Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እየሱስ መገለጥ ነዉ
እየሱስ ብረሀን ነዉ በልባችን በራልን
የአግዚ አብሄርን ቃል ያላወቀ ሰው በሁሉ የሚማረክ እውነትን የሚመዝንብት ሚዛንም የለውም
“በብርቱ ይፈልጉአችኋል፥ ለመልካም አይደለም ነገር ግን በብርቱ ትፈልጉአቸው ዘንድ በውጭ ሊያስቀሩአችሁ ይወዳሉ።” - ገላትያ 4፥17
አቦ,ተባረክ,ጌታ,ዘመንህን,ሁሉ,ይባርክህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰደ
እኔ ከኦርቶዶክስ የአምልኮ ስርአርአት,ስሜትን ከሚገዛዉ,ልብን ከሚማርከዉ ወጥቸ ከገባኝ በሁዋላ ወደጴንጤ ቤ/ክርስቲያን ስሄድ የተሰማኝን ባዶነት, መግለጽ ያቅተኛል። .ስዕል የለ,ታቦት የለ,ፀጥታ የለ,ዜማ የለ ብቻ የተሰማኝን ስሜት ልገልፀዉ አልችልም ነበር ለብዙ ጊዜ ተቸግሬ ነበር። አያችሁ ስሜት ግን እዉነት አይደለም, እምነት ስሜት አይሰጥም። ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስርአቷ ,ደስ ይላል ስሜት ይሰጣል። የሚዳሰስ ,የሚደረግ ,የሚነካ ,ነገር አለ ግን ህይወት የለበትም። የዘላለም ህይወት ዋስትና የለም፣ እየቆረብህ,እርግጠኝነት የለም,በቅዱሳን,በማሪያም ምልጃ ታምናለህ,ግን ዋስትና የለም። ብዙ ዘመን አለቀስን,በመከራ አለፍን። እዉነት ሲገባህ እና ኢየሱስ ማለት ስትጀምር ደግሞ ትገፋለህ,ትጠላለህ። በተቃራኒዉ የወንጌላዉያን ዶክትሪን,እና የመዳን መንገድ እዉነተኛ ቢሆንም,ብዙ ሀይማኖተኞች አሉበት,ብዙ ያልዳኑ ሰወችም አሉ,ብዙ አመት የቆዩ አስተማሪ የሆኑ ግን በጣም የሚያስደነግጥ ትምርት የሚያስተምሩም አይተናል። እኔ በበኩሌ ለጴንጤዉም ተሀድሶ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ። ፀጋ ይብዛል ዩኒ ወንድሜ, 👌❤️ .,ዝም ማለት ትችል ነበር ,ከመጠላት ዉጭ ትርፍ የለዉም, ፣ግን የገባህ እዉነት,የሰወች ጥፋት አርፎ አያስቀምጥም።
@@meseretbiru7041🙏🙏🙏
ድንቅ ንግግር❤❤❤❤
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤Marnata EYSUS ❤❤❤GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻
ክርስቶስ ከስሜት ጋራ አይያያዝም ከውሳኔ ጋር እንጂ። የእግዚአብሔር ን ቃል ማወቅና መረዳት ያሻዋል ወንድማችን።
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤Marnata EYSUS ❤❤❤Yoni GOD bless you and your family brother ❤️🙏
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ይርዳው የሚገርምህ ነገር የወንጌል ጠላት ነው የሆነው እሚያወራው ስሰማ በጣም ይገርመኛል እያጣመመ ቃሉን ሲያወራ ረድኤት ነኝ❤
