ሰላም አገባች በወላይታ ሶዶ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 вер 2024
  • ሰላም ቤተሰብ የሁሉም ባለቤት ፈጣሪ ይመስገን፣ የሰላም ጋብቻ እጅግ በጣም መልካም ነበረ፣ መመልከት ና መጎብኘት ለፈለገ እንሆ ተጋብዘዋል መልሱንም በቅርብ ይጠብቁ#love #ethiopia #mikytube #jerusalem #habesha #duet #nahitube #ebs #donkey #egregnaw #love #photography

КОМЕНТАРІ • 245

  • @mahletube
    @mahletube  Місяць тому +47

    ለወንድሜና እህቴ እንኳን ለዚህ የተከበረ ቀን አደረሳችሁ ፣ለሁሉም ቤተሰብ የከበረ ሰላምታየን አቀርባለሁ❤❤❤።

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @user-sg7ge8dm5i
      @user-sg7ge8dm5i 29 днів тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @NahiTube1
    @NahiTube1 Місяць тому +100

    እንኳን ለዚ ክብር አበቃቹ❤❤❤ congratulations 🎉🎉🎉

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 Місяць тому +3

      ናሂ እየዋሻችሁን ነበር ባለትዳር ናት ያላችሁን😮

    • @wedetwedet705
      @wedetwedet705 Місяць тому +3

      በፊት ለምን ዋሻቹን ባለትዳርናት ስትሉ አልነበር ሁላቹም ውሽታሞች ናቹ ማዘርህንም ሰላምን ፕራንክ አረገቻት ከባሌ ተጣላው ብላ ሁላቹም ስትዋሹነበር

    • @NahiTube1
      @NahiTube1 Місяць тому

      @@wedetwedet705 አልዋሸንም ያለፈ የተቋጨ ህወት ነዉ ::

    • @NahiTube1
      @NahiTube1 Місяць тому +7

      አልዋሸን ነበር ያልተሳካ ህይወት ነበር::

    • @nahommamo6130
      @nahommamo6130 Місяць тому

      አልዋሸንም ያልተሳካ ህይወት ነበር::​@@mahletadugna6935

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Місяць тому +35

    እንዲህ ነው ሴት ልጅ ከቤት መውጣት ያለባት ❤እንኳን ለዚህ አበቃቹ ❤🎉 እኛም ከስደት መልስ ለዚህ ክብር ያብቃን 😂❤

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 Місяць тому +24

    ❤❤❤ሴቶች ልብ ግዙ አያችሁ ክብር ሚድያላይ እየወጣሺ ፍቅር ይዟኛልበየቴክቶኩ ይች እህታችን ግን አንድቀንድምጾ ሳይሰማ በክብር ለዚህ አበቃት ሠላምየ መልካም ጋብቻ የኔ እቁ

  • @user-sh3wz5zt9i
    @user-sh3wz5zt9i Місяць тому +30

    እንደዚ ናው ሴት ልጅ ስትከበር ኣንድ ኣንድ እህቶቼ ከዚች ተማሩ መልካም ትዳር ሰሉየ❤

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 Місяць тому +21

    ለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለ እኔም ዛሬ ከአፍቃሪየ በክብር የትዳር ጥያቄ ተጠየኩ ወግ ማረግ አየሁ የማይወደኝን ሰዉ 10 አመት ሙሉ ጠብቄዉ ወጋ ከፍየ አልፈልግሽም ብሎ ሌላ ሊያገባ ነዉ እግዚአብሔር ቸር ነዉ ለኔ ደሞ በክብር ሌላ ሰዉ ሰጠኝ ሰላምየ የኔ ፀባየ ሰናይ እኳን ለዚህ ክብር በቃሽ የዛሬ አመት ልጅ እንጠብቃለን

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ Місяць тому +4

      የኔ እናት እንኳን አደረገልሽ 😢የዋሕነትሽን አይቶ 😢

    • @gullala4624
      @gullala4624 Місяць тому +2

      የኔ ናት እኾን ደስ አለሽ ❤❤❤❤❤

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Місяць тому +4

      @@አማራዊቷ መገፋት ትልቅ በረከት ነዉ አመሰግናለሁ

    • @agereaddis1762
      @agereaddis1762 Місяць тому

      @@gullala4624 አመሰግናለሁ ዉድ

    • @hanaethiopia1059
      @hanaethiopia1059 25 днів тому +1

      ናሂ በጣም ጥሩ ሰው ንህ ለሰላምዬ ባል ሚዜ መሆንህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰላምዬየኔ ፍልቅልቅልቅ እንኩአን ደስ አለሽ ትዳራችሁ የሰመረ ይሁን::

