New Year (አዲስ አመት) special holiday program Part 3 | Bireman

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 198

  • @yonashaile6136
    @yonashaile6136 4 роки тому +21

    ተወልጄ ያደኩት ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ።ግን ያይኔ ከለር ስላላማራቸው ወያኔዎች ፡መጥፎና ደጉን ካየሁባት አገር እንድባረር ሆነ ፡ግን አሁን ቢሆንም ፡ኢትዮጵያን ከልቤ እወዳታለው። ይልምሽ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ።ኤርትራዊው ወንድምህ።

    • @Sunshine-rf3wc
      @Sunshine-rf3wc 4 роки тому +3

      Yoni, KARMA FOUND THEM, THE SAME EXACT AND WORST WAY AFTER 20 YEARS!!! GEZA DEGU YE EJACHEWN IGENTEWAL!!!
      KE ETHIOPIA LEYASWETUHH CHELEW YEHONAL, ETHIOPIAN KANTE WESTT GENN MAWETATT IYCHELUM!!🇦🇿❤🇦🇿

    • @solf2000
      @solf2000 3 роки тому

      ዮናስዬ፥ ለእኛም ወንድማችን ነህ፤ አይዞን።

  • @yimer2543
    @yimer2543 4 роки тому +103

    አንጋፋው ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ አንደበቱ ምናለ ዝም ባላለ ደግሞ ደጋግሞ በተናገረ የሚያስብል ቅመም የሆነ ጣፋጭ ሰው አክባሪህ ነኝ።
    ስለ ይልማ ገብረ አብ ቃል የለኝም

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 4 роки тому +17

    አንተ የልጅ አዋቂ የተረሱትን የጥበብ ፈርጦች አስታዋሽ እና አክባሪ ነህና እግዚአብሔር በእድሜ ፣በጤና ያክብርህ።በጣም እናመሰግናለን❤🙏

  • @sadaahmedahmedin1596
    @sadaahmedahmedin1596 4 роки тому

    ፀሀይ ዮሀንስ ምርጥ ሰው የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እናም እድሜና ጤና ለሁላቹም ተመኝቼላቹሀለው

  • @ስላምአየን
    @ስላምአየን 4 роки тому +1

    ብሬ ትልልቅ የሙዚቃ ባለሙያዎችን ወጣት ሆነው በሙዚቃው ብዙ ቦታ መድረስ የሚችሉትን ካባው ደግሞ ለሚገባቸው ስዎች እያለበስ በህይወት ሲኖሩ ክብር እየስጠ የሚኖር ዉጣት ብሬ ፕሮግራምህ ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብርህ በዚሁ ቀጥል

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 4 роки тому +21

    አዘጋጁ ሙሉ ስምህን ባላውቀውም ብሬ ልበልህ ፣
    ባንተ እድሜ ያልተወለዱትን እያስታወስህ በመዘከርህ ምስጋና ይገበሃል።
    ታዋቂውን ግጥም እና ዜማ ደራሲ ተስፋዬ ለሜሳን ትዘክረዋለህ ብዬ እጠብቃለሁ ።

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን

    😍😍😍💚💛❤በባይተዋር ጎጆ ተስፋ ያላት ልጅ ናት

  • @mariamicahel4018
    @mariamicahel4018 4 роки тому +6

    ፀሐዬ ለምን እንደሆነ አላውቅም በጣም ነው የምወድህ በጣም ደግሞ አዛኝ ትመስለኛለእ

  • @hailemariamtsehay9373
    @hailemariamtsehay9373 4 роки тому +16

    Bireman በጣም በርታ ዛሬም እንደባለፈው ስለደገምከን እናመሰግናለን ሌላው ላሳስብህ የምፈልገው ጀግኖቻችንን ውለታቸውን በሂወት እያሉ በማሰብህ በርታበት አንተም የትውልድ ጀግና ትሆናለህ ።

  • @zizisa
    @zizisa 4 роки тому +10

    I have never heard of this man named "Yelmish" however, I grew up listening to all of the songs he wrote. I found deeper respect to this man who wrote so many of our beloved songs. Thank you Ato Yelma, the man who changed Ethiopian music forever. Note to Bireman, again, I have never seen you, I don't know you in real life besides youtube and other social media, however, I am extremely thankful for your hard work, your relentless drive to introduce us future Ethiopian stars and past legends.

  • @selamleethiopian2951
    @selamleethiopian2951 4 роки тому +6

    Zebiba 💯 my favourite 💚💚💚👏

  • @merammohammed5163
    @merammohammed5163 4 роки тому +2

    ኤፍሬምታምሩን
    ስላስታወከው
    ያገሬን
    ልጂ
    ኤፍሬም ታምሩ
    የደጀን ልጅ
    ሺአመት ይኑር

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 4 роки тому +1

    ጸሀዬ አንተ ነህ አንደኛ ጀግና ጋባ ለንተም ሌላም ይገባሀል ጸሀዬ ሩህረህ አክባሪ ነህ

  • @tewodrostedaethiogirma1702
    @tewodrostedaethiogirma1702 4 роки тому +11

    ደሬ እንባዬን ነው ያመጣው, ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን 👐🏾🙌🏿👏🏻🇪🇹

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 4 роки тому +2

    የሚበረታታ ፕሮግራም ነው በዚህ ቀጥሉበት ክብር ለሚገባው ክብርን እንስጥ ።

  • @hannageberetsadik853
    @hannageberetsadik853 4 роки тому +1

    Bereman programachu betam konjo new bezew ketelu fetari abezeto yebarekachu

  • @Kt-kg1fo
    @Kt-kg1fo 4 роки тому +2

    ጸሃዬ ሃረጋሕኝ ነዋይ ጸጋዬ ጥፓውን እረ ሁሉም ገጣሚ ይልማና አቤ ብቻ በናንተ ጌዜ ዘፈን ይደመጥ እድሜ ይስጣቹ በጣም ነው ምነውዳቹ

  • @hanahani6542
    @hanahani6542 4 роки тому

    ደስ ብሎ ተመስጫ የሰማውት በጣም ከግጥሞቹ በላይ የሆነ ነው ዛሬ ሰው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠው እንዲህ መነገሩ ዛሬ ላሉት ትልቅ ትምህርት ነው የእውነት ደጋግመው መስማት አለባቸው ።

  • @senit7498
    @senit7498 4 роки тому

    ፀግሽ ውድድድ ነው የማረግኽ በአንተ ዘፈኖች ውስጥ ብዙ ከሂወተ ጋር ተመሣሣይ ግጥሞች ከአስመራ_ እስከ_ አ|አበባ ያለው ምስቅልቅል ሄወቲን ይገልፅልኛል ፀጋየ ኑርልን

  • @mariammahi3618
    @mariammahi3618 4 роки тому +1

    Bire berta Egzabher anetm beljochek metzeker tehonalk

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 4 роки тому +4

    እንኳን አደርሳችሁ: እንዲህ ነው መልካም መሆን: የስው ልጅ በሂወት እያለ ማመስገን ማክበር የጨዋ ስው ልጅ ባህሪ ነው: እጅግ ልዩ ፕሮግራም ነው ምርጥ የምታኮሩ ኢትዮጵያውያን ክብር ለሁላችሁም እናመሰግናቸዋለን🙏🏾👏🏾🌻👏🏾🙏🏾🌻👏🏾🙏🏾

  • @balambaras5848
    @balambaras5848 4 роки тому +5

    ግሩም ዝግጅት ነው።
    በሃገራችን መታወቅ ከሚገባቸው እውቅ የኪነ-ጥበብ ሰዎች አንዱ ግጥም እና ዜማ ደራሲውን ተስፋዬ ለሜሳ እስካሁን ባለመዘከሩ እጅግ ያሳዝናል ።
    ይልማ ገ/አብ እና አበበ መለሰ ከሙያ ብቁነት አንጻር ስሙን እንኳን አለመጥራታቸው ይገርማል።
    እነ ጥላሁን፣መሐሙድ፣አስቴር፣ ኤፍሬም እንዲሁም ሌሎችን ለብቃት ያበቃ ድንቅ የሆነ ሰው ነበር።
    ምነው አንድ ከያኔ ስሙን መጥራት ፈራ?