@ ተው ተው አይመለኩም እንዴት እንደሚያማልድ እስቲ ንገረን ከሞቱ ቦሀላ እንዴት እንደሚሰሙ እስቲ አስተምረን ስለ መጥቆራንም ነገረን
0:09 ልጁን ጨምሮ በርካቶች ገና ምንም አልገባቸውም በተቋም ፈፅሞ አይዳንም። ጎራ ላይቶ መጠዛጠዝ ብቻ ነው ትርፉ ። ይልቁንስ የተሰቀለውን ጌታ ብቻ መመልከት ትተን ስለእርሱ ብቻ መዘመር ትተን ሚካኤል አባቴ ብሎ ለመዘመር መሄድ ውድቀት ካልሆነ በቀር ምን ይሉታል😢😢😢 ብቻ ጌታ ማስተዋልን ይስጥ
ጴንጤ ሆኖ ኢየሱስ የማያምን ብዙ አለህ፤ ወንጌል ለጴንጤ እና ለኦሮቶዶክስ ያስፈልጋል።
Tebark zemenk yebza🙏
ተባረክ ወንድም አለም።
የዘፈን መንፈስ አለበት፣የቲፎዞ ቤት ነው ያታልሉሀል፣ውስኪ ያጠጣሉ፣ምግብ ያበላሉ አዎ ዝሙትም ከልካይ የለውም የሲኦል መንገድ ከተመቸው ይመቸው
ፕሊስ(please) ከነቀፋህ በፊት እባክህ የእግዚአብሔርን ወንጌል በሚገባ ለመረዳት ሞክር ለዚህም ጌታ ይርዳህ!! እንደወንድ ልልህ/ልመክርህ/ የምችለው የኦርቶቶዶክስ ወንድሞች ሲያስተምሩ እባክህ ቁጭ ብለህ ለመማርና እውነተኛውን የወንጌል ቃል ለማወቅ ብትጥር መልካም ይመስለኛል ለዚህም ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ። አሁን ዝም ብለህ በስሜትና ለሆነ የእምነት ቡድን ወግነህ ከመናገር ለጌታ እውነተኛ አስተምሮና ቃል ወግነህ ብትቆም ራስህንና ወዳጆችህን ከሀሰተኛው እየሱስ አስተምህሮ ታተርፋለህ። በነገር ሁሉ ጌታ ይርዳህ አሜን።
መንፈስ ቅዱስን፡ ያልተቀበለና ያልተሞላ ሰው፡፡በሚታዪና፡ለአይን፡በሚያማልሉ ነገሮች፡መፍገመገም፡ይታይባቸዋል፡፡ ሁል ጊዜ የጌታን፡መንፈስ መምላት፡ያስፈልጋል፡፡
እሱ ብቻ ሳይሆን አናቱም ጠርጥራትለው አየሱስ ብትቀምስ ለጁ እንዲህ ያህል ርቀት ኣይሄድም አባካችሁ የተቀበልነው ክርስቶስ ንቅመስ ለዚ ደሞ በ ቃል ና በጸሎት መበርታት
Lesum lenatum geta ewinetun yabralachew ❤❤❤
ዮኒ ጴንጤነት ልክ እንደ ኦርቶዶክስነት ነው! ልጁ በሴሪሞኒ ተማረከ እንጂ በፊትም በክርስቶስ አልነበረም ።
ፍጥረታዊ ሰው መንፈሳዊ ነገር ስለማይገባው የእግዚአብሔርን መኖር እንኳን ለመቀበል ይቸገራል። ፍጥረታዊ ሰው የእንድን ነገር ትክክለኛነት ለማወቅ እንኳን ቁሳዊ ምክንያቶችን ማየት አለበት። ኦርቶዶክስ በቁሳዊ አይን የሚታዩ ለአይን ደስ የሚል ነገር አላቸው።ነገር ግን በመንፈሳዊ አይን ሲታዩ ከመጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ የሆኑ ብዙ ነገሮች አሏት። ሙታን መናፍስትና ሌሎች የማይታወቁ መናፍስት ቁሳቁሶች በገሃድ ይመለካሉ። ይህንን የማይረዳ ጴንጤ ከመጀመሪያውኑ እውነት አልገባውም ነበር ማለት ነው። ፈሪሳውያን ልክ ሊበላውን ፈልጎ ወጥመድ ውስጥ ለማስገባት እንደሚያባብል ጨካኝ አውሬ ናቸው።
Tebark
ዬኒየ: ቴክቶከሩ ኮ ለሱ ይሄ ቢስነስ ነዉ።እኛ እኮን በከተማ መነኩሲ መሳዬች ይቅርና በሰይጣን ላንሸወድ ለዘላለም የየሱስ ክርስቶስ ነን።ወደፊት ❤❤❤
