Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ካለዉ እውነት አስተማሪ አንዱ ዴቭ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
ዴቨ በትክክል ነው የገለጻቸው he is right 🙏
አሁንም አይገባህም። እውነተኞቹን ሳይሆን በዚ ዘመን ያለው 99% ሌባ እንጂ በጥሪ የተነሳ አይደለም። ዴቭዬ ምርጥ አስተማሪ ነው። ይልቅ አርፈ ተማር እውነተኛ ነብዮቹም በእውነት ይተንብዩ።
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል እውነተኛ አገልጋይ ❤❤❤❤❤
ሶፊ እብዶችህን ጋብዝ እንጅ እውነት አይመጥንህም ጀግና አገልጋይ ነው
አባቴ ❤❤❤ የአባቴ አገልጋይ ዳዊት ፋስል እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
Yeeeeesssss
ዴብየ በሳቅ ስልኬን ጥየ እግዚአብሔር አተረፈው በእውነት ጸጋ ይብዛልህ ❤
እንዳው ይሄን ሶፎንያስ የሚባል ሰውዬ ፖስተር ያደረገው ማነው የዚህ ቱዩብ ባለቤት ካወቅ አሳውቀን ዴቭዬ ጸጋ የብዛልህ❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው
ሶፎንያስ ማለት ፓስተር ሳይሆን ዳስተር ነው ደግሞ የዩቲዩብ ባለ ሱቅ ነው ባለ ሱቅ ወሬ የሚሸጥ አንድም ቀን ወንጌል ሰብኮ የማያውቅ የውሸት ፓስተር የዘመኑ ዳስተር ።
ፓስተር ያደረገው ወንድሙ ዳዊት ነው በማርያም የቀለደው
@@solomonkebede0019 ፓስተር ያደረገው ወንድሙ ፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ ነው ። ይሁን እንጂ እርሱ ፓስተር ሲያደርገው አጅሬ ዳስተር ሆኖ ተገኘልህ ፤ የዩቲዩብ ባለ ሱቅ ደንበኛ በክርስትና ስም ሸቃይ አንድ ቀን ወንጌል ሰብኮ የማያውቅ ፓስተር ።
DEVYEN YEMESELE Aestemari enkwan beEthiopia Americam yelem.❤❤❤❤❤❤
ዴቭ ጥሩ የወንጌል አስተማሪ ነው ነገር ግን እነማሙሻ ፋንታንና ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን እንዲሁም እነሱን የመሳሰሉትን አስተማሪዎችን የት አስቀምጠሃቸው ነው "የሱ አይነት ሰባኪ በኢትዮጵያ ቀርቶ በአሜሪካ የለም" የምትለው? በጣም እሱን አገናለሁ ብለህ ሌላ አስተማሪ እንዳለ መካድ ትክክል አይደለም::በኢትዮዽያ ውስጥ እውነተኛውን ነብይ ስለሸፈኑብን ነው እንጂ እጅግ ብዙ ምርጥ የወንጌል አስተማሪዎችም እውነተኛ ነብያትም አሉ::
ዴቪዬ ተባረክ አንተ ያልከው ዘይት ሻጮችን አሰተኛ ነብያትን ማለቱ ነው ገንዘብ በየባንኩ ቤት ከገባ ለቤተሰቦቼ ከቻሉ ያስገቡ 🤣🤣🤣💔💔
ዳዊት ፋሲል ማለት በጣም የሚገርም በዘመናችን እግዚአብሔር ያስነሳው ሰዎችን ከወንጌል ተጧሪነት ነፃ ለማውጠት የተቀባ አገልጋይ እንደሆነ አያለሁ የተባረከም ነው እያንዳንዷ የሚናገራት ቃልም እንደ ሰይፍ ናት እንደሱ ያብዛልን
ዴብየ የኔ ወንድም ውሸትን ውሸት እንድትል ቅዱስ ድፍረት የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ እንደአንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን እነዚህን የዘመኑን ሱፍ የለበሱ ጠንቋዮች እውነትን በፍቅር ንገርልልን የህዝቡን ለእግዚአብሔር እንዳይሰግድ እግዚአብሔር ን እንደይከተሉ እምነታቸውን እያጠፉ ነው እና እግዚአብሄር በሚሰራበት ጊዜ ገንዘቡ እንድንሆን
ሶፊ እራስህን መርምር ምክንያት ይህ መምህር የሚናገረውን የሚያውቅ ነው ነብያትን የሚያርም ነገር ነው የተናገረው ለእንግዶችህም ክብር ይኑርህ።
Sofonias yemibalew berasu yemigerm durie eko new
ሰፎንያስ ሰው ከመንቀፍ ሌላ አታውቅም እንዴ? ዝም ብለህ ብትቀመጥ ምናለ አብሮህ ያለው ምን ሰራ እባካችሁ እንማርበት
