ከዚህ ክፉ ጊዜ በምን እንሸሸግ_ ድንቅ ስብከት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • #like_this_vedio
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ለወንጌልና ለመንፈሳዊ ሕይወት ጊዜውን የሰጠ ትውልድ ሲበዛ ሀገር ሰላም ትሆናለች። ስለዚህ Share እና like በማድረክ መልካምና እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በምድራችን እንዲበዛ የሚጠበቅብንን እናድርግ!!
    INFO
    *****
    Join this channel to get access to perks
    / @pawlosmerewaoffical
    ----------------------------------------------------------------
    FOLLOW
    FACEBOOK- / pawlos.melkeselassieb
    -----------------------------------------------------------------
    related key words
    #fyp#viral#ስብከት#ethiopianorthodox#ስብከት#orthodox#subscribe#youtubeviralvideo #ticktokorthodox#orthodoxmezmur#habeshaorthodox#habeshaviral #viralorthodox #father#google#tiktokers#ebstv#bbcnews#Ethiopian#ethiopianmusic#paralyzed#motivationalspeech#amharicmovies2022#መድረክ#lovestory#lovestorymovie#official#preacher#lovestorysong#pawlosmerewa#nike#brand #chatgpt #ai #winner #award #ethiopian

КОМЕНТАРІ • 114

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ❤️💒❤️💒❤️💒❤️ 🙏🙏🙏

  • @mimimiri5952
    @mimimiri5952 9 місяців тому +6

    ስንቱ ግራ በተጋባበት ግዜ እንዲህ ለልብ እረፍት የሚሰጥ መምህር ስለሰጠህን ፈጣሬ ዛሬም ነገም ወደፊትም ለዘላለምም ተመስገን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 11 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @zainb1250
    @zainb1250 10 місяців тому +2

    ሥብከትህን ሥሠማ ሠላም ነው ማገኘው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይሥጥህ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p 6 місяців тому +1

    መምህርዬ በጣም ነው የምወድክ ሀገረ ስገባ ባገኛቸው ብየ የምመኘው ሰው አንዱ ነህ🥰❤

  • @getnetasnake7290
    @getnetasnake7290 11 місяців тому +1

    ✝️AMEN ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪

  • @user-vz6sh1yp8u
    @user-vz6sh1yp8u 10 днів тому

    ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኝን😢

  • @MamaLlama2127
    @MamaLlama2127 11 місяців тому +10

    መምህር በእውነት እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህም እጅግ አብዝቶ ይባርከው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልባችን በዛለበት በተጨነቅንበት በዚህ ዘመን በቃሉ እንድንፅናና እናንተን ስላስቀረልን እግዚአብሔር ይመስገን ሙሉውን ስብከት እያለቀስኩ ነው ያዳመጥኩት የፃድቁ አምላክ ይመልከተን አይለፈን ይሸሽገንም!

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 11 місяців тому +2

    እነውት አሁንም እደዚሁ እዳይቀጥል ፈራሁ አሀንስ ኡፍፍፍፍ😢😢😢😢

  • @user-tq5wz5pv1i
    @user-tq5wz5pv1i 10 місяців тому +3

    ቃለ ሂወት ያሰማን መምህችን ለብዙ ሰባክየን ያልተበህሉ በፖሎቲካ የተበላሸው ነው ኣንተ ግን በትክክል ሰበክ ነው።

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 11 місяців тому +3

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲🤲qal hiwot yasemalin Abbatachin erme tsega yabzalot egzabher

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w 11 місяців тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @soliyanasolomon21
    @soliyanasolomon21 11 місяців тому +2

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @GiasBd12-xz2cj
    @GiasBd12-xz2cj 11 місяців тому +6

    መምህራችን እግዜብሄር ይጠብቅልን

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w 11 місяців тому +2

    አዉነትነወ እግዛቤሕር ይማርን

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 11 місяців тому +2

    መምራችንቃለህይወትን ያሰማልን

  • @robelenat8949
    @robelenat8949 11 місяців тому +3

    አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልል የሚስጥር ባለቤት ሚስጥሩን ይግለፅልህ አሜን አሜን አሜን