አንድ ራሱን ያልቻለ(
yess
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ። ጆሲ እንኮን ደስ ይበልህ።
ወዮላቸው ግን 😢😢
ችግሩ ከእናትየዋ ነው
🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏😊😊
በቤተሰብ ምክንያት በጌታ ቤት ያደጉ ልጆች ብዙዎቹ የመንፈስ ቅዱስን Encounter አያውቁትም ቸርች ስለሄዱ ብቻ በጌታ የሆኑ ይመስላቸዋል። ቤተሰብ ልጆቻቸውን ካደጉ በኋላ አስተምረው ጌታን እንዲቀበሉ ማድረግ አለባቸው መንፈስ ቅዱስ ሊሞሉ ይገባል። ህይወታቸው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በግል ሊተዋወቁ ሊሞሉ ግድ ነው።
ፍሎር ፍለጋ ነው የሚያወራው ወንድማችን ጆሲ
❤❤❤geta eyesus ke ከፍጡሮች gar tedebalkobet nw menfes kidus yiletlet#
ጆሲ ትክክል ነው፡ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ደስ የሚል መንፈስ ኣለበት።በጰንጤነቱ እንዲጸና ከፈለክ ግን ጥያቄዉን መልስለት።.
አህያ የሱን ስሜት እሱ ይነገር መዝለል መጨፈር ልምደህ ምኑ ሊገባህ
ቱቱቱቱቱቱቱ
@HsmdAhtc ልሳኑ ነው?
😂😂😂yihe fashion eko alfohale
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ተዉ ጦቃርን ያምልክ ኢየሱስ ባማረ ግብ አልሰበከም በምደረ በዳ ነዉ
ደንቆሮ አሳዳጊ ደንቆሮ ነፍጣም
የኦርቶ ምልካም ወጣት
የጌታ ሰላም ላንተ ይሁን
ኩጭ አባትህን ቁርጥ በሱ ነው የወጣህው ። ዲያቢሎስም ልክ እንዳተ ተሳዳቢ ነው።
እየሱስ መገለጥ ነዉ
እየሱስ ብረሀን ነዉ በልባችን በራልን
የአግዚ አብሄርን ቃል ያላወቀ ሰው በሁሉ የሚማረክ እውነትን የሚመዝንብት ሚዛንም የለውም
“በብርቱ ይፈልጉአችኋል፥ ለመልካም አይደለም ነገር ግን በብርቱ ትፈልጉአቸው ዘንድ በውጭ ሊያስቀሩአችሁ ይወዳሉ።”
- ገላትያ 4፥17
አቦ,ተባረክ,ጌታ,ዘመንህን,ሁሉ,ይባርክህ,ጌታ,ክብሩን,ሁሉ,ይውሰደ
እኔ ከኦርቶዶክስ የአምልኮ ስርአርአት,ስሜትን ከሚገዛዉ,ልብን ከሚማርከዉ ወጥቸ ከገባኝ በሁዋላ ወደጴንጤ ቤ/ክርስቲያን ስሄድ የተሰማኝን ባዶነት, መግለጽ ያቅተኛል። .ስዕል የለ,ታቦት የለ,ፀጥታ የለ,ዜማ የለ ብቻ የተሰማኝን ስሜት ልገልፀዉ አልችልም ነበር ለብዙ ጊዜ ተቸግሬ ነበር። አያችሁ ስሜት ግን እዉነት አይደለም, እምነት ስሜት አይሰጥም። ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ስርአቷ ,ደስ ይላል ስሜት ይሰጣል። የሚዳሰስ ,የሚደረግ ,የሚነካ ,ነገር አለ ግን ህይወት የለበትም። የዘላለም ህይወት ዋስትና የለም፣ እየቆረብህ,እርግጠኝነት የለም,በቅዱሳን,በማሪያም ምልጃ ታምናለህ,ግን ዋስትና የለም። ብዙ ዘመን አለቀስን,በመከራ አለፍን። እዉነት ሲገባህ እና ኢየሱስ ማለት ስትጀምር ደግሞ ትገፋለህ,ትጠላለህ። በተቃራኒዉ የወንጌላዉያን ዶክትሪን,እና የመዳን መንገድ እዉነተኛ ቢሆንም,ብዙ ሀይማኖተኞች አሉበት,ብዙ ያልዳኑ ሰወችም አሉ,ብዙ አመት የቆዩ አስተማሪ የሆኑ ግን በጣም የሚያስደነግጥ ትምርት የሚያስተምሩም አይተናል። እኔ በበኩሌ ለጴንጤዉም ተሀድሶ ያስፈልገዋል ባይ ነኝ ። ፀጋ ይብዛል ዩኒ ወንድሜ, 👌❤️ .,ዝም ማለት ትችል ነበር ,ከመጠላት ዉጭ ትርፍ የለዉም, ፣ግን የገባህ እዉነት,የሰወች ጥፋት አርፎ አያስቀምጥም።
@@meseretbiru7041🙏🙏🙏
ድንቅ ንግግር❤❤❤❤
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
Marnata EYSUS ❤❤❤
GOD bless you and your family brother ❤🙏🏻
ክርስቶስ ከስሜት ጋራ አይያያዝም ከውሳኔ ጋር እንጂ። የእግዚአብሔር ን ቃል ማወቅና መረዳት ያሻዋል ወንድማችን።
EYSUS yadnal Amen ❤❤❤
Marnata EYSUS ❤❤❤
Yoni GOD bless you and your family brother ❤️🙏
ተባረክ ወንድሜ ጌታ ይርዳው የሚገርምህ ነገር የወንጌል ጠላት ነው የሆነው እሚያወራው ስሰማ በጣም ይገርመኛል እያጣመመ ቃሉን ሲያወራ ረድኤት ነኝ❤
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
@ ተው ተው አይመለኩም እንዴት እንደሚያማልድ እስቲ ንገረን ከሞቱ ቦሀላ እንዴት እንደሚሰሙ እስቲ አስተምረን ስለ መጥቆራንም ነገረን
0:09 ልጁን ጨምሮ በርካቶች ገና ምንም አልገባቸውም በተቋም ፈፅሞ አይዳንም። ጎራ ላይቶ መጠዛጠዝ ብቻ ነው ትርፉ ። ይልቁንስ የተሰቀለውን ጌታ ብቻ መመልከት ትተን ስለእርሱ ብቻ መዘመር ትተን ሚካኤል አባቴ ብሎ ለመዘመር መሄድ ውድቀት ካልሆነ በቀር ምን ይሉታል😢😢😢 ብቻ ጌታ ማስተዋልን ይስጥ
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
ጴንጤ ሆኖ ኢየሱስ የማያምን ብዙ አለህ፤ ወንጌል ለጴንጤ እና ለኦሮቶዶክስ ያስፈልጋል።
Tebark zemenk yebza🙏
ተባረክ ወንድም አለም።
የዘፈን መንፈስ አለበት፣የቲፎዞ ቤት ነው ያታልሉሀል፣ውስኪ ያጠጣሉ፣ምግብ ያበላሉ አዎ ዝሙትም ከልካይ የለውም የሲኦል መንገድ ከተመቸው ይመቸው
ፕሊስ(please) ከነቀፋህ በፊት እባክህ የእግዚአብሔርን ወንጌል በሚገባ ለመረዳት ሞክር ለዚህም ጌታ ይርዳህ!! እንደወንድ ልልህ/ልመክርህ/ የምችለው የኦርቶቶዶክስ ወንድሞች ሲያስተምሩ እባክህ ቁጭ ብለህ ለመማርና እውነተኛውን የወንጌል ቃል ለማወቅ ብትጥር መልካም ይመስለኛል ለዚህም ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይርዳህ። አሁን ዝም ብለህ በስሜትና ለሆነ የእምነት ቡድን ወግነህ ከመናገር ለጌታ እውነተኛ አስተምሮና ቃል ወግነህ ብትቆም ራስህንና ወዳጆችህን ከሀሰተኛው እየሱስ አስተምህሮ ታተርፋለህ። በነገር ሁሉ ጌታ ይርዳህ አሜን።
