በኒካ ላይ ትዳር እንደደረበች ደረስንባት ። 2ኛ ባል ሌላ ጉድ ይዞ መጣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @gojotubee
    @gojotubee  3 місяці тому +168

    የካንሰር ታማሚዋ ባል ታሜ ላይ የተፈጠረ መጥፎ ነገር አለ ነገ ይጠብቁን

    • @haregeweynanbese5568
      @haregeweynanbese5568 3 місяці тому +8

      Minhono yihun benatk eeffff😢😢😢

    • @RqgdDbsgd
      @RqgdDbsgd 3 місяці тому +7

      ሚኪ ኣታስጨንቃት እባክህ ሰማይ ተደፋባት እቺ ልጅ ከትግራይ

    • @bkhm6433
      @bkhm6433 3 місяці тому +2

      እኔ አላልኩም

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 місяці тому

      ኣረ ባክህ ተሎ ህክምናም፣ጸበልም ውሰዳት መጀማርያ እስዋ አድን ይሄ ይቆይልህ ቡሀላ ትሰረዋለህ ባርቹ

    • @asadulbsss4813
      @asadulbsss4813 3 місяці тому +6

      በማርያም ምን ይሆን እግዚአብሔር ደህና ነገር አሰማን😢

  • @muluayel-8387
    @muluayel-8387 3 місяці тому +111

    እኔ ክርሰቲያን ነኝ ግን ቃል ኪዳን መጣሱ ከፈተኛ ዋጋ ያሰከፉላል
    ግን ለወንድ ብሎ ሀይማኖት የምከዱት በክርስትናም በእስልምና ትዳር አይሆነላች

    • @ZientSaeed
      @ZientSaeed 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 3 місяці тому

      በጣም

    • @saadaalain6606
      @saadaalain6606 3 місяці тому +1

      ትክክል ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል❤❤

    • @hnf3458
      @hnf3458 3 місяці тому

      ትክክል

    • @bipbip5737
      @bipbip5737 3 місяці тому

      እደከእሥልምና ወደክርሥትናከሔደች ኒካ የላቸውም ወንዱድኑን አያቅምናነውጅ

  • @abrhamaregawi7599
    @abrhamaregawi7599 3 місяці тому +45

    መጀመሪያ ኣሳዝነሽኝ ነበር ኣሁን ግን ፈጣሪ የእጅሽን ነው የሰጠሽ ፀፃት ሚባል እንኳን ኣይታይሽም ምናለ በድየሃለሁ ብለሽ ይቅርታ ብትጠይቅው

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 3 місяці тому +44

    ልጁ ለእናቷ ያለው ክብር ማሻ አላህ ልጅቷ ግን ምን አይነት ባለጌ ናት ጥፋቷን ለመሽፈን ስትል ልጁን ጥፋተኛ ለማድረግ መሞከሯ በባል ላይ ባልየአላህ ንግግሯ ራሱ በጣም ይደብራል

  • @AishaMoh-yl4tu
    @AishaMoh-yl4tu 3 місяці тому +99

    ሀባይብ ሚኪን አሳድጉለት ቻናሉን ጀግናነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 3 місяці тому +48

    ፈጣሪ ያንተ ግፍ ነው እደዚህ የተወዛገበ ኑሮ የሰጣት ቻይው

  • @ብርሀንየአባትልጅ
    @ብርሀንየአባትልጅ 3 місяці тому +24

    ባልዋ ሙስሊም በጣም ደግ ስው ነው እግዚአብሔር ለአንተ ያለ ይስጥህ በሃይማኖትህ ያፅናህ ወንድሜ አለም ግን ሳሮን በጠናዋ አይደለችም የህክምና ባለሞያ ያስፈልገታል 😢እናትየዋ ፈጣሪ አፍያው ይስጣቸው ሳሮንም ፈጣሪ ያጠፈሺው ይቅር ይበልሽ በስው አንፈረድም ጋይስ 😢😢

  • @gddfds520
    @gddfds520 3 місяці тому +17

    ለማ ዘር ያለው ክብር ደስ ይላል እሳቸውም ብለው ነበር ልጄ ነው እየመጣ ይጠይቀኛል ጥሩ ልጅ ነው አሉ ባለፈው ይህንን የመሰለ ባል ጥለሽ የሱ ጡር እዚህ ህይወት ውስጥ ጣለሽ ወንድሜ እንኮን ቀረችብህ በመረጃ ያለባትን ችግር ንገሩት በደብ ያወቀ አልመሰለኝም

