Ethiopian food |bread | የሽልጦ (የጢብኛ) አሰራር
Вставка
- Опубліковано 8 гру 2024
- Ingredients
2 tsp yeast
1 tsp sugar
1 tbsp oil
1 tsp salt
4 cup all purpose flour
Water
Instagram / lovekiya4
Facebook / kiyalove99
ሁለተኛዉን ቻናል ሰብስክራይብ ለማድረግ 👇👇👇👇 / @kiyasfamily
Thank you
ውይ ሽልጦዬ ያሳደግሽን ውይ ሲያምር ደግሞ እጅሽ ይባረክ ውዴ
በጣም ያምራል ጢቢኛ እወዳለሁ thank you dear.
በብራውን ዱቄት መስራት ይቻላል ?
ጎበዝ ባርች እህቴ 👍👍👍
How much water you add, how hot the “mitad” and how long you baked it?
በፍርን አይሆንም ምጣድ የለኝም ወይም በመጥበሻ አባሻ በጣም እወዳለዉ
በጣም ነው የምወደው thank you dear🤗
በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ ኪያ
አመሠግናለሁ።
Konjo aserare new. Mitadun yet new yagegnshew?
ok እናመሰግናለን 🙏
Beautiful ❤
Gobez dear🥰
what is the sauce can please tell what is it
በልአፊያ ብይ እህቴ በርች
Thanks ooooo u reminded me my childhood 😋😋😋😋
ያምራል
ወይ ሽልጦ 😊 ወንድሜ ነበር አንደኛ እኛ ቤት በመጋገር: እናመሰግናለን ኪያዬ 💝
ባለሙያ ወድም ነዋ ያለሽ😃 የኔ ወንድም ደግሞ ከላይ እና ከታች ያለዉን በልቶ መሀሉን እንደ ደብተር ይዞ ይዞር ነበር😂😂
@@KiyaTube4የኔ ወንድማ ተቃራኒው ነዋ 😂😂
ቆንጆ ነው ወደ አገር ቤት ይወስደናል ተባረኪ ባለሙያ ነሽ ቤተሰብ ሆኛለሁ አንችም ብቅ በይ ወደኔ 💕
ምራቂን ነው ያስዋጥሽኝ የስራሽን እሽ ለራሷ ልበላ ባይ ትላለይ ሆ ክክክክክክክክ ለማንኛውም እጅሽ ይባርክ
እጅሽ ይበረክ
So nice konjooooooo
1 መኪየ ሱኩረ 1
ማሻአላበጣምአሪፍነዉእሺ
ሽልጦዬ በሻይ በጠዋት ቁርስ እየበላናት ትምህርት አስጨረሸችን😄❤
በጠዋት ትኩሷን ነዋ😂
ጢቢኛዬ 😘Thankyou for sharing
Yumiiii😍
ዋው
❤❤❤
እጅሽ ይባረክ
አሜን🙏
Heeeeeeee
Thank you for this mouthwatering recipe! 🌷😍👍😊
ሹኩራን
እኛ ከላይ ንብርብር እናደርግባታለን ገጠሮች 🥰😋
ኪያዬ Thank you yen konjo
ሽሌ የሚወደድ ዳቦ ነው እኮ
የምን ወረቀትነዉ ክክክክክ
👍👍
Kemem resteshal
የናቴን ዳቦ መሰለኝ
እንዛመድ በቅንነት ማማየ
✅✅✅👍
Hi
👍👍👍👍👍👍👈
Can you put the ingredients in English please. .
I just put it in the description box.
U7hi
Good morning sweet❤️❤️
Hi👋
ምጣዱየየለንስ
በመጥበሻ ላይ መጋገር ይቻላል
እህትበመጥበሻአሣይንምጣድየለንም
ዋው