ድንግል ነበረሽ😱 ሄሉ በጥያቄ አፋጠጠችኝ😄

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • #habesha #natty #duet

КОМЕНТАРІ • 521

  • @DagiTube123
    @DagiTube123 28 днів тому +409

    ድንግል ነሽ ጭራሽ😂😱

    • @zenazedo
      @zenazedo 28 днів тому +1

      😅😅😅😅😅

    • @Aragu-sf2yk
      @Aragu-sf2yk 28 днів тому +5

      Dagi ሲራዉ ይሰጢክ😂😂😂😂

    • @amrazaz1232
      @amrazaz1232 28 днів тому +2

      😂😂😂

    • @fatumawase
      @fatumawase 28 днів тому

      ​@@zenazedoደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 28 днів тому

      ​@@Aragu-sf2ykደምረኛ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 28 днів тому +123

    ሙሽራ ፕራንክ አይደረግም የምትሉ😂❤❤❤ላይክ

  • @user-fp4ly2tg6y
    @user-fp4ly2tg6y 28 днів тому +21

    ወይ ሄሉ ያንችም በቅርቡ ደስ በሚል ሰርግ ተጋብታቹ የደስታቹ ተካፋይ ያድርገን

  • @Mulu-f1v
    @Mulu-f1v 28 днів тому +39

    የአብራም የሳራ ጋብቻ ያርግላቹሁ ፈጣሪ

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 28 днів тому +18

    እኔን የማረከች የአዛኑ ድምፅ ነው ያሰላም

  • @AlemHaile-xu1rs
    @AlemHaile-xu1rs 28 днів тому +14

    ድርብብ ያለች ቆንጆ ልጅ ተባረኪ የረጋ ወተት ማለት ነሽ

  • @selam-nh9hy
    @selam-nh9hy 28 днів тому +81

    የሄሎ አነጋገር ከጭቅት ወደ ሳቅ ምትመለሰዉ እደኔ ማነዉ ድንግል ነሽ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube 28 днів тому +43

    እረ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂😂😂
    ሰላምየ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር❤❤

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 28 днів тому +116

    የኔ ምርጦች ሄሉን ማነዉ እንደኔ የሚወዳት በርቱልኝ❤ደምሩኝ

  • @LaylaShemsa-nr2vv
    @LaylaShemsa-nr2vv 27 днів тому +7

    ዬትም ሆናቹ አለሀ ፍሩ ❤መሻአለህ የአዛኑ ድምፁ የሳመቹ❤️🗣👍👍

  • @naatytube
    @naatytube 28 днів тому +97

    ሄሉዬ የኔ ውብ❤❤❤🎉😂

    • @UaeUAE-uj7co
      @UaeUAE-uj7co 28 днів тому +4

      አልክ ናቲ

    • @fatumawase
      @fatumawase 28 днів тому +2

      ​@@UaeUAE-uj7coደምረኛ

    • @GudayTeshome-ro7hn
      @GudayTeshome-ro7hn 28 днів тому +5

      ሄሉዬ እንደኔ ስትስቅ ደስህ የሚለው ማነው ውድድድድ❤

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 28 днів тому +2

      ኧረናቲየትነህ የናተንምእንብላ

    • @mahletadugna6935
      @mahletadugna6935 28 днів тому +6

      ናቲ አይደለም አትሸወዱ ፌክ ነዉ

  • @user-sg7ge8dm5i
    @user-sg7ge8dm5i 28 днів тому +15

    የኔ ውዶች ሠላምዬ መልካም ትዳር ❤ሄሉዬ ሥወዳችሁ ❤ሄሉ አንቺንም ለዚ ክብር ያብቃሽ ውዴ ❤

  • @meron1567
    @meron1567 28 днів тому +11

    በጣም ደስ አይልም አግብታ ይገባት ነበር ሁለተኛ እንደዚህ አታድርጊ ደስ አይልም

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 28 днів тому +12

    ከቻልሽ ይህን ትዳርሽን ፈቃድ እግዚአብሔር ጠይቃችሁ በቁርባን እግዚአብሔር የሚያውቀውን ትዳር አድርጉት እሺ ይሄ እህታዊ ምክሬ ነዉ ።ከዛ ውጭ ትዳር ቪሎ ሜካፕ ድንግል ወዘተ ምንም ነው ሲሆን በተክሊል በክብረ ድንግልና አክሊል መድፋት አልያ ግን በቁርባን ብቻ እና ነዉ ጋብቻ እግዚአብሔር የሚባረከው።
    አሁንም አረፈደም በቁርባን ተጋቡ። ። ።

  • @samritube645
    @samritube645 28 днів тому +5

    *ሰላምዬ የኔ ድቡሽ እንኩዋን ደስ አለሽ እና አግቡ ላልሽው ደና ወንድ ጠፋ እና በመሸሽ እድሚያችንን ጨረስን ፈጣሪ መልካሙን ያድለን*

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 27 днів тому +3

    ሔሉ ተንኮለኛ ??????? ለምን እንደዚህ ትጠይቂያታለሸ ሙሸሪት አምሮብሻል

  • @Ihg-jn7vd
    @Ihg-jn7vd 28 днів тому +19

    ለካማግባት ያሳምራል ሰላምየ የኔ ስረአት ያላት ሴት ሳትዘላዘል በክብር አገባች አሉእጅ ለሚዘላዘሉት መምህር ነሽ የኔ ሙሉሴት ደሞኮ እስከክብሯነው የምላሹግዜ በግይዞነው የመጣው ያማለት እስከክብሯነው የተገኘችው ነው ለማታቁ❤❤❤❤❤❤❤

    • @user-rb3yn6st1e
      @user-rb3yn6st1e 28 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂 እረ በግ ግድ ነው ይዞ ይመጣል የድግልና መገለጫ አይደለም

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 27 днів тому

      አዎ ድንግልና የክብር መገለጫ ነው::::::ክብሯን ጠብቃ ለሚያገባት ባል ብቻ ክብሯን የምትሰጥ ሴት በጣም ጎበዝ ሙሉ ሴት ናት 😡​@@user-rb3yn6st1e

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 28 днів тому +11

    ሄሉዬ እንደዚ ስትስቂ ነው ደስ የምትይው ሰላም እንዴት ነው ሙሽርናው ❤❤❤

  • @MisskanaMisskana
    @MisskanaMisskana 28 днів тому +3

    Wow❤️ዳስ ሲሉ በጌታ ኑሪልኝ አይላያችሁ ሰውደሽ እኮ ስላምዬ ምስኪን 😘ሄሉዬ ሰውደሽ 😘😘😘

  • @user-wp2dh9mz8y
    @user-wp2dh9mz8y 28 днів тому +34

    ልጅቱ እናትሽን ትመስላለች ምንናምናችሁ❤❤❤❤❤

    • @kerya649
      @kerya649 28 днів тому +16

      የሄሉ እናት እና የሰላም እናት እህትማማች ናቸዉ እና ሰላም ለሄሉ ያክስቷ ልጅ ናት

    • @FifViduf-lk8sg
      @FifViduf-lk8sg 28 днів тому +1

      ለናትየዋ የህቷ ልጅ ነች

    • @kerya649
      @kerya649 28 днів тому +2

      @@FifViduf-lk8sg እኮ የህትማማች ልጆች ናቸዉ

    • @KuWait-vc4qj
      @KuWait-vc4qj 28 днів тому

      ​@@FifViduf-lk8sgየወንድምያለች መሥሎኝ

    • @hanlove412
      @hanlove412 28 днів тому

      አዎ የወንድም ልጅ ናት ​@@KuWait-vc4qj

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 28 днів тому +4

    ሰላምየ የኔ ምርጥ ሴት ማነው እደኔ ሄሉን እና ሰላምን የሚወዲ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 27 днів тому +5

    እንኳን ደስ አለሽ ሰላምየ በረከቱ በሄሉ ይደር😅😅😅

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 28 днів тому +20

    ስወዳት የኔ ደርባባ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳችሁን❤❤❤❤

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 28 днів тому +6

    እረ ተይ ሄሉ ሙሽሪት ስላም ደርባቢትን አታሳፍሪያት

  • @kerya649
    @kerya649 28 днів тому +14

    ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ ♥️🥰ሄሉ ቀጣይ ደግሞ ያንችን እና የናቲን እጠብቃለን🥰🥰

