ከአረብ ሀገር የመጣችዋ ቀበጥ የለቅሶ አለቃቀስ እስታይል😭

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 373

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 10 місяців тому +18

    ቱ አስጠላከኝ በጣም ስንት ስራ እያለ የአረቤቱ አዛኝ ይህ አይገባትም

  • @zindzind3952
    @zindzind3952 3 місяці тому +15

    ይህ ማጤሻ እራስ እኛስንት አሳብ አለብን ጅላፎ ያረብ ሀገር ሴት ጀግናናት እበት እደማንኛውም ውጭ ሀገር እዳሉት ጥፍራችን እሳድገን ቁጭ አንልም እልም ያድርግህ እና

  • @HayatFentaw-b4e
    @HayatFentaw-b4e 3 місяці тому +16

    ሌላ ስራ ብትፈልግ ይሻልሀል አለመማርህ በማይቀለደው እንድትቀልድ አደረገህ ኮረና ፊት

  • @asma.5679
    @asma.5679 10 місяців тому +14

    አወቀች አወቀች ሲሏት የባሏን ኪታብ አጠበች አሉ😏😏😏😏😏😏

  • @zdnurutube7455
    @zdnurutube7455 6 місяців тому +16

    አላህ ሰው አድርጎ ፈጥሮህ በገዛ ፍቃድህ በግ ሆንክ

  • @Mekinseid-wp6xj
    @Mekinseid-wp6xj 10 місяців тому +5

    ኡመር ዘሙየ በጣም ጠፍታሃል አዳዲስ ቪዲወዎች ይለቀቅልን

  • @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa
    @user-bx8mj7ue9Aaaaaaa 10 місяців тому

    ምን ነክቶት ነዉ 😮

  • @rabea5898
    @rabea5898 10 місяців тому +3

    ኡመር አሊ ምንነካህ ያገር ልጅ

  • @RehimaWool-cz9uf
    @RehimaWool-cz9uf 2 місяці тому

    ምንይመሥላልጅል

  • @UaeUae123-nz6iz
    @UaeUae123-nz6iz 2 місяці тому

    ባለጌ ከበኆላህ አየተነሡ ቁምነገርላይደርሠዋ የጨነገፍክ

  • @aminattube5145
    @aminattube5145 2 місяці тому +1

    ተከበር ኡመር ሌላ ስራ ፍጠር እምቢ ካልክ አጥበን ነው የምናሰጣህ

  • @sadh5915
    @sadh5915 10 місяців тому +5

    ቱ አላይክ አላህ ይህድህ ሱበሀን አላህ መጃጃ

  • @አለምነኝወለዮዋ
    @አለምነኝወለዮዋ 6 місяців тому +6

    አዑዙቢላህ ደሞ ዛሬ እምኑላይ ጣልኝ የገዛ ስልኬ

  • @محمدخالد-ي8ج6ح
    @محمدخالد-ي8ج6ح 10 місяців тому +3

    እንደው ምን እስተማርከን ከዚህ በህዝቡ እዴሁ ለቅሶ ብዝቶቦታል። እስኪ አስተምረው በል ለቅሶ እንከፍ ስታስጠላ አይይይ መሀይም ካንተ ምን ይጠበቃል ቱ

