ጦማር፡- ምክረ አበው ክፍል አንድ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 83

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 роки тому +31

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።

    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

    • @user-jk5ee2rr7d
      @user-jk5ee2rr7d 4 роки тому

      Mahibere Kidusan ማህበረ ቅዱሳን እንዴት እንዳምን ወደችሁ ተቃለችሁ አደሌ በርቱልን የቅዱሳን አምላክ በሁሉም ነገር ይርዳችሁ😍

    • @tewabecharaguaw8021
      @tewabecharaguaw8021 4 роки тому

      Kifil 2 macha yatayal

  • @user-ys1bj9ff7o
    @user-ys1bj9ff7o 4 роки тому +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የስጋም የነፍስም ምግብ ቀርቦልናል ቀርበን መመገብ የኛ ድርሻ ነው

  • @user-jv6ki6ht6q
    @user-jv6ki6ht6q 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ethiopiahagere7373
    @ethiopiahagere7373 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቻችን🥰🥰🥰🥰✝️✝️✝️

  • @destaayalew1120
    @destaayalew1120 4 роки тому +2

    በእውነት ለአባቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለእኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ለአባቶቻችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን
    እኛም በሰማነዉ ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን።
    ጥያቄ ስጠይቅ ምን አለ መንፈሳዊነት የተሞላበት ቢሆን 🤔 እግዚአብሔር እሚፈርደዉ ፍርዲ ፍተሀዊ ነዉ አይደለን ? አሁን ይህ ምን እሚባል ጥያቄ ነዉ 🤔አቤት ምን አለ እሚጠቅመንን ጥያቄ አባቶቻችን ብጠይቅ ዝብለን በማያገባን ከምንፈተፍት ወቸዉ ጉዲ ትልቁ ችግር እኮ እኛዉ ምእመናን ላይ ነዉ አባቶች ተቸገሩእኮ 😾

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 4 роки тому +4

    ቃለሒዎትን ያሰማልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልን💘⛪🙏

  • @Miss-uh6qe
    @Miss-uh6qe 4 роки тому +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @user-xj7my7sr8l
    @user-xj7my7sr8l Рік тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @tesfiegebre6273
    @tesfiegebre6273 3 роки тому

    AMEN AMEN AMEN QALE HYWET YASEMALN
    MEMHRANOCHACHN .

  • @asrabebtesfow7860
    @asrabebtesfow7860 4 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ አሁን እንዳማረባችሁ ለዘላለም ይመቻችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ግን የገጠር ልጆች ሁነን ስንኖር ሠባኪ አስተማሪ የለነም ማርያምን ወላጆቻችን እራሱ በዚህ እርሜአቸው ክርስትና ምን ማለት እንደሆነ አያውቁትም ፍትህ ለገጠር ክርስቲያኖች መናፍቅ ከመግባቱ በፊት ድረሱ ቡዙ ቄስ አለ ግን ቅዳሴ ሲኖር ብቻ ለሊት ሄደው ይቀድሳሉ ሰለምን እንደሆነ ማንም አይረዳቸውም እባካችሁ ወርዱ የሚያስተምረን ላኩልን🙏🙏🙏

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 4 роки тому +1

    ጉሩም ትምህርት ነው ማህበረ ቅዱሳኖች እናመሰግናለን ለስተማሩን አባቶቻችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💚

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 3 роки тому

    ቃለህይወትያሰማልንአባቶቻችንእድሜናጥናይስጥልን

  • @user-or4wf1gd8g
    @user-or4wf1gd8g 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት

  • @yabsera-lc2pj
    @yabsera-lc2pj 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🙏

  • @aminaggebeyinhs6424
    @aminaggebeyinhs6424 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን

  • @user-zf4wk8rj6u
    @user-zf4wk8rj6u 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባቶቻችን እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን ኣሜን፫
    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ኣምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ፫

  • @user-jn8jq4jm8o
    @user-jn8jq4jm8o 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @senayamelake7483
    @senayamelake7483 4 роки тому +1

    ቃል ሕይወት ያስማል ተስፋ መንግሰተ ሰማያት ያውስልን ።

  • @addis2675
    @addis2675 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-jd1ny3lr5d
    @user-jd1ny3lr5d 4 роки тому +3

    ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን🙏🙏🙏🙏

  • @user-gz6eb7xy3i
    @user-gz6eb7xy3i 4 роки тому +1

    እግዚያብሄር ይስጣችው ማህበረቅዱሳኖች

  • @amanmelake9201
    @amanmelake9201 2 роки тому

    ቃለ ህይዎትን ያሰማን

  • @user-wz5yj8qw1x
    @user-wz5yj8qw1x 4 роки тому +1

    ቃልህይወት የሰማልን

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን!!! በእድሜ በጸጋ ያኑርልን።
    ሰው ሆነን ተፈጥረን እንጠብቅ ሰውነት
    መምሰል ቢያቅተን እንደ መላእክት
    እንደ ሰይጣን ኖረን ከቶ አንሙት።

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 4 роки тому +1

    የተዋህዶ እንቁወች መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለሁላችሁም እድሜና ጤና ያድልልን ቀጣዩን እንጠብቃለን

  • @tigisttg7080
    @tigisttg7080 4 роки тому +1

    Kale hiwot yasemalen Egzahbehr be tsega be Edime yitabkilen 🙏⛪🙏❤️💛💚✝️✝️✝️

  • @geremechgetach
    @geremechgetach 4 роки тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻልን

  • @user-mx8oe6ck7y
    @user-mx8oe6ck7y 3 місяці тому

    ❤⛪✝️💜

  • @user-mt6rs9kd3i
    @user-mt6rs9kd3i 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቶች

  • @eyobmesfin3120
    @eyobmesfin3120 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባቶቻችን

  • @user-nr3tl8pw8z
    @user-nr3tl8pw8z 4 роки тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወገንነ

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 4 роки тому +1

    Kale hiwetn yasemaln wd memranochachn.