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 Місяць тому +18

    ሙሽራው ወይኔ ፍራቻው 😂😂❤❤❤ሰላምዬ መልካም ትዳር ያብርሀም የሳራ ያድርግልሽ ❤❤❤የኔሴት የኔ ደርባባ

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 25 днів тому +1

    ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ ከሄሉ እና ከመክሊት ቪዲዯ ስትሰሩ ነው የማውቅሽ:: እግዚአብሄር እንኩአን ለዚህ ክብር አበቃሽ::❤️🥰

  • @stgjjhsdcbbnjjj
    @stgjjhsdcbbnjjj 26 днів тому +2

    የኔ አባት ሙሽራው ያሳዝናል ባሁኑ ሰዓት እንደዚህ ስነስርዓት ያለው ወንድ ማግኘት መታደል ነው አላህ ትዳራቹን ይባርከው ፍቅር እስከ መቃብር ያርግላችሁ በልጅ በሀብት በፍቅር ቤታቹ ይሙላ ❤❤❤

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 25 днів тому +1

    እቺ ነች ኢትዮጵያ እነሰላምዬ ሰርግላይ ኢትዮጵያን አየናት ሁላችሁም ተባረኩ::🙏🏽👍🏽👏🏽❤️🥰🇪🇹

  • @user-bw9xy9yk6o
    @user-bw9xy9yk6o Місяць тому +13

    እንኳን ደስስ አለሽ ሰላምዬ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому +3

    እንኳን. ለዚቀን. አበቃሽ. ሰላምዬ. መልካም ጋብቻ. 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Tube-cr9st
    @Tube-cr9st 25 днів тому +1

    ትክክለኛውን ሙዚቃ ብጨምሩበት ከምታቦጫርቁት ኑሮ😂😂 ሰላም እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 28 днів тому +2

    Wow wow Conditions bro and sis

  • @Birtu607
    @Birtu607 Місяць тому +13

    መልካም የደትር ዘማን❤

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph Місяць тому +3

    ያብረሀም የሳራ ያብረሀምየሳራያድርግላችሁ 🎉🎉🎉

  • @meseretwasse-sq4nk
    @meseretwasse-sq4nk Місяць тому +9

    ደስ ሲል እርገታው ሙሽራው🎉🎉🎉

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +7

    የአብርሐምና የሣራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @hadiamohammed4527
    @hadiamohammed4527 Місяць тому +4

    እኳን ደሰ አላቺሁ ማአሻአላህ ወልዳቺሁ ሳሙ በፈቅር ኑሩ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart Місяць тому +5

    እንኳን ደስ አላችሁ መልካም የትዳር ዘመን❤

  • @mobarkshefaru-wd2sk
    @mobarkshefaru-wd2sk 29 днів тому +1

    ማሸአላህመብሩክ በክረምትሰርግ አይ ሴትልጂእንደዚህበክብር ሥታገባ ደሥይላል❤❤❤

  • @MranAlzahra
    @MranAlzahra Місяць тому +4

    ይህነዉባህላችን፡በቤተሠብየሆንነገርያምራል፡የተባረከዘመንይሁንልሽ፡🎉🎉🎉

  • @user-fc7yk8cj3z
    @user-fc7yk8cj3z 24 дні тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን አንኳን ደሰ አላችሁ ሙሸራዉ ሙሸሪት የአብረሃም የሳራ የደረግላች በእዉነት

  • @asioupiaasioupia2276
    @asioupiaasioupia2276 24 дні тому

    ሴቶች ልብ ግዙ አያችሁ ክብር ሚድያላይ እየወጣሺ ፍቅር ይዞኛል በየቴክቶኩ ይች እህታችን ግን እንድቀንድምጾ ሳይስማ በክብር ለዚህ አበቃት ሰላምዬ በጣም ነው የምወድሽ እንኳን ደስ ለዚ ክብር አበቃቹ መልካም ጋብቻ የኔ እቁ👍👍👍❤❤❤💐💐💐🎉🎉🎉

