bermel Georgis ጠላቶቼን ሳይ ያልጠበኩት ነገር አየሁ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 97

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 17 годин тому +20

    ያች የደረሰ ለኔም ይደረስልኝ

  • @NitsuhGetachewu
    @NitsuhGetachewu 17 годин тому +14

    ሰማዕቱ ለደጅህ ሳታበቃኝ እንዳልሞት እርዳኝ 😢

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 14 годин тому +4

    አላየ እኔ አምናለሁ ለደጁ ያብቃኝ ለኔም ለቤተሰቦቸም መዳን ይሆናል አምናለሁ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊🙏🙏🙏

  • @TatekTegenu
    @TatekTegenu 17 годин тому +8

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ደጁን ለመርገጥ የዘወትር ጸሎቴ ነው

  • @fikirtewoldemariam8711
    @fikirtewoldemariam8711 15 годин тому +9

    ቅዱስ ጎርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ አሜን ❤❤❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤ አሜን ❤❤❤❤❤ ❤❤

    • @nestiethiohabeshatube7243
      @nestiethiohabeshatube7243 2 години тому

      እህቴ /ወንድሜ ያበቃሃል የለመኑትን ችላ አይልም

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w 13 годин тому +3

    አባቴ ሰማዕቱ ቅድስ ጊወርጊስ በድንቅ አጠራርህ ሀሳቤን ሙላና ደጅህን አስረግጠኝ ።

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 16 годин тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡እኛንም ለደጁ ያብቃን፡ ይፍቀድልን❤❤❤

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 хвилини тому

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከሚድኑት አረገኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 17 годин тому +7

    እስኪ ወለተ ሥላሴን አንደበቷን ፍታላት ብላችሁ ጸልዩልኝ 🙏

    • @romange5198
      @romange5198 15 годин тому

      ስማአቱ የታስርሽውን ይፍታሽ አንደበትሽን ፈቶ ለምስክርነት ያብቃሽ ።

  • @ሀገሬ
    @ሀገሬ 17 годин тому +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ

    • @YoditKumera
      @YoditKumera 2 години тому

      Amen amen enenim abkagh

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b 10 годин тому +2

    የኔ አባት ሐያሉ ሰማእት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቸሩ መድሐኒአለም የምታማልደኝ ይቅርታን የምታሰጠኝ ኪዳነምህረት ማሪያም በቃል ኪዳንሽ የጠበቅሽኝ እናት❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 15 годин тому +2

    የኔ እናት ለአንቺ የደረሰ ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ይድረስልን

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 13 годин тому +1

    ሰማአቱየ ዳግም ለድጅህ አብቃኝ የኔ እረኛ አማምላክ እመብዙሀን የባየ አባሽ እንች እርጅኝ

  • @elroitube27
    @elroitube27 51 хвилина тому

    አንቺን የረዳ ሰማዕቱ እኛንም ይርዳን ለዸጁ ያብቃን እናቴን እና ወንድሜን መንገዳቸውን በምልጃው አቃንቶ ለደጁ ያብቃልኝ ሰማዕቱ እኔንም እርዳኝ

  • @abc12452
    @abc12452 15 годин тому +1

    ሰመዓቱ አባቴ የማላዉቅህ አንተ የምታውቀኝ እባክህ በሰላም ከስደት መልሰህ ለደጅህ አብቃኝ 😢😢

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 17 годин тому +18

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቃድህ ከሆነ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤትህ አብቃን መቼ ይሆን የኛም የመዳናችን ቀን ደርሶ የህወታችን እንቆቅልሽ ቋጠሯችን የሚፈታው ሳትምረን ሳትፈወስን ከቤትህ አታውጣን ከእስራታችን ፍታን ልጆቼ አለሁላቹ ደረስኩላቹ በለን የመዳናችንን ቀን አቅርብልን ድነን ተፈውስን ለምስክርነት አብቃን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን❤❤❤

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b 10 годин тому +1

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል

  • @Sofia123-z4p
    @Sofia123-z4p 15 годин тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @RahelPhone-s5s
    @RahelPhone-s5s 15 годин тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ሰማአቱ ጊዬርጊስ