  • @sewhun903
    @sewhun903 4 роки тому +3

    Big respect For Kebir Doctor yelma Gebre Ab ,and I have big respect for all participants, also for BIREMAN.

  • @Kena273
    @Kena273 4 роки тому +2

    ጋሽ ይልማ ዘመንህ ይባረክ!
    ተዓምር: ስምን መልአክ ያወጣዋል ማለት ያንቺ ነው! እግዚአብሔር ከክፉ ዐይን ይከልልሽ! ድምፅሽን እና አዘፋፈንሽን መጥገብ አቃተኝ:: ዘፈን ሀጢያት ነው ቢባል እንኳን ይህንን ድምፅ እየሰማሁ ሲኦል ምኔ ነው! ተባረኪ!

  • @akigebre9410
    @akigebre9410 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን ብሬ ከተመስጋኝ ይልቅ አመስጋኝ ሲኖር ነው እና ተመስጋኝ የሚደምቀው አንተን የመሰለ አመስጋኝ ስለተገኘ እናመስግንሃለን ስኬት ጤና እድሜ ይስጥህ ለጋሼም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ❤❤❤❤❤

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ይልማ ገብረ አብ አተ ልዩ ሰው ነክ አተን የሚተካ በታምር የለም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እመኝልካለው ይልምሽ እዴት ደስ እዳለኝ ብሬ አተን አለማድነቅ አይቻልም በርታ በጣም ትልቅ ነገር ነው እየሰራክ ያለከው

  • @firhiwothailemariam5757
    @firhiwothailemariam5757 4 роки тому +1

    The girl she song last has very special voice keep it up !

  • @erentertainment7017
    @erentertainment7017 4 роки тому +1

    God bless you bireman for honored the legends. 🇪🇷

  • @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ
    @ሰውእናአመሉ-ጀ3መ 4 роки тому

    ዋው ከዚህ በፊት በአካል የማናቃቸው ምርጥ ሰወች እና እምናቃችሁ የተከበራችሁ ምርጥ ኢትዮዝጲያዊ አርስቶች ከዝች ምርጥ ቢሰሙት ያማይሰለች ርጋያ ያለ ሙዚቃ ጋር በጣም ቆንጆ ቆይታ ነበር እንደዚህ ነብስ ያለው ቁም ነገር ከትላልቅ የጥበብ ሰወችን ብታቀርብልን ከልምዳቸው ከስነስራታቸው ከብልሀታቸው ብዙ መማር ማወቅ ይቻላል ሁለነገሩ ያምር ነበር 👍👍👍

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 4 роки тому +10

    ይልማ ገብረ አብ አንተ ሚሊዮን ቃላትን ስትጠቀም እኔ ግን ለአንተ ቃል አጣሁ።

  • @hirutaddisu2941
    @hirutaddisu2941 4 роки тому

    ይልማ ገ/አብ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @yaredlidu
    @yaredlidu 4 роки тому +5

    One of the best holidays program as usual. I HOPE I WILL SEE another BreMan show for Ethiopian MESKEL.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 4 роки тому +1

    አበበ ቢቂላ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому

    ፀሀየ ይኃንሰ እግዚአብሔር የባረከህ ልዩ ሰው ነህ ተባረክ🙏

  • @betikonjo6211
    @betikonjo6211 4 роки тому

    ሁላችሁም የኔ ጀግኖቼ ናቸው በተለይ አዘጋጆቺ እነዚህን ትላልቅ የኢትዮጵያ ፈርጦቼን ስለ አከበራቹልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እላለሁ ደሞኮ ሁሉም በጣም በስድስት የማስባቸው ስውችን ነው ያመጣቹልኝ ደርዬ የኔ እንቁ ሽሚ የኔ ጀግና ብቻ ማበላለጥ እንዳይሆንብኝ እፈራለሁ ብቻ ሁላችንም እመ አምላክህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በየ አላቹበት ከቁጥር ሳያጎድል በምህረት እጁ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ይጠብቅልን 💚💛❤🙏