  • @MarwanDalloul-qx8tb
    @MarwanDalloul-qx8tb 10 місяців тому +2

    ኡመሬ ስወድህ ሀገር ስገባ እንደማገኝህ ተስፋ አደርጋለሁ

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  10 місяців тому

      አብሽሩ በደስታ ነው

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 місяці тому

      አፈርብላ መላጣ​@@oumerzemuye

  • @SeadaSaid
    @SeadaSaid 10 місяців тому +2

    ብዙ እሚስራ ስራ አለ ሀርቡ ብዙ ይቶብ እሚስሩ የሉም አይዲያ ከለለህ እኛ እንስጥህ አትጃጃልብን

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 2 місяці тому +1

    አሏህን ፍራ አኡዙቢላህ ስልኬ ምኑላይ ጣልከኝ ኢተቂሏህ ዝም ያለ የጃወጣ አሉ ርሡል ሠለላሁ አለይ ወሠለም

  • @HavibuHaha
    @HavibuHaha 3 місяці тому +1

    ከብት። ማወቅነው

  • @EsmailEndris-gl4mk
    @EsmailEndris-gl4mk 3 місяці тому +1

    አሪፍ ነው ግን የአረብ አገሯ ቀበጥ እንግሊዘኛ አትችልም በአረበኛ ብታረገው ምርጥዬ ነው ኡመሬ

  • @HayatHayat-zu6vk
    @HayatHayat-zu6vk 10 місяців тому +1

    እዲሬ አስጠላኸኝ ለቦጫም😮😮😮😮😮ዴሞበሞትሙዲልትይዝነው መገን ጋላ የጋላዘርሁነህ ዴህናነገርትለቃለህዴ ዶማ

  • @Neima205
    @Neima205 10 місяців тому +2

    ኡመር አሊ ሀርቡን በደንብ አሳየን🥺😅

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  10 місяців тому +1

      በቅርቡ

    • @HalimaHalima-y1f
      @HalimaHalima-y1f 2 місяці тому

      የምር፤ኡመር፤አሊ፥ሀርቦ፤አችን፤ብዙየሚሰራና፤የሚታይ፤ስራ፤አላት፤እንደት፤እንደዚህ፤አይኑት፤የወረደ፤ስራትሰራለህ😢፤በሞት፤አይቀለድም፤ወንድማችን

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf 2 місяці тому

    አረበሳቅ😂😂😂😂😂አኔኮ;ከሱቀላዬኮሜቶቼናቸውእሚያስቁኝ😅😅😅😅

  • @WalloNews114
    @WalloNews114 10 місяців тому +7

    ወንድሜ ይሄን ቪድዮ አንሳ ጥሩ አይደለም ታዋቂ ነህ በዝህ የመጣ ጥቅም እና እውቅና ይቅርብህ🙄😡😡

  • @FewzzFewzz
    @FewzzFewzz 10 місяців тому

    አላህን ፍራ አስተማሪ ነገር የሰራህ መሠለህ??

  • @toybayoutube4209
    @toybayoutube4209 10 місяців тому

    የዛሬው ምድነወ ሌላ ቀልድ የለህም ኡመር ደስ አይልም ሀርቡን በደብ አሳየን በተረፈ

  • @KerimaYesuf
    @KerimaYesuf 2 місяці тому

    ተው እንጅ ኡመሬ ያገሬልጅ ይህስ አይመጠንም 😢😢😢

  • @JemilaNigus
    @JemilaNigus 3 місяці тому +1

    ሱበሀንአላህ እረወደይት እየተጎአዝንነው አይዱኒያ

  • @زايدالحمادي-س6ق
    @زايدالحمادي-س6ق 2 місяці тому

    ምነዉልጀደህናሠዉአልነበረክምምነዉዘፋፈቀህያረቢ

  • @madina7645
    @madina7645 2 місяці тому

    ሲደርስብህ ታገኘዋለህ መቸም በያንዳንዱ ቤት መግባቱ አይቀር አይይይ ሰው😢😢😢😢😢

  • @SeeSee-mk4qr
    @SeeSee-mk4qr 2 місяці тому

    ኡመር ዘሙዬ የሳቅ ሚንጪ 😂😂😂😂በተለይ የአረብ አገሯ ሴት

  • @Sada-wu7fb
    @Sada-wu7fb 10 місяців тому +1

    ወይ ኡመርየ እረተው ግን

  • @RahmaRahhma
    @RahmaRahhma 7 місяців тому +3

    ውይ ስወድክ 😂😂ኡመሮ 😍😍😍😘😘😘🥰🥰🌹🌹🌹👌👌👌💔💔

  • @zekra6086
    @zekra6086 2 місяці тому

    ታወረ ስንት እስታይል እያለ ለሁላችንም ሞት አይቀሬነው አላህ አሟሟታችንን ያሳምረው
    አላህ ሂዲያ ይስጥህ

  • @SaidMohamed-sv1eb
    @SaidMohamed-sv1eb 2 місяці тому

    በጣም ደበርከን አስቀያሚፊት

  • @Fatima-pc3gs
    @Fatima-pc3gs 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂 መገን እዲሬ🤓🤓🤓

