"ኦነግ ሸኔ ተብዬ ታሰርኩኝ። ከዩቱብ የጠፋሁት ለዚህ ነው።" |Oumer zemuye| የተደበቀውን ሚስጥር ዘረገፈው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 81

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    ኡመሬ አላህ ይጠብቅህ ❤ ምድረ ባንዳ አላህ ከወሎ ያጥፍልን ወሎ ገራገሩ❤

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 6 місяців тому +1

      ማለት🤨😏ማነዉ ጠፊዉ ማነዉ አጥፊዉ

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому +9

    ወድም አለም ጀግና የጀግና ዘር እንደት ነህልን አሁየ

  • @foziyagimelcomአሊማ
    @foziyagimelcomአሊማ Рік тому +1

    አንድኛነህ❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 2 роки тому +6

    ኡመር ለክነህ አላህ የቀደረው ቢሆንጅ ምንም አይመጣም

  • @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ
    @ተምሬፋቅርነሺሀገሬ 2 роки тому +6

    አይ እናት ሀገሬ ምርቱንም ገለባውንም እኩል የሚመለከት መንግሥት ነው

  • @zahara4809
    @zahara4809 2 роки тому +4

    ያገሬ ልጂ ኡመሬ አላህ ይጠብቅህ😍💚💛❤

  • @sumayaseidtube8680
    @sumayaseidtube8680 2 роки тому +5

    ሀስቡን አላህ ወኒአመል ወኪል ሀቢቢ ዝም ብለው አስርዋቸው ከርመዋል

  • @sarahussen9678
    @sarahussen9678 Рік тому

    ኡመሬ እረተዪ ዘሙየ ሸጋዉ ወሎየየ❤

  • @Tgghhhg-l8i
    @Tgghhhg-l8i 4 місяці тому

    ኡመርዘሙየአዝናኛችን

  • @LemaLimo
    @LemaLimo 4 місяці тому

    አብሽር😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @ረሂማእሙየሕያ
    @ረሂማእሙየሕያ 2 роки тому +3

    ሀስቢቡን አሏህ ወኒአመል ወኪል
    ውድ ወድሞች አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @salimtube_98
    @salimtube_98 2 роки тому +3

    ጉድ ነው አላህ ደረሰልን ጀግናዬ

  • @ssee5745
    @ssee5745 2 роки тому +2

    ኡመርየየዋህነህ አላህይጠብቅህ

  • @ሀሉምግዜአለው
    @ሀሉምግዜአለው 2 роки тому +2

    በርቱ የኞ ጀግኖች

  • @hayatsamiratube3314
    @hayatsamiratube3314 2 роки тому +2

    አሠላሙ አለይኩም ምርጡ ወንድሜ ኡመሬ እንኳን በሠላም መጣህልን በጣም የምወድህ የማከብርህ ያሀገሬ ልጅ አይዞህ በርታልን ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @Mahmudsayid-v5z
    @Mahmudsayid-v5z 2 роки тому +3

    masha allah 🤲 ♥

  • @endrisAbdella1.2.1
    @endrisAbdella1.2.1 Рік тому

    ትክክል ጀግና

  • @endrisyirga437
    @endrisyirga437 Рік тому +1

    የምን ጀኔራል ነው ጀኔራል ቀልድ ነው ቦቲ

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 2 роки тому +2

    የታለ ሊኩ ለቤትህም አደሥ ነኝ

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  2 роки тому

      ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች በኔ ስም የተከፈቱበርካታ ስራዎችና ቻናሎች ያሉ በመሆኑ ትክክለኛው የዩቱብቻናሌ ኡመር ዘሙዬ/ oumer zemuye የሚል ሲሆን ቀጥሎ ያለውን ሊንክ በመጫን የኔን ስራዎች የምታገኙ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ።
      ⏬⏬⏬
      ua-cam.com/channels/xTZp9c8.html...

  • @yonasalene2077
    @yonasalene2077 Рік тому +1

    Fith be ormiya be welega lay lemegedelut lemetaredut weleyewoch dims hunu fith fith fith ✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊✊

  • @ArabLive1990-z8
    @ArabLive1990-z8 Рік тому +3

    ይሄ ነው የአማራ ክልል ስራ ኦሮምኛ ትንሽ ከቻልክ ኦነግ ነው ይሉሀል ኦሮሞ አይሉም ።

    • @meseretgetawedey
      @meseretgetawedey Рік тому

      እርሱ ባክህ አማራ ክልል ብዙ ኦሮሞ አለኮ ምን ሁነሃል

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 Рік тому

    ኡመሬ የሚገርመዉ ዛሬ ሙሉ ቀን አንተን ነዉ እያየሁ ያለሁት ተመቸኸኝ

  • @fatemamohammed1375
    @fatemamohammed1375 2 роки тому +1

    አብሽር፣ኡመርየ

  • @abdellahassen5176
    @abdellahassen5176 3 місяці тому +1

    kkkkkkk oumer zemuye papaya ategbem ende?😂😂😂😂

  • @mohammedawell6282
    @mohammedawell6282 2 роки тому +3

    ምንም ሁን ምንም ወሎ እስከሆንክ ለኣባይ ማዶ ልጅ ኦነግ ነው

    • @rozabati3686
      @rozabati3686 Рік тому +1

      ልክብለሀል ለአባይ ማዶ ሰወች ወሎሁሉ ኦነግነው

  • @ወሎሀይቅይቶብ
    @ወሎሀይቅይቶብ 2 роки тому +3

    ሀገራገን እካ ንፊሱ ቀለብንዉ

  • @ميسرالاغوات-ش6ظ
    @ميسرالاغوات-ش6ظ Рік тому +1

    ያገሬ ልጅ ሁሌም ሠላምህ ይብዞ

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 місяці тому

    ማሻአላ

  • @ሀሠንሀሠን-ደ3ዸ
    @ሀሠንሀሠን-ደ3ዸ Рік тому +1

    አብዱ ሀጀር

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ 2 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @seadaabebe2185
    @seadaabebe2185 2 роки тому +4

