልክ ወገኖቼ ኦርቶዶክስ ያለ ጥላቻ የዚህን ሰው መልክት ስሙ ሁሉ ይገለጥላቹሁሀል እንደኔ ሀይማኖት ቀይሩ አይደለም እኔ የምለው እንደኔ የጌታችንን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ አምልኩ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ብቻ ብላቹሁ ስገዱ ነው የምላቹሁ

  • @selamlema1195
    @selamlema1195 3 місяці тому +1

    ይገርማል

  • @elagym5723
    @elagym5723 3 місяці тому

    በጣም ነው የሚያዛዝኑት ተከታዮቹ በደመነብስ ቄሶቹን እየተከተሉ ወደ ሲኦል እየወረዱ ነው ጌታ ይድረስላቸው በጣም ያሳዝናል ።

  • @naol8395
    @naol8395 2 дні тому +1

    Eree uuuuuuuuuu ye ewunet yale ende zare sike alakim

  • @demesseimekonnen4475
    @demesseimekonnen4475 3 місяці тому +8

    ትዜ እኔ የደብረ ልባኖስ አካባቢ ተወላጅ ነኝ እንዴት አክሱም መጥታ ሳትጠይቀን ተመለሰች ?

  • @habtamualemayhu1528
    @habtamualemayhu1528 2 місяці тому

    Yelelawem kemayet wechi hasab yelelachu. hule bemekawem bicha yekomachu. Sint pastor tebeye eyetemeleke...