  • @ኢሙኢብራሂምነኝ
    @ኢሙኢብራሂምነኝ 3 місяці тому +23

    ልጁ የሚስት እናት አክበር ነው ወላሂ. አላህ የተሸለ ይስጥክ የረብ የኔ እናት. 😢

  • @LemlemShimelis
    @LemlemShimelis 3 місяці тому +51

    😢😢😢😢ካሰር የያዛት ልጅ ያሳሰበው እደኔ በጣም ጨቆኛል ማርያም ኣሳውቀን የምትሉ👍👍👍👍👍👍

    • @djgshc1758
      @djgshc1758 3 місяці тому

      እኔም አሳስቦኛል😢😢😢😢😢

    • @samriTube12-hm3kc
      @samriTube12-hm3kc 3 місяці тому

      ለቆታልኮ😢😢😢ባሏ ሞተ

  • @احمدحسين-ت1ط1ت
    @احمدحسين-ت1ط1ت 3 місяці тому +7

    መጀመርያ በጣም ነዉ ያዘንኩት ግን እንዳዛ ኣለመሰለኝ ምን አይነት ሴት ናት😢😢😢😢😢😢😢 ፈጣሪ እንደዝህ አይነት ባሌ ይሰጠን የምር ልጁ በጣም ኣሰተዋይ ነዉ ረጀም ጠና እና እድሜ ይስጠህ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ጀምቲዮብ
    @ጀምቲዮብ 3 місяці тому +35

    እነአሊላሂ ወይነ አሊላሂ ይች በቁሟ የሞተች እርኩስ ምን ዋጋለው ደህናውን ከእርኩስ ያገናኛል ጌትዮው ወንድሜ መብሩክ ተባረክ እሷ የጇን እያገኘች ነው

  • @GeniMar-l6b
    @GeniMar-l6b 3 місяці тому +7

    እውነትም የመብሩክ እርግማን ነው መድሀኒት የሌለው በሽታላይ የወደቀችው የአላህ ቁጣ ከባድ ነው ከጤና ጤና አጣሽ ከትዳር ትዳር አጣሽ እስከዘላለም እረክሰሽ አለህ ይጠብቀን ከዚቁጣ

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 3 місяці тому +58

    ተዋት ይችኮ ከአላህ መንገድ ከወጣች ቆየች አላህ ይሁናት ወደ ቀልቧ ይመልሳት ዱአ አድርጉላት

  • @NurhisenIbrahim
    @NurhisenIbrahim 3 місяці тому +8

    እቺ ድሩየ ናት አጭበርባሪ ራስዋ በትምህርትቢት ተዋውቀን በጣም ተዋደን ፍቅር ጀምራ ባሀላ ለቤተስብ ብየ ነው ትላለች እድሜ ይጠር ወላጅ አስዳቢ ጭራሽ እንዳትቀበልዋት አይነ አውጣ በጣም በጣም ስድ ናት

  • @GoogleId-i2l
    @GoogleId-i2l 3 місяці тому +33

    የኔ አባት ደሙየሚስቱንእናትቴከብርማሻአላህ

  • @user-xz1rs2xx7h
    @user-xz1rs2xx7h 3 місяці тому +6

    ይቺ የመጨረሻ ባለጌ ናት! አላህ የእጅዋን ሰጣት፣፣ ለአንተ ሀላልዋን ይስጥህ፣ indhaallah

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 місяці тому +12

    አይዞህ እግዚአብሔር ሲጠብቅህ ነው። አንተ የሚገርም የተባረከች ሚስት ታገኛሉህ አትቸኪል በጸሎት ጠይቅ።

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 3 місяці тому +6

    ሳሮን ጥፋትሽን እመኝ ይሄ የመጨረሻ ብልግና ነው አባቴ በእስልምና ብቻ ሳይሆን በክርስትናውም ሃጥያት ሳሮን ግፍ በመስራትሽ በሽተኛ መሆንሽ ላንቺ በቂ ቅጣት ነው ፈጣሪሽን የማትፈሪ እናትሽን የማታከብሪ ዘላን

  • @yeneneshassen2749
    @yeneneshassen2749 3 місяці тому +10

    ሴቱም እንክብካቤ አይወድለትም ወንዱም ሲንከባከቡት እናቱ ትመስለዋለች ድሃና ገበያ ሳይገናኝ ይሞታል አሉ እንደዚህ ነው

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 3 місяці тому +10

    ሚኪ የኔ ጀግና
    ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክ ይችህ ባለጌ ሴት ናት በጌታ ስም😢😢😢

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 3 місяці тому +11

    ሚኪ ለእውነት የቆመ ልጅ ነው : ተባረክ!!