    ማሻላህ ማጓዉ

  • @Tgghhhg-l8i
    @Tgghhhg-l8i 4 місяці тому

    እነወድአለን

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 роки тому +2

    የኛጅቦች መጎዉነዉየሚታያችሁ

  • @MadinaAhmed-r5r
    @MadinaAhmed-r5r 3 місяці тому

    ይሆነውየሚያምርብህ፡ለቅሳውንአጥፉውማሻአላህአትክልቱያምራል፡ስትጨርስአትበላም

  • @aminseid3219
    @aminseid3219 Рік тому +1

    አብሽር

  • @hirutf8228
    @hirutf8228 2 роки тому +2

    Amarah degu..💚💛❤👍🙏

  • @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ
    @ሰለሀድንመሀመድ-ወ5ከ 2 роки тому +2

    ኡመር ዘሙዬ ወሬህ በጣም ነው ዘና የሚያደርገው ትክክለኛ የወሎየ አማረኛ አተጋ ነው ያለው

  • @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ
    @ሱሱነኝወሎየሀርቡዋ 2 роки тому +3

    የገሬልጆች

  • @tebteba1943
    @tebteba1943 Рік тому

    Umaree.❤❤❤.SALAMA.lahagrachiina

  • @rabitube1028
    @rabitube1028 2 роки тому +1

    ማሻአሏህ አትክልቱ ሢያምር

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 6 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ 2 роки тому +3

    አይ..ኡመር..መብላቱን..ቢቆይህ

  • @Aነኝወሎየዋ-f3n
    @Aነኝወሎየዋ-f3n 2 роки тому +2

    አብሸርኡመሮጉበዝበርታ

  • @ሠያ
    @ሠያ 2 роки тому +2

    ኡመር

  • @saidahmed7367
    @saidahmed7367 3 місяці тому

    ሠላም

  • @seadi5
    @seadi5 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @foziyagimelcomአሊማ
    @foziyagimelcomአሊማ Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዉመርአድንቂህነኝምርጥሰዉ❤❤❤❤❤ሙዚቃዋው

  • @ademhusen8724
    @ademhusen8724 2 роки тому +1

    Ok

  • @endrisAbdella1.2.1
    @endrisAbdella1.2.1 Рік тому

    ኡመር ዘሙየ

  • @zyanahahmed734
    @zyanahahmed734 Рік тому

    የኛገርሞኙው:😅መከላካይየሜባል:የለም:የአብይሴራዊትነው

  • @HayatYmeir-sp8xq
    @HayatYmeir-sp8xq Рік тому

    😂ኡመርየ የኔየወህ አላህይጠብቅህ

  • @sofiabah3705
    @sofiabah3705 2 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ የሰፈሬልጅ

  • @mohammed-b9y4r
    @mohammed-b9y4r Рік тому

    0: 0:22 19

  • @fatemar6488
    @fatemar6488 2 роки тому +1

    🥰🥰🥰

  • @tb463
    @tb463 2 роки тому +1

    ኦመርየ

  • @Oumitopia
    @Oumitopia Рік тому

    እጅህን እንዳትበላው እረ በአላህ

  • @Wallooyyee
    @Wallooyyee 2 роки тому +1

    💘💘💘💘💘💘💘

  • @ayneyetube6709
    @ayneyetube6709 2 роки тому +1

    ማንጎውን አስመኛችሁኝ ማሻ አላህ

  • @IdrisAli-r1h
    @IdrisAli-r1h Місяць тому

    Umar zumu

  • @taybasaid299
    @taybasaid299 2 роки тому +1

    ወይኔ አሳከኝም አሳዘከኝ

  • @HabetamuArehibu
    @HabetamuArehibu Рік тому +1

    ያልቀላ ባባየ ከንፈርህን እሙሙን እንዳያስመስለው

  • @ucggxg563
    @ucggxg563 Рік тому

    Hl

  • @adresseaeed1780
    @adresseaeed1780 Рік тому +1

    😀😀😀😀😀😀😀😀

  • @mohammedseid1768
    @mohammedseid1768 2 роки тому +1

    ኧረ ማር ነህ

  • @Oumitopia
    @Oumitopia Рік тому

    እረ ላላህ ብለህ ፓፓዬውን ተወው

  • @ሙክታርቲዩብ
    @ሙክታርቲዩብ 2 роки тому +1

    🤣🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍👍

  • @loulouloulou7016
    @loulouloulou7016 2 роки тому +2

    ቆይ ሰማያዊ የለበስከው የሀጀር አባት አብዱ ነህ ነህደ

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  2 роки тому

      አዎ

    • @oumerzemuye
      @oumerzemuye  2 роки тому

      አዎ አቡሀጀር ነኝ

    • @loulouloulou7016
      @loulouloulou7016 2 роки тому

      ሰላም ነህ ወይ
      እኔ የጋሽ ሰይድ እህት ነኝ ፋጡማ ። ሀጂር ደህናናት

  • @ይማምሙሀመድኢትዮጵያሀገሬ

    🤣😂😂🤣😂

  • @helibintiseid
    @helibintiseid Рік тому

    ጋሽ አብዱ

  • @Awol.SeiydMUHe
    @Awol.SeiydMUHe 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