Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ጀግና ነህ ህዝብህን በጣም እንደምትወድ ማሳየው በዚ ልክ ጠዋትና ማታ ትጋትህ ምስክር ነው። ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Tiziye !
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ የረዳን ያገዝከን ውዴ ሆይ ተባረክ ጌታ ሆይ ይህ መልእክት ለሁሉ ይድረስ አሜን
የጌታ አገልጋይ ትዜ ተባረክ እግዚአብሔር ለዘመኑ ቀብቶ ያስነሳህ፣የጠላትን ሰፈር የምታርበደብድ፣አበው እንድሉ አንድ ለእናቱ ሽህ ለጠላቱ ጌታ አድርጎሃል፣ስሙ ይክበር።
ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! በርታልን ! የጌታ ጥበቃ ይብዛልህ !!! አሜን ! አሜን !! አሜን !!!
ትዜ የጌታ ፀጋና ሰላም የብዛልህእደዝህ አይነት በጨለማና አጋንንታዊ ስራ በመግለጥ በጨለማ አለም የታሰሩትን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው እንድድኑና የዳኑት ጸንተው ባመኑበት እምነት እንድኖሩና እያደጉ እንድሄዱ አስቦ ለአላማው እግዝአብሔር አንተንና እንደ አንተ አይነቶች ንጹ የሆኑትን ቅዱሳን ወንድሞችን ሰለሰጠን የእግዝአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። አሜን።
Ewunet tenagro yemeshebet mader geta yibrk tize
የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርልህ🙏❤🙏🙏
Welcome paster tiziye
Amen Amen. Tezew Entbkalen
ፓስተር ትዜ ለእውነት ደፍረህ የሚትናገረውን ነገር በጣም ነው ምወደው ተባረክ ❤ስትስቅ ያዝናናኛል😂 ፓስተር ተባርከሃል❤❤❤
ተባረክ ተዘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egizaberi ayinochachuhn yikkifatilachu ortodoxiwiyan pastor tizze tabaraki. ❤❤
ተባረክ ፓሰተር ትዜ!
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
God bless you Pastor Tize
Mercy for Ethiopia In the name of Jesus Christ .
መጋቢ ትዜ የምታስተምረው ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ . . . ለትውልድ የሚጠቅም የሚባርክ ነው። ለምሳሌ ስለታቦት ለማወቅ ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር
ጉድ በል ጎንደር ኦርቶዶክሰ ከሰረች ወጋሁ በኢየሱስ ሰም ጣኦት ከጫማ ሰር ይረገጣል ኢየሱስ ከፍ ከፍ ይላል ተባረክ ወንድሜ ትዜ🙏❤
Jesus is the only way ❤
Enanten yeseten Egziabher yimesgen.
Tiziye ታቦታቸው ያስቃል ጣውላ ነውኮ።
Tebarkeh kir zemenh yibarek
እንኳን ጌታ ተገለጠልህ
God blees u for your information
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Tize Tebarek
ዋው ቃሲም ስላሴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ እንዴት በእግዚአብሔር ላይ እየቀለዱ እንደሆነ!!!!ደፋሮች
❤ፓስተር ከነቤተሰብህ በክርስቶስ ደምተሸፈን
የተሽከመን ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድሜ ጌታ እረድቶሀል ይህንን የኢትዮጵያ ቀንበር መስበር እንደዚህ ነው😂
Wey gud
Awo be Hagerachin bezihi mikiniyati Igiziabiherin ina hizbuu lay lederesew bedel Igiziabiher yiqir yibelen.
አባባ በየነ ሰ/ሸዋ መክተፊያየን መልሱ
ቃሲም አሳቀኝ😂😂😂😂😂
tizitaw Diro Abate Le Kebitochi Chew Yemigezawn Yimeslal😂😂😂Tabotu
Mindneeeew ikdachew
እንዴ ኖሄ ዘማን ነው😭😭😭