  • @sounaseyon6751
    @sounaseyon6751 4 роки тому

    ምርጥ የጥበእብ ሰዋች እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏👏👏👏

  • @King-xx6kf
    @King-xx6kf 4 роки тому

    ምናለ እድሜ ተቀንሦ የሚሰጥ በሆነና ጋሽ ይልማ ገ/አብ 1000 ዓመት በኖረልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @itsselam4495
    @itsselam4495 4 роки тому +12

    Great performance everything was perfect you make the holiday perfect. You take as back to those memories. Great job Bire 👏 👏

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 4 роки тому

    I have no words to taik about yilimesh long live dear Ethiopians we don't honour our legend thank u bire

  • @meskibiru9314
    @meskibiru9314 4 роки тому +2

    Wow, I can't stop crying thank you so much yilma Gebrehab. As yetnebersh said that you're A Gold to shine also you're a true Ethiopian we all love you!!!!

  • @habtish100
    @habtish100 4 роки тому +1

    After watching this and previous Bireman shows, I have to thank Bire for recognizing those who left foot prints in Ethiopian music while at the same bringing new talents to the industry, keep on rolling!

  • @dmx3674
    @dmx3674 4 роки тому +5

    ያለበት የፋይናስ ችግር ካለ..ወይንም የገንዘብ ስጦታ ያሻዋል ካላችሁ ጎፈንድ ሚ አርጉልንና። ከአገር ውጭ ያለነው ለመርዳትና ለማመስገን አግዙን እናግዘው

  • @ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ

    ምርጥ የጥበብሰዎቻችን ኑሩሉን

  • @hailemariamassefa9646
    @hailemariamassefa9646 4 роки тому +3

    ዘቢባ አንደኛ!!!

  • @abenezerabebe778
    @abenezerabebe778 4 роки тому

    ድምፅ ከአቀራረብ አንጋፋው ጋዜጤኛ ደረጄ ሀይሌ ቃል የለኝም የሙዝቃ ስራው ግጥሞቹ ይለያሉ ይልማ ገብረአብ ብሬ በጣም ገራሚ ዝግጅት ነው በዚ ቀጥል ሁሉም ዘፋኞቹ ድምፃቸው ዋው ነው።

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 4 роки тому +1

    እሳ ስትዘፍነው አማረኝ በጣም ነው የምትችለው wow

  • @nathysonbelayneh1800
    @nathysonbelayneh1800 4 роки тому

    I grew up listening songs written by Yilma Gebreab and Abebe Melesse.
    It made me cry. What a memory!
    Yilma is the legendary artist who should be well recognized nationally.

  • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን

    ካባው ባለቤቱን አገኘ እንዴት ምወደው በሙሉ ሙዚቃ የሰራ ሰው እንወድሀለን ይልማ ገብረአብ

  • @yisakawol
    @yisakawol 4 роки тому +2

    Breman really thanks tiru neger asayeken yilm gebreab tilik sew melkamun Hulu emegnalew

  • @melkammignote5045
    @melkammignote5045 4 роки тому +2

    ብሬ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ አሁንም እግዚአብሔር ያክብርህ 🙏🙏🙏

  • @libbelu6566
    @libbelu6566 4 роки тому +6

    ዘመን የማይሽራቸው የዘፈን ግጥሞችህ አይደለም በዜማ ሲዘፈኑ እንደ ማንኛውም ግጥም ሲነበቡ እንኳን ነፍስ ይዘራሉ።

  • @wondwossenwft
    @wondwossenwft 4 роки тому +1

    ብርሃኑ ተባረክ አቦ :: ከፍ ያሉ የባዕል ፕሮግራሞችህ ወደር የላቸውም :: በርታ::

  • @solomondemissiea1230
    @solomondemissiea1230 4 роки тому +2

    This little brother of ours, Bireman, deserves respect and appreciation. Keep it up brother!!!I am speechless to Derje Haile and Tsehaye Yohannes !!!!!

  • @mametetemke868
    @mametetemke868 4 роки тому

    Wow Dereje ❤❤❤❤❤. Respect all🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤

  • @Mentesnot.2116
    @Mentesnot.2116 4 роки тому +2

    ብሬ ማን በጣም የሚገርም ዝግጅት ነው ደስ ይላል በርታ:: ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ 🙌 ተወዳጁና አንጋፋውን ፀሐፊና የግጥም ደራሲ ይልማ ገ/አብ ለሰራኸው ስራ ሁሉ እናመሰግናለን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን 🙏🙏🙏 ኢትዮጵያውያን በአለም ዙሪያና በሀገር ውስጥ ያላችሁ መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼 የምናስተውልበትና በጎ ነገር የምናረግበት አመት ይሁንልን 🙏🌼🌻🌼

  • @አዲስአበቤ
    @አዲስአበቤ 4 роки тому

    ጋሽ ይልማ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይ አሻራህ በደማቁ አርፏል።እናመሰግናለን ። ዝግጅቱ በጣም ደስ ይላል በተለይ በባይተዋር ጎጆ የተጫወትሽው ቆንጆ ልጅ የሚገርም ተሰጥኦ ነው ያለሽ።በርቺልን።

  • @khalidshafi1614
    @khalidshafi1614 4 роки тому

    ደርዬ አስለቀስከኝ አንተ ስትናገር እየሰማው ብውል ባድር አይሰለቸኝም ደርዬ ከልብ ከልብ እወድሀለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤❤❤

  • @tarikuagzaw4728
    @tarikuagzaw4728 4 роки тому +2

    Bire,first of all I appreciate what you are doing.Great job!Am crazy fan of oldis songs(especially Abebe and yilmas` songs. They are part of my life). Never stop it please!!!!! waiting you eagerly in the coming holiday,MESKEL! Thank you!!!

  • @azebassefa2057
    @azebassefa2057 4 роки тому

    ዋው ምን አይነት ስጦታ ነው ዋው

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 4 роки тому +1

    ዋው ዋው ብሬ ደሬ አስለቀሰን ምርጥ ዝግጅች tank you so much !!

  • @girmaseyoum2013
    @girmaseyoum2013 4 роки тому

    Yelma Yemgerm zemta yemgerm kurat abo EGZIHABHAR erjemmmmmmmmmm Edma ke tena gar yesth 🙏

  • @maruadmas9775
    @maruadmas9775 4 роки тому +1

    Ewunet 1gnaaaaaaa

  • @metasbiyayilma2525
    @metasbiyayilma2525 4 роки тому

    በጣም አሪፍ

  • @wxxxxxxx.5919
    @wxxxxxxx.5919 4 роки тому

    በጣም ቆንጆ ድምፀ አላት

  • @amanuelbaraki8792
    @amanuelbaraki8792 4 роки тому

    About z great poet & melody maker yilma gebreab by z beloved journalist dereje haile

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 3 роки тому

    Beautiful people & these are the people of Ethiopia! it is all about respecting each other, counting your brothers/sisters better than yourself. Yetnebersh, I completly agree with your point "those who are older than 30 & their feelings for Ethiopia" shaped by what they heard & seen by then! there were no so much hate between one another !! Long live Yilma & the true sons & daughters of Ethiopia!!!

  • @tesfayehassen9867
    @tesfayehassen9867 4 роки тому

    ዋው የዚህ ሁሉ ባለቤት ነው 🙏🙏🙏 አይገርምም ስሙን እንጂ ባካል ዛሬ ገና ነው ያየሁት

  • @misafirst
    @misafirst 4 роки тому

    እንደ ስምሽ ተአምር!..... ለይልማ ምስጋና

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 4 роки тому

    Ethiopianetahene mekebaberahen big respect to all our dimensions

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 роки тому

    😘💚💛❤👏👏🤗🤗Simply interesting program from yeethiopia lijoch!! Ayzoacheu!!💯💚💛❤👏👏Melkam Meskel. Medanachin yihun!!

  • @aberaw.8757
    @aberaw.8757 4 роки тому

    Yilma G/Ab is simply a legend! I have the at most respect for those who put together such recognition! Kudos!!

  • @tashaykef796
    @tashaykef796 4 роки тому

    Ewnetem shega..koyita!!

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому

    ይልምሺ በጣም ጎበዝ የሆነ ደራሲ ነው አድናቂው ነኚ 👌👏❤🙏

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 4 роки тому +1

    Thank you bire man to honor yilimesh an amazing legend ever

  • @tedgeb8286
    @tedgeb8286 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @Ali-jc8sg
    @Ali-jc8sg 4 роки тому +1

    ፀሀየ በእውነት ስልክ ቁጥርህን ባገኘውና ደውየልህ አድናቆቴንና አክብሮቴን ብገልፅልህ ደሥይለኛል አንተማለትኮ ትዝታ፣መለየት፣አብሮመብላት፣አብሮ መሥራት ምን ማለት እንደሁ የገባህ ታላቅና ምርጥ ኢትዮጲያዊነህ 😘😘😘😘💚💛❤

    • @wondante
      @wondante 4 роки тому

      Tsehaye eko Asemat ye Arada lej new , Huluem betesebochu merete nachew 👍🏽

    • @Ali-jc8sg
      @Ali-jc8sg 4 роки тому

      @@wondante አመሠግናለሁ ግን ሥልክ ቁጥሩን ባገኘው ደሥይለኝነበር የሚሠጠኝ አጣሁ😢

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash1190 4 роки тому

    Deryyyeeeeee egziabher lbhn yatsna wsthh mn yahl endetesebere metsnanat endekebedeh sayh eredalew dngl be mlgawa metsnat yhunlh derye 🙏🏽❤️

  • @manishnathaliya1863
    @manishnathaliya1863 4 роки тому +7

    Bre man God bless you. An outstanding holiday program with golden star artists. Keep up with a good work bro

  • @טרפץמספין
    @טרפץמספין 4 роки тому

    አረጌ በጣም የምወደው አርቲስት አቤት ግርማ ሞገስ ኑርልኝ♥

  • @fikirteasres3853
    @fikirteasres3853 4 роки тому

    My mother ! Elfeyeee yenye konjooo

  • @solomonbeyene2348
    @solomonbeyene2348 4 роки тому

    የጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌን ንግግር ልዋስና ይልምሽ የጉርምስና ጊዜዬን ያጣፈጣችሁ አንተና አቤ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝላችሁዋለሁ

  • @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ
    @እናቴውስጤነሽ-ቸ3ቸ 4 роки тому +5