  • @mekdiyoutubewelo2462
    @mekdiyoutubewelo2462 8 місяців тому +2

    ስርአት ይኑርህ በአርብ ሀገር ሴት አትቀልድ😢😢😢

  • @Umuhikm
    @Umuhikm 2 місяці тому

    ሱባሀንአላህ መጃጃልነውይህ

  • @غغالب-ع5ش
    @غغالب-ع5ش 3 місяці тому

    በዚህ ቀልድ አትጃጃል ብር ከፍ ልክ በበሀር ናናስራ አትነፋጨል

  • @zinatzinat-b4r
    @zinatzinat-b4r 2 місяці тому

    ድንህን ተማር እክሽ

  • @AmanAl-i2m
    @AmanAl-i2m Місяць тому

    ኡመርዘሙየአትጃጃልበዚሕአፍሕቁሯአንቅራበት

  • @RahmahRahmah-qd5hh
    @RahmahRahmah-qd5hh 4 місяці тому +1

    ኧረ አላህን ፍራ 😮

  • @ዜድየደሴልጅ
    @ዜድየደሴልጅ 2 місяці тому

    ቢስሚላህ በዚህ ይቀለዳል በሞት🙄ደባሪ ነህ አገራችንን አታሰድብ አቦ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf 2 місяці тому

    😭😭😭😭😭😭😭 እህህህ አለቃቀስህ ያረብ

  • @samsunglaxymobile2182
    @samsunglaxymobile2182 2 місяці тому

    ወይዘድሮ የማይሠማጉድየለም ያአላህ ሠውበሞትይቀልዳል ጂል ሢያሥጠላ

  • @TuriaTuria-h9w
    @TuriaTuria-h9w Місяць тому

    እር ጉድ ነው ዘንድሮ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😊

  • @የውሎልጅ-ጨ4የ
    @የውሎልጅ-ጨ4የ 2 місяці тому

    አይይይይ አሁንአበላሽሀው

  • @BeamlakDesalegn-l7x
    @BeamlakDesalegn-l7x Місяць тому

    ቲት ጠፈንህን እራሱ እወደው ነበር ጠላሁት

  • @maitamaita7391
    @maitamaita7391 10 місяців тому

    አላህ ሒዲያ ይሥጥህ ሌላም አልል ኡመሬ

  • @SayedAhmada-ge3ci
    @SayedAhmada-ge3ci 2 місяці тому

    ክክክክክክክክ አይ ኡመር ዘሙዬ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድሻየናቷ
    @ዜድሻየናቷ 7 місяців тому +1

    ልሳቅ ወይስ ግራገባኝ😂😂ያሣቀኝ ያረብአገሪቱ አለቃቀስነው😅😅😅😅

  • @ሀርቡየፍቅርሀገር
    @ሀርቡየፍቅርሀገር 10 місяців тому +2

    ኧረ በሳቅቅቅቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 10 місяців тому

    አረ ወይኔ ከሱ ይልቅ ኮመታተሮች ናችሁ ያሳቃችሁኝ ኡመርኳ ዛሬ ተጃጃለብን🤔🤔

  • @ZinetAbdu-b5n
    @ZinetAbdu-b5n 3 місяці тому

    ያረብ ሀገር ሴቶችን እደት ጠንካራ መሆናችንን አታቅም አፈር ብላ በሞት መቀለዲ

  • @AmharaEth
    @AmharaEth 7 місяців тому

    ኢትጵያ እደትነዉ በሞት እዲህ ይቀለዳን አሁን ዉልህን ስተሀን 😢😢

  • @AumuBereka
    @AumuBereka 2 місяці тому

    Alah Hidaya yisth

  • @هديهجده
    @هديهجده 3 місяці тому

    እራሥሕ ከብት አደለሕ በሞት አይቀለዲም አተነሕ የሞትከው ጭቃ😢😢😢😢😢

  • @Makdes-i7g
    @Makdes-i7g 3 місяці тому

    አውነት አተም ሞትን ቅመሰው ሞት በሁሉም ቤት በተራ ይዞራል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል

    ሌላ አስተማሪ ነገር አቅረብ ይሄ ይቅርብህ እኔ ለመጀመሪያ ሳይህ ነዉ

  • @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ
    @ሀዩይቱብ-ኈ1ከ 2 місяці тому +1

    እናብዱ እሪበሉ😂😂😅

  • @shamsham-x6p
    @shamsham-x6p 3 місяці тому

    ገደል ግባ ይህ ሠው የሥላም ጠል ነው ብሎክ ዘመቻ ማድርግ ነው እህቶች

  • @RAHMA17512
    @RAHMA17512 2 місяці тому

    ጂሎ እደት በሞት ታሾፋለህ ምን ይመስላል

  • @fekadodesalen
    @fekadodesalen 3 місяці тому

    ate gagama agerachin smun atatfa min anet denez neh

  • @RabiyaMohammed-dx5hg
    @RabiyaMohammed-dx5hg 4 місяці тому

    ደህነኛ ነዉዴ ግንበሞት ስት መቀለጃ እያለ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MohammedAli-r6h5l
    @MohammedAli-r6h5l 3 місяці тому

    ግንኮ ውስጣቸው እየተቃጠለ ነው እንድህ የሚሉት

  • @EkramMohammed-w4p
    @EkramMohammed-w4p 2 місяці тому

    ዛሬስ አስጠላብህ ኤዳ

  • @HawaaMuhammad-p9r
    @HawaaMuhammad-p9r 2 місяці тому

    አተምወደህአይደል ግዜዉነዉ ያሣበደህ

  • @hebshawit
    @hebshawit 2 місяці тому

    አቦ እደኔ አታው ዞማዋ 😂😂

  • @ወሎየዋየአባቴቅምጥል
    @ወሎየዋየአባቴቅምጥል 10 місяців тому +1

    😂😂😂😂😂ተዉት አትቆጡበት የመዳም ቅመሞች😂

  • @ZeynebBur
    @ZeynebBur 3 місяці тому

    ቀፎ እኮነህ ዝርዮችህመዶችህ ይሙቱና የዛኔ እድታሾፍባቸው. ዙባላ

  • @JdHe-x3z
    @JdHe-x3z Місяць тому

    😂😂😂😂😂ጀለፍ

  • @منتما-و5ق
    @منتما-و5ق Місяць тому

    ደሞያረባገር ሤትይላል ደቆሮ ካተአሥርእጂ

  • @MolaMasresha
    @MolaMasresha 2 місяці тому

    Denez bekit bafih arahi

  • @1356Meryem
    @1356Meryem 2 місяці тому

    አኡዙቢላህ ምን ይመሴላል በአሏህ

  • @lkjhlkjh5070
    @lkjhlkjh5070 3 місяці тому

    እዉነቱን ነዉ አዳድ ሰዎች ያደጋችሁበትን ትረሳላችሁ

  • @hasanatmuslimQueen
    @hasanatmuslimQueen 2 місяці тому

    አረ አላህን ፉሩ😢

  • @UaeUae-hd3un
    @UaeUae-hd3un 3 місяці тому

    አይአላህ ሣታጀጅለኝቱሎግደለኝአለች አያቴምንትበሉ ሠው አረግናችሁ በላይክ አይ የአረብ ሀገር ሤትጀግናማለት የአረብ አገር ሤት ናት የነቀልክአወቅሸ አወቅሸ ቢሎት።........?