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi 28 днів тому +13

    ይሄሉ ፕርክ ይምይስቅ. ማነው እዱነ 😂😂😂😂

  • @emushewatube
    @emushewatube 28 днів тому +5

    አምሮብሻል ሙሽሪት ሄሉ ይቺን ጥያቄ ላንቺም ያዣት

  • @YoiPpk
    @YoiPpk 28 днів тому +10

    ሄሉየየኔቀውሰ😂😂 ሰወድሺ❤❤❤

  • @ፀጋየማርያምልጅ
    @ፀጋየማርያምልጅ 28 днів тому +7

    መልካም ትዳር ይሁንልቻሁ ሠላምየ እስራኤል ይውሰድሽና ተሣለሚ ❤❤❤

    • @Tigsit282
      @Tigsit282 27 днів тому

      እሰራኤል መጠሰ

  • @SidraEthio
    @SidraEthio 28 днів тому +13

    ሙሽሪት አምሮብሻል😂😂

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 28 днів тому +12

    ሔሉ ተንኮለኛ ❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 28 днів тому +7

    አለባበስሽ ስርዓት ሽ ደስይላል❤❤❤

  • @ejigayehuhailemariam70
    @ejigayehuhailemariam70 28 днів тому +5

    ወይ ሄሉ እብድ እንደው ምን ይሻልሻል ሰላምዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 28 днів тому +2

    ስሊናዬዬዬ የኔ ማር መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላቹ እግዚአብሔር አባቴ ትዳራቹን ይባርክላቹ❤❤❤❤

  • @ራኬብ
    @ራኬብ 28 днів тому +13

    አረ ይቺ ነቀዝ የምሰረው ስራ😂😂😂

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 28 днів тому +3

    ሄሉ አሁኑኑ መካስ አለብሽ ። ተቀይመናል እኛም ☹️☹️☹️

  • @GggGgg-dh2ls
    @GggGgg-dh2ls 28 днів тому +2

    ሰላምዬ የኔ ውድ በጣም ነው ግን እምወድሽ እውነት ገና በፊት ጀምሮ መልካም ትዳር

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 28 днів тому +3

    የኔ ማር ልስልስ ያለች ሞክሼ መልካም ትዳር ይሁንልሽ❤❤❤

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 28 днів тому +9

    ትቡዬ የኔ ሴት

  • @DfvvFf-m4h
    @DfvvFf-m4h 28 днів тому +3

    ሄሉ አያልቅብሽ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂

  • @user-db4mx2pp9g
    @user-db4mx2pp9g 27 днів тому +2

    መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ....አንችም አገግቢ ከገኘሽ እንዳያመልጥሽ ዘመኑ ክፉ ነው ትዳር ከኢ/ር ዘንድ ነው

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 22 дні тому

    ሄሉዬ ትያክሽ ያስቃል አቺ የተ መታ 🤣🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሰላምይ የኔ ዱቡሽዬ እንክዋን ደስ አለሽ መልካም የ ትዳር ዘመን ይሁንልሽ

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 28 днів тому +8

    በጣም እድለኛ ነሽእስራኤልበመሄድሽ እየሩሳሌም ስጋ ወደሙን ለመቀበል መክሩ እሽ መልካም ትዳር

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n 28 днів тому +6

    አራ በሳቅ ገደላቹ😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-qi7xp4ut5y
    @user-qi7xp4ut5y 28 днів тому +2

    ሰለምዬ እኳን ደሰ አለሺ ሄሉዬ ሰለምዬን አተሺካረሚምየት😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @alal8630
    @alal8630 28 днів тому +3

    እረ ሄሉ አስቅሺኝ አጠያየቅሺ እቤታችሁ መጥቸ እጅ እግር ልያዝ ማለት ነው የቀረሺ እረ ሄሉ

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 28 днів тому +7

    ሰላምዬ አርግዘሽ ቶሎ ምልስ ❤❤❤❤

  • @Eildana
    @Eildana 27 днів тому +2

    እንዴ ሰላም በፊት ባል ነበረኝ አላልሽም😳ለማንኛዉም መልካም የትዳር ዘመን ሄሉ በረከታቸዉ ይደርብሽ😅❤

    • @user-xi6wu1rl3q
      @user-xi6wu1rl3q 25 днів тому +1

      አሁን ለኔ ጥያቄ የሆነብኝን ነገር የሚጠይቅ ሰው ተገኘ

    • @Eildana
      @Eildana 25 днів тому

      @@user-xi6wu1rl3q ፈታዉ ነዋ 🤣ዘለቀ ሲሄድ ከበደ መጣ በቃ🤣🤣🤣

  • @user-kl4hs2fb3f
    @user-kl4hs2fb3f 28 днів тому +12

    አለህ አክበር መነዉ አዝኑ የትስማዉ እደኔ

  • @BontuGemuchu
    @BontuGemuchu 28 днів тому +1

    ሄሉዬ ፍቅር እወድሻለሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ሆዴ አመመኝ 😂😂😂😂😂 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 በሳቅ ወይኔሰላምዬ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😍😍 ❤️

  • @user-qy4nk6vp6z
    @user-qy4nk6vp6z 28 днів тому +5

    አይ ሄሉ አያልቅብሽ😂😂

  • @TijiTiji-gp4gs
    @TijiTiji-gp4gs 28 днів тому +4

    ኣይ ሄሉየ😂😂

  • @selam-nh9hy
    @selam-nh9hy 28 днів тому +4

    ሰላም መልካም ትዳር ይሁንልሽ እረጋ ያልሽ ነሽ ያዝልቅላቹ❤❤❤

  • @user-ox6me1dp3e
    @user-ox6me1dp3e 28 днів тому +2

    ሄሉ እማታመጭው ጉድ የለም

  • @user-ih9wn6gw6q
    @user-ih9wn6gw6q 28 днів тому +11

    አንች ድንግል ነሽ ሄሉ???????????

    • @Mas-bn2by
      @Mas-bn2by 28 днів тому +1

      😂😂😂😂😂😂 ስታገባ እይሻልም እሷም ኣታቅም

    • @tgstSolomon
      @tgstSolomon 28 днів тому +1

      ደምረኝ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 23 дні тому

    አይ ሄሉየ ግን ናቲ የት ደረሰ ፍቅር እስከመቃብር ሠላምየ ሠላምሽ ይብዛ

  • @seraytteklay8460
    @seraytteklay8460 27 днів тому +1

    የሰላም ባል እድለኛ ነው

  • @zaynadnshukrie754
    @zaynadnshukrie754 28 днів тому +3

    ያኔ አስታወይ ሰለም መልከም ያትዳር ዘመን ያርግላቹ ማሻ አለህ ድሮም ተምሪ ናበር ጭምሮልሻል ❤

  • @MissZainab-oi5ei
    @MissZainab-oi5ei 28 днів тому +1

    አግብታለች ስትሉ አልነበርበፊት ዞሬስለድግል ምጠይቂዉ ነውያቀጠቅጣል አላቹሁ😂😂😂

  • @user-yw4lt7eh6u
    @user-yw4lt7eh6u 28 днів тому +3

    የተመታሽ ሄሉ😂😂😂😂😅

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 28 днів тому +1

    አይዞሽ ሰሉዬ አይቀርም ሔለን ግን የስራሽን ይስጥሽ

  • @Lidiaa-ch8yd
    @Lidiaa-ch8yd 27 днів тому

    ሂዎት ማ ኬ ትዳርጋራናዉ ምያምራዉ ስለዝ ሄሉ አቺም ቶሎ አግብ 😂😂😅😅😅

  • @almazdeg
    @almazdeg 28 днів тому +4

    የኔ ዳርባባ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 28 днів тому +2

    በሁለት ሳምንት ኢንተርቪ ግን አይከብድም ሆሆሆሆ ጥያቄውም መልሱም አልገረመኝም።

  • @user-qj4bm6ij2w
    @user-qj4bm6ij2w 4 дні тому

    ሄሉ ደዉይልኝ ለስራ ፈልጌሽ ነዉ

  • @sintayehutilahun5200
    @sintayehutilahun5200 26 днів тому +1

    አንቺ ሄሉ አንቺ.---------ነሺ 🤣🤣🤣🤣

  • @Redu78978
    @Redu78978 28 днів тому +3

    በስማም ወይ ሄሉ😂😂😂😂

  • @MekdesMulugeta-el3uj
    @MekdesMulugeta-el3uj 26 днів тому

    አይ ሄሉ የሳቅ ምንጭ እኮ ነሽ 🎉🎉🎉 ሰላምየ የኔ ደርባባ🎉🎉

  • @janatmoh3677
    @janatmoh3677 27 днів тому +2

    ናቴንና ሂሉን አድጋ ማየት ናፈሸኝ

  • @aselfechbiranugetaliji9942
    @aselfechbiranugetaliji9942 28 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤ yene wudi salam salam neshi helu serashi yesexeshi😂😂😂😂😂😂