አንተ አንደኛው ቀንደኛው መሐይም ነህ የአንተን አይነቱን አጭበርባሪ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሶ ነብይ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ነው ያስተማረው ሳታውቅ ጨርረሰህ ሳትሰማ ወይም ሰምተህ አውቀህ አንተን ስለሚመለከት ከተናገረው ቆንጥረህ የምታወራው ሰውን ለማጣላት የምትሄድበት እርቀት እንኳን ክርስቲያን ልትሆን መጽሐፍ ቅዱስ አይቶ የሚያውቅ አትመስልም ስለዚህ ንስሃ ግባና ጌታን ተቀበል እግዚአብሔር ይርዳህ አጭበርባሪ ሁላ ፋሲል የሚያስተምረውን ቁጭ ብለህ ተማር ፈጣጣ አታላይ ሁላ።
ወንድሜ ዴቬ ፀጋይብዛልህ ብርክ በልልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እረ እባካችሁን እግዜሄርን ፍሩ የጌታ አገልጋይ እውነተኛው ዴብ በሁለታቹሁ የሚጠራ ሰው አይደለም ዝም ብላችሁ ብራችሁን ስሩ !
daveyiyeeee ❤❤❤ you are blessed.
Thanks brother Dawit .It is truth.
ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ ። የዳዊት ሀሳብ ቤተከርስቲያን ውስጥ ያሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን ለማረም ያነሳው ሀሳብ መሆኑን ወንድም ሶፊ በቅንነት ተረዳ ።
Fastre dawit geta zemenk yibarek lela mawart negere yelem betam akeberachuwalen beta fik tebarek ❤❤❤👍👍📖📖💯💯💯
ወድም ሰፎንያስ አስተውለ ዳዊት ፋስልን ስማው ምንህደሆነ ፀጋውን አስተውል ለራስ ህስቲ ሰማው ሌሎቹን ትምርቶቹን ከሚዲያ አስተሳሰብ ወጣና ወድሜ ሶፊ
ጋሽ ሶፊ አታቀሳስር አንተንም ይመለከታል ።
Deve በትምህርት የሚያክለው የለም ❤️
God Bless You Daviye!!!
Dave tebarek
ዳዊት ፋሲል እዉነቱን ነዉ
Deve tekekel new ❤❤❤
ሶፊ ደቭ ትክከለኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ brother don't be angry
ዴቭ ትክክል ነው በዚህ ዘመን ብሎ ያለው ብር ላይ ሲቆሙ ሕግ አንደሚጠይቃቸው አያቁም ?? ብዙ ህገወጥ ስራ ሲሰሩ በንደሚጠየቁ አያቁም ? ዴቭ አልተሳሳተም አንተ ሶፊ ምትባል ሰው ግን አንድ ሰው አንዲጠላ ለማድረግ ከፈለክ ጥሩ ሃመተኛ ትሆናለህ ልጁ ላለመሳሳት እየጣረ ነዉ ግን ሶፊ ሀሜተኛ ነህ ልጁን በግድ እንዲያማ አደረከው ሶፊ አንተ እራስህ አገልግሎትህን ፈትሽ
ዳቭ ፀጋ ይብዛልህ
ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር ይባርህ ቀጥተኛ አገልጋይ ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ
ወንድም ዳዊት ፋሲል እውነትን መግለፅ ያብዛልህ ።
ሶፊ አታቀሳስር ዳዊትን ለመተቸት ብቁ አይደለህም ዳዊት ምንም ሳያወሳስብ በግልፅ ነው የተናገረው ግጭት ለመፍጠር ግርግር መፍጠር አያስፈልግለ
May God bless you the beloved brother Dawit
Debi is right preacher of the word of God
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል የተባረከ የእግዚአብሔርብ አገልጋይ ነው ጌታ እየሱስ ይባርከው ቃሉና ቃሉ ብቻ 🙏🙏
ባለ ሱቅ ሶፎኒያስ ይሄ ርዕስ አንተን ስለሚመለከት ለእንደ አንተ አይነቱ መሐይምና ደፋር ፓስተር የቀረበ አስተያየት ወይም ትምህርት ነው በደንብ ስማው ።
እውነት ነው ነብይ ለመሆን ምሃይም እና ደፋር መሆን ነው
God bless you wondm Dawit
ዳዊት ፋሲልን የመሰለ አስተማሪ የለም: እውነትን የሚናገር ነው:: ውሃ ሻጮችን የሚቃወም:: ከመፍረድህ በፊት በደንብ ስማው:
Keep it up beloved brother Dave
Bless you Servant of God
Sofi betikikil tergum hulunim Alalem Alu new yalew Tebarek
Sofi betikikil tergum Tebarek
Dawit is God bless you.