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h 4 роки тому +1

    አባቶቻችን ቃል ህይወት ያሰማልን !!!
    እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን ።

  • @shashef7715
    @shashef7715 4 роки тому +1

    Kali hiwet yasemalin

  • @fikeralemu7063
    @fikeralemu7063 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን በዕድሜ በፅጋ ያኑርልን መምህሮቻችን

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 роки тому

    አባቶቻችን እግዚአብሔር አምላክ ዘመናቹሁን ያራዝምላቹሁ ቃለ ህይወት ይሥማልን አገራችን ኢትዮጵያን ህዝባችህንለእኛም በረትቹሁ ረድኤትቹሁ ይርብን

  • @wyrguwyryo7662
    @wyrguwyryo7662 2 роки тому

    እግዚአብሄር ያኑራችሁ

  • @user-ss5jq6qy8o
    @user-ss5jq6qy8o 4 роки тому

    የምር የመጨረሻይቱ የመለሷት ደስ ይላል በጣም ቃለ ህይወት ያሰማልን ጥያቄው ጥያቄ ነው ብሎ ማቅረብ ቢከብድም መምህር የመለሱበት ደግሞ ልብ ያርሳን ጥያቄዎቹ ይስተካከሉ ለሁሉም ከጥያቄው መልስ ልብ ያርሳን አባቶቼ እድሜ ይስጥልን አምላከ ቅዱሳን

  • @user-pz8nl9sz6u
    @user-pz8nl9sz6u 4 роки тому

    በዕውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን በድሜ በጤና ያቆይልን ጥፍጥ የሚል ትምህርት ።

  • @lidiyabuta1326
    @lidiyabuta1326 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 4 роки тому

    ቃለሂወት ያሰማልን በርቱ ቅዱሳኖች የተዋህዶ ልጆች

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y 4 роки тому

    የህይወት ቃል የሰመዕና

  • @hannaa3100
    @hannaa3100 4 роки тому

    እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን ለአባቶቻችን🙏🏽

  • @werkneshsahela3819
    @werkneshsahela3819 4 роки тому

    በእውነት ለሁላቹሁም ቃለ ህወት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @bebetube5579
    @bebetube5579 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን:አሜን

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 роки тому

    ለመምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ጸጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-zw4tz1ws8m
    @user-zw4tz1ws8m 4 роки тому

    እንኳን ለቅዱስ ያሬድ ዓመታዊ ክብር ባዓላት በሰላም በጤና አደርሳችሁ አደርሰን አሜን ፫

  • @user-ek5lv9oq2p
    @user-ek5lv9oq2p 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @mesrahalamara9619
    @mesrahalamara9619 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫

  • @almasneggaz2302
    @almasneggaz2302 4 роки тому

    እግዚአብሄር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ሊቃውንት🙏🙏🙏

  • @elenimeasho6857
    @elenimeasho6857 2 роки тому

    በርታልን ወንድማችን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏✝️

  • @lekeasfa7088
    @lekeasfa7088 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @binibakos1342
    @binibakos1342 4 роки тому +2

    Kal hiwet yesemaln abatoch

  • @haymimekasha7813
    @haymimekasha7813 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 4 роки тому

    Kale hewotin yasemalen Abatochachin bedemiye betena yakoyelen legnam yesemanewn belebonachin yesafilen

  • @user-jk5ee2rr7d
    @user-jk5ee2rr7d 4 роки тому

    ለአባቶቻችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tigiisthaabtaamu4555
    @tigiisthaabtaamu4555 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-dk2fo4lf3m
    @user-dk2fo4lf3m 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶቻችን

  • @user-si8iq7qe9p
    @user-si8iq7qe9p 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @user-ix6fq5xu9x
    @user-ix6fq5xu9x 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 роки тому +1

    Biwiniti EGZAIBHR bidema bitana yitibikilini kali hewitin yasmalini

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 4 роки тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 4 роки тому +1

    Egzieabher yemesgn benager hulum yememakirn . qale hiwotn yesmalin

  • @minasamwel9324
    @minasamwel9324 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
    በጣም ጉባኤውን ትምህርቱን ይመሰጣል

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen abatoch

  • @jetujulie1345
    @jetujulie1345 4 роки тому

    Kali hiwote yesmalin abtochachen egzbher edem ena stegawun yadelachu

  • @gebretsadikgetu3938
    @gebretsadikgetu3938 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @selammamo4166
    @selammamo4166 4 роки тому

    KAL Hiwoti Yasemalini

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw 4 роки тому

    Kalehwet yasemlan

    • @mahmoudshamas5512
      @mahmoudshamas5512 4 роки тому

      ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ከእድሜ ጤና ጋር ፀጋውን ያብዛላችሁ አባቶቸ

  • @user-ss5jq6qy8o
    @user-ss5jq6qy8o 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kbromtekliya5062
    @kbromtekliya5062 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @AhmedAli-sp5bp
    @AhmedAli-sp5bp 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 4 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን