Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትግስት የለውም የምትሉ ሰወች ጊን ጤኔኛ ናቹ እንዶውም በጣም መልካም ሰው ነው የስራ ጉዳይ እኮነው ዶሞ ስትስቅበት ያናድድል ቤትየ የኔ ቆንጆ 🙏💚💚💚💚
ዉዶቼ subscribe እያደረጋቹ አበረታቱን❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ቀልድ የለም እህቴ ደሞ በዚህን ያህል ፕራንክ ጥሩ አይደለም አንዳንድ ጋጠወጥ ሰዎች ባልሸን እንዲሰድቡ አትፈቀጂ
በትክክል ሰሰዉ ምላስ ከባድ ነዉ
ሌሎቹ እኮ ተመካክረው ነው ኘራክ የሚሉት የነዚህ ምክክር የሌለበት ኘራክ ስለሆነነው ትግስት ያጣው ለዛው በለፋበት ሥራነው የመጣሺበት በማይቀለደው በእውነታኝ እዩ እንዴት እደሚከባከባት ፀጉርሺ ለምን እዲህ ሆነ እኔ ሥራ አለብኝ አንቺ ገብተሺ ትተኛለሺ እያለነው
ሳህ
በጣም እናቴ ሲላት ደሞ ደስ ሲሉ በማርያም
ጎበዝ እንኳንም ያላጠፋሺበት👍👍👍ሰዉ የደከመበትን መደሰት ነዉ ያለበት
ኧረ ወር ያልሞላው ትዳር ፈራሁለት በሳቅ ገደለኝ እንደኔ ንዴት አይችልም ግን ጥሩ ነው ለሽቀላ በርቱ ፕራንክ ዩቱብ ያሳድጋል ተመልካች ወሬ እንወዳለን❤❤😂😂😂❤
እናቴ ብሎ ሲጣራ ልብ ቀጥ ያደርጋል አማቻችን ታምራላችሁ❤
ጎበዝ እንኳንም ያላጠፋሺበትሰዉ የደከመበትን መደሰት ነዉ ያለበት
ነግሬህ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ ቤቲን በፕራንክ አትችላትም ብዬ 😂😂😂😂በል ቻለው
እንዳዉ ትግስተኛ እሷ ቀልል አደረገችዉ ይህ እኮ ስራነዉ ስራ ደሞ ህይወት በዚህ ክፍ ዘመን!!!ደሞ የሰራዉነገር ማጥፍትም ሆነ መካትየለባት ካለወቀች በት አጠቃቀሙ መጠየቅነዉ ለምሳሌ ሰወች ዶክሜታቸዉ ኮፒተርላይ።ያስቀምጣሉ መረጃዉ ቢጠፍበት ከየት ያመጣ እንዳዉ ሳይመታት መቅረቱ መልካም ሰዉ ነዉ ጌታን❤❤❤ አይዞችሁ እማይሆን ቀልድ አትስር በማርያም ትዳር አደጋላይ ይጥላ ሰዉ የማይሆን ስምታሰጫለሽ ደሞ ቆራቢ ናችሁ ተይ ቀለለያነገር መስራት በተለየ ከስራ ደክሞት ሲመጣ መከባከብነዉ ያለብሽ በእረፍት ስአቱ ሲሆን መስራት ፕራክ
@@qweqwe444 ትክክል
አዳሜ ፕራክ መሆኑን እያወቁ የሚላላሡ እያያችሁ ይሂንን አይነት እውነተኛ ፕራክ ሥታዩ አይዋጥላችሁም በቃ የአብዛኞች ወንዶች ባህሪ ነው በቃ ይሂ ነው ኦርጂናሉ ያላገባችሁም አሥቡበት😀
😂😂😂😂
❤❤❤ጎበዝ ትግስተኛ ነው አደኛ የስራ ጉዳይ ነው ሁለተኛ በጣም ደክሞበት እንቅልፍ አቶበታል ሌላው ቤትዬ እያሾፈች እየሳቀች እና አለመማታቱም ጎበዝ ነው ትግስተኛ ነው❤❤❤
ወይኔ ማግባት አማረኝ 😂😂 ግን ውዷ ፖራክ አታብዢ ምክንያቱም በጣም ተናዳጁ ነው
ሱሪ አትልበሺ ባል ለሚስት ክብር ትቀድማለች😢😢❤❤❤
ሁለት ቆንጆዎች አቤት ማማራቹ እናት ሢል ደሥ ሢል
ትግስተኝ ነው እንዳውም ሳይመታት ያውም እየሳቀች እንደዝህ ወላሂ ትግስት አለው🌷🌷