እውነቱን ነው መሀይም ደፋር ነው ዴቭ ትክክል ነው 90/100 እውነት ነው 10/100 እውነተኛ ሊገኝ ይችል ይሆናል ቃሉን የሚያስተምሩት አደንቃለሁ ብዙ ተከታይ አይኖራቸው ግን ቃሉ ስለሆነ እየሱስን ይገልጡታል
Dave ነብይም አይደልም: ፖስተርም አይደለም!! ግን ምርጥ አገልጋይ ነው:: ምርጥ ማለት የእውነት ቃል ብቻ የሚያገላግል ሰው ነው:: የማይሸቃቅጥ ሰው ነው:: ሁላችውም እግሩ ስር ቁጭ በሉና ተማሩ!!
ምን ወዲያ ወዲህ ትላለህ ነገሩ ግልፅ ነው አጭበርባሪ ናቸው ማለት ነው ደግሞ ድፍረት የሰጣቸው መሀይምነታቸው ጭምር ነው ቢያውቁ ኖሮ ተጠያቂነት መኖሩ ይገባቸው ነበር ።
ደዊትን አትንኩት እሱ እኮ አይሸቃቅጥም.
Dav.ye.tsaga.wodaj.tebarek.wawu.dav.ma.betami.yemigerem.asitemarinewu.inate.idawu.zim.bilachu taworalachu
ዳዊት ፋሲል ያባቴ ብሩክ እስይ ተበረክ🙏
Yes he is right
ሲጀመር ጠያቂ እራስክ ጤነኝ ጠያቂ አይደለህም
Durie neger eko new
Deva❤️
Dawityeeee
That’s true All Ethiopian profit is መሃይም ። አራት ነጥብ።
ዴቫ የጅማ ዩኒቨርስቲን ማህበረሰብ በወንጌል እውነት ያረሰረሰ ጀግና ወንጌላዊ
Kkkkk dave 100% right
David እኮ ልክ ነው.እሱ ያለበትን ዓለማ አለመረደታችሁ ይገርማል , ራሳችሁን ፈትሹ!
በሀዛቡም አፍ ወንጌል የሚሰደበው በመሀይሞች ጥበብ በጎደላቸው ሀሰተኛ ነብዮች ናቸው ወሀ ደም አረግነው ብር ምንጣፍ ውስጥ ደብቀው በምነት ምንጣፉን ክፈቱት እያሉ ሰውን የሚያስቱ 😢 ፋሲል ዳዊት መጋቢ ምርጥ መምህር ነው በርግጥ ከእግዛብሄር ሰምተው የሚናገሩ ነብያት ፋሲልም እኔም ሁሉም የወንጌል አማኞች አንቃወምም❤
እዉነቱን ነዉ ዳዊት ትክክል ነዉ በዚ ዘመን መሀይም መሆን ነዉ
አገልጋይ ዳዊት እዉነተኛ ቃሉ የገባው ነው እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት ባጋጣሚ ሙባይሌ ን ለማሰራትኤጄ ሰፎንያ የሚባል ባሌ ሚካኤል ኤጄ እሱ ነው ከዛሬ ጀምሮ እሱን ብቻ ሲመው ብሎ ሙበይሌ ላይ ጫነልኝ እውነቱን የጌታን ቃል ነው የሚያሰተምረው ቢያንስ ሮሜ 1":ከ21--24አንብቡ አጢያታችን ለአንዴና ለመጨረሻ ከኛ ተወግዷል አሁንም ይቅር በለን እያልን ንሰሐ መጠየቅ አያሰፈልገንም ሰለዝህ የወንድሜን ዴዊትን ስብከት ብትሰሙ ትጠቀማላችሁ
እዉነት የሚያስተምረ አይወደድም ግን ደግሞ እግዚብሔረ ሚፈልገው እንዲ ያለ አስተማሪ ነው ለዴቭ ጴጋውን ይጨምርለት
Yezih zemen nebyiwoch new yalew atiwash besimet atimera rasih atikolil
እውነት፡ሲነገር፡አይነቃችሁ
Dawit is trueth.