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 3 місяці тому

    ወዴዉ አይስቁ አሉ

  • @GashoSaeda
    @GashoSaeda 10 місяців тому

    ከብት በሞት ትቀልዳለህደ ቢቀርብህስ ታሳዝናለህ😭😭😭

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    🙄🙄🙄🙄🙄ጅላፎ

  • @JameelaJameel-h5x
    @JameelaJameel-h5x 3 місяці тому

    አይ ዱኔ አረ ተው ወንድሜ

  • @sadamuhammed9524
    @sadamuhammed9524 10 місяців тому +3

    አጭ መጃጃል ደግሞ በለቅሶ ሙድ መያዝ ምነዋ😢😢😢😢😢

  • @ዳማሲና-ፀ2ረ
    @ዳማሲና-ፀ2ረ 2 місяці тому

    ወግድ ባባቴ አታሟርት ሌላስምጥራ

  • @MekyaHussen-o3x
    @MekyaHussen-o3x 2 місяці тому

    ላሀውለውላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አስተግፍረላህ

  • @AbabawuKebeda
    @AbabawuKebeda 5 місяців тому

    ኧረተው በሳቅ በጅህ እንጠፋብሀለን😅😅😅😅😅

  • @NeshbaAwal
    @NeshbaAwal 6 місяців тому

    ምነው ሌላ ስራ አጥክ እንዴ

  • @F-vb9dd
    @F-vb9dd 2 місяці тому +1

    ሂድ ጅል ሌላ ስራ ስራ አትጃጅል ውይ ጉድ እኩ ነው

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 4 місяці тому

    ያአላህ ምነካው

  • @HdjfHfff
    @HdjfHfff 3 місяці тому

    አትጃጃል በጣም ነዉ እምታሥጠላዉ

  • @UaeUae-yw1cs
    @UaeUae-yw1cs 2 місяці тому

    አይ መጃጃል አሁን በሞት ይቀለዳል

  • @ToibaMohammed-v1g
    @ToibaMohammed-v1g 10 місяців тому

    የትልቅጂል

  • @HawaAdam-xq8pw
    @HawaAdam-xq8pw 2 місяці тому

    በሞት ተቀልዲለህ እደ የሆክ ጂል እሚስራ ስራ አተህ ነው እምትጀጀለውቱ

  • @ሉሉእንድረስ
    @ሉሉእንድረስ 3 місяці тому

    በሞት ቀልድ አለደ አኡዙቢላህ

  • @FezaKedir
    @FezaKedir 2 місяці тому

    ያገሬ ሠው በመሆንህ አፈርኩ ቱቱቱ

  • @HxShd
    @HxShd 3 місяці тому

    ምን ይመስላል ወፉጮ ራስ

  • @EeRe-lp9dp
    @EeRe-lp9dp 3 місяці тому

    ወየሁሞኩ😂😂😂😂😂😂

  • @የውሎልጅ-ጨ4የ
    @የውሎልጅ-ጨ4የ 2 місяці тому

    በጣም ያስጠላብሀል ወላሂ

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 7 місяців тому

    😂😂😂 አይ ያሥቃልም ግን ትምርትም አለው ሠው ከሞተ ወድያ ይኸን ላረግልህ ቆይ እኮ እየሉ ነው የሚያለቅሱት መጠቃቀም ግን ታሉ ነበረ አላህ ይዘንልን

  • @Ayman-ev2yf
    @Ayman-ev2yf 2 місяці тому

    አኛሙስሊሞችነን;እንደዚህአንልምአኛ;ያላህባሮችን;ኢናኣሊላ;ወኢናአመለይሂእራጂኡንኘውእምንለው;እንደዚህአንጮህም

  • @rahohassanwiti4732
    @rahohassanwiti4732 10 місяців тому

    እንደወድቹ ውጣናተዋጋ እደሤትአታልቅሥ ጅላጅል

  • @SeidJemal-mi9db
    @SeidJemal-mi9db 5 місяців тому

    ወላሂ በጣም ዘጋሀኝ አንሰብስክራይብ ላረግህ ነው