  • @FedilaRedwan-ny2um
    @FedilaRedwan-ny2um Місяць тому +3

    1በቅር ወደኩ ካደኝ ወረደ ወጣ ሳትል ተለያየ ሳትል ማግባትዋ አደቀዋለው

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd Місяць тому +1

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ጋብቻችሁን አብራሃም ና ሳራ ያርግላችሁ እንኩዋን ደስ አላችሁ ለማለት ዎዳላዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ms.Amsale
    @Ms.Amsale Місяць тому +4

    እውነት ሰላምን በጣም ነው የምዘዳት ብስል ያለች

  • @user-kl2jz5rx9e
    @user-kl2jz5rx9e Місяць тому +2

    Enkewan des alachu Selamyee yene melikam sew fetari tidarchun yebarekw Congratulations biyalew wendem Alem antem Enkewan dese alek 🎉🎉🥰🥰🥰

  • @ማራናታ-ከ5ጘ
    @ማራናታ-ከ5ጘ Місяць тому +2

    Congraa ሳላምዬ 🥰🥰ኡንካን ላዝ አበቃሽ መልካም ትዳር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @abelmessyentertainment
    @abelmessyentertainment Місяць тому +1

    ዋው እንኳን ለዚህ ቀን አብቃሽ ባልየ ሚስኪን ነውልብል

  • @ahlammajor5689
    @ahlammajor5689 Місяць тому +1

    እንኳን ደስ አላችሁ ሰላምዪ የኔ ደርባባ መልካም ትዳር ይሁንልሽ እህቴዋ🥰🥰❤

  • @ethiofamily-28
    @ethiofamily-28 Місяць тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ሠላምዬ ሙሽራው ፍርት ብሏል ወንድሜ መልካም ጋብቻ ተመኘን❤

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 29 днів тому

    መልካም ጋብቻ ሙሽራው❤❤❤
    👍✨✨✨
    🎉😊👏😁👏😃🎉
    እንኳን ደስ አለህ !

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 29 днів тому

    ይህ ነዉ ክብር እሴትተብየወች በመስቀል ተባርኮ ማግባት መታደል ነዉ ትልቅ ሰዉ ያሳደገሽ መሆኑ ታወቀልሽ ሰላምዬ መልካም ትዳር ይሆንልሽ እህቴ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔርን አመስግኛ ዉይ ያለዉ ክብር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetteshome3906
    @genetteshome3906 Місяць тому

    መለካም ጋብቻ ሰላምዬ የኔ ሆደ ቡቡ ❤❤❤ሂሉ ዉይኔ ፀጉሬ ደግመው ማቀጠላቸው አይቀርም ማዘርዬ

  • @user-ti8ng2lp6y
    @user-ti8ng2lp6y Місяць тому +1

    Congratulations family

  • @nanajoud5976
    @nanajoud5976 27 днів тому

    🎉❤❤Melkami gabichaa yehunilachu

  • @Gold-le7fb
    @Gold-le7fb Місяць тому +1

    Congratultion🎉🎉🎉🎉 SELU WUDE❤❤❤

  • @burtayegetaliji4767
    @burtayegetaliji4767 28 днів тому

    Salamiye yene xafaci inkawan lezi kibir abeqeshi melikam didari yihun ❤❤ hashu hashu lo,oo gabica gido ❤❤❤

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw Місяць тому

    በሏ እርጋ ያለነው እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ

  • @gfg4073
    @gfg4073 Місяць тому +2

    እንካን ደስ አላቺው ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @user-gg6cg1oo8c
    @user-gg6cg1oo8c 24 дні тому

    ባልና ሚስት ከአንድ ወዝ ይቀዳል ሚባለዉ አባባል እዉነት መሆኑን አረጋገጥኩ ሁለቱም ስርአት ያላቸዉ ናቸዉ ፈጣሪ ትዳራቹሁን ይባርከዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mrtamrta690
    @mrtamrta690 Місяць тому +3

    ማብሩክ ❤️❤️❤️❤️

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 Місяць тому

    ሔሉ ይኼንን ዊግ ከጭንቅላትሸ ላይ ብታወጪው እግዚአብሔር ይወዳል ❤❤❤ እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው።❤❤❤

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl Місяць тому

    እንኳን ደስ አላችሁ ሰላምየ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ🎉🎉

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Місяць тому +1

    ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      ደምሪኙ ዉዴ የሰውደስታ የሚያስደስትሽ❤