  • @Nura_Mohammed
    @Nura_Mohammed 3 місяці тому +16

    አላህ ሂዲያ ይስጥሽ ይሰጠን 😢ወላሂ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ዳዓ አደረገለት አንጃ ስድብ ተው😢💔😭😭😭

  • @BE-yw2pm
    @BE-yw2pm 3 місяці тому +6

    አንቺ ሳሮን ወየወው እኔ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ ተወልጄ ስላደግሁ በሳሮን እና በእዝጅ ደስ የምትል አናትዋ ብየ ለ2 አመት የሚሆን አኤቻይቪ መድሀኒት ከዚህ ከአሜሪካ ገዝቼ አዘጋጅቼው ልልክላት ስለካቸውን እየፈለግሁ ነበር ይህቺ ደሞ ሌላ ባል ኖሮአት አንዲህ ሚወዳት ለሴክስ ብላ ጉበዝ አይደለም ብላ ሌላ ማግባትዋ ስሰማ አቺማ ቅንዝራም ናት ለበጉ አድረሰጉት አስረክበዋለው መቼም ያሰዝናል ባለጌ ናት

  • @زومرامحمد
    @زومرامحمد 3 місяці тому +11

    እኔ ምን ልበል ምንም አልልም ብቻ ለአላህ ጥራት ይገባዉ ጋዜጠኛ ወንድማችን በርታ ምንግዜም እንደምልህ ጎበዝ ነህ መብሩክ ወንድማችን ያለ ጥርጥር እሱ ነዉ የረገማት

  • @JdhKdf
    @JdhKdf 3 місяці тому +22

    ሳሮን አላህ አፉ ይበልሽ መብሩክ ደሞ አላህ ላንተ የተሻለውን ቢመርጥልህ ነው አንዳዴ የምንወደውን ከኛ ሲያርቅ አላህ በምክኒያት ነው ወይ ፍሬ ሊሰጥህ ስለሆነ ነው አሁንም አላህ የተሻለውን ይስጥህ እናትዬውም አሁንም ከጎናቸው ሁን መርዳት ባለህበት ቦታ

  • @Martejes
    @Martejes 3 місяці тому +8

    የዝሙት መጨረሻው ኤችአይቪ ነው የሀጢያት ደሞዝ ሞትነውአመንዝራትውልድ እግዚአብሔር የሚፀየፈው ነው

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 3 місяці тому +22

    ኡፍፍፍ 😭😭😭😭😭እባካችሁ ባፈተራችሁ ቆመንቶች ማትፎ ኔገር አትፃፉት ምክንያቱም ልጅቱዋ ተናኛ አደላቺም አንድ ኔገር አሌ እሱም አናጥላ ዋይም የሳዎች ክፎች ሠራ ነው ሲላ አገባቺ የተናዳዳባት ጋዳኞች ቶንኮል ሳርቶባት ቢሆንስ 😭😭😭😭እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ሚክዬ እግዚአብሔር ይባረክ ባትክክል እናዛ ሴቶች ብዙ ኔገር አባላሺቶሃል ልጅቱ ምንም ጥፋት የላባትም 😭😭😭😭አትፍራድ

  • @hedasamare3701
    @hedasamare3701 3 місяці тому +18

    እርስዋ ሲጀመር ለ2ኛ ባልዋም ቢሆን ያሳሳተችው ራስዋ ናት

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 3 місяці тому +13

    ደሞ አለማፈርዋ የሌባ አይነደረቅ ወልሶ ልብ አዉልቅ እጂ ለእናትዋም አትመለስም

  • @segaomeromer8014
    @segaomeromer8014 3 місяці тому +3

    የኔ አባት አላህ ክአተ የበለጠ መልካም ሴት ይወፈቅህ እሳ አላማዋ ጨልሞል

  • @ughgggff1078
    @ughgggff1078 3 місяці тому +27

    እሄማ ጥያቄ አያስፍልግም ተርግመሻል ወይ ጉድ ስው ከባድ ነው

    • @ፍሩት-ሰ8ኸ
      @ፍሩት-ሰ8ኸ 3 місяці тому

      😂😂

    • @zeyenebaahmed4427
      @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +2