እናቴ እመብርሀን ሳይሺ ልቤ በሀሴት በደስታ ተሞላ ❤❤❤🎉🎉🎉
አፍንጫሽን ብሎ ይገላግልሻል እረፊ እህት በጣም ነው የሚያስፈራው ንዴቱ
ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
አሜሪኮ ባልሽ ጥሩ ሰው ነው ከምር
በስራ እኳን አትቀልጂ ቤቲ ገና በአዲስ ፍቅር ትጣላላችሁ ይቅርባችሁ ፕራክ
ቡና በጀበና ከልጠጣሁ የጠጣሁ አይመስለኝም❤
የእኔ ሴት ቤቲዬ የእኔ ልዩ ሴት አጊተሽዋል በርቱልኝ ኧረ በመቤቴ ትግስት ይኑርህ በርግጥ ያናድዳል ግን ልክ አላደረክም
ኧረ ወድሜ የቤቱን እቃ ልጨርሰው ነው እዴ
አረ ለተዳር ክብር ይኑራቹ ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ😮😮😮
እማዬ አሜኮ ሰውኮ ገና መናደድ ሳይጀምሩነው ባባዬ ፕራክነው የሚሉ ስለዚህ እማዬ ሳይብስበት ቶሎ መናገረ ልመጂ
ማርያምን ትዳር አማረኝ
መልካሙን ትዳር እንድሰጥሽ እመ አምላክን ተማፀኛት
,😂😂😂
እኔም❤
በርቱ ምንም አትስሙ betisha
ፕራንክ የሚደረገዉን እወቂ እሽ ጥሩ አይደለም ስርአት መገማመት ጥሩ አይደለም ሰዉ ሲናደድ አይሳቅም በንደት ምንም ቢያረግሽ። አይፈረድበትም
አውነትሽ ነው።
ግፊት አሲዘሽ አድቀን ፀጥ እዳታረጊዉ ተጠቀቂ
ብራክ በትዳራችሁ ውስጥ አታብዙ የቀልድ ነገር ያልነቸው ነገሮች ክፉነገር ያደርሳል
ግፈኛ ነሺ ግን ደክምት ሲመጣ ከባድ ነዉ😂😂😂😂❤❤❤ ውዉድድድድድ
እዉነት ነዉር ነዉ ያደረከዉ በዝች ትንሽ ደቂቃ መጥፎ ባህሪህን ነዉ ያሳየህዉ በርግጥ ነገሩ ከባድ ሊሆን ይችላል ግን የአለም ፍፃሜ አይደለም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በል ሌላ ቀን እንዳትመታት እንደምታስተካክል ተስፋ አደርጋለሁ
@@Tihutmekuwanint9505 ስለምን መጥፎ ባህሪ ነዉ ምታወሪዉ ከባድ ፈይል ጠፍታል ብላ ሰትስቅ ማቀፍ በረበት እደዉ አድንቄካለሁ👍👍
አሽቃባጭ 😏😏😏😩😩😩😩
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ ካንቺ ወድያ አሽቃባጭ የለም🤑🤑🤑
@@mobilemobile7500 ቢሆንም እቃ ሲሰብር ተሳቅቄ ነዉ ከዛ ዉጭ ግን ለመተቸት አይደለም ቢተዉ ብዬ ነዉ
@@Tihutmekuwanint9505 እዲያ እዳሽቃበጥሽ ትቀሪያለሽ. አያቁሽ. 😅😅😅 የሆሽ ገለምሶ
ሁብዬ ነገር ነው ልጅ ስደረግ አይወደም ስያደርግ ነው ደስ ይሚለው የኔ ቆንጅ አሜራካዬ ሰራሽለት ግን እቃ አትስበር ሁ❤😂😂
ብድሩን የማይመልስ. ወድ አይወለድ. ይሄ ነው. ያተንም አፀፋ እናያለን አለቀልሽ አሜሪኮ 😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይለኛ ወንድ ነው ወንድ ልጂ ትግስተኛ ነው ደስ የሚለው
@@naajanojaa7 በጣም ትግስተኛ ነዉ ካደረገችዉ ነገር
እና ወድ ሀይለኛ ካልሆነ ምኑ ወድ ነው ቲሽ. ከዝህ በላይ ትግስት ምን ይምጣ. እሱ ተበሳጭቶ ትስቃለች. እና ከዝሂ የበለጠ. ምን ያርግ
የፈጣሪ ያለህ ለሰዉ ልጅ ትግስት አስፈላጊ ነዉ ሆ❤❤😂😂😂
❤❤❤😂😂
ተይ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ሌላ አይዲያ አምጪ
ባልሺ ወላሂ ምረጥ ሰው ነው እናቴ እያለሺ
እኳን ብድርሽን መለሽ ከከከ ብድሩን እማይመልስ አይወለድ ከከከከ
ኢትዮጵያ ትዳር ሣይከካ ተቦካ ነው ትግሥት ይኑርክ እረጋበል ለነገሮች አትቸኩል ለምሢትክ ክብር ይኑርክ ከላብቶቡ ይልቅ እሣን አሥቀድም😮
የኔ ጩኽት ሰሚ በሌለበት ክክክክክ ቀልቤን ከፈፍከው በቃ አሜሪኮዬ ቡና እዳታፈይ
ሴቶች ባሎቻችሁ ከስራ ሲመጡ ተቀብላችሁ ምግብ አቀርባችሁ ማብላት ማጠጣት እንጂ ያውም እውነት ከሆነ እያጠፋሽበት ያደረግሽበት እውነት ከሆነ ሚጠቅም ነገር ከሆነ በጣም ባለጌ ነሽ ለዚህ video አሁን እኔ ላይካ አላደርግም
ተዉ ይሔን ፕራንክ የሚባል ነገር ትዳር ያናጋል አሑን ተናዶ የሰበረዉ ሲኒ ተፈናጥሮ አይናችሑን ቢያጠፋ ምን ልትይ ነዉ እንደዚህ የገለፈጥሽዉ ተመንዝሮ ይጠቅምሻል ሲጀመር ሌላ በጣም ብዙ ነገር ልትሰሩ እየቻላቹ ፕራንክ ላይ ችክ ማለት ለምን አስፈለገ አያምርም ያሰለቻል ያስጠላል ሲጀመር ደክሞት ወደ ቤቱ ገባ ቡና እየጠጣቹ ዉሎአችሑን እየተጠያየቃቹ እራት እየተጎራረሳቹ ብትሰሩ ለተመልካችም ፍቅርን መከባበርን ደስ የሚል አስተማሪ ነገር መስራት ትችሉ ነበር አበሻ ካልተቆጣ ካልተናደደ የሚያየዉ የለም እንዴ እረ ተዉ የምትሰሩትን እወቁ ሌላ ነገር ፍጠሩ ።አንቺም ለትዳር ክብር ይኑርሽ ከእኩያሽ የሰፈርሽ ልጅ አይነት ወሬ ከባልሽ ጋር አታዉሪ ሲጀመር አዲስ ሙሽሮች ናቹ ብዙ ደስ የሚል ይዘሽ መቅረብ ትችያለሽ አስተካክይ ተከባበሩ በቃ
ሴትዋ ገገማ ናት ትዳራን ራስዋ ትበጠብጣለች።
Ameriko yene konjo ❤❤❤❤❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ብድር በምድር እሰይ አጨርጨርሽዉ ትግስት ታች ይማር በተርፈ በርቱ❤❤
እሺ ❤❤❤
ኮሜተሮች ግን ኧረ ሰረአት ይኑራችሁ አትሳደቡ በቃ ፕራክ አድርጋው ነው ምን ታካብዳላችሁ በርቱ አሚሪኮዪ የኔ ውዶች ከስራ ሲመለስ ደክሞት ሊሆን ሰለሚችል አታድርጊ ውዴ❤❤🥰
የኔ ቆንጆ አመርኮዬ ስዎዳችሁ እኮ ደግ አርግሺሁ እንዴ እሱ ብቻ ነው ፕራንክ እማረግሽ 😂👌👍❤❤❤❤
ኮሜታተሮች ግን ስትገርሙ ከማየቴ በፊት ኮሜት ሳነብ ትድስት የለውም ትላላችሁ በጣም ትግስተኛ ነው ትልቅ ነገር ጠፍቶብኛል እያለች በዛለይ እየሳወች እኔ በሱ ቦአታ ብሆን እኔጃ 😢😅
አሚሪኮ አሁን ተነስቶ ቢደበድብሽ የማን ያለህ ልትይ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂 እኛ መጥተን አስገላግልሽም ዋ 😅
ሀሀሀሀሀሀ