ትክክል ነው ያለህ ዋነኛው ሶፊ
Sofi kaqrebkachew sewoch dawitfasilen betam yishalal
ሀሀሀሀሀሀሀእዉነቱን..ነዉ
Sofi Ajendah Mindinew? Birr silalseteh new Dawit fasilin endih mitnagerew? betam tasafiraleh.
ሶፊ በዴሽ አታሳብ ራስህን ብለህ ልክ ልኩን ንገርው ከዴሽ ራስ ውረድ😂😂😂😂
ለሶፊም ፀልይለት ጮሆ ይውጣ የሚያወራው ሁሉ የተመታ ነው ቁጭ ብለህ የዴቭን ትምህርት ተማር ማነህ ሶፊያ
ሶፊ በጣም አዝናለሁ በለሎች ላይ እንደዝህ ስትናገር ስላሞጋገሱ ደብ ላይ እንደዝህ በደንብ አስብበት
ውነት ነው ፓስተሩ ያለው
ሦፊ ከልገባህ ደግመህ ዳዊትን ጠይቅ አይመጥንህም ማቀሣሠር
yaleun sew teyik beki mels tagegnewaleh!!
ዳዊት ትክክል ነው ምን ትንጫጫላችሁ እናንተስ በምን መንፈስ እንደምትሠሩ ?!
ሲጀማር ነቢይ በዚህ ዘመን የለም
ፓስተር ዳዊት ቦክሰኛ ነበር እኮ በልጅነትህማ መቶሃል
😢😢😢😢ጌታሗይርዳን
በትክክል እውነቱን ነው በደንብ አዳምጠው
የ ዳዊትን አገልግሎት ከሚጠቀሙ ወገኖች አንዱ ነኝ በጣም ይመቸኛል ፀጋውን ያብዛለት እያልኩ በዚህ ፕሮግራም ላይ አስተያየት በመስጠት ለመተቸትም ይሁን ለማስተቸት የቀረባችሁት ጠያቂና ተጠያቂ ሁለታቺሁም ወንድም ዳዊት ለማስተላለፍ የፈለገውን ሳይገባችሁ ቀርቶ እንዳልሆነ እንረዳለን ጥሪ ሳይኖራቸው ጥሪ አለን በነብይነት ቅባት ተቀብተናል ብለው እያጭበረበሩ የሚገኙትን ለመንቀፍ ይመስለኛል . ከተሳሳትኩ ይቅርታ !
Dev❤❤❤❤❤❤
የወንድም ዳዊት አገላለፅ ሶፎንያስን በቀጥታ ይመለከታል. ሰፎንያስ መሀይምነቱ በቂ ድፍረት እንዲኖረው ረድቶታል
በጣም ምትገርም ሰው ነህ ሶፍንያስ! ምድረ ኣጭበርባሪ ነብይ ከዴቭ ጋር ታወዳድሩታላችሁ?