      ይች እርግማናም ውሸታም አላህን የካደች የስራዋን አላህ ሰቷታል ባለጌ

    • @zeyenebaahmed4427
      @zeyenebaahmed4427 3 місяці тому +1

      አፍአለኝብላ ትሳደባለች ቆሻሻ

  • @A.wYouTube
    @A.wYouTube 3 місяці тому +9

    እንደዚህ የገረመኝና የተሸወድኩበት ታሪክ የለም ይገርማችኋል በአለፈው ታሪክ ሳሮን በጣም አሳዝናኝ ነበር ግን ሳሮን በጣም ከባድ እምነቷንም ሰዎችንም ተጠራጣሪና ደካማ ሴት ናት ይህንን ትታ ያን ከአገባች በኋላ ደሞ ማሰለሏ በጣም ነው የገረመኝ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሙስሊም ጓደኞች አሉኝ ለእምነታቸው ጠንካራ ለሰዎች ታማኝ ናቸው አንች ግን በጣም ለየት ያልሽ ሰው ነሽ አንዳንዴ በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ይባላል አንች በባልሽ ደረበሽ አገባሽ ያኘው ባልሽ ደሞ ጓደኛሽን ደረበ በጣም ያሳዝናል በይ እየምነቱ አትዝለይ በኤምነትሽ ጥኝና ፆለት አርጊ ጓደኞቸ ከተሰሳትኩ አርሙኝ ❤❤❤?

    • @EmuHanan261
      @EmuHanan261 3 місяці тому +2

      የኔ ውድ እውነት ነው የተናገርሽው ክህደቷ በጣም ከባድ ነው

    • @A.wYouTube
      @A.wYouTube 3 місяці тому

      @@EmuHanan261 አመሰግናለሁ ውዴ

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 місяці тому +6

    በጣም የምትገርም ሴሰኛ በትዳር ላይ ትዳር አላህ የ እጅዋን ነዉ የከፈላት

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 3 місяці тому +7

    የኔ አባት እንደዚህም ሁኖ ይኤን የመሰለ ቤተሰብ አክባሬ ነው ከምር አይገባውም

  • @Murshida.KadirShukre
    @Murshida.KadirShukre 3 місяці тому +33

    ምን አይነት በለጌናት አኡዙቢላህ በትዳር ላይ ቲዳር አለህ ይጠብቀን

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому +43

    እውነቱን አላህ በእዘነቱ ካላያት ይቺ የማትረባ ከቱ ናት አሁን የእጁን አላህ ሰጣት😢😢😢

  • @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
    @ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ 3 місяці тому +14

    ሱበሀና አለህ አለህ ያእጅሽ ነዉ ያሳጣሽ ቱ አኡዙብለህ አለህ ማጫራሻችን አሳምርልን ያራብ

  • @fevenmesele1495
    @fevenmesele1495 3 місяці тому +14

    የግሩም ፍቅር አሳበደኝ ተላለች ግሩም ደግሞ ምንም ፍቅር ወይም የሴክስ ግንኙነት ደካማ ስለሆነች ልጅ መወሰድ ስለማትችሉ እኔ ለጓደኛው ከፍተኛ ፍቅር አለኝ በማለት አልፍልግሸም ያላት አሁን ደግሞ መቡርክ ፍቅር አይሰጠኝም በላ ነው እሱ ትቼ የሄዱከት የምትለው ምን ማለት ፍልጋ ነው ።
    ሳሮን በአጠቃላይ ጤና አትመስለኝም በፊትም አሁንም ስለዚህ ጭንቅላቷን በትመረመረ።

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 3 місяці тому +5

    አባቴ በእስልምና ብቻ አይደለም ነውርነቱ በኞ በክርስትያኖችም ነው።ሳናረጋግጥ ባንናገር ጥሩ ይመስለኞል ወንድማችን

  • @halmanotmebrhatu7313
    @halmanotmebrhatu7313 3 місяці тому +7

    ሚኪ ሳሮን ፈጣሪ ይቅር ይበላት አንተ ግን ከሷ እጅህን አንሳ።መብሩክ ደግሞላንተ ያላት ፈጣሪ ያዘጋጀልህ ስላሀ ኒካውን ቀደህላት አይኗን እያየ አጎብተህ አሳያት

  • @GdSh-op5ow
    @GdSh-op5ow 3 місяці тому +6

    ልጅትዋ ራስዋ ማጥፋት ኣለባት የምትሉ
    👇 like እቺ ጀዝባ ብትሞት ሙኞቴ ነዉ

  • @FetiyaFeteya
    @FetiyaFeteya 3 місяці тому +14

    ሚኪ ንገረው እባክህ አትልከፈው👈

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 3 місяці тому +4

    ሚኪ እራስህን ጠብቅ ሰው ወደ ምን ልበለው አውሬ እንዳልል አውሬ በጣም ጥሩነው ከዚያም የባሰ ሁናል እኔ አንዳንዴ ድራማ ይመስለኛል😊