😂😂🤣🤣
የኔውዲ፣ምንይሳነዋል፣፣ይንንቼሬን፣ገላግሎ፣፣ይሀንየመስር፣፣ከራማይለው፣፣ስጠሽ፣፣ይርብእስተመጬርሻው፣አይለይችሁ❤❤
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ አሜሪኮ ተይ አታናጂው ባልሽን ሶራት ያዥ ደሞ ተናዶ እናቴ ሲል ሲምርበት😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤
የሱሪው ነገርስ ሚስኪን ነፈር😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
አችንም ሳይሰብርሽ ተርፈሻል ግን ትግስተኛ ነው😂😂😂
በጣም
ፕራክሽ ደስቢልም ግንእንደዚህባታስረዝሚው ጡሩነው
ከዚሁም ትግሥተኛነው 😢😢
Weyeneeeee Tigestuuu ewnet betam new yetenadedebesh gen anchin tenagero lalemaskeyem betam sitagel neber betam yetenekekeleshal jegna bal
❤❤❤ beti Americo 10shi k Congraaaa guzo 100k sub argowat
አይ ሀበሻ ላይክ ለማግኘት ብሎ የቤቱን ገበና አደባባይ ማውጣት ክብረ ቢስ ሁላ ፣ ዛሬ በሚስቱ ፊት ብርጭቆ የሰበረ ነገ ደሞ who know s
እዉነቱን ነዉ በስራ ቀልድ የለም😅😅😅
💯💯✅
እሰይ ደስይላል ሲጣራ ።ደግሞ ትግስትይኑርህ እምትሉ ያናድዳል ስውነውና ደስይላሉ
ቤትዬ የኔ ፍቅር
አረ ሰዉን አትስደቡ እንደው ጥሩ ሰዉነዉ 👍👍👍👍🙏🙏🙏
ብዲርሽ ጥሩ ነበር 😂 ግን ሲያስፈራ ሲናደዲ😮በዚህ አይነት ላፖቶቡን እዳይ ሰሰብረው እያልኩ ፍራቻየ😢 የኔእህት ቀለል ባለ ነገር ተደራረጉ❤🎉
አንቺ እኮ ፖራንክ አታድርጊ የኒ ቆንጆ❤❤
ግን ጡሩ አይደለም እደዚ ሲናደድ አጉል ነገር ብፈጠርስ ተይ ይቅርብሽ እዲ የከረረ ነገር
እሺ አመሰግናለሁ 🙏🙏😍😍😍
ትክክል
Woo betam fara nesh yhen mskin bal beprank batanadjiwu tru newu lela sra felgi
😂በስራ ቀልድ የለም ሆ
wawu serashilet gin endezi ayinet file computer layi bicha ayikemetim enadayitefah email lyi adrg ayitawokim min albat lieba bigebas endatiserek.... demo ameriye buna bejebena new emifelawo kelielesh gizhi wudie...
ቻለው እንግዲህ የስራው ባህሪ ነው😂😂
ቻለዉ ቻለዉ ❤❤❤
አምላኬ ሆይ እቃ የሚብርወንድ ይከብዳል ግልፍተኛነው
አንደኛ የኔ ቆንጆ❤❤❤
እንዲያዉም ትዕግስት አለዉ ከመጀመሪያ ጀምሮ ስትስቅበት ይናደዳል እኮ
❤❤🙏🙏🙏
ደስ ስትሉ
buna bamaqorqora wazi yelawum
አለባበስሽ አስተካክይ የእግዚአብሄር ትዞዙ አክብሪ በቤተክርስቲን ነው ያገባው ትያለሽ አፍ ብቻ ማስተዋል ይስጥሽ
ምን ሁነ ልብሷ ?
