Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
😭 ሚኪ እስር ቤት ውስጥ በጩቤ ተወግቶ ድንግተኛ ክፍል ውስጥ ገብቷል ። በሞትና በህይወት መካከል ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት በፀሎት እናስበው 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው እመብርሀን ትዳብስህ ሚኪየ 😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሚኪዬ ፈጣሪ አይለይህ የኔ አባት
ወንድሜየ አጋአዝት አለም ስላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቀው😢😢😢
እናኒላሂ ወኢናኢላህ አላህ ያረብ አላህ ያሻረዉ
እስርቤት ጮቢ እንዴት ገባህ እባካችሁ ይሄ መንግሥት ይልቀቅልን የምትሉ🎉
እኔም,በጣም,እየተጨነቁ,ነው,ሰለት,አይገባም,ተነጋግረው,ከፖሊሶች,ነው,ያርወጋችው,የፈከረችው,ሆነላት,አረመኔ,መንግስቱ,ገደል,ግባ
Ehe mangest sayihone ehe koshasha hizeb nw maschgr endet endzi yidergal andi betseb honew
በጣምምምም
@@TffGfyy አዎ በጣም ፉትም ብላለች ሁሉም የኔነዉብላለች መግስየለም እዴት በታሰረበት ይወጋል
ህግና መንግስት እኮ የለም ከፈረሰ 6 አመት ሆነው የት ነበራችሁ ሁሉም በዬባታው ባለበት ሀላፊነት ላይ አዛዥ መንግስ ሆኖል ይች ናት አሁን ያለችው ሀገራችን ገንዘብ ያለው ብቻ የሚኖርባት
አክስትዬዋ ናት ያስወጋችዉ መድሀኒያለም የስራዋን ይስጣት ሰይጣን
ወይ ቅናት እስከዜ ያደርጋል እግዝአብህር ቅን ፈራጅ ነው ፡፡አክስት አርቆት
እመ ብርሃን ትድረስለት ከጭንቅ ታውጣው.ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ጥላ ይጠብቀው.በተፈጠረው ነገር አዘኛለው ሚኪዬ የኔ የዋ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ምንም አትሁን❤❤❤❤❤🥺🥺🥺❤❤
ተሙ እቺ ሴት ገና ሌላ ሰው ታስወጋለች ቶሎ ወደ እስር አስገቡዋት ፣ ህግ እንዳለ አሳዩዋት ምክንያቱም ህጉ ሁሉ በእጄ ነው ብላለች ፣ እቺ ክሩ ልጅ ካላት ግን የተበደሉ ልጆች ናቸው ።
ሚኪዬ እኔን እኔን እቺ አረመኔ በላችህ ፍት ፍት እውነት ህግካለ የኢትዮፅያ ህዝብ ፍትእጠይቅ እፍፍፍፍፍፍፍ
አክስትየዋ መገደል አለባት ሁሉንም ገድላ ንብረት ፍለጋ ነው የሷ
ይች ኣረመኔ ኣክስቱ መቀጣት ኣለባት💔😭ሚኪየ መድሃኒኣለም ይድረስልህ🥺ወይኔ ወንድሜ ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ድረስለት😭የኢ/ያ ህዝብ መነሳት ኣለብህ ስለ ሃቅ ቁም🥺ሚኺ መፈታት ኣለበት ለዛ ደሞ የኢ/ያ ድምፅ መሆን ኣለበት😢
ኧረ ምንድነው የሚሠማው ነገር ሁሉ ደሥ የሚል ነገር የለም ይህቺ አካይሥት ባለጌ አሌሌ ሸርሙጣ እንደዛተችው አደረገች????? ኧረ የመንግሥት ያለህ ምንድነው እየሆነ ያለው!!!!!!???? ሠው ሠርቶም አይብላ ነው ወይንሥ???? አልገባኝም!!!!!!እ/ር ምህረትን ያውርድልህ!!!!! የምን መንፈሥ ቅናት???? ሠይጣኒዝም ነው እንጂ❤❤❤❤ተመሥገን እባክህን አንተም እራሥክን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
የወጋ እጂ ይቆረጥ ሚኪንም እግዛብሔር ይማረዉ የኔ ወንዲም ምርጥ ሠዉ🙏🙏🙏
ወይኔ ወንድሜ! ምን ኣይነት ኣረመኔ ኣክስት ናት!!! እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሚኪየ!!! 😢😢😢😢😢 ህግ የለም ወይ ባገሩ?! ፍትህ ለሚኪ ይውጣለት የምትሉ!
😢😢😢😢
የዚህ ልጅ ስቃዩ በዛ ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ሚኪዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ አክስቲቱ መሰሪ ነሽ
ከሚኪ ጋር ሲደባደቡ የነበረው ልጅ ብዙ ነገር ያውቃል በደንብ ጠይቀው፣ ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እባክህ ከዚህ ሥራ ውጡ !!