deviye😍
እየበጣጠሳችሁ እየሰማችሁ ነው የናንተ ችግር: ሙሉ ትምህርቱን ስሙ
ቀጥተኛ አገልጋይ ነው ዴቭ
ዳዊት 100% ትክክል ነው ካለ ሌላ አንተም ጨምርበት
❤ዴቭ❤
የሃሰት ልጆች እርስ በእርስ አይቀዋወሙም ወደጄ
ምን ጥያቄ አለው? የሌባ ሰብሰብ አይደል እንዴ ነብይ ነን ባይ በሙሉ።
ሞላጮች አድም የጴጤ ነብይ የለም ።
እና ሐሰተኛ ደፋርና መሀይም ነው።
ሶፌንያስ ዓለማህ ምን እንደሆነ አይገባኝም መጀመሪያ ዳዊት ፋሲል ለማስተማር የግድ ፓስተር የሚል ሰም መውሰድ አይጠበቅበትም። አንተ ፓስተር ነኝ ትላለህ መሰለኝ ግን ለትውልዲ ምን የሚጠቅም እንዲሁም እግዚአብሔር የሚከብርበት ነገር እየሰራሁ ነው ብለህ እስቲ ራስህን ፈትሽ።ዳዊት ከምን መነሻ ነው ያንን ያለው ።ዝምብሎ ክስ ፣ነቀፋ ይገርመሃል በዳዊት ት/ት ብዙዎች ተጠቅመናል ።በአንተ ንግግር ልበል መቼም አንዳች የሚበላ ነገር ስላላገኘሁብህ ንግግር ወይም መጽሐፍ እንደሚል የአሮጊቶች ተረትህን ብትተወው ወደ ጌታ ብትመለስ። ችግሩ እራሳችሁ ከሚመስሉ ሰዎች ስለምትውሉ ያድጋችሁ ይመስላቹሃል ።ለማንኛውም ምንም ከማይንፀው መንድህ ተመለስ፣ ከአልሆነ ዝም በል
Ewunetun yalachew midire acheberbari hula...Genzeb miserubet menged tawek leza new minchachut. Wendim dawit tsega yibzal
ኧረ እንዴት አይነት ደፋር ነህ አቶ ሶፎንያስ ወንድም ዳዊትን የመሰለ የእግዚአብሔር ሰውና የወንጌሉ ጀግና እንደዚህ በማጣጣል የምታወራው?አንተ እንኳን ራስህን ፓስተር ያደረክ ጀግና ማን ተናገረክ??ንስሐ ግባ።
ውነቱን፡ነው፡እንደእግዚአብሔር፡ቃል፡ካስተማራችሁ፡ለምን፡አትቀበሉም፡
Pastor sofi check your self, ok your motives making money social media you don't have anything to compare your self with his fasil dwait teaching instead of completely him learning from his teaching ok...
አንዱ መሐይም ሶፊ
በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ካለዉ እውነት አስተማሪ አንዱ ዴቭ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
ዴቨ በትክክል ነው የገለጻቸው he is right 🙏
አሁንም አይገባህም። እውነተኞቹን ሳይሆን በዚ ዘመን ያለው 99% ሌባ እንጂ በጥሪ የተነሳ አይደለም። ዴቭዬ ምርጥ አስተማሪ ነው። ይልቅ አርፈ ተማር እውነተኛ ነብዮቹም በእውነት ይተንብዩ።
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል እውነተኛ አገልጋይ ❤❤❤❤❤
ሶፊ እብዶችህን ጋብዝ እንጅ እውነት አይመጥንህም ጀግና አገልጋይ ነው
አባቴ ❤❤❤ የአባቴ አገልጋይ ዳዊት ፋስል እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤
Yeeeeesssss
ዴብየ በሳቅ ስልኬን ጥየ እግዚአብሔር አተረፈው በእውነት ጸጋ ይብዛልህ ❤
እንዳው ይሄን ሶፎንያስ የሚባል ሰውዬ ፖስተር ያደረገው ማነው የዚህ ቱዩብ ባለቤት ካወቅ አሳውቀን ዴቭዬ ጸጋ የብዛልህ❤❤❤
የኔም ጥያቄ ነው
ሶፎንያስ ማለት ፓስተር ሳይሆን ዳስተር ነው ደግሞ የዩቲዩብ ባለ ሱቅ ነው ባለ ሱቅ ወሬ የሚሸጥ አንድም ቀን ወንጌል ሰብኮ የማያውቅ የውሸት ፓስተር የዘመኑ ዳስተር ።
ፓስተር ያደረገው ወንድሙ ዳዊት ነው በማርያም የቀለደው
@@solomonkebede0019 ፓስተር ያደረገው ወንድሙ ፓ/ር ዳዊት ሞላልኝ ነው ። ይሁን እንጂ እርሱ ፓስተር ሲያደርገው አጅሬ ዳስተር ሆኖ ተገኘልህ ፤ የዩቲዩብ ባለ ሱቅ ደንበኛ በክርስትና ስም ሸቃይ አንድ ቀን ወንጌል ሰብኮ የማያውቅ ፓስተር ።
DEVYEN YEMESELE Aestemari enkwan beEthiopia Americam yelem.❤❤❤❤❤❤
ዴቭ ጥሩ የወንጌል አስተማሪ ነው ነገር ግን እነማሙሻ ፋንታንና ጋሽ ንጉሴ ቡልቻን እንዲሁም እነሱን የመሳሰሉትን አስተማሪዎችን የት አስቀምጠሃቸው ነው "የሱ አይነት ሰባኪ በኢትዮጵያ ቀርቶ በአሜሪካ የለም" የምትለው?