ሴት ልጅ በወንድ ልጅ ልብስ አታጊጥ ይላል አሜሪኮ በ ስጋወ ደሙ ነዉ የተጋባችሁት እና አንቺ ደግሞ ሚስጥረ ቤተክርስቲያን ማወቅ ያስፈልጋል አና ደግሞ መጸሀፍ ቅዱስ ብርሀናቹ ለ አለም ይብራ ይላልና ያ አንቺ መቀደስ ለ ሁሉም ይታይ በሌላ ደረጃ ደግሞ ለ ክርስቶስ ተብሎ ሁሉም ይተዋል ከ ዚህ በዋላ ቡዙ ተከታዮች አሉሽ ለነሱ ምንድን ነው ትምህርቱ መቼም ቤተክርስቲያን ሱሪ መልበስ ሀጢያት መሆኑን ታስተምራለች ደጋግማ።
@@aster7876 እህቴ መልሳልሻለይ ከታች ሴት የወድን ልብስ አትልበስ ይላል ቃሉ ቃሉ ምን ይላል አለምን አትምሰሉ ሰው ነቃን እየመሰለው ከእግዚአብሄር ትዛዝ ይወጣል
@@yoyomar4282 ቃል ህውት ያሰማልን
አሰማም የእኔ ቆንጆ የወንድ ልብስ እየለበሰች ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ብቻ
አሜሪኮ ናፍቀሽኝ ነበረ የኔ ውድድድ
አንድ አንድ ኮሜንታተሮች ግን ከመፃፋችሁ በፊት አስቡ ድንገት የተሰማንን ነገር ስንፅፍ የሰው ህይወት እንደምናበላሽም እናስብ
ኧረ በስማም አልዋሽም እኔ ብሆን በጥፊ ብያት ነበር!
ትጎሥት ሥለማይሠጥ ነውኮ አትፍረዱ እሷንም አለመምታቱ እሱ ሥለሆነ ነው በዛ ላይ እየሣቀች🙄
ያናድዳል እኮ ግን 😢😢😢
Kezihim belay benaded ayegerimim yasabedal eko sereto yemeyawek nw yemeyawekew
😂😂😂ጀበናውም እንደዛ የሰበራችሁት መሰለኝ ተሎ ብለሽ ንገርው ልፕቀጣይ ግዜ ኮምፕትሩ ወርወርው እያልኩኝ ነበር ልክ እንደ እኔ ነው ትግስት አልባ😅
ጎበዝበርቺ❤❤
Yenebalim bezi kopiter tornet new ay bale ahun teleyaytenal betam nafkognal😢
ትእግስት አንደኛ ነህ ጓበዝ ነህ
Bertuuuu❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ጀግና ባልነው
Betchuin Moke moke Adrgute Atchekacku 🤫Buna Bjebna Afely Seteyoo😂❤
ለቤትሽ አድስ ነኝ
ራስሽን ጠብቂ የሚበሳጭ ነገር ደሞ አታደረጊ እህቴ ሲናደድ እንዳይመታሽ አማቻችን ደሞ እግዚአብሔር ትግስትን ይስጥህ እሷን ፕራክ ስታደረግ ዝም አንተ ግን ተበሳጭህ በብስጭትህ ንፋስ አይገባ ፍቅራችሁን ያብዛው ❤❤❤❤😂😂😂
❤❤🙏🙏
Ante sewey teregaga inde
ምን አይነት ስርአት አልባ ነው
ብጣም
የኔ ማሮች💋💋💋💋