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 Місяць тому +1

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ slye❤❤❤

  • @user-bh1ln2wv6y
    @user-bh1ln2wv6y Місяць тому +1

    Minoo Balshii Ayinaa Afaraa no

  • @user-fn3mk4hj4i
    @user-fn3mk4hj4i Місяць тому +2

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊 happy wedding yedro afikarshe negn okay.kkkk.tel ep stop ✋️ smoking 🚬 🚭 okay melkam hiwet yehunlachu.bekrbu enem mekleten moke bale serge agebataleugn menm amarache yelegnem.
    Helu ayzoshe naty demo next year anchen yagebasheal tesfa endatkorche.kkkk
    fitari yetebkachu amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 Місяць тому

    እንኳንደስአላችሁሠላምዬእርግትያልሽ እርጎባልፈጣሪሰጠሽ

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c Місяць тому

    egezabahr.yaberham.yesaren.gabecha.yaregelachew.beweg.bemaerg.sidaru.yameral❤❤❤

  • @asutashome
    @asutashome 28 днів тому

    መልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yu6yl2nq6r
    @user-yu6yl2nq6r Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hawahassan9935
    @hawahassan9935 Місяць тому +1

    እኳን ደሥ አለሽ የኔውድ

  • @user-jd9jp9hd3v
    @user-jd9jp9hd3v Місяць тому +1

    Congra

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 29 днів тому

    Enkan des alachu selam melkam ye tidari zemen yihunlachu❤❤❤❤

  • @user-xe9cq7qm2d
    @user-xe9cq7qm2d Місяць тому +2

    ሰላምየ መልካም ትዳር❤❤

  • @user-qm8uv2ud2c
    @user-qm8uv2ud2c 23 дні тому

    እኳን ደስ አላችሁ

  • @yemareyamtaye3380
    @yemareyamtaye3380 Місяць тому

    ሰለምዬ እንኳን ለዚህ አበቃሽ

  • @user-ff4qz3ef2o
    @user-ff4qz3ef2o 28 днів тому

    ❤❤❤❤salamiye congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🙌 💖 🎊 melkam tideriyihunilish ❤❤❤❤

  • @kedijayousuf787
    @kedijayousuf787 Місяць тому

    Selameye ekaneme lazii abekashe

  • @kokobewerku6451
    @kokobewerku6451 Місяць тому

    ሰላምየ እኳን ደስ አለሺ እኳንም ለዚህ አበቃሺ❤❤❤

  • @liyaa2896
    @liyaa2896 Місяць тому +1

    Bezachuu bexam 😂😂😂😂😂inkan desi alachuu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fateiyahamza6072
    @fateiyahamza6072 Місяць тому

    ምንኛ መታደል ነዉ በዚህ ወግ ማረግ ማግባት አላህ ሆይ እኛን ስደቶኛችንም አስበን ድካም በሽታ ናፈቆት ብቻ الحمدالله

  • @user-dw3bm2wn2j
    @user-dw3bm2wn2j Місяць тому

    የኔ ዉድ ባለትዳር ነበር የመሠለችኝ እሥካዉን እህት እኳን ደሥ አለሽ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 28 днів тому

    ማሻ አሏህ ናሂ ❤❤❤❤❤❤

  • @user-es6gy8pq1t
    @user-es6gy8pq1t Місяць тому

    እንኳን ደስ አላችሁ የፍቅር ጥያቄ የምታቀርቡ ሴቶች ተመልከቱ ይከ ነው ክብራችን

  • @user-ek8ty9mn5z
    @user-ek8ty9mn5z 29 днів тому

    Enkwan des alchu❤❤🎉🎉🎉

  • @user-ri8tk3mj2s
    @user-ri8tk3mj2s 28 днів тому

    Wow tibuye malkami tidari❤❤❤❤

  • @demisuser2935
    @demisuser2935 Місяць тому +1

    Congratulations ❤❤❤

  • @Munafetena
    @Munafetena Місяць тому

    Wuda eneqane dase alesh ❤❤❤❤

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 Місяць тому

    1ken sanisema gobez Selamiye congratulations ❤❤❤

  • @user-nn7sj9de3t
    @user-nn7sj9de3t 27 днів тому

    እኮን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂

  • @user-ek6yx8yp8h
    @user-ek6yx8yp8h Місяць тому

    የኔድብሽብሽ
    ማሻ አላህ

  • @yaredweldeab2883
    @yaredweldeab2883 Місяць тому +1

    Enkewan des alachu selamiye ❤❤❤

  • @user-il9un8pp4w
    @user-il9un8pp4w 28 днів тому

    መልካም ጋብች ሰላም አዪ ለያችሁ 🙏😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤

  • @samsungao2285
    @samsungao2285 Місяць тому +1

    ማልካም የትዳር ዛማን 😘😘

  • @genat6896
    @genat6896 Місяць тому +2

    ውብዬ እና ናሂ በእወነት በስጋው በደሙ ተጋብታቹ መጨፈሩ ምን ይሉታል?