  • @user-uv5xz8st6v
    @user-uv5xz8st6v 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማን ገነት መንግስተስማይት ያውርስን አሜን።

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 11 місяців тому +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @kidestfeleke9615
    @kidestfeleke9615 11 місяців тому +1

    አሜን፡ቃለ ሕይወት፡ያሰማልን፡መምህር፡ጳውሎስ❤❤❤❤❤

  • @user-wq5qu4ld4c
    @user-wq5qu4ld4c 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @fekirtesolomon9844
    @fekirtesolomon9844 10 місяців тому

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይግዛን አሜን ኢትዮጵያን አስባት

  • @user-uv5xz8st6v
    @user-uv5xz8st6v 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያስማልንእስከመጨረሻውበቤቱያፅናን።

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wb 10 місяців тому

    አሜንአሜንአሜንቃለህወትያሰማልን በርሜበጠጋያኑርልን

  • @bnnhjalleged4141
    @bnnhjalleged4141 11 місяців тому +2

    አሜን፫ቃለሂወትያሠማልን

  • @user-xp9ws6sn3d
    @user-xp9ws6sn3d 11 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 10 місяців тому

    አግዚአብሔር አግዚአብሔር አግዚአብሔር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ሁሉም አግዚአብሔር:::: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹😔😭

  • @user-cx6yo3cf7c
    @user-cx6yo3cf7c 9 місяців тому

    ቃለሂውት ያሰማልን የአገልግሎት መዘንህ ያርዝምልን እናከብርህ አለን መምህር

  • @bb1bb429
    @bb1bb429 11 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን መ ምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለህወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @asnakubogale
    @asnakubogale 11 місяців тому +1

    ቃልሂወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜ ይሰጥልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል አምላኬ እኔንም አትላፈኝ ቃላሂይወት ያሠማልን ማምህረችን ታማስገን አምላኬ

  • @user-dj7fz5go9l
    @user-dj7fz5go9l 11 місяців тому +1

    ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ጻዉሎሰ

  • @yetanmenber4523
    @yetanmenber4523 11 місяців тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @tgtgtgtg7087
    @tgtgtgtg7087 11 місяців тому +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲💗💗

  • @AynalemAsefa-ml8fo
    @AynalemAsefa-ml8fo 11 місяців тому +2

    ወድማችን እግዝያብሄር ይጠብቅልን

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 11 місяців тому +10

    በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ልብን የሚያሳርፍ ት.ት ነው አይ ለሀገራችን ሰላሙን ያወርድልን ሁሉ ሾመት ፈላጊ ጨረሱን የሞቱ ወገኖቻችን ነፍሳቸውን ይማርልን አሜን፫😢😢

  • @MemoMemo-ys4yn
    @MemoMemo-ys4yn 10 місяців тому

    አሚን መ ምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 11 місяців тому +3

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን

  • @mulatualemu9826
    @mulatualemu9826 7 місяців тому

    መምህር በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልን ። ገጠር ቤተክርስቲያንንም ለመድረስ ሞክሩ።

  • @fikirtefikir2621
    @fikirtefikir2621 11 місяців тому +2

    አሜን(3) ቃለ ህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

  • @user-mq3yt8xw3r
    @user-mq3yt8xw3r 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲቅ ነው ትምርቱ❤❤❤

  • @user-hm1fu8cb5s
    @user-hm1fu8cb5s 11 місяців тому +2

    መምህሬ እንኳን አደረሰን እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 2 місяці тому

    አሜን❤❤❤❤

  • @user-mm1es1mq2z
    @user-mm1es1mq2z 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @helenhusen5822
    @helenhusen5822 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ 🙏

  • @user-gf3rd4cb7l
    @user-gf3rd4cb7l 11 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት ❤❤❤