እውነትህን ነው ትዜ እውነትን ያወቅን ሰዎች ዝም ማለት የለብንም የኛ ሀገር ታቦት ጣዖት ነው ቢሆን እንኳን ታቦት የተሰጠው ለእስራኤል ህዝብ በምሪት በሙሴ በኩል አንድ ጊዜ ብቻ በጥንቃቄ እንዲሰራ ከእግዚአብሔር መልክት እየሰማ ሰራ እኛ ሀገር ከቃሉ ስንወጣና ስንስት በማሪያም በሚካኤል በአርሴማ እና በመሳሰሉት ስሞች ታቦት ቀርፀው ህዝቡን በማሳት ጣዖትን እንዲከተል አደረጉት ይሄ ተረት በደምብ መገለጥ አለበት ትንሽ ፈገግ ያደርጋል ያሳዝናልም ይሄንን ስናገር ቤተሰቦቼ ሲነግሩኝ ገጠር የሚወጣ የመግደላዊት ማሪያም ታቦት ብለው የተሸከሙት ሰውዬ ሽማግሌ ሆነው ከስተው ጥርሳቸው ግጥጥ ብሎ ነበር የኛ የዋህና ምስኪን ህዝብ ደሞ ተሸካሚውን አይተው አይይ መግደላዊት ማሪያም አሁንስ አረጀች ጥርሷም ገጠጠ ብለው ሲያስቁን አስታውሳለሁ ሰው የስህተት ትምህርት ስለሆነ ታቦት የሚሉት እንጨቱን ሳይሆን የተሸከመውን ሰው ነው ስለዚህ መቀለጃ እና የዘፈን መድረክ ትዝ የሚለኝ ድሮ የኛ ሰፈር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ነው የሚካኤል ታቦት ነው ይወጣል የሚባለው ረዥም መንገድ እየይሄድን ኧኸ አለው አለው ብር ዋንጫ የሚካኤል መጠጫ ኧኸ ኤያልን ፀሐይ እየበላን ቀግተራጋ ስንደርስ አንዲት የቡና ቤት ሴትዮ ማሪያም እየተባለች እሷ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ቆሟል አሌሄድም ብሎል ተብሎ ብር ሽቶ በግ የተለያየ ስጦታ ቆሞ ተቀብሎ ነው የሚንቀሳቀሰው ትዜ ውሸቱን ባንተ ጌታ እየገለጠው መዋረድና ከምድራችን ላይ ጥርግርግ ብሎ መወገድ አለበት ተባረክ ትዜ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው
ሕዝቡ ቢደፍ ምን ይገርማል ቃሉ እንደሚል ጆሮ ዳባ የሆነው, ሮሜ 1¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰-²¹ የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥
እንዲህ ብለው ሊያጭበረብሩ ይሆናላ እነ አያ ገብሬ : የጥንቱ እኮ አለ ነገር ግን ለማለትና እንደለመዱት ቅጥፈታቸው: ይኸን ሚስኪን ህዝብ ሊያታልሉት እና ሊመዘብሩት ነው ብዬ አስባለሁ::
መጸፍ ቅዱስን ከጰጠ ተብሎ ተቀየረ አሁን ከጣዉላ ወደ ጣዉላ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ፍጡራንን ( ያውም ከህያዉያን ) ጋር ምንም ግንኙነት የሌላቸውን ( የሞቱትን) በህያው እግዚአብሔር ምትክ ተክተው: የሚያመልኩና የሚያስመልኩ: ፍፁም የተሳሳቱ ስለሆነ: ወገኔ መንገድ ሕይወት እውነት እኔነኝ ያለውን ጌታ ኢየሱስን እመን የዘላለምን ሕይወትን ይሰጥሃልና::
ጀግና ነህ ህዝብህን በጣም እንደምትወድ ማሳየው በዚ ልክ ጠዋትና ማታ ትጋትህ ምስክር ነው። ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Welcome Tiziye !
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ የረዳን ያገዝከን ውዴ ሆይ ተባረክ ጌታ ሆይ ይህ መልእክት ለሁሉ ይድረስ አሜን
የጌታ አገልጋይ ትዜ ተባረክ እግዚአብሔር ለዘመኑ ቀብቶ ያስነሳህ፣የጠላትን ሰፈር የምታርበደብድ፣አበው እንድሉ አንድ ለእናቱ ሽህ ለጠላቱ ጌታ አድርጎሃል፣ስሙ ይክበር።
ወንድማችን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ! በርታልን ! የጌታ ጥበቃ ይብዛልህ !!!
አሜን ! አሜን !! አሜን !!!
ትዜ የጌታ ፀጋና ሰላም የብዛልህ
እደዝህ አይነት በጨለማና አጋንንታዊ ስራ በመግለጥ በጨለማ አለም የታሰሩትን በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው እንድድኑና የዳኑት ጸንተው ባመኑበት እምነት እንድኖሩና እያደጉ እንድሄዱ አስቦ ለአላማው እግዝአብሔር አንተንና እንደ አንተ አይነቶች ንጹ የሆኑትን ቅዱሳን ወንድሞችን ሰለሰጠን የእግዝአብሔር ስም የተባረከ ይሁን። አሜን።
Ewunet tenagro yemeshebet mader geta yibrk tize
የእግዚአብሔር ፀጋ ይጨመርልህ🙏❤🙏🙏
Welcome paster tiziye
Amen Amen. Tezew Entbkalen
ፓስተር ትዜ ለእውነት ደፍረህ የሚትናገረውን ነገር በጣም ነው ምወደው ተባረክ ❤ስትስቅ ያዝናናኛል😂 ፓስተር ተባርከሃል❤❤❤
ተባረክ ተዘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Egizaberi ayinochachuhn yikkifatilachu ortodoxiwiyan pastor tizze tabaraki. ❤❤
ተባረክ ፓሰተር ትዜ!
ትዜ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ
God bless you Pastor Tize
Mercy for Ethiopia In the name of Jesus Christ .