ሚኪየ ድነህ ካየውህ ስለት አለኝ አንደየ ቁመህ ባየውህ ቅድስ ሚካኤል ይርዳህ የህዝብ ልጅ ነህ❤❤❤❤
ተሜ ከመሠሎችህም ጋር በጥንቃቄ የሕግ አካሎችን ይዛችሁ ሚኪን የማዳን ሥራና እቺ ወንጀለኛ አክስት ተብየዋ በሕግ እንድትጠይቅ ይደረግ።
ሚኪ የሂወትህ ፈተና ይሆናል አላህ ይርዳህ😢
Awo badb ywql esum iji albat
ሚኪያችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠበቅህ አሁንም ከጎኑ እዳትረቁ አሁንም ሀኪም ቤት ወስጥ እዳይገሉት የህዝብ ልጄ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
በሚኪ እንዲዚህ መሆን በጣም አዝኛለሁ ።ምህርቱን ያምጣለት የኛ ወንድም አይዞህ ተሙ በርታ
ኡፍ ሚኪየ እሂእሂን ሁሉ ልብ እሚሰብር ና አሳዛኝ ታሪክህን ተቁአቁመህ ለሰዎች ፍትህ እየለፍህና እየደከምክ ተጨማሪ በዘመድ ጠላት ከጀርባ ተመታህ 😢😢 አይዞህ ወንድሜ እዉነትን ይዘህ ስለምትጉአዝ እውነት ትመነመምናለች እንጂ አትበጠስም እሂንን ሁሉ ፈተና አሳልፈህ የደግነትህ አምላክ ምህረቱን ልኮልህ በድጋሚ እንደምናይህ ተስፉ አለኝ❤❤❤
ዘላለም አንተም እራስህን ጠብቅ ነገሮች በጣም እየተደራረበ ነው አምላክ ይርደህ
ካሁን በፊት በህቱ ተደበደበ አሁን ደሞ ባክስቱ ሰዎች በጩቤ ተወጋ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ቤተሰብ ነው ሜኪ ያሳዝናል😢😢😢😢 አላህ ሽፋውን ያውርድልህ አሁንም ድረሱለት እክምናው ላይ እንዳያስገድሉት። ተሙ ዘላለም ዘገዬን (ዱካ ሾ) አናግረው የህግ ባለሞያ ስለሆነ አማክረው የዚንም ስራ ባሀሪ ስለሚያቅ ይረዳሀል😢😢😢😢
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሱ ጣልቃ ይግባልህ።
Uuuuufff miki koo rabbiin cina kee haa dhabbatu haadhoo koo😢😢😢😢😢
Nama gadisisaa dhugaa imimankoo ilalii yaa rabbi nan bo,ee dhugaa anii obsuun dadhabee anoo😢😢😢😢
ማለቃቀሱን ትታችሁ አክስትየዋን ተከታተሉ እንደሚመስለኝ እስዋን ሌላ ጠላት ገዝትዋት ነው ጋዜጠኛው ሚኪን እባክህ ታደገው 😢
ፓሊስ ጣቢያ ውስጥ የሷ የሆኑ ተጠቃሚዎች ወይንም ለዚያ ቦታ የማይመጥኑ ሰዎች አሉ
😢😢😢😢ይች አረመኔ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢😢
በእዉነት ልቤ በጣም በሃዘን ተመታ ስለወንድሜ ሚኪ ጉዳትና ጥቃት እጅግ ብርቱ የሆነ የሕይወት ፈተና ነዉ የገጠመዉ። ምንም ባላሰበዉና በንጹህ ህሊና ባለበተ ሁኔታ ነዉና የእዉነት አምላክ ይድረስለት በክፋት የተነሱበትንም አምላክ እርሱ ይመክትለት።
ሴትየዋ መገደለ አለባት የሳ ሴራ ነው :: ሚኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤😢😢😢😢
ዳሞ እት/ያ ምን ህግ አላና ነው የገደላ ይገደል ይበላል
ኧረ ተሜ አትፍዘዙ ልጁን አትርፉት እስር ቤት ይህንን ያክል ጉዳት የደረሰበት ሆስፒታል ውስጥ ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ጉዳት ያደርሱበታል 😢አክስቱ በጣም ባለጌ ናት 😢😢
ጩቤ እንዴት ሊገባ ቻለ እሷ ከጀርባዎ ይዞት የነበረው ጎዳይ ብር ሠተዎት በጥቅም ነው እንጂ እሷ አቅም ኖሮት አይደለም ትኩረትህን አካውንቷን አጣራ የምታገኛቸውን ሠወች ሥልኳን አጣራ አትናጋ ተሙ እባክህ ንቃ ፍጠን
እልልልል እስር ይገባታል ቅናታም አክስት መያዟ ደስ ያላቹ👍 አሁን ነው ሾክ ላጣሪው ማለት
ብትገዴል ደሟ ሲፈስ ባይ ደስ ይለኝ ነበር
@AbdulhakimAdera እረ ያንተስ ከፋ ተው እንጂ አብዱይ
@@ዙዙቲ-ዀ3ጐ በፖሊስኮ አደለም በራሷሰዎች ነበር ወስዳ ያስበላችው።ጠበቃ የማያናግረው ቤተሰብ የማያገኘው።አሰብኩት አሁን በህይወት ላይኖር ይችላል አሉኮ የኔአባት ክፉህን አልስማ።ውይይ
Naaf dubachuu didee maal jedhaa mee naaf dubisaa
@@AbdulhakimAderaawu likensh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ህግ የለም ኢትዮጵያ ከታች እስከ ላይ የኔ ሰወች ናቸዉ ብላ ነበር አደረገችዉ
እደፎከረች አደረገችዉ
ምን አይነት ጉድ ነው ወይ አገራችን ፍትህ የለም መንግስትም አባላት ከአመፀኛ ተባባሪ ሆነው አሳፉሪ ነው።እግዚአብሔር ይፍረዱባቸው እንደዚህ አይነት ሴት ተባባሪ መሆናቸው ሚኪን የምትረዱት እግዜር ይርዳችሁ
በስመ አብ ወይኔ ደግነትህ ካለህበት ጭንቄና ስቃይ ያውጣህ የኔ መልካም ሰው የምቀኝነትና ቅናት ያለባቸው ሰዎችመጨረሻ ላይ እሚያደርሱት አደጋ እእሄዉ ነዉ!! አይ የኛ ህዝብ እስከመቸ ነዉ እርስ በርሱ እየተገዳደለና እየተባላ እሚቀፅለዉ አይዞህ ሚኪየ በቅኑ ልቦና ፈጣሪን ያመነ መቸም ወድቆ አይወድቅም መድሐኒ አለም ሊያስተምርህና ሊፈትንህ ነዉ አይዞህ ወንድማለም ወርቅ በእሳት ነዉ እሚፈተነው እኮ!!!እንወወዴሀለን የኛ ጀግና❤❤❤
የክፋት ጥግ አረ ምን አይነት ክፉነሽ አላህ ይዉጋሽ
ወንድማችን ሚኪ አይገባውም ይሄ ፈጣሪ ከዛ ያውጣ በጣም አስደንጋጭ ነገር ነው የሚሰማህ በሰሞኑ የወንድማችን የእኔ ስራዬን ስንጠብቅ መቼ ይገኛል ብለን ስንጠብቅ, የሚኪ መጎዳድ ደመወዝ እጅግ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከዛ, ያውጣ
ወይኔ ርእሱን አይቼ የሴትየዋ መታሰር ቢያስደስተኝም የሚኪ ነገር አሳዝኖኛል ቸር ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢የሴትየዋ መታሰር ሳይሆን መገደል ነበረባት አሁን ሀገር አለኝ ብዬ ነው የምገባ😢😢😢😢ሚኪዬ እኔ በስንቱ ላልቅስ😢😢
ምን ህግ አለ ኢትዮጲያ ብለሽ ነዉ ፈጣሪ ያትርፈዉ😢😢😢
ወይ የእትዮጵያ ሕግ ምን እዬሆኔ እዬህደ ነው ልጅን እግዚአብሔር ይማር 😭
ሚኪ የኔ ወንድም አላህ ወደ ጤናክ ይመልስ መልካምህን እንጂ ክፉክን አያሰማን ያረብ ሀቂቃ ርዕሱን አይቼ እባዬን መቆጠጠር አቃተኝ አባክህ ታሙ ሚኪን በቅርባት ተካተታለዉ ይች ሴት ተስፋራለች በእስር ቤት ያስወጋች ጫካኝ በዶክታሮች እደተስገድለዉ ፈራሁ
ይቺን ጠማማ ሴት አላህ የ እጅዋን ይሰጣት ብድሩን ታግኘዉ ይቺ ግፈኛ አረመኔ ሴት
የአክስት ምቀኛእንደዚችአረመኔአላየሁምአዛናት የጇንአላህይስጣት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት ሚኪ ይሄ አይገባውም ነበር ያሳዝዝ። የአገራችን ህግ የላትም በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ውንድሜ አንተንም ቅዱስ ገብርኤ ይጠብቅክ እራስን ጠብቅ የነስር አይን ጭንቀት ሳያንስ ሚኪን ደገሙት በጣም ያሳዝናል እንዴት እስር ቤት ውስጥ ስለት ገባ አግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክለት 😢😢😢
ዘላለምንም የዮሴፍ እናት እየከሰሰችው ነው። የሚዋጉት ሰይጣን በሁሉም ላይ ተነስቶባቸዋል። እግዚአብሔር ግን አሸናፊ ነው።
ሚኪ አይዞህ እግዚአብሔር አቁን ያውጣልህ አንተም ጌታ ይማርክ🙏🙏🙏
አረ እግዛብሄር ይጠብቀው እቺ ሴትዩ መያዝ አለባት የተረገመች
ወይኔ ልጄን እመብርሃን ትድረስልህ ህክምናውን ቅድሚያ ይሰጠው አረ ወይኔ 😢😢😢😢😢 አክስት ተብዬዋ ግን ምንድነው የምትፈልገው ግራ የሚያጋባ ነገር 😢😢😢😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኔ ል ኡህህህህህ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ ምን ሆነ ወንድሜ ቢዙ ጠላት አለበት በስሪዉ ሚክንያት ጥሩ ወዳጂም አለዉ ሚክን ጠቢቁልን ያስፈልገናል የዳሆች አባት ነዉ ሚኪየ እመቤቴ ማሪያም ትጠቢቅህ ወንድማለም
ለወንድሜችን፣ለሚኪ፣ምህረት፣ያምጣለት፣አምን
Tamu maloo birra ta'ii niAjeesti mana hakkimiti pc tamu😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንዳትለቃት ጀግናችን በርቱ ማስረጃ አለ በሽጉጥም ልታጠፍዉ ነበር ለጐረምሳዋም በደንጊያ ልታስገድለዉ ነበር ልጁ እደሚጒዳ ተናግራል ይህ አንድ መረጃ ነዉ ምሰኛ ዳኛን ቂሊጦ ክተቱት
Namni dhugaa dubbatu yomiyu naga qabu ana kee haadhoo koo amantii qabdanin kadhadhaf please 🙏 😢 😭
Ishii hadhokoo 😢😢😢😢😢
Dhugaa bayen gade
Uuuuuuuuuufff 😢😢😢😢
ሚኪያችን አላህ ከክፉ ነጃ ይበልህ ያረቢ አሁንም ከጎኑ እዳትረቁ አሁንም ሀኪም ቤት ወስጥ እዳይገሉት የህዝብ ልጀ ነው የኔ ሚስኪን አላህ ይጠብቅህ
እኔ እኮ የምበሳጨዉ መደማመጥ የለም የሰዉ ትግስት ያሶጨረሳሉ መፍቴ የሚመጣዉ በዝምታ እንጂ በጫጫታ አይደለም አረ ሚኪዬ ፈጣሪ ያስብህ 😢😢😢😢
እኮ አሁን እነዚህ ትልቅ ሰዎች ናቸው 😢😢😢😢😢
ወንድሜ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ ከሚኒቱ አውሬ አጋጠመህ ታሜ ያቺ አውሬ አክስት ተብየዋ ከታች እሰከ ላይ ያሉት ዘመዶቼ ናቼው ብላለች ባለስልጣኖቹን ስለዚህ ስልጣን የያዙት ለዝምድና ነው ማለት ነው ሚኪ ጋር አብሮ ሽጉጥ የዘዘችበት ሴራውን ያወቃል አሱን ያዙት
ሚኪዬ ወንድሜ 😭😭በጣም ያማል 💔💔 ወንድሜ እግዚአብሄር ምህረቱን ያድርግልህ ሁላችንም እንፀልይለት እባካችሁ ።
ኪዳነምህረት የስራዋን ትስጣት😢ሚኪየ ፈጣሪ ይማሮህ የኛ የዋህ🙏
ወይኔ ሚኪዬ 😢😢😢አስወጋችህ ፈጣሪ ይውጋት ፈጣሪካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያፅናህ
ያረብ ሚኪን አተ ትፉው ያአላህ ሚኪ የህዝብአይን ነው አተ ጌታ ሆ እዘንለት ያአላህ ኮሜታተሮች ጠልዮለት ፈተናውን አላህ ያቅለው ብላችሁ በጣም ከባድ ነው
አክስት ተብየዋ በጣም አስመሳይና አደገኛ ሴት ናት ወገኖቸ ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቃቹህ እቺ እንደዝች አይነት አስመሳይ ሰዎች ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ሁዋላ አይሉም እርግጠኛ ነኝ የወንድሙአ እጂም አለበት የሚኪ አባት ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እቺ ሴትዬ ታስታዉቃለች አረመኔ ጨካኝ መሆንዋ እሂነ እኮ የብዙ ሰዉ ህይወት መጥፍትና መበላሸት እጅዋ አለበት!!
ሚኪ ጀግናችን ጌታ ህይወትህን ይታደግ ትተርፋለህ እንፀልይልሃለን እግዚያብሄር ፍርዱን ይሰጣል አይዞአችው ኧረ የመንግስት ያለ ምንድነው ጉዱ ???
ምናይነት ጨካኝ ሴትናት አላህ ይስራዋን ይስጣት ኧረ ህግ የለምዴ ብር አልሰጠህም ተብሎ በጣም ነው ያዘንኩት ሚኪ ሲያሳዝን አላህ ይድረስለት
እናተን ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡የሚኪ ይኸ አይገባዉም ነበር ያች ቡዳ አክስት ተደሙ ጠጣች ሚኪየ ፈጣሪ ይማርህ
ሚኪ የኔ ሚስኪን እር እሱ ጥሩ ልጅ ነው አላህ ይድርስለት ያአላህ ምን አይነት ጭንቀት ነው የዚህ ሳምንት በዛ የነስር አይን እዚህ ሚኪ ይህ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው ህግ አለመኖሩ ነው እንጂ ትክክለኛ ህግ ቢኖር ለነዝህ ጋዜጠኞች ትልቅ ጥበቃ መደርግ ነበርበት ግን ምን ዋጋ አለው ጥሩ ስው የማይበርክትበት ሀገር
አክስትዮቱ በጣም ጨካኝ ናት አሏህ ያንሳሽ ያረብ ሚኪ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ያረቢ መልካም ሰው አይ ወደ ደም ማለት ነው???