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🥲😭💔🇪🇹😔

  • @genetjudjdhdhddu7220
    @genetjudjdhdhddu7220 11 місяців тому +8

    መምህር ጻዉሎስ ቃለሂወትን ይሰማልን እኔ በወስጥ እፈልግህአለሁ ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒🙏ኑርልኝ የኔአባት

  • @chhhdchjk8699
    @chhhdchjk8699 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 11 місяців тому +1

    ቃለህወትን ያሰማልን መምህር

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @elsabettsegaye9966
    @elsabettsegaye9966 11 місяців тому +1

    ክቡር መምህራችን መካሪያችን መምህር ጳውሎስ የሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ቸሩ መድኃኒያለም ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን ❤❤❤

  • @ageritudemeke1912
    @ageritudemeke1912 11 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 11 місяців тому

      አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @user-vb8oo8kr1t
      @user-vb8oo8kr1t 11 місяців тому

      አሜን

  • @user-rt7ri7xd3w
    @user-rt7ri7xd3w 11 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ይሰማልን መምህራችን ❤️🙏🙏

  • @anegach9112
    @anegach9112 11 місяців тому +1

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በፀጋ ያኑርልን ጌታ🙏😍😍😍

  • @user-tu6zu6wj5p
    @user-tu6zu6wj5p 10 місяців тому

    Amen Amen Amen ❤❤❤😢😢😢

  • @getachewsisay5277
    @getachewsisay5277 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ፍፁም መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ስለ ቅዱስ ቃሉ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-zr2vr4lx4t
    @user-zr2vr4lx4t 11 місяців тому

    እልል እና ማጨብጨብ ተገቢ አይደለም !?!!!!!!!!!!!??!!!!!!
    ቃለህይወት ያሠማልንን🌹🌹🌹🤲🤲🤲🌹🌹🌹

  • @haylat6859
    @haylat6859 11 місяців тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-lr2ws3md6s
    @user-lr2ws3md6s 5 місяців тому

    ቃለሂወትያሠማልንእኔሞበዉሥጥ

  • @alamark1631
    @alamark1631 11 місяців тому +1

    ቃለ። ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 11 місяців тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን

  • @user-xx5jd2mc5q
    @user-xx5jd2mc5q 10 місяців тому +1

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በቤቱ ያኑርህ ይጠብቅህ ኑርልን እውቀቱን ያብዛልህ

  • @yesewneger950
    @yesewneger950 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያለሁት በሰው ሀገር ነው ግን መንፈሳዊ ነገር ላዳምጥ ብየ ትንሽ ከሰማሁ በዃላ ይመልሰኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ 😢

  • @kokab597
    @kokab597 9 місяців тому

    ቃለሂዉት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashELIYAS
    @ZinashELIYAS 11 місяців тому

    Amen

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 11 місяців тому +4

    አሜን ፫በዉነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህር😢😢😢

    • @zendlemlem8083
      @zendlemlem8083 11 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን 😢😢😢😢

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 8 місяців тому

    Kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @biskut6932
    @biskut6932 10 місяців тому

    ሰው አይሙት አሜን

  • @AliAli-nu2po
    @AliAli-nu2po 10 місяців тому

    ቃለህይዎት ያሰመልን

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 11 місяців тому +1

    Kubur Abatachen Regem edmena tena yestachehu xegawn yabzalachehu Regem Adme yestachehu nurulen

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 11 місяців тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን በሰማነው ትምህርት ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እድናፈራ አማላጂቱ ትርዳን አይጥለንምና ልጇ ምህረቱን ያድለን አሜን!!🙏🙏🙏

    • @etalemtadese6476
      @etalemtadese6476 10 місяців тому

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😮😊😊😊😮😅😊😊😊😊😊😊😊😊😅😮😊😮😮😮😊😊😊😮😊😊😊 46:44 😮😊😊😊😊😮😊😊😊😊😅😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊 47:51 😊😊😊😊😊😊 47:54 😊😊😊😊😊😊 48:11 😮😊😅😊😮😊😊😮😊😊😊😮😮😊😮😮😮😮😊😊😊😊😅😊😊😮😊😮😊😊😊😊😊😅😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😮😊😊😊😅😊😊😮😊😊😊😮😮😮😮😊😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊😊😊😊😊😊😊😅😊😊😊 50:20 😊😅😊😊😊😮😊😊😊😊😊😊😊😮😮😮😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @meretabhaylu
    @meretabhaylu 8 місяців тому