    ዋው የኔ ገራገር ሁሌም እኮ አንደኛ ነሽ ❤እናመሠግናለን😘😘😘🌼🌼🌼

  • @wajo_tube
    @wajo_tube 4 роки тому +2

    ሰላም እንዴት ናችሁ `
    በአንድ ወቅት እንዲህ ሆነ.... -በድህነት ውስጥ የሚኖር አንድ ቤተሰብ ነበር፡፡ በቤተሰቡ ውስጥ እናት፣ አባት እና አንድ ሴት ልጅ ነበረች፡፡ ከቤተሰቡ ውስጥ ገቢ የነበረው አባት ብቻ ነበር፤ ነገር ግን መሰረታዊ ፍላጎትን (ምግብ፣ ልብስ፣ መጠለያ) ለማሟላት በቂ ነበር፡፡ አባት ምንም እንኳን በቂ ገንዘብ ባይኖረውም ሁሌም የሚያልመው ልጁን የአለማችን ምርጥ ዶክተር ማድረግ ነበር፡፡ እጅግ ከሚባለው በላይ ይወዳታል፡፡ እሷም መልካም ልጅ ነበረች፡፡ የHigh School ውጤቷን በተቀበለችበት ቀን አባት ከሚባለው በላይ በመደሰቱ "ዛሬ በአንቺ ኩራትና ደስታ ተሰምቶኛል፤ እንድገዛልሽ የምትፈልጊውን ማንኛውንም ነገር ጠይቂኝ" አላት፡፡ ልጅ መለሰች አባ ባለፈው ያሳየውህን ቀሚስ እፈልጋለው፤ ግን ዋጋው 1500 Dollar ነው፤ የዛኔ እንድትገዛልኝ አልጠየኩህም፤ ነገር ግን አሁን ተገዛልኛለህ?" አለች፡፡ አባት በመደሰቱ እና ልጁ ተከፍታ ማየት ስለማይፈልግ ብቻ ያን ቀሚስ የሚገዛ ገንዘብ እንደሌለው እያወቀ እንኳን እንደሚገዛላት ቃል ገባ፡፡ በቀጣዩ ቀን አባት ያንኑ ቀሚስ ገዝቶ ስጦታ ሰጣት፡፡ እናት ይህን ስትመለከት ያን ያህል ገንዘብ እንደሌለው ስላወቀች ገንዘቡን ከየት እንዳመጣው ጠየቀችው፡፡ አባት እንዲህ ሲል ተደመጠ "ያጠራቀምኩት ትንሽ ገንዘብ ነበር፤ በተጨማሪ ደሜን ሸጬ ባገኘውት ገንዘብ ነው፡፡ ምክንያቱም ልጄን ማናደድ አልፈልግም፡፡" ከግዚያት በኀላ ልጁ የጤና ትምህርት ቤት ገባች፡፡ አባትም ለእሷ የሚያስፈልጉ ክፍያዎችን መክፈል ያስችለው ዘንድ ከወትሮው በበለጠ ጠንክሮ መስራት ጀመረ፡፡ የመጨረሻ አመቷ ላይ ደረሰች፡፡ ለሁሉም ነገር የሚከፈል 80000 Dollar ያስፈልጋታል፡፡ አባት በቂ ገንዘብ ባይኖረውም እንዴት እንደሆነ ባይታወቅም ያን ገንዘብ ከፈለ፡፡ እናት አሁንም ያን ያህል ገንዘብ እንደሌላቸው ስለምታቅ "ያን ገንዘብ ከየት ነው ያመጣኸው? ያን ገንዘብ ለማግኘት መጥፎ ነገር አረክ እንዴ?" በማለት ጠየቀች፡፡ "አይደለም የሆነ ኩላሊቱ ከጥቅም ውጭ የሆነበት ሰው ነበረ፤ እና አንዱን ኩላሊቴን ሸጥኩለት፡፡ አደራ ለልጃችን እንዳትነግሪያት፤ የጥፋተኝነት ስሜት ይሰማታል፡፡" አለ አባት፡፡ ዛሬ የልጃቸው የመመረቂያ ቀን ነው፡፡ እናትና አባት ሴት ልጃቸው ለመጀመሪያ ግዜ ዶክተር ሆና ወደ ቤቷ ልትመጣ በጉጉት እየጠበቋት ነው፡፡ ነገር ግን ልጃቸው ዶክተር ሆና ሳይሆን አሰከሬን ሆና ወደ ቤት መጣች፡፡ የምታፈቅረው ሰው በእሷ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ስለማገጠባት እራሷን አጠፋች፡፡ እስቲ መልሱልኝ አሁን የሞተው ማነው? እሷ ወይስ ቤተሰቦቿ? በተለይ አባቷ የሞት ሞትን ነው የሞተው፡፡ -ወዳጄ ህይወትክ ያንተ ብቻ መስሎክ ከሆነ ተሳስተሀል፡፡ መኖርክ እንኳን ባይጠቅማቸው መሞትክ የሚጎዳቸው ቤተሰቦች አሉክ፡፡ ስለዚህ PLS እራስክን በሲጋራ፣ ጫት፣ አልኮል ውስጥ ደብቀህ በቁም ሙተክ በቁም አትቅበራቸው፡፡ ወዳንቺ ደሞ ልምጣ እህቴ፤ አንቺ እራስሽን ብታጠፊ ፍቅረኛሽ ሌላ ሴት ያገኛል፤ ቤተሰቦችሽ ግን ሌላ ልዕልት ልጅ አያገኙም፡፡ ስለዚህ ሁሌም በህይወታችን ላይ ለመወሰን ስንነሳ እኛን በማሳደግ የጎበጠችው እናታችን፤ እኛን በማሳደግ በውርጭና በፀሀይ ፊቱ የከሰመው አባታችን ይታወሱን!!
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
    👇🏾👇🏾
    ua-cam.com/video/9u9brUpuKaA/v-deo.html