  • @Marta-k7r
    @Marta-k7r 3 хвилини тому

    ሰመዕቱ ቅዱስ ጎርጊስ አባቴ እባክክ አምላኬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እደሃጠቴ እደበደሌ ሳይሆን እደቸርነትክ ይሁን ወንድሜን ቤተሰባን ለደጅክ አብቃልኝ ወዳተ የሚመጡበት ምክኛት አሳየኛ ሰማዕቱ አባቴ ፍቃድክ ይሁንልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @MuaazMuaazah
    @MuaazMuaazah 12 годин тому +1

    አምላክ መዲኋንት እየሱሰ ክርሰቶሰ አባቴ አምላክ ሰማእቱ ቅዱሰ ጊወረጊሰ ሆይ አቤቱ ለኔየ ለሃጥትና ባረያህ በችረነትህ ለደጀህ አብቅኝ መን ምታደል ነወ ከደጁ ደረሳቹ የትፈወሳቹ አምላክ ለኔይም ሰደትኝ ለጀህ አብቅኝ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 5 годин тому

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ ሰላም አድርጋት ሀገራችንን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 години тому

    ሰማአታቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ አብቃኝ 🤲

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 17 годин тому +3

    ፈጣሪ ለደጂኽ ያብቃን በፀሎት አስብኚ በስደትነው ያለሁት ፈጣሪ ይማሪሽ በሎኚ ወለተብረሀን ነኚ እኔም ድኚ ለመመስከሪ ያብቃን እሱ ሁላቺንንም ይማረንይጎብኘን

  • @BAHRU555
    @BAHRU555 13 годин тому +1

    እረ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እረ መቼ ይሆን የእኔስ የመፈወሻ የመባረኪያዬ ቀን ግን እረ መቼነው ግን አባቴ የዘመናት እንቆቅልሼም የዘመናትም ቋጠሮዬ የሚፈታበት ቀን ግን አባቴሆይ እስኪ አንተው ታውቃለህ እኔስ ምንም አላውቅም አባቴ❤❤❤

  • @KaykaPaula
    @KaykaPaula 17 годин тому +5

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ላአንቺ የደርሰ ሰሟእቱ ቅ ለእኛም ይድረስልን 👏👏👏

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም
    @የሚጠብቀኝአይተኛም 17 годин тому +9

    እኔም አሁን ከናንተ ልሄድ ነው በሰላም ለሃገሬ ያብቃን ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ በሰላም ለደጃህ አብቃን እመብርሃኔ መንገዴ ሁሉ ከፊቴ ምሪ ❤❤❤ ለመስክርነት ያብቃን❤

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 16 годин тому

      በናትሸ ክርሰትና ሰሜን ፅፈሸ በፀሎት አሰቢኝ

    • @abebashiferaw9389
      @abebashiferaw9389 16 годин тому

      ወለተ/ሥላሴ ብላችሁ ፀሉይልኝ ችግር ላይ ነኝ ለመሄድ ብር የለኝም

    • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ
      @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ 16 годин тому

      አሜን አሜን አሜን በሰላም ለደጁ ያብቃሽ ሰገቢ አስቢኝ ወለተ ሥላሴ ብለሽ በስደት ነፍሰጡርነኝ የተባረከ ልጅ እዴሰጠኝ በፀሎትሽ እዳረሽኝ

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም
      @የሚጠብቀኝአይተኛም 16 годин тому

      @@ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ እሺ የማይረሳ እግዚአብሔር አምላክ ያስብሽ አይዞሽ እመብርሃን በሰላም ታውልድሽ

    • @የሚጠብቀኝአይተኛም
      @የሚጠብቀኝአይተኛም 15 годин тому

      @@abebashiferaw9389 አይዞሽ እግዚአብሔር በፈቀደው ትሄዳለሽ እና እሺ ስማችሁ በወረቀት እፀፋለሁ ለደጅህ አብቃቸው ብየ በእርሱ ፍቃድ

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ለናንተ ለኛም ይድረስልን በእዉነት በረከታችሁ ይድረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 17 годин тому +5

    የለዳው ኮኮብ ቅዱስ ጀውርግ እቤት በጣም በጣም ብዙ ነገር እድርግህልኛል ክብርን ምስጋናን ለልኡል እግዚአብሔር ለሳማያዊ ንጉስ🙏♥️ ድጋሜ ለመምጣት ፍቃድህ ይሁን 🙏♥️ደጅህ ናፍቀኝ🙏♥️