Wayoo mikii waqayyoo sii wajin yaa ta,uu uuufffffff wayoo dhabachuun dhadhaabee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mikii koo❤❤
አንቺ ምን የተረከብ ሴት አነሽ አላህ የሰራሽበት አንቺ ክፍፉ ፈጣሪዬ
በኢየሱስ ሲም ሚን አይነት ጉድ በጌታ 😢😢ሚኪ እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን
የኔጌታ ምኪ እግዛቢሔር ምማረዉ በጣም ይሳዝናል የሚኪ አባት እራስህን ጠብቅ ይችሴት ሣይጣን ናት ቅናት ነዉ እጅ ምኪ መልካም ልጅነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ ።
ለመሆኑ እቺ ሴት ልጅወልዳለች በጣም ጨካኝ ናት ኡፍ አፈር ብይ ያሳደገቹ ልጅ ልትገድል ነዉ ሚኪየ ፈጣረ ይጠብቅህ የስንት እንባአባሽ ጅግና ወንድማችን🙏❤️
ውይ ውይ ውስጠ በጣም አዚኖአል ምኪየ እግዚአብሔር ይፈውስ እች አረመነ እባብ ሰትዮ በቅናቶ ተነሳስታ እንድ አደረገች
Dhugaa bayee nama gadisisaa 😭😭😭
በእስር ቤት አንድ ሰው በጩቤ መወጋት የሀገሪቱን ድክመት ነዉ ሚሳየው ግን ሰትየዋ ደሞ በተጀርባዋ ምትትማንበት ትልቅ ሴራ አለ። እባካችሁ ወንድሞቼ እውነተኛ ምታወጡ ጎበዞች ናቹህ ግን ስራዎች ከባድ ናቸው እራሳቹህን ጠብቁ
ሲጀመር በህግ ከለላን ያለን ሰው እንዴት ይወጋል ? ጩቤስ እንዴት እዛ ውስጥ ተይዞ ይገባል ??? ህጉስ እንዴት ስራውን አይወጣም ??? ያሳዝናል
Ethiopia wust yalewu zarafi nawu inj, hulum leba nawu, duros min ager alen bilen wode ager bet inimatalen
ወይ ወይ አላህየ ከደዚህ አይነት ነቀርሳ ጠላት አሏህ ይጠብቀን ሚኪ አሏህ ያትርፍህ ያረብ
ወይኔ የእኔ እናት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀው ሲያሳዝን ምን አይነት ፈተና ነው
ሚክዬ ዬኔ ምስክን ጌታ ኢየሱስ ፊጹሞ ይመርልህ በሰለም ጌታ የወጣልክ ከዚህ ችግር ዬኔ ጀግና ወንድሜ ሁለችንም ፍት ለውድ ወንድማችን ሚክ የምትሉትፍት በሉ😢😢😢😢😢😢
ተሙ እሷኮ እጄ ረጅምነው ብላለች ሰው እዳላት ተናግራለች በቪድዮ ማስረጃ አሲዟት ያራመኔ
እፍፍፍፍ ሚኪየይ እግዚአብሔር ያትርፍህ ወንድሜ ቸር ያሰማን እኔ አላምንም 😭😭
ሲጀመር እኮ ልታስገድለው ነበር ፍላጎታ እግዚአብሔር አተረፈው እጅ
😢😢😢weyine mikiye yi lante ayigebam egr yimarik .. Minim atonim ayizok
እቺ ሴጣን የሚቀናባት ህጉ ምንድነው የዛተችውን ፈፀመች ህግ አለመኖሩን አሳየችን አብሯት የነበረው ልጅ ብዙ ነገር ያቃል ሚኪ እመቤታችን ትዳብስ
ወኔ ሚኪ ለሚኪ ይህ አይገባውም እኮ ፈጣሪ እባክህን አምላክ ሆይ እርዳው ደግፈው
ሴትዮዋ ብቻዋን እንዳልሆነች በፖሊስ የተያዘ እለት ስትዝት ነበርበቤት ውስጥ በጎረምሳ ካስደበደበችው በኋላ ደግሞ አሳሰረችውትሰቀል
ወይኒ ሚኪ ላንተ አይገባህም እግዚአብሔር ይማርህ በጣም አዝኛለሁ
እጂግ ያሳዝና ሜኪ እግዛብሔር ምህረቱን ያምጣልህ 😢😢😢😢
🎉ወይኔ በመብርሀን ስም በጣም አዝናለው ሚክዬ እመብርሀን ፍርዱን ትስጣት😢😢😢😢
እግዛአብሔረ ከክፍ ይጠብቅህ . ወንድሜ አንተም እራሰህን ጠብቅ.ተከፈሎት ይሆናል. ተልኳ አላት.