መጋቢ ትዜ የምታስተምረው ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል ላይ የተመረኮዘ ስለሆነ . . . ለትውልድ የሚጠቅም የሚባርክ ነው። ለምሳሌ ስለታቦት ለማወቅ ከመፅሐፍ ቅዱስ አንፃር
ጉድ በል ጎንደር ኦርቶዶክሰ ከሰረች ወጋሁ በኢየሱስ ሰም ጣኦት ከጫማ ሰር ይረገጣል ኢየሱስ ከፍ ከፍ ይላል ተባረክ ወንድሜ ትዜ🙏❤
Jesus is the only way ❤
Enanten yeseten Egziabher yimesgen.
Tiziye ታቦታቸው ያስቃል ጣውላ ነውኮ።
Tebarkeh kir zemenh yibarek
እንኳን ጌታ ተገለጠልህ
God blees u for your information
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
Tize Tebarek
ዋው ቃሲም ስላሴ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ጉድ እንዴት በእግዚአብሔር ላይ እየቀለዱ እንደሆነ!!!!ደፋሮች
❤ፓስተር ከነቤተሰብህ በክርስቶስ ደምተሸፈን
የተሽከመን ጌታ ስሙ ይባረክ ወንድሜ ጌታ እረድቶሀል ይህንን የኢትዮጵያ ቀንበር መስበር እንደዚህ ነው😂
Wey gud
Awo be Hagerachin bezihi mikiniyati Igiziabiherin ina hizbuu lay lederesew bedel Igiziabiher yiqir yibelen.
አባባ በየነ ሰ/ሸዋ መክተፊያየን መልሱ
ቃሲም አሳቀኝ😂😂😂😂😂
tizitaw Diro Abate Le Kebitochi Chew Yemigezawn Yimeslal😂😂😂Tabotu
Mindneeeew ikdachew
እንዴ ኖሄ ዘማን ነው😭😭😭
እውነትህን ነው ትዜ እውነትን ያወቅን ሰዎች ዝም ማለት የለብንም የኛ ሀገር ታቦት ጣዖት ነው ቢሆን እንኳን ታቦት የተሰጠው ለእስራኤል ህዝብ በምሪት በሙሴ በኩል አንድ ጊዜ ብቻ በጥንቃቄ እንዲሰራ ከእግዚአብሔር መልክት እየሰማ ሰራ እኛ ሀገር ከቃሉ ስንወጣና ስንስት በማሪያም በሚካኤል በአርሴማ እና በመሳሰሉት ስሞች ታቦት ቀርፀው ህዝቡን በማሳት ጣዖትን እንዲከተል አደረጉት ይሄ ተረት በደምብ መገለጥ አለበት ትንሽ ፈገግ ያደርጋል ያሳዝናልም ይሄንን ስናገር ቤተሰቦቼ ሲነግሩኝ ገጠር የሚወጣ የመግደላዊት ማሪያም ታቦት ብለው የተሸከሙት ሰውዬ ሽማግሌ ሆነው ከስተው ጥርሳቸው ግጥጥ ብሎ ነበር የኛ የዋህና ምስኪን ህዝብ ደሞ ተሸካሚውን አይተው አይይ መግደላዊት ማሪያም አሁንስ አረጀች ጥርሷም ገጠጠ ብለው ሲያስቁን አስታውሳለሁ ሰው የስህተት ትምህርት ስለሆነ ታቦት የሚሉት እንጨቱን ሳይሆን የተሸከመውን ሰው ነው ስለዚህ መቀለጃ እና የዘፈን መድረክ ትዝ የሚለኝ ድሮ የኛ ሰፈር ቡልጋሪያ ማዞሪያ ነው የሚካኤል ታቦት ነው ይወጣል የሚባለው ረዥም መንገድ እየይሄድን ኧኸ አለው አለው ብር ዋንጫ የሚካኤል መጠጫ ኧኸ ኤያልን ፀሐይ እየበላን ቀግተራጋ ስንደርስ አንዲት የቡና ቤት ሴትዮ ማሪያም እየተባለች እሷ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ቆሟል አሌሄድም ብሎል ተብሎ ብር ሽቶ በግ የተለያየ ስጦታ ቆሞ ተቀብሎ ነው የሚንቀሳቀሰው ትዜ ውሸቱን ባንተ ጌታ እየገለጠው መዋረድና ከምድራችን ላይ ጥርግርግ ብሎ መወገድ አለበት ተባረክ ትዜ በርታ ጌታ ካንተ ጋር ነው
ሕዝቡ ቢደፍ ምን ይገርማል ቃሉ እንደሚል ጆሮ ዳባ የሆነው, ሮሜ 1
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁰-²¹ የማይታየው ባሕርይ እርሱም የዘላለም ኃይሉ ደግሞም አምላክነቱ ከዓለም ፍጥረት ጀምሮ ከተሠሩት ታውቆ ግልጥ ሆኖ ይታያልና፤ ስለዚህም እግዚአብሔርን እያወቁ እንደ እግዚአብሔርነቱ መጠን ስላላከበሩትና ስላላመሰገኑት የሚያመካኙት አጡ፤ ነገር ግን በአሳባቸው ከንቱ ሆኑ የማያስተውለውም ልባቸው ጨለመ።
²² ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