በጣም እሱን አገናለሁ ብለህ ሌላ አስተማሪ እንዳለ መካድ ትክክል አይደለም::
በኢትዮዽያ ውስጥ እውነተኛውን ነብይ ስለሸፈኑብን ነው እንጂ እጅግ ብዙ ምርጥ የወንጌል አስተማሪዎችም እውነተኛ ነብያትም አሉ::
ዴቪዬ ተባረክ አንተ ያልከው ዘይት ሻጮችን አሰተኛ ነብያትን ማለቱ ነው ገንዘብ በየባንኩ ቤት ከገባ ለቤተሰቦቼ ከቻሉ ያስገቡ 🤣🤣🤣💔💔
ዳዊት ፋሲል ማለት በጣም የሚገርም በዘመናችን እግዚአብሔር ያስነሳው ሰዎችን ከወንጌል ተጧሪነት ነፃ ለማውጠት የተቀባ አገልጋይ እንደሆነ አያለሁ የተባረከም ነው እያንዳንዷ የሚናገራት ቃልም እንደ ሰይፍ ናት እንደሱ ያብዛልን
ዴብየ የኔ ወንድም ውሸትን ውሸት እንድትል ቅዱስ ድፍረት የሰጠህ እግዚአብሔር ይባረክ እንደአንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን እነዚህን የዘመኑን ሱፍ የለበሱ ጠንቋዮች እውነትን በፍቅር ንገርልልን የህዝቡን ለእግዚአብሔር እንዳይሰግድ እግዚአብሔር ን እንደይከተሉ እምነታቸውን እያጠፉ ነው እና እግዚአብሄር በሚሰራበት ጊዜ ገንዘቡ እንድንሆን
ሶፊ እራስህን መርምር ምክንያት ይህ መምህር የሚናገረውን የሚያውቅ ነው ነብያትን የሚያርም ነገር ነው የተናገረው ለእንግዶችህም ክብር ይኑርህ።
Sofonias yemibalew berasu yemigerm durie eko new
ሰፎንያስ ሰው ከመንቀፍ ሌላ አታውቅም እንዴ? ዝም ብለህ ብትቀመጥ ምናለ አብሮህ ያለው ምን ሰራ እባካችሁ እንማርበት
አንተ አንደኛው ቀንደኛው መሐይም ነህ የአንተን አይነቱን አጭበርባሪ ነው ከመጽሐፍ ቅዱስ ጠቅሶ ነብይ ማለት ምን ማለት እንደሆነ በደንብ ነው ያስተማረው ሳታውቅ ጨርረሰህ ሳትሰማ ወይም ሰምተህ አውቀህ አንተን ስለሚመለከት ከተናገረው ቆንጥረህ የምታወራው ሰውን ለማጣላት የምትሄድበት እርቀት እንኳን ክርስቲያን ልትሆን መጽሐፍ ቅዱስ አይቶ የሚያውቅ አትመስልም ስለዚህ ንስሃ ግባና ጌታን ተቀበል እግዚአብሔር ይርዳህ አጭበርባሪ ሁላ ፋሲል የሚያስተምረውን ቁጭ ብለህ ተማር ፈጣጣ አታላይ ሁላ።
ወንድሜ ዴቬ ፀጋይብዛልህ ብርክ በልልን ተባረክ❤❤❤❤❤❤
እረ እባካችሁን እግዜሄርን ፍሩ የጌታ አገልጋይ እውነተኛው ዴብ በሁለታቹሁ የሚጠራ ሰው አይደለም ዝም ብላችሁ ብራችሁን ስሩ !
daveyiyeeee ❤❤❤ you are blessed.
Thanks brother Dawit .It is truth.