አንቺ በማይቀለድ አትቀልጂ የለፋበት የደከመበት መሆኑን እያወቅሺ አያሳዝንሺም ለምን ትፈታተኝዋለሺ ይደብራል በዚህ ደረጃ ይደብራል እሱ ተበሳጪቶ አንቺ ታላግጫለሺ ይደብራል ያማይደረግ ፕራንክ አታድርጊ😢 እሱንም ሰው አፉ ውሰጥ አታሰገቢው አንድ አንድ የመሃይቦች ኮመንት ይታያል
ቤትሻ ግን ፕራኩ ቢያናድደውም እቃ መስበር መወርወር ተገቢ አይደለም አይ ፕራክ😂😂
ወይኔ ቤቲ አገኘሽው❤❤❤
Yeqerebehe kesaga ati chilateme 😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂ነግሬህ ነበር አታቃትም ያሜሪኮ ፕራንክ ብዬህ ነበር ቻለው ያንተም ሀይለኛነው በርቱ
ትግስት የለውም የምትሉ ሰወች ጊን ጤኔኛ ናቹ እንዶውም በጣም መልካም ሰው ነው የስራ ጉዳይ እኮነው ዶሞ ስትስቅበት ያናድድል ቤትየ የኔ ቆንጆ 🙏💚💚💚💚
ዉዶቼ subscribe እያደረጋቹ አበረታቱን❤❤❤❤
እንደዚ አይነት ቀልድ የለም እህቴ ደሞ በዚህን ያህል ፕራንክ ጥሩ አይደለም አንዳንድ ጋጠወጥ ሰዎች ባልሸን እንዲሰድቡ አትፈቀጂ
በትክክል ሰሰዉ ምላስ ከባድ ነዉ
ሌሎቹ እኮ ተመካክረው ነው ኘራክ የሚሉት የነዚህ ምክክር የሌለበት ኘራክ ስለሆነነው ትግስት ያጣው ለዛው በለፋበት ሥራነው የመጣሺበት በማይቀለደው በእውነታኝ እዩ እንዴት እደሚከባከባት ፀጉርሺ ለምን እዲህ ሆነ እኔ ሥራ አለብኝ አንቺ ገብተሺ ትተኛለሺ እያለነው
ሳህ
በጣም እናቴ ሲላት ደሞ ደስ ሲሉ በማርያም
ጎበዝ እንኳንም ያላጠፋሺበት👍👍👍ሰዉ የደከመበትን መደሰት ነዉ ያለበት
ኧረ ወር ያልሞላው ትዳር ፈራሁለት በሳቅ ገደለኝ እንደኔ ንዴት አይችልም ግን ጥሩ ነው ለሽቀላ በርቱ ፕራንክ ዩቱብ ያሳድጋል ተመልካች ወሬ እንወዳለን❤❤😂😂😂❤
እናቴ ብሎ ሲጣራ ልብ ቀጥ ያደርጋል አማቻችን ታምራላችሁ❤
ጎበዝ እንኳንም ያላጠፋሺበትሰዉ የደከመበትን መደሰት ነዉ ያለበት
ነግሬህ ነበረ ባጥር ተንጠልጥዬ ቤቲን በፕራንክ አትችላትም ብዬ 😂😂😂😂በል ቻለው
እንዳዉ ትግስተኛ እሷ ቀልል አደረገችዉ ይህ እኮ ስራነዉ ስራ ደሞ ህይወት በዚህ ክፍ ዘመን!!!ደሞ የሰራዉነገር ማጥፍትም ሆነ መካትየለባት ካለወቀች በት አጠቃቀሙ መጠየቅነዉ ለምሳሌ ሰወች ዶክሜታቸዉ ኮፒተርላይ።ያስቀምጣሉ መረጃዉ ቢጠፍበት ከየት ያመጣ
እንዳዉ ሳይመታት መቅረቱ መልካም ሰዉ ነዉ ጌታን❤❤❤ አይዞችሁ
እማይሆን ቀልድ አትስር በማርያም ትዳር አደጋላይ ይጥላ ሰዉ የማይሆን ስምታሰጫለሽ ደሞ ቆራቢ ናችሁ ተይ ቀለለያነገር መስራት በተለየ ከስራ ደክሞት ሲመጣ መከባከብነዉ ያለብሽ በእረፍት ስአቱ ሲሆን መስራት ፕራክ
@@qweqwe444 ትክክል