  • @أحلامالكلامالكراهية

    ትክክል ፀሀየ የሰዉ ዘር አልማዝ ሀይሌንም አጣናት ትናት የመጡ ሸርሙጦቺ ባንዶቺ ቤላ ላይ እየተፈላሰሱ በግራቸዉ ሄደዉ ክን ጥበብን ከፍታ ማማ ከፍ ያደረጉት እየተራብ እየለመኑ የሞያ ባለሞያወቺ የትም ተጥለዉ ወረበሎቺ ዘረኞቺ ተፈላፍሰዉ ይኖራሉ ፍትህ ለበፊቶቹ ባለሞያወቺ ሞት ለሞሺላቆቹ ።

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq 4 роки тому

    Yamal qinew. endet yemiamir dimts new!

  • @Meron1300
    @Meron1300 4 роки тому +1

    Dere and Bire.....hulachume tigeremalachu wowwwww

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 4 роки тому

    አሪፍ ፕሮግራም ነው ካባና ክብር ዛሬ ነው የተገናኙ

  • @dejenbrhanu7000
    @dejenbrhanu7000 4 роки тому +13

    ብሬ ማን የምታቀርበው ፕሮግራም ልዩ ነው ይህን የመሰለ ስራ እየሰራህግን ቪው የለህም ርእሱን ገላጭ በሆነው ቋንቋ ብትጽፍ ስራህ ከሁሉም የተሻለ አቀራረብ የምታቀርባቸው አርቲስቶች የኢትዮጵያ ብርቅየዎችን ነው

    • @አብንነውምርጫየግዜውአሁን
      @አብንነውምርጫየግዜውአሁን 4 роки тому

      በፌስቡክ ፔጅ ከፍተው ለህዝብ መድረስ አለበት ባይ ነኝ

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 роки тому

      Bro akrarbu wey sedb wey zer tekor kehon becha new yegna sew tesfsefo myayew Bire degmo le ewent le ewekt le fiker enje legnzeb selmaysra ahun yayew sew bemulu kelbu selayw bekiw new 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 4 роки тому

    Thank you for recongnizing and providng respect to the legends. The young ladies too have amazing talents.

  • @weinnysissay659
    @weinnysissay659 4 роки тому

    Gash ylma edme ena tena ystih. kibr ygebahal. Azegajochum egziabher ystachihu.

  • @meazaalemu1026
    @meazaalemu1026 4 роки тому

    Betam des yelale 🙏🙏🙏

  • @endalkyidenekal8878
    @endalkyidenekal8878 4 роки тому +1

    Wow what a great program love it thank you Braman

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu9197 4 роки тому +1

    Bireman kebir yigebahal. Keep it up!!

  • @solomonkefyalew9682
    @solomonkefyalew9682 4 роки тому

    ጋሽ ይልማ እንኳን ደስ አለህ፣ከአበበ መለሰ፣ኤፍሬም ታምሩ አብረህ ድጋሜ ማየት እፈልጋለሁ።

  • @merymeryem1910
    @merymeryem1910 4 роки тому

    Betam des ylal 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @shewafanademissie7966
    @shewafanademissie7966 4 роки тому +1

    Bre keep it up

  • @getahunbirhanu4248
    @getahunbirhanu4248 4 роки тому

    Betam yemakebrh gash dereje Haile... Ante hulem turu sew neh... Asleksehegnal ameseginalehu.... Yilmsh yigebawal yehager balewuleta new!!

  • @eyayatebabal4480
    @eyayatebabal4480 4 роки тому

    እናመሰግናለን ብሬ ማን በርቱልን !!! በጣም ደስ እሚል ዝግጅት ነበር።

  • @wondante
    @wondante 4 роки тому +1

    Wowwww Getemmm

  • @meklitpictures9811
    @meklitpictures9811 2 роки тому

    erezeme edemey yelemshe and bireman