  • @ngsti277
    @ngsti277 5 годин тому

    ስማኣቱየ ነገርኩህን ኣደራ ስህለቴ ይዤ ልምጣ ፍቃድህ ይሁን❤❤❤

  • @BlenBelayneh
    @BlenBelayneh 15 годин тому +1

    Lanchi yedrse amelake semaetu giorgies lenem yedres amennn

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 5 годин тому

    ሰላም አላየ እኔንም ለምስክር አብቃይ ❤አገራችን ሰላም አርግልን ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ🙏🙏🙏

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r 16 годин тому +1

    ሠመአቱ ቅዱሥ ጎርጊሥ አባቴ አልቻልኩም ደከመኝ ድረስልኝ ወለተእየሡስ ብላቹ በጠሎት አሥበኝ

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Годину тому

    ቁዱስ ጊወርጊስ አባትየ ለኔም ለድጅህ አብቃኝ አና ፈውሰይ 😭😭😭

  • @ቅያሬድማህሌታይማዕድ
    @ቅያሬድማህሌታይማዕድ 13 годин тому +1

    Amlake Qidusan Liul Egziabher Kibir Misgana Yidiresew, Amen!

  • @rahelKassa-h3w
    @rahelKassa-h3w Годину тому

    ሰላም ወንድሜ አላዬ ወለተ እየሱስ ብለህ በፀሎትህ አስበኝ አሁንስ ፈራሁ እደወጣሁ እዳልቀር ለንሰህ አብቃት በልልልኝ

  • @Mikalegri
    @Mikalegri 16 годин тому +1

    Amen amen amen 🙏

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    ላች የደረሰ ለኔም ስከቤተሰቦቸ ከታሰርኩበት ፍታኝ የሆቴ ቆቅልሽ ፍታልኝ ለደጅህ አብቃን

  • @Selamawityesak-bd7wk
    @Selamawityesak-bd7wk 12 годин тому +1

    Egzabeher yemsgen🙏🙏🙏❤❤❤

  • @tigistfise9764
    @tigistfise9764 17 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤lanchi yederese semaetu kidus giyorgis legnam ydresln ❤❤❤semaetu ledejishi abkagn

  • @azamitukubay6011
    @azamitukubay6011 13 годин тому +1

    Tebarekeley

  • @BortoGf.aljassmi
    @BortoGf.aljassmi 13 годин тому +1

    Samatu amalajinetun xeyiqe abbaten inaten wadimenlakunyi fexarimes gen inesi adiqen isu fiqadi hiedalew❤❤❤❤❤❤❤

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ
    @አብሳሪውገብርኤልአባቴ 16 годин тому +1

    አባቴ ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ እስከነቤተሰቦቼ

  • @yemsrachsisay8956
    @yemsrachsisay8956 15 годин тому +1

    Yageliglot zemenachun yibarkilin

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Годину тому

    ሰላምህ ይብዛ

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 8 годин тому

    የልዳው ኮከብ አባቴ ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እህቶቼን ወለተ_ብርሀንንና ወለተ_ፃድቅን እባክህ ማርልን ለደጁ አብቃልኝ የንስሀን ዕድል ስጣቸው በቤታችን የገባብንን ክፉ መንፈስ ጠርገህ አፅድተህልን እኛን ወደ ቀደመው የእህትነት ፍቅራችን መልሰን እባክህ አባቴ ሠማዕቱ❤❤❤❤❤❤

  • @damaBalato
    @damaBalato 16 годин тому +1

    AMEEN AMEEN AMEEN ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @HanaaFikiruu
    @HanaaFikiruu 17 годин тому +1

    ❤❤❤❤❤አሜን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu 17 годин тому +14

    ለምስክርነት አብቃኝ

  • @efremhabtemariam1980
    @efremhabtemariam1980 14 годин тому +1

    እርማት
    Elshaday
    travel
    association

  • @wogenelegese3104
    @wogenelegese3104 4 години тому

    ሰማዕቱ ለደጅህ አብቃኝ ...