አዳሜ ፕራክ መሆኑን እያወቁ የሚላላሡ እያያችሁ ይሂንን አይነት እውነተኛ ፕራክ ሥታዩ አይዋጥላችሁም በቃ የአብዛኞች ወንዶች ባህሪ ነው በቃ ይሂ ነው ኦርጂናሉ ያላገባችሁም አሥቡበት😀
😂😂😂😂
❤❤❤ጎበዝ ትግስተኛ ነው አደኛ የስራ ጉዳይ ነው ሁለተኛ በጣም ደክሞበት እንቅልፍ አቶበታል ሌላው ቤትዬ እያሾፈች እየሳቀች እና አለመማታቱም ጎበዝ ነው ትግስተኛ ነው❤❤❤
ወይኔ ማግባት አማረኝ 😂😂 ግን ውዷ ፖራክ አታብዢ ምክንያቱም በጣም ተናዳጁ ነው
ሱሪ አትልበሺ ባል ለሚስት ክብር ትቀድማለች😢😢❤❤❤
ሁለት ቆንጆዎች አቤት ማማራቹ እናት ሢል ደሥ ሢል
ትግስተኝ ነው እንዳውም ሳይመታት ያውም እየሳቀች እንደዝህ ወላሂ ትግስት አለው🌷🌷
እናቴ እመብርሀን ሳይሺ ልቤ በሀሴት በደስታ ተሞላ ❤❤❤🎉🎉🎉
አፍንጫሽን ብሎ ይገላግልሻል እረፊ እህት በጣም ነው የሚያስፈራው ንዴቱ
ስታምሩ አይለያችሁ❤❤❤❤❤
አሜሪኮ ባልሽ ጥሩ ሰው ነው ከምር
በስራ እኳን አትቀልጂ ቤቲ ገና በአዲስ ፍቅር ትጣላላችሁ ይቅርባችሁ ፕራክ
ቡና በጀበና ከልጠጣሁ የጠጣሁ አይመስለኝም❤
የእኔ ሴት ቤቲዬ የእኔ ልዩ ሴት አጊተሽዋል በርቱልኝ ኧረ በመቤቴ ትግስት ይኑርህ በርግጥ ያናድዳል ግን ልክ አላደረክም
ኧረ ወድሜ የቤቱን እቃ ልጨርሰው ነው እዴ
አረ ለተዳር ክብር ይኑራቹ ይሄ ፕራንክ ቢቀርስ😮😮😮
እማዬ አሜኮ ሰውኮ ገና መናደድ ሳይጀምሩነው ባባዬ ፕራክነው የሚሉ ስለዚህ እማዬ ሳይብስበት ቶሎ መናገረ ልመጂ
ማርያምን ትዳር አማረኝ
መልካሙን ትዳር እንድሰጥሽ እመ አምላክን ተማፀኛት
,😂😂😂
እኔም❤
በርቱ ምንም አትስሙ betisha
ፕራንክ የሚደረገዉን እወቂ እሽ ጥሩ አይደለም ስርአት መገማመት ጥሩ አይደለም ሰዉ ሲናደድ አይሳቅም በንደት ምንም ቢያረግሽ። አይፈረድበትም
አውነትሽ ነው።
ግፊት አሲዘሽ አድቀን ፀጥ እዳታረጊዉ ተጠቀቂ
ብራክ በትዳራችሁ ውስጥ አታብዙ የቀልድ ነገር ያልነቸው ነገሮች ክፉነገር ያደርሳል
ግፈኛ ነሺ ግን ደክምት ሲመጣ ከባድ ነዉ😂😂😂😂❤❤❤ ውዉድድድድድ
እዉነት ነዉር ነዉ ያደረከዉ በዝች ትንሽ ደቂቃ መጥፎ ባህሪህን ነዉ ያሳየህዉ በርግጥ ነገሩ ከባድ ሊሆን ይችላል ግን የአለም ፍፃሜ አይደለም ለሚስትህ ክብር ይኑርህ በል ሌላ ቀን እንዳትመታት እንደምታስተካክል ተስፋ አደርጋለሁ
@@Tihutmekuwanint9505 ስለምን መጥፎ ባህሪ ነዉ ምታወሪዉ ከባድ ፈይል ጠፍታል ብላ ሰትስቅ ማቀፍ በረበት እደዉ አድንቄካለሁ👍👍
አሽቃባጭ 😏😏😏😩😩😩😩
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ ካንቺ ወድያ አሽቃባጭ የለም🤑🤑🤑
@@mobilemobile7500 ቢሆንም እቃ ሲሰብር ተሳቅቄ ነዉ ከዛ ዉጭ ግን ለመተቸት አይደለም ቢተዉ ብዬ ነዉ
@@Tihutmekuwanint9505 እዲያ እዳሽቃበጥሽ ትቀሪያለሽ. አያቁሽ. 😅😅😅 የሆሽ ገለምሶ
ሁብዬ ነገር ነው ልጅ ስደረግ አይወደም ስያደርግ ነው ደስ ይሚለው የኔ ቆንጅ አሜራካዬ ሰራሽለት ግን እቃ አትስበር ሁ❤😂😂
ብድሩን የማይመልስ. ወድ አይወለድ. ይሄ ነው. ያተንም አፀፋ እናያለን አለቀልሽ አሜሪኮ 😂😂😂😂
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይለኛ ወንድ ነው ወንድ ልጂ ትግስተኛ ነው ደስ የሚለው
@@naajanojaa7 በጣም ትግስተኛ ነዉ ካደረገችዉ ነገር
እና ወድ ሀይለኛ ካልሆነ ምኑ ወድ ነው ቲሽ. ከዝህ በላይ ትግስት ምን ይምጣ. እሱ ተበሳጭቶ ትስቃለች. እና ከዝሂ የበለጠ. ምን ያርግ
የፈጣሪ ያለህ ለሰዉ ልጅ ትግስት አስፈላጊ ነዉ ሆ❤❤😂😂😂
❤❤❤😂😂
ተይ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ጥሩ አይደለም ሌላ አይዲያ አምጪ
ባልሺ ወላሂ ምረጥ ሰው ነው እናቴ እያለሺ
እኳን ብድርሽን መለሽ ከከከ ብድሩን እማይመልስ አይወለድ ከከከከ
ኢትዮጵያ ትዳር ሣይከካ ተቦካ ነው ትግሥት ይኑርክ እረጋበል ለነገሮች አትቸኩል ለምሢትክ ክብር ይኑርክ ከላብቶቡ ይልቅ እሣን አሥቀድም😮
የኔ ጩኽት ሰሚ በሌለበት ክክክክክ ቀልቤን ከፈፍከው በቃ አሜሪኮዬ ቡና እዳታፈይ
ሴቶች ባሎቻችሁ ከስራ ሲመጡ ተቀብላችሁ ምግብ አቀርባችሁ ማብላት ማጠጣት እንጂ ያውም እውነት ከሆነ እያጠፋሽበት ያደረግሽበት እውነት ከሆነ ሚጠቅም ነገር ከሆነ በጣም ባለጌ ነሽ ለዚህ video አሁን እኔ ላይካ አላደርግም
ተዉ ይሔን ፕራንክ የሚባል ነገር ትዳር ያናጋል አሑን ተናዶ የሰበረዉ ሲኒ ተፈናጥሮ አይናችሑን ቢያጠፋ ምን ልትይ ነዉ እንደዚህ የገለፈጥሽዉ ተመንዝሮ ይጠቅምሻል ሲጀመር ሌላ በጣም ብዙ ነገር ልትሰሩ እየቻላቹ ፕራንክ ላይ ችክ ማለት ለምን አስፈለገ አያምርም ያሰለቻል ያስጠላል ሲጀመር ደክሞት ወደ ቤቱ ገባ ቡና እየጠጣቹ ዉሎአችሑን እየተጠያየቃቹ እራት እየተጎራረሳቹ ብትሰሩ ለተመልካችም ፍቅርን መከባበርን ደስ የሚል አስተማሪ ነገር መስራት ትችሉ ነበር
አበሻ ካልተቆጣ ካልተናደደ የሚያየዉ የለም እንዴ እረ ተዉ የምትሰሩትን እወቁ ሌላ ነገር ፍጠሩ ።
አንቺም ለትዳር ክብር ይኑርሽ ከእኩያሽ የሰፈርሽ ልጅ አይነት ወሬ ከባልሽ ጋር አታዉሪ ሲጀመር አዲስ ሙሽሮች ናቹ ብዙ ደስ የሚል ይዘሽ መቅረብ ትችያለሽ አስተካክይ ተከባበሩ በቃ