መንፈስ ቅዱስን፡ ያልተቀበለና ያልተሞላ ሰው፡፡በሚታዪና፡ለአይን፡በሚያማልሉ ነገሮች፡መፍገመገም፡ይታይባቸዋል፡፡ ሁል ጊዜ የጌታን፡መንፈስ መምላት፡ያስፈልጋል፡፡
እሱ ብቻ ሳይሆን አናቱም ጠርጥራትለው አየሱስ ብትቀምስ ለጁ እንዲህ ያህል ርቀት ኣይሄድም አባካችሁ የተቀበልነው ክርስቶስ ንቅመስ ለዚ ደሞ በ ቃል ና በጸሎት መበርታት
Lesum lenatum geta ewinetun yabralachew ❤❤❤
ዮኒ ጴንጤነት ልክ እንደ ኦርቶዶክስነት ነው! ልጁ በሴሪሞኒ ተማረከ እንጂ በፊትም በክርስቶስ አልነበረም ።
ፍጥረታዊ ሰው መንፈሳዊ ነገር ስለማይገባው የእግዚአብሔርን መኖር እንኳን ለመቀበል ይቸገራል። ፍጥረታዊ ሰው የእንድን ነገር ትክክለኛነት ለማወቅ እንኳን ቁሳዊ ምክንያቶችን ማየት አለበት። ኦርቶዶክስ በቁሳዊ አይን የሚታዩ ለአይን ደስ የሚል ነገር አላቸው።ነገር ግን በመንፈሳዊ አይን ሲታዩ ከመጽሐፍ ቅዱስ በተቃራኒ የሆኑ ብዙ ነገሮች አሏት። ሙታን መናፍስትና ሌሎች የማይታወቁ መናፍስት ቁሳቁሶች በገሃድ ይመለካሉ። ይህንን የማይረዳ ጴንጤ ከመጀመሪያውኑ እውነት አልገባውም ነበር ማለት ነው። ፈሪሳውያን ልክ ሊበላውን ፈልጎ ወጥመድ ውስጥ ለማስገባት እንደሚያባብል ጨካኝ አውሬ ናቸው።
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
Tebark
ዬኒየ: ቴክቶከሩ ኮ ለሱ ይሄ ቢስነስ ነዉ።እኛ እኮን በከተማ መነኩሲ መሳዬች ይቅርና በሰይጣን ላንሸወድ ለዘላለም የየሱስ ክርስቶስ ነን።ወደፊት ❤❤❤
ቅዱሳን አይመለኩም። አመለከ አምልክ አለ ማለት ነው። ቅዱሳን አምላክ ተብለው አይታመኑም በኦርቶዶክስ። በኦርቶዶክስ አንድ አምላከ ብቻ አለ። ይሔም ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። አመለከ የምትለው ቅዱሳን አምላክ ናቸው ተብለው ሲነገር ነው። ቅዱሳን አማላጅ ናቸው።
አንድ ራሱን ያልቻለ(
yess
ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ። ጆሲ እንኮን ደስ ይበልህ።
ወዮላቸው ግን 😢😢
ችግሩ ከእናትየዋ ነው
🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏😊😊
በቤተሰብ ምክንያት በጌታ ቤት ያደጉ ልጆች ብዙዎቹ የመንፈስ ቅዱስን Encounter አያውቁትም ቸርች ስለሄዱ ብቻ በጌታ የሆኑ ይመስላቸዋል። ቤተሰብ ልጆቻቸውን ካደጉ በኋላ አስተምረው ጌታን እንዲቀበሉ ማድረግ አለባቸው መንፈስ ቅዱስ ሊሞሉ ይገባል። ህይወታቸው ከመንፈስ ቅዱስ ጋር በግል ሊተዋወቁ ሊሞሉ ግድ ነው።
ፍሎር ፍለጋ ነው የሚያወራው ወንድማችን ጆሲ
❤❤❤geta eyesus ke ከፍጡሮች gar tedebalkobet nw menfes kidus yiletlet#
ጆሲ ትክክል ነው፡ የኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ደስ የሚል መንፈስ ኣለበት።
በጰንጤነቱ እንዲጸና ከፈለክ ግን ጥያቄዉን መልስለት።.