ዴቭ ጸጋ ይብዛልህ ። የዳዊት ሀሳብ ቤተከርስቲያን ውስጥ ያሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ያልሆኑ ልምምዶችን ለማረም ያነሳው ሀሳብ መሆኑን ወንድም ሶፊ በቅንነት ተረዳ ።
Fastre dawit geta zemenk yibarek lela mawart negere yelem betam akeberachuwalen beta fik tebarek ❤❤❤👍👍📖📖💯💯💯
ወድም ሰፎንያስ አስተውለ ዳዊት ፋስልን ስማው ምንህደሆነ ፀጋውን አስተውል ለራስ ህስቲ ሰማው ሌሎቹን ትምርቶቹን ከሚዲያ አስተሳሰብ ወጣና ወድሜ ሶፊ
ጋሽ ሶፊ አታቀሳስር አንተንም ይመለከታል ።
Deve በትምህርት የሚያክለው የለም ❤️
God Bless You Daviye!!!
Dave tebarek
ዳዊት ፋሲል እዉነቱን ነዉ
Deve tekekel new ❤❤❤
ሶፊ ደቭ ትክከለኛ የእግዚአብሔር ሰዉ ነዉ brother don't be angry
ዴቭ ትክክል ነው በዚህ ዘመን ብሎ ያለው ብር ላይ ሲቆሙ ሕግ አንደሚጠይቃቸው አያቁም ??
ብዙ ህገወጥ ስራ ሲሰሩ በንደሚጠየቁ አያቁም ?
ዴቭ አልተሳሳተም
አንተ ሶፊ ምትባል ሰው ግን አንድ ሰው አንዲጠላ ለማድረግ ከፈለክ ጥሩ ሃመተኛ ትሆናለህ
ልጁ ላለመሳሳት እየጣረ ነዉ ግን ሶፊ ሀሜተኛ ነህ ልጁን በግድ እንዲያማ አደረከው
ሶፊ አንተ እራስህ አገልግሎትህን ፈትሽ
ዳቭ ፀጋ ይብዛልህ
ዳዊት ፋሲል እግዚአብሔር ይባርህ ቀጥተኛ አገልጋይ ❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ
ወንድም ዳዊት ፋሲል እውነትን መግለፅ ያብዛልህ ።
ሶፊ አታቀሳስር ዳዊትን ለመተቸት ብቁ አይደለህም ዳዊት ምንም ሳያወሳስብ በግልፅ ነው የተናገረው ግጭት ለመፍጠር ግርግር መፍጠር አያስፈልግለ
May God bless you the beloved brother Dawit
Debi is right preacher of the word of God
አገልጋይ ዳዊት ፋሲል የተባረከ የእግዚአብሔርብ አገልጋይ ነው ጌታ እየሱስ ይባርከው ቃሉና ቃሉ ብቻ 🙏🙏
ባለ ሱቅ ሶፎኒያስ ይሄ ርዕስ አንተን ስለሚመለከት ለእንደ አንተ አይነቱ መሐይምና ደፋር ፓስተር የቀረበ አስተያየት ወይም ትምህርት ነው በደንብ ስማው ።
እውነት ነው ነብይ ለመሆን ምሃይም እና ደፋር መሆን ነው
God bless you wondm Dawit
ዳዊት ፋሲልን የመሰለ አስተማሪ የለም: እውነትን የሚናገር ነው:: ውሃ ሻጮችን የሚቃወም:: ከመፍረድህ በፊት በደንብ ስማው:
Keep it up beloved brother Dave
Bless you Servant of God
Sofi betikikil tergum
hulunim Alalem Alu new yalew Tebarek
Sofi betikikil tergum
Tebarek
Dawit is God bless you.
እውነቱን ነው መሀይም ደፋር ነው ዴቭ ትክክል ነው 90/100 እውነት ነው 10/100 እውነተኛ ሊገኝ ይችል ይሆናል ቃሉን የሚያስተምሩት አደንቃለሁ ብዙ ተከታይ አይኖራቸው ግን ቃሉ ስለሆነ እየሱስን ይገልጡታል
Dave ነብይም አይደልም: ፖስተርም አይደለም!! ግን ምርጥ አገልጋይ ነው:: ምርጥ ማለት የእውነት ቃል ብቻ የሚያገላግል ሰው ነው:: የማይሸቃቅጥ ሰው ነው::
ሁላችውም እግሩ ስር ቁጭ በሉና ተማሩ!!