1:10:07 one of the most important question Jermi asked and the most important answer was “this is council, we were counted as ‘mahber’ now we are counted as church”. ቀስ ብለን እናጠራለን። ወይም እነሱ ያጠሯችኋል ባለ ሱቆቹ they’re more powerful than before and they won’t give up easily, most dangerous things are they have the population mind and አብያተ ክርስቲያናት doesn’t. That’s the fact!! They will be more powerful by the time Y’ll are comfortable. 1:31:31 another great question
Look at this guy whenever they got arrested they blame Ermias. Aman might be arrested because of all the crimes he committed against the poor woman. After used for his sexual desires for 4 years and took her money what do you think 😢
ጀርሚ የተማረ ይግደለኝ አስባልከኝ እዉቀት ተህህትና ጋር👌🥰
ጀርሚ አይወስድብህ ውዴ የኢየሱስ ወታደር በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤መያቂውም ተጠያቂውም ደስ የሚል ነው ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
ወንጌል ይቀጥላል ❤❤❤❤
ጄርሚ በጣም ወሳኝ ጥያቄዎችን ጠይቀሀል ጌታ ይባርክህ
ምንም እንኳን ፈተናው ቢበዛ መርከቢቷ መቅዘፏን አታቆምም። በርቱ ቀጥሉ
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም
በጣም ጥሩ ቃለመጠይቅና መልስ በተከበሩ ሰዎች ሲገኝ ተስፋን ይጭራል እንዲህ አይነት አባቶች በካውንስሉ ውስጥ ካሉ እግዚአብሔር ይጠቀምባቸዋል ከስጋቱ ይልቅ ተስፋው ይበልጣል ተባረኩ
❤❤❤❤❤ 🙌🙌🙌🙌
A true servant of God . I grew up watching his examples.,Pastor Asheber.
እንኳን ደህና መጣችሁ መስቀል ሚዲያ ተባረኩ❤ ❤❤
በጣም ደስ የሚል ምከር ከአባታችን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ፍትህ ለወንድሞቻችን!!!👍👍👍👍👍👍👍👍
በመጀመሪያ መስቀል ሚዲያ በጣም እንደ ጀማሪ ሳይሆን በፕሮፌሽን ልክ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት ለምሳሌ የድምፅ ጥራት ፣እሱቱዲዬና ቀረፆው አስደማሚ ነው በርቱ ተባረኩ። በመቀጥል ፓስተር በጣም በእውቀት የታጨቁ ሙሉ ሰው ኖት በእናንተ እየተመራ ካውንስል መሆኑ ደስ ብሎናል በርቱ። ሌላው የነ ኤርሚያስ(ቀለሜ ) የመሳሰሉ አሰብሪተኞች ውሸት የተጋለጠበትም በመሆኑ ጥሩ ነው ።
መስቀል ሚዲያ በርቱ እኛም ደግሞ Share Like ይጠበቅብናል ምዕመናን 👍
Jermy keep up with your boldness ❤️❤️❤️
ደስ የሚሉ አባት መልሳቸዉ ሁሉ የበሰለ። እንደዚ ያሉ የተወደዱ አባቶች ስላሉን እግዚአብሔር ይመስገን። እንደነዚ የሚያንፁ አባቶችን ደጋግማችሁ አቅርቡልን።
Brtulnin wondimochi Bizu Eyetatakemi Naw zemenachu yiberki sila Enate Egizabherini Amesginalhu❤❤❤❤❤❤
ጀርሚ ምርጥ ጥያቄ ነዉ የጠየክልን👌🙏
መስቀል ሚድያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you paster ❤❤❤❤❤❤
We stand by Your Side, MESKEL MEDIA 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ተባረኩ ቀጥሎ
መስቀል ሚድያ እናመሰግናለን በጣም የምንወዳቸው ፓስተር አሸብርን ቃለ ምልልስን ስላቀረባችሁልን 🙏🏽
በርቱልን የተወደዳችሁ ወንድሞች።
Well Come MESKEL MEDIA ❤❤❤❤
Welcome Meskel media. Tebareku brukan
ዌልካም የመስቀል ሚድያ የአማኞች ሚድያ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
tebarku ❤❤❤❤❤❤❤
ፓስተሬ በጣም እወድአለው ተባረክልኝ።❤❤❤❤❤
God bless you
ዝግጅቱ መልካም ነው። መጋቢም መንፈሳዊና ጥሩ ሰው እንደኾኑ ዐውቃለኹ። ካውንስሉ ውስጥ ያሉ መሪዎች በግል ጥሩ አገልጋዮች ቢኾኑም፣ ካውንስሉ ግን አጠራጣሪ ነው።
እባካችኹ ሙዚቃውን አጥፉት!
የጀርባው ሙዚቃ ፈጽሞ አስፈላጊ አይደለም!