የኔ ዉድ ወድም አላህ ያሸርህ አረ እሱ የዋህነዉ ይሄ አይገባዉም😢😢😢😢
ማነው ወላሂ እርእሱን አይቶ የደነገጠው ያአላህ😢😢😢😢😢
እኔ 😢
እኔሥ አልቻልኩም
,እኔ በጣም ጨነቀኝ😢😢😢
ይችበቅሎአሮጊት😢😢አላህይዉጋሺ
እኔም አንጀቴ ተንሰፈሰፈ😢😢
እህ እሂ ህግ የለለበት አገር በመንግስ ጥላ ስር ሆና ጉዳት አሁን ሀኪም ቤት ክትትል አርጉት። እንዳይጨርሱት አላህ ይደረስለት
ቤተክርስትያን በወንጀለኛ አፍ አይነሳም ወ/መሠሉ ምስኪን ናቸው
ሚኪዬ ፈጣሪየውሻ ቁስልያርግልህይቺአክስትመንግስትዝምአላትአቁንስላወጣእመቤቴቀላልያርግለትአክስትየውአሲድድፋባትትቃጠል በልጆቿታግኘውየጀንታግኘው
በእለተ ቀኗ እናቴ ኪዳነምህረት በምልጃዋ ምህረት እንዲያገኝ ትርዳው
ሚኪ.መከራበዛበት😢😢😢😢😢😢😢😢
Miki God help you 🙏 😭😭😭😭😭😭😭😭
ወይኔ የኔ ሚስኪን አላህ ያብስልህ እቺአረመኔ ተሙዬ እራስህን የጠበክ በሄክበት ሁሉ አላህ ይከተልህ ያረብ 🤲🤲🤲
ሚኪዬ የኔ ጀግና ልጅ ኪዳነ ምህረት ትማርህ ትዳስስህ ክፉ አይንካ እቺ አረመኔ አክስቱ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት ደስ አላለችኝም ነበር መጀመሪያም እሷ መሳሪያ መዛበት ዝም መባሏ ህግ እንደሌለ እና ሁሉ ነገር በዘመድ መሆኑ ያማል ሚኪ ጀግና ለስንቱ እምባ አባሽ ነህ ፈጣሪ አንተ ለሁሉም እንደደረስክላቸው ላንተም እመብርሃን ከነ ልጇ ትድረስልህ የአባቱ አሟሟትም መጣራት አለበት እርግጠኛ ነኝ እሷ ነች የገደለቻቸው ሌሎችም ሚኪዬም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
እባክህ ተሙ የአክስት ተብየዋን ልጅ ሐናን ለመያዝ ሞክሩ ምን አልባት እውነታውን ብትነግራችሁ
እነም እንደዛ ነው ማስበው
ወይ በፈጣሪ የኔ ወድም ምነው ፈተናው በዛ በጌታ ስም የኔ ሚስጊን ፈጣሪ ይጠብቀው 😢😢😢😢😢❤❤❤❤
ኸይኔ ይች ሰዉ በላ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አረመኔ አክስት ተብየዉ ናት ሚኪ ኪዳነምህረትየምረት ቃሏን ትላክልህ አይዞህ ትድናለህ ፈጣሪ ይርዳህ
ዘሌ እባክህ አንተም እራስህን ጠብቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
ያአላህ መልካም ሰው መኖር አይችልም ሚኪ አላህ ጨርሳ ይማርህ ወንድሜ ኢንሻአላህ ትድናለህ አብሽር ጀግና አይሟትም
😭 ሚኪ እስር ቤት ውስጥ በጩቤ ተወግቶ ድንግተኛ ክፍል ውስጥ ገብቷል ። በሞትና በህይወት መካከል ነው ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት በፀሎት እናስበው 🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ወይ ዘድሮ ምን ጉድ ነው እመብርሀን ትዳብስህ ሚኪየ 😢😢😢😢😢😢
ወይኔ ሚኪዬ ፈጣሪ አይለይህ የኔ አባት
ወንድሜየ አጋአዝት አለም ስላሴ ከክፉ ነገር ይጠብቀው😢😢😢
እናኒላሂ ወኢናኢላህ አላህ ያረብ አላህ ያሻረዉ
እስርቤት ጮቢ እንዴት ገባህ እባካችሁ ይሄ መንግሥት ይልቀቅልን የምትሉ🎉
እኔም,በጣም,እየተጨነቁ,ነው,ሰለት,አይገባም,ተነጋግረው,ከፖሊሶች,ነው,ያርወጋችው,የፈከረችው,ሆነላት,አረመኔ,መንግስቱ,ገደል,ግባ
Ehe mangest sayihone ehe koshasha hizeb nw maschgr endet endzi yidergal andi betseb honew
በጣምምምም
@@TffGfyy አዎ በጣም ፉትም ብላለች ሁሉም የኔነዉብላለች መግስየለም እዴት በታሰረበት ይወጋል
ህግና መንግስት እኮ የለም ከፈረሰ 6 አመት ሆነው የት ነበራችሁ ሁሉም በዬባታው ባለበት ሀላፊነት ላይ አዛዥ መንግስ ሆኖል ይች ናት አሁን ያለችው ሀገራችን ገንዘብ ያለው ብቻ የሚኖርባት
አክስትዬዋ ናት ያስወጋችዉ መድሀኒያለም የስራዋን ይስጣት ሰይጣን
ወይ ቅናት እስከዜ ያደርጋል እግዝአብህር ቅን ፈራጅ ነው ፡፡አክስት አርቆት
እመ ብርሃን ትድረስለት ከጭንቅ ታውጣው.ቅዱስ ገብርኤል በክንፎቹ ጥላ ይጠብቀው.በተፈጠረው ነገር አዘኛለው ሚኪዬ የኔ የዋ የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ምንም አትሁን❤❤❤❤❤🥺🥺🥺❤❤
ተሙ እቺ ሴት ገና ሌላ ሰው ታስወጋለች ቶሎ ወደ እስር አስገቡዋት ፣ ህግ እንዳለ አሳዩዋት ምክንያቱም ህጉ ሁሉ በእጄ ነው ብላለች ፣ እቺ ክሩ ልጅ ካላት ግን የተበደሉ ልጆች ናቸው ።
ሚኪዬ እኔን እኔን እቺ አረመኔ በላችህ ፍት ፍት እውነት ህግካለ የኢትዮፅያ ህዝብ ፍትእጠይቅ እፍፍፍፍፍፍፍ
አክስትየዋ መገደል አለባት ሁሉንም ገድላ ንብረት ፍለጋ ነው የሷ
ይች ኣረመኔ ኣክስቱ መቀጣት ኣለባት💔😭
ሚኪየ መድሃኒኣለም ይድረስልህ🥺ወይኔ ወንድሜ ኣምላኬ ሆይ ኣንተ ድረስለት😭የኢ/ያ ህዝብ መነሳት ኣለብህ ስለ ሃቅ ቁም🥺ሚኺ መፈታት ኣለበት ለዛ ደሞ የኢ/ያ ድምፅ መሆን ኣለበት😢
ኧረ ምንድነው የሚሠማው ነገር ሁሉ ደሥ የሚል ነገር የለም ይህቺ አካይሥት ባለጌ አሌሌ ሸርሙጣ እንደዛተችው አደረገች????? ኧረ የመንግሥት ያለህ ምንድነው እየሆነ ያለው!!!!!!???? ሠው ሠርቶም አይብላ ነው ወይንሥ???? አልገባኝም!!!!!!እ/ር ምህረትን ያውርድልህ!!!!! የምን መንፈሥ ቅናት???? ሠይጣኒዝም ነው እንጂ❤❤❤❤ተመሥገን እባክህን አንተም እራሥክን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤
የወጋ እጂ ይቆረጥ ሚኪንም እግዛብሔር ይማረዉ የኔ ወንዲም ምርጥ ሠዉ🙏🙏🙏
ወይኔ ወንድሜ! ምን ኣይነት ኣረመኔ ኣክስት ናት!!! እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሚኪየ!!! 😢😢😢😢😢 ህግ የለም ወይ ባገሩ?! ፍትህ ለሚኪ ይውጣለት የምትሉ!
😢😢😢😢
የዚህ ልጅ ስቃዩ በዛ ለበጎ ነው ፈጣሪ የሚወደውን ይፈትናል ሚኪዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ አክስቲቱ መሰሪ ነሽ
ከሚኪ ጋር ሲደባደቡ የነበረው ልጅ ብዙ ነገር ያውቃል በደንብ ጠይቀው፣ ተመስገን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እባክህ ከዚህ ሥራ ውጡ !!
ሚኪየ ድነህ ካየውህ ስለት አለኝ አንደየ ቁመህ ባየውህ ቅድስ ሚካኤል ይርዳህ የህዝብ ልጅ ነህ❤❤❤❤
ተሜ ከመሠሎችህም ጋር በጥንቃቄ የሕግ አካሎችን ይዛችሁ ሚኪን የማዳን ሥራና እቺ ወንጀለኛ አክስት ተብየዋ በሕግ እንድትጠይቅ ይደረግ።
ሚኪ የሂወትህ ፈተና ይሆናል አላህ ይርዳህ😢
Awo badb ywql esum iji albat
ሚኪያችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠበቅህ አሁንም ከጎኑ እዳትረቁ አሁንም ሀኪም ቤት ወስጥ እዳይገሉት የህዝብ ልጄ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢
በሚኪ እንዲዚህ መሆን በጣም አዝኛለሁ ።ምህርቱን ያምጣለት የኛ ወንድም አይዞህ ተሙ በርታ
ኡፍ ሚኪየ እሂእሂን ሁሉ ልብ እሚሰብር ና አሳዛኝ ታሪክህን ተቁአቁመህ ለሰዎች ፍትህ እየለፍህና እየደከምክ ተጨማሪ በዘመድ ጠላት ከጀርባ ተመታህ 😢😢 አይዞህ ወንድሜ እዉነትን ይዘህ ስለምትጉአዝ እውነት ትመነመምናለች እንጂ አትበጠስም እሂንን ሁሉ ፈተና አሳልፈህ የደግነትህ አምላክ ምህረቱን ልኮልህ በድጋሚ እንደምናይህ ተስፉ አለኝ❤❤❤
ዘላለም አንተም እራስህን ጠብቅ ነገሮች በጣም እየተደራረበ ነው አምላክ ይርደህ
ካሁን በፊት በህቱ ተደበደበ አሁን ደሞ ባክስቱ ሰዎች በጩቤ ተወጋ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ቤተሰብ ነው ሜኪ ያሳዝናል😢😢😢😢 አላህ ሽፋውን ያውርድልህ አሁንም ድረሱለት እክምናው ላይ እንዳያስገድሉት። ተሙ ዘላለም ዘገዬን (ዱካ ሾ) አናግረው የህግ ባለሞያ ስለሆነ አማክረው የዚንም ስራ ባሀሪ ስለሚያቅ ይረዳሀል😢😢😢😢
ሚኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሱ ጣልቃ ይግባልህ።
Uuuuufff miki koo rabbiin cina kee haa dhabbatu haadhoo koo😢😢😢😢😢
Nama gadisisaa dhugaa imimankoo ilalii yaa rabbi nan bo,ee dhugaa anii obsuun dadhabee anoo😢😢😢😢
😢😢😢😢
ማለቃቀሱን ትታችሁ አክስትየዋን ተከታተሉ እንደሚመስለኝ እስዋን ሌላ ጠላት ገዝትዋት ነው ጋዜጠኛው ሚኪን እባክህ ታደገው 😢
ፓሊስ ጣቢያ ውስጥ የሷ የሆኑ ተጠቃሚዎች ወይንም ለዚያ ቦታ የማይመጥኑ ሰዎች አሉ
😢😢😢😢ይች አረመኔ እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት😢😢😢😢😢
በእዉነት ልቤ በጣም በሃዘን ተመታ ስለወንድሜ ሚኪ ጉዳትና ጥቃት እጅግ ብርቱ የሆነ የሕይወት ፈተና ነዉ የገጠመዉ። ምንም ባላሰበዉና በንጹህ ህሊና ባለበተ ሁኔታ ነዉና የእዉነት አምላክ ይድረስለት በክፋት የተነሱበትንም አምላክ እርሱ ይመክትለት።
ሴትየዋ መገደለ አለባት የሳ ሴራ ነው :: ሚኪዬ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ❤❤❤❤😢😢😢😢
ዳሞ እት/ያ ምን ህግ አላና ነው የገደላ ይገደል ይበላል
ኧረ ተሜ አትፍዘዙ ልጁን አትርፉት እስር ቤት ይህንን ያክል ጉዳት የደረሰበት ሆስፒታል ውስጥ ደግሞ ሌላ ተጨማሪ ጉዳት ያደርሱበታል 😢አክስቱ በጣም ባለጌ ናት 😢😢
ጩቤ እንዴት ሊገባ ቻለ እሷ ከጀርባዎ ይዞት የነበረው ጎዳይ ብር ሠተዎት በጥቅም ነው እንጂ እሷ አቅም ኖሮት አይደለም ትኩረትህን አካውንቷን አጣራ የምታገኛቸውን ሠወች ሥልኳን አጣራ አትናጋ ተሙ እባክህ ንቃ ፍጠን
እልልልል እስር ይገባታል ቅናታም አክስት መያዟ ደስ ያላቹ👍 አሁን ነው ሾክ ላጣሪው ማለት
ብትገዴል ደሟ ሲፈስ ባይ ደስ ይለኝ ነበር
@AbdulhakimAdera እረ ያንተስ ከፋ ተው እንጂ አብዱይ
@@ዙዙቲ-ዀ3ጐ በፖሊስኮ አደለም በራሷሰዎች ነበር ወስዳ ያስበላችው።ጠበቃ የማያናግረው ቤተሰብ የማያገኘው።አሰብኩት አሁን በህይወት ላይኖር ይችላል አሉኮ የኔአባት ክፉህን አልስማ።ውይይ
Naaf dubachuu didee maal jedhaa mee naaf dubisaa
@@AbdulhakimAderaawu likensh😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ህግ የለም ኢትዮጵያ ከታች እስከ ላይ የኔ ሰወች ናቸዉ ብላ ነበር አደረገችዉ
እደፎከረች አደረገችዉ
ምን አይነት ጉድ ነው ወይ አገራችን ፍትህ የለም መንግስትም አባላት ከአመፀኛ ተባባሪ ሆነው አሳፉሪ ነው።እግዚአብሔር ይፍረዱባቸው እንደዚህ አይነት ሴት ተባባሪ መሆናቸው ሚኪን የምትረዱት እግዜር ይርዳችሁ
በስመ አብ ወይኔ ደግነትህ ካለህበት ጭንቄና ስቃይ ያውጣህ የኔ መልካም ሰው የምቀኝነትና ቅናት ያለባቸው ሰዎችመጨረሻ ላይ እሚያደርሱት አደጋ እእሄዉ ነዉ!! አይ የኛ ህዝብ እስከመቸ ነዉ እርስ በርሱ እየተገዳደለና እየተባላ እሚቀፅለዉ አይዞህ ሚኪየ በቅኑ ልቦና ፈጣሪን ያመነ መቸም ወድቆ አይወድቅም መድሐኒ አለም ሊያስተምርህና ሊፈትንህ ነዉ አይዞህ ወንድማለም ወርቅ በእሳት ነዉ እሚፈተነው እኮ!!!እንወወዴሀለን የኛ ጀግና❤❤❤
የክፋት ጥግ አረ ምን አይነት ክፉነሽ አላህ ይዉጋሽ