    • @leguluma-tg7qy
      @leguluma-tg7qy Місяць тому

      atferdu yesawu desta ysdesital egziabher yiker bay new

    • @MekdiWeda
      @MekdiWeda Місяць тому

      ዉይይይ እናተደግም እንከን አታጡም

  • @gullala4624
    @gullala4624 Місяць тому +1

    ሄሉ ተጠቀቂ ፀጉርሽ አቃጥላለዉ ብሎ ከነ አቺ እዳያስገቡሽ ማዘር አዉልቀሽ ተኚ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Місяць тому

      ክክክክ ደግማ ገዛች እዴ ገና ለይው ነው በቅንነት ደምሪኙ ዉዴ

    • @gullala4624
      @gullala4624 Місяць тому

      @@genetteshome3906 ደመርኩሽ

  • @samira1164
    @samira1164 Місяць тому +1

    ❤❤❤ሥላምየእንካንደሥአለሺ❤❤❤❤❤

  • @genetmeles
    @genetmeles Місяць тому

    Mushiraw mindinew fegegita yelelew yakorefe yimesilal begid yageba new yemimesilew beterefe selamiye yene filikilik enkan des aleshi

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 28 днів тому

    ድምፁ ግን ክላሲክ ለምን 😊ሰላምዬ መልካም ❤

  • @VoltTeam
    @VoltTeam Місяць тому +1

    Enkewan desalach selamyee❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HahmadhHanaan
    @HahmadhHanaan Місяць тому +1

    Wooowwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sitowtasabuna-in1jd
    @sitowtasabuna-in1jd 27 днів тому

    ኧረ ቀጣይ ያለውን ካለ ይለቀቅልን

  • @user-fl5qb8zc9o
    @user-fl5qb8zc9o Місяць тому

    Ekadealesh sela.he❤❤❤❤

  • @user-ff5eb3ig8t
    @user-ff5eb3ig8t Місяць тому

    የ ሳራ na የ አብራም ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @user-ns2pf2it8c
    @user-ns2pf2it8c Місяць тому

    እንኳ ደስ አላችሁ መልካም ትዳር ይሁንላችሁ💕💕💕💕💕🎁🎉🎊🎊🙏🙏🙏🙏

  • @deemaa1944
    @deemaa1944 Місяць тому +1

    Wow🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ef6ng3gr8c
    @user-ef6ng3gr8c Місяць тому +1

    Ebiyea,albabeshe,seaasetalea

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Місяць тому

    መልካም ትዳር ያድርግላችሁ❤❤

  • @SelamKuwait
    @SelamKuwait Місяць тому +2

    Selamwet Kuwait UA-cam channel ተቀላቀሉ

  • @user-zx8fo2fj4h
    @user-zx8fo2fj4h Місяць тому

    መልከም ጋብቻ

  • @kokobeqalam5493
    @kokobeqalam5493 27 днів тому

    እናትየላትምእዴ😢😢😢😢

  • @MeetiiTube-ux1ce
    @MeetiiTube-ux1ce Місяць тому

    Enkuwan des alachu❤

  • @asterghosn9831
    @asterghosn9831 Місяць тому

    enkwan dès alchu salme❤❤❤🎉🎉🎉

  • @EkutiEky
    @EkutiEky Місяць тому

    ፀጉርሽ ግን እንዲ ባይሆን ይሻለሰ ነበር በተረፈ መልካም ጋብቻ

  • @samritube645
    @samritube645 Місяць тому

    *እንኩዋን ደስ አለሽ ሰላምዬ ግን ጋብቻሽን በአለማዊ አልጠበኩም ነበር*

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian Місяць тому

    congratulons❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉slye❤❤❤❤❤

  • @user-ho1uf8dj3j
    @user-ho1uf8dj3j Місяць тому

    Congratulations 🎉🎉🎉🎉🎉🎉