    ቃለእይወት ያሰማልን

  • @tigistmelaku3702
    @tigistmelaku3702 11 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tigistejegou4531
    @tigistejegou4531 8 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @Ethio-kitchen
    @Ethio-kitchen 11 місяців тому

    Kale hiwet yasemaln bedme betena yakoyln Egziabher amlak yesemanewn belibonachin tsilat ytsafln

  • @tarekegnbekele3451
    @tarekegnbekele3451 10 місяців тому

    kale hiwot yasemaln wud memhrachn.edme tena yistln

  • @haa5083
    @haa5083 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሒወት ያሰማልን ፀጋዉንያብዛልህ❤❤❤😍🙏🙏🙏

  • @HanaYilma-g6k
    @HanaYilma-g6k Місяць тому

    Kal hewot yasmalin mameher

  • @peacetube1099
    @peacetube1099 10 місяців тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ክርስቶስ ሀገረ ህይወት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ጊዜውን የሚገልፅ ምርጥ ስብከት ነው እናመሰግናለን በቤቱ ያፅናህ

  • @FirehiwotAlamerew-mz5mg
    @FirehiwotAlamerew-mz5mg 9 місяців тому

    egziabher yiberiki zemen yiberiki kale hiwot yasemn

  • @tigistbeyene1133
    @tigistbeyene1133 10 місяців тому

    መምህር ሆይ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣልን፡ ዘመንህ በአገልግሎት ይሁን።

  • @sosnaassegdew5868
    @sosnaassegdew5868 11 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 10 місяців тому

    Edema tana yesetelen memeher❤❤❤❤❤

  • @saramekonen9447
    @saramekonen9447 9 місяців тому

    Kalhewt yasemalin mamherahin 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @user-jw7de5pd9m
    @user-jw7de5pd9m 10 місяців тому

    ቃል ሂወት ያስማልን መምህራችን ፀጋ በረከቱን ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏

  • @tarikewoldyes8942
    @tarikewoldyes8942 10 місяців тому

    ❤❤❤እግዚኣብሔር ይጠብቅልን መምህራችንን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈትፍተ እደምታሰተምረን እመብርሃን ከነልጇ ትጠብቅ ዘር ይባረክ

  • @Tasfaneshtunta
    @Tasfaneshtunta 10 місяців тому

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ጨምሮ ይስጥልን እናቴ ቤተክርስቲያንና ልጅቹውን በምህርቱ በቼሪነቱ ይጠብቅልን በደላችንም ይቅር በሌን ይቅር ባይ አምላክ ለዓለም ሰላሙን ያምጣልን❤❤❤

  • @kedestdawit5369
    @kedestdawit5369 11 місяців тому +1

    Kalahiwot yasmelan

  • @Weletetadkrn
    @Weletetadkrn 5 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bereketbeza6916
    @bereketbeza6916 10 місяців тому

    kal yihot yasemalin

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 11 місяців тому +1

    እረ አልበዛም እንደ ተመሰጥኩ ነው

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 11 місяців тому +1

    ❤💛💚😭😭😭

  • @tgtgtgtg7087
    @tgtgtgtg7087 11 місяців тому

    Qali hiwote yasamelin memheri❤❤❤

  • @Craftthings443
    @Craftthings443 11 місяців тому

    🙏💚🙏💛🙏❤️

  • @Weletetadkrn
    @Weletetadkrn 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @zemarderartuu8386
    @zemarderartuu8386 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @yezerhargtekalign6274
    @yezerhargtekalign6274 5 місяців тому

    😭🙏🙏🙏🙏