  • @HelanZewdu
    @HelanZewdu 17 годин тому +1

    Egazabeher yemasegan enten abaten eheten telante deju endi deresu tesaketolegnal temesegan❤en demo ke sedete melese ledeju yabekash belugn eski❤❤❤

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 17 годин тому +2

    ❤❤❤❤

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes 17 годин тому +1

    ❤❤❤qeds gergch ledgo yabeqan ante tawqalh befqdkew endmirdan awqlew

  • @adesebogale
    @adesebogale 16 годин тому +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @ayuwello
    @ayuwello 12 годин тому +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase 14 годин тому +1

    አላየ ልጂ ዕድሜና ጤና ይስጥህ እቢሮአችሁ መጥቼ አላገኘሁህም ዕረፍቴ አልቆ ነው የተመለስኩት ከናንተ ጉዞ ጋር. አልተስማማም እነ ሃና ፀበል ሰጥተውኝ ነው የተመለስኩት መልዕክት ሰጥቼ ነው የተመለስኩት መስክሪም ነው እንዴት ነው የማገኝህ

  • @sosinaeshete1577
    @sosinaeshete1577 8 годин тому

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰

  • @AdhanetHabtyes
    @AdhanetHabtyes 17 годин тому

    Egzaber yemsgen

  • @nestiethiohabeshatube7243
    @nestiethiohabeshatube7243 2 години тому

    ወይኔ እህቴ እኔንም እደዛው ያየሁት ታስረው ሲቆጡኝ እኔምንም ለምስክርነት ያብቃኝ አንድ ቀን!

  • @Almas-y5g
    @Almas-y5g 17 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebeyigermal
    @abebeyigermal 15 годин тому +1

    እኔንም አጢያተኛዉን ለደጅህ አብቃኝ አበቴ

  • @AbebechMesert
    @AbebechMesert 15 годин тому +1

    ኧረ ጎንደር ላሉ ቤተሰብ እንዴት ነው መሄድ ሚቻለው በስደት ሁኜ ማወቅ አልቻልኩም መልሱልኝ

  • @BemenetMulat
    @BemenetMulat 15 годин тому +1

    ፈጣኑ ጌወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @adesebogale
    @adesebogale 16 годин тому +1

    በአኡ ነት ሰመቱ ለሁ ለ ቹ ም የደርሰ ለን ኤም ይእዲርስ እበከቹ ኤሄ ተመርርየም ብእለቹ ፀል ዩ ልኚ በፍ ጠሪ ስለደጁ የብቀ ኚቅዲስጎሮጊ ስየሰብኩ ት ይሰከልኚ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 14 годин тому +1

    እባካችሁ ለገንዘብላችሁ አንድላይ ሕዝብ አታጉዙ በተራ በተራ አመላልሱ.

  • @demekchadmasu9134
    @demekchadmasu9134 15 годин тому +1

    Le dejekeke abekage abate semeatu

  • @AbrhamDesta-fh6fi
    @AbrhamDesta-fh6fi 17 годин тому +1

    እኔም አምላኬ ለመስክር አብቃኝ

  • @YeshiMengstw
    @YeshiMengstw Годину тому

    መቼ ይሆን ደጅህን የምረግጠው

  • @hannasolomon8308
    @hannasolomon8308 4 години тому

    Le egna le miskinoches ye mekina guzo azegajulen be semaetu enteyikalen

  • @betybety1236
    @betybety1236 2 години тому

    Ewenate samaeto aneta yabata wedaige enidahoneike akalwe esome semehene tareto ayetagebeme abta zara katagaba yaleme tadeya samaeto esone kewedadeike enane ligoneme wesedaike ebakeke adenainge kaze kaicalama hwete aneta awetainge manegadane ameicacetaike wesadainge abata

  • @AM-m44
    @AM-m44 17 хвилин тому

    እስኪ ሊጠዪቅህ አላየ በርሚል ቕዱስ ግወርግስ ነብሰጡር ሴት ትገብባለችህ ወይ ?መልስሊኝ አስቸኳይ ነዉ

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 16 годин тому +2

    የኔ ፍጡነ ረድኤት ለደጅህ ከነቤ ተሰቦቼ አብቃኝ የልዳው ኮከብ ብቻ አደራህን አትለየኝ ታድነኝማለህ አምናለሁ በበርሜል 💙💙💙💙☦️☦️☦️💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏

  • @dishtagina6033
    @dishtagina6033 16 годин тому +1

    ጦርነቱ አያሰጋም ሰላም ነው መንገዱ እስኪ ንገሩኝ።

    • @atnasiyaaynalem7439
      @atnasiyaaynalem7439 16 годин тому +2

      ሰማእቱን ብላችሁ ሂዱ ምንም አትሆኑም ብትሆኑም እሱ ፈቅዶ ነው።

  • @لنننن-ه7ج
    @لنننن-ه7ج 17 годин тому +3

    ❤❤❤❤❤❤

  • @GggSss-cy1lr
    @GggSss-cy1lr 17 годин тому +2

    ❤❤❤❤❤❤