  • @user-ps7bw9fo6d
    @user-ps7bw9fo6d 26 днів тому

    ወለህ በጣምነው ደስምትላኝ ሳለም ሰለምሽ ይብዛ❤❤

  • @Selamkassa-iv7vj
    @Selamkassa-iv7vj 27 днів тому +1

    መልካም ትዳር❤❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 28 днів тому +2

    ድንግል ነሽ😂😂😂 ሄሎ

  • @AlfaTamart
    @AlfaTamart 28 днів тому +1

    ኧረ ሄሎ ኡኡኡኡ😅😅😅😅❤❤

  • @gicucicgicicj4492
    @gicucicgicicj4492 28 днів тому +3

    ሄሉዬ ❤❤❤❤❤ሁለነገርሽ ደሥ የሚለው🎉🎉🎉🎉

  • @gullala4624
    @gullala4624 28 днів тому +2

    ሄሉ ፀጉርሽ ስያምር ❤

    • @user-mw4wr7jr5z
      @user-mw4wr7jr5z 28 днів тому +2

      የፈረሥ እኮነዉ 😂😂😂

    • @gullala4624
      @gullala4624 27 днів тому

      @@user-mw4wr7jr5z ኣ ተበላዉ 😥

  • @Sunshine-r8x
    @Sunshine-r8x 28 днів тому +2

    ስላም.እልልልል.ፋቅር.ማርርር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💋💋💋💋💋💋💋

  • @ሜና
    @ሜና 28 днів тому +1

    ከናንተ ልትለይ ነው መኪሊትንም የሚወስዳት ፋልጊላት

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 28 днів тому +2

    ሄሉ ገና14አመቷ ነው አታጣድፏት ቀስ ብላ ትደግበት

  • @HayimiyouTube
    @HayimiyouTube 28 днів тому +5

    ሄሉ የኔ ቀውስ 😂

  • @rakjulan3226
    @rakjulan3226 28 днів тому +3

    Heluuuuu yene wed

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 28 днів тому +1

    ሰላም:እንኳን:ደስ:አለሽ::
    ሄሉ:ፍቅር:ነሽ::❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 27 днів тому

    እረ ሔሉ በሳቅ ገደልሽኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Taqst-e3u
    @Taqst-e3u 28 днів тому +3

    እረ ሂሉ የስራሽን ይስጥሽ😂😂😂😂😂

  • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ

    የሰዉ ደስታ የምየስደስታቹሁ 10k አስገቡኝ🎉

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 28 днів тому +1

    እንኳን ደሰ ያለሺ ሰላምየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @konjonesh
    @konjonesh 28 днів тому +1

    ወይ አንቺ ድንግል ነሽ አላልሽም 😂😂

  • @GudayTeshome-ro7hn
    @GudayTeshome-ro7hn 28 днів тому +1

    ሄሉዬ የኔውድድድድድድድ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @BaneshSmart
    @BaneshSmart 28 днів тому +3

    Selamiyee yene darbabaa set 👌🥰🥰🥰

  • @RoziYnatwalij
    @RoziYnatwalij 28 днів тому +1

    ወይኔ ሄሉ አስልፈልፍሻት

  • @sabo8756
    @sabo8756 28 днів тому +1

    ስንት ድንግል ነው ያለው😮😂😂😂😂

  • @meskeremtiba6537
    @meskeremtiba6537 28 днів тому +1

    Congratulations! You guys are so cute!

  • @user-em6eh5pb5x
    @user-em6eh5pb5x 28 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ 💞💞💞💞💞💞💞💋💋😘😂😂😂

  • @seadaseid9403
    @seadaseid9403 28 днів тому +9

    በናትሽ ሰፕራይዝ አድርጊያት ሚሥኪን😢😢😢

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o 28 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉ዉድድድድ ሰላምየ እና ሄሉየ❤❤❤❤❤❤

  • @user-sr7pk8ee6t
    @user-sr7pk8ee6t 28 днів тому

    አይይሂሉ ❤😂😂😂አንችም አግቢና ሙሽሪት እንበልሽ😂

  • @user-ou1jb7gd8r
    @user-ou1jb7gd8r 28 днів тому

    አቺ ለጠይቅሻት እኔ ፈራሁኝ😂😂 አፈረኩኝ ወላሂ ወይኔ ጉዴ ፈላ😅

  • @new-tp3nd
    @new-tp3nd 28 днів тому +4

    እድለኛ ነሽ እስራል በጣም ነው የምወዳት

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    ፍቅራቸው ሲያስቀና ❤

  • @bezab2563
    @bezab2563 25 днів тому

    Ayi helu ke moqee algaliyi terau alalechim😂😂😂😂😂 salamiyee congratulations 🎉🎉heliyee achi demo entabiqaleni