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 3 місяці тому +3

    አይ እኛሴቶች። ለኛ የሚያስብልንን የሚያከብርነን አንወድም አይይይይይ። ከባድነው በጣም። ዘልዛላ ሴት ክብር የሌላት እደት። ክብር ይወድላታል እደዚህ አይነት ባል ተገንቶ አይ ጥጋብ ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @rebeccatedla2635
    @rebeccatedla2635 3 місяці тому +11

    የማታፍሪ ማፈርያ ነሽ
    ባሎሽና ቤተሸብን ብቻ ሳይሆን
    ከሁሉ የበለጠዉን እግዚአብሔርን አስቆጥተሻል ጌታን ማረኝ ብለሽ መዉደቅ ሲገባሽ እንደገና የልጆነት ባልሽን የወለዱሽ እናትሽን እንደዚህ መናገር በጣም ያሳፍራል

  • @زمزمم-م2ح
    @زمزمم-م2ح 3 місяці тому +3

    ይገርማል የጇን ነው ያገኘችው በባላይ ባል ያሳዝናል። ምኒቱ ናት። ደረቅ ደሞ ጥፍቷንኳን አምና አትቀበልምዴ ይቅርታ እደት አጥይቅም

  • @agereaddis1762
    @agereaddis1762 3 місяці тому +3

    አዝኘልሽ ነበር ግን እዝነት የሚገባሽ አይደለሽም ካለፍላጎትሽ አድርጊ ሳይሆን በግልፅና በእዉነት መኖር አለብሽ

  • @saadaalain6606
    @saadaalain6606 3 місяці тому +10

    ፍቅር ከሀይማኖት ይጀምራል የሥራሺን አግኚተሻል አንች ካሀድ አንደኛ እምነትሺን ሁለተኛ ባልሺን ከዳሺ እኛ ሤቶች ባሎቻችንን መታዘዝ ማሥደሣት ጀነት እንደሚያሥገባን አታቂም

    • @Dhe-wj5jc
      @Dhe-wj5jc 16 днів тому

      ሳህወላሂ❤❤❤

  • @Mahe-moahmed
    @Mahe-moahmed 3 місяці тому +3

    ምኒቱ የተነገምሺ ሴት ነሺ ባለጌ የስራሺን ነው አላህ የሰጠሺ መብሩኬ መልካም ሂወት እመኛልሀለሁ ወዲሜ

  • @Kasa-jk3up
    @Kasa-jk3up 3 місяці тому +11

    ሚኪ አተ መጥፎ ነች ማትረባ ሴት አሰዳቢ ቤተሰብም ቢቀየም አይገርምም ማትረባ ለሌሎቹ ትምህርት እዲሆናት መቀጣት አለባት

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 3 місяці тому +6

    ባለጌ፣ነች፣ትንሽእኳን፣ለናታ፣ክብርየሌላት
    ታዳኤሔሁሉም፣ሥቃይ፣መድረሡ፣ለምን፣ይገርማል፣አላህ፣ይቅርር፣ይበልሽ፣በኒካሀ፣ላይ፣ደርበሽ፣መቼ፣ሠዉትሆኛለሽ፣ለናታ፣ክብር፣ብትሠጥ፣ትድን፣ነበር፣አፎ፣ቢላት፣እሣም፣ተጣጣች😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 3 місяці тому +12

    ውይ ያረቢ አላህ መጨረሻችን ያሳምርን ያረብ

  • @emanbintomeha1164
    @emanbintomeha1164 3 місяці тому +2

    ሱብሀን አላህ ግን አያጋጣምም ያረብ አንተን ይሚፍራና ቤቱን የሚያክብረውን አንተ ስጠን ያረብ

  • @NeimaOumer-p3h
    @NeimaOumer-p3h 3 місяці тому +3

    መብሩክ ይቺ ልጂ የጇን ፈጣሪ ሰጥቷታል
    አንተ ታላቅ ነህ ከበቂ በላይ አላህ ከበቂ በላይ
    ቀጥቷታል ተዎት አላህ ከዚ በላይ እንደት ይቅጣት

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ

    እግዛአቢሔር የእጅሽ ሰጥሽ

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 3 місяці тому +12

    በሽታ እደያዛት😢😢😢😢😢ንገረው እዳይታለል😢😢😢😢በአላህ ህይወቱን ታደገው😢😢

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 3 місяці тому +2

    ሚኪየ በርታ የስራነው የራሳችን ወንጀል እዚሁ ዱኒያ ላይ እያጋለጠን ነው ወላሂ ክባድ ነው ነፉስያችንን ሁሌም ሂሳብ እናድርግ ሞት ድንገት ይመጣል አያማክርም.