I would love to watch this whole program but unfortunately I have to work. Much love Jermi ❤❤❤❤and your workmates❤❤❤
እኔ አባቶችን አከብራለሁ ካዉንስሉን ግን በጥንቃቄ ነዉ የምመለከተዉ ብዙ ጥያቄ አለኝ
እንኳን በህና መጣችሁ መስቀል ሚድያ ✝️❤️
የተከበሩ መጋቢ አሸብርን እናዉቃቸዋለን እናከብራቸዋለን እንወዳቸዋለን የእነሱ ስም እንደ እነ ኤርሚያስ ተብዬዉ የሚዲያ አሳቾች ጋ ስማቸው ባይጠራ???ደስ ይለናል ካዉንስሉን ግን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ይመርምረዉ ብቻ
Amani ayzok ehem yalfal
ወይ ዘንድሮ ምን ስላደረገ ነዉ የታሰረዉ በድጋሚ ፍትህ ለወንድሞቻችን
ተባረኩ!❤🥰❤🥰❤🥰
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Great to here
THANKS FOR THE SHOW .BUT TIMING IS VERY IMPORTANT.
Amen Bertu tsega yebzalachu
አቤላስ
Very good conversation God bless you ❤❤❤❤
Tebareku bertu atedkemu tesfam atekuretu❤❤
❤️❤️❤️😍😍❤️እንኳን ደህና መጣቹ
ጠፋቹ በሰላም ነው ቶሎ መቶ ❤ ኑ❤❤
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖🥰🥰🥰🥰
Abuna yet newo Amanyes lemn
አረ አትጥፉብን❤
እንዴት ነው አማንዬ በድጋሚ የሚታሰረው ?
ከተቀረፀ ቆይቷል። አማን የታሰረ ጊዜ የተጠየቀ ነዉ
ይሄ ካውስል የሚባል ተቋሚ ከመጣ ወዲህ ነው ሐሰተኛ ነብያት እየበዛ ያለው በዛ ላይ ወደ ሐሰተኞች ምያደላ ተቋሚ ነው መስቀል ሚዲያወች በርቱልን 👏👏👏
ዛሬ ቀለሜ እሳት ጎርሶ እሳት ለብሶ እፉን ይከፍታል!!
1:10:07 one of the most important question Jermi asked and the most important answer was “this is council, we were counted as ‘mahber’ now we are counted as church”. ቀስ ብለን እናጠራለን። ወይም እነሱ ያጠሯችኋል ባለ ሱቆቹ they’re more powerful than before and they won’t give up easily, most dangerous things are they have the population mind and አብያተ ክርስቲያናት doesn’t. That’s the fact!! They will be more powerful by the time Y’ll are comfortable. 1:31:31 another great question
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። መስቀል ሚድያ እንዲቀጥል እንዲሰፋ ለእግዚአብሔርም የክብር መገለጫ እንዲሆን ከሚመኙት ወገን ነኝ። እግዚአብሔር በሰጣችሁ እራእይ ፤ መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራችሁ እንደምታደርጉም አስባለሁ ። ሀሳቤን ግን ለማካፈል እፈልጋለሁ ። የሚቻል ከሆነ ለሚቀጥሉት 6 ወር አማን ሻሎም ባለፉት አመታት ያስተማራቸውን ትምህርቶች በመስቀል ሚድያ የተወሰነ ቀን ሰታችሁ ልታስተላልፋልን ትችላላችሁ? እንችላለን ወይም አንችልም ብትሉ ከመልሳችሁ ጋር እስማማለሁ። ተባረኩ
ስለ ጭሮ የሰጡት መልስ አሳፋሪ ነው
ቀዳዳ እንደ ጾም እቃ ሰዎችን አታነካካ የጓደኞችህን ብልግና ለመሸፋፈን ከመሞከርህ ይልቅ ንስሀ ግቡ
ጭራሽ ቃለ መጠይቅ ላይ ሙዚቃ?!
ኢትዮጵያዊ ብቻ ነው አሰልቺ ሙዚቃ ኹሉ ነገር ላይ መለጠፍ የሚወደው!
የፓስተሩ ንግግር በራሱ መሰማት አይችልም? ደሞ ድምፃቸውም ያምራል።
በጌታ አቁሙ!!!
😂😂😂😂አቤል እና አማን የተባሉ ወንድሞች ብለህ ካልክ አንድ ኤርሚያስ የተባለ ግለሰብ ማለት አይከብድም ? ለማንኛዉም የማንም ደጋፊ እና ነቃፊ አይደለሁም
😂😂😂
Look at this guy whenever they got arrested they blame Ermias.
Aman might be arrested because of all the crimes he committed against the poor woman. After used for his sexual desires for 4 years and took her money what do you think 😢
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ተባረኩ❤❤❤
ተባረኩ❤❤