ወንድማችን ሚኪ አይገባውም ይሄ ፈጣሪ ከዛ ያውጣ በጣም አስደንጋጭ ነገር ነው የሚሰማህ በሰሞኑ የወንድማችን የእኔ ስራዬን ስንጠብቅ መቼ ይገኛል ብለን ስንጠብቅ, የሚኪ መጎዳድ ደመወዝ እጅግ በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከዛ, ያውጣ
ወይኔ ርእሱን አይቼ የሴትየዋ መታሰር ቢያስደስተኝም የሚኪ ነገር አሳዝኖኛል ቸር ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢የሴትየዋ መታሰር ሳይሆን መገደል ነበረባት አሁን ሀገር አለኝ ብዬ ነው የምገባ😢😢😢😢ሚኪዬ እኔ በስንቱ ላልቅስ😢😢
ምን ህግ አለ ኢትዮጲያ ብለሽ ነዉ ፈጣሪ ያትርፈዉ😢😢😢
ወይ የእትዮጵያ ሕግ ምን እዬሆኔ እዬህደ ነው ልጅን እግዚአብሔር ይማር 😭
ሚኪ የኔ ወንድም አላህ ወደ ጤናክ ይመልስ መልካምህን እንጂ ክፉክን አያሰማን ያረብ ሀቂቃ ርዕሱን አይቼ እባዬን መቆጠጠር አቃተኝ አባክህ ታሙ ሚኪን በቅርባት ተካተታለዉ ይች ሴት ተስፋራለች በእስር ቤት ያስወጋች ጫካኝ በዶክታሮች እደተስገድለዉ ፈራሁ
ይቺን ጠማማ ሴት አላህ የ እጅዋን ይሰጣት ብድሩን ታግኘዉ ይቺ ግፈኛ አረመኔ ሴት
የአክስት ምቀኛእንደዚችአረመኔአላየሁምአዛናት የጇንአላህይስጣት
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 በእውነት ሚኪ ይሄ አይገባውም ነበር ያሳዝዝ። የአገራችን ህግ የላትም በቃ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢
ውንድሜ አንተንም ቅዱስ ገብርኤ ይጠብቅክ እራስን ጠብቅ የነስር አይን ጭንቀት ሳያንስ ሚኪን ደገሙት በጣም ያሳዝናል እንዴት እስር ቤት ውስጥ ስለት ገባ አግዚአብሔር አምላክ ምህረት ይላክለት 😢😢😢
ዘላለምንም የዮሴፍ እናት እየከሰሰችው ነው። የሚዋጉት ሰይጣን በሁሉም ላይ ተነስቶባቸዋል። እግዚአብሔር ግን አሸናፊ ነው።
ሚኪ አይዞህ እግዚአብሔር አቁን ያውጣልህ አንተም ጌታ ይማርክ🙏🙏🙏
አረ እግዛብሄር ይጠብቀው እቺ ሴትዩ መያዝ አለባት የተረገመች
ወይኔ ልጄን እመብርሃን ትድረስልህ ህክምናውን ቅድሚያ ይሰጠው አረ ወይኔ 😢😢😢😢😢 አክስት ተብዬዋ ግን ምንድነው የምትፈልገው ግራ የሚያጋባ ነገር 😢😢😢😢ሚኪዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኔ ል ኡህህህህህ ተቃጠልኩ 😢😢😢😢😢😢😢
ሚኪየ ምን ሆነ ወንድሜ ቢዙ ጠላት አለበት በስሪዉ ሚክንያት ጥሩ ወዳጂም አለዉ ሚክን ጠቢቁልን ያስፈልገናል የዳሆች አባት ነዉ ሚኪየ እመቤቴ ማሪያም ትጠቢቅህ ወንድማለም
ለወንድሜችን፣ለሚኪ፣ምህረት፣ያምጣለት፣አምን
Tamu maloo birra ta'ii niAjeesti mana hakkimiti pc tamu😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እንዳትለቃት ጀግናችን በርቱ ማስረጃ አለ በሽጉጥም ልታጠፍዉ ነበር ለጐረምሳዋም በደንጊያ ልታስገድለዉ ነበር ልጁ እደሚጒዳ ተናግራል ይህ አንድ መረጃ ነዉ ምሰኛ ዳኛን ቂሊጦ ክተቱት
Namni dhugaa dubbatu yomiyu naga qabu ana kee haadhoo koo amantii qabdanin kadhadhaf please 🙏 😢 😭
Ishii hadhokoo 😢😢😢😢😢
Dhugaa bayen gade
Uuuuuuuuuufff 😢😢😢😢
ሚኪያችን አላህ ከክፉ ነጃ ይበልህ ያረቢ አሁንም ከጎኑ እዳትረቁ አሁንም ሀኪም ቤት ወስጥ እዳይገሉት የህዝብ ልጀ ነው የኔ ሚስኪን አላህ ይጠብቅህ
እኔ እኮ የምበሳጨዉ መደማመጥ የለም የሰዉ ትግስት ያሶጨረሳሉ መፍቴ የሚመጣዉ በዝምታ እንጂ በጫጫታ አይደለም አረ ሚኪዬ ፈጣሪ ያስብህ 😢😢😢😢
እኮ አሁን እነዚህ ትልቅ ሰዎች ናቸው 😢😢😢😢😢
ወንድሜ ሚኪ አላህ ይጠብቅህ ከሚኒቱ አውሬ አጋጠመህ ታሜ ያቺ አውሬ አክስት ተብየዋ ከታች እሰከ ላይ ያሉት ዘመዶቼ ናቼው ብላለች ባለስልጣኖቹን ስለዚህ ስልጣን የያዙት ለዝምድና ነው ማለት ነው ሚኪ ጋር አብሮ ሽጉጥ የዘዘችበት ሴራውን ያወቃል አሱን ያዙት
ሚኪዬ ወንድሜ 😭😭በጣም ያማል 💔💔 ወንድሜ እግዚአብሄር ምህረቱን ያድርግልህ ሁላችንም እንፀልይለት እባካችሁ ።
ኪዳነምህረት የስራዋን ትስጣት😢ሚኪየ ፈጣሪ ይማሮህ የኛ የዋህ🙏
ወይኔ ሚኪዬ 😢😢😢አስወጋችህ ፈጣሪ ይውጋት ፈጣሪካንተ ጋር ይሁን እግዚአብሔር ያፅናህ
ያረብ ሚኪን አተ ትፉው ያአላህ ሚኪ የህዝብአይን ነው አተ ጌታ ሆ እዘንለት ያአላህ ኮሜታተሮች ጠልዮለት ፈተናውን አላህ ያቅለው ብላችሁ በጣም ከባድ ነው
አክስት ተብየዋ በጣም አስመሳይና አደገኛ ሴት ናት ወገኖቸ ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቃቹህ እቺ እንደዝች አይነት አስመሳይ ሰዎች ምንም ነገር ከማድረግ ወደ ሁዋላ አይሉም እርግጠኛ ነኝ የወንድሙአ እጂም አለበት የሚኪ አባት ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እቺ ሴትዬ ታስታዉቃለች አረመኔ ጨካኝ መሆንዋ እሂነ እኮ የብዙ ሰዉ ህይወት መጥፍትና መበላሸት እጅዋ አለበት!!