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 місяці тому +11

    ሌላሴትልጂካለሰጡትሀላልነዉ ምርጥባልከሆነ ሴትእህቶንሰጡት

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 3 місяці тому +4

    ይቅረታ እንደመጠዬቅ.ታሳፊሪያለሸ.ፀበል ኢጁ.ባልሸ ይሻልሻል

  • @MdKgjfjg
    @MdKgjfjg 3 місяці тому +22

    እውነቱን ነው በጣም ሀራም ነው በኢስላም ይቺ ስድ ናት

    • @zehara5
      @zehara5 3 місяці тому

      ሳህ ትክክል ደምሪኝ

  • @NewPhone-b7f
    @NewPhone-b7f 3 місяці тому +4

    አላህ ሂደየ ይስጥሽ መብሩክ ጥሩ ሰው ነው አላህ ጥሩ ሚስት ይስጥህ እንሻ አላህ

  • @RukiyaRukiya-w8d
    @RukiyaRukiya-w8d 3 місяці тому +2

    ሰውኮ ያልተነበበ መጽሀፍ ነው የሚባለው የእውነት ነው ስትሞትለት ልግደልህ ይላል።

  • @zehara5
    @zehara5 3 місяці тому +3

    ፍቅር ከሀይማኖት አይበልጥም ከዳተኛ ነሽ ኒካ እያለሽ ሌላጋ ታሳፍሪያለሽ ልጁ ግን ለሷ እናት ያለው ክብር ማሻአላህ 🥰🥰👍

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 3 місяці тому +2

    እናት ያለችዉ እዉነት ነዉ .የኔ እናት እኔ ጉዋደኛ ነበረኝ እና ነገርኳቸዉ ስሙን ከዛንእኔም ከስደት መልስ ነዉ የገባሁት ወደሀገር ከዛን የበፊት ጉዋደኛዬ ነዉ ተጣልተን ነበር ወደ ስደት የሔድኩት እናም በታላላቆች እናት እና አባት ፊት ቤተክርስቲያን ግቢ ይቅርታ ጠየቀኝ ይቅርታዉን ተቀበልኩት እናም እሱ ጉዋደኛዬ እንደሆነ ነገርኳቸዉ .ከዛን ተናደዉ አይሆንሽም የብዙ ሴት ኑሮ እና ብር አበላሽቷል በልቷል አሉኝ እናም ስልኩን ብሎክ አርጌ ከሱ ጋር መገናኘት አቆምኩ.
    እናም ማዘር ያሉት ልክ ናቸዉ የእናት ምክር ማዳመጥ ጥሩ ነዉ ማለቴ ነዉ.ከሚያወራኝ አንፃር ያታልለኝ ነበር

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 місяці тому +13

    ሳሮን ማርያምን ብትፋች እሽ ግን ቃል ኪዳን ገብተሽ ኒካ አስረሽ እሱን አፍርሰሽ ሌላ ጋር ትሄጃለሽ በጣም ነውር ነው ችግር ካለበትም በመነጋገር መፍታት ይቻል ነበር 😢😢😢ያሳዝናል

  • @eritreanerena7332
    @eritreanerena7332 3 місяці тому +3

    አላህ ይግደልሽ ቤተሰብ ሳትበኪይ ይቺ መሞት ነው ያለባት እንድያውም በኤድስ ተሰቃይተሽ አላህ ይንዓሊክ

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu 3 місяці тому +3

    ሚኪየ ጀግና ነህ በርታልን ብቻ የጅሽን አግኝተሻል ሣሮን ሌላ ምን የምልሽ ነገር የለም አንዱን አሣዝሎ ሌላ ጋር ሄዶ ህይወት ይሣካል ማለት ዘበት ነው ማሬ

  • @EMUAND
    @EMUAND 3 місяці тому +3

    የሠው ልጅ አላሕን ፈሩ መስማት ይከብዳል ሀስቢ አላሕ አለይኪ

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 3 місяці тому +5

    እረ እንኳን ቀረችብህ ወንድማለም አንተ ንጹህ ወንድነህ እሦ ግን ይህው የእጆን አሥቆጠራት ሥትሦረሦር በሽታ ላይ ወደቀች

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 3 місяці тому +2

    መብሩክ አላህን ይፈራል ዲኑን እሰልምናን ያከብራል አልፎም እናትሸን እናቴ ብሎ አክብሮ እሰከዛሬ አብሮቸዉ ነዉ አላህ ይጨምርልህ መብሩክ

  • @NgstiNgsti-j7o
    @NgstiNgsti-j7o 3 місяці тому +5

    በምክንያት ነው እኮ ሃይማኖት ይቀድማል አምናለው በማርያም 😢

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 3 місяці тому +5

    ኧኔ ደሞ ገና ሣላዳምጥ ላይክና ሰቭሥክራብ ማድረጌሥ😅 እና ሚኪ ጎበዝ በርታ ጡሩ እየሠራህ ነው❤❤💪💪👍👍👍

  • @سارهخبشيه
    @سارهخبشيه 3 місяці тому +11

    እሽእንጠብቃለንጀግናችን❤❤❤❤❤

  • @mulukenbayih5125
    @mulukenbayih5125 3 місяці тому +7

    ሚኪ ሣሮንን የመሰለች የሴት አራዊት ባለጌና ጠበቃ መሆንህ በሰዎች ዘንድ ያለህን ክብርና ተወዳጅነት ሊያሣጣህ ይችላል!

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 місяці тому

      ደሚርኝማ ዉድ

    • @tigisttigist2216
      @tigisttigist2216 3 місяці тому +1

      እረ አይባልም ጠላት ዳብሎስ ይሆናል እንዲዚህ እሚጫወትባት አትፍረድ ይፈረድብሀል

    • @edenseyoum2096
      @edenseyoum2096 3 місяці тому

      Bakesh zem bey Miki ahun ayedel enedea yawekew

  • @su3adkelifa563
    @su3adkelifa563 2 місяці тому +1

    ሚኪ ይችን ልጅ መልሳ ይቅርታ ጠይቃ ከናትዋ ግር ትቀመጥ ። ምክንያቱም ምንም ብትሳሳት ብዙ ተጎድታለች።፣😌😌😌😌

  • @zeharadiyau
    @zeharadiyau 3 місяці тому +3

    አላህ ይዘንልሽ እኔማ ዱአ ነው ማረግልሽ እህቴ በሂወትም እያለሽ አላህ እየቀጣሽ ነው ለሁሉም ከልብሽ ይቅርታ ጠዪቂ ከዛ ወደ አላህ ተመልሺ

  • @ፍሩት-ሰ8ኸ
    @ፍሩት-ሰ8ኸ 3 місяці тому +5

    እኛ ሴቶችኮ አንቀባርሮ የሚያኖረን ሚያፈቅረን እሚንከባከበን ወንድ በግልባጡ እኛ ንጠለዋለን ስንለያይ ነው ሚቆጨን😂 እነሱም እንደዛነው ሂወት እንዲህነው

  • @ኢትዮጵያሀቅእውነትአላት

    😂😂😂እቺ ዘልዛላ ስድ ናት የእኛን ነው ያገኝችው መብሩክ ተባረክ

  • @genetkebede278
    @genetkebede278 3 місяці тому +2

    መብሩክ እግዚአብሄር ይወድሃል ሣሮን እኔ የምልሽ ለሁሉ ለመብሩክ ለግሩም ለናትሽ ይቅርታ ብትጠይቂ ብቻ ነው የልብ ዕረፍት ልታገኚ የምትችይው 😭ትዳርና ጫማ እያደረ ይመቻል ይባላል

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 3 місяці тому +4

    እቺ የእጃን ነው ያገኘቺው ባለጌ በእናታ ፊት የምታወራውን እንካን አታውቅም ግፍ ጥሩ አይደለም

  • @حياةعمر-ص8ج
    @حياةعمر-ص8ج 3 місяці тому +12

    የጂሺነዉ ያገኝሺዉ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 місяці тому +6

    ሳሮን ግን በመጀመርያ ባልሽ የበደልሹ በደል ነው የኣሁኑ ባልሽ በጋደኛሽ የተጫወተብሽ የእጅሽ ነው ያገኘሹ 😢😢😢😢😢😢😢የመጀመርያ ሞስሊም ባልሽ በጣ መልካም ባል ነው በደንብ እንደሚያፈቅርሽ ከአነጋግንሩ ያስታውቃል በጣም በደልሹ፣ሁለተኛ ባልሽ ደግሞ ላንቺ በደለሽ

  • @GemilaTemam-bo2qn
    @GemilaTemam-bo2qn 3 місяці тому +2

    አላህዬሄ ከእንደዚህ አይነት ሠው ይሠውረን ያረቢእ በራህመትክ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ethiopia-o4j
    @ethiopia-o4j 3 місяці тому +9

    አላህ ይጠብቀን ከዲህ አይነት ጉድ ምንም ማለት አልችል

  • @CggFgh-k7x
    @CggFgh-k7x 3 місяці тому +1

    ያጋጥማል ካልወደደቺው ግድነው ግሩምም ቢሆን ከገዛ ጎደኛዋ ጋርነው የማገጠ ንሰሀ ግቢ ወደራስሽ ተመለሽ እህቴ ቤተሰቦቺሽንም ይቅርታ ያድርጉልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በርግጥ በጣም ተሰስታለቺ በቃ ይቅር ይበሏትና ትኑር

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 3 місяці тому +4

    ግን ግርም የሚለኝ ነገር በፍቅር አስታከው ከክርስትና ወደ እስልምናም ሆነ ከእስልምና ወደ ክርስትና የምንቀይረው 100% ሴቶች ነን እና ምንድነው ምክንያቱ ??? ሁሌ መልሱ ይጠፋብኛል ብቻ ልብ ይስጠን❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 місяці тому +2

    የምትመልሰዉ ነገር ምነም ከዚህ ገባ የሚበል አይደለም ወይ የበፊት ባሏ የሚላትን አተምንም ወይ እሷ አሳማኝ ምክንያት የላትም ዝም ብላ ስትወላዉል ነዉ የምትኖረዉ በዛ ላይ ክርስትናዉም ላይ እስልምናዉም ላይ እምነት የለትም!!!!

  • @Sekina-d9b
    @Sekina-d9b 3 місяці тому +10

    እንኳንም አላህ አዋረደሽ

  • @TarikuwaAbrham
    @TarikuwaAbrham 3 місяці тому +1

    መብሩክ አንተ ጥሩሠው ነህ ሣሮን የጇን ነው ያገኘችው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 3 місяці тому +2

    ይኤች አይቪ ታማሚ መሆኗን ለዚህኛው ንገረው አደራ

  • @Mehbooba-fr7bm
    @Mehbooba-fr7bm 3 місяці тому +9

    Mabruk❤❤❤❤Abshir

  • @firdwos
    @firdwos 3 місяці тому +10

    አኡዙ ቢላህ የእጇን ነው የሰጣት ላኢላሃ ኢለሏህ لاإلاه إلا الله
    اعوذو بي الله منها
    አሏህ ወንጀልን ይምራል በባሪያው በደል ግን አይገባም ተውባ እንኳን አታደርግም ጭራሽ ቤተሰቧን ብቻ ይረግሙኛል ብላ የምታስበው የበደለችውን እንኳን አፏን አይቀፋትም በሰፈሩበት ቁና መሰፈረር አይቀርም

  • @lydialebreton8097
    @lydialebreton8097 2 місяці тому

    ሃሃሃ ጀግናናት ወዳታ።በሙሲሊም፡ቃዲነው የሚያስሩት መዘጋጃ አይጋቡም ።ለዚነው ሁለተኛ ያገባቺው።

  • @Alkaaabi-t9d
    @Alkaaabi-t9d 3 місяці тому +7

    የእጅዋን አገኝች አሁን ምን ይሁን ብላ ነው አፍዋን ትከፍታለች ማፈረይ

  • @AlalShe-tm6vk
    @AlalShe-tm6vk 3 місяці тому +4

    አላህየ.ማፈራ. ነሽ. የስራሽን. ነው. የሰጠው. በፎት. ግን. አሳዝነሽኝ. ነበር. አሁን. ግን. አስጠላሽን. አላህ. ፊዳየ. ይስጥሽ. አስታፏርላ

  • @zelalemteklemichael-ek1fn
    @zelalemteklemichael-ek1fn 3 місяці тому +9

    እናቱ ወደ ልብሽ ተመለሺ ካልፈለግሽው መጉዳት የለብሽም። ወደ ቤተክርስቲያን ሂጂ ጸበል ተጠመቂ ጸሎት አድርጊ ስግደት ስገጂ የሚበጅሽንየድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ይረዳሻል።

  • @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ
    @መዲየድንግልልጅ-ረ4ዠ 3 місяці тому +5

    ሰው የዘራው ነው የሜያጭደው 😢ኣምላክ ይቅር ይበልሽ ሌላ ምን ንበል

  • @ateneshaten1338
    @ateneshaten1338 3 місяці тому +3

    ሚኪ ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምርጥ ሰው❤❤❤❤❤❤❤

  • @SadaAmaan
    @SadaAmaan 3 місяці тому +6

    እባክህ እራስህንጠብቅ በሽታው አለባት