ሚኪ ጀግናችን ጌታ ህይወትህን ይታደግ ትተርፋለህ እንፀልይልሃለን እግዚያብሄር ፍርዱን ይሰጣል አይዞአችው ኧረ የመንግስት ያለ ምንድነው ጉዱ ???
ምናይነት ጨካኝ ሴትናት አላህ ይስራዋን ይስጣት ኧረ ህግ የለምዴ ብር አልሰጠህም ተብሎ በጣም ነው ያዘንኩት ሚኪ ሲያሳዝን አላህ ይድረስለት
እናተን ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ፡፡የሚኪ ይኸ አይገባዉም ነበር ያች ቡዳ አክስት ተደሙ ጠጣች ሚኪየ ፈጣሪ ይማርህ
ሚኪ የኔ ሚስኪን እር እሱ ጥሩ ልጅ ነው አላህ ይድርስለት ያአላህ ምን አይነት ጭንቀት ነው የዚህ ሳምንት በዛ የነስር አይን እዚህ ሚኪ ይህ ሁሉ ነገር እየሆነ ያለው ህግ አለመኖሩ ነው እንጂ ትክክለኛ ህግ ቢኖር ለነዝህ ጋዜጠኞች ትልቅ ጥበቃ መደርግ ነበርበት ግን ምን ዋጋ አለው ጥሩ ስው የማይበርክትበት ሀገር
አክስትዮቱ በጣም ጨካኝ ናት አሏህ ያንሳሽ ያረብ ሚኪ አሏህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ያረቢ መልካም ሰው አይ ወደ ደም ማለት ነው???
Wayoo mikii waqayyoo sii wajin yaa ta,uu uuufffffff wayoo dhabachuun dhadhaabee 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢mikii koo❤❤
አንቺ ምን የተረከብ ሴት አነሽ አላህ የሰራሽበት አንቺ ክፍፉ ፈጣሪዬ
በኢየሱስ ሲም ሚን አይነት ጉድ በጌታ 😢😢ሚኪ እግዚአብሔር ካንት ጋር ይሁን
የኔጌታ ምኪ እግዛቢሔር ምማረዉ በጣም ይሳዝናል የሚኪ አባት እራስህን ጠብቅ ይችሴት ሣይጣን ናት ቅናት ነዉ እጅ ምኪ መልካም ልጅነዉ ፈጣሪ ይጠብቀዉ ።
ለመሆኑ እቺ ሴት ልጅወልዳለች በጣም ጨካኝ ናት ኡፍ አፈር ብይ ያሳደገቹ ልጅ ልትገድል ነዉ ሚኪየ ፈጣረ ይጠብቅህ የስንት እንባአባሽ ጅግና ወንድማችን🙏❤️
ውይ ውይ ውስጠ በጣም አዚኖአል ምኪየ እግዚአብሔር ይፈውስ እች አረመነ እባብ ሰትዮ በቅናቶ ተነሳስታ እንድ አደረገች
Dhugaa bayee nama gadisisaa 😭😭😭
በእስር ቤት አንድ ሰው በጩቤ መወጋት የሀገሪቱን ድክመት ነዉ ሚሳየው ግን ሰትየዋ ደሞ በተጀርባዋ ምትትማንበት ትልቅ ሴራ አለ። እባካችሁ ወንድሞቼ እውነተኛ ምታወጡ ጎበዞች ናቹህ ግን ስራዎች ከባድ ናቸው እራሳቹህን ጠብቁ
ሲጀመር በህግ ከለላን ያለን ሰው እንዴት ይወጋል ? ጩቤስ እንዴት እዛ ውስጥ ተይዞ ይገባል ??? ህጉስ እንዴት ስራውን አይወጣም ??? ያሳዝናል
Ethiopia wust yalewu zarafi nawu inj, hulum leba nawu, duros min ager alen bilen wode ager bet inimatalen
ወይ ወይ አላህየ ከደዚህ አይነት ነቀርሳ ጠላት አሏህ ይጠብቀን ሚኪ አሏህ ያትርፍህ ያረብ
ወይኔ የእኔ እናት ሲያሳዝን እግዚአብሔር ሆይ ጠብቀው ሲያሳዝን ምን አይነት ፈተና ነው
ሚክዬ ዬኔ ምስክን ጌታ ኢየሱስ ፊጹሞ ይመርልህ በሰለም ጌታ የወጣልክ ከዚህ ችግር ዬኔ ጀግና ወንድሜ
ሁለችንም ፍት ለውድ ወንድማችን ሚክ የምትሉት
ፍት በሉ😢😢😢😢😢😢
ተሙ እሷኮ እጄ ረጅምነው ብላለች ሰው እዳላት ተናግራለች በቪድዮ ማስረጃ አሲዟት ያራመኔ
እፍፍፍፍ ሚኪየይ እግዚአብሔር ያትርፍህ ወንድሜ ቸር ያሰማን እኔ አላምንም 😭😭
ሲጀመር እኮ ልታስገድለው ነበር ፍላጎታ እግዚአብሔር አተረፈው እጅ
😢😢😢weyine mikiye yi lante ayigebam egr yimarik .. Minim atonim ayizok
እቺ ሴጣን የሚቀናባት ህጉ ምንድነው የዛተችውን ፈፀመች ህግ አለመኖሩን አሳየችን አብሯት የነበረው ልጅ ብዙ ነገር ያቃል ሚኪ እመቤታችን ትዳብስ
ወኔ ሚኪ ለሚኪ ይህ አይገባውም እኮ ፈጣሪ እባክህን አምላክ ሆይ እርዳው ደግፈው
ሴትዮዋ ብቻዋን እንዳልሆነች በፖሊስ የተያዘ እለት ስትዝት ነበር
በቤት ውስጥ በጎረምሳ ካስደበደበችው በኋላ ደግሞ አሳሰረችው
ትሰቀል